135ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ የማይቀዱበት የመንፈስ ትዳር

  Рет қаралды 53,591

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 485
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 2 жыл бұрын
ይህን ትምህርት በመከታተሌ ከባለቤቴ ጋር ያለፈው እሁድ ስጋወደሙ ተቀብያለሁ። በጣም አመሰግናለሁ ።
@user-nc4vu2nn4n
@user-nc4vu2nn4n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
@ababaababa3107
@ababaababa3107 2 жыл бұрын
እድለኞች
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 2 жыл бұрын
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚ ክብር ላበቃቹ ለኛም ለዚ ክብር ያብቃን ወለተ ማርያም በፀሎት ኣሱቡኝ
@egziabiheryetemesegeneyhun5691
@egziabiheryetemesegeneyhun5691 2 жыл бұрын
Egziabiher ymesgen
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፀናቹ ለእናተ የደረሰ እግዚአብሄር ለኛም ይድረስልን አሜን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
ያዛሬዉ ልዩ ገጠመኝ ትምህርት በሁላችንም ቤት ያለ ነዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለቅዱል ኡራኤል ወረሀዊ መታሰባ በአል አደረሳችሁ ወደገጠመኙ ስጨርስ አልተያየቴን እፅፋለሁ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ቅመሜ ለኔም ጭምር ስሚውና ለኔም ኮመንት ፃፍልኝ ስወድሽ
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
@@BeteHohe እሽ ማራኪነቴ
@merontefera9005
@merontefera9005 2 жыл бұрын
የቡዳ ፡ መፈስ ባህሪያችንን ፡ መስሎ ፡ ከሰዎች ፡ ጋ ፡ ሲፋጀን ፡ ኖረ አሁንማ ፡ እድሜ ፡ ላተ ፡ መ ምህር ፡ ነቃንበት ፡ ጠላታችንን። ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ፈጣሪ ፡ ይባክልህ ፡ ፡ ፈተናን ፡ ያርቅል በዙራህ ፡ ያሉትን ጠላቶችህን ፡ ፈጣሪ ፡ ካተ ፡ ያርቅልህ።
@BirhaneMeskel3
@BirhaneMeskel3 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን።መጠኑ ይለያይ እንጂ በየቤቱ ያለ ጉድ ነው።እንዲህ ካለ እስራት ተፈተው ኑሯቸውን እንማርበት ዘንድ የሚፈቅዱ ሰዎችን አመሰግናለው።
@user-cz1pf1bu2q
@user-cz1pf1bu2q 2 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህር ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ከርታታ እና ስደተኛ ወገናቹ ነኝ ነገሮቼ ሁሉ ተዘግቶብኛል የያዝኩት ሁሉ ይጠፋብኛል በብዙ ቦታ ሳላውቅ እራሴን አገኛለሁ እባካቹ ወገኖቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ፃድቅ ነኝ በሰላምምወደ አገሬ እንድገባ
@zeggielove3817
@zeggielove3817 2 жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ ሽህ አመት ኑርልኝ ባንተ ስንቱን ተማርኩ። እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ።
@destapark609
@destapark609 2 жыл бұрын
መልክአ ሚካኤል እውነትም ሀይል አለው እግዚአብሔር ይመስገን
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ከጭለማ ወደብርሃን ያመጣናል መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጠጋውን ያብዛልህ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አምላኬ ሆይ ሁላችንም ከእሰራታችን ፍታአን
@godomika6343
@godomika6343 2 жыл бұрын
Godolias! Enkuwan lezi abekachu.
@yemsrachsisay8956
@yemsrachsisay8956 2 жыл бұрын
Amen amen anen
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም ንስሀ ገብታችሁ ለስጋ ወደሙ ያብቃችሁ አሜን አሜን
@yadagalmaryamlajii5343
@yadagalmaryamlajii5343 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwitube4810
@hiwitube4810 2 жыл бұрын
memeher Hodam yemeyaderege menefese ale enda? ke geza behala?
@refreshme3929
@refreshme3929 2 жыл бұрын
Amen
@yordanostechane7518
@yordanostechane7518 2 жыл бұрын
Amen
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@uaeuar8642
@uaeuar8642 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለነሱ የደረሰ የለወጣቸው የእማምላክ ልጅ እኛንም ይጎብኘን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዴት አደርክልን የቅዱስ ዑራኤል ጥበቃው ከሁላችን ጋር ይሁን አዳምጬ እመለሳለሁ ቤተሰቦቼ ስንገባ ላይክ like 👍👍👍👍 አንርሳ ❤️
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
በኋይለ ጊዮርጊ ቤት ስትመለክ የነበርከዎ የጠቋር ብዳ ዛር ወሰን ገፈ ወሰጋላ አዳል ሙቲ ኣዳሉ ሙድሌ አቴቴ ብዳ ዛር እርኩሳን ሴጣን #ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይገስጸህ አሜን፫ ምዕመናን ይገስጸህ በሉልኝ!!😭😭😭🙏
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y 2 жыл бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይገስፅህ የሁላችንም ይገስፅልን ቅዱስ ሚካኤል አሜን
@tsegakahsay2855
@tsegakahsay2855 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ
@ababaababa3107
@ababaababa3107 2 жыл бұрын
አሜን ይገስጸዉ
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 2 жыл бұрын
ኣሜን(3)የገስፀዉ🙏
@shewayedebessa9642
@shewayedebessa9642 2 жыл бұрын
ይህን ትምሕርት በጣም የሜግርም የሜግርምትምሕርት እደሜና ጤና ይሰጠህ አሜን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ውድ መምህራችን የእማ ድቅር ወዳጄ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህራችን_
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
ማራኪዬዬዬ ጠፋሽ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ወይጉድ
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 2 жыл бұрын
መምህራችን በአውነት ቃለህወትያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ በፁሎት አስብኝ ወለተ ሚካኤል እየልህ
@nistuhmebratu9873
@nistuhmebratu9873 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን በጸሎት አስቡኝ ወገኖቸ ወለተ ማሪያም
@ejegeshetu3200
@ejegeshetu3200 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለኝ
@mizangebru6823
@mizangebru6823 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህራችን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 2 жыл бұрын
መምህር ሳደምጥ በእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ሁሌ እገረማለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዛሬም እንደ ሁል ጊዜው ብዙ ነገር እንዳውቅና ራሴን ያየውበት ትምሕርት ነው ቅዱስ ዑራኤል በእለተ ቀኑ አእምሮየን ከፍቶ የሰማውትን ለሕይወት ያድረግልኝ ያድረግልን አሜን
@Ethiopia567
@Ethiopia567 2 жыл бұрын
የመረጠህ እግዚኣብሔር ይመስገን እየተማርን ነው። ፍሬን የምናፈራ ያድርገን እንደ አንተ መምህሮች ያብዛልን
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በየቤቱ እና በየአካባቢው ያለ ጉድ ነው አባተ ሆይ ሁላችንም ፍታን 😭
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እመብረሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ
@netsolo8225
@netsolo8225 2 жыл бұрын
መምህርዬ ምክርህ አይጠገብም ሁልግዜም ፈጣሪያችን ከፊትህ ይቅደም 🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በርታልን
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 жыл бұрын
ኣይ መምህር ልቅሶ ዝም ብሎ ይለቀሳል እንዴ ልቅሶ ኮ የተሰበረው ልብና በእግዚአብሔር ፍቅር የተነካ ልብ ነው የምያገኘው ያድለን ኣሜን
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፀሎት አስቡን በአህዛብ አገረ ያለነው አገራችን ሰላም ያድርግልን ቅዱስ ኡራኤል 😢
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት እደዚህ አይነት ብዙ አለ እኔም የማቀው ይገርማል መንፈሱ በጣም ነው የተጫወተብን እግዚአብሔር ይገስፀው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ጎረቤታችን አስታወስከኝ መምህር እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት መልስ እነግራቸዋለው በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
@keroskeros5466
@keroskeros5466 2 жыл бұрын
በሰመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቁዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን። ሰለማይነገር ሱጦታዉ እግዛብሄር ይመስገን ለዚ ቤት የቀየረ ኣምላክ ለሁላችን ይቀይረን ኣሜን።
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tube6227
@tube6227 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤተሰቦቼ ውስጥ ያየሁት ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይገስፅልን በእውነት ይሄን ዳቢሎስ
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉ አለመፀለያችን ነው እግዚአብሔር ግን በውነት አተን ሰጠን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሕር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣህ ።ኑ የመምህር ተማሪውች እንማር እንለወጥ መዝሙሩኔም የነብስ መአዱንም ላይክክክ አድርጉ ።
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 2 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።ምክሮችህን ተግባራዊ አደርጋለሁ እግዚአብሔር በወደደ ።በጣም እንወድሀለን, እናከብርሀለን, ልጆችህንና ቤተሰብህን እንዲሁም አንተን እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ በእቅፉ ዉሰጥ አሰቀምጦ ያኑራችሁ። ጠላትህን ከእግርህ በታች ይዉደቅ ።እኔና ቤተሰቤ እጅግ በጣም እንወድሀለን።
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅዱስ ኡራኤል ዉዳቹቾ እንኳን አደረሳቹሁ መምህራችን እንኳን ደና መጣልን ጌታ ሆይ ልቦችን አይምሮችን ክፈትልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገነ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው መታደል ነው ለእነዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይደረሰልን
@user-vn3wt9vv3h
@user-vn3wt9vv3h 2 ай бұрын
በጣምይገርማልመምህርእንዲህአይነት፡ባህሪያላትጎረቤት፡አለችእኛጋ፡ጅማከተማ፡ቆጪሰፈር፡ቁጭእራሷ፡በጣምይገርማል፡አሁንማነቃሁ፡እድሜላንተመምህር፡እግዚያብሄርይስጥልን❤❤❤
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 жыл бұрын
መምህር አንካን ሰላም መጣህ ልከ ነህ በዚህ አጋጣሚ አራሳችንን አንድንፈትሽ ያረገናል አግዚአብሔር ይስጥህ አኔ አራሴን አንድ መለከት አረድቶኛል በጣም በጣም ይገርማል ግዜዉን አስተዉላለሁ አየሆነ ያለዉ በራሳችን አንድንፈትሽ አግዚአብሔር ይርዳን ትምተህርቶችህን ገና አላየዋቸዉም ሌሎችንም መምህራን ስለማዳምጥ ይመስለኛል ገጠመኝ ሱስ ሆነብኝ የአግዚአብሔርን ስራ አያደነኩኝ አየተገረምኩኝ አያመሰገንኩኝ ተመስገን አንደ አንተ ያሉትን መምሀራን ያብዛልን አግዚአብሔር አድሜ ጤና ይስጥህ
@mihretteklehawaryat1000
@mihretteklehawaryat1000 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገነ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው መታደል ነው ለእነዚህ ቤተሰብ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይደረሰልን
@demekutilahun1060
@demekutilahun1060 2 жыл бұрын
እናታችን የቀየረ አምላክ እኛንም ይቀይረን
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ፍጻሜህን ያማረ የሰመረ ያድርግልህ ያድርግልን አውነት ነው ስጋወደሙ አንደበትን ውስጥን ዝም ቀዝቀስ መጥፎ ነገርን አንዳናወጣ ከአንደበታችን ይገራል አምላኬ መድሃኔአለም አስከመጨረሻው የተቀበልነውን ያጽናን ላልተቀበሉትም ወደ አርሱ ይጥራቸው
@kidsitabay9792
@kidsitabay9792 2 жыл бұрын
መምህር በፅሎትህ አስቀኝ ወለተ ስላሴይ ሙሉ ቤተሰቦቸን ተስፍ ሒወት ወለተ ሒወት ወለተ ስላሴ ወለተ ማሬም
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ቃለ hywetn ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ትምህርትህን ተቀብለን ለመለወጥ ያብቃን ለንስሀ ሞት ያብቃን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲
@mazaladmas9555
@mazaladmas9555 2 жыл бұрын
ያራት ወር ርጉዝ ነኝ ዶ.ር ጽንሡን አቋርጭ ብሎኛል ደም ይፈሠኛል በጸሎት አሥቡኝ ወለተ ማርያም
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
አይዞሽ ቅዱስ ሩፋኤልን ለምኝዉ እመቤቴንም ለምኛት ሀኪሞች የሚሉሺን ሁሉ አታድርጊ
@mazaladmas9555
@mazaladmas9555 2 жыл бұрын
@@aynalemageze8592 እሽ እህት አመሠግናለሁ
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 2 жыл бұрын
እንዳትሰሚያቸዉ ቅዱስ ሩፋኤልን ተማፀኚዉ
@user-ig9gw4oj1j
@user-ig9gw4oj1j 2 жыл бұрын
እንኳን፣ደና፣መጣክ፣የመዳም፣ቅመሞች፣ገባ፣ገባ፣ቡሉ፣እንማር።
@geteassefa1771
@geteassefa1771 2 жыл бұрын
እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል ነኝ
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c 2 жыл бұрын
የምትለውን ነገር እውነት አንድንት ሴት አለች እንደዝች አይነት ሴት እግዚአብሔር ልቦናች ይክፈት
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሚ በጤና ያቆይልን በርታልን መምህራችን በጣም ብዙ ነገሮች ናቸው ያስተማርክን
@user-op3qt3ig9j
@user-op3qt3ig9j 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ይሄ ታሪክ በኔ ህይወት በትዳሬ ውስጥ መቶብኛል መምህር አሁን ድረስ
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
በያዳዳዱ በምትለቀዉ ትምህርት በዙ እየተቀየርነዉ እግዛብሄር የነብስ ዋጋ ያድርግልክ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው የሚገርመው እረ አለ አግብቼ የገባሁበት ሰፈር በስመ ስላሴ አለች ሳይሆን እንደው አሉ ብል ይሻላል ሁሉም አንድ አይነት ፀባይ በጣም ግራ ይገባኝ እና ይገርመኝ ነበር አሁን ገባኝ ቡዳ መሆኑ እግዚአብሔር ይገስፀው ደሞ እኮ ሁሉም የተለያየ እምነት ያላቸው ናቸው ግን ስድብ እና ድብድብ ላይ ሀሜት ላይ አንድ ይሆናሉ እኔ እንደ መፍቴ የቆጠርኩት በቃ ሁል ቀን እናቴ ሰፈር መዋል ነበር ከዛ ደሞ ይህው ስደት ወጣው በቃ እንግዲህ አሁን ስመለስ ነገሩ ገብቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ለመምህራችን እንዲውም ገጠመኝ ላይ ለሚቀርቡት አባት እናቶቻችን ወንድም እህቶቻችን ትልቅ ትምህርት ነው ከዳቢሎስ እጅ የምናመልጥበት ትምህርት ስለ ሆነ ደስ ነው የሚለኝ ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@addaagsa6706
@addaagsa6706 2 жыл бұрын
እግዚአብር ይመስገን ምመህር በእዉነት በጣም የሚገርም ነዉ የዚህ ባህር በኛቤት ያለነዉ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን የመርቆርዮስ ቀን ሀገሬ ልገባ ነውና በፀሎት አስቡኝ ከ እኔ የበረታችሁ 😥🤲🏿አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማም ሰፈሬ ጎፋ መርቆርዮስ ይመጣሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏿እግዚአብሔር ይርዳኝ እንዳገኛቸው 😢🤲🏿🥺
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
በሰላም ለአገርሸ ይብቀሸ እህቴ❤❤❤❤
@walatagabiralii9799
@walatagabiralii9799 2 жыл бұрын
እኔም.እንደዚ.አይነትሰው.ነኝ.ወለተገብርኤል.ነኘ.በጸሎት አስቡኝ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች
@muler9493
@muler9493 2 жыл бұрын
ተስፋሚኪኤና ንግስተ ማርያም በፆሎታቹ ኣስቡን
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c 2 жыл бұрын
መህምረ ቃለ ይህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያበዛል መህምረ እድሜ በጤና ይጠብቅልን ድንግል. ማረያም ልጀ
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
የሴት. ጎደኛ. አንኩዋን. አልነረኝም. አድያውን ያንተን. ተምህረት. ከሰማሁ. የቡዳ. መንፈስ አይነጠላ. አዳለ ተረዳሁ
@SAMSAM-rl8gh
@SAMSAM-rl8gh 2 жыл бұрын
መምምህር እንግዚአብሔር ይመሰገን በጠቃሚ ነዉ መምህር እሽ እኔ ነኝ እንዳ በባህር አለኝ ከዝ እእንዳ ለወጣ አሰተመርኝ አሰረደኝ ከዝ ለመዋጣ እሞክራለሁ መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 2 жыл бұрын
መምህር እኛ አልደከመንም ፤እግዚአብሔር አምላክ ለአንተም ብርታቱን ይስጥህ
@sarhall2538
@sarhall2538 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ የመምህር ፍሪወች ኑኑኑእንማማር እግዚአብሔር ልቦናችነን ይክፈትልን አሜን ⛪⛪⛪⛪
@-8307
@-8307 2 жыл бұрын
መምህር ትክክል ነው አሉ እናቴም ብቻዋን መኖር ትወዳለች እናም ደሞ ከደም መንፈስ ጋር የተገናኘ ብዙ ነገር አለ
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ሁላችንንም ከታሰርንበት ይፍታን ፀሎት አድርጉልኝ በማይግሬን እየተሰቃየሁ ነው ማህይደረማርያም ብላችሁ
@janetareda2577
@janetareda2577 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ክጤና አብዝቶ ይስጥህ አቤት!! የስንት ስው ቤት አፅዳህ ስንት ስው ተለወጠ ባንተ አው በጣም እፍልጋለው
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qp5vp5ej8w
@user-qp5vp5ej8w 2 жыл бұрын
ኧረ እሚገርም ተምህርት ነው መምህሬ ስለማይመቸኝ እርዕስ እየመረጥሁ ነበር እማዳምጠው የዛሬው ደሞ ይባስ ብሎ የራሴን ህወት ነውእግዚአብሔር አሳቤን አስፈፅሞኝ ለአገሬ አብቅቶኝ ስጋዎን ደሙን ለመቀበል ያብቃኝ
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
ተአምር ነው ለካ በየቤቱ ስት ጉድ አለ ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-sb2wi1hf3x
@user-sb2wi1hf3x 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እውነት የሚገርም ትምህርት
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እንቁ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ሺሽሽሽ አመት ያረዝምልን የኛ ታታሪ ገበሬ እግዚአብሔር እስከመላ ቤተሰቦችህ ይጥብቅልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ 💠💠💠
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@Eyaasu
@Eyaasu 2 жыл бұрын
የኛን ቤተዘመድ ታሪክ የነገርከኝ ነው የመሰለኝ :: በጣም ይገርማል:: ባልየው ግሩም ሰው ነው :: አድናቂው ነኝ
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አረፈዳቹ ቃለሒዎት ያሰማልን መምህራችን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@madinamd7228
@madinamd7228 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን በንተ ትምህርት ብዙ ተቀይረናል በጣም ደሰ ይላል መምሀህር
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናታችን የቀየረ አምላክ ሁላችሁን ኤፍታህ ይበለን መምህር በጣም ደስ የሚል አስታማሬ ገጠመኝ ነው እናታችን የህተዉትን ገጠመኝ ስላካፈሉን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ታምር እፁብ ድንቅ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰማያት እያላቹሁ
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ትምህርትህን መከታተል ከጀመርኩ ወዲህ እኛ ቤት እንደዚህ አይነት አለ ስመጣ አወራሃለሁ እስከዛው በፀሎትህ አስበኝ
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ እመቤታችን ቅዱስ ድንግል ማርያም ከኩፉ ሁሉ ትስውርህ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደናመጣህልን በጾሎታችሁ አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ ስደተኛዋ ወለተ ሐዋርያት ነገሮች ሁሉ ግራ ገብተውብኛል
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ይህን ላስተማረን መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባረክ ብዙ ተምሬበታለው
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 жыл бұрын
መምህር የምስጋናዬ ቃል ያንስብኛል የምትወድህ እመቤቴ ለዘላለም ከነ መላ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
እረ እኔ በጣም ያስወራኛል ሰው ደግሞ ያስገለኛል ወደድጋ ቀይሮኛል ልጆቸ እዳይናገሩ አፍቸው ቆልፎ ይዞቸዋል መስገድ መጸለይ ጀምሬ ቆይቻለሁ ግን ቤቴ ትንሽ ያልተስተካከለ ነገር አለ እና ከዚ አዘቅት እድወጣአ አትርሱኝ በጾሎት
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ሲቶች ስልጣን አያስፍልጋቸውም ጥሩዋችም አሉ በባትሪ ፍልገህ
@afiyasdmuhammedkumar5893
@afiyasdmuhammedkumar5893 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almazfanta457
@almazfanta457 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥ የኛ ቤት ውስጥ ነው እሄው ነው ስላነቃሀኝ አመሰግናለው
@user-hd4yv4dm5m
@user-hd4yv4dm5m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሀዊይ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አምላከ ቅዱሳን ፆሙን በሰላም እንደጀመርን በሰላም እንዲያስፈጥመን ፍቃዱ ይሁንልን ((((((((ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር እናመስገንን))))) የመምህር የ ተማሬዎች በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እስከቤተሰቦቸ መምህርየ ቸሩ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አንተ ለኔ ትለያለህ ሕይወቴን ቀይረህዋል ብቻ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ብቻ ነው ሚያውቀው የአንተን ትምህርት ተምሬ ከምን ህይወት እንዳወጣህኝ ቸሩ አምላክ ይባርክህ በጣም ነው ማመሰግነው በርታልን እስኪ እንደኔ እንቁ የሆነውን መምህራችን ትምህርት ተምሮ ህይወቱ የተቀየረ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ያሳየኝኝ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን: ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ: በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን: የእግዚአብሄር መላክ ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::💚💛❤🤲
@bdgdjbbdjdoen6513
@bdgdjbbdjdoen6513 2 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት
@user-hn1vp9xt7q
@user-hn1vp9xt7q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazfanta457
@almazfanta457 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-tm6be1qf8v
@user-tm6be1qf8v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ሰላም ነን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👐👐💒 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ፫ በጣም የሚገርም ና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምርን በታል ተመስገን ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድርስ አሜን ፫👐👐💒አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስት ሰመያት ያዉርስልን መምህራችን በእድሜ በጤና ኑርልን አሜን ፫👐👐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿💒💒
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 2 жыл бұрын
በጣም እስተማሪ ነው ተራ በሚመስል ግን በየሰፈሩ ያለ ማንም የማይረዳው ነው እግዚአብሔር በየሰፈሩ ያለውን እንዲህ ያለ መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፀው
@user-vm9zm3br4l
@user-vm9zm3br4l 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን።
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማልን እንዲህ በቀላሉ የሚታሰር መንፈስ ስንት አመት በሰው ላይ ሰፍሮ እንዲህ ከቅበዝበዝ መናቆር መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅምና እንድሜን ያድለህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን።
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 жыл бұрын
ለሁለት ግዜ ነው የሚሰማው😃😃😃ምናኣለበት እንደሃሜት ሌላ ቁምነገር ኣምነን ብንቀበለው ግን ያሳዝናል ይህ ሁሉ ነገር 😭😭😭😭😭 ኣዎ መምህር እንረደሃለን የመናፍሰት ተንኮል እንምታሰተምረን
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምሕር እግዚአብሔር ይባርክሕ እመብርሃን ትጠብቅሕ
@user-dw7jx4oi9r
@user-dw7jx4oi9r 2 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዛብሒር ይባርክልህ እናመሰግናለን
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 92 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 116 МЛН
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 722 М.
77ኛB ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ  ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
44:27
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 22 М.
12ኛ ኤፍታህ is live! እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram
3:10:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН