KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
84ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( መርጣችሁ ስሙ መርጣችሁ እዩ መርጣችሁ ተናገሩ ያኔ ለነፍስ መዳን ትመረጣላችሁ )
3:03:02
156ኛ A ልዩ ገጠመኝ፦የዝሙት መንፈስ ከዘር ሲተላለፍ ወይም በልጅነት በቡዳ መንፈስ ተበልተን ሲገባ የት እንደሚያደርስ ተከታተሉ
1:57:51
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
VIP ACCESS
00:47
It works #beatbox #tiktok
00:34
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
83ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
Рет қаралды 22,464
Facebook
Twitter
Жүктеу
3000
Жазылу 172 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 180
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
6 күн бұрын
እኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን የአባታችን ስራቸው ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ለነሱ የደረሱ ለኛም ይድረሱልን አሜን
@መድሃኒአለም
6 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️
@Nasebnas
6 күн бұрын
የኔ እህት እባክሽ መምህርን እንዴት ነው ማገኘው እርጂኝ በ ማርያም
@መድሃኒአለም
6 күн бұрын
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 መምህራችን ሲገባ ቁጥሩን አስቀምጦ ነዉ የሚገባዉ የዚያን ግዜ ታገኝዋለሽ ይመስለኛል ከተሳሳትሁ ይቅር በይኝ ግን አይዛሽ ታገኝዋለሽ @Na🙏🙏💗💗💗
@AbrahamTaspo
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesfinseyoum9035
6 күн бұрын
አሜን!!!
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
6 күн бұрын
እንኳን ለፃድቁ አባቴ ወዳጀ አቡነ ሀብተማርያም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ፅድቁን በጣም ነው የምወዳቸው እኔም በህልሜ ነው ያወኳቸው ጠይቀ ያሳጡኝ የከለከሉኝ ነገር የለም በረከታቸው ይደርብን አሜን መምህርዬ ለስለ ፎቶ ደሞ አንተንም ቆራቢያንን ከንቱ ውዳሴ ላይ የማይጥል ከሆነ የእነሱ ፊት ተሸፍኖ ከመፖሰቱ በፍት ፀሎት ተደርጎ እዛው ላይ ፀበል ተረጭቶ ብለቀቅ ምንም አይደለም አንተ በጣም ጎበዝና አስተዋይ አራቀህ አሳቢ ስለሆንክ ልብህ ያለህን አድርግ መምህረ ሁሌም ከጎንህ ኔን እሽ በርታልን❤
@FvGh-fk5ow
5 күн бұрын
የጻዲቁ ኣባታትን ሃብተ ማርያማ ጸሎት በረከቶም አይለዬን ኣሜን ኣሜን❤❤❤🎉🙏🙏🙏
@Tessfanesh
5 күн бұрын
አሜን፫
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
6 күн бұрын
መምህርዬ ዘቢብዬ እንኳን ተወለዳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ለንስሐ ዘመን ለፍስሐ ይስጣችሁ እድሜአችሁ እንደማቱሳላ ዘራችሁ እንደ አብርሃም የበዛ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ እንኳንም ተወለድክ እንኳንም እግዚአብሔር ፈጠረህ ለብዙ ሰዎች የመዳን ምክንያት ሁነሃል በጣም ነው ምወድህ መምህሬ❤
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
6 күн бұрын
የኔ ውድ መምህሬ የነፍሴ መጋቢ ኪዳነ ምሕረት ትጥብቅልኝ ከከንቱ ውዳሴ ይጠብቅህ ኪዳነ ምሕረት ልጆችክን ለቁም ነገር ታብቃልህ ክፉ አይንካብን
@MuluBelay-e1p
5 күн бұрын
ሁለተና እህታችን የገባችው የኔ ህይወት ነው ያወራችው እኔም ለበተሰብ አልደውል ትዝ አይልኙም ከደወሉ ግን በደንብ ነው ምስጥሬን ሁሉ ምነግራቸው ብኃላ ለምንድነው እንደዚህ ምስጥሬን ያለኝን የሌለኝም ሁሉ በግልፅ ምነግራቸው ብየ በጣም እፀፀታሎሁ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
6 күн бұрын
የአባታችን አቡነ ሀብተማርያም በረከት ይደርብን ፀሎት ይርዳን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@Genet1223
5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን ብሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን
@helenkiros8436
5 күн бұрын
እድግ በሉ ቢቱ ያጸናችሁ እማፍቅር ትጠብ ቃችሁ ከነቤተሰባችሁ ፃድቁ አቡነ ሀብተማርያም ይባርኩን አሜን ++++❤❤❤❤
@SemereShmendi
6 күн бұрын
"ሳያዩ የሚያምኑ ብጹኣን ናቸው "አይደለ ል የሚባለው። አንተ ከእግዚአሔር ጋር ሰዎችን ከጨለማ ወደ ብርሃን እያመጣህ ያለኸውን ካላየን አናምንም ካልን ያለእምነት ነው የተከተልህ ማለት ነው ። መጠራጠር ሳይኖርብን እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል አንተ ደግሞ የመዳን መንገድ ነህ ብሎ ማሰብ ይበልጣል። ፎቶ መነሳት (መረጃ ማሳየት)አይጠበቅብህም መምህርዬ
@Geti-qs5iv
5 күн бұрын
😊0
@Geti-qs5iv
5 күн бұрын
😊
@Geti-qs5iv
5 күн бұрын
😊😊😊
@Geti-qs5iv
5 күн бұрын
😊
@Geti-qs5iv
5 күн бұрын
😊😊😊
@አመተስላሴ
5 күн бұрын
የአባታች የፃዲቁ አቡነ አብተማርያም በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ አይለየን አባታችን አይለዩን
@danielhaiel8542
5 күн бұрын
ከጨለማ ለመውጣት ምንም ምክንአያት አስፈልገውም ይሕንየመሰለ መረሐግብር እየሰማ ያልዳነ በፎቶ የሚልሰው ካለ እሱጡሩ መንገድ አይደለምና ሐሳብንአልደግፍም
@AlemtsehayTenaw
6 күн бұрын
የጻዲቁ አባታችን አቡነ ሃብተ ማርያም ጸሎት በረከት አይለዬን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abayneshhassen976
6 күн бұрын
ይቅርታ እኔ ፔሬድ ኣልመጣም ሲለኝ ብዙም እውቀት በሌለኝ ማለትምብዙም ስለቤተክርስቲያን ሳላቅ ሄጄ የሩፊኣልን ፀበል ዩሀንስ ወልደነጎርጏድ ከጀርባው ሄጄ ስጠመቅ ልክ በ7 ኛው ቀን ለምን ታስወጭኛለሽ ብሎኝ ጎርነን ባለድምፅ ብሎኝ ወዲያው ጠፋ መጣ ፔሬዴ ስለዚህ ቀላል ነው የ ያንዳንዱን መላእክት ዩተስጣቹው የማዳን ቃልኪዳን ተስጥቶኣቸዋልና እያንዳንዱን ማወቅ ኣለባችው ❤❤❤ምናልባት ኮሜንት ኣንብቡ ብዙትምህርት ታገኛላችሁ❤
@yordanosghebre8165
3 күн бұрын
የነፍሳችን ምግብ መንህራችን በጣም ነው የማመሰግንህ ኣባታችን ኣቡነ ሃብተማርያ በቃልኪዳናቸው ይጠብቅህ ።ዘቢብየ እንተ መልካም ልደት የማቱሳላ እድሜ ከጤና ይስጥልን። ትምህርት እየለወጥን እና እየጠቀመን ነው በርታልን። የቆሮቡት ፎቶ መልቀቅ ኣስፈላጊ ኣይደለም የምትነግረን ማመን ብቻ ነው ምክንያቱ ክላመን ትምህርቱ ገና ኣልገባንም ማለት ነው ሂወታችንን መፈተሽ ያስፈልጋል🙏🙏🙏
@Netsi2023
5 күн бұрын
ሰታምሩ በማርያም አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@tesgeredawolde4522
5 күн бұрын
🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🎚 ምናለ ከአባታችን ከመልአከ መንክራት እራስ ላይ ወረድ ቢሉ😡 እሰይ 👏ሎሚዋን አቡነ ሀብተማርያም ቀልበው ማንነቷን አሳዩአት 🎚አይ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ጌታ ይገስፀው🎚
@Sintayehu_21
6 күн бұрын
የዛሬው ውይይት በጣም ደስ ይላል❤መምህር ከንቱ ውዳሴን ያርቅልህና ከቆራቢያን ጋር ፎቶ መነሳትህን እኔ አልጠላም እየወጡ የሚነቅፉት ስራህን አይተው ዝም ቢሉልህ ግን ቆራቢያን ልጆችህን ጭልፊት እንዳይነጥቃቸው በመጠኑ ቢከለሉ እላለሁ ኤልዳና እና በእምኒ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@abunagizaw8753
5 күн бұрын
የአባታችን አቡነ ሀብተማርያም ክብር ምሰጋና ይደርሳቸው በርከታችሆ ይደርብን አሜን መምህሪ ቃለህይወትን ያሠማልን የሜደንቅ ምሰክርነት ተዋህዶ ❤❤❤❤❤❤
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
11 сағат бұрын
እመብርሃን ልጆችህን በጸጋ ያሳድግልህ መምህርየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእምንየ እየዘመርሽ በቤቱ ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤
@asmamawbelachew8893
5 күн бұрын
በእውነት ለነሱ የደረሱ ለኛም ይድረሱልን አሜን
@MaheletGmedihn-yb1rj
2 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከመላ ቤተሰቦችህን ይጠብቅህ ፀጋው ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አሜ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋበጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ፍቅር ያሆናቹ ልጆች ናቹ ሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እግዚአብሔር ፀጋው ያልብሳቹ አሜን አሜን አሜን
@ReRe-j7y
6 күн бұрын
የአባታችን አብነ ሃብተ ማርያም ረድኤት በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን መምህር ❤በስደት ያለነው ለደጁ ያብቃን
@Tessfanesh
5 күн бұрын
አሜን፫
@ወለተሰንበትየመድሀኒአለም
6 күн бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ከአንተ ባላቅም የየምታስቆርባቸዉ ሰዎችጋ ፎቶ መነሳቱ አስፈላጊ አይደለም ምክኒያቱም እኛ ደካሞች ነን አንድ የቆየበ ሰዉ ወደ ሐጢያት ሊመለስ ይችላል በዛ ሰዉ ምክኒያት ደግሞ ሌላ ፈተና ይመጣብሀል እኛ ያአንተ ተማሪዎች መንገዱን አሳይተህናል በዛ መሰረት የቤተ ክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጂ እንድንሆን ጥረሀል አሁንም በርታ ከዛዉ ዉጭ ሰዎችን አትስማ መምህር እራስህን ጠብቅ ካጠፋሁ ይቅርታ መምህሬ በጣም ነዉ የምወድህ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ ❤❤❤
@Tsgehaylay-ns8pv
5 күн бұрын
ኣንካን ደህና መጣህ መምህራችን የአቡነ ሃብተማርያም ፀሎት በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏🙏
@ጣፋጭዜና
5 күн бұрын
እውነት ነው ቅዱስ ሩፋኤል እህቴ ሁለት ልጆቾን ስትወልድ ልብ ህመም አለብሽ ኦፕራሱን ትሁን ቢሉም ፀበሉን እየጠጣች በምጥ ወልዳለች ሁለትጊዜ
@bmsm2183
5 күн бұрын
እሰይ እልልልልልል እንኳን ማርያም ገላገለቻት 🙏🙏🙏
@ጣፋጭዜና
4 күн бұрын
@bmsm2183 amen
@Lemlem-v2g
4 күн бұрын
እልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን ምስጋና ይድረሳት
@me-12.abatie
5 сағат бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን👏💖
@abebecaza8484
4 күн бұрын
የአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸው ይደርብን !!!
@jeenajeena6909
4 күн бұрын
አሜን ፫ እድግበሉ ልጆቼ እግዚአብሔር በፀጋ በጥበብ ያሳድጋችሁ ዝማሬመላኢክትን ያሰማል መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና እስከመላው ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
6 күн бұрын
የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን ሁሉም ደዋዬች ጥሩ አስተማሪ ፣ጥያቄ፣ሐሳብ ውይይት አንስተዋል እግዚአብሔር ይስጥልን ልጆችዬ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ💐💐💐👏👏
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
5 күн бұрын
ሰላም መምህርዬ ለቅዱስ ዮሴፍ እና ለአቡነ ሃብተማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ቀን አደረሰህ።መምህርዬ ሁሌም ጸሎቴ ያንተን ትምህርት የሚከታተል ባል እንዳገኝ ነበር ግን አልሆነም እናም መምህርዬ በእመብርሃን በጸሎት አስቡኝ ይህ ሰው ወደዚህ አስተምሮ እንዲበቃ።
@meseretwoaldegorgis9602
5 күн бұрын
የምታቀርባቸዉን ሰዎች ፎቶዉ ጥሩ ሀሳብ ነበር ግን ለጠላት ትልቅ በር ይከፈታል
@Tessfanesh
5 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንመምህርዬ ቃለህይወትያሰማልንፀጋዉንያብዛልህ በዕለተ ቀናቸዉ የአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብ ❤❤❤🎉🎉🎉ወለተ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢ወገኖቼ🎉🎉🎉
@genetdaedhi7933
6 күн бұрын
የጳዲቁ አባታችን አቡነ ማርያም ጸሎት በረከት አይለዬንእልልልልልልልልል
@አመተስላሴ
5 күн бұрын
እድግ በሉልን በቤቱ ያፅናቹ እመብርሃን ታሳድጋቹ
@MuluneshTesema-l1z
5 күн бұрын
ሠላም ናቸው መ/ር ሠላማችሁ ብዝት ይበላችሁ እማ ፈቅር ትጠብቃለች ሁ
@AbrahamTaspo
6 күн бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር ያስብህ እማ ፍቅር ትደግፍህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-of1uu8pb9fire
4 күн бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️
@saniatube2360
5 күн бұрын
መምህረዬዬ እንኳንም ተወለድክልን የኔ አባት Hyapp birthiday መምህረየ እና ዘቤብ እህታችንንን
@MasaratMasarat-zr8hc
5 күн бұрын
መምህር የአንተ በሰጠው ሃሳብ ልክ ነህ በቆሮ ጊዜ ሁሉ ፎቶ መነሳት ተገቢ አይደለም ያመነ ማን ያላመነ የራሱ ጉዳይ ነው ለምን ሰው እንዲያምን ብሎ አንተ ፎቶ ከነሱ ጋር ከቆራቢዎች ጋር መነሻ ፋይዳ አላስብም ለምን አንተ ከሌላ እምነት ውስጥ አይደለም የመጣው እዛው የእናቱ ቤ በእርግጥ አሳብ ጥሩ እንዳለ ሆኖ ፎቶ መነሳት ተገቢ ነው ብዬ አላስብም መመሪያ የአንተ እንግዲህ አንተን የምታውቀው ግብዝነት ነው የሚመስለኝ ያሳም ማለት ነው ይቅርታ በንግግሬ ምናልባት ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ ይቅርታ
@MuluBelay-e1p
5 күн бұрын
እህት ወንድሞቻችን ገብታቹሁ ልምዳቹሁን ስለአካፈላችሁን እናመሰግናለን❤
@waskan8896
5 күн бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@ItearsShhg
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለቢቱ አደስ ነኝ የመተለቆችው ትምህርት ሁሉ እኔን የሚገልፅ ነው እንም ሀገር ውስጥ የፍታተንኝ ነበር አሁን ደግሞ ብጣም እያስጭንቀኝ ነው ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ፣
@Tessfanesh
5 күн бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልንመምህርየ ልጆችህን ያሳድግልህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SggFfg-nm5cf
5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@taybaa8158
5 күн бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@FatemaMehamed
6 күн бұрын
መምህረየ ትምህርቱ ብጣም አሰተማሪ ነው ግን ስለ ፈቶው ለንተ ፈተና ይሆናሃል ለኛ በጣም ደስ ይለናል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@መድሃኒአለም
6 күн бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ህህህህህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን በእዉነት እመብርሀን ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SggFfg-nm5cf
5 күн бұрын
አሜን አልልልልልል ❤️🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድ እግዚአብሔር ያሳድግልን የኔ ማሮች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Dyf-v8t
6 күн бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን❤❤❤❤❤ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
5 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ አንካን ለአቡነ ሀብተማርያም በአል በሰላም አደረሳችሁ የህታችን ህይወት በጣም አስተማሪ ነዉ አግዘአብሔር ይመስገን መጨረሻ ደስ የሚል ነዉ ከዛ ሁሉ ወታለ ለቅድስ ስጋዉ ለቅድስ ደሙ መታተማ ለንስሀ መብቃታ አግዚአብሔር ይመስገን
@mulu1270
5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን hyapp birthiday መምህረየ እና ዘቤብ እህቴ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@luletkabadekabadegabrmaram2112
4 күн бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ይገረማል ይእግዚአብሔር ታመረ ነዉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@tesgeredawolde4522
5 күн бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🎚 « እመን እንጂ ትድናለህ »ነው ቃሉ :: መምህር ተስፋ ሥላሴ !የተጠራጣሪዎችን ድምፅ አትስማ✅ ፎቶ ከዚያም ያው በፎቶው ምክንያት ብዙ አጀንዳዎች ይነሳሉ ጎራ ከፍሎ በውይይት መልክ መጨቃጨቅ ነው የሚሆነው✅ስለዚህ የሚያሰናክሉህን ተዋቸውና መድኃኒዓለም ገና ብዙ ባንተ መስራት ይፈልጋል :: የጊዜ ባለቤት ጊዜህን በአግባቡ እንድትጠቀምበት በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን አሜን🎚
@CetyMASTAWAD
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የአቡና ተክለ ሀይማኖት ድንቅ ስራ
@jamelahasan8626
6 күн бұрын
እግዚአብሔር ተስፋ ስላሴ ከኔ ቤተሰብቹ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤
@tesgeredawolde4522
5 күн бұрын
🎚አሜን✅
@waliekidane7287
5 күн бұрын
እንኳን ተወለዳችሁልን!!! መልኳም ልደት ይሁንላችሁ::
@HiwotB-p6o
4 күн бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@HelyadaAbraham
5 күн бұрын
ወኔ የነ ታርክ የኔ እህት እኔማ ምስጥሬ እያወራቡኝ ደግሜ እናገር አለሁኝ እዉነት መምህርዬ የኔ ታርክ ህይወት ነዉ የምታወራዉ ያለቹ
@አመተስላሴ
5 күн бұрын
አባታችን የኛ አባት እንኳን ደና መጣክልን
@እናቴማራም
5 күн бұрын
መምህርእንኳንበሰላመጣህልን,እህቴ,ወዲሞቸበጥለትአስቦኝወለተጥጌብላቺሁከባዲፈተናመቶብኛልያለሁትበስደትነውበማርያምአስቡኝ
@genetabebe2937
5 күн бұрын
እንደምን አላህ መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ እስከመላው ቤተስብህ። መምህር አዎ እኛ ሰዎችን ሳንነቃበት ዳቢሎስ ከእግዚአብሔር እቅፍ አስወጥቶን በጣም ተጫውቶብናል እየተጫወተብንም ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ። እህታችን የገለፀችውን አገልጋይ እባክህ አሳውቀን ለምን መሰለህ እኔ ስጀምር በመምህር ግርማ ትምህርት ነው የነቃውት እናም የአንተን እንደገና የሚያጠምቁትን አባቶች እየፈለኩ እሄዳለሁና ብናውቃቸው ለመጠንቀቅ ይረዳናል ብዬ ነው መምህር ምን አልባት ከተተሳሳትኩ ይቅርታ ይደረግልኝ❤
@HabasiOmar
5 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን😢😢
@LamrotJote-sx6ve
4 күн бұрын
zemare Melakt Yasemalen,Tafach Andebetoch Uf Ds Selu Edeg Belulen❤❤❤
@MuluBelay-e1p
5 күн бұрын
መልካም ልደት መምህራችንና ዘቢብየ እንኳን. ተወላዳቹሁልን
@GggSss-cy1lr
6 күн бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኪዳነምህረት9930
6 күн бұрын
🌺🌸❤🌹እንኳን ተወላችሁ (መምህርዬ ወዘቢብዬ)🌸🌺❤🌹
@SarahMh-ey9ij
5 күн бұрын
አግዚአብሔርይመስገንመምህራችንተስፈስላሴአንለአቡነ❤❤
@aberuhailuaberu
5 күн бұрын
Amen Amen Amen👏👏👏❤❤❤
@tgiወለተእየሱስ
5 күн бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ከነበተስብክ 🙏🙏🙏🥰🥰🙏❤❤❤
@CetyMASTAWAD
5 күн бұрын
ያሰብላል መምህር መምህር አይዞህ
@CetyMASTAWAD
5 күн бұрын
አወ መምርየ እግዚአብሔርመንገድህን ሁሉ ቅልል ያርግልህ
@meareggebre5532
6 күн бұрын
መምሕራችን መምሕር ተስፍየ እንካነ ደሕና መጣሐ ወንድማችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያንርልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ ❤❤❤የኛ እንቁ ወንድማችን ያለው እውነቱን ነው ብዙዎቻችን የምንቸገርበት ጉዳይ በአንድ ቤት ሆኖ ባል ጎበዝ ከሆነ ሚስት ሰነፍ ሚስት ጎበዝ ስትሆን ባል ሰነፍ ይሆንና መከራ ማየት ነው 😢😢😢
@ሽውዬየአቡዬልጂ
5 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ለሁላችንም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@CetyMASTAWAD
5 күн бұрын
ወንድማች እግአብሔር ይባርክህ የሚጣፍጥ ሀሳብ ምክር ነው
@HiwotB-p6o
5 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር❤❤❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@kedestmegersa7701
6 күн бұрын
Happy Birthday to you❤ 🎂🎈🎈🎈🎈 🎉🎉🎉የኔ ማር እንኳን ተወለድሽልን እመቤቴ ታሳድግልን ወንድማችንን አባታችንንም አስተማርያችንም በእድሜ በጤና በፅጋ በሞገስ ታሳድግልን እንኳን ተወለድክልን መምህር🎉🎉🎉 happy birthday to you
@meareggebre5532
6 күн бұрын
የመምሕር ተስፍይ እንቁ ሉጆች እንካነ ተወለዳቹ❤❤❤
@ReRe-j7y
6 күн бұрын
እረ በጣም ደስ ይላል ድምፃን እግዚአብሔር በዝማሬ ትምጣልን ❤❤
@נגסטקבדה-ה7ת
5 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HautHapah
5 күн бұрын
መምህየ እድሜ ይስጥህ❤❤
@abayneshhassen976
6 күн бұрын
ዩማገርመ ቀጨኔ ሙድሀኒኣለም ፀሎት የሚደረግው ቤተክርስቲያን እንጂ እቤት ኣይደሉም ተብለን ስእሉን ከሁሉም ቤት ስብስብን ስጠን እስካሁን ይገርመኛል ያሉት ኣስተማሪዎች እንደዚህ ማንም ኣያስተምሩም ማንም እንደዚህ ዋጋ የሚከፍል የለም ምናልባት ኩመጣሁ ባገኝህ ደስ ይለኛል❤❤😂😂
@AbrahamTaspo
6 күн бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@CetyMASTAWAD
5 күн бұрын
መምህር ልክ እህታችን እንዳለችው እኔም ብዙመሰዋት ከፍየ ጊዜየን አጣብቤ የምሰማቸዉን ትምህር መራጉባይ ሰብከቶችን መንፈሳዊ ነገሮችን አዳምጣለው እሰማለዉ አያለው ከሰከንድ በኃላ በሀይምሮየ ማሰታወሰ ሰፈልግ ወይም ማሰተዋሻላይ ማሰቀመጥ ወይም ልምወዳቸው ሰወች ማዉራት ሰፈልግ ይጠፍብኛል እና ያኔ እራሴን እጠለዋለወ ሰወ እንዴት በሰከንድ ከሀይምሮየ ይጠፍል ቆይ ምንድነው ችግሩ
@senayttekle4317
5 күн бұрын
Kale hiwet yesmalna memhrye bteami bzuh temehare kabzi nay lomianti tmrti ❤❤❤
@user-ie8zw6rd9r
5 күн бұрын
መምህር ህልሙን ፋታልኝ በጊዮርጊስ በነገራችን ላይ ከዚህ በፊት 3ግዜ ተጠምቄለው በርሜል
@abrahamberhe2015EOTC
6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Mikelhaftu
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@CetyMASTAWAD
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤
@Yedingillij2127
6 күн бұрын
መምህሬ❤
@kedestmegersa7701
6 күн бұрын
እግዛብሄር ያሳግልን በቤቱ ያሳድግልን ሙሉቤተስብክን ይጠብቅልን እመቤቴ ከናንተ ጋር ትሁንልን
@HdhHs-u4v
6 күн бұрын
Amen Amen Amen
@WorkneshMagule
3 күн бұрын
ellll👏👏👏zimre melkity yasman
@TolashiGirma-nj8bv
6 күн бұрын
Amen amen amen ❤️❤️🌹🌹
@selamawitabrham6243
6 күн бұрын
Kalehiwet yasemaln memhir tesfaye abera
@almazalmaz2838
5 күн бұрын
የአቡኔ ሀብተማርያም ፍቅር ነው
@nardoskebede-l2j
3 күн бұрын
Ye egizyahber wedajoch Please ye memihr silik safulign Please please🙏🙏🙏🙏
@ተመስገን-2022
6 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ላይቩ ግን እያለፈን ነውና ትንሽ ቪድዬ ኣርገህ ብትልከው ኖቲፊኬሽኑ ይመጣልናል ነበር በተረፈ ኮኔክሽኑ ትተህ ደስ ይላል
@Madani-v3y
5 күн бұрын
ameen
3:03:02
84ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( መርጣችሁ ስሙ መርጣችሁ እዩ መርጣችሁ ተናገሩ ያኔ ለነፍስ መዳን ትመረጣላችሁ )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 21 М.
1:57:51
156ኛ A ልዩ ገጠመኝ፦የዝሙት መንፈስ ከዘር ሲተላለፍ ወይም በልጅነት በቡዳ መንፈስ ተበልተን ሲገባ የት እንደሚያደርስ ተከታተሉ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
18:34
मीन राशि || मध्य साढेसात,चमत्कारिक उपायहरूले जिवन चम्किन्छ || Meen Rashi Shani Gochar Fisces 2082
ज्योतिषी कल्की पोखरेल
Рет қаралды 44
1:51:09
157ኛA ፈተና ገጠመኝ፦ የገዳሙ መነኩሴ መናኝ ሴቶችን በመስተፋቅር ፈጅቶ መጨረሻው ያሳዝናል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 178 М.
41:36
⛔ለአጋንንት በር የሚከፍቱ ምክንያቶች || እስከዛሬ ካላወቃቹ ንቁ! ||ክርስቲያኖች በሙሉ ይሄንን ከማድረግ ተቆጠቡ || PROPHET MIRACLE TEKA
1minute With Prophet Miracle Teka
Рет қаралды 14 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
3:39:05
155ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የአባት እዳ ለልጅ ማለት ይህ ነው አቤት ጉድ በስመአብ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 48 М.
2:54:58
የቀን ስራ ከመስራት መሪዎችን እስከማፍራት | @DawitDreams | Ethiopia | Sileshi Sals
Dawit Dreams
Рет қаралды 581 М.
4:37:27
መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
Begena Tube
Рет қаралды 3,1 МЛН
23:27
Memehir Girma Wondimu Video 723 ወደ ሲኦል የሚገቡ በዙ ክፉ መናፍስትን ዓለማወቅ የሚያመጣው ችግር #subescribe_now ትውልድ ይዳን
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
2:56:34
82ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 24 М.
3:38:33
❤ 155ኛ D ልዩ ገጠመኝ፦ እኔ ከወንድማችን የተማርኩት አጋንንት በምክንያት እንዴት ዘር እንደሚያስፈስስ ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 41 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН