151ኛ B ❤ልዩ ገጠመኝ፦የመናፍስትን ሴራ የማጋለጥ ትምህርታችን ወደቆሎ ተማሪዎች ይዛ ሄዳ የገጠማትን ስሙ

  Рет қаралды 27,364

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 248
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል እና ለእግዚአብሔር አብ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ምሥጢረ ሥላሴ እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ ተወዳጆች🙏
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ ያስበን አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርተክርስቶስ5768
@ፍቅርተክርስቶስ5768 2 ай бұрын
0​@@AbrahamTaspo
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 2 ай бұрын
የማይረሳ አምላክ እግዚአብሄር ያስብሽ ፡፡
@Asheuboss
@Asheuboss 2 ай бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን እባካቹ የመምህር ተስፋየ ተማርዎች ኢዚ ያላቹ ሁላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ በድግል ማርያም ስም ይዣችዎለው እባካቹ በጣም በጭቅ ላይ ነው የምገኘው ሊብያ ነው ያለሁት እባካቹ በፍቅዴ የገባሁበት መከራ መውጫው ጠቦኛል እና በእግዛብሔር ሃፍተስላሴ ብላቹሁ ኣስቡኝ( ኣሸናፊ)በማርያም🙏🙏🙏🙏😭😭
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 2 ай бұрын
@@Asheuboss አይዞሺ እግዚአብሔር ያስብሺ እህታለም
@rahwa7342
@rahwa7342 Ай бұрын
Emberhan tasbh wendmey ayzoh tewtalhe
@LETEBRHANTube
@LETEBRHANTube 2 ай бұрын
እንኳዕ ብስላም መፃኣካ መምህርዬ❤
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 ай бұрын
ደምርኝ 🤲🤲💕
@LETEBRHANTube
@LETEBRHANTube 2 ай бұрын
@@ehf4hd522 እሺ እህቴ ደምርኩሽ እንቺም ደምርኝ💚
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 2 ай бұрын
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ከሊባኖስ በሰላም እንድወጣ 😢😢😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እርሱ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ትራንስፖርት የለም ለምንድነው የማትወጡ ሕጋዊ ከሆናችሁ
@Kidyeema16
@Kidyeema16 2 ай бұрын
ዉዴ እግዚአብሄር ይርዳችሁ❤❤😢
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 ай бұрын
አይዞሽ እመብርሃን አለችልሽ ትወጫለሽ
@ጓልድንግልማርያምአደይ
@ጓልድንግልማርያምአደይ 2 ай бұрын
ቅድድስ ሩፋኤል እቅፍ ድግፍ አርጎ ወደ አገርሽ ይመልስሽ❤❤❤
@AtsdeTesifaye
@AtsdeTesifaye 2 ай бұрын
እይዞሽ፡እመብርሀን፡ትርዳሽ
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 ай бұрын
መመህረ እኛ ሰፈር የመቃብር ቦታ አለ ቦታው የሙስልም መቃብር ነው የሆነ ሰው ሞቴ ስሞት ንቦች አላስቀብር ብሎ በመከራ ነው የተቀበረው እና በዛ በኩል ሲናልፍ በጣም ይብዳል ሰፈሩ እና አንድ ቀን ወንድሜ በዛ በኩል በፈረስ ላይ ሆና እያለፈ እያለ ፈረሱም በረገገ ወድሜም ወደቀ እና ሰው የሚመስል ነገር ደበደበኝ ነው ያለው አባብጦ ተመለሰ ለላ ጊዜም ንቦች አላቀብር ካሉት ሰውዬ መቃብር ላይ የሆነ ነገር አሯሯጠኝ እያለ እየጮሄ ቤት ደረሰና እውነት ነው ገጠመኞችክ መምህረ
@halibemesqelu8359
@halibemesqelu8359 2 ай бұрын
እውነት ነው መምህር እኔም ትምህርቱን ተከታትዬ ወለት ዲያቆናትን እንዲነቁና የድግምት መፅሐፍ አቃጥለናል በብዛት አገልጋዮች ፈሪና አስመሳዮች ናቸው ለዛ ነው የሚቃወሙት
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 2 ай бұрын
,ሰላም የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን ሰላም መጣክ እደዉ መፈሳዌ መሆን ደስስ የሚል ልዑል እግዚያብሔር ሆይ የልቤን ታቃለህና እስካሁን ጊዜየ በከቱ አልፌል ከአሁን በሆላ ሁሌም አተን አስደስት ዘድ አግዘኝ አሜን ይሁን .ይደረግልኝ
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 2 ай бұрын
Amen yarglsh
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 2 ай бұрын
,አሜን አመሰግናለሁ❤❤❤​@@الدوسري-ي4ه
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሔር ይርዳሽ
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 2 ай бұрын
,አሜን አመሰግናለሁ❤​@@ZahraIbrahim-z5d
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 ай бұрын
ደምርኝ💕🤲🤲🤲💞
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 ай бұрын
እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ገባ ገባ በሉ ራቡኒ ገባ ሽር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ❤❤
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 2 ай бұрын
,አሜን
@ህይወትአስካለማርያም21
@ህይወትአስካለማርያም21 2 ай бұрын
አልን መተናል
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 2 ай бұрын
አሜን
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 ай бұрын
የኔ ውድ አባት እንኳን በደህና መጣክ የነፍሴ መጋቢ 🌸❤
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤ ውድ የመምህር ተማሪዎች እንዲሁም ቤተሰቦች እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 2 ай бұрын
አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 2 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በምህረቱ በቸርነቱ ያስብልን አይዞሽ እህታችን እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን
@millionmahdere9660
@millionmahdere9660 2 ай бұрын
Please ye memher tesfaye address tebaberugn
@genetYasin-ck8dm
@genetYasin-ck8dm 2 ай бұрын
መምህርዬ ተናገር እኛ ከዳን በቂ ነዉ ብዙ ነፍስ አድነሃል መምርዬ ።እመብርሃን ትጠብቅህ።
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 ай бұрын
ደምርኝ🤲🤲🤲💞💕
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
አረ በእመብርሃን በፀሎት አስቡኝ እህታችሁ ወለተ ሚካኤል ቤሩት ሊባኖስ ፍፁም ደና አይደለችም በሰላም እንድወጣ 😢😢😢😢
@askalezelelew8322
@askalezelelew8322 2 ай бұрын
እምብርሃን እሷ ታስብሽ መድሀኒአለም መንገዱን ይክፈትልሽ😢🙏🙏🙏
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ай бұрын
ጾሎተ ቅዱሳን ያስብሽ አይዞሽ በመከራሽ ግዜ ኣምላኽ አባ ፍጽመ ብርሃን እርዳኝ ብለሽ ጥሪ አትርሽ ይህ በልብሽ ውስጥ ይኑር
@ZainbZeze-fp4us
@ZainbZeze-fp4us 2 ай бұрын
Egzber yeredachuuu😢😢😢
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያውጣችሁ እህታለም እኔም እስራኤል ነኝ ጦርነቱ ከባድ ነው ሁሌ ጦርነት ነው
@henimak2727
@henimak2727 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ኢትዩጺያ ያላችሁ እስኪ ህዝቡ ንሰሀ እየገባ አምላኩን የሚገናኝበትን መንገድ አስፍ ከባድ ጊዜ ላይ ነን መደሀኒያለም ይታረቀን
@TILAHUNTSEGAYE-si8he
@TILAHUNTSEGAYE-si8he 2 ай бұрын
መምህር ፀጋውን ያምጣልህ ፅጌ ማርያም በጸሎት አስቂኝ መድኃኒዓለም ልጆችን ይጠብቅልሽ በሉኝ አሜን❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 ай бұрын
ልጄን ሂሩተስላሴን በጸሎት አስቡልኝ ችግር ውስጥ ገብታለች ተጨንቄአለሁ እባካችሁ። አብዛኞቻችን ተይዘናል እግዚአብሔር ከእስራታችን ይፍታን አሜን።
@እኅተሚካኤል
@እኅተሚካኤል 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 ай бұрын
.እግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሐዊ ክብረበአል ዉድ መምህራችን እድሑም ተማሪወቹ ሁሉ ነገር ከብዶኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት
@ሶልያናድንግልሶልያና
@ሶልያናድንግልሶልያና 2 ай бұрын
የመምህር ተማሪዎች በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም ከነቤተሰቦቸ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
መምህር አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን አሜን
@stoorroor5679
@stoorroor5679 Ай бұрын
መምህር አናመስግናልን ዝማሬ መልአክት ያሰማል እግዚአብሄር ይጠብቅክ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይገርማል የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ኤፍታህ ይበለን ቸሩ እግዚአብሔር 🤲
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን ይገርማል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን😢
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 2 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤መምህርዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏አግዚአብሔር ይማርን
@Warda-t5q
@Warda-t5q 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 ай бұрын
እንኳን ለጻዱቁ ለአቡነ አረጋዊ አባቴ አደረሰን አባታችን ጠላታችንን ይጠራርጉልን
@MmVb-x8x
@MmVb-x8x 2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን መጣህልን የመምህር ተማርወች በፀለታችሁ ኣስቡኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ ኣስቡኝ እየተፈተንኩ ነዉ
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 ай бұрын
ደምርኝ 🤲🤲🤲💞💕
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 2 ай бұрын
በጣም በብዛት ይሄ ትምህርት መዳረስ አለበት እነዚህ ትምህርቶች ፣ ባብዛኛው ድብትርናውም፣ ጥበብ ተብዬውም፣ ጥንቆላው ስረመሰረቱ ገጠሩ ስለሆነ መምህር በርቱልን ገጠሩ ላይ።
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 ай бұрын
ደምርኝ 🤲💞💞🤲🤲🤲
@arg2252
@arg2252 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ ❤️ አሁን ግን አላዳምጥም ቆይ ቴሌግራም ላይ ስንክሳር ልማርና እመለሳለሁ ምእመናን በቴሌግራም መንፈሳዊ ውጊያ ብላችሁ ሰርች አድርጉና ኑ ተማሩ ❤🥰 ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ 10 ሰአት ላይ ልዩ ትምህርት አለ ኑ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@lilis4584
@lilis4584 2 ай бұрын
እግዚአብሀሔር ንፁህ አገልጋይ ይስጠን የአንተንም ሀሳብ ያሳካልህ
@mussie1620
@mussie1620 2 ай бұрын
በትትክክል አለ በ ኤርትራ ህዝቡ በዚህ በጣም እየተቸገረ ነው እኔ ኤርትራዊው ምስክር ነኝ አረ በ ኤርትራስ ድያቆናትን የሚያፈሩ ከጎጃም የተማሩ የነታዎችና ደብተራዎች ብቻ ናቸው ማለት 99% በሚያህል አይዞ አጋልጣቸው ትክክል ነህ አሁን የኤርትራ ቤተክርስትያን በጣም በአደጋ ላይ ናት እግዚ አብሔር ነው ያናገረህ ጎንደር ጎጃም ተምሮ የመጣ የኤርትራን ቤተክርስትያ አውኮ አውኮ ቸርስዋታል
@ጸዳለ
@ጸዳለ 2 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህር ቅዱስ እሩፋኤል አባቴ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@MesertNugse
@MesertNugse 2 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ እሩፋኤል እና እግዚአብሔር አብ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤❤
@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@smalhaft3935
@smalhaft3935 2 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ዕልልልልልልልልልል🌹🌹❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@boga-ei3eg
@boga-ei3eg 2 ай бұрын
በፀሎታች አስቡኝ ወለተ መስቀል ና ወልደፃዲቅ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ ያስበን አሜን
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለቅዱስእሩፍኤልወራዊመታሠቢያአደረሳችሁአደረሠን አቤቱጌታሆይ ከዚህአይነት የዳቢሎስሺገላ አተፈዉሰንእጅእኛማምኑንስቱተዘረዝሮያልቃል መምህረየቃለህይወትያሠማልን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 ай бұрын
መምህዬ እንኳን ደህና መጣህ ኡፍ መዝሙሩ ደስ ሲል❤❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ
@Aleni16276
@Aleni16276 2 ай бұрын
ኣሜን❤ ኣሜን❤ ኣሜን❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ድመስገን መምህር አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መለአኩ.ቅዱሰ ሚካኤል በመውጣት በመግባትህ ከክፉ ነገር ሁሉ.ይጠብቅልን የአመት ሰው ይበለን።
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህወትን ያሠማልን ሁላችንም ከእስራት ይፍታን አሜንን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እንቁ መምህራችን የፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸውም ይማረን አሜንን፫🤲🤲🤲
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
ጠላታችን ዳቢሎስን ይሰርልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን
@Embete-
@Embete- 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተክልዬ ምልጃ አይለይህ መምህር
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 2 ай бұрын
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@annahanna8932
@annahanna8932 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረን መምህርዬ በዚህ አይነት በእኛ ሀገር አካባቢ ምንም ጤነኛ ሰው የለም😮
@yidnekachewageza3244
@yidnekachewageza3244 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር, በጉጉት ስጠብቅ ነበር ።
@Mazza9899
@Mazza9899 2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህ ❤
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህርዬ በእውነት ግሩም ነው ለወንድማችን የደረሰ ቅዱስ ዑራኤል ለኔም ለወለተ ሚካኤል ይድረስልኝ 👐
@hajashajas1340
@hajashajas1340 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጠህ መምህርየ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
ቃለህዉትን ያስማልን። መ ምህርዬ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
አሜን ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ ሰዉ የደን❤❤❤
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 2 ай бұрын
አሜንአሜንእንኳንደህናመጣህመምህርዬ
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv 2 ай бұрын
አግዝኣብሄር ይመስገን ኣንካን ደህና መጣህ መምህራችን
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@tafesseephrem427
@tafesseephrem427 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋሕዶ እንቁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልኝ እኔም ሰሞኑን አስልካለሁ ወደ ሀገር ቤት እግዚአብሔር ሥራውን ይስራል ገና ሁላችንንም እግዚአብሔር ያበርታን🙏
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ай бұрын
ምን ቃልየ ሳትነግሪኝ ልትሄጅነው ወይ
@hayhay9005
@hayhay9005 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን
@BeltechBogale
@BeltechBogale 2 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህ ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤
@ህይወትአስካለማርያም21
@ህይወትአስካለማርያም21 2 ай бұрын
እንኳን አደሳችሁ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርኃዊ መታሰቢያ እለት🌼🌼
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
ተባረክመምህር
@aass5403
@aass5403 2 ай бұрын
እካን በሰላም መጣህ በፆሎታች አሰቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላች እዳትርሰኝ በማርያም
@ልዩወርቅመለሰ
@ልዩወርቅመለሰ 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህልን የኛ እቁ መምህር የኔ ሱስ አባት በአንተ ምክኒያት ሒወቴ ተለወጠ ❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 ай бұрын
መምህር እንኩአን ደህና መጣህ 🌹🌹🌹🌹
@yenealemgenene
@yenealemgenene 2 ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🎉😢
@የእማፍቅርወዳጅ
@የእማፍቅርወዳጅ 2 ай бұрын
ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን
@altubeti7567
@altubeti7567 2 ай бұрын
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ 🥰 ለቅዱስ ሩፋኤል 🤲🥰 መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 ай бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣክ
@zinashmitiku7470
@zinashmitiku7470 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህር ዬ የቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃዉ ምልጃዉ አይለየን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@ጓልድንግልማርያምአደይ
@ጓልድንግልማርያምአደይ 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እውነት ❤❤❤
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ай бұрын
እኔ በልጅነቴ ያየሆት አዲት መለኩሴ ሙታ ዘመዱ ጓረቤቱ ተሰብስቦ የተላቀሱ በጣም ውላ ነበረች እና ለመገነዝ ሲገቡ ነብሶ ተመለሰች ለምን ሲሎት ንቦች አላስገቡኝ አሉ ንስሀ ግቢ ተብየ እደገና በያገሩ የዞረች እንድትናገርና ደምትለምን ብዙነገር ተናግራለች እኔረስቸው ነውጅ
@Yemaryam21Yemaryam21
@Yemaryam21Yemaryam21 2 ай бұрын
Selam memhr enkan dena metah begugut stebk neber 🥰🥰
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️💒❤️💒❤️💒❤️💒❤️❤️💒❤️💒❤️❤️❤️💒መምህራችን 🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏💒
@FIRTUNAMELESE-o2q
@FIRTUNAMELESE-o2q 2 ай бұрын
እኳን ደናመጣህ መምህር 🙏
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ 2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህን
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@Hana-q6i
@Hana-q6i 2 ай бұрын
1ኛ ነኚ ዛሬ 🤲🤲🤲🤲🤲ማምርዬ እንኩዋን ዴና ማጣክልን 🤲🤲🤲
@zobeidehz
@zobeidehz 2 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@ህይወትአስካለማርያም21
@ህይወትአስካለማርያም21 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ረቡኒ❤❤❤❤❤
@Alemnsh857
@Alemnsh857 2 ай бұрын
እኳን ደና መጣህልን መምህርዬ የስደተኛው ተስፋ ሰጭ 🥰❤❤❤❤
@HgdffHgdfg
@HgdffHgdfg 2 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣህ መምህር❤❤❤
@YibeYemaryam-o1p
@YibeYemaryam-o1p 2 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በመንፈሳዊ ውጊያ የደከማችሁ የዛላችሁ በቴሌግራም ቻናል መንፈሳዊ ልምላሜ ብላችሁ በመግባት እራሳችሁን አበርቱ
@mintamir4333
@mintamir4333 2 ай бұрын
በሊባኖስ ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዙ አችሁ
@YeshiYesh-b1n
@YeshiYesh-b1n 2 ай бұрын
Alehut dubay new ena tefche new emseraw ena betam tamimi alehu ena chenkognal ebakachu welete tadik eyalachhu asbugni❤❤❤
@samssung3465k
@samssung3465k 2 ай бұрын
አይዞሽ እመቤታችን በምሕረት እጆችዋ ትዳብስሽ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
አይዞሽ የእየለቱን በዩቱብ የሚቀርብ የፀሎት ፕሮግራም የቅዱሳን ዝክር ብለሽ ግቢና ከፍተሽ ውሀ አቅርበሽ ፀሎቱ ሲያልቅ ውሀውን ጠጭ ተጠመቂ አይዞሽ ትድኛለሽ
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ድንግል ማርያም ትጎበኝሽ እህቴ በሰው ሐገር መታመም ከባድ ነው አይዞሽ ፆሎት አድርጊ ወለተ ፃድቅ በርች🙏
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 2 ай бұрын
መምህርዬ እኳን ደና መጣክልን ❤❤
@FetleWork-ke2zm
@FetleWork-ke2zm 2 ай бұрын
ሠላም መምህር እረ እኔ እራሡ የሆነ ዲያቆን የሚቀድስ ልጅ አቅነበር አሁን ሰለመ ጉድ ጉድ ብየ የሆነ ባለሡቅ ጋር ተቀጥሮ እቃ ከመኪናያወርድለታል ይጭንለታል ከዛ ሙሥሊም ሆነ መምህርየ ኮምቦልቻ ቅዱስገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ አሁን ሌሎቹም ይሆኑ ይመሥለኛል እና በጣም ያሳዝናል ወደዚያ አካባቢ እያሠለሞቸው ነው እልሀለሁ
@taybaa8158
@taybaa8158 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@IndriHaryani-c8y
@IndriHaryani-c8y 2 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🎚
@artflow216
@artflow216 2 ай бұрын
በጣም ይገረማል
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 2 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@Aleni16276
@Aleni16276 2 ай бұрын
Kemzi kemay alo do ezi tmhrti welfi zkono
@smalhaft3935
@smalhaft3935 2 ай бұрын
የኔ አንቁ መመህርየ ሰወድህ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 125 М.
92ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የማህበረ ቅዱሳን ልጅ ስለመንፈስ ሴራ ሲገባት ያደረገችውን ስሙ
1:34:42