124ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የአባት ስም አንተነህ የልጅ ስም ደም መላሽ ፤ ከዛስ ....ደም በደም

  Рет қаралды 34,188

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 816
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሩፋኤል እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ቅዱሰ ሚካኤል ለኔ የደረሰ ለሁላችሁም ይድረሰላችሁ❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የቅዱስ ዑራኤል አምላክ የአቡነ ዘርዓብሩክ አምላክ ይጠብቅህ መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህ እንዴት አደራችሁ ዋላችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ዘር ለፍጥረቱ በሙሉ 🤲🏿🤲🏿🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን ፡፡ሰላምለሀገራችን😢❤🎉🎉❤እንዴትነሽ?
@mesigente708
@mesigente708 Жыл бұрын
AMne eigzabhare yamisgne ❤️❤️
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
​@@yese7783 እነዴት ነሽ እህቴ ውዴ አለሽ ደህና ነሽ?😢እሁድ ኢትዮጵያ እገባለሁ እደውላለሁ ለ እህትሽ እሺ
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
@@bosenagashu1673 እግዚአብሔ ይመስገን ለሀገርሽ፡ለቤተሰቦችሽያብቃሽ፡የጠፉትንም፡እግዚአብሄርአስገኝቶአቸውከቅፉቸውያውልሽ፡፡ሀገርሽስትገቢየእትዮጵያትንሳኤን፡ያሳይሽ፡፡አዲስጨዋታየቤተሰብአፈላላጊቻናልበተጨማሪebsላይሞክሪምክንያቱም፡ቴሌቪዥንሁሉምብትአለ፡ዋይፋይ፡ብዙምአይጠቀሙም፡ሁሉንምአማራጭ፡ሞክሪ፡ላንቺያለውንደስታ፡ፈጣሪለማንምአይሰጥም!!!
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 Жыл бұрын
በእውነት እኛም ጋር እንደዚህ ለበቀል የሚፈላለጉ ብዙ ሰዎች አሉ እንደውም የእኔም ቤተሰቦች የሚበቀሉት ሰው ነበር እና እኔ ደግሞ የመንፈስ ስራ እንደሆነ ስላወኩት እግዚአብሔር እረድቶኝ አባቴንም ወንድሜንም ይሄ ነገር ጥሩ አይደለም በቀል የእግዚአብሔር ነው ተውት ለእግዚአብሔር እያልሁ በመምከሬ እግዚአብሔር እረድቶኝ አሁን ያንን የበቀል ሀሳብ ከልባቸው አሶጥተው ጥለውታል የእግዚአብሔር ስም ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dedu363
@dedu363 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን በእውነት መምህር ቃለይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን ሀይል በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉም እችላለሁ መምህር ወላዲተ አምላክ ትከተልህ
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ሀይልን በሚስጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው መከራም ቢበዛም ለበጏነው እልዋለው
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር ፅጋውን ያብዛልህ ትክክል ነህ ከኛ ሀገር ውስጥ ሁሉም እንዴህ ነው እር ስው አለቀ ብሄር ብሄር ይላል ግን በየቤቱ አንድ ሰው ከተገደለ ድም መላሽ ምናምን እያሉ የስንቱን ይህውት ጨርሱት የእኔ ዘር ማዝሬ ብሙሉ ይገዳደላሉ ከኛ ቤት ብቻ ነው ያልተገዳደሉ እንጂ ያጎት ያክስት ልጅ አንዱ ሲገድል አንዱ እያለ ይጥንቱ ድም አሁንም አለ እንዴት ክፍ መንፍስ እንዳናስታውል እንዳደርገን እግዚአብሔር አምላክ ይማርን እይ ስንቱ ምተ አር አሁንስ ብሶብታል መምህር ሲነገሩም አይስሙም ብቻ እግዚአብሔር ደርን😍🙏😪
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሰዉ አላስተዋለም እርኩስ መንፈስ ይርከስ ፈጣሪ ይገስ አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ኑርልኝ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
@ቲጂየአባቷልጅ-ፐ1መ
@ቲጂየአባቷልጅ-ፐ1መ Жыл бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው ሀይለን በሚስጥኝ በከርስቶስ ሁሉን እቸላልሁ ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ Жыл бұрын
ሃይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሄር ሁሉን እችላለሁ አሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እሰይ መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን ቀናችንን ልናሳምር ነው ቆንጆ ሰአት 👏 እንኩዋን ለእግዚአብሔርአብ እንዲሁም ለቅዱስ ሩፍኤል አደረሳችሁ👏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር በሉ እናዳምጥ መልካም ፍሬን እናፍራ ውይይይ ደቂቃዋ ስታንስ ክፍት ይለኛል አልጠግብም በሉ እናፋምጥ መስማት ሳይሆን ማዳመጥ ነው ያለብን ተመልካቾች አዳማጭ ልቦናን ያድለን ....🙌 አዳምጨ እመለሳለሁ ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል በቀልን ፣ደምመላሽነት ያቁምልን ልባችንን ያሬልን 👏
@ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ
@ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን🙏🙏መልካም ዕለት ሰንበት 🌻ይሁንላችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች❤❤ ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሪያለው እው እኔ በህይወት ያልፈልጉት ሰው በግድ ደፍሮኝ😢😢 በጣም ውስጤ ቅም በቀል ይዤ ነበር አንድ ቀን እበቃላለሁ የሚል ስሜት ነበረኝ አሁን ግን;ባንተ ትምህርት ትቸዋለሁ መምህሬ🌻እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Жыл бұрын
ጉበዝ ሠምቶ መቀየረ መታደል ነወ እኔም ዘመድቸ በጣም በደለወን መቸ ሠወ ሆኘ ተበቅየ አል ነበረ አሆን ግን ከሥተታቸወ እንዴመለሡ የሁልጌዜ ምኞቴ ነወ
@eyerusalembogale605
@eyerusalembogale605 Жыл бұрын
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው አሜን አሜን አሜን
@dirbdirbdirb8310
@dirbdirbdirb8310 Жыл бұрын
ሀይልበሚሰጠኝበክርስቶስሁሉንእችላለሁ
@jerustesfay2949
@jerustesfay2949 Жыл бұрын
አሜን መምህር መድሀኒአለም የይቅርታ ልብ ይስጠን አንተንም ከነቤተሰቦችህ ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ይከልልህ
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
የድንግል ልጅ ቸሩ መዳንዓለም ይጠብቅህ መምህሬ አዎ የበቀል መንፈስ እጅግ አስጠቅ ነው ብቻ ፈጣሪ ልያድነን ስፈልግ ነው አንተን ያስነሳልን የሰይጣን ማህበር በቅርብ ግዜ ቤታቸው ተቃጥሎ እርስ በርስ ስጣሉ ታያላቹ ፈጣሪ ክንዱን ይልክልናል በቅርብ ቀን የምመጣ ታያላቹ
@እማጎንደር
@እማጎንደር Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ መምህር በእመብራሀን ገብረ ማሪያብህ በፆሎት ከስብልኝ አባቴን ምንም ባልደረሰበት በተወለድሽኝበ70አመቱ እስርቤት ገብቶብኛል የህቱልጆች ከባሏ ዘመዶችጋ ተጋደሉና ከዛ የህትልጆች የገደሉትን ደም ባንተ እንበቀላለንብለው አልሳካላቸው ሲል በህግ አስፈልገው አስያዙት ይሄው1አመት ሞላው ፍድቤቱ ተከራክረን መልስ እንዳናገኝ ፍርድቤቱ ሁሌምቀጠሮ አለን እስከዚች ስአት ገብረ ማሪያም በፆሎት አስቡልኝ እግዚአብሔር ነፃ ያወጣልኝ ዘንድ❤
@marthahagos1762
@marthahagos1762 Жыл бұрын
Egziabher yagzsh😢
@rakrkv7423
@rakrkv7423 Жыл бұрын
ፀልይ እህቴ እግዚያብሄር ነፃያውጣልሽ 🤲🤲🤲
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን 👉🤲በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ትንሽ አሞኛል ወንድም እህቶቼ የሰማነውን የተማርነውን እግዚአብሔር አምላክ በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን ✝️ ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ⛪️✝️ አሜን
@የኔውበትክርስቶስነው
@የኔውበትክርስቶስነው Жыл бұрын
ሃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ መምህራችን ቃሌ ሕይወት ያሠማልን እግዚኣብሔር ያክብሪልን ❤❤❤የኛ እንቁ መምህር
@እግዚአብሔርይመስገን-ሠ2ቨ
@እግዚአብሔርይመስገን-ሠ2ቨ Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ እታመናለሁ መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስትህ ከክፉ ነገር እግዛአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣ ኃይሊን በምሳጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው ሁለም በድካሜ ግዜ የሚአበረታኝ ቅዱስ ቃል ነው ❤✝️
@ሃናየማርያምልጅ
@ሃናየማርያምልጅ Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ሀይልን በሚስጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@MastewalNake
@MastewalNake Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እችላለሀው መከራም ቢመጣ ለበጎ ነው መምህር ቃለይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lyu1219
@Lyu1219 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሠጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ሂወት ቃለበረከትን ያሠማልን ❤❤❤
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Жыл бұрын
ሃይልን በሚሰጠኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንዃን ፈታህ ማህፀን ለታላቁ መላክ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሀዊ ክበር በአል አደረሳችሁ
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ከታሪኩ በላይ ያንተ አባትዬውን ቦታው ድረሰ ሄዶ ማየት በጣም እጅግ በጣም ጥሩ ነው ነገሮች እንደዚህ አይሆኑም ነበር ሰለሁሉም ነገር መድኋኒአለም ይክበር ይመሰገን 🙏🙏🙏 የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዛብሔርን መፍራት ነው።።።።።።!
@አናንኤልቲዩብ
@አናንኤልቲዩብ Жыл бұрын
ሐይልን በምሰጠኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በእውነት ስለ ሁሉም ነገር አምላከ ቅዱሳን ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ጠላታችንን ከእግራችን በታች ሁል ጊዜ የምጥልልን ተመስገን ጌታዬ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ቤተሰብ ሆይ
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
በቲ ሓይሊ ዝህበኒ ብክርስቶስ ንኩሉ ክክእሎየ ❤ናይ መጀመርያ ጥበብ እግዚአብሔር ምፍራሕ እዩ ❤መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ቡዙሕ እናተሃርና ኢና ❤
@Tazier0221
@Tazier0221 Жыл бұрын
Dihul
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
ሀይልን በሚስጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን እውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒❤❤🌿🌿🤲
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
ኃይልን በምሰጠኝ ሁሉን እችላሎሁ. እንቁ መምህሬ. እንኳን በሰላም መጣህልን. እኔ ገና አልጨረስኩትን ጨርሼ ኮመንት እፅፋሎሁ
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጥ በክርሰቶስ ሁሉ እችላለው አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን 😍😍😍😍😍😍😍
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
ሐይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ተመስገን ጌታችን አሜን
@סהייסהיי
@סהייסהיי Жыл бұрын
ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው።
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህሬ እኔስ ብዙ ለውጥ አለኝ ክብር ይስፋው የድንግል ማርያም ልጅ እናተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ የከበረ ይሁን ብቻ አሁን ክፉ ቁጡ ያደርገኛል የትዳር አጋር እመኛለሁ ሲቀርበኝ ለትንሽ ቀናት አወራለሁ ከዛ ብሎክ በአያንዱ የምጠቀማቸው አፕልኬሽኖች እቦልካለሁ ብቻ ፈተናው ከባድ ነው እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወ/ ማር ያም እያላችሁ😢 እወት ኃይልን በሚሰጠኝ ሁሉን እንችላለን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ 😍🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
ኤፍታህ ብለን ጀምረናል አንካን ለኡራኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን አህታችን ልብሽን ሀሳብሽን አግዚአብሔር ነዉ የሚያዉቀዉ ህይወት ትቀጥላለች አባከሽ ወደ መምህር ተመልሰው ተመካከሪ አግዚአብሔር በፀሎት ጠይቀሽ የሚሆነዉን ማየት ነዉ አግዚአብሔር የፈቀደዉ ይሆናል ሀይል በሚሰጠው ሁሉን አችላለሁ መምህራችን አግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ ልፋትህን አግዚአብሔር ይመለከታል ይህንን የምታርግ ወንድማችን መልካምነት ለራስ ነዉ ተስፋ ሰላሴን ከነቤተሰቡ መላኩ ቅድስ ኡራኤል ይጠብቅልን
@behafetabehafeta5376
@behafetabehafeta5376 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን አቺላለሁ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ♥️♥️♥️ያሰማልን መምህራችን
@tzkerniyegziyo
@tzkerniyegziyo Жыл бұрын
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርሥቶስ ሁሉን እችላለሁ በጣም የምወደው የወንጌል ቃል ነው🙏መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን
@ሃለማርያምAuurተመስገን
@ሃለማርያምAuurተመስገን Жыл бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም። እንኳን ደና መጣህ መመህር ዘመንህን ይባረክ ባንተ ትምህርት ድንጋይ ይቀይራል በጥሞና ሆኖ ያዳመጥ ሁሉ ነገሩ ህይወቱ ሁሉ ይቀየራል ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉ እችላለሁ ። ፍፁም እምነት ሲኖረን መንፈስ ቅዱስ ይረዳናል ምልክት በማግኘትህ ደስ ብሎኛል መምህር እስከመጨረሻም እንዲገኝ አምናለሁ ዳይ ሼር ላይክ እያረጋቹ ቤተሰቦቼ ይህ የመሰለ ትምህር አለሁሉም እናዳርስ
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁላችን ይሁን መምህሬዬ እንኳን ለቅዱሰ ሩፋኤል ወርሐዊ ባል አደረሳችሁ የተዋህዳ ልጆች እንቁ መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እመቤቴ ትጠብቅህ ከነበተሰህ
@absalatdesta3072
@absalatdesta3072 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሠጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች መምህር ሰላምህ ይብዛ🙏🙏🙏
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ❤🙏 ተስፋ ያደረግንበት የዘገየ የመሰለን ነገር ሁሉ በጊዜው በፍቃዱ የድንግል ማርያም ልጅ በሀይሉ ያሳካልን😇❤🙏
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን መምህራችን አንተንና አባቶቻችንን ነቅታችሁ የምትነቁንን እናንተን የሰጠን የቅዱሳ የሰማህታት አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ይህ የነፍስ ማዳን ስራ የመንፈስ ቅዱስአሰራር የሚቋወሙ ጨለምተኞችን ልቦና ይስጣቸው አሜን ቅዱስ ሚካኤል አይለይክ መምህራችን ❤❤
@sara542-d6b
@sara542-d6b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሔር ሁሉን እችላለሁ ለመምህራችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ አሜን🤲🤲🤲
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 Жыл бұрын
መምህር እኔ ወደ ጎንደር አካባቢ ነው የተወለድኩት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አባቱ የሞተበት ሰው ቀረርቶ ሲያቅራራ ወገኔ አርገዝ አለሁ ደምና መግል ጌታየ እንዳትገድለኝ ስልገላገል ይላል እና እግዚአብሔር የምህረት እጅን ይዘርጋን እንጅ በጣም ከባድ ነው ካልገደለ የሰው መሳቂያ ይሆናል ማለትነው
@bgfffgffgg5517
@bgfffgffgg5517 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን መምህርይ እመብር ሀን ትጠብቀህ🙏
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ ሁሉን እችላለሁ አሜን፫ የኛ እንቁ መምህር ኑርርል የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
@ttyy6198
@ttyy6198 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን በውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር በውነት የበቀልን መፈስ እግዚአብሔር ያጥፋልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@tsegayenire9820
@tsegayenire9820 Жыл бұрын
በቀል የእግዚያብሔር ነው እኛ ራሳችን ያልጠፋነው በእግዚያብሔር ምሕረት የተነሳ ነው : ሁሌም በቀልን ስናስብ ስለ ነፍስ ጉዳይም ማሰብ ያስፈልጋል:: መምሕር ቃለ ሂዎት ያሰማልን::
@selamselam3109
@selamselam3109 Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን በእውነት ሀይልን በሚሰጠም በኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ❤❤❤
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል በሰላም አደረሳቹህ እግዚአብሔር ፀጋውንና በረከቱን አለይብህ
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 Жыл бұрын
ሀይል በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለን እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እዝ ያደረሰህ የድግል ማሪያም ልጅ አለ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ
@tymordoha
@tymordoha 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዝአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏
@helenhabetmariyam2445
@helenhabetmariyam2445 Жыл бұрын
ኃይልን በሚሰጠኚ በክርስቶስ ሁሉን እችለሁ አሜን አሜን አሜን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
ሀይልን፣በሚሰጠኝ ፣በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ፡አሜን ሁላችንም ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቀን 🤲🙏💒
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን፫ብዬ ልጀምር
@dfdd6569
@dfdd6569 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል እሰይ መምህርዬ እንኳን ንብረትክ ተመለስልክ የኛ እንቁ
@lidetlidu6364
@lidetlidu6364 Жыл бұрын
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ🙏🙏 ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን ባልችል ኖሮ በሕይወት አልቆይም ነበርና🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችለዋለዉ መከራም ቢገጥመኝ ለበጎ ነዉ ብዬ አልፈዋለዉ መ ምኽራችን ሊቀ መለሀክ ቅዱስ ሚካኤል ከ ኽፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ🙏🙏🙏
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ሀይልን በሚስጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ🙏🙏🙏
@hananzanaba
@hananzanaba Жыл бұрын
ሀይል ን በሚሰጤ በክርስቶስ ሁሉ ን እችላለሁ አሜን በእዉነት መምህር ቃለ ይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp Жыл бұрын
አይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሎን እችላለው ❤
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
ሠላም መምህርዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣህ አንተንና ቤተሠብህን ሌሎችንም አንተን መሣይ መምህራን ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቃቹ በመጥፎ ለሚያነሣቹ ሠዎች ልቦና ይስጣቸው እኛ ግን ለይተን እድንማር እግዚአብሔር ይርዳን በርግጥ እኛ ምእመናን ለይተን አውቀናል ይብላኝ አስመሳይ ደደብ ደብተራዎች (መሠሪዎች)
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን ልቦና የመለሰ እግዙአብሔር የሁላችንም ይመሶልልን ወገኖቸ ከእኛ አካባቢ በጣም የሚአስፈራ የበቀል መንፈስ በጣም ነው ያለው እርስበሳቸሁ ነው የሚገዳደሉት በተለይ የማይረሳኝ እህትና ወንድም ከበተክርሲትያን ዝክር ላይ ወንድማቸውን ቅጥቅጥ አድርገው ገደሉት የማች ልጆች ትልልቅቹ ሴቶች ናቸ ወንዱ ትንሽ ነው ግን ያቃል እና ትምህርት ይማራሉ ስታድጉ ተምራቹ ምን ነው መሆን የምትፈልጉት ስልላቸሁ ስናድግ የአባታችን ደም መበቀል ነው ይላሉ በጣም ነው ያሚአሳዝነው አሁን ላይ አድገዉ ለመግደል ይፈላለጋሉ ወገኖቸ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥን
@heymietp8287
@heymietp8287 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እንችላለሁ አሜን ❤❤❤ መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት የሚገርም ነው የበቀል መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው
@beskutadaniel3438
@beskutadaniel3438 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችኝ
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን እመብርሃን ትጠብቅህ
@fera7834
@fera7834 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉ እችላለዉ ተመስገን መድሀኒያለም አንተን የሰጠን
@ፋኒየቅዱስገብኤልልጅ
@ፋኒየቅዱስገብኤልልጅ Жыл бұрын
ሰላም እግዚኣብሄር ከሁላችን ጋ ይሁን የእመብርሃን ልጆች እንኳን ለወርሃዊ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ኣደረስን ኣሜን ሃይል በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችለዋለሁ ቃል ህይወት ያሰማልን
@tsahayfikadu6823
@tsahayfikadu6823 Жыл бұрын
ኃይል ባምጣኝ ብክርስቶስ ሁሉን እቺላለው 🙏
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ❤መምህር በእዉነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናውን ያድልልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@መሰረትየማሪምልጅ
@መሰረትየማሪምልጅ Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅ ከነቤተሰብ በአንቴ ትምህርት ብዙ ሰው ተለውጧል እንደ አንቴ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዸ5ቘ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዸ5ቘ Жыл бұрын
ሀይል በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉ እችለዋለሁ ።እንካን ብሰላም መጣህልን መምህራችን በጣም ቡዙ ተምረናል ቂም በቀል ክፍ ነው ከእንደዚህ ስራ ይሰውረን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንካን ለቅዱሥ ሩፋኤል ክብረ በአል በሠላም አደረሣችው መምህራችን እንካን ደና መጣህ ፀጋውን ያብዛልን
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ ሩፋኤል ባህል የኛ እንቁ መምህር እግዚያብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እኛም ሰምተን እምንለወጥ ያድርገን በአንተ ትምህርት ተለውጨ ለስጋወ ደሙ በቅቻለው እግዚያብሔር ይመስገን መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤ ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ስም ሁሉን እችላለሁ መምህራችን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ከጠላት ሴራ ታደገን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ህዝቦቿን ቤተክርስቲያናችንን😢😢😢
@እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ
@እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ Жыл бұрын
ሀይልን ብሚሰጠኝ ብክርስቶስ ሁሉን እችላለዉ እንኳን ብሰላም መጣህ መምህራችን❤
@ፋናየኪድዬልጅ
@ፋናየኪድዬልጅ Жыл бұрын
ሰላም መምህር የኔ አክስቶቼ ከነልጆቻቸው ዶሮ በፍፁም አይበሉም ስንጠይቃቸውም ዶሮ በጣም ብዙ ቆሻሻነገር ስለምትበላ ነው ይሉናል እናም የአድኛዋ አክስቴ ልጆቿ ስማቸው እደዚህ ነው ዝም በላቸው እርገጣቸው አይተንፍሱ አሰገደች አርቃቸው ነው አሁን እርስ በርሳቸው ተጣልተው ተጋድለው አገሩን ለቀው የተለያየቦታነው የሚኖሩት አድኛዋ አክስቴም በጣን ታማ በቁም እያለች ልጆቿ ሞቶ የሚነሱበት ተብሎ የሚያስቡት እዛሄደው ሲጠይቁ አትድንም አሉን አለ ሞተች ሰባት አርባ መታሰቡያ ይታረዳል ያንን የሚታረደውን በግና ከብቱን ምን አይነት ከረን ማረድ እዳለባቸው ሄደው ጠንቋ ይጠይቃሉ ከረኑብ ከዛ ያርዳሉ እግዚአብሔር ወደልባቸው ይመልሳቸው ምክር አይሰሙም
@vccsrtty3811
@vccsrtty3811 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እ ላለሁ አሜን መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesgbre
@mesgbre Жыл бұрын
ኃይልን በሚሰጠኝ በጌታዬ በመድሐኒቴ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ሁሉን እችላለሁ!!! እታመናለሁ!!! አሜን! አሜን! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Janiy_official
@Janiy_official Жыл бұрын
እኔ አያቴ ሰዉገሎ ከጎደር ተሰዶ ነበር እና አባቴን እዳይገሉት ተብሎ በልጅነቱነዉ እሱም ከተወለደበት አካባቢ የወጣዉ የመጀመርያ ልጁ ወንድሜ ሲወለድ ደመላሺ ነዉ ያለዉ ነገ ቢገሉት አባቴን ደም እዲመልስ ተብሎ ደመላሺነት ይቅር አባቴ አገሩ ዘመዶቹ እየናፈቁት አንድቀን ሳይሄድ ነዉ የሞተዉ😭😭 ደመላሺነት ያስወግድልን
@tesfshbelay
@tesfshbelay Жыл бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ
@Esraleaserat
@Esraleaserat Жыл бұрын
መምህር የእውነት በጣምየምገርም ነው የሰው ልጅ ህይወት ውድ ናት እም እግዚአብሔር ስያድን ምክንያቱ ብዙ ነው አንተን ስለ ለካልን በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገና ይሁን ❤ ሀይልን በምሰጠኝ በክርስቶስ ሁን እንችለለን መከራ ብበዛም ለቦጎነው ብዬ አልፈለሁ ❤
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
ሀይልን በሚጠኝ በክርስቶ ሁሉን እችላለሁ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነዉ መምህር ሠላምህይብዛ። ❤ቃለሂወት ያሠማልን
@teklayeteklya1753
@teklayeteklya1753 Жыл бұрын
ሐይል በሚሰጠኝ በእየሱስ በክርስቶስ ሁሉን እችላሎ አሜን አሜን አሜን
@yaracell8931
@yaracell8931 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg Жыл бұрын
ሀይልን በሚሠጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@AsterBabiso
@AsterBabiso 2 ай бұрын
ሀይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ 🤲🤲🤲
@aregashe419
@aregashe419 Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር በፆሎት አስቡኝ መምህር ወለተዮሀንስ ❤❤❤
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ Жыл бұрын
ኀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ቅዱስ ኡራኤል ሆይ አምሮየን ክፈትልኝ መልካምን ሁሉ የማስብበት ልቦና ስጠኝ አሜን🤲✝️🕊
@ablelbayu7580
@ablelbayu7580 Жыл бұрын
አሜን ሃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እችለዋለው❤
@mudayshow8081
@mudayshow8081 Жыл бұрын
ኃይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ትምህርቱን ሰምተን ፍሬ የምናፈራበት እንዲሆን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን ❤️❤️
@teklilassefa1053
@teklilassefa1053 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ሀይል መሚሰጠን በክርስቶስ ሁለን እችላለሁ ፪ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ወረሀዊ ክብሩ አደረሳችሁ የመምህሬ ተማሪዎችና ተከታዎች እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን ብልባችን ያሳድርብን ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏🌺🌺🌺
@keflahailemariam-jq1ng
@keflahailemariam-jq1ng Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሃይልን በሚሰጠ በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ ማነው ግን እንደኔ መምህራችንን በጉጉት የሚጠብቀው 😍😍😍😍እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ አንተንም ቤተሰብህንም ትከልላችሁ ❤❤❤
@አቤቱየሆነብነንአስብ
@አቤቱየሆነብነንአስብ Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ አሜን፫
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ኃይልን በሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው መከራ ቢገጥመኝ ለበጎ ነው ብዬ አልፋለው ፈተናም ቢገጥመኝ ለበጎ ነው ብዬ አልፋለው 🙏
@woinshethailemariam6420
@woinshethailemariam6420 Жыл бұрын
ኃይልን በሚሰጠኝ በጌታዬ በየሱስ ክርስቶስ ሑሉን እችላለው! መምህር እግዚአብሔረ በጤና በእድሜ በፀጋ ይባርክህ
@worketafraa5222
@worketafraa5222 Жыл бұрын
Kale hiyote Yasmeln mahmerchin
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
26 December 2024
10:10
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 2,8 М.
የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan 6,2025
11:54
127ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በሰባተኛ ሰፈር እንዲህም ሆኗል ይገርማል
1:08:29
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН