14 Halle Bero | ሀሌ በሮ | Meskerem Getu

  Рет қаралды 289,133

Meskerem Getu

Meskerem Getu

Күн бұрын

Пікірлер: 523
@meskeremgetu586
@meskeremgetu586 2 ай бұрын
thank you @bethelmerzuk2917 ተመስገን በሉ ሃሌ ሉያ በሉ ×2 አሳይቶናል እውነተኛውን መንገድ እግዚአብሔር ያውቃል እንዴት እንደሚያደርግ ለሰው ሁሉ ይሆናል ኑ ወደ እርሱ ኢየሱስ ፍቅር ነው ይጠራቹሃል አሜን በሉ ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው አመስግኑት ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው ሃሌ ሉያ በሉ ትልቅ አምላክ ነው የኛ አምላክ ከሁሉም በላይ ነው×2 ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በሰማይ የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በምድርም የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ ቢፈለግም አይኖርም ኦሆ እንደ እግዚአብሔር ያለ የትም አይኖርም ፍቅር ነው ×2 ኢየሱስ ፍቅር ነው ፍቅር ነው ×2 አምላካችን ፍቅር ነው ሰዎች ተቀበሉት ታላቁን አምላክ በደሙ ሰጥቶናል የዘላለም እረፍት ክፈቱ በራችሁ ቆሞአል በደጃችሁ እመኑ በእግዚአብሔር የሰው ልጆች በሙሉ አሜን በሉ ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው አመስግኑት ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው ሃሌ ሉያ በሉ ትልቅ አምላክ ነው የኛ አምላክ ከሁሉም በላይ ነው×2 ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በሰማይ የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በምድርም የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ ቢፈለግም አይኖርም ኦሆ እንደ እግዚአብሔር ያለ የትም አይኖርም ፍቅር ነው ×2 ኢየሱስ ፍቅር ነው ፍቅር ነው ×2 አምላካችን ፍቅር ነው ሃሌ ሉያ በሉ×2 አሜን በሉ×2 ተመስገን በሉ×2 እልል በሉ ×2
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 2 ай бұрын
ዋው ስለተተረጎምልን እናመሰግናለን ፡፡ ደጋገሜ ሰምቼ ነበረ ትርጓሜውን ሳይ የልቤን ደረሰ ፡፡ ለሰው ልጆች ሁሉ የመዳኛ ወንጌል አዋጅ ...ኢየሱስ ፍቅር ነው ♥♥
@mekbibmulugeta3425
@mekbibmulugeta3425 2 ай бұрын
@@meskeremgetu586 We need a video clip for this song Meskiye❤🙏
@Mezmur697
@Mezmur697 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@LulaBrhane-kw3et
@LulaBrhane-kw3et 2 ай бұрын
መስኪየ ብሩክ ሁኝ
@YISIHAKSHEFIRAW
@YISIHAKSHEFIRAW 2 ай бұрын
መስኪ ግሩም አልበም ነው ተባረኪ በሁሉም ነገር ጌታ ከፍ ያርግሽ የኔ እናት የአዲስ አመት ልዩ ስጦታ ነው ባርከሽናል
@m8n_t3sn9t
@m8n_t3sn9t 2 ай бұрын
መስኪያችን❤🎉 በትርጉም የሚል ከእኔ ጋር 👍
@RAHELRaki-jp6fr
@RAHELRaki-jp6fr 2 ай бұрын
Haleluya belu amesgnut 2× Asayen yewnet menged geta yakal mn endemiyareg lesew hulu yehonal wedesu nu eyesus fkr new yeterachwal Amen belu tlk egzyabher new lebichaw kehulum belaye new
@m8n_t3sn9t
@m8n_t3sn9t 2 ай бұрын
@@RAHELRaki-jp6fr wolkite iyalehu gurgegna malchilew negers......wow betam des ylal tebareki👏
@MedhanitBerhanu
@MedhanitBerhanu 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏
@MastewalNegash
@MastewalNegash Ай бұрын
Alayehewem ale trgumu comment sir1st
@raeyhagos4471
@raeyhagos4471 Ай бұрын
Stu¼ 4:31
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 ай бұрын
ተመስገን በሉ ሃሌ ሉያ በሉ ×2 አሳይቶናል እውነተኛውን መንገድ እግዚአብሔር ያውቃል እንዴት እንደሚያደርግ ለሰው ሁሉ ይሆናል ኑ ወደ እርሱ ኢየሱስ ፍቅር ነው ይጠራቹሃል አሜን በሉ ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው አመስግኑት ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው ሃሌ ሉያ በሉ ትልቅ አምላክ ነው የኛ አምላክ ከሁሉም በላይ ነው×2 ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በሰማይ የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በምድርም የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ ቢፈለግም አይኖርም ኦሆ እንደ እግዚአብሔር ያለ የትም አይኖርም ፍቅር ነው ×2 ኢየሱስ ፍቅር ነው ፍቅር ነው ×2 አምላካችን ፍቅር ነው ሰዎች ተቀበሉት ታላቁን አምላክ በደሙ ሰጥቶናል የዘላለም እረፍት ክፈቱ በራችሁ ቆሞአል በደጃችሁ እመኑ በእግዚአብሔር የሰው ልጆች በሙሉ አሜን በሉ ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው አመስግኑት ትልቅ አምላክ ነው እርሱ ብቻ ከሁሉ በላይ ነው ሃሌ ሉያ በሉ ትልቅ አምላክ ነው የኛ አምላክ ከሁሉም በላይ ነው×2 ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በሰማይ የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ በምድርም የለም ኦሆ እንደ እርሱ ያለ ቢፈለግም አይኖርም ኦሆ እንደ እግዚአብሔር ያለ የትም አይኖርም ፍቅር ነው ×2 ኢየሱስ ፍቅር ነው ፍቅር ነው ×2 አምላካችን ፍቅር ነው ሃሌ ሉያ በሉ×2 አሜን በሉ×2 ተመስገን በሉ×2 እልል በሉ ×2
@Ayabemeha
@Ayabemeha 2 ай бұрын
Tebareki
@betib6861
@betib6861 2 ай бұрын
Tebareky
@wudasesemret7461
@wudasesemret7461 2 ай бұрын
Gobez,tebarekilgn
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 ай бұрын
Amen
@KalebTsegay-v7u
@KalebTsegay-v7u 2 ай бұрын
Bless u 🙏
@AnduGebreselassie
@AnduGebreselassie 2 ай бұрын
መስኪ በተወለድሽበት ቋንቋ ጌታን ማክበርሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 2 ай бұрын
ቆንቋውን አላውቅም ግን በመንፈስ አለበት ተባረክ መስኪ እንወድሻለን 🥰💕
@mulugetakassa-e9k
@mulugetakassa-e9k 2 ай бұрын
ንማጀው ፍቅር
@abenezertimerga7247
@abenezertimerga7247 2 ай бұрын
ይማተታ ትንም በፎሩ🔥🔥 ለብቻው ከሁሉም በላይ ነው
@mekbibmulugeta3425
@mekbibmulugeta3425 2 ай бұрын
We need a video clip for this song Meskiye
@abelmdehin8582
@abelmdehin8582 Ай бұрын
ለዚመዝሙር ክሊፕ አያስፈልግም ለመጨፈር ነው ክሊፕ እንዲው እንባር ክበት
@lilb-g5t
@lilb-g5t 10 күн бұрын
@@abelmdehin8582well said 😂!
@xget5860
@xget5860 Ай бұрын
ሽኩር በሮ ሃሌ በሮ /2x አቴሽንደም ውረም የኸረ ኤማ ጎይታ ይሂር መምር ያሜ ኸማ የሰብ እንም ይኸር የሁቴ ኔሁ ኢየሱስ ንማጀው ይጠራሁ አሜን በሮ ንቅ እግዘሩ ይማተታ ትንም በፎሩ ሽኩር በሮ ንቅ እግዘሩ ይማተታ ትንም በፎሩ ሃሌ በሮ ንቅ እግዘሩ የኔ ጎይታ ትንም በፎሩ ሃሌ በሮ ንቅ እግዘሩ ይማተታ ትንም በፎሩ ኦ...ሆ... የሁት ኸማ በሰሜ ኤነ ኦ...ሆ... የሁት ኸማ ባፈርም ኤነ ኦ...ሆ... የሁት ኸማ ቢሰዊ ኤነ ኦ...ሆ... ይግዘር ኸማ ባትመ ኤነ ንማጀው ንማጀው ኢየሱስ ንማጀው ንማጀው ንማጀው ጎይታንዳ ንማጀው /2x ሰቦ ተቀፐሮ ንቅየ ጌታ የዘላለም ፎያት አበም በደመታ ውዝገባሁ ክፍቶ ቆመም ብእንፎቻሁ እመሮ በጎይታ ንቅም እርስማሁ አሜን በሮ ንቅ እግዘሩ ይማተታ ትንም በፎሩ ሽኩር በሮ ንቅ እግዘሩ ይማተታ ትንም በጾሩ ሃሌ በሮ ንቅ እግዘሩ የኔ ጎይታ ትንም በፎሩ ሃሌ በሮ ንቅ እግዘሩ ይማተታ ትንም በፎሩ
@fkertemesgen341
@fkertemesgen341 23 күн бұрын
Tebark or tebarki❤
@DawitAwoke-lz2cz
@DawitAwoke-lz2cz 2 ай бұрын
አዲሱን አመት በበረከት ልጀምር ጌታ ሆይ ተባረክ ስለ በረከትህ❤❤❤❤
@AbaabooGonfaa
@AbaabooGonfaa 2 ай бұрын
YEAH ❤❤
@MastewalNegash
@MastewalNegash Ай бұрын
Ameenn
@aychiluhimmulatu6126
@aychiluhimmulatu6126 2 ай бұрын
ኢየሱስ ንማጀው ይጠራሆ። አሜን አሜን። የሁት ኸማ ይሰሜ ኤነ... ጓታ ንማጀው... እልልልልልልልል
@dandetse
@dandetse 2 ай бұрын
ተባርከሻል። መስኪ ሁሉም ጉራጊኛ የሚያውቁ ዘማሪዎች ቢያንስ አንድ ጉራጊኛ መዝሙር በአልበማቸው ቢያስገቡ የሚል አስተያየት አለኝ። መስኪ አንቺ ደግሞ ፈር ቀዳጅ ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል። እያ ንቃር ሳሬም!! I expect other Guragigna song in the next of your album❤❤ too.
@bekelegirma9787
@bekelegirma9787 Ай бұрын
ንማጀው ንማጀው ጘታንዳ ንማጀው ንማጀው ንማጀው ኢየሱስ ንማጀው በገደር ዘበር ገደር ዝምራ ተባረኪ መስኪ
@danalx1970
@danalx1970 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የዘላለም አባታችን እግዚአብሔር የማያልቅ ጸጋውን ጨምሮ ጨማምረው ይባርክሽ።
@felekezepre2116
@felekezepre2116 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ የሁልጊዜ ምኞቴ ነበር በጉራጊኛ ዝማሬ ብትባርከን ብዬ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤❤
@Mekbeb-Abera
@Mekbeb-Abera 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ መስኪ (ንቅ እግዘሩ ይማተታ ትንም በፎሩ)
@tsegabyonas8204
@tsegabyonas8204 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ በሁሉም ቋንቋ ይመለካል ። አሜን
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 Ай бұрын
ኧተሞ የጎይታ ትከ may God bless you
@AbatuMathew
@AbatuMathew Ай бұрын
በጌታ ስንቴ እንደሰማሁት መስኪያችን ተባራክልን💞🙏
@BirukBelaye
@BirukBelaye Ай бұрын
መስኪ በጣም ነው ምወድሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ሌላም ይጨምርልሽ
@isrukey
@isrukey 2 ай бұрын
እረረረ ጌታ ሆይ ምን አይነት በረከት ነው ጌታ ሆይ ወይኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ብርክ በይልኝ
@cherubesene
@cherubesene 2 ай бұрын
ሀሌ በሮ .. ንማጀው ጐይታ❤❤❤ ተባረኪ ❤❤
@KebedeTileso
@KebedeTileso Ай бұрын
ቋንቋቸው ባይገኝም እግዚአብሔር ይባረክ
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 2 ай бұрын
እህታችን መስኪዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ በብዙ ተባሪከንብሻል. ባንችህ ውስጥ ስላለ የጌታ ድንቅ ፀጋ ስሙ ብሩክ ይሁን የአምላካችን. ከዝ በበለጣ ያለምልምሽ
@natnaelbereketBeki
@natnaelbereketBeki 2 ай бұрын
እረ ጉራግኛ መዝሙር መስኪ ተባረኪ❤❤❤❤ ሀሌ በሮ like share subscribe እያረጋቹ wow🎉🎉🎉🎉
@YonatanSahle
@YonatanSahle 2 ай бұрын
አዲስ አመት በበረከት እንድንጀምረው ነው ያደረግሽው ተባረኪ መስኪዬ 🥰🥰🥰🥰😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍🥰🥰
@berekettamrat7408
@berekettamrat7408 Ай бұрын
መስኪ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ድንቅ ዝማሬዎች ነው ያሰማሽን❤❤
@mezemrmesfin
@mezemrmesfin 2 ай бұрын
🎉ንማጀው ንማጀው ኢየሱስ ንማጀው 🤗💕💕💕
@abrhamtrabo8461
@abrhamtrabo8461 2 ай бұрын
አቦ ተባረኪልኝ እንማሁ ኔሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ኧመሮ❤❤❤❤❤❤
@akinibalo180
@akinibalo180 2 ай бұрын
ይርር በሮ!!!!!! ሃሌሉያ የሁት ኸማ ባትም ኤነ!!!!ንማጀሁ ይኔ ጎይታ!!!!OMG meski i was expecting Guragigna song from you finally you did it!!!!! Excited!!!!! GOD BLESS YOU MY DEAR!!!!❤❤❤❤❤
@LeulMusica.
@LeulMusica. 2 ай бұрын
አሜን ሀሌ በሮ አሜን በሮ ተባረኪ መስኪዬ ቃል አጣሁ ድንቅ ብቻ እጅን በአፍ መጫን ይሆናል ❤❤❤ አሜን።
@Beruk71509
@Beruk71509 Ай бұрын
this song deserves a video clip
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 2 ай бұрын
ይህንን ዝማሬ ደጋግመ ሰምቻለሁ ትርጉሙን ባላውቅም ኀላ ኀላ commment ላይ የተተረጎመውን ሳይ የልቤን ደረሰ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ መስኪዬ!♥♥♥
@melakuseid9515
@melakuseid9515 2 ай бұрын
መስኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክልን እጁንም ፊቱም ከ አንቺ ጋር ይሁን ክበሪልን እኖድሻለን !!!!!
@Bemnet-qg1rg
@Bemnet-qg1rg Ай бұрын
መስኪዮ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ 😘😘🙏
@ShumeShume-o3l
@ShumeShume-o3l Ай бұрын
ሀሌ በሮም እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@cheramlakyibgeta149
@cheramlakyibgeta149 2 ай бұрын
አሚን ሽኩር የሁለ የጔታ ❤❤❤❤❤
@ashenafiyirga3004
@ashenafiyirga3004 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እንዴት እንደሚያምርብሽ
@pharezholisticministry591
@pharezholisticministry591 Ай бұрын
የሚገርም ቅኔ፣ዜማ እና መልዕክት!!! ተባረኪ መስኪያችን! ሙሉ አልበም እንጠብቃለን።
@BereketBelete-g5w
@BereketBelete-g5w 2 ай бұрын
An amazing Gurage song to inherit a new era.❤❤
@SamiS-q9f
@SamiS-q9f 2 ай бұрын
ሀሌ በሮ ድንቅ ዝማሬ ነው የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ መስኪዬ ተባረኪልን።
@SelamSelam-r2i
@SelamSelam-r2i Ай бұрын
ፍቅር ፍቅር ነው ከሁሉ ይበልጣ አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbrahamBast
@AbrahamBast Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልሽ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ መስክዬ
@LambeBerha-kr9ze
@LambeBerha-kr9ze 2 ай бұрын
መስኪ ተባረኪ ከዚህ በፊትም በመዝሙሮችሽ ተባርኬአለሁ አሁንም እንደምባረክ አምናለሁ : ስለአንቺ አገልግሎት እግዚአብሔርን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ ::
@TsegaRoba
@TsegaRoba 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ መዝሙሮችን ጨርሶ የሰማው መስኪዬ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤
@RutPetros
@RutPetros 2 ай бұрын
የኔ ጌታ ከሁሉ በላይ ነው❤❤❤❤
@TinaTina-mr7mi
@TinaTina-mr7mi 2 ай бұрын
በረከታች ነሽ ዘመንሽ ይባረክ መስኪዬ ጌታ በነገር ሁሉ መከናወን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@TilahunTiga
@TilahunTiga 2 ай бұрын
አሜን.እ/ር.ትልቅ.ዘመንሽ.ይባረክ.መስኪ.በመዝሙሩ.ተባርከንበታል
@AdaneSahia
@AdaneSahia 2 ай бұрын
ሀሌ በሮ ሽኩር በሮ❤❤❤❤👏👏👏👏👏መስኪዬ ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን
@semayatgoa6291
@semayatgoa6291 2 ай бұрын
ትርጉሙን እስት
@AsfawAlemu-zi7nv
@AsfawAlemu-zi7nv Ай бұрын
wow እግዚአብሔር ይስጥልን {ጎታ አምኒ}
@dasutomso6651
@dasutomso6651 2 ай бұрын
መስከዬ ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ ይህ መዝሙር ቱሩጉም በለቅወም ድንቅ መዝሙር ነው ❤❤❤❤
@almiitub2429
@almiitub2429 2 ай бұрын
እግዘር ፀጋታ የድብንኽ🙏🙏🙏🙏🙏
@Birukassefa-we6fr
@Birukassefa-we6fr 2 ай бұрын
መስኪአችን የተወደድሽ ለጉድ እያመለክንበት ነው በብዙ ተባረኪልንን❤❤❤❤
@OlanaMegersa
@OlanaMegersa 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው🥰🥰 tebareki
@YeshiGirma-b8z
@YeshiGirma-b8z 2 ай бұрын
የሰብ እንም ይኸር የሁቴ ኔሁ ❤❤❤❤ ንማጀው ንማጀው እየሱስ ንማጀው ❤❤
@YosephFirew-e4l
@YosephFirew-e4l 2 ай бұрын
ልንባረክ ነዉ እንግዲ
@erdacheweshetu
@erdacheweshetu 2 ай бұрын
በጣም የተወደድሽ እህታችን❤❤
@YISIHAKSHEFIRAW
@YISIHAKSHEFIRAW 2 ай бұрын
የሁት ህማ በሰሜ የነ የሁት ህማ በአፈር የነ ሀሌ በሮ ሀሌ በሮ
@sahilugebrewold893
@sahilugebrewold893 2 ай бұрын
መሲ ተባረኪ ! እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም !! ንቅ የኸረ ጐይታ ! ሀሌሉያ !!
@DawitDanielMenigesha-l2x
@DawitDanielMenigesha-l2x 2 ай бұрын
አሸናፍ ለሆነው ለጌታችን ክብር ይሁን
@meserettadiwosi
@meserettadiwosi 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤
@EtanaDisasa
@EtanaDisasa 2 ай бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ይመስገን! ይህንን ማድረግ የሚችል እርሱ ብቻ ነው! Congratulations! This is an incredible work! እግዚአብሔር ሰዎችን ወደ ፍቅሩ የሚጠራበት መንገድ ይሁን!!!
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 2 ай бұрын
የቋንቋ ባለቤት ኢየሱስ ነው አሜንንንንንንንን❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 2 ай бұрын
መስኪ የተባረክ ሼት ብርርርክ በይልን ፀጋው በእጥፍ ይብዛልሽ
@ayalkibetadem802
@ayalkibetadem802 Ай бұрын
God bless you for blessing the New Year with such beautiful hyms. As a remark it would have been better use the phrase "ኢያይ ጎይታ" instead of "የኔ ጎይት"
@realistic5356
@realistic5356 2 ай бұрын
Talented and Anointed at the same time🥰
@mosesmohammed8216
@mosesmohammed8216 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪ!
@FikaduL-p8q
@FikaduL-p8q Ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ መስኪ ተባረኪ
@lakewlafebo4581
@lakewlafebo4581 2 ай бұрын
ንማጆዉ ኢየሱስ 🙏❤️
@MuleHabeta-x6g
@MuleHabeta-x6g 2 ай бұрын
መስኪ ተባረኪ ስንት ጊዜ ያሰብኩት ህልሜ አሳካሽልኝ❤❤❤❤❤❤
@danielkebede140
@danielkebede140 2 ай бұрын
ትርጉሙን ሳላውቅ ልቤን ..... ወየዉ አሜን .....ተባረኪ
@hayimezenaanker2751
@hayimezenaanker2751 2 ай бұрын
አሜን በሮ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ ሹኩር የኋት የህር❤❤
@TamratKibru-yb9ih
@TamratKibru-yb9ih 2 ай бұрын
መስክዬ በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኪልኝ❤
@AbelBereda
@AbelBereda 2 ай бұрын
ዋው እንዴት ድንቅ መዝመር ነው ተባረኪልን መስኪ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelakuYibgeta-cj4zf
@MelakuYibgeta-cj4zf 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽንይባርከው
@netsibutik9401
@netsibutik9401 2 ай бұрын
እየሱስ ንማጀው እሰይይይይ👏👏👏👏
@user-tq3zp9sr1smelese
@user-tq3zp9sr1smelese 2 ай бұрын
አሜን ንቅ እግዘሩ ተባረኪ መስኪ
@solman4135
@solman4135 2 ай бұрын
Wow meski...ጌታ ይባርክሽ
@eliasasha2412
@eliasasha2412 Ай бұрын
what a blessed song really blessed with the song .
@Meta-su1ss
@Meta-su1ss 2 ай бұрын
meskerem በረካተችን ነሽ❤❤❤
@netsibutik9401
@netsibutik9401 2 ай бұрын
መስክዬ ተባረሻል ❤❤❤❤እሰይይይ አሜንንንንን ሀሌሉያያያያያ
@Worship1time
@Worship1time 2 ай бұрын
Wow tebareki መስኪ
@TemesgenSemeka
@TemesgenSemeka 2 ай бұрын
መሥኪ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@kukutiroro4171
@kukutiroro4171 2 ай бұрын
መስኪ በረከታችን ነሽ ተባረኪ
@mintushewa1370
@mintushewa1370 2 ай бұрын
💙መስክዬ ፀጋውን ያብዛልሽ🙏
@TameBereket-h4z
@TameBereket-h4z 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ
@evtsehay4446
@evtsehay4446 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመንሽ ይለምልም ያባቴ ምርጥ ውድድድድድድ
@SaronBaheru
@SaronBaheru 2 ай бұрын
አሜን ሽኩር ጎይታ🙏🙏🙏
@minalumitiku2270
@minalumitiku2270 2 ай бұрын
መስኪያችን ዘመንሽ ይባረክ
@TamratAbebe-l2t
@TamratAbebe-l2t 2 ай бұрын
ኦ ሚገር መዝሙር ነው ተባረኪልን መሲኪ
@KbDg-vw3ij
@KbDg-vw3ij 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ዬባርከው
@misganawabebe8182
@misganawabebe8182 2 ай бұрын
Mesfin densa👏👏👏👏👏👏👏 የሰራቸው ሙዚቃዎች 🔥🔥🔥🔥3
@cherubesene
@cherubesene 2 ай бұрын
ብሩክ ነሽ መስኪያችን ❤❤❤
@semegn9395
@semegn9395 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@MulugetaFeleke-s9y
@MulugetaFeleke-s9y Ай бұрын
መሲዬ ተባረኪ
@yisakbesatu9964
@yisakbesatu9964 2 ай бұрын
የሁት ኸማ ባትሜ ኤነ ❤❤
@metizawde7557
@metizawde7557 2 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏 ሀሌሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@misganwwolda9516
@misganwwolda9516 2 ай бұрын
አሜን ተባረኪልን❤❤❤❤
@meklitgetachewdagne
@meklitgetachewdagne Ай бұрын
A Masterpiece!
@amanuelmeshesha3108
@amanuelmeshesha3108 2 ай бұрын
የተባረክሽ!! ይብዛልሽ አሁንም 🙏❤
@YonataneBadiye
@YonataneBadiye 2 ай бұрын
አሜን ሽኩር በሮ
01 Lamesginih | ላመስግንህ| Meskerem Getu
5:17
Meskerem Getu
Рет қаралды 471 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 590 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 61 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 125 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
11 Yigeza Gulbete | ይገዛ ጉልበቴ  | Meskerem Getu
4:44
Meskerem Getu
Рет қаралды 107 М.
1.በማለዳ//Bemaleda//Hanna Tekle//Nov'2024
5:58
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 6 М.
03 Minim Ayisanihm | ምንም አይሳንህም |  Meskerem Getu
5:41
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 61 МЛН