KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
130ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከነጮች ድብቅ ሴራ ጋር የሚሰራው የአገራችን መንፈስና የጠንቋዮች መጨረሻ
1:42:16
144ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታም ልጅ ወደጎዳና የወጣበት አሳዛኝና ስገራሚ ምክንያት
58:14
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
It’s all not real
00:15
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
127ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በሰባተኛ ሰፈር እንዲህም ሆኗል ይገርማል
Рет қаралды 45,231
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 488
@ddd1993d
Жыл бұрын
መንታ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ የሁልግዜ ፀሎቴ ነው በስደት ደስታየለም በልቾቼ ጭንቀቴን ልርሳው መምህር ተስፍየ መምህር ግርማ አባ ዮሀንንስ መምህር ሄኖክ እናናንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@ሀኒደምሰው
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ታሳክልን እኔም ምኞቴ ነው አምላኪ መኞቴን አሳካልኝ ሀጢቲን ይቅር በለኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ
Жыл бұрын
አሜን ይስጥሽ ለኔም ይስጠኝ እድሜ ስለሄደ መንታ የተባረከ ልጅ እንድሰጠኝ ወለተሚካኤል ብላችሁ አስቡኝ
@sisaydesalegn6196
Жыл бұрын
❤❤🎉 🎉
@Esraleaserat
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሁሉ በላቤት ነውና የሀሰብሽን ይፈፅምልሽ እህቴ
@Abc-zl6ts
Жыл бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልሽ
@AdamnasheMamo
Жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይሰጥልን
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
3 ай бұрын
መምህር,ተስፍየ,የአባ,ግርማ,ፍሬ,ሰላምህ,ይብዛ,እስከ,ልጆችህ❤❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
እንዃን ለጻድቃኔ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን እኛንም ከስደት ተመልሰን ለደጇ ያብቃን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን❤
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
አሜን፫ 🙏
@Qweewerdfg65434
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@eduhaile5853
Жыл бұрын
አሜን እነኳን አብሮ አደረሰን እመብርሀን ያመት ሰው ትበለን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abiet5461
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰
@salmasalma3513
Жыл бұрын
እባካቹ ኣባት እናትቼ እህት ወንደሞቼ (ወለተብራሃን) ብላቹ በፀለታቹ ኣስቡኝ🥺🥺🤲
@saniatube2360
Жыл бұрын
😭😭😭 አሰለቅሶኛል ማርያምን እማሆይ በረከቱት ይደረብኝ#እንደ እኔ የቆሸሸ ሀጢያተኛ አለ በረከታቸው ይደረብኝ
@habtammelese9415
Жыл бұрын
መምህር በዚህ አጋጠሚደቡብ ወሎ ወራአሉ ወረዳ የምትገኝ ወይብላ ማሪያም ቤተክርስቲያን አለች በጣም የሚገርም ታምረ ያለበት ቦታ በአመት1ግዜግንቦት ማሪያምነውየምነግሰው ይህን ስፅፍልህ በእንባው እመብርሀን ለደጇ አብቅታህ ብዙ ታምር እንዲቀርብ አምናለሁ በዚህ አጋጣሚ ሁላቺሁም ገዳሟን ለመሣለምታብቃን2011እዛ ነበርኩ በህይወቴ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ስራው የቦታዋ አቀማመጥ ብዙ ብፅፍ ደሥ ይለኝ ነበር😢😢😢
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
Жыл бұрын
ትክክል ወይብላ ማረያም ብዙ ታሪክ አላት እናቴ ለደጁ ታብቃን❤😢
@habtammelese9415
Жыл бұрын
አሜንበእውነት ይሁንልን ከአመሠሰራረቷ ጀምራ እስካሁን ድረስ በጣም የሚገርም ታምር የሚደረግበትቦታነው እኔ2011እዛነበርኩ ያለሕዝብ ያአዳም ዘር በሙሉ እዚህነወይ የተፈገረው ያልኩት ከክርስቲያኑ አልፎ ሙሥሊሙ የሚድንባትወይብላ ለደጇ ታብቃን😍😍😍😍
@fasikatsegaye8783
Жыл бұрын
ሁላችንም ለድጃ ታብቅን አኔም አህቱቸና አናቲ ትንት ሂደው ነበር ሁሎም በአመት አንደ ይሂድሎ የወይብላ ማርያም ታርካን የቤተክርስቲያኒን አቀማመጥ አመሳሰረቱን ሲነገሩኝ 😢በጣም ነው የምገርመኝ ከሰደት መልስ ለደጅ ታብቅን
@habtammelese9415
Жыл бұрын
@@fasikatsegaye8783 አሜን /3/❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yube2405
Жыл бұрын
እጂግ በጣም በስተማሪ ገጠመኝ ነው ፈጣሪ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እናመስግናለን ወንድማችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@soos-wsisay-2284
Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ከሚድኑት ያድርገን ፈጣሪ ከ10 አመት ቡሀላ አገሬ ልገባ ነው እህት ወድሞቸ በስጋው ደሙ በቅዱስ ቁርባን እደባረካቸው እኔም ጠተምቸ ፍቃዱ ይሆን ዘድ በፅለት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@ማርያምስሚኝሶልያና
Жыл бұрын
ተመስገን እመ አምላክ ካችጋር ትሁን።
@soos-wsisay-2284
Жыл бұрын
@@ማርያምስሚኝሶልያና አሜን አሜን አሜን
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
3 ай бұрын
ያሳካልሽ,እኔንም,እንዳቺ,አስቡኚ
@chfucuuccyyc2338
Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሁላቹሁም ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን እማሆይ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ መታሰብያ በዓል አደረሳቹ የፃድቃኔዋ ማርያም ሀገራችን ሰላም ታድርግልን የልብችን መሻት ከአጢያት በስተቀር ትፈፅምልን አሜን እግዳችን ስለ መጣክ ደስ ብሎና 🥰❤
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
እንኩዋን ለቅድስት ቁስቁአም ማርያም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች👏 የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ኑ ግቡ እህት ወንድሞቼ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ......... እጅግ ድንግ ገጠመኝ ነው ባያልቅ ያሰኛል ወንድማችን እንዲሁም መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን 👏እግዚአብሔር ሲጠራን ከነትቢያችን ነው ድንቅ ነው ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@alfnasheandale5197
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንንንንንንንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@21barkot
Жыл бұрын
የዚህን መፅሀፍ ሙሉ መገኛውን የሚያቅ እባካችሁ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
@@21barkot አሁን ድጋሚ ይታተማል እስከዛው "የበረሀው ሚስጢር" ብለሽ ብትፅፊ ተነቦ አንድ ወንድማችን አቅርቦታል ድንቅ መፅሀፍ ነው
@21barkot
Жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ አሁን አድሳባ አለ ብለው ነበር እኮ ግን አድራሻው የለኝም
@Janiy_official
Жыл бұрын
ወንድም ውብሸት ታደሰ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይሄ መፃፍ እድናነብ ስለጎጎሀን
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sara542-d6b
Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን እፁብ ድንቅ ነው እናመሰግናለን መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ አሜን🤲🤲🤲
@naniyemelaku9304
Жыл бұрын
ይህን ትምህርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ ተመስገን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hashim7147
Жыл бұрын
እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እማሆይ በረከትዋ ይደርብ መምህር እድሁም ወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን በዘመኔ እደዝህ አይነት ገድል ስላሰማኝ እግዚአብሄር ይመስገን
@ሩሐማ12
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን አመ አምላክ ትጠብቅህ አንተንም ቤተሰብህንም ሀይማኖታችንን እና አባቶቻችንን ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 😢😢😢
@paolodariogadaleta4421
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አምላካችን በብዙ ሰዎች ላይ አድሮ እያስተማረን ነው እድለኞች ነን እንንቃ። የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን መምህር እናመሰግናለን።
@ጠባቂመላኣክአለኝሚካኤል
Жыл бұрын
መምህ አንተን እኮ እግዝአብሔር የክርስቶስ ፍቅር ማስተላለፍያ አድርጎ አስቀምጦልናል ወገኖቼ ብዝ እንበሊለን ግን ጥቂት አንፀልይም ጠላት በዝቶብናል ብቻ መምህራችን ተስፈ ስላሴን ድንግል ማርያም በምልጃዋት ጠብቅልን
@guhatsewenmaryam1273
Жыл бұрын
ይህንን የመ/ር ተስፋዬን የቀረብከውን ገጠመኝ ደጋግሜ ባዳምጠው ባዳምጠው በጣምነው ያለቀስኩት ምክንያቱም በዚህ ዘመን እንደዚያ ያለ ቁዱሳን በምድራችን መኖሩ መመረጥነው እንጅ የኔትውልድ ግን በትንሹ መፆም አቅቶን በዚህ ዓለም ግራ የተጋቡ ትውልድ ሁነን አለን። አምላኬ ሌላው ቢቀር የመምህርን ተስፋዬን ትምህርት ስለማዳምጥ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላማ ምንም ባዶነኝ። እግዚአብሔርን የምለምነውየመ/ር ተስፋዬን ትምህርት የምታዳምጥና ትምህርቱ የገባት የተረዳችው ለቀጣይ ህይወቷ በየዚህን ዓለም ክፋትና ስግብግብ ትውልድ የተረዳች በተቀደረሰ ህይወት በትዳር ህይቷን የምትኖረው የምትፈልግ ሚስት ስጠኝ ሌላውን ባልታደልም። የገባት የምትረዳና የምታስረዳ በዚችምድር እስካለን ድረስ መረዳት የምትችል ሚስት ስጠኝ አምላኬ!??? ለሴቶችም ይስጣቾሁ።እግዚአብሔርን ቢያንስ በታማኝነት በትዳር ተወስነን ህይወታችን ብንጋፈጥ እላለሁ የተመቻችሁ ላይክ አድርጉ።
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
Жыл бұрын
አሜን ፫
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MekdsMulugata
11 ай бұрын
ትክክል ለሑላችንም በእምነቱ የጸና ባል ለወዶችመ
@mahikiru7249
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለምንመኘው ሁሉ ያድለን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
Жыл бұрын
ሰላም መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እረ ናፍቀህናል ናልን በሊቪ
@አርሴማእናቴነሽ
Жыл бұрын
የናታችን የማሆይ እሕተማርያም በረከታቸው ይደርብን እህታችንን የጎበኘ እኛንም ይጎብኘን መምራችን መፃፉ አተጋር ሲመጣ ለመግዛት ዝግጁ ነኝ ውድማችን እናመሰግናለን መምራችን ፈጣሪ ፀጋውንያብዛልክ🙏🙏🙏
@MeaziTube
Жыл бұрын
መምህር ይሄን መፅሃፍ እንዳውቀው ስላደረከኝ አመሰግናለው። ገና የልጅቷን ታሪክ ስትጀምሩ ምን አይነት መፅሃፍ ቢሆን ነው ባንድ ጊዜ ሊለውጣት የቻለው ብዬ አሰብኩና አውዲዎውን መጀመሪያ አዳመጥኩት ስትል ሰምቼ «የበረሃው ምስጢርን» ሰርች አደረኩት አገኘሁት የናንተን ሳልጨርስ የመፅሃፋን አውዲዮ ማዳመጥ ጀመርኩ። በእውነት በጣም ከአይምሮ በላይ ነው የኔን ደንዳና ልብ እየታዘብኩ ውስጤ እያለቀሰ አዳምጬ ጨረስኩት የቅዱሳኑ በረከት ምልጃና ፀሎት ይጠብቀን በእውነት። የነሱ ፀሎትና ተጋድሎ ኢትዮጵያንና ህዝቧን እንደሚጠብቃት አወኩ በእውነት ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን። እማሆይም ይህን ታምር እንዲያሰሙን የረዳቸው እግዚአብሄር ይመስገን። ለናንተም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። «ገድለ ምንኩስና »የሚለውን መፅሃፍ አውዲዎ ማግኘት አልቻልኩም እባክህ መምህር መፅሃፋን በቅርብ ማግኘት ለማንችል በአውዲዎ እንዲደርሰን አድርግ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ መፃህፍትን በአውዲዎ ለማቅረብ ሞክር። «ፌላሌም ሌሞንም» የተሰኘውንም ለማግኘት እንዲሁ በጉጉት ላይ ነኝ። በርታልን መምህር።
@የወንቅሸትወዳጅ
Жыл бұрын
መምህር እኳን ሰላም መጣክልን አቤቱ ጌታሆይ ቃልክን ሰምተን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን🤲✝️🕊
@mmm-wi3pe
Жыл бұрын
እውነት ነው የመምህር ተስፍዬ የሚያቀርበው ትምህርት ማንኝውም ነገር የእግዚአብሔር ፍቃድ ያለበት ነው የብዙውቻችንን አይነ ልቦናችንን የከፍተልን እንድንነቃ ያረገን 1ደረጃ ያረገኝ ገጠመኝ.ነው. ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድሞቼ
@ፍቅርተማርያም-ጘ1ከ
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መዝሙሩን በጣም ነው የወደድኩት 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@arg2252
Жыл бұрын
ውይ ዛሬ የመጀመሪዋ እኔ ነኝ ሠላም ላንተ ይሁን መምህር እንዴት ነህ እኔ አንድ ሀሳብ ነበረኝ እና ቱክ ቶክ ላይ በላይቭ ብትመጣ እና ብዙ የሚሰቃሚ እህቾችን ምክር በትሰጥ እናለሁ በርግጥ ችግራችሁን እንፈታለን የሚሉ አሉ ግን የሚሰጣቸው ምክር እራሱ ችግር ነው እባክህ መምህር አዳማጭ እና መካሪ ያጣን ብዙ ስላለን በቲክ ቶክ ብትመጣ እላለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
Жыл бұрын
በዚህ አትማሩትም?
@HD202v
Жыл бұрын
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማበዚህ መማር ሳይሆን አዳዲስ ሰዎች እንዲማሩ የተሻለው ሶሻል ሚዲያ ነው።
@saarayoutube4253
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ሳይገበኝ ኤሔንን ነገር እንድሰማ ሲላፈቅድክልኝ በፉጹም አምሰግናለሁ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ረጅም እደሜ ይስጥልን ለመምራችን
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የበሀው ሚስጥርን ሰምቼ ይሄው እስካሁን በአለም መኖር አስጠልቶኛል
@ወለተማርያምወለተማርያም
Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን መምህር እዲሁም ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@senayetzeethiopiatube8632
Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዋው እኒህን መነኩሴ እናት በህሊናዬ ሳስባቸው ያን ያክል የሃጢአት ዘመን እንዴት እንደታገሰ እና በመጨረሻ ያዳነበት መንገድ የሚደንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የእማሆይ በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህር ይባርክ ያርዝምልን ❤
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አምላከ ቅዱሳን የእኛንም ህይወት በምህረቱ ይጎብኝልን ክብሩ ይስፋ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን።❤❤❤😮
@AMINADAB19
Жыл бұрын
የቅዱሳን አባቶች እና እናቶች በረከታቸው ይደርብን:: ለእናንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@rahelsamson9898
Жыл бұрын
በእውነት እኔም ለማንበብ ቀናው ሌላ ነገር ፈልጌ ሳይሆን ለአባቶቻችን ያደረገውን ድንቅ ስራ ማወቅ ማመስገን ፈልጋለው በረከታቸው ይደርብን
@yetimw9961
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልህ
@21barkot
Жыл бұрын
የዚህን መፅሀፍ መገኛ ሙሉ መረጃውን እባካችሁ ተባበሩኝ
@ኤፍታህበለኝ
Ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ጋር ኤፍታህ መዝሙር ቤት ታገኚያለሽ ።
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤
@jerustesfay2949
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን ይህን የመሰለ ታላቅ የህይወት መፅሐፍ ስላስተዋወቅከን እግዚአብሔር ይስጥልን
@hanazemaryam5959
Жыл бұрын
እናታችን በረከቶት ይደርብን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@serkalemaweke100
Жыл бұрын
ደስ የሚል ተጋድሎ ነው በረታቸው ይደርብን እናመሰግናለን መምህር
@እግዚኦተሰሐለነ
Жыл бұрын
ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ አቀራረብህ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይስጥልን። ደግሞ በጣም ደስ የሚለው መጽሐፉን በቶሎ ማግኘት የማትችሉ ዩቱዩብ ላይ ተለቋል አለ ገብታችሁ አዳምጡት ከበረከቱ ተሳተፉ። እናታችን እግዚአብሔር ይስጥዎት በረከትዎ ይደርብን።
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
Жыл бұрын
እኔ አዳምጫዋለሁ እፁብ እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ግን መፅሀፍ ምንኩስናን ይቱብ ላይ ካለ እባክሽ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
ማርያምን ሰርች አርጌው አጊንቼዋለሁ አዳምጬ በረከት እካፈላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ እሚደንቁ እናት ናቸው ትህትናቸው ደስ ሲል በረከታቸው ይደርብን እኔም አንድ ቀን ታላቅ ምስክርነት አለኝ መጥቼ መሰክራለሁ😊
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
Жыл бұрын
እጠብቃለን
@tegegnebeze7052
Жыл бұрын
አልሰማ ብለን ነዉ እንጅ እግዚአብሔር በተለያዩ መምህራኖች አባቶች እናቶች እህቶች ወንድሞችም ጭምር እያስተማረን ይገኛል እኮ ግን የአሁን ትዉልዶች እኛ ጥሩ ነገር ከመስማት ስም ለመክሰስ አንደኛ ስለሆንን ከሳሹ በመስኮት ብቅ ይልና ምላሱን ሲዘረጋ የእሱ አስፈፃሚ ከሆንን ቆየን እንጅ ድንቅ ስራዉና ትምህርቱ ይቀጥላል አስተዋይ ልቦና እንድሰጠን የእግዚአብሔር ቸርነቱ ይብዛልን!!
@kanaeth2235
Жыл бұрын
የእማሆይን ድምፅ በመስማታችንም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን
@michaelmulualem2564
Жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መፅሐፉን ገዝቼ እስካነበው ድረስ በጣም ቸኩያለው። ተጋባዥ መምህራችንም ደስ ይላል ። ነገር ግን ስለ ፀሎተ ባርቶስ የተናገረው ንግግር ላይ ምን ትላለህ ። ምዕመናኑ በ ፀሎቱ ዙሪያ ጥያቄ እንዳይፈጠርበት።
@calashibiru7076
Жыл бұрын
ማምህር ተስፋዬ ፣ጥሩ ትምህርት ነው፣ በርቱልን።
@maa1816
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ላገኝህ ፈልጌ ነበረ
@alemdesta1756
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የቅድስና እናቶቻችን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በቡዙ ፈተና ተፈትንሁ ወጣ ውርዱን አሳልፋሁ የመሎኮሱ እናቶቻችን አሉ አንዳም የኔ እናት ናት እግዚአብሔር ይበል በቅርብ ጊዜ አገኛኝካለሁ 😊
@SaraSara-zr4tr
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትነ ያሰማልን በእወነት ደሰ ይላል በረከታችሁ ይደርብን አሜን🙏🙏
@baftahadas1264
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ውል ህይወት ያሰማልን አሜን እማሆይ በረክቶም ፀሎቶም ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@tigistmulugata4336
Жыл бұрын
መምህሬ መፃፉን እስክገዛ መጠበቅ አልቻልኩኝም ያንተን አቋርጬ በአውዲዮ አዳመጥኩት ግማሹን ሰውነቴ እየወረረኝ ነበር ያለማቋተጥ እንዴት ደስ ይላል ያለንበት አለም ዝቅጠቱ እና በገዳም ያሉ አባቶች የፅናት ህይወት እንዴት መታደል ነው ። በረከታቸው ይደርብን እናታችን 🙏
@hannaabera4806
Жыл бұрын
Selam ehite audio yet agegnesh?
@tigisit2534
Жыл бұрын
እረ እህቴ አልወጣም አለኝ ምን ብዬ ሰርች ላርግ 🥹🥹🥹
@اشكلالزهراني
Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ወድማችን እንመሰግናል እማሆ በረከታችው ይደረብን ላኛም ስም ጆሮ ና መስተውልን ያድላን
@Alemayehu05
Жыл бұрын
መምህር ይኸን መፅሐፍት ብዙ ቦታ አየዋለሁ የበረሃ ምሥጢር ሲል ቸል ብዬ አልፌዋለሁ ። ለካ ውስጡ ብዙ ነገር አለው የኛው ትውልድ ቅዱሳኖች ታሪክ አለበት እኔ እኮ በእጀ እይዘውና መልሸ አስቀምጠዋለሁ ብዙ ጊዜ ለካ ሕይወት ይቀይራል ። አራት ኪሎ መፅሀፍት ቤት ሀሁ፣ ብራና መፅሀፍ እንድሁም ማህበረ ቅዱሳን ላይም ሳይኖር አይቀርም ግዙና አንብቡ
@KbromTeklay-x5i
Жыл бұрын
አንካን ደና መጣሃልን መምህራች አንካን ለፃድቃኔ ማርያም አደረሰን አደረሳቹ መእመናን
@BfjhHfudhrf-su8wx
Жыл бұрын
ቃልህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅኝ
@maqdsmaqds5132
Жыл бұрын
መታደልኮነው:ቃለህወትያሰማልን:መምህር:ያቀረብክልን:እግዳም:ደስ የሚል:የፈጣሪመገድ:የገባውነው:ሳልጠግባችሁ:ነውየጨረስኩት:አምላኬ:አገሬመልሰኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
Жыл бұрын
እኔ የቅዱሳንን ገድል ስሰማ ውስጤ የጥርጣሬ መንፈስ በጣም ይፈትነኛል በፀሎት አስቡኝ አመተ ስላሴ ብላችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የማ ሆይ በረከታቸው ይደርብን
@zr6n
Жыл бұрын
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል
@denkiesile4827
Жыл бұрын
በጣም ከልብ አመስግናለሁ ለእምነታችን ፀናት ጉልበትነው የስጣችሁኝ እግዚአብሔር የመስገን
@edomsoliyana6841
Жыл бұрын
ወለተ አማኑኤል ሆህተ ብርሀን እባካቹ በጸሎት አስቡን
@leliyetewahido1396
Жыл бұрын
መምህርዬ እና እንግዳችን ክበሩልን የበረሀ ሚስጥር የፃፉት እማሆይ የሚገርም ትህትና ነበራቸው እኔ ብሆን …
@abebeabebe9083
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰህ አደረሳቹህ በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልን
@ኤፍታሕተኸፈት
Жыл бұрын
ተመስገን እኔ ሃጥያተኛዋ የሀ በረከት የመላው ገጠመኝና መጽሃፉ ያለው የበረከት የኣባቶታችን ታሪክ ለመስማት ያበቃኝ ።ኣልቻልኩምና በኣውዲዮ እሰማዋለው እስከምገዛ ድረስ
@tgstmulat8153
Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልይ እግዚአብሔር የተናቁትን ከፍ ያደርጋል እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ታሪክ ነው። እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በሰማነው ተምረን የስሙ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን።
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
Жыл бұрын
በርከታቸው ይደርብን እንዴት ደስ እሚል ገጠመኝ ነው #በማርያም
@haimihaimi6841
Жыл бұрын
ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ማርያም ወልደ ጊዮርጊስ
@hiwigetachew6244
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር የፃድቃነ ማርያም ከክፋ ነገር ትጠብቀን ከልጇ ታማልደን ሀይማኖታችን ትጠብቅልን
@eduhaile5853
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። በጣም ደስ የሚል መመረጥ ነው እግዛብሄር ፍጡሩን አይንቅም የእማሆይ በረከታቸው ይደርብን። በጣም የገረመኝና ከህሊና በላይ የሆነብኝ ነገር ግን የባለ ጸጋዋ እማወራ ነው በእውነት እራሴን መረመርኩኝ መዳኒያለም ከእንደዛ አይነት ፈተና ይጠብቀንና እኔ ብሆን ግን ጮሄ ፖሊስ ነበር የምጠራ ይመስለኛል ምክንያቱም በእምነቴ ታናሽ ስለሆንኩ አቤቱ አምላኬ ሆይ አለማመኔን አይተህ እርዳኝ። የማማን አይነት ትህትና ንጽህ ልብ ይሰጠን። የጻድቃኔዋ ማሪያም እመብርን የነገርኩሽን አደራ። እንኳን ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ በአል አደረሰን የተዋህዶ ልጆች።
@ፍቅርተስላሴናታኔም
Жыл бұрын
በጣም እሚ ግርም ነው ነኡነት ቃለ ህይወትን ያስማልን የቅዱሳን ያባቶቻችን እና የናቶቻችን በርከት ይደርብን በኡነት ይገርማል ውድ መእመናን እንኳን ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል አሜን👏
@Setotaye2024
Жыл бұрын
ምንኩስና በጣም ፈተና ይበዛባቸዋል እናቴ መነኩሴ ናት ሰትነግረኝ ልክ ፀሎት ሳደርግ ሰይጣን ይመጣል በብዙ መንገድ ይፈታተነኛል መቁጠሪያዬን ያስጥለኛል ጨለማ ይለቅብኛል ደረቴ ላይ ይጫነኛል አንደ በጣም ያስደነገጠኝ ነገር ግን አንድ ቀን ረጅም ፀለይኩኝ ብዙ ፈተነኝ እነም ሂድ ካጠገቤ ሀያሉ ክርስቶስ ሁሌም ይጠብቀኛል አሸናፊም ነዉ አንተ ተሸንፈሀል ስል ከየት መጣ ሳልል ጆሮዬን መታኝ አጠገቤ ሶፋ ነበር እዛ ላይ ቁጭ አልኩኝ ጨለማዉን ለቀቀብኝ እኔ ግን ጠንክሬ ፀሎቴን ቀጠልኩኝ ያለችኝ አይረሳኝም ከዛ ወዲያ ጆሮዋ ጠቁሮ ቀረ ጆሮዋ ጥቀርሻ ነዉ የሚመስለዉ
@yekanuyekanu8076
Жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ጠጋዉን ያብዛልን በረከታቸዉ ይደርብን እማሆይ
@meskeremwagi452
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ሜን በረከታቸው ይደርብን እማሆይ
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ
Жыл бұрын
እንኮን ደና መጣህ መምህሬ ደሰ የሚለ ትምህርት ነው በእወነት ቃለ ሂወት ቃለ በረክት ያሰማልን የእናታችን በርክት ይደርብን እግዚአብሔር ኣምላክ ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር። ለእኔ ደካማ ደሞ (ወለተ ሰላሴ ከነ ቤተሰባችዋ ብላችው ኣሱቡኝ)💒👏👏👏
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እድሰማየፈቀደልኝ❤❤❤የማሆይበረከትይደርብን❤❤❤❤
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃልሕዎት ያስማል 🙏🙏🙏 አህያ በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው ትርዳ ስለሁም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mihrettesfa7550
Жыл бұрын
በረከታቸው ይደስብን ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
Жыл бұрын
እማሆይ በረከትን ይደርብን ወለተ ቅዱሳን ብላችሁ በፀሎት አሰቡኝ🙏❤🙏
@meweddefeteweke1163
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመሠገን አቤቱ ለሀገርችን ሰላምን ያድለን 🙏🙏🙏
@ብርሀን-ዸ2ሠ
Жыл бұрын
መምህር ይህንን መፅሀፍ ተርክልን እባክህን መምህር መፅሀፍ እጆችን ላይ እስኪገባ ድረስ
@eftahtesfasilase4230
Жыл бұрын
የገዳሙ ፈቃድ ሳይሰጠኝ ከተረክኩት ኪሳራውስጥ ነው የምከታቸው ሌብነትም ነው ከእማሆይ አምጥቼ የማስረክባችሁም በዋጋው ( እንደምእመን ) ገዝቼ ነው ትርፍ አልፈለኩም
@እሴተገብርኤል
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህራችን ❤❤❤ እኛም ከስደት መተን መፀሀፍን እዳነበው ፈጣሪይርዳኝ
@21barkot
Жыл бұрын
ተተርኳል እማየ አዳምጭ❤
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ በረከቶት ትደብኝ
@alesh647
Жыл бұрын
መምህርእካንመጣህልን እምኑሮብውጭ በረብአገርስኖር12አመቴነውለቅዱስቁርባን እግዚብሄርአብቶኘል አገርለመግባት
@alesh647
Жыл бұрын
ለምግባትሳስይን ስራ እጀምራለ ስል እውስጤሆኖ ስጋወደሙ እተበል ንግድ እያለይረብሽኝል
@lidiyaseyum9009
Жыл бұрын
የቅዱሳን አባቶች በረከታቸው ይደርብን እማሆይ ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን
@ተክልዬአባቴ
Жыл бұрын
ይህንን ድንቅ ታሪክ እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!
@negedemengestin3904
Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስግን እንኳን በስላም መጣክ መምህራችን በእዉነት ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tagewdasolomon555
Жыл бұрын
በጣም እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ለነፉስ ተሶፋ የሚሰጥ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህር ስለምታቀርብልን ትምህርት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ እኔም የምነግርህ የልቤ ጭንቀት ነበር ግን በምን ላግኝህ ቴሌግራምህ አልሰራልኝ አለ
@ኖላዊኖላዊ
Жыл бұрын
ደብተራን ከምድረገፅ ያጥፍልን መምህር የጥቆር መንፍስ አምላኬ ያጥፍልን ስደቴን ወድድኩት የመዳኒ ምክኒያት ሁኖኞል የሚንበርከክልብ ይሰጥን
@habteshewaker5089
Жыл бұрын
በስላሴ ስም መን አይነት ድንቅ ነገር ነው የፈጣሪ ድንቅ ስራ እሚገርም ነው ለሀጥአን እንጂ ለጻድቃን አልመጣሁም ያለው እንደዚህ ነው ጌታዬ ሆይ እኛንም አስበን እንደሀጥያታችን አትፍረድብን
@muluregassa9446
Жыл бұрын
መምህር አንኳን በደህና መጣህ ።አንተ የምታቀርብልን መንገደ እግዚኣብሔርከብዙ ፈተና የምናልፍበት መንገድና ማን እንደነበርንየምንማርበት ስለሆነ እድሜና ጤናን ያድልህ !
@ዮርዳኖስየመካነሠላሟዩቱብ
Жыл бұрын
ሠላም መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ብዙ ትምርት ወስደንበታል
@bezawondmkun3555
Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እንዴት ከረማችው እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@kasootube21.6mery.Love.
Жыл бұрын
ሰላም የመምህራን ተማሪዎች ሰላም አረ ሁሌ ታርክህን ተነገር ለመማር ይላኛል ተዳጋጋሚ እግዚአብሔር ከፋቀድ በመምህር እስቱዲዮ እንገኛለን እማ ትፍቀድ
@saniatube2360
Жыл бұрын
#እንኳን ደና መጣችሁ መምህራችን ወንድማችን# እንኳን ለእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማረያም መታሰቢያዋ ቀን አደረሳችሁ🤲🤲 #ድንግል እመቤቴ ሆይ ይቅርታ ማድረግሽ ልማድሽ ነውና ይቅር በይኝ።በልቤ ውስጥ ያለውን ምኑን ስቱን እነግርሻለሁ? ኅዘኔንም ጭንቀቴንም አቺ ታውቂዋለሽና። ፬ *ከመ ከማኪ ማሪያም* እመቤቴ ማሪያም ሆይ፣ ከነብያት ከጳድቃን ከሠማዕታት ወገን ብሆን ከቶ እንዳቺ የምወደው ማንም የለኝ። ድንግል እመቤቴ ሆይ አንቺን መጠጊያ ስለ አደረግሁ በአንቺ ከመታመን በቀር ሥራዬ ሀጢያት ብቻ ሆኖአልና ለእርዳታዬ ፈጥነሽ ድረሽልኝ።
@hanay0hanes
Жыл бұрын
በፀሎት አሰቡኝ አኔ ወለተ ኪዳን ከነ ሙሉ ቤተሰቦች😭😭😭😭😭😭😭
@azarias.me.16
Жыл бұрын
ሰላም መምህር መፅሃፉ ኣንተ ጋ ይገጛል?ለመግዛት ብንፈልግ፣
@destadesta64
Жыл бұрын
የግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Truth-In-Orthodoxy
Жыл бұрын
Amazing story...Reminds me about the grace of Mary Magdelin. Ema Hoy's grace be up on all Christians. Thanks for sharing this story. God bless!!
@emebetyesigat349
Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር የዛሬው ገጠመኝ በእንባ ነው ያዳመጥኩት ውስጥን የሚነካ ነው ይሄ ከንቱ አለም ትቶ የእግዚአብሔር መንገድ መከተል ምንኛ መታደል ነው አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ😢 መምህርየ መፃፉን ካንተ እንድንወስድ ተረከብልን ሁለቱንም መፅሐፍ እንድነወስድ 🙏
@srms7486
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@ሳርቤትቲዩብ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን የቅዱሳን ም ጸሎት ይርዳን
@fhg4003
Жыл бұрын
ፀሎት ልመናቸዉአይለየን እመሆይ❤❤❤🎉🎉ጌታ ሆይ እደበደሌሳይሆንእደምህረትህ ይቅርበለኝ
1:42:16
130ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከነጮች ድብቅ ሴራ ጋር የሚሰራው የአገራችን መንፈስና የጠንቋዮች መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 78 М.
58:14
144ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታም ልጅ ወደጎዳና የወጣበት አሳዛኝና ስገራሚ ምክንያት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
1:07:19
29ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ያደረገባትን ትታ በዚህ ልክ ባሏን የማረች ሚስት መጨረሻዋ የልጆቿን ወግ መአረግ ከማየት በላይ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
1:00:45
18ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የባልየው ማንነት ሲታወቅ እኔም ለመወሰን የሚከብድ አጋጣሚ ውስጥ ገባሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 86 М.
1:30:41
115ኛ ፈተና ገጠመኝ ከLive የተወሰደ ( ደማቸው እንደሚጋጭ እያወቀች ታካሚዎቿን ያጋባቻቸው ዶክተር )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 24 М.
1:13:23
163ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ምንም አይነት መንፈስ ሲላክባት በቤት ውስጥ ፀሎቷ የምትይዝ ጠንካራ ምዕመን ናት ተማሩባት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 73 М.
1:00:51
100ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መናፍቋ ስለመንፈስ ጥቃት ሲገባት በህይወቷ ላይ የወሰደች እርምጃ ምን አመጣ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 33 М.
1:13:54
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
1:18:17
128ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ትንሿ ልጅ የቤተሰቧን የጨሌ አምልኮ ለማስወገድ የወሰደችው እርምጃ በአምላክ የታቀደ ቢሆንም ይህ መንፈስ ግን ቀድሞ ማንነቷን
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 37 М.
2:11:42
ለፍቅር የተከፈለ ! #encounter_ #SemayTube #Demasko #Christiantube #Fetlework #ፈትለወርቅ
Semay Tube
Рет қаралды 114 М.
1:40:59
ትዳራችንን የበጠበጠው የአሜሪካ ፕሮሰስ! ቁጡዋ የልጄ እናት ድንገት ጨከነችብኝ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 10 М.
1:30:09
26ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለጫቱ መቃሚያ ከሱቅ ስኳር ሲያስገዛ ከሱቁ የመጣለት ወረቀት እንደነብር አስቆጣው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 37 М.
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН