235ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ለማሳበድ ያሰበችውን ተንኮል በድንገት የልጆቿ አባት ሲገልጥባት ምን ተፈጠረ

  Рет қаралды 51,497

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 502
@tigisit2534
@tigisit2534 4 ай бұрын
መምህር ከሞላ በጥቂቱ እስኪ ስለ እናት አባቴ ትንሽ ልበል መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️እና የኔ እናት ቁጥር ባልገልጽም በርከት ያሉ ልጆች አሏቸው የልጅ ልጅ ወደ 40 ገደማ የልጅ ልጅ ልጅ ደሞ ወደ 11 ገደማ አለን ዛሬ ላይ እግዚአብሔር ይመስገን :::እና አባቴ እግዚአብሔር አመስግኖ አይጠግብ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው ግን ስለ ሀብት እና ገንዘብ ሳይሆን ብዙ ዘረ ስለ ሰጠው እንደ አብረሀም ባርርከኝ ይላል መዝሙረ ዳዊት በቃሉ ይጸልያል በወጣትነት ዘመኑ ብዙ ገዳማትን ተሳልሟል እናቴም እንደዛው ❤️❤️ቅዱስ ሚካኤል አብዝተው ይወዳሉ ድንግል ማርያምንም እንደዛው እና ወደ ዋናው ነገር ስገባ ከ ዛሬ 44 ዓመት በፊት እናቴ 5ኛ ልጅ አራስ ሆና ነው 😢እናቴ በጣም ጎበዝ እናት የዉጭ እና የግቢ ስራ ጠንቅቃ ነው የምሰራው ገጠር ነን እና ከጎረቤት አንዲት ክፉ ሴት ምቀኛ ሆና ተነስታባት ደንቃራ ጣለችባት እናቴ ሙሉ ሰዉነቷ ሽባ ሆኖ ህጻን ጡት ማጥባት አልቻለችም አባቴ በጣም በጣም አዘነ ከዛም በአንደኛው ቀን ሌሊት ላይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት ተገልጣ በክርስትና ስሙ ሶስት ግዜ ጠርታው አናገረች በዛ ሰዓት ሀገሩ ሁሉ እጅግ በላቀ ብረሃን ተሞሏል ኪዳነምህረት እጅ በሚያስፈራ ግርማ ሞገስ በክንፍ አጃንባ በ ብረሃን ተሞልታ ነው የተገለጠችው አለን እና ስጠራው አቤት ሲላት ኪዳነምህረት እናታችን ለአባታችን አይዞህ ልጅ አትዘን ሚስትህ ትድናለች ገርባ ጊዮርጊስ ጸበል ዉሰዳት አለች አባቴም መሳፈሪያ ብር የለኝም ሲል እኔ ጊዮርጊስን ጽዋ ከሚጠጣ ሰው ብር እሰጥሀለው አለችው እና ተሰወረች ብንን ሲል በህልሙ ከዛ ሲነጋ ተነስቶ ብር ብድር ፍለጋ ሲወta ሶስት ሰዎች ጠይቆ የለንም አሉት አራተኛው ግን ሰጠው ❤️ያ ሰዉዬ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጽዋ ይጠጣል ነበር ብድር ሳይሆን ስጦታ ዉሰድ አለው ደሞ በዛ ዘመን አስር ብር በጣም ብዙ ነበር አባቴም ደስ ብሎት በማግስቱ ወደ ገርባ ጊዮርጊስ ሄዱ እናታችንም ዳነች ከላዋላይ እንደ እባብ ቆዳ ግፍፍ ብሎ ነው የወጣላት :: በዛ ሰዓት ታላቅ እህታችን ህጻን ነበረች ገና እና አብራ ሄዳ ተምቃ ነበር ግን የዛን ሰዓት እመቤቴ ወደ ፊት የሚሆነው አወቃ ነው መሰለኝ ለ ቅድዱስ ጊዮርጊስ አደራ ሰጠዋለች ይህም የታወቀው እናታችንም ድና በዓመት ማህበረ ጊዮርጊስ ለብዙ ዓመት ጽዋ ጠጥተዋል እህቴም አድጋ ታዲያ ያማታል ጸበል ስትሄድ ክፉ መንፈስ ስለፈልፍ ሽንቁሩ ሚካኤል እመብርሀን ለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራ ገና በ ህጻንነቷ አደራ ሰጠዋለች እያለ ነው አሁን እኛ ገጠመኝ ማዳመጥ ስጀምር አስተዋል እና እኔ ነገርኳት እህቴ እውነት ነው ድንግል ማርያም አንችን ገና ህጻን ሳለሽ ከሰማእቱ አደራ ጠብቅ ብላ ሰጠዋለች ያኔ እናታችን ታማ ልትሞት ደርሳ ገርባ ጊዮርጊስ ጸበል ስትሄድ አምቺም ሄደሽ ነበር አልኳት እና ገረማት እሷም ወዲያ እውነት ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ከኔ ጋር ከሆንክ በታአምር ዉሰደኝ ለደጅህ አብቃኝ እስከ መቼ የማርያም ጣቴን ብቻ ይዘህ እኔ በመተት ሥቃይ እንድታድነኝ ከእስራት እድትፈታኝ እፈልጋለሁ ብላው ሳይዉል ሳያደር ሳታስበው ክፉ የሚባሉት አሰሪዎች ፈቅደዉላት, 15 ቀኗ በርሜል ጊዮርጊስ ነው ያለችው ❤️👉እነኛ መተት ያረጉት ሰዎች ቤታቸው ወና ነው ማንም የለም አብዛኛው ሞተዋል ሌላው እንደ ቃየል እየቅበዘበዙ ብን ብለዋል እኔ በሀገሬ በጣም ብዙ ሰዎች እያየው ነው ክፉ ሰዎች በንስሐ ካልተመልሱ አሟሙታቸው እራሱ አያምርም መቃብራቸው እየወረደ ምድር እስከ መገዘት ትደርሳለች 🥹🥹እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የንስሐ ሂወት ይስጠን 🥹
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይስጥልን ታሪካችሁ ሰለካፈልሽን❤
@birtukan2333
@birtukan2333 4 ай бұрын
አሁንም እማምላክ ኪዳነ ምክልህረት በቃልክዳኗ ትተብክልሽ እህታቺን እናመሰግናለን ሁላችሁም እንዲህ ታሪካቹን የምታካፍሉን እናንተም እአስተማራችሁን ስለሆን ዋጋችሁን መድሃኒያለም ይክፈላችሁ መምህር እኔ እንዴት እንደሚጀምር ግራ ይገባግንና እጠዎዋለሁ ሀገሬ ሲገባ ባካል አገግንሃለሁ እማፍክር የዛሰው ትበልን ሁላችሁንም እወዳቹዋለሁ ወለተ ገብርኤል እና በተሰዋ ብላችሁ በጸሎት አስቢኝ እናቴን አባቴ ገብርኤል ያስብልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስለሁም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈውሳት 👏 ሁላችሁም ፃፉ ሰው ይማራል
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 4 ай бұрын
ለናተ የደረሰች እመብረሀን ለኞም ትድረስልን😢
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy 4 ай бұрын
መምህር አንድ ሴትዮ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ የሞተች አውቃለሁ ሴትዮዋ ታማ ንስሃ አባት መጥተው ፀበል ሲረጯት መንፈሱ አልጋ ስር የተቀበረ ውሻ አለ እያለ እየለፈለፈ ልጆቹ ስለመንፈስ ባለማወቃቸው ሆስፒታል ወስደዋት ሴትዮዋ ሞተች እኔ ግን ፀበል ውሰዷት ይሄ ነገር ሰው የሆነ ነገር አድርጎባት ይሆናል ስል እኔን ጭራሽ ተጣሉኝ እና ስለመንፈስ አለማወቅ በጣም ይጎዳል እባካቹ ንቁ ነው የምለው ሌላው ትዳር የሚፈርስባቸው ምክንያቶች 1-በቡዳ መንፈስ 2-በአይነጥላ መንፈስ 3-በመተት 4-በዛር መንፈስ 5- በመስተፋቅር 6- በዝሙት መንፈስ እኔ በትዳሬ ካጋጠሙኝ ውስጥ ነው ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በአንተ ትምህርት ትዳሬ ድኖ ልጆቼን በሰላም እያሳደግኩ እገኛለሁ ትዳርን ለማዳን ፆም ስግደት ፀሎት መንበርከክ እግዚአብሔር ይርዳን በቤቱ ያፅናን
@احمدصيرفي-ي3ت
@احمدصيرفي-ي3ت 4 ай бұрын
Yes,betekekel,yenew,tedare,yeferese,keljoche,yeleyayegne,yehe,hulu,new,sedete,memeheren,ajenagnen,kezehe,buhalalalew,ena,bene,endiyabka,tekemognal,
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
ተመስገን አግዚአብሔር ይመስገነ
@maryelove7751
@maryelove7751 4 ай бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን መምህር ባይገርምህ የኔም የፍቅረኛዬ የመጀመሪያ ሚስቱ ልክ እንደዚች ሴት ናት አልፈልግም ብላ ተፋተዉ ከ5አመት ብቸኝነት በኋላ እኔ ጋር ተዋዉቀን ተዋደድን 3አመት በጓደኝነት ቆይተን ቅዱስ ቁርባን ተቀብለና መስከረም ደግሞ ልንጋባ እያሰብን ነዉ እሱ ሲበዛ መልካምና ፈጣሪዉን የሚፈራ ለእኔም ጥሩ ሰዉ ነዉ እሷ ግን ስታየዉም ሁሌ በቃ ካላስገደልኩት ነዉ የምትል እሱ ደግሞ ንስሀ ግቢና ፈጣሪሽን ይቅርታ ጠይቂ ይላታል እሷ አሰማም ደረቅ አቃጣይ ተሳዳቢ ናት በዛላይ እንዲያገባም አትፈልግም አታርፍምም ጠንቋይ ለጠቋይ ትሮጣለች ፍቅረኛዬ ግን ፀጋዉ የበዛለት ነዉ ሁሌ እግዚአብሔር በህልሙ የምታደርገበትን ያሳየዋል ኢቪን ስራ ቦታዉ ወንበሩ ላይ መተት ካደረጉበት ጠባቂ መላኩ በህልሙ ይነግረዋል ሔዶ ሲያዬዉ እዉነት ሆኖ ያገኛል ከዛ ወንበር ቀይሮ ይቀመጣል ይፀልይና ፀበል ይጠመቃል ስብሰባም ሊመራ ሲሔድ እዛ ስብሰባ ቦታ ላይ ተንኮል ካሰቡበት ያለዉን ነገር ፈጣሪ አስቀድሞ ይነግረዋል እሱም የሚገጥመዉን ነገር አዉቆ ፀበል ተፀብሎ እምነት ቅባቅዱስ ተቀባብቶ ፀልዮ ሰግዶ ይወጣል ያ በህልሙ ያየዉ ነገር ቢሆን እንኳን ያለምንም መደነጋገር ስብሰባዉን መርቶ እግዚአብሔር ሀይል አንደበት ሆኖት በድል ያጠናቅቃል ስሙ ይክበር የጌታዬ። የወለተ ስላሴን ባህሪ የቀየረ አምላክ እሷም ይቀይራት።
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 4 ай бұрын
አይዞሽ እማ አንችም ጸልይለት እሷም ወዳ አይደለም ጸልይላት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት😢
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 4 ай бұрын
አሜን 🙏
@AGAPEERI
@AGAPEERI 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አዉ ሰዉ ኣዉቆ ኣይበድልም😢​@@alemnesh.alemneshtegen4369
@TightAwoke-zu9pq
@TightAwoke-zu9pq 4 ай бұрын
Amen
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 4 ай бұрын
አሜን ልቦና ይስጣት አችም በፆለት አግዢው❤
@abc12452
@abc12452 4 ай бұрын
እህታችን ታረቂና አብራቹ ሁኑ ❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 4 ай бұрын
👉ነገ ቅዱሰ ፍኖኤል አባታችን ነው''' ማኅበረ ሰይጣናትን የምታሳድድ ነዲድ እሳታዊ መላዕክት ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ፋኑኤል ሆይ ,,, እኔ ባሪያህ ወለተ ሰላሴ ተሰፍሰላሴ ከነ ተማሬዎችሁ ለዘላለም እውነትን እንድከተል እረዳን፣ እርዳኝ፣ አግዘን፣ 🤲🤲🤲🤲 እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ሼር 37 ሰዎች እናንተሰ በሉ እናሳድገው ይህ ቻናል ብዙ ነፍሳት የመለሰ ቻናል ነው ጌታን❤🌾🌹
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 4 ай бұрын
Amen 🙏🏾 yehun yederegelegn
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 ай бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 4 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ 4 ай бұрын
አሜን 🙌🙌🙌🥰🥰🥰
@AmanGet-e2r
@AmanGet-e2r 4 ай бұрын
Amen
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 4 ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም ለመታቾም የተመተተበትም የድንግል ሞማርያም ልጅ እንካን ማራቹ የኔንም እግዛብሄር ያጋልጥልኝ የሞቀው ቤቴን የበተኑ ቅድስሚካኤል ያጋልጥልኝ
@altudz4055
@altudz4055 4 ай бұрын
ኑ ተወዳጆች👏🥰 እምኳን አደረሳቹ ለወርሀ ሀምሌ ዝናቡን የሰላም ያድርግልን ለሀገራችን ሰላም ይዝነብልን አብሮ🤲
@maxdz9446
@maxdz9446 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
አሜን
@user-ds6it1bc4v
@user-ds6it1bc4v 4 ай бұрын
መጣን አሜን
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 4 ай бұрын
አሜን❤
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@nunununu6906
@nunununu6906 4 ай бұрын
መምህርዬ እኔ ትዳር ስፋታ ስታረቅ ለብዙ አመት ኖሬያለው ያንተን ትምህርት ስማር ለምን እንደሆነ ከልጄ ላይ ሦስት ሰዎች መዳኒት እንደሰጡት ትዳሩን እንዲበጠበጥ እኔን እንዲደበድብ ብዙ ብዙ ፈተና ደርሶብኛል ግን ይህንንም እያአየ እየሰማ አልተለወጠም ከራሱ ላይም መንፈሱን ሰማዕቷ አርሴማ አጋልጣለት ነበር ግን ተመልሶ አልሄደም እንደውም ስንፀልይ ይባስ ይበጠብጠናል መንፈሱ ነው እያልን ከልጆቼ ጋር እየተውን ነበረ አሁን ግን ሰለሞን እመይቀየር ሰው ከባድ ነው የሰውን ህይወት ፈተና የምታደርጉ መተት የምትልኩ ልቦና ይስጣቹ ታሪኩ ብዙ ነው መምህር ተፅፎ አያልቅም መድሀኒአለም ህይወቴን ያስተካክልኝ
@znashchebero3313
@znashchebero3313 3 ай бұрын
Aman aman
@DawitTub.
@DawitTub. 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 4 ай бұрын
አሜን የእኛ እቁ መምህር❤ ፅጌ ማርያም ብርሀነ መስቀል ወለተ ሰመይት ተሰፋ ሚካኤል ወለተ ጊወርጊስ ብላቹሁ አሰቡን በሰደት የቡዳ መንፈሰ አየኔን አሰቃየኝ😢😢
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 4 ай бұрын
አመቤቴ በጭንቀችሽ ትድረስልሽ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 4 ай бұрын
@@meseretwoaldegorgis9602 አሜን አሜን አሜን💗🙏🙏🙏
@roziawoke1301
@roziawoke1301 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ❤😢
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 4 ай бұрын
@@roziawoke1301 አሜን አሜን💗🙏🙏
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 4 ай бұрын
መምህር እኔ አብሮ አደጌ ናት ያለችው አሜሪካ ነው በጣም እሚገርም ፍቅርና መተሳሰብ ነበራቸው አሁን ግን ትዳራቸው አሳሳቢ ደረጃ ለይ ደርሷል አሷ ትምህርትህን ስለምትከታተል መንፈሱ በትን የተባለና ከማን አንደሆነ ተናግሯል ባሏ ግን ሊረዳት ሊያምናት አልቻለም መንፈስ አይደለም ውሸትሽነው ድራማ ነው እያለ ሊያምናት አልቻለም በፀሎት አስቧቸው!
@yewult1607
@yewult1607 4 ай бұрын
ስሙን እጇ ላይ ፂፋ ትስገድ ልቡ ይመለሳል፣ ሰላማቹህ ይብዛ
@Userabc21125
@Userabc21125 4 ай бұрын
የአሜርካ ትዳር በየቤቱ ትልቅ ፈተና አለበት። ነገር ግን እሷ ከገባት ከእነሱ ጋር ካለዉ ከእኛ ጋር ይበልጣል በእርግጠኝነት ታሸንፈዋለች። 1. 30,30 እያደረገች መዝሙረ ዳዊት, ሰይፈ መለኮት 2. ስጋና ደሙን ከቻሉ አብረዉ ካልቻሉ ትዳሩ ወደ ቀይ መስመር እያበራ ከሆነ ከመበጠሱ በፊት እጇ ላይ ፅፋ እሱ ሳያዉቅም ቢሆን ትቁረብ 3. በመቁጠሪያ ከባሌ ላይ ያለህ ከነሰራዊትህ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ግንባሬ ላይ ታሰር እያለች ክርስትና ስሙን ፅፋ ትስገድ እስክትገረም ዉጤቱን ታየዋለች
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 4 ай бұрын
@@Userabc21125 እግዚአብሔር ያክብርልኝ ድንቅ ትምህርት ነው እኔም ጭምር ነው የተማርኩበት ያለሁት ቤሩት ሊባኖስ ውስጥ ነው እንደአቅሜ በረታሁ ስል አገር ቤት በልጄ ላይ ሆኖ እየተበቀለኝ ተቸገርኩ ሃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ!
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 4 ай бұрын
@@yewult1607 አሜን
@tigisit2534
@tigisit2534 4 ай бұрын
መምህር እኔ ሁሌም እንደምለው የአንተን ገጠመኝ ስሰማ በሀሳብ ወደ ሀገሬ ነው የምጓዘው እና እኛም ሀገር አለች 🥹ባሏን ፈታቸው ግን እንዳያገባ አስራ ቁጭ አረገችው :::የኔም ታላቅ ወንድሜ ሚስት በጣም በጣም ነው የምወዳት እና የቀድሞ ባሏ በመተት ስሯታል ልጅ እንዳትወልድ እና በየ ግዜው ጽንስ ይጨነግፋል 😢ክረምቱ በሰላም ይለፍ እና በርሜል ጊዮርጊስ እንድትሄድ አረጋለሁ
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 4 ай бұрын
በፀሎት አስቢት
@Seble-S21
@Seble-S21 4 ай бұрын
የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል እንድትጠጣ እና እንድትጠመቅ ምከሪያት
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 4 ай бұрын
መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር ይባርክህ አብዝቶ❤ እሚገርም ነው እኔ ልክ የልጄን አባት ስተዋወቀውና ፍቅር ስንጀምር ስለ በፊት ፊቅረኛው ሲነግረኝ አሁንም የምትወዳትና ወደፊት የምትፈልጋት ከሆነ እባክህ እኔም ቢሆን ባስታርቃቹህ ደስ ይለኛል ስለው ልክ እንደዚህ ሰውዬ ነበር ያለው በዚህ ምድር ሰው ጠፍቶ እኔና እሷ እንኳን ብንቀር አይሆንም ብሎኝ ነበር በእግዚአብሔር አምላክ ላይከዳኝና ላይተወኝ ቃል የገባልኝ እኔም ያኔ አምኜው በእግዚአብሔር ደስ ብሎኝ ቃል ገባሁለት ግን ልጅ ወልደል ልጄንም በሞት አጥቼ 15 ቀን ሳይሞላት ከሀዘኔም ዛልወጣ ጥሎኝ የሄደው ወደ ቤተሰቦቹ እና ከሷ ጋር ተመልሶ መጀመሩን የሰማሁት ደግሞ የእናቴ ለቅሶ ሳልስት ማታ ነበር መምህር ምን ያህል ስብር እንዳልኩ ያኔ አምጨ አንጀቴን ይዤ እንባዬን ወደላይ እረጭቼ ለድንግል የነገርኳትን አልረሳውም አሁን ተጋብተው አብረው ይኖራሉ እኔ ልጄንም እሱንም እናቴንም በ4 ወር ውስጥ አጥቼ በስደት እኖራለሁ😢 ግን ሁሌም እግዚአብሔርን እምጠይቀው ጥያቄ አለ እስካሁን ግን መልሱን ባላገኝም ግን እኔም እንደሀና እጠብቀዋለሁ። አንድ ቀን እንዲመልስልኝ አምናለሁ በተለይ የልጄን ሞት ምክንያት አልታመመችም ብዙም 💔🙇‍♀️ ብዙ ነገር ማለት እችል ነበር መምህር ግን ግን ሳስበው ሁሉ ውስጤን ይደክመኛል በጣም ነው የሚከፍኝ አሁን ላይ ከሱ በውሃላ አንድም ሰው እንኳን ዞር ብሎ አያየኝም ብቼኝነት ሲሰማኝ😢 ሰው ፈልጌ ቢያንስ አይዞሽ እኔ አለሁልሽ ብሎ እሚያቅፈኝ ግን የለም ድሮ ግን እንኳን ፈልጌ እንዲሁ በመንገድ ሳልፍ አንገታቸው እስኪቆረጥ እሚያዩኝና እኔን ለመተዋወቅ እሚቋምጡት ሁላ ዛሬ ላይ ይገርመኛል no one even cheek on me መምህር ይሄ በጣም ኢምፖርታንት ላይሆን ይችላል ግን ሁኔታው ከምን የመጣ ይሆን ብዬ ሳስበው በርግጥ ከትምህርቱ አንጻር ብዙ ነገሮችን ልረዳ እችላለሁ ግን በጣም ይከፍኛል ብቸኝነት ይሰማኛል መምህር 😢እንዴት ብየ ልንገርህ im brok ሰው እፈልጋለሁ ከእግዚአብሔር በታች ቢያንስ እማዋየው ሲከፍኝ እሚያቅፈኝ ሰው የለኝም 😢😢😢😢😢እናቴ ትናፍቀኛለች ሰው ፈልጌ ሰው ሳጣ💔😭
@PETIROS-ds6sg
@PETIROS-ds6sg 4 ай бұрын
እኔም ሰው ፈላጋ ልታወሪኝ ትችያለሽ እህት ልሆንሽ እችላለው😢
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 4 ай бұрын
@@PETIROS-ds6sg 🙇‍♀️
@gdydd1173
@gdydd1173 4 ай бұрын
ቅዱስ ቁርባን የተቀበላቹ ሁሉ በረከታቹ ይደርብኝ ወለተ ኪዳን ብላቹ በፆሎት ኣስቡኝ
@AbebechSisay-ym6ry
@AbebechSisay-ym6ry 3 ай бұрын
ደምበመርጨትይፈርሳል።ሁለትሰውአውቃለው
@LemlemDegesa
@LemlemDegesa 4 ай бұрын
ቅዱስ ኡራኤል አእምሮን እና ልቤን ክፈትልኝ🤲🤲🤲🤲አሜን❤❤❤
@bereket2122
@bereket2122 4 ай бұрын
Amen
@zenashtesefaye5163
@zenashtesefaye5163 4 ай бұрын
Amen amen amen
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ማረን ይቅር በለን በቸርነቱ በምህረቱ ይጠብቀን መምህራችን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦችህ አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን አመብርሀን ትስጥህ የገመትኩት መተት ታስቀብራለች አግዚአብሔር ይቅር ይበላት ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ በጣም ያሳዝናል መመለሳ አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አግዚአብሔር ያግዝህ. ወለተ ስላሴ አንካን ለዚህ አበቃሽ አግዚአብሔር ይመስገን ትዳርሽን መመለስ የይቅርታ ልብ ሊኖርሽ ይገባል የልብ ስብራት ይገባኛል አግዚአብሔር ያስተካከልልሽ አግዚአብሔር ይፍቀድ የትዳር መፍረስ የሁለት ሰዎች አለመተማመን በነገሮች በችግርም ሆነ በደስታም አለመግባባት የወንድ የበላይነት ሴትን ያለማከበር ሴታም ወንድን አለማከበር በትዳር ላይ መማገጥ አሁን በሳላይ ያየዉን የድርቅና አለመሸነፍ በሁለቱም ሳይድ በኢኮኖሚ አምነት የሁለቱም አምነት አንድ አለመሆን የመጀመሪያ ነዉ አግዚአብሔር በፀሎት በፆም በስግደት አለመበርታት መተት በማንኛዉም ነገር አለመስማማት በጣም ከባድ ነዉ ።ትዳር በቀላሉ ይፈርሳል አለመታዘዝ በሁለቱም ሳይድ አንድ ላይ በሀሳብ አለመስማማት አንድ ድከመት አንድ መሸከም ትዳር አድሜ አንዲቀጥል ያረጋል በይቅርታ ማለፍን የመሰለ የለም ከእግዚአብሔር ጋር ያለመኖር በጣም ከባድ ያረገዋል ፍቅር አራሱ ከርስቶስ ነዉ አግዚአብሔር የሚፈራ ሰዉ የሚመጣዉን ፈተና ያልፋሉ አንድ ሲገነባ አንድ የሚቃወም ሀሳብ በጣም ከባድ ነዉ አግዚአብሔር በትዳራችን ይኑር ትዳር የትታድር
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የምሠማው መንፈሳዊ ትምህርት ልማድ እዳይሆንብኝ እርዳኝ😢🤲በጸሎት አስቡኝ ተማሪዎች ወለተ ጻድቅ እያላችሁ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ያግዝሽ
@AbdullaHAMAD-x2x
@AbdullaHAMAD-x2x 4 ай бұрын
እውንት መምህር እኔ በጣም ቆንጆ ነበረኩ ብዙ ወንዶች ይፈልጉኝ ነበረ መስታውት አበዛ ነበረ ቡና ሳፈላ አያለዉ ስራ ስሰራ አያለዉ በመንገድ የቆመ መኪና አያለዉ ውንድም ሰልችት በሎት በቃ መሰታወቱን አንገትሸ ላይ እሰሪዉ እና እያወጣሽ መልክ ተቀየራ ብለሽ ኢይ አለልኝ አሁን ኢሁላ ወንድ የሚወደኝ የለም አልወለደኩም ምን አላኩ ብቻዬ ቀረው 235 ገጠመኝ ከእኔ ጋር ይመሳሰላል❤
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 4 ай бұрын
አይዞሽ በፀሎት ጠንኪሪ
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 4 ай бұрын
አይዞሽ በፀሎት በስግዴት በርች ውዴ ቀን አለው እግዚአብሔር ወጣትነት የብዙ ሰው ሂወት አበላሽቷል አሁን በርች
@makedstilahun5578
@makedstilahun5578 4 ай бұрын
አይዞሽ
@AbdullaHAMAD-x2x
@AbdullaHAMAD-x2x 4 ай бұрын
@@selamawitsinaanaa781 እሺ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏
@AbdullaHAMAD-x2x
@AbdullaHAMAD-x2x 4 ай бұрын
@@ገነትዘ-ሚካኤል እሺ አመሰግናለዉ🙏መቅደሰ ማርያም በላችዉ በፀሎት አሰቡኝ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 4 ай бұрын
መምህር ተስፉየ እና ለመምህር ግርማ ለአባታችን እድሜና ይስጥልን የደብተራ ባጠቃላይ የአጋንትን ሴራ እያከሸፉችሁ እያሳደዳችሁ ለነፍስም ለስጋም ለኛ ግራ ለተጋባን ብርሀን እየሆናችሁን ነው ፈጣሪ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን❤
@አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
@አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 4 ай бұрын
አወ መምህር እንኳን አገርቤት ይ አርብ አገር የማዳን ቤት ጸሎት ቤታችን ብንልክልህ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሳዉዲ እግዚአብሔር ይመስገን ስራዉን እየሰራልን ነው❤❤❤🎉🎉🎉
@habhabshi5767
@habhabshi5767 4 ай бұрын
መምህር እኔም ባለቤቴ ቁማርተኛ አጫሽ ቃሚ መሆኑን ሳላቅ 4 አመት ከኖርሁ ቡሀላ አረገዝሁ በሁለት ወሬ ስንለያይ ብር ተበድሬ ሰጥቼዉ እድፈታዉ ጠየቀኝ እኔም በምሬት በደስታ በቃ 5500 ብር ሸረያል ተቀብሎኝ ተለያይን ታድያ ይሄን ወድ ሁሉ አልቆ አተብቻ ብቀር አልፈልግህም ብዬ ልጄን በኦፕርሽን ወልጄ ልኬ ይህዉ 2 አመቴ ብቻዬን አላማ እምነትን ነገር እያሳካሁ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fyry8481
@fyry8481 4 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ማርያምን እያለቀስሁ ነዉ የሰማሁት 😢😢😢እነሱን ለንስሀ እና ለቅዱስ ቁርባን ያበቃ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ይርዳን😢😢😢
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 ай бұрын
ትዳር የሚፈርሰው 1 መስተፍቅር መተት ማትረፊያው 1 ፀሎት 2 መበርከክ 3 ስግደት 4 በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ 5 መቁረብ :: የክርስትናን ህይወት በተግባር መኖር አገርንም ህዝብንም ይባረካል ለአካባቢው ሰላም ይፈጥራል ::
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውዱ መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በርታልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
@አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
@አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm7880
@amaamm7880 4 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማሪያም ከነቤተሰቦቸ አስቸጋሪ የህወት ፈተና ዉስጥ ነዉ ያለሁት
@techawatch
@techawatch 4 ай бұрын
አይዞሽ አንችም ጸሎት አድርጊ።
@Hanan-qg9di
@Hanan-qg9di 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳ ደህና መጣህልን ቃለ ህወት ያሰማልን !!🙏 ዉድ የተዋህዶ እንቁ ዎች እንኳ አደረሳችሁ ለመቤታችን ባታ ማርያም ❸🕯🙏🌹 ክረምቱን የሰላም ክረምት ያርግልን አምላካችን !!🙏 የፀሎት ሰአት ሲደርስ እቅልፍ እየጣለኝ ተቸግሪያለሁ 😭በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ና እህተ ማርያም እያላችሁ!!😥🤲🤲
@user-mikias12
@user-mikias12 4 ай бұрын
ትዳር የሚፈርስበት ምክንያት 1-መተት 2-ዛር መንፈስ 3-ዓይነ ጥላ መንፈስ 4-ቡዳ ከሰው የሚላክ በማወቅም ባለማወቅም። በትዳራችን ምቀኝነት ካለባቸው ወደኛ ይመጣል ለዚ ነውመፀሃፍ ቅዱስ ከሁሉም ጋር በሰላም ኑሩ የሚለው።
@AshebirGuluma
@AshebirGuluma 4 ай бұрын
ሰላም መምህር ወልደ እየሱስ እባላለው እና በ አካል አግኝቸዎት ቢመክሩኝ ህዎቴ በብዙ የመናፍስት አሰራር ከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ ተተብትበአለው እባክዎ መምህር አድራሻዎን ይንገሩኝ ስለ ፈጣሪ ብለው ይርዱኝ ስለ እመቤታችን ብለው
@abc12452
@abc12452 4 ай бұрын
ኤፍታህ መዝሙር ቤት አድራሻ ብለክ ሰርች አድርግ አለልክ ሂደህ ለፀሎት የሚያስፈልጉህን ነገሮች ግዛና ፀሎት ስግደት ጀምር አይዞክ
@martiasefa7442
@martiasefa7442 4 ай бұрын
ምምህር ፀጋዉን ያብዛል እኔ ሳጅን ነኝ ዘማሪት ነኝ ትምህርትህን እሰማለሁ ሄወት ይቀይራል ሄወቴን ባካፍል ደስ ይለኛል
@LomiYazew
@LomiYazew 4 ай бұрын
ክብር ለመድሀኔአለም ድንግል ከልጆ ከፈጣሪ ዋ ታማልደን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የምፅፈዉ የሚመሰክር ብዙ ጠቃሚ አስተማሪ ታሪክ. ነበረኝ እግዝአብሔር ይርዳኝ
@user-mikias12
@user-mikias12 4 ай бұрын
እህታችን የልጆችሽን ኣባት ተቀበይው ለልጆቹም ጤናማ የስነ ኣእምሮ እድገት ስትይና እሱም ተለውጦ የመለወጥሽ ምክንያት ስለሆነ ኣንድላይ እንድትሆኑ የእግዚኣብሄር ፍቃድ ይመስላል
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 4 ай бұрын
እንኳን ለባዕታለማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ምእመናን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን ❤
@DawitTub.
@DawitTub. 4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@maxdz9446
@maxdz9446 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 4 ай бұрын
ኣሜንንን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 ай бұрын
Amen amen amen 🙏♥️🙏♥️🙏♥️
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 ай бұрын
እካን አብሮ አደረሰን እማ
@MigAlmaz-he4oe
@MigAlmaz-he4oe 4 ай бұрын
መምህር ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ፀጋን የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏
@Seli-5W
@Seli-5W 4 ай бұрын
1-ፀሎት ባለመፀለይ 2-በመተት 2-በቤተሰም ጣጣ 3-በምቀኞች የቡዳ መንፈስ 3-በራሳችን ክፋት ሀሳብ ስራም ጭምር ትዳር ይበተናል...በተረፈ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ይታረቁ ለምን? ትካሰው በድላዋለች ሲቀጥል ያለያያቸው አጋንንትም ይቃጠል ድንግል ሆነሻል ለባልሽም ድንግልናሽን አስረክበሽ የተባረከ ልጅ ውለዱ ልሀገር የሚጠቅም pls???
@GenetLeyekun
@GenetLeyekun 4 ай бұрын
ሰላም መምህር ገጠመኙ በጣም አስተማሪ ነው በትዳር ውስጥ ላለም ይሁን ትዳር ለመመስረት ለሚፈልግ ሁሉ አስተማሪ ስለሆነ:. ነገር ግን ሁልጊዜ ስለሴቶች ዕድሜ ላይ የምትለው አባባል ከምታቀርበው መንፈሳዊ ፕሮግራም ጋር ይጋጫል ምክንያቱም እግዚአብሔር ልጅ ሰጪ እርሱ ዕድሜ አይገድበውም የእናቶቻችን የቅድስት ሣራ አና የሐና አምላክ የሚሳነዉ ነገር ስለሌ ሰለዚህ ይህን ኮሜንት አንብበህ ለወደፊቱ ይህንን አባባል ባትጠቀም!!
@mesihaile580
@mesihaile580 4 ай бұрын
መምህር እባክህ አስታርቃቸዉ ጥላት ይፈር እግዚአብሔር ይርዳህ እባክሽ እህቴ የግዚአብሄርም ፍቃድ ሊሆን ይችላል እና ፀልይበት መላኩ እቅዱስ እሩፋኤል የፈረሰ ቤትሽን እሱ ይገባልሽ አሜን አሜን አሜን መደኒያለም አባቴ የኔንም የሁላችንንም ቤት ይስራልን አሜን!!
@user-ds6it1bc4v
@user-ds6it1bc4v 4 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ መህሬ👏
@user-yf1il7po5q
@user-yf1il7po5q 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ቅርብ ግዜ ነው አንተ የምታቀርበውን መከታተል የጀመርኩት ቡዙ ነገሮችን አውቀዋለሁ በርታልን እመብርሃን ትጠብቅ👏🕊
@ብዙዬወለተስላሴ
@ብዙዬወለተስላሴ 4 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@yemaryam9433
@yemaryam9433 4 ай бұрын
መምህር ይህ በእኔም እየተሞከረ ብዙ ግዜ ችግር እየተፈጠረ በቋፍ ውስጥ ነው ያለሁት አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል ነገሩን እያከሸፈ እስከ አሁን አለሁ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 4 ай бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር በእናንተ ምክንያት ብዙ ስዎች እየተለወጡ ነው እረጅም እድሜን ይስጥልን_
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 4 ай бұрын
እኔም አልኝ በሌን የዘመድ መስት ቀምተ አግብተ ነዉ አብሮ የምኖሩት መምህር አሁን ያአንቴን ትምህርት ስደምጥ ነው ችግር አደለው ያውኩ እኔም በዘው ንዴት 13 አመት በአርብ ሀገር እዬ ኖርኩ ነው ልጆች እየነፈቁኝ ልግባ ስል በቀ የሆኔ ነገር ይከለክላኛል አሁን እድሜ ለአንቴ ምን እንደ አሌ አውኩ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በእውነት
@anakhanded485
@anakhanded485 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን እደዝህ ለንስሀ ለቅዱስ ቁርባን ማብቃት መታደል ነዉ እህታችን እኳን ተፀፅተሽ ለንሰሀ አበቃሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽንም ያሳምርልሽ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናቴ ለባታአ ማርያም አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏 እመብርሃን ከእሰራታችን ትፍታአን በቃን ትበለን 🙏❤🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ 4 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 4 ай бұрын
በፀሎት፡አስቡኛ፡መምህር፡ከኔቤተስቦቺ፡😢😢😢እወነት፡ነው፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@genetgene9492
@genetgene9492 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እባክህን ወለተማርያም ብለህ በፀሎትክ አስበኝ
@Timti-ey6ld
@Timti-ey6ld 4 ай бұрын
መምህር ዬ እንኳዕ ዳሕና መፃኻ እኔ አድስ ነኝ ቅርብ ግዜ ነ ው ገጠመኝህን ማዳመጥ የጀመርኩት እና እጅግ በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ ይጠብቅህ
@maryelove7751
@maryelove7751 4 ай бұрын
@@Timti-ey6ld ጎበዝ በርቺ ደግሞ ሼር አርጊ ለምታዉቂያቸዉ ሰዎች
@Timti-ey6ld
@Timti-ey6ld 4 ай бұрын
እሺ እያደርግኩኝ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር መምህራችን እስከቤተሰቦችህ የመብርሀን ጥበቃ ይብዛላችው በያንዳዳችን ላይ ያለው መተት አይነጥላ ወዘተ ይጋለጥልን አሜን❤
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 4 ай бұрын
እውነት በወንጌል አናፍርም ዝማሬ መለአክት ያሰማልን መምህር ተስፋየ
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 4 ай бұрын
ማን ያስተምረን የሚሉ ብዙ አላዎቂዎች አሉ። አንቺ እህቴ እንዳወቅሽ እራስሽ የእግዚአብሔር አደረግሽ። እንደ ሃጢያታችን ብዛት ለማጥፋት የማይቸኩለዉ እንደነዚህ የዎህ ልቦች እንዳሉ ስለሚያዉቅ ነዉ። ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክ። መምህ ተስፉዬ ትምህርትህ ልፋት ፍሬ ሲያፋራ በጣም አብዝቼ ስለአንተ እግዚአብሔርን መሰግነዎለሁ።
@AberaDejene-zv2ib
@AberaDejene-zv2ib 4 ай бұрын
በርታልን መምህራችን ብዙዎች ከስቃይ ህይወት እየዳኑ ነዉ።
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 4 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለህየወት ያሰማልን እማምላክ ሁሌም አትለይህ ድካምህን በሰዎች መዳን ሁሌም ይመልስልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 4 ай бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህልን በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ 😢😢😢😢ሰሞኑን በጣም ባላሰብኩት መንገድ ውሰብስብ ያለ ነገር አጋጠመኝ ንስሀየን አቋርጠኝ ሴጣን😢😢😢😢😢በፀሎታችሁ አትርሱኝ እህት ወድሞቿ እዲሁም አባቶቼ😢😢
@SaraYergha-zo2kf
@SaraYergha-zo2kf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉል ነገር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመቤታችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን አሜን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባዬ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤🤲🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@ፀጌሀና
@ፀጌሀና 4 ай бұрын
እንኳን በስላም መጣክ የእኛ እንቁ መምህር የ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 4 ай бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልል ከዝህ ህይወት እግዚአብሔር እንኳን እግዚአብሔር ረዳት
@simaneshgebre7695
@simaneshgebre7695 4 ай бұрын
ብቻውን እንዲሆን ይሆናል እኮ
@HannaDemise
@HannaDemise 4 ай бұрын
እንኳን ለባአታ ማርያም አደረሣችሁ እረ ተረከዜን ይደነዝዘኛል መርገጥ አቃተኝ❤
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@selinahabtamu3106
@selinahabtamu3106 4 ай бұрын
ክፉ መንፈስን በማበረታታት (ባለመቃወም) ትዳር ይፈታል
@PETIROS-ds6sg
@PETIROS-ds6sg 4 ай бұрын
ሰላም እህታችን ከባለቤትሽ ጋር ታረቂ መልካም ነው ምንም ጉዳት የለውም እና እግዚአብሄርን ከልጆችሽ አባት እና ከልጆችሽ ጋር ሆነሽ ማገልገል ይቻላል🙏🙏🙏
@asterwoldemichael9759
@asterwoldemichael9759 3 ай бұрын
መምህር የኛም ቤት እንደዚህ አይነት ታሪክ አለ።
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 4 ай бұрын
መምህር እኔግንት ትምህርትክን አደምጠለዉ ግን አይምሬዉስት አይቀመጥም ለረሴም ጥየቀይፈጥርብኛል መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 4 ай бұрын
እህቴ መታረቅ አለብሽ እባክሽ እግዚአብሔርን ማገልገል እኮ ከባልሽ ጋርም የበለጠ ውብ ይሆናልና ስለ ልጆች ብለሽ ሰላም ፍጠሩ እባክሽ ❤❤❤
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tymordoha
@tymordoha 4 ай бұрын
መምህራችን የእግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ዩሁን በጣም ደአስ ይላአል ዝማረ መላአክት ያሰማልን❤❤🎉🎉🎉👏👏👏👏
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 4 ай бұрын
ያሰብኩት ሆነ አይገርምም የአጋንንት ነገር ልቦና ይስጠን ለንሰሀ ሞት ያብቃን በጣም የምጠላው ነገር በቀል የእግዚአብሔር ነው ከተበደልኩ አንድ ቀን የእጃቸውን የሚሠጥ አምላክ አለን የሱ ይበልጣል
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 4 ай бұрын
ገዳም ከመሄድ ፀበል(ቀሲስ ሄኖክ) ጋር መሄዱን ብታስቀድም መልካም ነው ፤ ገዳም የሚያዞር የጠቋር መንፈስ ሊኖርባት ይችላል
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ዘ1ከ
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ዘ1ከ 4 ай бұрын
እግዝኣብሔር ይመስገን🙏
@Fafi-yq4wn
@Fafi-yq4wn 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በፀጋ ከረጂም እርሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ያኑርልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብ
@HabtamuRahel-bn1dr
@HabtamuRahel-bn1dr 4 ай бұрын
መምህር በአካል ባገኝክ የሚያሳዝን ታሪክ አለኝ በኮሜንት አይደለም ለመጽሀፍ የሚበቃ ታሪክ አለኝ
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌿🌿🌾🌾🌾🕊🕊🕊🤲🤲🙏
@ጌትነትተስፌ
@ጌትነትተስፌ 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ገብረ ኪዳን እባላለሁ
@AhvsSh
@AhvsSh 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህረ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@ሚካወለተትንሳኤ
@ሚካወለተትንሳኤ 4 ай бұрын
መምህር እኔ ባንተ በጣም እኮራለው መድሀኒያለም ፀጋውን ይብዛልህ ግን ተላላኪው መሀንዲስን ልትቀይረው ይገባል ይቺ ሴት ምክንያቱም መተቱን ሄዶ በመቅበሩ መንፈሱ እሱጋም አለ ለሱ ነብስ ሀላፊነት አለባት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ተሰፍሰየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@gizachewhana9172
@gizachewhana9172 4 ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እመቤታችን ቅድስት ማርያም አትለይህ እባካችሁ በጸሎት አስብኝ ትዳሬ ሊፈርስብኝ ጫፈላይነው ያለው ገብርእየሱስን በጸሎት አስብኝ እባካችሁ በድንግልማርያም
@WgshyWhfgh
@WgshyWhfgh 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🎉❤🎉❤
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 4 ай бұрын
አቃቂ ቃሊቲ ፣ ሰበታ አለም ገና ፣ጣፎ ካራ ሱሉልታ አዲሱ ገበያ
@ጓልድንግልማርያምአደይ
@ጓልድንግልማርያምአደይ 4 ай бұрын
በመጨረሻው የሰላም ስለሆነ ደስ ብሎኛል ግን ልጆችሽ ከአባታቸውና ከእናታቸው ደስ ብሎቸው መኖር አለባቸው በቁርባን በስግዳን ከብራቹህ መኖር አለባቹህ ❤❤❤
@asterasefa3076
@asterasefa3076 4 ай бұрын
እልልልልል ተዋህዶ ትለያለች አመፀኞችን የዋህ ለሚያደርግ እግዛብሔር ስሙ ከፍ ይበልልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ መማረክ ሲችልበት እኮ በጣም ደስ ይላል መጨረሻውን አምላክ ያሳምረው እህታችን ለልጆችሽ ስትይ ይቅር ብለሽ አብረሽው ብትኖሪ አምላክ ብዙ ሀጢያቶችሽን እንደተወልሽ አንቺም የተናገረውን ሳትቆጥሪበት በተሰቡን በፍቅር እንደአዲስ ብትሰሪው ደስ ይለኛል ልጆቹም የሁለታችሁን ፍቅር ህያዩ እንዲያድጉ እድል ስጫቸው......
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ 4 ай бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ሼር ሼር ሼር
@Warda-t5q
@Warda-t5q 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 4 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@KidestBiru
@KidestBiru 4 ай бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@almazametetadkan-7536
@almazametetadkan-7536 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 4 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስአላቹዉመምህረችን እረጂም እድሜ ይስጥክ
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r 4 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢እልልልልልልል❤❤😢😢
@samrawitlegese6946
@samrawitlegese6946 4 ай бұрын
ባይገርምህ መምህር የዛሬ አንድ አመት ገደማ ወደ ጫካ ፕሮጀክት ለስራ ጉዳይ ሄጄ ነበር እና የሰፈሩ ስም ጨለለቆ ነው የሚባለው በሕይወቴ እደዚ አይነት ነገር አይቼ ስለማላውቅ በጣም ደነገጥኩ የሚገርመው ሰዎች በሩ ላይ ወድቀው ሲሰግዱ በጣም ብዙ አባቶች እናቶች ተከናንበው የግቢውን ግንብ እየዳበሱ ሳይ የሰው ልጅ እግዚአብሔር ያህል ጌታ ቢሰጥ የማያልቅበት አምላክ እያለ እንዲህ አቧራ ላይ ሲርመጠመጥ ማየት ያሳዝናል አዲስ አባ ጥግ ስትል ትዝ ብሎኝ ነው
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 4 ай бұрын
Ameen ameeen ameeen kale hewot yiasemalin memher Egziabeher rejem edeme ena teta yisetelen bertalen
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 4 ай бұрын
አሜን የመምህራን ልጆች የጸሎት ፖርግራም ቤተሰብ ሁኑ መምህር እርግጥ ረሰተነ አመትብ ስትጃምር
@meserettadesse6542
@meserettadesse6542 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የልጆችሽን አባት ታረቂ እህታችን
@HanaHaileGebreal
@HanaHaileGebreal 4 ай бұрын
እኔ አላገባሁም ግን በዙሪያዬ ካሉ ሰዎች እንዳየዋቸው 1ኛ በአድ አምልኮ 2ኛ አይነ ጥላ 3ኛ መተት በተለይ የደብተራ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል እነዚህ መሰሉኝ የትዳር ጠንቆችን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ መምህር በጣም ይገርመኛል እኔ በጣም መስታወት በጣም ነው የምውደው አብሪው የምተኛው እናቴ ምን ትለናለች መልክ ቤኖሽ ስው አታስከምጭም ትለናለች
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 4 ай бұрын
አቤት የኔ መድኃኔ አለም ድቅ ስራ መምህሬ ባተ እያደረ ወደቤቱ ይመልሳል መምህሬ እጅግ በጣም ደስስስ ይበልህ ንስሀ አስገብቶ ለስጋዉ ደሙ ማብቃት የሰዉን ነፍስ ማዳን ማለት መታደልነዉ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ እርሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት መምህሬየ እመብርሀን ትጠብቅህ🙏
@TigstAboye
@TigstAboye 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ባንተ ላይ ሆኖ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ቢታረቁ እላለሁ
@senaitzerai7737
@senaitzerai7737 4 ай бұрын
ትዳር ላይ መፋታት የማጋጥም 1-በመስተፋቅር 2-ቡዳ 3-ኣይነ ጥላ 4- መተት
23ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ እህቴ ላፕቶፕሽ እንኳንም ተሰረቀ በጎ ነው
1:03:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 17 М.
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 120 М.
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 82 М.
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.