12.Yene Nardos "የኔ ናርዶስ" - Awtaru Kebede

  Рет қаралды 486,745

Awtaru Kebede Ministry

Awtaru Kebede Ministry

Күн бұрын

Пікірлер: 730
@honestmedia420
@honestmedia420 7 ай бұрын
እኔ ነገሮችን ለመረዳት ደጋግሜ ካልሰማሁ አይገባኝም፤ ነገር ግን ያንተን ዝማሬዎች አንዴ ብቻ ከሰማሁ በውስጤ ይቀራሉ። እንደአንተ አይነት የተቀቡ ቅዱሳንን የሰጠን ኢየሱስ ይባረክ!!!!!!
@DubaleLabebo
@DubaleLabebo 7 ай бұрын
😢😢😢😢በትክክል 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@TigistBerihun-u3e
@TigistBerihun-u3e 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንተ መዝሙሮች ግን ልቤን ነው የሚነኩት ተባረክ አውታሩ
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES 7 ай бұрын
My blessed brother/ Sister, Follow Jesus as he is not Pentecostal or Orthodox, ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም John 14:6
@eyerusalemtagesse9475
@eyerusalemtagesse9475 7 ай бұрын
Zem belek sema yene wendem it does not matter weather you are ortodox or Pente, Jesus is the only way to heaven!
@Memg007
@Memg007 7 ай бұрын
@@eyerusalemtagesse9475But orthodox things there are hundreds if not thousands of ways to heaven. So there’s no point to just listen to songs unless you accept Jesus as your only way to heaven, Lord and Savior.
@kefetatube3338
@kefetatube3338 7 ай бұрын
Duket first clean your church from fake prophet and apostle.
@KumnegerWorkneh
@KumnegerWorkneh 7 ай бұрын
No more sleep tonight ❤❤❤just flow with the Spirit of the Lord ❤❤❤....thank you Awete❤❤❤
@biruksileshiofficial
@biruksileshiofficial 7 ай бұрын
@ImanHareke
@ImanHareke 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 7 ай бұрын
መቼም ስላንተ ምን እላለው ዝማሬን ካንተ ተምርያለው ሁሌም ዘምር ወንድም አለም እወድህለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 7 ай бұрын
ግርምሽዬ አንተም በረከታችን ነህ
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 7 ай бұрын
Gimesh may God bless you ❤❤❤
@ephremgirma5974
@ephremgirma5974 7 ай бұрын
ባንተም ልንባረክ ዝግጁ ነን ወንድማችን❤❤❤❤
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 7 ай бұрын
የተረጋጋ መንፍስ ያለው ድንቅ ሰውውውው❤❤❤❤
@yonasyirda9331
@yonasyirda9331 7 ай бұрын
Please sing this one germesh
@Doki_Motiv
@Doki_Motiv 7 ай бұрын
አውታሩ ከልባችን ማን ይፋቅህ ? መዝሙርህ መዝሙራችን ነው ጌታ ፊት የምንሰዋው ከቃላት በላይ የሆነ ስሜት ነው የጥንቱ ዝማሬዎችህ ዛሬም ለእኔ አዲስ ናቸው። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውሬህ🙏✝️🙏
@getayawikaldawit3858
@getayawikaldawit3858 7 ай бұрын
ይሄን መዝሙር የምትሰሙ አግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ አውታሩ አግዚአብሔር ዘመንን ulu ይባርክ ጌታ አየሱስ አብዝቶ ይባርክ
@woinewoine5413
@woinewoine5413 7 ай бұрын
አሜን አሜን ❤️
@AsterMola
@AsterMola 7 ай бұрын
አሜን
@emeba951
@emeba951 7 ай бұрын
አሜን አሜን !
@haregnamrileul120
@haregnamrileul120 7 ай бұрын
Amen
@LazarusTub
@LazarusTub 7 ай бұрын
የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ግን የአውታሩን መዝሙሮች አብዝቼ እወዳቸዋለው 🙏 ❤️
@solomonabu-zb7fd
@solomonabu-zb7fd 7 ай бұрын
በክርስቶስ ከተግባባን አያሳስብም ❤❤❤
@TesfayeBogale-up8yw
@TesfayeBogale-up8yw 7 ай бұрын
Inameseginalen,!!!!!
@TesfayeBogale-up8yw
@TesfayeBogale-up8yw 7 ай бұрын
Sile abironet!!!!
@Jesus-4721
@Jesus-4721 7 ай бұрын
“የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።” - 2ኛ ቆሮ 13፥14
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 7 ай бұрын
Amen
@Memg007
@Memg007 7 ай бұрын
Amen❤
@GTA-du5nc
@GTA-du5nc 7 ай бұрын
From the day this song is out, i can’t Stop listening it. It’s like a river flowing within me and experiencing the deep love of God, it’s like the Master Jesus is hugging me so tightly. What kind of love is that….thank you for saying YES to serve him to be a vessel for Honor.
@netsanetergete5019
@netsanetergete5019 7 ай бұрын
በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን እየሱስ እይተወንም እይጥለንም :ሃሃሌሉያ!! እውትዬ ወንድሜ ሙሉ አልበሙን እስክሰማ ቸኩያለሁ ተባረክልኝ!!
@MaranataTv
@MaranataTv 7 ай бұрын
ዘማሪ አውታሩ ምርጥ ዘማሪ በጣም ነው የምወደው መዝሙሮችህ አንተ ለአለም ሙሉ በረከት ነህ ። ከኢትዮጵያ አልፎ ለኤርትራውያኖችም ጭምር መዝሙሮችህ እየባረከን ነው በርታ። playlist ውስጥ ብታስገባው ሙሉ አልቦሞችህ ጥሩ ነበር ሁሉም ዳውንሎድ እንድናደርገው
@Wassie12
@Wassie12 7 ай бұрын
ድንቅ ነው ድንቅ ነው! I remember ቁጥር 2 አልበም (በአንባው ላይ ተቀምጠኽ) ለመግዛት መርካቶ ድረስ በ አዉቶውቢስ የሄዱበት ጊዜ..) ዛሬ እዚሁ እጄ ላይ ☺️ አውትዬ ብሩክ ነህ! ድንቅ ዝማሬ!
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel 7 ай бұрын
በቃሉ አልጥልህም ከቶም አልተውህም ያለው ጌታእርሱ የታመነ ነው !!!!! ይሀው በህይወታችን እያየነው ነው። በየጓዳችን እየገባ የስንቱን እንባ እያበሰ የስንቱን ህይወት እየመለሰ የስንቱን ተስፋ እያደሰ በክብር ያቆመን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከዘላለም አስከ ዘላለም ይባረክ!!!!!!!
@eyoshaphetyohannes294
@eyoshaphetyohannes294 7 ай бұрын
ወደ ውስጤ ዘልቆ ወደ ልቤ ገብቶ እየሱስን እንድነፍቅ አደረገኝ፣ ተንበርከክ ተንበርከክ አለኝ ፣ አይኔቼን አነሳው ፍቅሩን ምህረት ቸርነቱን አስታወሰኝ😢😢😢 አውትዬ ብቻ እግዚር ያክብርህ ብሩክ ነህ።
@CarolFekadu
@CarolFekadu 7 ай бұрын
አውቴ አንተ የትውልድ ስጦታ እና በረከት ነህ:: እንደገና ደግሞ ልንባረክብህ እራስህን በዝማሬ ስላቀረብክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙌
@Ephremberhane-s1o
@Ephremberhane-s1o 7 ай бұрын
"ጌትየ መጥተህ ነወ ለካ" እውነት ነው ጌታ ሲገኝ ሁሉ ሰላም ይሆናል አውትየ ከዚህ በላይ ቅኔ ያፍስስብህ!!
@GodArmy-ri3ry
@GodArmy-ri3ry 7 ай бұрын
በኢየሱስም ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በጌታ አንተ የኔ ናርዶስ የማትጥለኝ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክ አንተ በረከታችን ነክ❤❤
@GJPhoebe
@GJPhoebe 7 ай бұрын
“እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለም ሁሉ በማናቸውም ስፍራ በሚሰበክበት እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ እንዲሆን ይነገራል።”....ይኸው የጌታዬ ቃል ሲፈፀም❤ - ማቴዎስ 26፥13 *God Bless You Dear Awtaru*
@MulugetaLire-ic2sd
@MulugetaLire-ic2sd 7 ай бұрын
ሰሞኑን የ አልበሙን መለቀቅ ስጠባበቅ ብዙም አልተኛውም። Awutar ተባረክ።
@AmanuelAyele-k3y
@AmanuelAyele-k3y 7 ай бұрын
አሜንንንንንን በእጇ ያለው ናርዶስ ጠረኑ ጊዜያዊ የርሷ ሽታዋ አንተ ነህ ዘላለማዊ አውትሽ ተባረክ 🙏🙏 መዓዛችን ኢየሱስ እንወድሃለን ❤❤❤❤
@JesusistheanswerJesusistheansw
@JesusistheanswerJesusistheansw 7 ай бұрын
በአየሱስ ስም ምን አይነት መዝሙር ነው ከሰማይ የዘነበ የሕይወት ውሃ ነው ለኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
@ሀገሬኑሪ-የ2ኰ 7 ай бұрын
አውታሩ ከበደ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ሙሉ መዝሙሮቹን በናፍቆት እየጠበቅን ነው❤
@AdaneBoyno
@AdaneBoyno 7 ай бұрын
አውቴ ዝማሬዎችህ ሁሌም የሕይወት ቅመሞች ናቸው!
@DG-jc2ej
@DG-jc2ej 7 ай бұрын
በፀሎት የተገኙ ዝማሬዎች መሆናቸው መንፈስን ሲያረሰርሱ ይታወቃል!! አንተ ድንቅ ሰው ተባረክ!!
@ኪዱየሽዋየእግዚአብሔርመገ
@ኪዱየሽዋየእግዚአብሔርመገ 7 ай бұрын
እኔ ጴንጤ ቆስጤ ነኝ እና በመዝሙሩ ተባርኬአለው 🙏እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️
@elsabetkassa4227
@elsabetkassa4227 7 ай бұрын
"ጌትየ መጥተህ ነው ለካ" አሜን አሜን የኔ እየሱስ
@yitaeshetu9286
@yitaeshetu9286 7 ай бұрын
ንጉሴ ከምን አይነት ትቢያ እዳነሣኝ ምንኛ ምህረቱ አደበዛልኝ ሣስብ ይደንቀኛል ያስገርመኛል እየሱስ የአለም ብሀን የመኖሬ ስኬቴ ነህ
@tesfahundesalegn7678
@tesfahundesalegn7678 7 ай бұрын
አሜን። ኢየሱስ የኔ ናርዶስ ጠረኔን የቀየርክልኝ❤።እወድሃለሁ ኢየሱስ ❤
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 7 ай бұрын
አውትዬ ፀጋው ቅባቱ ከዚህ በላይ በእጥፍ ይብዛልህ Wowww❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulatwaabite6988
@mulatwaabite6988 7 ай бұрын
ቃላት የሉኝም❤❤❤ በብዙ በረከት እንደገና ስለመጣህልን ተባረክ።
@WisdomGeb
@WisdomGeb 6 ай бұрын
Wow really anointed songs I just keep on listening the whole day, yes indeed Awte you are a great blessing for the body of Christ, we love you so much
@Absalat700
@Absalat700 7 ай бұрын
በእጇ ያለው ናርዶስ ጠረኑ ጊዜዊ የርሷ ሽታ አንተ ነህ ዘላለማዊ !! ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ....ኢየሱስስስስ....... ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ❤❤❤❤
@GEZISHASEFAW
@GEZISHASEFAW 7 ай бұрын
አሜን ደግ ሳምራዊዎች ሳይሆን እየሱስ ብቻ ነው የዘላለም ረዳታችን። በህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ አብረኸን ገብተህ የምትወጣ መአዛችን፣ ጠረናችን መንፈስቅዱሰ‍ አንተ ክብሩን ውሰድ። አውቴ ተባረክ።
@BuraBubu-p7g
@BuraBubu-p7g 7 ай бұрын
የኔ ናርዶስ ትርጉሙ ዛሬ ገና ገባኝ አውትዬ ተባረክ እወድሃለሁ ።
@ethiopicbible
@ethiopicbible 7 ай бұрын
"ዓመፃቸው የተሰረየላቸው ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው ብፁዓን ናቸው፤ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው። " ጌታ ስሙ ይባረክ ።
@zinabukufa9467
@zinabukufa9467 7 ай бұрын
አዎ እኔ ሕያዉ ምስክር ነኝ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉ ነገሬ መዓዛ የተቀየረለት
@uniquebekele-wv1cl
@uniquebekele-wv1cl 7 ай бұрын
Yes❤
@tolesaebisa7387
@tolesaebisa7387 6 ай бұрын
ዘማሪ አዉተሩ እግዝአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ጌታእየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክልህ አውትዬን የምትወዱት እስኪ like
@tamiratoljira5049
@tamiratoljira5049 7 ай бұрын
be blessed man of God
@mekame2023
@mekame2023 7 ай бұрын
ለምንድነው መዝሙሩን ጨርሼ ሳልሰማ የማለቅሰው 😔 አዉቴ ተባርከሃል
@Rivi-x1e
@Rivi-x1e 7 ай бұрын
አባባ ኢየሱስ 😭😭😭 ተባረክ አውትሽ በረከታችን ነህ
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 5 ай бұрын
አውቴ ዘመንህ ይለምልም ውስጥን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ማን እንደጌታ ከአፈር ከትቢያ ላይ የማያነሳ ያድናል ይታደጋል
@wendeabera179
@wendeabera179 7 ай бұрын
በሚያደክም ዘመን በመዝሙር እንድንበረታ አንተን ሰጠን
@newcreation1668
@newcreation1668 7 ай бұрын
Here I come to the last sonng of this album listening non stop! And All I can say is WOW! Ye Geta amlakachn Egziabher sim sile wendimachin Awtaru tsega ena agelgilot yibarek! Gena yihe ye zimare tsega midritun yiwersal! Awtye wendimachn tebarek. Be hulum mezmur tebarkyalew, tenekchalew, tetsnanchalew, amlkeyalew! Geta kezim belay tsegawn yabzalih! Eske Geta Eyesus megelet eske fitsamewm berta! Enwedhalen!❤❤❤ Tebarek!
@eva_movement
@eva_movement 7 ай бұрын
በእንባ ነው የሰማሁት የእውነት ተባረክ 😢😢❤❤
@bemnetapp2273
@bemnetapp2273 7 ай бұрын
እወነት ነው እሱ ዘላለማዊ ጠረናች ነው አሜን
@woinewoine5413
@woinewoine5413 7 ай бұрын
አንተ የኔ ናርዶስ የማትጠለኝ ደግመህ ቤቴ መጣህ ልትጎበኘኝ ዋውውው አውታርዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤️👏
@Laaaae
@Laaaae 7 ай бұрын
ፀጋው ይብዛል ወንድሜ!!እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!! እግዚአብሔር በብዙ ይባረክህ❤❤❤❤❤ በረከታችን ነህ🎉🎉🎉
@TemeAmbassder
@TemeAmbassder 7 ай бұрын
የተወደድክ ውድ ወዳጄ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ዋው ድንቅ መልእክት ኢየሱስ ጌታ ነው!
@hiwot4665
@hiwot4665 7 ай бұрын
አሜን !! የኔ ናርዶስ ኢየሱስዬ ጠረኔን የቀየረርከዉ ስምህን ሁሌ እወድሳለሁ።
@AbinetBekeleHD
@AbinetBekeleHD 7 ай бұрын
አምላክ በዚህ Album በብዙ እንደሚናገረኝ እየጠበኩ ነዉ አዉትዬ ከነብሴ እወድሀለዉ ምንጭ ብሩክ ነዉ።
@mesfingensa4144
@mesfingensa4144 7 ай бұрын
አሜን አሳርፈን ጌታ "እፎይታ" ተባረክ አውታሩ
@duresonofj4650
@duresonofj4650 7 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ብርክ ያድርግህ አንተ ለ ምድራቺን የተሰትጥህ በረከታቺን ነህ
@RibkaDessalegn
@RibkaDessalegn 6 ай бұрын
Mezmurochih eko megeb nachew, yemenfes megeb, tebarek!!! Geta edemehen yarezemew, hulem mezmorocheh yinafekalu, please tolo tolo mezmur awetalen, Lemlem!! Tsegaw be etef yichemirebeh!!! Ebakeh weregnochun atesmachew!
@yordagebre1651
@yordagebre1651 7 ай бұрын
You’re the reason that I’m Christian. I came to Christ through V2 album❤ Thank you so much and wishing all the best!
@biniyamedaniel1583
@biniyamedaniel1583 7 ай бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው!! ድንቅ ❤❤❤ዝማሬ ነው ተባረክ አውትሽ 👐🙏🙏
@dagimtilahun3761
@dagimtilahun3761 7 ай бұрын
you are Blessed and let the Blessing of God again outnumber for you
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 7 ай бұрын
Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful! God bless you and all your family more!
@rahelhunengwarahel4711
@rahelhunengwarahel4711 7 ай бұрын
ተባረክ እናንተ የእግዚአብሔር ስቶታዎቻችን ናቺሁ እንወድሃለን ❤❤❤
@RegassaDenbi-fi5xo
@RegassaDenbi-fi5xo 7 ай бұрын
ወንድሜ አውቴ ጌታዬ የልጅነቴ አምላክ ዝመንህን ቤትህን ልጆችህን ይባርክ አውቴ መዝሙርህን እየሰማሁ በጌታዬ ቤት አድጌያለሁ መዝሙሮችህ በፍጽም በጌታ መንፈስ የተቀኙ ናቸው ። አሁን ደግሞ አድሱ መዝሙርህ እጅጉን ባርኮኛል በአሁን ሰዓት ከውድ ባለቤቴ ማርታ ጌር በጊዜው ሁኔታ ቤት ፈርሶብን የገዜናውን ቦታ ተነጥቀን እሄው አድሱ መዝሙርህን በሰማን ጊዜ እጅጉን ከሐናችን በሙዝሙሩ ውስጥ ያለው የጌታ መንፈስ እያጽናናን ይገኛል ። ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ፣ የሰነፍ ወንድሞችን ወሬ አትስማ ልብህ አይውራድ ቤተክርስቲያን ከውጭ ወራሪ ከውስጥ ቦርባሪ አለባት ለዘመናት ጽና አይዞህ ።
@tadesseseifu8568
@tadesseseifu8568 7 ай бұрын
አንተ የኔ ናርዶስ የማትጥለኝ ደግመህ ቤቴ መጣህ ልትጎበኘኝ 3× አሜን አሜን አውቴ ተባረክ !!!
@beruktawitsissay8239
@beruktawitsissay8239 7 ай бұрын
God bless you Awtaru and family!
@lidiyategene5991
@lidiyategene5991 7 ай бұрын
አምላኬ ❤ይሄ የኔ መዝሙር ነው ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ሁሌም እንደምለው ድምፅህ እራሱ ፀጋ አለበት
@MazaMaza-sj9fx
@MazaMaza-sj9fx 7 ай бұрын
ምን አይነት መዝሙር ነው😢 ጌታ ሆይ በእውነት ተባረክ እንወድሃለን❤❤❤
@YoniNega
@YoniNega 7 ай бұрын
አንተ ጌታ ኢየሱስ ለዝማሬ ከወለዳቸው ልጆቹ አንዱ ወርቅ ነህ አውታሩ ተባረክ አንተ የቤተክርስቲያን በረከት ነህ ለመዘመር ብለህ ሳይሆን በቃ ዘማሪ ነህ ትዳርህ ልጆችህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ!!!!!!!!!!ፀጋው ይብዛልህ❤🧡💛💚💙💯
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 7 ай бұрын
ዘመን የተበራክ ይሁንልኝ ዉንድማችን ጌተ አብዚቶ ይበራክ መዉጣት መግበት የተበራካ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤ ፀጋ ይጫምሪልኝ
@tadutata8410
@tadutata8410 7 ай бұрын
ሀሌ ሉያ ኢየሱስ አንተ ታላቅ ነህ ክብር ምስጋና አምልኮ ሁሉ ለአንተ ይሁን እንወድሀለን ኢየሱስስስስስ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@MhretJesus
@MhretJesus 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤ ተባርከሀል ድንቅ ዝሜሬ ነው ተፅናንቼበታለሁ ጌታ ለብዙዎች በረከት አድርጎሀል❤
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 7 ай бұрын
ዳግማህ ቤቴ ማጣህ ልትጎበኘኝ አሜን ተበራክ አበተችን❤❤❤❤❤
@BernabasAsfaw
@BernabasAsfaw 7 ай бұрын
Mejemeriya sisemaw የቅርቤ milew mezmur meslogn neber... 😊 gn mezmurun sisemaw ... wow 👏👏👏
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 7 ай бұрын
Amen!!! ❤❤❤❤ Tereneh yetawekgnal yene Nardos ❤❤❤❤
@TesfayeBogale-up8yw
@TesfayeBogale-up8yw 7 ай бұрын
Amen amen awutaru stay on bless ,we love u!!!!!
@elizabethgizachew9818
@elizabethgizachew9818 7 ай бұрын
አረ የሚገርም መዘሙር ነው ከዚህ በላይ ምን ይሁንላቸው!!መጀመሪያ ማደመጥ ❤️❤️❤️❤️❤️w
@EmuJesusEmu
@EmuJesusEmu 7 ай бұрын
Amen amennnn awite gata eyesus abizto abizto yibarkek tsgawi yabizalek migerm menfes yalew zimare nw❤❤
@tadutata8410
@tadutata8410 7 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንን ወንድማችን በብዙ ፀጋ ተባረክልን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘
@meronshola9110
@meronshola9110 7 ай бұрын
አንተ በረከታችን ነህ አውትዬ ዘመንህ በቤቱ እየተቀኘህለት ይለቅ!ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 7 ай бұрын
Wow, what a powerful song may God bless you my brother
@FireYeEyesusliji
@FireYeEyesusliji 7 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ተባረክ ፀጋው ያበዛልክ ዝማሬ አውቴ ተባረክ ቡዙ ❤❤❤❤❤❤❤
@TeddyMulattedo
@TeddyMulattedo 7 ай бұрын
አውቴ በጣም እወድሃለሁ እንደዚህ እርግት ያሉ ዝማሬዎችን እርግት ብለክ ሰላሰማከን ተባረክ እግሩ ሰር እርግት ብለክ እንደሰነበትክ የስታውቃል ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል እሚደንቅ መንፈስ እሚደንቅ ግጥም በሚደንቅ የዜማ ፍሰት ቤኪ ሮቢ በዚህ አልበም የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ክበሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
@johnwelday1283
@johnwelday1283 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ዘመንህ ይባረክ
@AnnoyedCatfish-or3dy
@AnnoyedCatfish-or3dy 7 ай бұрын
እንዴት እንዴ ጎገሁት ለማስማት ቀን አልደርስ ብሎኝ ወንዴሜ ኢየሱስ በዉስጢህ አፍሳሃ ያማያልቅ ዘህት ይስጥህ አሜን ደስ ስል❤
@beetechnologies8522
@beetechnologies8522 7 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው አውትዬ ተባረክልኝ!😘😘😘😘😘
@AlelignWorku
@AlelignWorku 7 ай бұрын
አውቴ አንተን ለቤተክርስቲያን የሰጠ ጌታ ይባረክ እወድሃለሁ ወንድሜ ተባረክ ❤
@tsiontilahun1685
@tsiontilahun1685 7 ай бұрын
Wendem awtaru kebede hulum bemezmure ende tebarku new ,tebarkelgi zemenh yebarke❤❤❤❤❤
@TebazuBekeleOfficial
@TebazuBekeleOfficial 7 ай бұрын
❤በእውነት ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው አንተ በረከታችን ነህ አውትዬ❤❤
@Bety-moges
@Bety-moges 2 ай бұрын
What a powerful song ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤blessed Awtish
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 7 ай бұрын
አውቴ ጌታ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤we love you
@betesolo
@betesolo 7 ай бұрын
መልሰኸኛል ተባረክ ወንድሜ የምታከብረው ጌታ ያክብርኸክ ❤❤❤
@dinamengey6393
@dinamengey6393 7 ай бұрын
Oh my Lord, what a song🎉❤🎉❤ God bless you Awteye
@JijeGosa
@JijeGosa 7 ай бұрын
Eebbifami nama waaqa❤ umuuri dheeradhu barabaraan manasaa keessaa jiraadhu afaan goomata sirraa hatakalu faarssanke hundinu lubbuuko fadhataniru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 7 ай бұрын
You are the best communicator between the spirit of God and the human heart. All your songs resonate with me and connect me with God. Your songs are songs of my heart that says what I want to say to God. Thank you. ❤
@fasu5047
@fasu5047 7 ай бұрын
Hallelujah, Glory to Jesus 🤗 So grateful Awte! 🙌🏾 God bless you. 🙏🏾
@Beti-l5b
@Beti-l5b 7 ай бұрын
Wow geta ybrkh
@Yosef-fv3ii
@Yosef-fv3ii 7 ай бұрын
ባንተ አማካኝነት ጌታ ብዙዎችን ያስነሳቸው
@Israell-f8o
@Israell-f8o 7 ай бұрын
ያለ ‘’coming soon’’ ጋጋታ ሰርተህ ጨርሰህ በማቅረብ በሳልነትህን አሳይተሃል፡፡ የጌታ ፀጋ ይብዘልህ
@ammanuelbahiru2534
@ammanuelbahiru2534 7 ай бұрын
ታባረክ Awutiyeeeeee እንዎድሃላን አንተ እኮ ልዩ ነህ የእኛ በራካት ❤❤ዘማንህ ይባረክ
@hailutolessa9209
@hailutolessa9209 7 ай бұрын
Egzihabher zemenkn abzto ybark tebarek kezi belay thegaw ybzalj
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 7 ай бұрын
በረከታችን ኑሪልን እግዚአብሔር ቤትህን ይጠብቅ ይባርክ ድንቅ ዝማሪ የሚያፅናና የሚባርክ የእግዚአብሔርን ፊት እንድንፈልግ የሚያስናፍቅ ነው 😢😢😢😢 ስለድንቅ ስጦታው እግዚአብሔር ይባረክ 🥹👏👏👏👏👏👏👏👏
@tesfhtesfh7193
@tesfhtesfh7193 6 ай бұрын
አሜን ወንድምአገኝ ተባርከል አንተ,, ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልከም ነው
@meme-fu1pu
@meme-fu1pu 7 ай бұрын
ኦኦኦ አምላኬ ሆይ ምን አይነት ዝማሬ ነው 😢😢😢😢
@nurittesfaye6444
@nurittesfaye6444 7 ай бұрын
ጌታ ህይ ስለ አውትሽ በውስጡ ስላኖርከው ፀጋ ሰጪውን አንተን አመሰግናለሁ። ወንድሜ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉