150ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የፈጣሪን ጥሪ ማክበር ለዚህ መዳን ያበቃል መታደል ነው

  Рет қаралды 28,244

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 454
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Ай бұрын
የምዝገባ አድራሻ መገናኛ ገነት ኮሜርሻል ህንፃ 4ኛ ፎቅ ስልክ 0968424344 / 0969424344 / 0970424344
@mahderekinfemicheal8407
@mahderekinfemicheal8407 Ай бұрын
ተከፍሎት የታመመ ሰው ይዞ የሚሄድ ሰው ካወክ መምህር ብትጠቁመኝ
@sun.love8575
@sun.love8575 Ай бұрын
እኔ አለሁ ይዤ እሄዳለው በዛ በረከት ከሆነኝ 🥹​@@mahderekinfemicheal8407
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Ай бұрын
ከሳውዲ ሚወስዱን ከሆነ እሺ ኧረ መች ነው ሚሄደው እኔስ
@MaryamEnat
@MaryamEnat Ай бұрын
😂😂😂😂😂ጥሩ ብለሻል​@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@yezufan
@yezufan Ай бұрын
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አንድ ስንሆን በእዉነት ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@Emebetsnh
@Emebetsnh Ай бұрын
መምህር የወንጌል ተማሪዎችህን ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃን በፁሎት አስበን
@Richomaru12
@Richomaru12 27 күн бұрын
አሁን ነበር መሄድ ከመምህር ጋር አብረን። እንግዲህ መምህር አንተ ስትጠመቅ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አሳስብልን ተማሪዎቼን ልጆቼን አደራ በልልን ። የምስራች ይዘክ በሰላም ተመለስልን❤
@Kidyeema16
@Kidyeema16 Ай бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ከጠራህ በቃ ጠራህ ነዉ ።😢😢 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቆሰለ፤ ስለ በደላችንም ደቀቀ ፤የደህንነታችንም ተግሳጽ በእርሱም ላይ ነበረ ፥በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን።ኢሳ 53:5
@saniatube2360
@saniatube2360 Ай бұрын
እንኳን ለፃድቁ ገ/መንፈሰ ቅዱሰ የመታሰቢያቻው ቀን አደረሳችሁ@መምህረዬ ከእንግዳህ እንኳን ደና መጣችሁ ሼር ሼር ሼር
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص Ай бұрын
አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rose-dm5kt
@Rose-dm5kt Ай бұрын
Amen enkuan abro aderesen
@WoynshetKassheun
@WoynshetKassheun Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@altudz4055
@altudz4055 Ай бұрын
ኑ ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ🥰🤲ለአባታችን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
@AnanjSnje
@AnanjSnje Ай бұрын
አሜን
@tigstmola4189
@tigstmola4189 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@Meklit.GeneneneBirhanu
@Meklit.GeneneneBirhanu Ай бұрын
መምህር ሰለሞንን እኔም 2015ጥር ላይ ሄጄ ነበርና ሲያገለግል አውቀዋለሁ በጣም በቅንነት ያለድካም ያለመሠልቸት ቀንና ሌሊት የሚያሸራ ልጅ ነውና ጎበዝ ነው ለቃለ መጠይቅ አንተጋ ስለቀረበ እና ስላየሁት ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ።
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Ай бұрын
ወድማችን የህይወት ተሞክሮህ ልታካፍለን ስለመጣህ እጅግ እናመሰግናለን ብዙ ነገር ካንተ እንድንማር እግዚአብሔር እዝነ ልቦናችን ያብራልን አሜን
@nanihaile
@nanihaile Ай бұрын
መምህር በትምህርቶችህ ተምሬአለሁ በእግዚአብሔር እርዳታ ጠላቴን ዱሮም ባውቀውም ከአንተ ትምህርት በዃላ እየታገልኩ ነው ያለሁት። መጨረሻዬን ፈጣሪ ያሳምርልኝ በጸሎታቹ አስቡኝ መምህርም ምክርህን ባገኝ ይረዳኛል
@AlexZenabe
@AlexZenabe Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርስ ለደጅህ አብቃኝ ለሐገሬ በሰላም አብቃኝ አፍፍፍ
@HaymanotmichaelHaymanotmichael
@HaymanotmichaelHaymanotmichael Ай бұрын
መምህርዬ እዴት ነወት በማርያም በጸሎት አስቡልኝ ወልደ ሰንበት ብላችሁ ገና 12 አመቱ ነዉ ከትለንትና ወዴ ሆስፒታል ገባ አሉኝ ዛሬ ምንድነዉ ስል ስኳሩ ዝቅ ብሎ ነዉ አሉኝ እባክወትን መምህርዬ ወልደ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልኝ ተጨንቄ ልሞት ነዉ 🙏
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ
@yenantw21
@yenantw21 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኘው ።🥰🥰
@MekdesAbera-j1p
@MekdesAbera-j1p Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ 🎉
@እፍታህወለተመድህንእማፍቅ
@እፍታህወለተመድህንእማፍቅ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
@ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ Ай бұрын
እህቴ እግዚ አብሔር በቸርነቱ ይጎብኚልሽ አይዞሽ እናቱ እናታችን ከጎንሽ ትሁን
@amanuelamanda1696
@amanuelamanda1696 Ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለፀበሉ ለፈውስ ያብቃኝ።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 23 күн бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@Wish-iq4md
@Wish-iq4md Ай бұрын
ወይ መታደል ይቺን የመሰለች የነብስ መዳኛ ሃገር እያለን በሰው ሃገር እንከራተታለን
@AmexLoved
@AmexLoved Ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ልዑል እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ ይሁንልህ!!!የድንግል ማርማያም በረከት ረድኤት ካንተጋ ይሁን!!!የቅዱሳን መላአክትና የጻድቃን ሁሉ ተራዳኢነት ጥላ ከለላ ይሁንልህ
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن Ай бұрын
የወንድማችንን ታሪክ የቀየረ መድሀኒአለም የኛንም ህይወት ይቀይርልን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 23 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@ኪዳነምህረትአናቴ
@ኪዳነምህረትአናቴ Ай бұрын
ወንድማችን ሰሎሞን አንተን የጎበኘ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይጎብኘን አገልግሎትህ በእውነተኛ የህይወት ገጠመኝ የተመሰከረ መሆኑ የመንፈስቅዱስ ማህተም ያረፈበት በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃና በረከት የታጠረ እንደሆነ ግልፅ ነው።
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Ай бұрын
እንቁ አባታችን መምህራችን እንኳን ደና መጣቹ
@fikerabush51
@fikerabush51 Ай бұрын
መምህር ለእንጅነር ዘ አማኑኤል ወንድማችን እርዳታ ያስፈልገዋል ከ 666 የሚመለስው ነፍስዋችን እያወጣ ስለሆነ በጕዞው ብታሳትፍት ባይ ነኝ ትውልድ ይዳን ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!!!!!❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
እውነት ነው ❤
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 Ай бұрын
እውነት ነው.
@frehiwet4437
@frehiwet4437 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኡነት ነዉ
@Mihretyirga-g7v
@Mihretyirga-g7v Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን አሜን
@almazassefa4259
@almazassefa4259 22 күн бұрын
እንግዲህ መምህርይ ሰትጠመቅ ለኛም በፀሎትህ ለሰማዕቱ አሣሰብልን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@እህተማሪያም
@እህተማሪያም Ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን የመምህር ተማሬዉች❤❤❤❤
@sndayoGebrihans
@sndayoGebrihans Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏
@AqrAqr-j1x
@AqrAqr-j1x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የሚገርም ገጠመኝ ቅዱሥ ጊወርጊሥ እኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን አቤት ደሥሥሥሥ የሚል አባታችን ወለተ ዩሐንስ በጸሎት አስቡኝ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለመሔድ ሐሳብ አለኝ እርሱ ይፍቀድልኝ አሜን አሜን አሜን አባቴ ለቤትወ አድሥ ነኝ ከእርስወ ማበረታቻ ይድረኝኘ ባክብሮት እለምናለሑ አሜን እርሰወም በሰላም ደርሰው በረከትወን ተካፋይ ያድርገን አሜን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Ай бұрын
እንዃን ለጻዲቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አባቴ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከኃጢአት በቀር የልባችሁ መሻት ይፈጽምላችሁ ተወዳጆች
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c Ай бұрын
ተርቢኖስ ወንድማች በርታ❤❤❤
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f Ай бұрын
እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ መምህርዬ ወንድማችንን እንኳን ይዘህልን መጣህ መምህርዬ ታጋሿን ልባሟን ጀግናዋን ባለበትህን አቅርብልን በነካ እጅክ❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Ай бұрын
ካልተሳሳትኩኝ ወንድማችን ባህርዳር የማውቀው ይመስለኛል ይችን ገጠመኝ ቀበሌ 12 ቀን ሲለፉ እየዋሉ ማታ አረቂ ቤት ለሚያመሹት ነው የምሰጣቸው የልጁን ለውጥ ሲያዩ የሚሰማቸውን ስሜት ማወቅም እፈልጋለሁ በፀሎት አስቡኝ😢
@sndayoGebrihans
@sndayoGebrihans Күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ባለ ውለታዬ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv Ай бұрын
ኣንካን ደህና መጣህ ወንድማችን ላንተ የቀየረ ኣምላኽ ለኔ ሓጥያተኛ ይቀይረኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@mekdesTeshome-i4o
@mekdesTeshome-i4o 22 күн бұрын
ወንድሜ አንተን የረዳህ እ/ር እኔንም ሀፂአተኛዋ ን ይርዳኝ
@mussie1620
@mussie1620 Ай бұрын
መምህር ተስፋዮ በጣም ለአንተ በጣም ጠቃሚ ነው አይዞ ቅዱስ ጆዎርግስ እንዳግዛቹ እንደተነሳ በታም በመገረም ተምረህ ትመጣለህ ለእኛም እንድሁ ያድለን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Ай бұрын
ሰማሀቱ ቤተሰቦቸን ለደጅህ አብቃልኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@yordanosgebremichae8339
@yordanosgebremichae8339 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን, መምህር በጣም ድስስ ይላል, አንት involved በምሆንህ, የቅዱስ ጌዮርጌስ ብርክት ለሁላችን ይደር አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@Aleni16276
@Aleni16276 Ай бұрын
እግዚኣብሔር ይሳብህ ወንድሜ
@elroitube27
@elroitube27 Ай бұрын
እንኳንም በደህና መጣህ መምህር ወንድማችን ሰለሞን እንኳንም ሰማዕቱ እረዳህ አንተን የረዳ ሰማዕቱ እኛንም በምልጃው ይርዳን መምህርን ተማሪዎችንም ለማገዝ ፈቃደኛ ስለሆንክ እናመሰግናለን የቋራው ሰማዕት እኛም ለደጁ ያብቃን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Ай бұрын
ላተ የደረሰኘ ሰማሀቱ ለተክለ አብርሀም ይድረስለት አሜን አሜን አሜን
@ghgj995
@ghgj995 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማአቱ ቁድስ ጊወርጊስ ምልጀው በረከቱ ተሁላችንጋ ይሁን❤❤❤❤❤
@heli6512
@heli6512 Ай бұрын
መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት የሚሆነንን ወድም ነው ያቀረብክልን በሠማዕቱ ሰው መለወጥ እንደሚችል አስተምሮናል አገልግሎት ጊዜውን ይባርክልን። መድሃኒአለም ለቤቱ ያብቃኝ ፍቅርተ ማርያም ለደጁ ያብቃሽ ብለህ ፀልይልኝ
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach Ай бұрын
አንተን ወደ መስመር ያመጣ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔንም ልጅ ወደ መስመር እንዲያመጣልኝ ሃይለማርያም ብለህ ለሰመዕቱ አሳስብልኝ ❤
@sun.love8575
@sun.love8575 Ай бұрын
አቤቱ የ እግዚአብሔር ሥራ ግሩም ነው 😮 ፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ የ እኛንም ሕይወት እንደዚህ ቀይረው ታሪክ ያድርጉልን 🥹🙏 እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን ወርሓዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ♥️🙏
@ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
@ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ Ай бұрын
መምሀር ላተ የደረሰ ለኛም ይድረስልኚ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆሎት አስቡኚ
@BerhanuAtsbeha
@BerhanuAtsbeha Ай бұрын
መምህር እንኳን አንተንም ቅዱስ ጊዬርጊስ ጠራህ ይታየኛል በጣም ሌላ ትልቅ ምእራፍ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@bezuneshalemu9092
@bezuneshalemu9092 Ай бұрын
እንኳን ለአባታችን ለፃዲቁ ገ/መንፈሥ ቅዱሥ አደረሣችሁ አደረሠን የአባታችን ፀጋና በረከታቸዉ ይደርብን አሜን
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Ай бұрын
መምህር አባክህ በፅሎት አስበን 😢😢😢
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ Ай бұрын
ስማእቱ ለደጅህ ያብቃን አሜን አሜን አሜን 💒💒❤️❤️💒❤️💒❤️💒💒❤️💒❤️መምህርችን ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💒💒💒❤️❤️
@Sewitakalewold
@Sewitakalewold 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስጊወርጊስ ለደጁህ አብቃን።።❤ አመሰግናለሁ መምህር ሁላቹሁንም......
@hiwikonjo3747
@hiwikonjo3747 Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደሽህ አብቃኝ ሰው የምሆንበት ጊዜ ናፈቀኝ አባቴ የበርሚሉ ጊዮርጊስ እርዳኝ😢🙏🙏🙏
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s Ай бұрын
ጎበዝ መምህር ተስፋዬ ደስአለኝ እኔም ባሌን ሁለትሺ አስራምስት ልኬው የላኩት በኤልሻዳሜዲያ ነበር እናም ከዛሲመለስ መከራበዛብን ዳቢሎስ አፉን ከፍቶ በጋሀድሊውጠን ነበር ግን ሰማአቱ የደረሰ ምንም አያስፈራውምእና እሱመላስላለው አባን መምህርግርማን ሰቶን ከደዌ ተፈወስን ባሁሳአት ሰማአቱንጊዬርጊስ አባታችንን መምህርግርንሰቶኝ እያበረንን ይገኛል ትዳሬ ሊፈርስ ትንሽሲቀረው ሰማአቱጊዬርጊስ እና አባታችን መምህርግርማ ትዳሬን አተረፉልን አተም መቼነውእሚሄደውስል አሁንስሰማደስአለኝ ፈጣሪለደጁበሰላምያድርስክ መምህርተስፋዬ አባታችን ገጠመኙምአበርትቶናል እጅክይባረክ
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf Ай бұрын
ከክፍለ ሀገር እዴት ነው የምንልከው ኤልሻዳዎች ይችላሉዲ የምታቁ ንገሩኝሲ በማሪያም?
@sndayoGebrihans
@sndayoGebrihans Күн бұрын
መምህር እንኳንም ለንተ የሚያግዝህ የሚረዳህ ሰው አገኘህ እኔ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለታቹ ሰው ለመዳን የምታርጉት ጥረት እጅግ በጣም ይለያል ብርትልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshigoshu3716
@yeshigoshu3716 Ай бұрын
ስማአቱ ቅድስ ጊዬርጊስ ለዚህ ቅድስ ቦታ ያብቃን 💚💛❤️
@ብሌንእራያእራዮማ
@ብሌንእራያእራዮማ Ай бұрын
የኔ እቁ መምህር እኩዋን ደና መጣህ እኩዋን አደርሳችሁ ምእመናን ለአቡየ ገብርመፈስ ቅዱስ ወርሀዊይ ብአል❤
@mazaadubai
@mazaadubai Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@AdisMlikamu-w7x
@AdisMlikamu-w7x Ай бұрын
በስላሴ ስምምም መዳኒያለም የተመሰገነ ይሁን ሁለታቹንም በጣም ነው የማከብራቹ አብራቹ ስለአየዋቹ ደስ አለኝ በስማም 😢😢😢❤❤❤
@kokifikadu
@kokifikadu Ай бұрын
እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው እራስን ለመቀየር ሀይማኖት ሳይሆን እራስን መቀየር ነው የሚገርም ምስክርነት ነው ወንድማችን ❤❤❤
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እና ወንድማችን ብዙ ነገር እንማራለን ካንተ እናም በርታ !
@mekdesTeshome-i4o
@mekdesTeshome-i4o 22 күн бұрын
ቅዱስ ቁርባኑን መቀበል እፈልጋለሁ ግን ፈራሁ
@ማርያምርህርህተ-ህሊና
@ማርያምርህርህተ-ህሊና Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤✝️
@SilasWeldu-w6s
@SilasWeldu-w6s Ай бұрын
አገልጋዮች እንደዚህ ሲቀራረቡ እና አብረው ሲሰሩ ደስ ይላል።
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመን ነው ቅዱስ ጊዬርጊስ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰🥰
@temesgenhagos5585
@temesgenhagos5585 Ай бұрын
መመህር ጸሎት አድርግልኝ አንተ በሰተማርከኝ መሰረት ብዙ ነገር ከላዬ ላይ አራግፊያለሁ በመቁጠሪያ ግን አሁንም የቀረኝ ነገር አለኝ ወልደ ዮሐንስ ነኝ 💟🙏
@-dl5s
@-dl5s Ай бұрын
❤️🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፍጣሪ አያነም ለደችሁ ያበቃን ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
@SuziMesfin
@SuziMesfin Ай бұрын
ወንዱማችን ሰለሞን በርሚል ጊዩርጊስ ነው የማውቀው እጅግበጣም ቱሁት አገልጋይ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ መድሀኒአለም
@ኢት-ሠ7ነ
@ኢት-ሠ7ነ Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኛንም ይጎብኘን
@ኢት-ሠ7ነ
@ኢት-ሠ7ነ Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በሰላም አደረሳችሁ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ከመምህር ጋ በመሆንህ ደስ ብሎኛል ህይወትህ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለቦታው ያብቃን ❤ አሜን❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Ай бұрын
ወንድማችን ሰለሞን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገን ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ደረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@eyerus9893
@eyerus9893 Ай бұрын
መምህራችን አባክህን ተማሪዎችህን በተለይ በስደት ላለነው ተሳልልን እድሜያችን በሰደት ጨረስን መቸ ይሆን ለደጁ የሚያበቃን😢
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው መመረጥ ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በተለያየ ሱስ ያሉትን ሁሉ ማርልን።
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Ай бұрын
እዉነት ነዉ ወድምአለም ኑሩልን እግዚአብሔር ሆይ ልጀን አድንልኝ ድረስልኝ ለሁሉም ስደርስ አይቻለሁ ሰምቻለሁ ያላተ ማነም እደለለኝ ታዉቃለህ አተም ስራ እኔም እጠብቅህ አለሁ አሜን አሜን አሜን
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
እጅግ ግሩምና ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ 😢😢አንተ በቸርነቱ የጎበኘ አምላክ ወንድሜንም እኔንም ቤተሰቦቼንም በአጠቃላይ ይጎብኘን ኡፍፍፍ ስደት አደከመኝ ደጁ ናፈቀኝ
@TegesteGatachew
@TegesteGatachew Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንየም ሰማህቱ ፈቅዶልኝ ለደጁ በቅቸ ነበር ልዩ እና የተለየ ቦታ ነው የሰማእቱ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ቤተሰቦች ለደጁ እድያበቃልኝ በፆለታቹ አስቡኝ አሜን አሜን አሜን ሰማእቱ ይርዳሽ በሉኝ
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 Ай бұрын
መምህር በጣም ጥሩሰው ነው ሰለሞን ከነአገልጋዮቹ በጣምጥሩ ሰዋች ናቸው እክብካቢያቸው በበርሜል ጊዮርጊስ ደስሚል መስተግዶነው ያላቸው❤
@ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
@ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ Ай бұрын
መምህር ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ
@Warda-t5q
@Warda-t5q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍🙏🙏🙏🙏
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ። በጣም ደስ የሚሉ ሃሳቦች ናቸው ። ከእናንተ ጋር ብሄድ ደስ ባለኝ ነበር ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ። በጸሎታቹ አስቡን ።
@stoorroor5679
@stoorroor5679 Ай бұрын
መምህሮቻች እናመሰግናለን ሁላችንንም ለደጁያብቃን ቅድስገወርጊስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁላችንም ይብዛ በጣም ጡሩ አስታም ነው መምህርዬ ና ወንድሜአሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን በ እውነት በጣም በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ Ай бұрын
አንደኛ ነኝ ቤተሰብ😊
@KasechBirom
@KasechBirom Ай бұрын
መምህራችን ፈጣሪ እርጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን ወንድማችን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያተንም ህይወት የቀየርው ሰማእቱ እቁስ ጊዮርጊስ የኔንም ህውት ይቀይርልኝ የሁልጊዜ ምኞቴ ደጅ ለመርገጥ ነው ለደጁ ያብቃኝ ከስድት መልስ መላ ቤተሰቤን እዤ ለመሄ አስቤያለሁ ሰማእዩ ይፍቀድልኝና መምህራችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አሱብኝ ፈጣሪ ሁላችንም ያስበን❤❤❤
@meronbelay1828
@meronbelay1828 Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ኣብራቹ ስለየሆቹ በርቱ የሰማእቱ ቅ/ጊዮርጊስ ተዓምር ተነግሮ ኣያልቅም!!!!!!
@tifit589
@tifit589 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን እኛንም ከስደት መልስን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HanaGetu-p9x
@HanaGetu-p9x Ай бұрын
ሰለሞን ወንድማችን በጣም ምርጥ ሰው ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል ህዝብ የሚገለግል ወንድም ነዉ ሰማዕቱ ጊወርጊስ እረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ አማፍቅር ትጠብቅህ አንካን ለፃድቁ አቡን ገብረ መንፈስ ቅድስ በአል በሰላም አደረሳችሁ ለተረቢኖስ ሚዲያ ወንድማችን ብዙ ሰዉ ይማርበታል ሼር በማድረግ አንተባበር የስንቱ የወጣቱ ህይወት በአንደዚህ አይነት ሱስ ዉስጥ ገብተው ይሆን ሁሉንም ይመልሳቸዉ
@WoynshetKassheun
@WoynshetKassheun Ай бұрын
እንኳን ደናመጣቹ ወንድማችን ሰለሞንን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ሰለሰለሞን ተነግር አይልቅም ሰለሞንን የምውቀው ከሁለትበፊት በሰማህቱ በርሜል በቅድስ ጊወርጊስ ፀበል ቦታነውወንድማችን ለሰውየለው ትህትናና ፍቅር የተለየ ነበረ......ሰማቱ ቅድስ ጊወርጊስ ከዚበላይ የምታገለግለው ዘመን ጨምሮይስጀጥ አሜን አሜን አሜን
@ZdKebede
@ZdKebede Ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th Ай бұрын
መምሕር የወድማችን የህይወት ገጠመኝ ብዞዎቻቻንን የሚመለከት ይመስለኛል እሱን የረዳ ሰመአሱ በየሑላችን ህይወት ዉስጥ ጣልቃ ይግባልን አሜን አሜን አሜን
@annahanna8932
@annahanna8932 Ай бұрын
🎤መምህርዬ ስደተኛ ተማሪዎቸን ጠብቅልኝ ለደጅህ አብቃልኝ ብለህ ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ንገርልን አደራ🤲🤲🤲
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Ай бұрын
መምህርዬ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሄድክ ተማሪውችክን በፀሎት አስብን እኔም ስመዓቱ ከአሌ እህቴን ከእናቴ ጋር እንድት ሄድ አስበለሁ በጠም ደስ ብሎኛል በእውነት
@sndayoGebrihans
@sndayoGebrihans Күн бұрын
መምህር እንኳንም ወንድም አገኘህ ተመስገን ሁለታቹ አንድ ናቹ እግዚአብሔር መጨረሻቹ ያሰምርላቹ የኛ ጅግኖች
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse Ай бұрын
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብሔድ ደስይለኝ ነበር ሰማቱ ነገሮችን ያመቻችልኝ አሜን አሜን ቃለህይ ወት ያሰማልኝ መምህር
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይገረማን ወንደማችን የቀየረ ሰማይቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ለሁላችን ይረዳን❤❤❤
@YayeshAbebe
@YayeshAbebe Ай бұрын
ለአተ የደረሰ ሰመአታቱ ለሁላችን ይድረሰልን
@fantofanto5737
@fantofanto5737 Ай бұрын
❤Tolee ❤Tolee ❤Tolee ❤immaalaa Gaarii immaalaa Gaarii immaalaa Gaarii❤❤❤❤❤waaqayo issin waajiin haa Taa,uu Dubaaro maariyaami issn haa Gaargaaruu Gii,orgiis Nuu waamiii Guyyaa Tokoo nuuf Eeyyaamii nuuf Eeyyaamii Nuuf Eyaamii😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Ай бұрын
❤❤ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ ያብቃን ❤❤❤ሰማእቱ የኔ አባት ቤተሰቦቼን ለደጅህ አብቃልን ተርሚኖስ ሚዲያ እስከዛሬ አይቼ አይቼ አላውቅም አሁን ነው ገብቼ ሰብ ያደረኩ ❤❤❤በርታ ወንድማችን❤
@Tiku-cs1uq
@Tiku-cs1uq Ай бұрын
ጥመቅት የ40 ቀን ልጅነት ያገኘሁበት ያሳደገኝ እሁንም ጠዋት ወደ ስራ ቢሮየ ከመግባቴ በፊት ምነገረን ምጠይቀውን ያውቃል ። በርሜል ቅዱስ ጊዮርጌስ ከደጁ ያድርስኝ ለእናንተ የደረሰው በረከትና ድህነት ለደካማው ለእኔ ይደረግልህ በሉኝ መምህር ወንድማችን።
@ኢት-ሠ7ነ
@ኢት-ሠ7ነ Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በስደት ላለነዉ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ
@henimak2727
@henimak2727 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህር🎉🎉🎉
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅድሱ ጊዮርጊስ ምልጃዉ በረከቱ ይደርብል❤❤❤ወንድማች
79ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1,1 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 691 በረከት አጥቼ  ነበር በማለዳ ነቃብኝ በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
20:49
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 70 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН