146ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ 18 የቤተሰብ አባላት በሙጬ መንፈስ ለዘመናት በአንድ አይነት ቅብጠት ተሞላቀው አድገው ያዩት ህይወት

  Рет қаралды 38,376

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 358
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ከራሴ ጀምሮ በጣም ቡዙ ስው ያየሁበት ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይህን ክፉ መንፈስ ይገስፅልን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
የሙጬ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸውና በአባቴ ላይ ነበር በእኔም ላይ ይታይ ነበር አሁን በቅዱስ ቁርባን ተረቷል። መምህር የመንፈሱን ባህሪ በትክክል ገልጸኸዋል ባለማወቅ ኖርማል የሆነ የራሳችን ባህሪ እስኪ መስለን ድረስ የክፉን መናፍስት ባህሪያት ተሸክመን በመከራ ስንት ዘመናትን ተሰቃየን በጣም ያሳዝናል ይህም ለዘመናት ስለመናፍስት የሚያስተምሩ የሚያጋልጡ መምህራን በግልጽ ባለመኖራቸውና ቢኖሩም በደንብ ባለታወቃቸው ምክንያት ትውልዱ ሲባክን ሲንከራተት ኖረ የባሰው ደግሞ አሁንም ችግሩ እየተሻገረ መምጣቱ እና የሚያነቁ አባቶችንና መምህራንን በቤተክርስቲያን ውስጥ የሚያሳድዱት መብዛታቸው በጣም የሚገርም ነው። እግዚአብሔር አምላክ የእውነት ልቦና ይስጠን።
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 2 жыл бұрын
Ebakish ye memhrn silk kuxr yalew yiderslgn😭😭
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
ምዕመናን ደጋግማችሁ አድምጡት ማርያምን ቤተሰቤ ውሰጥ አለ መምህር እግዚአብሔር ይባረክህ@ተሰፍሰላሴ እመቤቴ ታሰብህ
@yeshiabebe9221
@yeshiabebe9221 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰብ ይጠብቅህ አሜን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
በተመሳሳይ ከጸጋ ስግደት ጋር በማጣመር ክፉ መናፍስትን በእንዲህ መልክ መዋጋት ይቻላል፡፡ መናፍስትን የሚቀጠቅጥ የአምልኮትና የጸጋ ስግደት እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 3X ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X ማኅደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X የአዶናይ እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ የኤልሻዳይ እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ የጸባኦት እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ የመለኮት ዙፋን ሆይ እታመንሻለው የአርያም እህት ሆይ እታመንሻለው መንፈሳዊት መርከብ ሆይ እታመንሻለው መቅረዝ የብርሃን እናት ንጽሕት ጥጃ የነጭ በሬ እናት ልዕልት በአርያም የሚኖር የልዑል እናት ውድስት የምስጉን እናት ቤተመንግሥት የመሲሕ እናት መቅደስ የሊቀ ካህናት እናት ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ የክፋትን መንፈስ አሸንፈው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ የእባቡን ራስ እቀጠቅጠው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በልጅሽ መስቀለ ፍላጻ እነድፈው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በመለኮት ሰይፍ እቆርጠው ዘንድ ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በልጅሽ የጸናች ክንድ እጥለው ዘንድ ንግሥት ሆይ እሰልጥኚኝ በአርያም እሳት አቃጥለው ዘንድ ድንግል ሆይ የጠላቴን የልቡን አሳብ ዘርዝሪ ድንግል ሆይ የጠላቴን እጅ እግር እሰሪ ድንግል ሆይ የጠላቴን ኃይሉን አድክሚ ድንግል ሆይ የጠላቴን ክንፍ ስበሪ ድንግል ሆይ የጠላቴን አንደበቱን ለጉሚ ድንግል ሆይ የጠላቴን ምክር ከሕሊናው ሰውሪ አሜን። ቅዱስ እግዚአብሔር ኃይልህን አካፍለኝ ቅዱስ ኃያል ሞገስህን አልብሰኝ ቅዱስ ሕያው ጥበቃህ አይለየኝ ቅዱስ አዶናይ በረከትን ስጠኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ድካሜን አስችለኝ ቅዱስ ያሕዌ ጥበብን ለግሰኝ ቅዱስ ጸባኦት ሠራዊትህን ላክልኝ ቅዱስ ኢየሱስ መድሃኒት ሁነኝ ቅዱስ ክርስቶስ ኑሮዬን ቀድስልኝ ቅዱስ አማኑኤል ከኛ ጋር ይሁን ለዘላለሙ አሜን፡፡
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ገራሚ ነው ይህማ የኛ ቤት ጉድ ነው አይ በስቱ ተበላን ብቻ እግዚአብሄር ይመስገን አሁንማ እድሜ ላተ መምህራችን ኑርልን
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን. ልቦናይስጠን. የልባችንን አይነልቦና ያብራልን. ማስተዋሉን ይስጠን
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንካን በሠላም መጣህ እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓል እርገት በሠላም አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች
@liyagessesse718
@liyagessesse718 2 жыл бұрын
Enkwan abiro ADERESEN
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወይ ጉድ እኔም እኮ እንዲህ ነው ሚያረገኝ ትንሽ ነገር ነው የሚበቃኝ ወዲያ አኮርፉለው ወዲያው ደሞ መልሼ ትውት አረገዋለው ፀሎት እራሱ እጀምራለው እንደግና እተዋለው መልሼ እጀምራለው ደሞ እተዋለው በመጨረሻ ይህው ትውት አርጌ ቁጭ ብዬያለው ወይኔ ተጫወተብን ባለቤቴም እንደ ህፃን ነው የሚያረገው እግዚአብሔር ይገስፀው እረ እመብርሀን መጨረሻችንን ታሳምርልን
@marwamengesha1763
@marwamengesha1763 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድንሰማ ለፈቀደልን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው አንተንም ከነ ቤተሰቦችህ እመ አምላክ ትጠብቅህ አሜን👏🤲✝️✝️✝️
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የእርገት በዓል በሰላም በጤንነት አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@liyagessesse718
@liyagessesse718 2 жыл бұрын
Amen enkwan abiro ADERESEN
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ያድልልን እውነት ይህ ታርክ የእኛ ቤት ታርክ ነው ፈጣሪ የእነዝህን ቤተሰብ እንደ ጎበኛ የእኔም ይጎበኝልኝ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ አቤቱ ፍጻሜየን አሳምርልኝ አደራህን ተናግሮ ከመጸጸት አድነኝ
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተስፋዬ ባንተ ገተመኚ እራሴን አግንቻለሁ አመሰገናለሁ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይተብቅህ አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
@nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እነዚህን ህይወት የቀየርክ አባት የእኔንም ህይወትጎብኘኝ
@zinashshere6532
@zinashshere6532 2 жыл бұрын
ያባቴ ፀባይ ነውር አያውቅ በተለይ ነውር ነው የተባለበት ቦታ አይሰማም እንዳታከተን ነብሱን ይማር አለፈ እኔ ገብቶኛል ግን ወደተግባር አልተቀየርኩ ስሰግድ ያምልኮ ስግደቷን እንኳ ሆዴን ያመኛል በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ እሰከቤተሰቦቼ
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ።
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ይሄ ሁሉ እኔጋረ አለ እግዚአብሔረ ሆይ እነሱን እደጠራሀቸው እኔንም ወደቤትህ መልሰኝ ወለተማሪያም ብላችሁ ፀልዩልኝ እህት ወድሞች
@liyagessesse718
@liyagessesse718 2 жыл бұрын
Emebirhan tasibish
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
@@liyagessesse718 አሜን እህቴ
@selamkebrom4311
@selamkebrom4311 2 жыл бұрын
እንኳን ለዕርገት በሰላም ኣደረሰን ❤❤🇪🇷🇪🇹
@chachigetachew9623
@chachigetachew9623 2 жыл бұрын
መምህር እባክ ላነኝክ እፈልጋለው እንዴት ነው ማግኘት ምችለው እባክህ
@selamkebrom4311
@selamkebrom4311 2 жыл бұрын
@@chachigetachew9623 የኔ ቆንጆ በ ተለ ግራም ብትጽፊለት የተሻለ ይመስለኛል
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 2 жыл бұрын
መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው በእውነት ላንተም ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@ኤፍታህተክፍት
@ኤፍታህተክፍት 2 жыл бұрын
ቃለ ሀዎሆተ ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርነህጌታየፍቅርነህጌታ
@ፍቅርነህጌታየፍቅርነህጌታ 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን የእግዛብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን እኛንም የተግባር ክርስትና ያርገን የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርብን
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
በእዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በረከትን ያድልልን!!በእዉነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ከቤተሰብ መሀል አንድ ሰዉ ከነቃ የማይቀየር ነገር የለም። ከገጠመኙ ብኋላም የምትመክረን ምክር ከምንም በላይ ነዉ በጣም እነናመሰግናለን!!ያልከዉ ነገር ሁሉ ትክክል ነዉ እኔ ቤተሰቦቼ እንዲያዳም በፍላሽ እጃቸዉ እንዲገባ አድርጌ እኔ አሁን እየሰነፍኩኝ ነዉ ሌላዉ ቀርቶ በኮሜንትም ላይ ሆነ በቀጥታ እህት ወንድሞችን ለማበረታት ያህል በስግደት በርቱ ብዬ ከመርኩኝ እኔ ጅዝብ እላለዉ።ሲቀጥል እንዳልከዉም የኔ ቤተሰቦች ቤተክርስቲያን አይሄዱም አባቴማ ጭራሽ አይሳለምም ስራ ስራ ብቻ ነዉ የሚለዉ!!እግዚአብሔር አምላክ በጎ ፍቃዱ ሆኖ እኔን ከስደት በሰላም ከመለሰኝ በእርሱ እረዳት ቤተሰቦቼን መስመር አሲዛለዉ ብዬ አስባለዉ እመቤቴ ትርዳኝ🤲
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን እኔ አንድኛ
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት በዚህ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ የሰጣን እውነተኛ ሀዋሪያ ነህ ስቶቹ ነፍሳት እየዳኑ ነው አምላክ ባንተ አድሮ ተመስገን አይ ሙጨ ዘሪጋ ክፍለሀገሩንማ እኮ እየተጫወተበት ነው አሁን እኔ ባደኩበት ወደ አማራው ክልል ልክ እዳ አምላክ ነው ሚቆጥሩ አምላክ ሆይ አስበን እውነት ነው መምህሬ በጣም ኢትዮጵያ ታማለች አሁንማ ከውጩ የኛ አበሻ ብሷል ሴት ልጅ እርቃኖን እየሄደች ለዚህ ነው መከራችን የበዛ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@መሀሉአይነገርምTube
@መሀሉአይነገርምTube 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣክልኝ በሚገርም ሁኔታ የምታቀርበዉን ለማዳመጥ እሰላች ነበር አሁን ግን ጨከኛለሁ ሁሉንም ለመስማት አንድለወጥበት የልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሆንልኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 2 жыл бұрын
Aaa
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 2 жыл бұрын
_አይዞሽ በርቺ የኔ እህት_
@batyweda8690
@batyweda8690 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
@melatmelat6845
@melatmelat6845 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህ የኛ እንቁ መምህራችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ከነቤተሰቦችህ እንወደሃለን ተሰፉ ሰላሴ ወንድማችንን
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ይገርማል
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@አገኝሁሽወለተጻድቅ
@አገኝሁሽወለተጻድቅ 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ወይኔ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ሰምተን አንድንቀየር እግዚአብሄር አምላካችን ይርዳን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህ ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንኳንም ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃ እረገቱ አደረሰህ አደረሳችሁ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መጨረሻው ደስ ይላል በርታልን መምህራችን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህር ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣህልን የምንሰማበትን እና የምናስተውልበትን ስነ ልቦና ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ኑርልን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ድስ ያምል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hekmajemal3150
@hekmajemal3150 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sindayokind9044
@sindayokind9044 2 жыл бұрын
ይገርማል የሚጨ ልጅ ሁነላል እግዚአቢሔር ይገላግለን 🙏🙏🙏
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 🌿ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት ፪ 🌿አንድም የጣፈጠች የዚህ አለም ማር ናት አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገነት ፪ 💚💛❤
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እጅግ በጣም
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው ህልችንም ምጨረሸችን ያሰማራልን
@batyweda8690
@batyweda8690 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን መምህ ቃለ ህይወት ያስማልን
@fasikagerretekle5678
@fasikagerretekle5678 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 жыл бұрын
ሰላም መምህርችን ይገርማል ዛሬ የኔ ዉስጥ ያለዉ ባህሪ ነዉ ገጠመኙ ይገርማል እባካቹ ወለተ ማርያም በፀሎት እስብኝ እህት ወንድሞቼ😭😭😭
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
የቅድሳን ፀሎት አይለይሽ ማማዬ ረዘም ያለ ስግደት ስገጂ ከቻልሽ በተረፈ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@sara.a3214
@sara.a3214 2 жыл бұрын
Amen kale hywet yasemaln memhir
@asilphone9368
@asilphone9368 2 жыл бұрын
Kale Hiyota Yasmalen mahmerachin Amen
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እንኳንም ሰላም መጣሁ መምህርችን በእውነት በፆላታችሁ አስቡኝ አረብ ሐገር ነኝ ሰራ ውጭ ተበየ በጠም ጨቆኝ በእውነት ፆሎት አረጉልኝ በማርያም
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን።ደስ የሚል ገጠመኝ አስተማሪ መምህር እውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጤናን ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልኝ እንቁአችን ናፍቀኸናል 😍😍😍
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ ረቡኒ እንኳን ደና መጣክልን ሰላምክ ይብዛልን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እርገተ ባዓል🌍🕊
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm 2 жыл бұрын
ስብስክራይብ ግበርለይ ጋልዓደይ ማዓረይ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 2 жыл бұрын
በኡነት በጣም ኣስተማሪ ነው እግዚብሔር ይስጥልን መምህራችን በቡዞቻችን ያተ ችግር ነው ለእነዚ የቀረ አምላክ እኛንም ይቀይረን እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለባለታሪኮችቸንም በጣም እናመሰግናለን በቤቱ ያፅናቹ ወለተ ማርያም ነኝ በሎት ኣስቡኝ ከነቤተቦቼ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህር ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ እውነት የዛሬ ገጠመኝ አሳቀኝ .ሴጣን ማይስራው ስራ የለም ካልነቁበት ።መጨረሻው ግን ደስ ይላል
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!! እኔ የኢ/ ኦ/ ተዋ/ቤተ/ እም/ ተከታይ ነኝ !! ቃለ ህይወት ያሰማልን """ ረቡኒ"" ለዚህ ያበቃቸዉ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን !!!! "" ረቡኒ"" የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ትናንት ጀምረህልናል. እግዚአብሔር ያክብርልን !! "" ረቡኒ"" አንተንም ተናጋሪ አንደበት እኛንም ሰሚ ልቦና ይስጠን ወገኖቼ ጆሮ አይደለም ልቦና ነዉ ዋናዉ """ ልብ "" ነዉና 🙏
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 жыл бұрын
የመፅሐፍ ቅዱሱን ኮርስ ጠበቅ አድርጋችሁ ግፉበት እሺ የኔ እህት ?
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 እሽ. "" ረቡኒ "" እግዚአብሔር ይርዳን 🙏
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ሙጬ የሌለበት የለም በቻ አንድዬ ይፍታን
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙርስስማ ልቤንይነካኛል. በጣምየምወደው. መምህርዬ እድሜና ጤናከቤተስቦችጋ ይስጥልኝ. የምወድህ. እኛ እቁ
@yalemworksisay3081
@yalemworksisay3081 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤
@መሲነኝየማርያምልጅ
@መሲነኝየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የስመአና አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@sebleworkie3181
@sebleworkie3181 2 жыл бұрын
እንኳንደናመጣሕ መምሕር እንኳነአደረሣቹ ለጌታችነለመዳኒታችን ለእየሡስክርሰቶስ ለእርገቱ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤❤
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
ታላላቅ ትምህርትን እለት እለት እየተማርን ነው ሁለት አመት ሙሉ አዲስ ሀሳብ እየሸመትኩ ነው መምህር ይገርማል ማብቂያ የለውም
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነዉ አቤቶ ልቦና ይስጠን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አስተማሪ ታሪክ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@ጎዶልያስ-ሸ9ዐ
@ጎዶልያስ-ሸ9ዐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏 አገራችን ንጌታችን መድሀኒታችን ሠላም ያድርግልን
@እግዚኣቢሄርእረኛዬነው
@እግዚኣቢሄርእረኛዬነው 2 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እኔ የተቋጠረ እጀራ እና አፈር አምሯኝያቃል
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ይሁን ሁሉ ለሚቀይር🤲🤲🤲💐
@hanagirma6492
@hanagirma6492 2 жыл бұрын
ሰላማች ይብዛ አረ መምህር እኔ ጣፋጭ ነገር በጣም ያምረኛል ቀኑን ሙሉ ስበላ ነው የምውለው ፆም ሲሆን ደግሞ ሲያምረኝ ፆም ሲፈታ እበላዋለው ብሎ ገዝቼ አስቀምጠው ነበር ደግሞ አርግዤ የሚያምረኝ የመጀመሪያው ልጄን 9 ወር ሙሉ ፍርፍር ትንሻን ደግሞ ሚጥሚጣ ታዲያ አሁን ጨጋራዬ አልቆ ምግብ ከምበላው የማልበላው ይበልጣል ዳቦ እያማረኝ አልበላም ነበር አሁን ግን እግዚያብሔር ይመስገን
@solomebereket3373
@solomebereket3373 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስጽልን አምላክ አቡነ ሃብተማርያም
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 2 жыл бұрын
Amen kale Heyewet yaselamen
@rozayegabriellij4717
@rozayegabriellij4717 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏❤️💯🕊️ Waqaayyoo sagalee jirenyaa si haa dhagesisuu 💯🙏👏🕊️
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን።
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
መምህሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ ይመስገን ክነሱን የቀየረ አምልክ ለኛም ይድረስልን
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሠላምህ ይብዛልን
@طيبهالطيبه-ط3س
@طيبهالطيبه-ط3س 2 жыл бұрын
Amen
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ተስፋስላሴ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን የልድያ ልቦና የከፈተ የኛንም ቸሩ እግዚአብሔር ይክፈትል ጎዶልያስ
@batyweda8690
@batyweda8690 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21
@የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው 🙏❤❤❤❤🙏
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ይገርማል የኒም አያቴ ልክ እደህፃን ነው የሚያዳርጋት እግዚአብሔር እናተን እደፈወጣችሁ እኛንም ይፈውሰን ይርዳን🤲❤❤
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች አሜን ዝማሬ መላክእትን ያሰማልን አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲*ቅዱስ መርቆሬዎስ ሀይ ከመምህር ባስልዮ ፍት ለማመስገን ከግንብር ጋር በአንድነት ላይ ዘንበል ላለው ራስኽ ሰላም እልሀለሉ።*🌻🤲 *ቅዱስ መርቆሬዎስ የአይኖችኽ መከለያ የሆኑት ቅንድቦችኽና ከእውነት ምንጭ የተገኘ ዜናን ለሚሰሙ ጆሮዎችኽ ሰላም እልሁለሁ::*🌺🤲 *ቅዱስ መርቆሬዎስ ሆይከንጉስ ዳክሮስ ፊት የደስታ መአዛን ለሚያሻትቱ አፍንጮችኽና ጉንጮችኽ እጅ በማንሳት ሰላም እልሁለሁ።*🌻🤲
@ሙሉቀንአበበYouTube
@ሙሉቀንአበበYouTube 2 жыл бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏
@tadelechhshu2266
@tadelechhshu2266 2 жыл бұрын
እቁ የተዋህዶ መምህራችን እካን በሰላም መጣህ
@ssss4655
@ssss4655 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማል መህምር
@ERMY-1972
@ERMY-1972 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይስጥልን ወንዶሜ በስንት ጠላት ተነድተን ዕድሜያችንን ጨርሰን ።
@yiftusratesfaye3070
@yiftusratesfaye3070 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህን መጣህ ግብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራት ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
ቃሒወት ያሠማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@meronguta7016
@meronguta7016 2 жыл бұрын
Amen amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እኛቤትም ይሄው ጉድ ነው ያለው
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን በዙ ትምህርቤት እሎሁ የኛ ንቁ በእዴሜ እና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አመላክ ዝማሬ መላአክት ያስማልን 🌾🙏🕊
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm 2 жыл бұрын
ጋል ዓደይ ስብስክራይብ ግበርለይ ዝያዳይ
@Yaya-se9qn
@Yaya-se9qn 2 жыл бұрын
Amen amen
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 2 жыл бұрын
መምህር እንዴት ነህ ?በረከትህ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና አምላክ ያድልህ
@rahelmsrahel1880
@rahelmsrahel1880 2 жыл бұрын
Amen (3)qqale hiwet yasemaln memherachin
@ናረዲነኝየማፍቅርልጅ
@ናረዲነኝየማፍቅርልጅ 2 жыл бұрын
መምህር በትምህርትህ ተለዉጫለሁ ወለተ ማርያም ነኝ
@edenasgedom1264
@edenasgedom1264 2 жыл бұрын
Thank you thank you 🙏🏽 blessed you Memhur
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 44 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
135ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ የማይቀዱበት የመንፈስ ትዳር
1:31:42
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
1:52:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 3 М.
149 a፦ ገጠመኝ፦ፓጋኑ ጠላቱን አውቆ አምላኩን አገኘ( በመምህር ተስፋዬ)
1:56:21
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
139ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የአርቲስቱ ጨዋነትና የእንጀራ እናቱ የዓይኗ ቡዳ መጨረሻ
1:32:23
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 44 МЛН