12ኛ ክፍል ♦በቴክኖሎጂ ውስጥ የተደበቀ የጠላት ሴራ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 13,032

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_መምህሬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእማ ፍቅር ወዳጅ እሰማለሁ አሁን ማለሰማም ግን አንድ ቀን መስማቴ አይቀርም በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ከርዕሱ ስረዳ እናመሰገናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ የኔ አባት_
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
👍
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ትምርት እየተማርን ነው እመ አምላክ ትጠብቅህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
👍
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#በስመ ስላሴ የዚህ አይነት ምስል በየ ምግብ ላይ ሁላ አገኛለሁ እኔ አልጠቀምም እጂ በአርብ ሐገራቱ በተለይ ከባድ ነው!! ጌታ ሆይ ለንሰሐ ሞት💌🇪🇹💌 ለቅድስ ሐገር ኢትዮጲያ አብቃኝ😭💒❤🙏❤💒🙏
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
መምህር አዎ እውነት ነው የምሰራባት ሴትዮ እራሱ ሻይ ቅጠል666 ያለበት ገዝታ አምጥታ ነበር የአውሬው ምልክቶች በምግብም በቁስ ነገሮች ሁሉ እየተስፋፋ ነው መምርዬ እድሜ ላተ ትምህርት ነቃን ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን መድሀኒአለም ከዚህ ይሰውረን አሜን፫
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 жыл бұрын
በስማም በጣም ከባድ ነው እኛ ከላይ ከላይ ያለውን ሀጢያት ስናስብ እሱ ከስርም አለ ለካ እግዚአብሔር ወደቤቱ እንድንበረታ ይርዳን
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰመያትን ያዉርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫👐👐👐🌿🌾🌿💒
@ፅዮንዩቱብ
@ፅዮንዩቱብ 2 жыл бұрын
እንኮን ንወርሓዊ ባኣል ተክልየኣደረሳቹ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነህ መምህር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን 😢🤲🏿
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
👍
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 2 жыл бұрын
አይ መምህር ሁሉነገራችን ቴክኖሎጂ ሆነ ትናትና ማዳሜ ከሁለት አመት በሀላ መታወቂያ በጅ ይቀበራል አለችኚ በጣም ገረመኚ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
በሰላም ለአገራችን ያብቃን ፃዱቁአባታችን አቡነተክለሃይማኖት ጊዜው ከባድነው
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋዎን ያብዛሎት የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሼር እያረጋቹ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚እሜን 🤲ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በስጋም ይጠብቅልን 🤲 ቸሩ መድኃኒዓለም ከዲያቢሎስ እስራት በቸርነቱ ያውጣን :: የድካምህን ዋጋ መንፈስ ቅዱስ ይክፈልህ 🤲 ስደተኞችን የምታረጋጋ ☝️በምክር , በገጠመኝ , በዝማሬ , የነፍስ ማዕድ ለምታቀርብልን ቤትህን በፍቅር ማዕድ ሥላሴ ይሙላልህ 🤲አሜን🤲
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህራችን በጣም አስተማሪና ጊዝያዊ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የኛ እንቁ 💞💞💞😘😘😘
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
ትውልድ የሚያነቃ ትምህርት ስለምታስተምረ ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ያጠብቅልን እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
መምህር ያየህበት አይታ በጣም ይገርማል አንድናስተውል ያደረከን አናመሰግናለን!ፍጻሜህን ያሳምርልህ ያሳምርልን
@tsheyasefa2272
@tsheyasefa2272 2 жыл бұрын
በእውነብ ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ዪያገልግሎት እድሜ ዘመነዎትን ያርዝምልን አሜን፫። እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ነገሮቹን ሁሉ ለሰማይ ቤታችን ለዘለአለም ሂዎት የምናገኝበትን ስራ እድንሰራ በቸርነቱ አምላካችን ይርዳት። ወላድት አምላክ በምልጃዋ አትለየን።
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤መዝሙረ ዳዊት Psalms 26፡(27)። ሳይቀባ፤የዳዊት፡መዝሙር። 1፤እግዚአብሔር፡ብርሃኔና፡መድኀኒቴ፡ነው፤የሚያስፈራኝ፡ማን፡ነው፧እግዚአብሔር፡የሕይወቴ፡መታመኛዋ፡ ነው፤የሚያስደነግጠኝ፡ማን፡ነው፧ 2፤ክፉዎች፥አስጨናቂዎቼ፡ጠላቶቼም፥ሥጋዬን፡ይበሉ፡ዘንድ፡በቀረቡ፡ጊዜ፥እነርሱ፡ተሰናከሉና፡ወደቁ። 3፤ሰራዊትም፡ቢሰፍርብኝ፡ልቤ፡አይፈራም፤ሰልፍም፡ቢነሣብኝ፡በዚህ፡እተማመናለኹ። 4፤እግዚአብሔርን፡አንዲት፡ነገር፡ለመንኹት፡ርሷንም፡እሻለኹ፤በሕይወቴ፡ዘመን፡ዅሉ፡በእግዚአብሔር፡ ቤት፡እኖር፡ዘንድ፥እግዚአብሔርን፡ደስ፡የሚያሠኘውንም፡አይ፡ዘንድ፥መቅደሱንም፡እመለከት፡ዘንድ። 5፤በመከራዬ፡ቀን፡በድንኳኑ፡ሰውሮኛልና፥በድንኳኑም፡መሸሸጊያ፡ሸሽጎኛልና፥በአለት፡ላይ፡ከፍ፡ከፍ፡ አድርጎኛልና። 6፤እንሆ፥አኹን፡በዙሪያ፡ባሉ፡በጠላቶቼ፡ላይ፡ራሴን፡ከፍ፡ከፍ፡አደረገ፤በድንኳኑም፡የእልልታ፡ መሥዋዕትን፡ሠዋኹ፥ለእግዚአብሔር፡እቀኛለኹ፥እዘምርለትማለኹ። 7፤አቤቱ፥ወዳንተ፡የጮኽኹትን፡ቃሌን፡ስማኝ።ማረኝና፡አድምጠኝ። 8፤አንተ፡ፊቴን፡ሹት፡ባልኽ፡ጊዜ፦አቤቱ፥ፊትኽን፡እሻለኹ፡ልቤ፡አንተን፡አለ። 9፤ፊትኽን፡ከእኔ፡አትሰውር፥ተቈጥተኽ፡ከባሪያኽ፡ፈቀቅ፡አትበል፤ረዳት፡ ኹነኝ፥አትጣለኝም፥የመድኀኒቴም፡አምላክ፡ሆይ፥አትተወኝ። 10፤አባቴና፡እናቴ፡ትተውኛልና፥እግዚአብሔር፡ግን፡ተቀበለኝ። 11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡አስተምረኝ፥ስለ፡ጠላቶቼም፡በቀና፡መንገድ፡ምራኝ። 12፤የሐሰት፡ምስክሮችና፡ዐመፀኛዎች፡ተነሥተውብኛልና፥ለጠላቶቼ፡ፈቃድ፡አትስጠኝ። 13፤የእግዚአብሔርን፡ቸርነት፡በሕያዋን፡ምድር፡አይ፡ዘንድ፡አምናለኹ። 14፤እግዚአብሔርን፡ተስፋ፡አድርግ፤በርታ፥ልብኽም፡ይጽና፤እግዚአብሔርን፡ተስፋ፡አድርግ።
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 2 жыл бұрын
በእወነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ በእወነት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ሀናእህተሚካኤል
@ሀናእህተሚካኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ይስጠን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ መምህርዬ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ሰምተን የምንማርበት የምናስተውልበት የምንድንበት ያድርግልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር👏👏
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen egezabeher yemesgen amen amen amen
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 жыл бұрын
አሜን ቃላ ህይወት የሠማልን መምህረችን ! ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን !
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እውቀቱ ያብዛልህ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@sunsun8433
@sunsun8433 2 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላኬ ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አምላኬ ይመስገን በእውኑ ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እዉነት በጣም እየገረመኝ ነበር ያዳመጥኩት እያዳዱ ቶክኖሎጂ እዚ በጣም እየጎዳነዉ ባስ ያምስት ደቂቃ መንገድ መሄድ እዳንችል አለርጎና መግባቸዉ የተለያዮ ኬሚካሎች ስላለበት መምህር እዉነት ያለእድማችን አሥረጆቶናል አቅም የሚባል የለንም ከኛ እጥፋ እናቶቻችን በጥንካሬ ይበልጡናል በጣም ያሣዝናል መምህር መንፈስቅዱስ ነዉ ላተ የዚዉሉ ዉቀት የሰጠክ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱሥ አሁንም ዉቀቱን ያርቅቅልክ ወድማችን መምህራችን
@asilphone9368
@asilphone9368 2 жыл бұрын
kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin Amen
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ
@ሳራየድንግልንማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ከነ ልጆችህ አሜን አሜን አሜን ለሃገራችንም ፍቅር ሰለም ያውርድልን አሜን አሜን አሜን
@sebleworkie3181
@sebleworkie3181 2 жыл бұрын
አሜንቃለሕይወት ያሠማልን የገልግሎትዘመንሕን ያርዝምልን🍀🍀🍀🌻🌻🌻🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ዘነውወለተገብርኤል
@ዘነውወለተገብርኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛልን ውዴ አባታችን መምህራችን ብእውነት ቃል ህይውት ቃል ብርከት ያስማልን
@uaesara8261
@uaesara8261 2 жыл бұрын
መምህር እግዜአብሄር ይመሰገን ይህን እውቀት ለሰጠህ እየተማርን ነው
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እማ ፍቅር ትባርከው አሚን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🌾🌿
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን🤲🌿
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሒወትን ያሠማልን ሰላምህን ያብዛልን🙏🙏🙏
@sraself7813
@sraself7813 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏💔💔
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን በትክክል ትምህርት አውነት ነው በጣም ድንቅ ነው
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር ሤምካርድ ጆሮአችን ዉሥጥ መክተት ብቻአ ነዉ የቀረን እንጅ እጅላይ የሜታሠረዉ ሥአት መቶል እየተጠቀሙበትነዉ ከባድነዉ
@abijohannes
@abijohannes 2 жыл бұрын
አንክዋን ብስላም ምጣህልን መምህር ትምህርትህ ብጣም ይጠቅማለግዝያብሂር ይመስግን ብዙ አውቀት ስጠህን
@አገኝሁሽወለተጻድቅ
@አገኝሁሽወለተጻድቅ 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታርገን ማርን አምላክ ሆይ
@mekdsyatwhdolijmi5741
@mekdsyatwhdolijmi5741 2 жыл бұрын
አንኳን ደና መጡ የተዋህዶ አንቁ❤💛💚👏
@zainabhabato7278
@zainabhabato7278 2 жыл бұрын
ሰላምመምህርእኳደህናመጣህእግዝአብሄር በአተላይአድሮላስተማረን፡ሰሙለዘላለምየተመሰገነይሁንአሜን እግዝአብሄር።እድሜእናጤናዉንፀጋዉን አብዝቶያድልልን💐💐💐
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን 🙏🙏🙏
@عفافالمطيري-ص7ج
@عفافالمطيري-ص7ج 2 жыл бұрын
መህምረ ቃለ ይህወት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እናመስግናለን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
እሺ መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን ላዳምጥ 🤲🤲🤲
@aynalemymaryam8255
@aynalemymaryam8255 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@mesifalaha5496
@mesifalaha5496 2 жыл бұрын
አሜን ቃልሁትይ ያስማልን መምራችን
@dawit6731
@dawit6731 2 жыл бұрын
Thanks goob ❤️❤️💒💒🤲🤲🙏🏿🙏🏿
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@hiwotmabrtu5256
@hiwotmabrtu5256 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ሰላምክ ይብዛልክ በጣም እናመሰግን አለን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣ በእውነት በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ኑርልን የኛ እንቁ
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 2 жыл бұрын
ማምህሪ እንኳን በሰለም ማጣክ
@tayitutube6246
@tayitutube6246 2 жыл бұрын
Bagaa nagaan dhuftaan barsisaa keenyaa
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
👍
@fggg2495
@fggg2495 2 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን መምሕራቺን
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 2 жыл бұрын
አሜን የአምላካቺን ሰሙያትምስገን ያሁን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ውደ መምህራቺን የነፍሳቺን መዳኛ አያናቺን ነህ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን ❤️
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Memihir kifu Yinkahe ewinet new yemiadergunin atewal.Egziabher yitebiken!
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሒወትን ያሠማልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
👍
@clickclick4680
@clickclick4680 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምራችን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 жыл бұрын
Memihir Tesfaye Girum timihirt new Egziabher Amlak edmena Tena yistihe lijochihin yasadigilihe Tebarek betam germognal Geta be tibebu yitebiken yasferal!!!
@tamiregabbisa3127
@tamiregabbisa3127 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 2 жыл бұрын
Selam memr econ selam metah bewnet betam arifi koyta new enamesgnaln kaleyhot yasmsln ybark eshi amt nurln
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
👍
@meeryymaem166
@meeryymaem166 2 жыл бұрын
መምህር እኔ ምን እንደምል ታውቃለህ እዚህ ዘመን ሳልደርስ እንድሞት እግዚአብሔር ሁሌ እለምነዋለሁ ግን እኮ አለም እየተደርደርሽ ነው ልትገባ ትንሽ አመት ብቻ ነው የቀራት
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህሬ በቴክኖሎጂ ስራ ተጠምደናል ይቅር ይበለን 😭
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
መምህርየ እንኳን መጣህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
👍
@helanamde1472
@helanamde1472 2 жыл бұрын
Egziyaber mastewalun ysten 😢 yasferal
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 2 жыл бұрын
ኧረ መ/ር መቅበርም አይጠበቅም ባልታወቀ ነገር ተሰጥቶት በአንድ ቻናል ቀርቦ አይቻለሁ ያዉም ኢትዮጵያ ወገኖቼ ወደፊት ሳይሆን አሁን እያየን ነዉ ወገኔ አምላክን መጣበቅ ነዉ የሚጠቅመን መበርታት ያስፈልጋል
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር so አሁን ነው መግባቴ ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
👍
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 жыл бұрын
Esh ehitachn
@azebtesfaye7000
@azebtesfaye7000 2 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💙💙💙
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 жыл бұрын
Selam memherachn enkon Selam metaheln
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
👍
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😢😢😢
@berhangayele2636
@berhangayele2636 2 жыл бұрын
ቴክኖሎጅው ሳይሆን እራሱ ሰው ነው ሌላውን መጣያ መሠሪያ አድርጎ እየተጠቀመበት ያለው ። ኸኘጹ ጠሰኞ የምኝወታው እናም እኝዸኘጹ በእኹል ወይ በላቐ የጤኽኞሎጂ ዸራጃ እኝዸ አጘር ጽኝዸርጽ ብጫ ኘው ። ያኜ ጠፈርጠኝ አኽብረውኝ ይኞራሉ ። በዽፍኝ ጝኝ ጤኽኞሎጅኝ ለዢሕ ጠተያቒ ማዽረጝ ጠጘቢ አይመጽለንም ። ቓለ ሕይወጥ ያጸማልኝ መምሕር !
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 2 жыл бұрын
መምህር ግን እኮ አብዛኞቹ ምንም ስለ ቁርባን የሚያዉቁት ነገር የለም በጣም እድሜያቸው የገፉት እንካን ቁረቡ ሲባሉ አይሆንም ነው የሚሉት በዛላይ በጣም አብዛኞቹ ወደ ምንፍቅና እያስገቧቸዉ ነዉ በደካማ ጓናቸዉ እየገቡ ብዙ የሆነ ጥቅም እየሰጡ እና እየወሰዱብን ነው ምንም ስለሃይማኖት ግንዛቤ የላቸዉም እንድረስላቸዉ
@sosetg1
@sosetg1 2 жыл бұрын
ስለዚህ በእውነቱ በተፈጥሮአዊ አኗኗር በግብርና የራስን ምርት በማምረት በፀሎት ከእግዚያብሔር ጋር በመነጋገር መኖር ምናባቱ ቴክኖሎጂ. በነገራችን ላይ ካሜሪካን ወደኢትዮጵያ ሙቭ አድርገን ወደ አምስት ወር ሆነኝ ቲቪ የለኝ እዛ በነበርኩበት ሰአት ልጆቼ አይናቸው ከቲቪ ተነቅሎ አያውቅም ምእራቡ አለም ያለቴክኖ ደማቸው ቀጥ የሚል ይመስለኛል እናም 5 ወር ሙሉ ልጆቼ ቲቪ ትዝ ብሎአቸው አያውቅም እኔ ከቴክ ራቅ ስል ጥሩ ጥሩ ማሰብና ሰላም አገኘሁ አሁን ግን አባታቸው ቲቪ ይዞ እየመጣ ነው ብዙም ደስ አይለኝም .
@yae-yp2zn
@yae-yp2zn 2 жыл бұрын
Des ylal mewesenachu
@yae-yp2zn
@yae-yp2zn 2 жыл бұрын
Leza ken yabkan egnan gn ketema lay new yalachu ahun
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 2 жыл бұрын
እውነትነው መምህራችን ብቻ አምላክ ያውጣን እንጂ ኔት ይዘጋል ካላስቀበራቹሁ ቢባል ሁሉም ከሚዘጋብኝ አሰቀብራለሁ ነው የሙሉት በተለይ አረቦች
@27MULU
@27MULU 2 жыл бұрын
Canon ማለት ቀኖና ማለት ነው። የበተክርስትያን ቃል ነው ማስተዋል ይኑረን
@lemlemgesese2475
@lemlemgesese2475 2 жыл бұрын
Memehir enanima chikelatan hulu tekotatirotal
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
👍
@batetekela6986
@batetekela6986 2 жыл бұрын
Woye madeniyalilem eredan
@ኢትዮማእድሚዲያ
@ኢትዮማእድሚዲያ 2 жыл бұрын
*enkuan dena matahilen*
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
👍
@hewanfesseha8927
@hewanfesseha8927 2 жыл бұрын
Ufff why Is this even happening? We didn’t ask for this 😒
@mespretlane5294
@mespretlane5294 2 жыл бұрын
Mamirchin
@arsemaalazar8630
@arsemaalazar8630 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
83ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:14:21
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 11 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Dr. Jordan Peterson: How to Best Guide Your Life Decisions & Path
3:51:11
Andrew Huberman
Рет қаралды 2,3 МЛН
153ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በዚህ ልክ በቤተሰብ ከራማ መጠላት ይገርማል
1:41:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 22 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 477 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН