No video

120ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ አስገራሚ በማህበራትና በማርያም ስም የሚሰራ የመንፈስ ሴራ

  Рет қаралды 47,328

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 374
@mateb4802
@mateb4802 2 жыл бұрын
ሙስሊም የነበረችው ልጅ ግን ንፅህናዋን ቀናሁባት። እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው። ወንድ ምን እህቶቼ እግዚአብሔር ከዚህ ህይወት ስላወጣችሁ ደስ ይበላችሁ።
@marukebede4433
@marukebede4433 2 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው የሚሰማው! ብዙውን ጊዜ እህቶቻችን ይሸወዳሉ።የስንዱ አስመሳይነት አይበቃንም? ስንት ጊዜ ተሸውደን ነው የምንነቃው? በጣም ያሳዝናል ።ይህ ሁሉ የመንፈሳዊ እውቀት ችግር ነው!
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 2 жыл бұрын
ብዙ ናቸው ስንድና መስሎችዋ ቤተክርስቲያንም ዝም ስላለቻቸው መምናኑን በተኩላ ያስበሉታል።
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
ዛሬ እኮ የአምላክ እናት እመቤታችን ናት እን አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እናታችን ማርያም በያለንበት ትጠብቀን💠🙏
@mesigent4827
@mesigent4827 2 жыл бұрын
Amne AMne AMne 🙏🙏🙏
@mulugebre1251
@mulugebre1251 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@marwamengesha1763
@marwamengesha1763 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን እሜን እሜን
@user-rb7ns7nv2o
@user-rb7ns7nv2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bestlove3536
@bestlove3536 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚገርም በዘመናችን እንዲህ አይነት ነገር መኖሩ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የቀሩትን ወገኖቻችንን ይመልስልን አሜን እናንተንም በቤቱ ያጽናቹ መምህራችን ጸጋውን የብዛልህ
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
መምህራችን እኮን አደረሳችሁ ለመቤታችን ወራዊ በአል እሜን፫ እመቤታችን ኢትዮጵያ ን ሰላም ታድርግልን አሜን፫
@ediworku4925
@ediworku4925 2 жыл бұрын
መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ይሄንን ሁሉ የመናፍስት ስራ እየተቃወምክ እመ አምላክ ካንተ ጋር ስለሆነች ቅዱስ ሚካኤል በእውነት ስለቆመልህ ነው ። አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ አንተ ነቅተስ ስላነቃከን እናመሰግናለን
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናቹ ያፅናን ከእስልምና የመጣችው እህት ሳላደንቅ አላልፍም!!! ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ እያስተማረን ነው ፀጋው ያብዛልህ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
የአባኪሮስ በረከት ይደርብኝ እህታችን ላቺ የሰሙ እኔንም ይስሙ አባ ኪሮስ በልጅ ይባርከን አሚን በፀሎት አስቢኝ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት አታውጣን አፅናንበጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ እህት ወንድሞቼ 💞💞💞💞
@merongirma6247
@merongirma6247 2 жыл бұрын
መቼም ጉድ ነው፣ ወይ አምላከ እስራኤል! አንተ ቅደምልን በስመአብ! መምህር እድሜ ይስጥህ በጣም ብዙ እየተማርን ነው!
@betisisay6628
@betisisay6628 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም ይገርማል እንኮን ወደ እውነተኛው መንገድ ተመለሳችሁ ለጠፉትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
😰😰#በስመ ስላሴ ምን አይነት ነገር ነው ልቦናዋን ይመልሰው በጣም ታሳዝናለይ እዲህ ያሉ ውስውስጡን ብዙ ችግር ያለባቸው ሰዎች አሉ ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ለእኛም ልብ ይስጠን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህቶቼ ወድማችን በቤቱ ያጸናችሁ አሜን አሜን አሜን☝💚💛❤🇪🇹💒🙏
@user-lr7lc3kg7n
@user-lr7lc3kg7n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 2 жыл бұрын
እንዴት አዳራቱ መምህር ተሰፋ ስላሴ እንኳን ለቅድስት ድንግልማሪያም ለማ ፍቅር ወርሀዊ በዓል አዳረሳቱ🙏
@abelmuna
@abelmuna 2 жыл бұрын
ቃል በቃል የሆነው ይሄ ነው ዩሀንስ 1:4 "ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና ወጥተዋልና።" ሙሉውን አንብቡት
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እንደምን አደራቹሁ እንደምንስ አረፈዳቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ወረዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን💐 መቸ ነው የተለቀቀው ሼር ላይክ ኮሜንት የለሁም የት ናቹሁ ውዶች ሰትገቡ ሼር እና ላይክ እያደረጋቹሁ ግቡ መምህር በዳውዳረቢያ እሰርቢት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን ብርዱ እራቡ ተፈራረቀባቸው መፈጠር ያአሰጠላል በእውነት የቆሻሻ ሙጣይ ፊሰታል ለብሰው ነው ሚተኙት ሚውሉት እባካቹሁ ሰለ እግዚአብሔር ፍትህ ፍትህ በስደት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን እንሁን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እውነት እህት በአች ቀናው እኛ የኑርንበት ተዘግቶብን አች እውነቱን ፍለጋ ወደ እምነት ወደ አባቶች ወደ መምር መይድሽ እራሱ እመቤት እውነትም ከአችጋ ነበረች እግዝአብሔር ትዳራቹ የተበተነባቹው በቃሉ ይመልስላቹው እሳም የተፀናወታት አጋንት ያሳላት እግዝአብሔር ይቅር ይበላቸው ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው እውነት ነው የባለቤት ፀጋ ትልቅ ነው ወድሜ በጣም ፀጋው ይብዛላት አሜን
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገር ተምረንበታል ወንድም እህቶቻችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እንኳን ከደዚህ አይነት ህይወት አወጣችሁ ይገርማል የጠፉትንም እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልሳቸው
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 жыл бұрын
እህተ ማርያም ናት መሰለኝ ፈጣሪን ብቻ እመኑ በሰዉ ምትመሩ ማስተዋልን ይስጠን
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 2 жыл бұрын
እህተ ማርያም አደለችም የእህተ ማርያም ባል እኮ ሞቶል
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
እመቤቴ እካንም መለሰቻችሁ ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ኢትዮጳያንና ህዝቦችህን እስበን መድሃኒያለም አምላካችን አደራ አትተወን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@almazgrma9969
@almazgrma9969 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መታሰቢያ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን አሜን(፫)
@user-yc9st8ts7n
@user-yc9st8ts7n 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ ለእመቤታችን ወርሃዊ በአደረሳችሁ አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
@ravimarakjar4657
@ravimarakjar4657 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን ወራዊ በአል አሜን ፫
@sarayemar4802
@sarayemar4802 2 жыл бұрын
መ ምህር እህቶቼችን ወድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይህን ጌዜ አሳልፍልን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
እኳን አደረሳችው እህት ወድሞቼዬ መምህርዬ ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነው ገጠመኝ በራሳችው በአካል ደስ የሚል እስቲ ንቁ የምትጠራጠሩ ሰዎች በኮመት የምትሳደቦ ሰወች እግዚአብሔር ልቦናውን ያድላችው እህት ወድሞቼዬ በፀሎታችው አስቡኝ
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
እንኳን ለመብረሀን ወራዊ በአል አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ በክርስቶስ👏👏❤
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦነዋን ይመስስላት እናታችን ቅድስት ድነግል ማርያም ለሁላችንም ፍቅሮዋን ታሳድርብን እናመሰግናለን እህት ወንድሞች ጥሩ አስተማሪ ነገር አስተምራቹናል ቃለህወት ያሰማልን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ መምህራችን ወይኔ በእውነት መቼም ጉድ ነው በሰመ አብ አቤቱ ጌታየ ሆይ ከክፉ ሁሉ አንተ ጠብቀኝ ና ቅደምልኝ
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
አሜን(፫) እንዴት ነሽ እህቴ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
@@hulubersuhone1356 ደና ነኝ እግዚአብሄር ይመሰገን
@michgebrmichgebr2135
@michgebrmichgebr2135 2 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም እለት አደረሰን:: መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ::
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 жыл бұрын
ከእሰልምና የመጣችውን ልጅ በጣም,አደነቅሗት እግዚአብሔር ጨምሮ ያበርታሽ
@asilphone9368
@asilphone9368 2 жыл бұрын
kale hiyota Yasmalen mahmerachin Amen
@hamadasim785
@hamadasim785 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ሀጢያተኛ ነኝ እግዚአብሔር አባቴ መምህር ፈጣሪ ይባርክህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርች ቃል ሕይውት ያሰማልን እህቱችን ወንድምችን እናመሰገን እውነት ሁሉም እውነት ነት አንድች ነፍሰ ዋጋ አላት የሚሰርቱን አይወቆምንና ይቅር በላቸው ጌታ ሆይ እውነቱ ገለፀ የሚሰንወ የለም እህታችን ላይ ያደርው መንፈሰ ያወርደልን እመበርእን ተመለስት
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 жыл бұрын
በጣም ይሚገረም ነው ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር እዚያ ውሰጥ ላሉትም እህቶቻችን ለሁሉም ይደረሰ ላችሁ ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንዴት አደራችሁ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ቤተሰቦቻችን ሁላችንም በእንደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ እንደቀልድ የምናልፈው ነገር አይደለም መንቃት አለብን ለሁላቺንም የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋልን ይስጠን መምህር ያለአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@user-yr2mr3gu3w
@user-yr2mr3gu3w 2 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ ከዚህ ክፉ ስራ መድኃኔዓለም ይጠብቀን ሐገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-vt4co9sq8v
@user-vt4co9sq8v 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ይህች ደግሞ ሌላው ስንዱ ነች የተመለሳቹ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ የቀሩትንም ይመልስልን ለሴትዬዋም ማስተዋሉን ይስጣት ቅድስት ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ለምኝልን አማልጂን
@baseerkunnan6979
@baseerkunnan6979 2 жыл бұрын
ሠአሊ ለነ ቅድስት እመብዙሀን ልቦናዋን ይመልስው በጣም የሚገርምነው😭 እግዚአብሔር አምላክ ለእናተም ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም የሚገርምነው😭😭በፀሎት አትርሱን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@rahelmulunehrahel847
@rahelmulunehrahel847 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ መንገድ እንዳልስት አንተ ጠብቀኝ በቤትክ አፅናኝ
@desertflower3242
@desertflower3242 2 жыл бұрын
እግዚኦ ነው 🤲🏽 እነዚእ ሰዎች ቀላል ዋጋ አይደለም የከፈሉት እግዚአብሔር ግን ታላቅ ኤልሻዳይ አምላክ ነው። ይሄ በጣም የረቀቀ ነው እነደው ፊልም ሁሉ ይሆን ነበር። እስላም የነበረችው እህቴ በጣም ነው የማደንቃት እግዚአብሔር ያበርታሽ እመብርሀን አትለይሽ። ማህሌትም የደረሰብሽን መከራ በሰው አቅም ሳይሆን በአምላክ ቸርነት አሳልፈሽ እዚህ ደርሰሻል እግዚአብሔር ልጅሽን ፈውሶ ትዳርሽም ተመልሶ ዳግም እንደምናገኝሽ ተስፋ አለኝ🙏🏽
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ልቦና ሰጠን
@Yaya-se9qn
@Yaya-se9qn 2 жыл бұрын
Amen amen
@ababaalu9543
@ababaalu9543 2 жыл бұрын
ከልጆሽ ጋር ትገናኛለሽ ባልሽም እግርሽ,ስር ወወድቆ ይቅርታ ይጠይቅሻል ስሙን እየጻፍሽ ብቻ ስገጅ እንጨለመ አይቀርም እግዚያብሔር ቀን አለዉ እህቴ ታምር ነዉ እዉነት
@user-pj7ed1eo8t
@user-pj7ed1eo8t 2 жыл бұрын
እንዴት ነው የሚፀለየው
@user-pj7ed1eo8t
@user-pj7ed1eo8t 2 жыл бұрын
ስም ተፅፎ
@zinashabate192
@zinashabate192 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስንት አይነት ጀግና ሴት አለ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህታችን
@yeshufekadu5086
@yeshufekadu5086 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ግን ድንቅነው ይገርማል ተመሰገን ነፃ አወጣሀቸው
@alemzertube4322
@alemzertube4322 2 жыл бұрын
እውነት መቼም እውነት ነው እንኳን እመቤቴ መለሳችሁ የቀሩትም እመብዙሃን ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ትመልሳቸው መምህር ይሄ ብዙ ሰው ይመለስበታል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን በርቱ
@absalatdesta3072
@absalatdesta3072 2 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪየ የበግ ለምድ ለብሠው ከሚመጡ ተኩላወች ጠብቀኝ መምሕር ፀጋውን ያብዛልሕ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድምና እህቶቻችን ከእናንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሄር ይስጣችሁ የሰውልጅ ግን ይህን ያህል ክፍ ነን ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን እቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን ምን እይነት ጉድ ላይ ድርስናል😥
@sebleabera4939
@sebleabera4939 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነገር ነው የዚህን ያክል አገራችን ላይ አለ
@zed96
@zed96 5 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እህታችን ትዳርሽን እመ ብርሀን እመ አዶይ እማ ፍቅር ትታደግልሽ እህቴ የልጆችሽንም አይን ታሳይሽ እንባሽን ታብስልሽ 🤲🤲🤲🤲
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከተሰሳተ እርኩስ መንገድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቀን መንገዳችንን ይምራን ። እንደተባለው በሚሰጡአቸው አንዳንድ ነገሮች በምግቡ እያፈዘዙአቸው ነው ። እኔ አልፈርድባቸውም ትልቅ ምስጋና እና ክብር አለኝ ይሄን ስላጋለጡ ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት 👏👏
@emebetandualem2902
@emebetandualem2902 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው መምህር በእውነት ከነደዚህ አይነቶች ትውልድ አጥፊ አውሬወች አምልክ ይጠብቀን ምእመናን በእውነት ይገርማል
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 2 жыл бұрын
መምህር በውነት ሊያጠፋን እጅግ በረቀቀ መንገድ ገብተውልናል ማለት ነው ቤተክርስቲያናችንና መንግስት ብዙ በጣም ብዙ ስራ ይጠበቅባቸዋል ይህ ሁሉ የዲሞክራሲ ውጤት ነው እንንቃ መስካሪዎች እናመሰግናለን ዝም ያላችሁም አውሩ
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
እውነት መምምህር እመብረሀና ፀጋውን ታብዛልህ እሄን ሁሉ ታሪክ በአንተ በኩል እንድንሰማ እግዚሐብኤር ስለፈቀደ ነው ብቻ እግዚሐብኤር ከእንደዚ አይነት ነገር ይጠብቀን እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው እናተስ ቤተሰቦቼ?
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
እመብርሃን ለመምራችን እድሜና ታድልልን እህት ወንድሞቸ እኳን ለወርሀዊ ለመብርሀን ባአል አደረሣችሁ አደረሠን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
አር በስላሴስም ምን አይነት ድፍርት ነው ይህ ትምህርት ልንማርበት ይገባል አጋንት ምን ያህል በውስጣችን ሴራ እያሴር እደሆነ በግልፅ ይታያል የእውነ ከደዝህ አይነት ይሰውርን መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን እህቶች መድማችን ከዛ ውስጥ ስለወጣችሁ እግዚአቢሔር ይመስገን መምህርም በደዝህ ጉዳይ ላይ በርታልን እመብርሀን ጉልበት ትሁንህ አሜን፫🙏🙏
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እደዚህ አይነት ነገር መኖሩ የዋሁ ህዝብ አለቀ በእውነት እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን ይማረን ይቅር ይበለን😭😭😭መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 2 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ ! በእዉነት ከ እናንተ ወላዋዮቹ ከእስልምና የመጣችው እህት እምነት ና ንቃተ ሕሌና በጣም ይደንቀኛል 🙏 እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን 💒❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😘😍😘😍😘😍😘 የኔ ጽኑ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በሕይወትሽ ሁሉ እዉነቱ ይብራልሽሽ ✝️✝️✝️✝️💒💖🙏 እንኳንም ወደ ልቦናችሁ ተመለሳችሁ የኛ ዠዉዣዎች ልበላችሁ ጉድድ እየሳኩም እያዘንኩም ነዉ ያደመጥኋችሁ !🙄 ሁለተኛ እንዳይለመዳችሁ 🥺✊✊✊
@user-wm1rr3dn6g
@user-wm1rr3dn6g 2 жыл бұрын
መምህር ይህ ጉዳይ በጣም ትልቅ ጉዳይ ነዉ ፡ ምንም እንኳን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ቢሆንም ፡ እገዛ ያስፈልግካል ፡ እንደዉም የሆነ ግብርሀይል ተቋቁሞ መታገል ያስፈልጋል ፡ እናም አይዞክ በርታ እኔ በበኩሌ እስከ ህይወት መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ! ሁላችሁም አስቡበት ፣እግዚሐብሄር ይርዳን!
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረን
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላማችሁ ይብዛልን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
የች ሴትዮ ግን የሥቱን ህይወት አበላሸችዉ እግዚአብሔር የሥራዋን ይስጣት እመብርሀን ትፍረድባት እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮጵያ ምድር ይቀላት ወገኖቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደርሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስ እም አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን እንኳን አደርሰን ለድንግል ማርያም ቀን አደርሰን አደረሳችሁ መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ክሮሰ ነኝ ከኔ ቤተሰቦቼ አትርሱን
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን እደቸርነትህ
@cohallel.7
@cohallel.7 2 жыл бұрын
በእርግጥም ወረት የሌለበት ንጹህ ደም ይች ሰው እጅግ ሲበዛ ታጋሽና የዋህ እምነትና ምግባር በደሟ ውስጥ የሠረጸባት መልካም ሴት በዕለተ ቀኗ በእመቤታችን ምስክርነቷን ያሰማን እግዚአብሔር ይመስገን። እመ ብርሃን ለኔም ስዕለቴን አድርሳልኛለችና ክብርና ውዳሴ ለድንግልና ለልጇ ይሁን። አሜን
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y 2 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ቸሩ አባታችን እግዚአብሔር ሁላችነንም ይጠብቀን በውነት ያሳዝናን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 жыл бұрын
በእውነት እህታችን ከእስልምና የመጣችው ጥንካሬሽ እጅግ በጣም ደስ የሚልን ነው እግዚአብሔር ስለወደደ እናተን መልሷችዎል የቀሩትንም እግዚአብሔር በፍቅሪ ማርኳ ይመልሳቸው አሜን እህቴ ትዳርሽ ልጇሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ በርቺ ❤🙏 በፀሎታቹ አስቡን እውነት (ወለተ ማርያም ወለተ ስላሴ )💒
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ሁለቱንም በደንብ ነው የሰማውት አስተማሪ ነው ለኔም ከ ሀገር ቤት ተደውሎ እንዲዚህ እናት አሉ እራኢ የሚያዩ ስላንቺ ይንገሩሽ ብለው ቁጥር ልከውልኛል መምህር ይህን እንድታጣራልን እፈልጋለሁ ምክንያቱም ብዙ ሰው በስርዋ እንዳለ ነው የገባኝ
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Жыл бұрын
ወይ አምላኬ ስንት ነገር ችለካል ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩት ለእህቶቻችን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር እንካን ወደ ቤታቹ መለሳቹ
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስም በጣም የሚገርም ነው ወንድማችና እህቶቻችን እንኳንም ወደ እውነተኛው መንገድ እግዚአብሔር መለሳቹሁ ከእናንተ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 жыл бұрын
ወይ ጋደ እግዘኣ ማረን ክረሰቶሰ አቤተ አምልክችን እየሰሰ ክሮሰቶሰ ህይ አንደ ችረነትህ ምጠን ማረኝ ይሀነን ክፈ መንፈሰ አልም ተቅጥጠራውል
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 2 жыл бұрын
ውይ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ጠጋውን ያብዘንክ መምህር በዙ ነገር ተምረናል አምሊኪ እደጋና የተወልደኩ ይሰማኛል እናም ትውልድ በሙሉ መሰማት አልብን እጀ ከባድ ነው እናም ሁሉም በመምህር ትሰፍዬ ያልተለወጥ ሰው ከለ ግና በዚ ችግር ያፍራረቅብናል ወግኖቹ ለሁሉም ግጠመኛ ልዬ ነው ለሁሉም ሼር ሼር አደረግ ሰት ጉደ አለ ሁላችግ ያላ ቹግረ ነው እናም
@nitsuhderjachew6487
@nitsuhderjachew6487 2 жыл бұрын
መምህር እግዚዓብሔር ረጅም እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ሰጥቶ ሌሎችንም ለማጋለጥ ያብቃዎት ብዙ አሉ ማህበር እየተባለ ህዝብ እየጠፋ ያለ በእያንዳንዱ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ በሁሉም ቅዱሳን ስም የፅዋ ማህበር እየተባለ ሁሌም አለ ሌሎችም አሉ መምህር ግን ቤተክርስቲያን አታቅም አባቶችም አያቁም የተወሰኑት ግን እሚያቁ አሉ ተሸውደው ይሁን አይሁን ብቻ አንድ ትልቅ ማህበር አለ እስከ ገጠር ያሉትን ምዕመንን ያካተተ ሁሉንም ደረሱ ስለሱም ቢወጣ መምህር አንድ ከአ/አ ወጣ ያለ ቤተክርስቲያን እንደውም ያየሁት እሚገርም ነው የማህበሩ ስም የተለጠፈበትና አርማውም በማያስነቃ መልኩ የተደረገና አስተዳዳሪውም አባል ናቸው
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በጣም የሚገርም ነው ይቺ ስው ስንት ስው ይዛ ጠፋች አይይይይ ልቦና ይስጣት ምን ይባላል እናተንም በቤቱ ያፅናችሁ ሌሉችንም ይመልስልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም እኮ ነው ስንቴ እንሸወድ የስንዱ አይበቃም ተው የተዋህዶ ልጆች እንቃ ማንኛውንም ነገር ባናምን መልካም ነው
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
ፈጣሪየ ምን አይነት ጉድ ነዉ ክፉ የሚሠሩትን ቅዱስ ሚካኤል ያጋልጣቸዉ 🙏
@mesfintadele3770
@mesfintadele3770 2 жыл бұрын
Betam yemiweded seatun tebko yeweta memehir kelbe newu telek sera newu
@zinashabate192
@zinashabate192 2 жыл бұрын
መምህር እውነት እድሜና ጤና ይስጥልን
@batyweda8690
@batyweda8690 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን
@batyweda8690
@batyweda8690 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ልብ ይስጥን በእውነትነው።
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን ይህን ክፉ ዘመን በመልካም ይቀይርልን በጣም ያሳዝናል ትዳር መለያየት እግዚአብሔር ይፀፈየዋል ።
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅርበለን
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ:: በጸሎት በርቱ: በጣም ጥሩ የክርስትያን መንፈስ እንደሚያናግራችሁ ከቃላችሁ ማወቅ ይቻላል:: በበደሏችሁ ክፉ ሳታስቡ: በጎ መመኘታችሁ መምከራችሁ በጣም የተቀደሰ ነገር ነው:: በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን:: የምትፈልጏት ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርና ጸጋዋ አማላጅነቷ ይብዛላችሁ::
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ እንኩዋን ደህና መጣህ ውድድድድድ መምህራችን 🙏🏿
@tigsteeshetu3902
@tigsteeshetu3902 2 жыл бұрын
Kale Hiwote Yasemalen Memeher Egziyabhare Kesehetete Mengede Yesewerene 🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህን ይቅርበለን ስንቱን ጉድ ነው የምንስማው መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
በጣም ታህምር ነው እኔ ምስሏን ሳየው ትክብደኛለች እግዜሐብሂር ይገስፃት
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን በስመ ክርስትያን ስንት የሰይጣን ማሕበር ነው እግዚአብሔር ኣምላክ ለንሰሀ ሂወት ያብቃን
@batyweda8690
@batyweda8690 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረንጌታ ሆይ ይቅር በለን
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለእግዚአብሔር ማን ይሳነዋል እንኳን በሰላም ወጣችሁ አንዱ ዜሮ ይቅር ይለን ሁላችንም እውነተኛውን መንገድ እረሱ ይማረን እዛ አሉቱም እግዚአብሔር ልቦናችውን ይመለስልን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በሳቸው ትምህርት አንዴ መምልሱ አንጠራጠርም እግዚአብሔር ከሳቸው ገር ይሁን
@msretmeme1433
@msretmeme1433 2 жыл бұрын
የነገሮች ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአቤሔይ የተመሠገነ ይሁን በጣም የሚገረም ነገር ነው ወደእወነታው የተመለሳቹ እህትና ወድሞቻችን በቤቱ ያፅናቹ የቅዱሳን አምላክ መምህራች እግዚአቤሔር አብዝቶኦ ይባረክህ ይጠብቅህ እኛም እደዚ ካል የእምነት ክደት አምላክ ይጠብቅን የጠፉትንም ነፈስ እግዚአቤሔር ወደቤቱ ይመልሳቸው አሜን አሜን አሜን
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እና እቶቼ ወንድሜ እውነት መምህር እነሱን እያሁ እየሰማሁ ትንግርት ነው የሁነብኝ እጅግ በጣም ነው የተማርኩነት እግዚያብሔር እርሷንም እንዲህ መልሶ ምስክርነት እንድትሰጥ ያብቃት
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥል አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን እግዚአብሔር ጉፋኑ ሀይሉን ያድክምልህ
122ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ሌዝቢያኗ ከሰዶማዊው ጋር ፦ የሚገርም ገጠመኝ
1:13:11
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 71 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
57ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:41:51
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 16 М.
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 52 М.
56ኛ ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase is live!
2:56:18
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 23 М.
43ኛ ኤፍታህ live! የአፍሪካና የነጮች ዛር ያመጣው ውድቀት ( ክፍል አንድ )
2:53:50
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
46ኛ ኤፍታህ live ማነው የዳነ ? የቷ ነች የዳነችው ( 0927 58 0758 )
3:00:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН