❤ 155ኛ D ልዩ ገጠመኝ፦ እኔ ከወንድማችን የተማርኩት አጋንንት በምክንያት እንዴት ዘር እንደሚያስፈስስ ነው

  Рет қаралды 25,533

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 478
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 2 күн бұрын
ማነው ይህንን ታሪክ እያለቀሰ የሰማ የምር አቤቱ የመድኀኔያለም ተአምር እፁብ ድንቅ ነው በልጅነቴ የያሁትን ሁሉ ነው ያስታወሰኝ ይህ ነው ገጠመኝ የምር በጸሎት አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 2 күн бұрын
እኔ እራሱ የሰራሁትን ሀፅያት እያሰብኩ የእግዚአብሔርን ቸርነት ድንቅ ነው
@solianagebrehiwet2029
@solianagebrehiwet2029 Күн бұрын
እኔ ማ እንባየ ደረቀ በቤተ መቅደስ ዉስጥ የነገር ሁሉ የተናገረው ለጀሮየ ከበደኝ የግድ መስማት ስለ ኣለብኝ ነው የሰማሁት። በተለይ የገረመኝ እና ያስደነቀኝ ደግሞ መምህር ያስቀረው ንግግር ወንድማችን ደግሞ ለመምህር ተስፌ ያልተናገረው ምስጢር የቀረ ነገር ካለ ማ መገመት እንኳን ኣቃተኝ። ምክንያቱ ቤተክርስትያኑ ቤተልሄም ኣይደለም ቤተክርስትያኑ ቀጽሪ ስገባ እንኳን በጣም በፍርሃት ነው ምገባው ኣእምሮየ ከበደኝ በክፍል 1 ብቻ ኣስለቀሰን እንጂ ጭው ነው ያለው ጆሮየ 😢
@Serkalem-s6s
@Serkalem-s6s 11 сағат бұрын
እግዚብሃር ግን ቸር አምላክ ነው እናት እራሰን እዳዩ ነው የረገኝ ተመስገንንንንንንን
@yenealemgenene
@yenealemgenene 2 күн бұрын
በፀሎት አስቡኝ በስደት ነኝ እህተ ማርያም ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቃኝ 😢
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳብሽውን ያሳካልሽ
@HdhHs-u4v
@HdhHs-u4v 2 күн бұрын
Egzabhur yasakalsh
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 2 күн бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ☦️🤲🤲
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
@yenealemgenene
@yenealemgenene Күн бұрын
@@SimonAraya-eo3bm አሜን አሜን አሜን
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 2 күн бұрын
ልጁ እጅግ በጣም አተራረኩ ደሰ ይላል መቅደሰ ሲል መቅደሰ ውሰጥ ተከትዬው እገባለው የአባቱን ቁመና አየዋለው እሰፖርተኛ ሲሆን እሰፖርተኛ እሆናለው ሲጥለኝ ሲያነሳኝ አለሁ። በጣም የገረመኝ ግን አውድማ(እህል) በመሬት ውሰጥ መሰለብ ይገርማል ይሄን ያህል ሴጣን ጢባጢቢ ተጫወተብን 💔😪 በመጨረሻም መድኋኒአለም በቸርነቱ ከጠፋበት መለሰው ቸርነቱ ቸርነቱ ቸርነቱ እፁብ ድንቅ ነው🙏🙏🙏
@jshejsvs478
@jshejsvs478 Күн бұрын
አንቺ ሂሄ ይገርምሻል አንድ የደብረብርሃን ሰው ሲያጫወተን ሁለት ጎሮቤታችን ተጠልተው አንዷ የአንዷን ኩሸና እሰከነጣራውእሰከነግርግዳው አንሰታ እሷጋ አመጣችው አለ አሰብሸዋል ኩሸና ተነሰቶ ሲመጣ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Күн бұрын
አቤቱ ማረን😢😢😢😢😢
@asedMariyame
@asedMariyame Күн бұрын
ማነው እንደኔ በዚህ ወንድማችን ታሪክ ቅዱስ እግዚአብሔር ቸርነቱን እና ምህረቱን ያየ አቤቱ ጌታ ሆይ እድሜ ለንስሃ ዘመን ለፍስሃ አድለን😢😣😢
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰❤️
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ Күн бұрын
እውነት ለመናገር ዳቢሎስ ምን ያህል እንደሚጠላንና ክርስቶስ ኢየሱስ ምን ያህል እንደሚወደን አየሁ አንድ መዝሙር ትዝ አለኝ የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው😭 ኡፍ ይህን ጌታ ያላወቁ ሰዎች እጅግ ተጎዱ 😢 ወድማችን በግልፅ ታሪክህን ስለተናገርክ እናመሠግናለን እና መድሀኒአለምን በጣም ውደደው የአምልኮ ስግደት ብዙ ስገድ ድንቅ ጌታ ነው😭 እና ፍፃሜህን ያሣምርልህ ከድፍረት ሀጢያት ሁላችንንም ይሰውረን ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏
@museramos5613
@museramos5613 Күн бұрын
ምን አይነት የተባረክ ልጅ ነህ አንተን 1000 ግዜ ብሰሜህ አልሰለችም ግልፅ ነህ ለኛም ብዙ ትምህርት ሰተህናል እግዚአብሔር ይመስገን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 күн бұрын
መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ😢😢😢😢ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@መድሃኒአለም
@መድሃኒአለም 2 күн бұрын
እህታችን ያሰብሽዉን ከሀጢያት በስተቀር እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ አሜን 3 🤲🌹አይዞሽ ጠክሬ እግዚአብሔር ማህፀንሽን ይፈታልሻል ❤❤❤❤❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 күн бұрын
@ተስፈኛዎ ኣሜን(3) ማማዬ🙏🙏💝😘💝😘
@dramboo
@dramboo Күн бұрын
አባኪሮስ ይፍቱልሽ
@TewabechnaseruTewabech
@TewabechnaseruTewabech Күн бұрын
እመብረሀን የሷ አገልጋይ የሆነ ልጅ ትስጥሽ ደሞ ትሰጥሽ አለች ጠብቂ እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም ስውሯ እናቴ መልካም ልጅ ታስታቅፍሽ
@NetCel-t7v
@NetCel-t7v Күн бұрын
ቅዱስ አባታችን አቡ ጨጌ ዮሐንስ ለፍሬ ያብቁሽ
@TederosAbateDemlewu
@TederosAbateDemlewu 2 күн бұрын
መምሕር ይሔን ወንድማችንን ማን እንደሆነ በድምፅ ለይቼዋለሁ እኔ ስጋ የለበስን ሰዎች ስሕተታችንን ብዙ የእግዚአብሔር ምሕረቱ ደግሞ እጂግ ሰፊና ጥልቅ እንደሆነ እና እኔም በቸርነቱ የምኖር ስለሆንኩ አጉልቼ የማየው የእግዚአብሔርን ፍቅርና ርሕራሔ ነው። ሌሎች ሰዎች በድምፁ ከለዩት ግን ሰዎች ኮናኝና ሀሜተኛ ነንና ድምፁን ትትንሽ ለወጥ ቢደረግ መልካም ነበር። 7
@tigisit2534
@tigisit2534 Күн бұрын
አዎ ድምጹ ቢለወጥ መልካም ነው ግን ለተሳዳቢዎች ወዩ 🥹ለሱ በረከት ነው
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee 2 күн бұрын
እግዚሐብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን እባካችሁ የተዋህዶ ልጅ መለአኩ ገብረኤልን አመስግኑልን ለእኔ ያደረገው ተአምር ብዙ ነው 🙏🙏🙏🌷🌷🌷
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Күн бұрын
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የመለአኩ የቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ጥበቃው አይለየን አሜን
@NetCel-t7v
@NetCel-t7v Күн бұрын
የራማው ልዑል የዘብሩ ዳኛ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይመስገን የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረልን ለኔም ብዙ ነገሮች አድርጉልኛል አቤት ስወደው ደግሞ ዘወትር አመስገግኝው ዘክሪው አድብቀሽ ያዝው በጣም ደግ መላክ ነው የኔ አባት ❤
@zdtube5432
@zdtube5432 2 күн бұрын
እንደ እኔ መጨረሻውን ዩቱብ እየገባ ያየ ተለቀቀ አልተለቀቀ እያለ አለወይ 😊 እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን እኔ ለገጠመኝ ትምህርት አዲስ የሆንኩ ያህል ነው የተሰማኝ እስከዛሬ ብዙ ገጠመኝ ሰምቻለሁ ግን የዚህ ተለየብኝ እግዚአብሔር ድንቅና ቸር አባት ነው ይክበር ይመስገን🙏
@zinp1234
@zinp1234 Күн бұрын
እኔ 😂
@BeriGaberhiwot
@BeriGaberhiwot 46 минут бұрын
እባክህ ባለ ታሪካችን ወንድሜ ስለ ምትወዳት ከአንደበትህ የማትጠፋዋ እመብርሃን ስትል በምትፀልይበት በምትሰግድበት ግዜ ወለተ ግዮርጊስ ብለህ በፀሎትህ አስበኝ በመንፈሳዊ ሂወቴ ሰንፌአለሁ❤❤❤
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 15 сағат бұрын
እውነት በጣም የሚገርም ልዩ ገጠመኝ ነው ወድማችን እውነት የልብክን አይቶ እግዚሐብሄር ቸርነቱን ምህረቱን ትእግስቱን አሳየክ ።ክብር ምስጋና ይግባው መዳኒአለም ወድማችን በድጋሜ እደምናገኝ ተስፋ አለኝ የድግል ማርያም ልጅ ካተጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ 2 күн бұрын
ኑ ቅመሞችየ ወንድማችን እኔም እዳተ አይነት ህይወት ነው የነበርኝ በከፍል የእግዚአብሔር ቸርነት እጹብ ድንቅ እያልኩ ምህረት ተደረጎልኝ በመምህር ተስፋየ አምላኬን አገኘሁት እስኪ አመስግኑልኝ 😢😢😢😢😢 ምሀሪውን ቸሩን የሚራራልነን. የድንግል ማርያምን ልጅ 😢😢😢😢❤❤❤እኔ ለሁለት ነው ጾም የተሰጠኝ 41 ስግደት 😢😢😢ምሀሪው መምህርየ ይሄ በአተ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@saraaalotaibi3803
@saraaalotaibi3803 Күн бұрын
በፀሎት አስቡኝ በስደት ነኝ ወንደም አለም ወለተ ማርያም በለህ አስቡኝ,ከፀሎት ህወት ወጥሽልዎ እና በፀሎት አስቡኝ ለቅዱስ ቁርባን አንዲያብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AetsedeSeume
@AetsedeSeume 2 күн бұрын
ታምር ነው እግዚአብሔር ለኔም መመለስን ይስጠኝ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አግዘኝ በሀይማኖቴ አፅናኝ
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ Күн бұрын
በትክክል መምህር እኔም በዝሙት ጭምልቅልቅ ብየ አተ ባትኖር የሲወል ነበርሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ ሀጢያቴን እዳልጽፈው ቦታም አይበቃኝ ሁለት ወር ነው ጾም የተሰጠኝ ከ41 ስግደት ጋር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እምነቴን እስከማስቀየር ዝሙት ከተገኘው ሰው ጋር በማጋደም እግዚኦ ምሀሪነትህ ቸርነትህ ፍቅርህ የኔ ጌታ ❤❤❤መምህር እኔ በልጅነቴ ዜማ አዜም ነበር የገጠር ልጅ ነበርሁ ግን ቤተክርስቲያን በአመት ንግስ ካልሆነ ልጅ ቤተክርስቲያን አንሄድም ዳቢሎስ ግን ተጫወተብኝ ይችን ቀን ያውቃት ነበር በጣም የሚዘገንን ሀጢያት አሰራኝ😢😢😢😢😢
@ሜሎናዬ
@ሜሎናዬ Күн бұрын
Wanaw enkuan temelesh kesu bibelit enji ayansm yenem hatiyat😢😢😢
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w Күн бұрын
Wanew.memelshi.new.ehit😢😢😢😢😢😢😢😢.alem.kebad.nat
@asedMariyame
@asedMariyame Күн бұрын
በንስሃ መመለስሽን አመስግኝ ምክንያቱም እስከሀጢያታችን መጠራት አለና😢😢😢
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ Күн бұрын
@@ሜሎናዬ አሜን ፫ እድሜ ለመምህር ተስፋይ
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ Күн бұрын
@@asedMariyame የሚገርማችሁ ንስሀ ስገባ ጾሙን እደት ልጹም ለ 15 ቀን ያክል ያለምንም ውሀ እና ምግብ ዝብሎ በማስታወቅ ከሆደ እየተጎተተ በመውጣት የጠና ህመም ታምሜ እዛው በተኛሁበት በህይወት ዘመኔ አተን ሳሳዝን ነው የኖርኩት አንድም የጽድቅ ስራ የለኝ እድሜ ጨምርልኝ ብየ የመንፈሱ ትግል ነው ግን እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው ተነሳሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@WbitDagne
@WbitDagne 7 сағат бұрын
አቤት የዚህ ልጅ ፈተና
@mentameralemu
@mentameralemu 2 күн бұрын
በመጀመሪያ ይህን ሁሉ ፅናት የሰጠህ እግዚያብሄር ይመስገን ግን ይህን ሁሉ ፈተና እንዴት ቻልከዉ በእዉነት የእግዚያብሄር ቼርነት በጣም ይገርማል ግን እድሜህ ምን ያህል ቢሆን ነዉ ? ይህ ሁሉ ሄዶ ሄዶ ያማያልቅ መንገድ የሚመስል ነገር ነዉ እኮ በእርግጥ ሰዉ በእግዚያብሄር ካልተመረጡት አባቶች እናቱች እህቶች ወንድሞች በቀር ሁሉም ይፈተናል ። መምህር በጣም እናመሰግናልን ። እራሳችንን እንድንፈትሽ እና ደግሞ ፈተናዉ ሁሉ ግን ከእርሱስ መናፈስት እንደሆነ እንድንባንን አድርጎናል። ያለሁት በስደት ነዉ ግን ስራ እየሰራሁ በኤርፎን እያደመጥኩ ነዉ ብቻ ስለሁሉም የምህረት አምላክ የቸርነት አምላክ ሁሉን ቻይ አምላክ እሩህሩሁ አምላክ አዛኙ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ ያኖረን የእሱ ቸርነት ነዉ። እንደኛ ሀፂያት እማ ቢሆን ኖሮ ምድር እና ሰማይ ይደባለቅ ነበር ። መምህር እኔም አንተን ማግኜት እፈልጋለሁ።
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mentameralemu
@mentameralemu Күн бұрын
@Gigu-p5f 😍😍😍
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kassechmulugeta8728
@kassechmulugeta8728 2 күн бұрын
እኔ ገርሞኛል እኔ downloadአድርጌ ነው የምሰማው ብዙ ገጠመኝህን ምክንያቱም WiFi ,ስለሌለኝ አሁን ጠፀግን እድሉን አግኝቼ ዛሬ ኮሜንት ለመፃፍ በቃሁ እሚገርም ገጠመኝ ነው ተመስገን አባቴ መድሃኒአለም
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ Күн бұрын
ሰላምሽ,,ይብዛ,እህታችን,እንደት,ነው,ዳውለድ,የሚደረገው,እስኪ,አስረጂኚ
@hanaUser-zp1wi
@hanaUser-zp1wi Күн бұрын
እኔ ይህን ገጠመኝ በፍርሀት በጭንቀት ነው የሰማሁት ለኔ ከገጠመኝ ገጠመኝ ነው ብዙ ነገሩችን የተማርኩበት እራሲን እንድፈትሽ እንድነቃ ያደረገኝ እውነት ልዩ ገጠመኝ ነው በመጨረሻ የእግዚአብሔር ቸርነት በጣም ይገርማል ትእግስቱ ያስደንቃል
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 Күн бұрын
በጣም ምን አግነት ድንቅ አምላክ እንደሆነ አያስደነግጠንም እንዲሁ በፋቅሩ እቅፋ እያረገን ይወደናል ❤❤❤❤
@yeshigoshu3716
@yeshigoshu3716 Күн бұрын
በመጀመርያ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን መምህራችን እኔም ያለፍኩትን ሕይወቴን እንዳይ አርጉኛል እድለኞች ነን ይህን የወንድማችን ታርክ መስማት ማንቂያ ደውል ነው ልቦና ይስጠን የፈጣሪያችን በረከት አይለየን መምህር ተስፋዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የመጨረሻው ታሪኩ ጥሩ ዜና ያስማን 💚💛❤️
@helenlove8031
@helenlove8031 Күн бұрын
መምህሬ ከዚህ ከወንድማችን ልዮ ገጠመኝን ላይ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የተማርኩበት የ እግዚአብሔር ቸርነቱን የእግዚአብሔር ማህሪነትን የእግዚአብሔር ይቅር ባይነቱን የእግዚአብሔር ታጋሽነቱን መ❤❤❤
@gebreselase-q6b
@gebreselase-q6b 2 күн бұрын
ስለዚህ ገጠመኝ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል! ያለኝ አቅም ለሌሎች ማጋራት ነዉ! በጥቅሉ ግን ለወንድማችን ምስጋና ማቅረብ እወዳለሁ! እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ! አሜን በሉ!
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 Күн бұрын
አሜን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 күн бұрын
የእግዚአብሔር ምሕረትና ቸርነት የይቅርታ በሩ ሁሌ እንደተከፈተና የሰይጣን ሴራ ያየሁበት ነው ጠቅለል ሳረገው እንጂ ብዙ ነገር አጊቼበታል ዋ ኔን የዛሬው እናዳምጥ እና እመለሳለሁ🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 7 сағат бұрын
የእግዚአብሔር አምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን እሰይ ቅዱስ አማኑኤል ከሲኦኢ ያውረዱ ስንት አመታ ፍዳን ያበዛው አምላክ ከቅድሰት ቤተክርሰትናያችንም ከሕዝባችንም ይነቀልልን
@zeleman-zk5wn
@zeleman-zk5wn Күн бұрын
በዚህ ገጠመኝ በስማአብ በጣም ነው እራሴን ያየውበት በጣም ልዩ ገጠመኝ ነው እግዚያብሔር መሀሪ ነው ቸርነቱ ብዙ ነው እግዚያብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ወደ መምህራችን መተህ በህይትህ የገጠመህን አካፈልከን እግዚያብሔር ይባርክህ በራሳችን ብዙ የተደበቁ ነገሮችን እንድናይ አድርገህናል በጣም ደስ ብሎኛል
@FasikaAlemante
@FasikaAlemante 2 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ዘበኛ ሆኘ ነበር መጨረሻዉን በጉጉት ጠብቄ ለመስማት ❤
@ሶልያናድንግልሶልያና
@ሶልያናድንግልሶልያና Күн бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ኤፋታህ በለኝ ጌታ ሆይ "እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር "የመምህር ተማሪወች ኑ አብረን እናዳምጥ
@mekonnenwagaw4844
@mekonnenwagaw4844 Күн бұрын
በሥላሴ ስም! የእግዚአብሄርን ታጋሽነት የዲያብሎስን በሕይወታችን ሙሉ እየተከታተለ እንደሚፋለመን ተምሬአለሁ።
@GatTamene
@GatTamene 2 күн бұрын
የእስካሁኑን በጣም በሚገርም በሚከብድም ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ነው የተመለከትኩት አናም የእግዚአብሔርን አባትነት አና ምህረት'ትህግስት ነው ያየውበት!!!ቀጣዩን የመንፈሳዊውን ውጊያና የእግዚአብሔርን ምህረት በጉጉት ስጠብቅ ነበር መልካም እንደሚሆን አምናለው።እግዚአብሔር ለዘለዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏
@SebliGessesse
@SebliGessesse Күн бұрын
ይህን ወንድሜን በጣም ማግኘት እፈልጋለሁ በጣም ልዩሠው ነው። ለአምላኩ ያለው ፍቅር ዕፁብ ድንቅ ነው !!!!!ለዚህ ምስክርነት ያበቃህ ለአምላክህ ያለህ ፍቅር ነው ። በጣም ያስቀናል መታደልም ነው በአገኝህ ወንሜ በጣም ደስ ይለኛል ።
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 2 күн бұрын
እንደበደላችን እንደሀጢያታችን ያልፈረደብን መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው አምልኮትና ውዳሴ ለእርሱ ይሁን
@GenzebGlobal
@GenzebGlobal Күн бұрын
ገራሚ ነህ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ የእግዚአብሔርን ምህረትና ቸርነት በአንተ ዉስጥ አይቻለሁ ብዙ ሀጤአቴንም አስታወስኩ እስከ መጨረሻዉ ነው የሰማሁት
@ShegawZerihun
@ShegawZerihun 2 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጅነት የታየበት ድንቅ የሆነ አስተምህሮ ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሁለታችሁንም ።
@wudasseresom6078
@wudasseresom6078 3 сағат бұрын
በጣም የሚገርም ነው እግዚኣብሄኤር እንደዚህም ያስተምራል እንዲሁ ዕድሎንኖች ነን ወንድማችን መምህራችን እግዚኣብሔር ይባርካች 🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetmola3698
@emebetmola3698 Күн бұрын
የሃጢያትን ጥግ አሰምተህን ደግሞ በቅንልቦናህ የመድሃኒአለምን ቸርነት አሰምተህን ድንቅ ድንቅ ድንቅ ገጠመኘ እናት አባትህ በህይወት ሳለህ ለንሰሃ አብቅተህ አንተ እድለኛነህ በርታ ለሰው ሁሉ ትተርፋለህ ገና ብዙድንቅ ታሰማናለህ
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 Күн бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን በእውነት እንኳን በደህና መጣክ አባ የነፍሴ መጋቢ ወንድማችን እንኳን በደህና መጣክ ❤
@FelekeAbebe
@FelekeAbebe 2 күн бұрын
እግዚያብሔር ቸር እንደሆነ ኑና ቅመሱ ያለው ሐዋርያው እንደዚህ ባለውና እንደኔ ባለው ሁኔታ ላይ ላለነው ነው
@Mero.meron209
@Mero.meron209 12 сағат бұрын
መምህርዬ እስከዛሬው ካዳመጥኩት ገጠመኝ እንደዚህ የከበደኝ ገጠመኝ የለም እጅግ በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁኝ አብሶ እቤተ መቅደስ እንዴት በፍርሀት በመቀጥቀጥ ሆነን ቆመን ማስቀደስ እንዳለብን ብቻ ሙሉ ሂወቱ ትምህርት ነው ወ ንድማችን በእውነት ቸሩ መድሐ ኔአለም ወደ ቤቱ ስለመለሰህ እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም የፀፀት ልቦና ይስጠን አሜን😢😢😢🤲🤲🤲🕊🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊🤲🕊🕊🤲🕊🤲🤲🕊🤲🕊🤲🤲🕊🕊🤲🕊🤲🤲🕊🕊🤲🕊🌿🕊🤲🌿🕊🌿🕊🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊🌿
@ווסןטפרהאייטגב
@ווסןטפרהאייטגב 2 күн бұрын
የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤
@NetCel-t7v
@NetCel-t7v Күн бұрын
ተስፋ ሥላሴ በጣም እናመሰግናለን ግን ቀረ የምትሉት ካለ እባካችሁ አቅርቡልን እንማርበታለን ካህናት አባቶች ዲያቆናት መምህራን ልታዳምጡት ይገባል ተማሩበት እራሳችሁን ፈትሹበት እራሳችሁን አድኑ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም ስሙት እራሳችሁን አትሸውዱ። እመቤቴ ዐይነ ልቦናችሁን ታብራላችሁ 😢
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 2 күн бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣችሁ በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ❤❤ ወንድማችንም እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ ምን ያህል እግዚአብሄር እንደሚወደንና እንደሚከተለን ምስክር ነው ይሄ😊😊😊😊
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 2 күн бұрын
ማነው እንደ እኔ ሱስ የሆነበት ዛሬ ዩቱብ ስመላልስ ዋልኩ 😢😅
@AwAw-xx7nr
@AwAw-xx7nr Күн бұрын
ደምሩኝ😢❤❤❤❤
@Sintayehukindalem
@Sintayehukindalem Күн бұрын
Ene😂😂😂
@LemiK-h7p
@LemiK-h7p Күн бұрын
ጻዲቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ላንተ የደረሱ ለኛም ይዲረሱልን አሜን❤❤❤
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Күн бұрын
እውነት ለመናገር የገጠመኚ አዋርድ ቢኖረው ይሄ ገጠመኚ ከእይምሮ በላይ ነው መምህር እኛ ገጠመኚ የምን ሰማ ሰወች ብዙ አፍን በእጅ ያስጫነ ገጠመኚ ሰምተናል ይሄ ግን የዓለም ሰው የተባለ ፍጢር ተደብቆ የሚሰራው ሀጥያት በአደባባይ ስገለጥ ከአይምሮ በላይ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ቸርነቱ ይቅር ባይነቱ እርራሄው ደግነቱ ከቃላት በላይ ነው ብቻ ዥምማላት ይሻላል አሁንም በቸርነቱ ይማረን እኛ እንደሆንን ቁመን እየሄድንም ተኚተናል ስመሽም ተኚተናል ብቻ በድንግል ማርያም በሊቀ መላእክት በፃድቃን በሰማታት ምልጃና ፀሉት ይማረን ይቅር ይበለ
@EmebetMabre
@EmebetMabre Күн бұрын
ይሄን ገጠመኝ በጣም ወጣ ያለ ወጣ ያለ ነው ህፃናት ባይስሙት መልካም ነው
@emebett9867
@emebett9867 Күн бұрын
በእውነት በወንድማችን የህይውት ገጠመኝ የዳቢሎስን ሴራ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ፍቅሩን ትግስቱን ያየሁበት እና ሀይማኖቴን የበለጠ እንድወድና በተግባር እንድተጋ ነው ያደረገኝ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውና በረከቱን ያብዛልህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Күн бұрын
በጣም የሚገርም የሚያስተምር ገጠመኝ የምህረት አምላክ እኳንም ማረህ የሱ ቸርነት ያስደንቀኛል❤❤❤
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፂር ወረሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ❤
@desertflower3242
@desertflower3242 Күн бұрын
ክብር ዪስጥልን ወንድማችን በእውነት እንደ ትረካ ነው የሰማሁት አነጋገርህ እራሱ በጣም ዪገርማል በያንዳንዱ ክፍል የህዪወት ታሪክህ በምናብ ቦታው ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ነው ያዳመጥኩት ። ብቻ እጅግ ልዩ በህዪወቴ የማረሳው ታሪክ ነው ። በዚህ ታሪክ ውስጥ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ከሁሉ በላይ ግን የሰይጣን ክፋት ተንኰል ጭካኔ ፡የሰዉ ልጅ የፈተና ፡ የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ፣ትእግስቱ ፣ የማይለካ የማያልቅ ፍቅሩን አይቻለሁ ። ይህን ታሪክን ከባድ እንኳን ቢሆን እኛ እንድንማርበት እንድንድንበት ብለህ ስላካፈልከን በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ ። የአምላክ ጥበቃ አይለይህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ።
@lindakiros7724
@lindakiros7724 Күн бұрын
Ehenenn lij giltsinetu dess yilal enameseginalen memhr endezi aynet astemari sleakerebikilin🙏🙏🙏
@Baiyenis
@Baiyenis Күн бұрын
በእወነት ዳኣኻ ደቅይር ፈጣር ዳሓናል ይቅይርና ኣባቴየ መዳኃኒ ኣለም በሰላሴ ስም😥
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Күн бұрын
ከዚህ ገጠመኝ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የቤተክርቲያናችንን ፈተና😢 በጣም ከባድ ነው ሌላው የሰው ልጅ ቢሰርቅ ቢሳደብ ቢዘሙት መጥፎ የተባለ ነገር ቢያደርግ ወዶ እንዳልሆነ በእርኩስ መንፈስ እየተመራ ነው የሚያደርገው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰውረን የወንድማችን ታሪኩን አገላለጹ ግን የሚገርም ነው ፍጻሜህን ያሳምርልህ አሜን
@harissanmavu7020
@harissanmavu7020 2 күн бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ መምህር ውይይ በጉጉት ስጠብቅ ❤❤❤ እኔ በዚህ ገጠመኝ ያልተማርኩት ነገር የለም የእግዚአብሔር ምህረቱ ቸርነቱ ❤
@WerkiyeGeremew-p6v
@WerkiyeGeremew-p6v Күн бұрын
በዚህ ያጋጣሚ የመምህር ተስፋ የተማሪዎች በአጠቃላይ መምህር ተስፋ የሚያስተምሯቸውን ወደ ኋላ ዙር ብላችሁ አድምጡ እንዳዲስ ነው የሚሆንባችሁ ስሙት ተመለሱና
@tigisit2534
@tigisit2534 22 сағат бұрын
ግሩም ነው ድጋሜ ሰማዉት 💖💖እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ብዙ ተማርኩኝ ይሄንን ገጠመኝ ድጋሚ አስልካለው በደንብ ነው አብራርተህ ነው ያቀርብክ
@solianagebrehiwet2029
@solianagebrehiwet2029 Күн бұрын
ሃጥያቴ ከ ዉቅያኖስ በላይ ቢሆንም የእግዚኣብሄር ምህረቱ ከዉቅያኖስ በላይ መሆኑን ነው የእዉነት ፈቃር ኣምላክ ነው ያለኝ ቀን በቀን ቢመሰገንም ያንሰዋል እዉነት በጣም ተስፋ ኣደረግኩ ሃጥያቴንም ምንም እንኳን ከባድ ቢሆንም እዉነትምህረት ኣድርጎልኛል የኔ ጌታ።
@Lemlem-v2g
@Lemlem-v2g 22 сағат бұрын
በስመአብ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የሚያስደነግጥ የሚያሰቅቅ ደግነቱ መጨረሻው ላይ ደስ የሚል። እግዚአብሔር ምን ያህል ቸር ታጋሽ ሩህሩህ እንደሆነ ያየሁበት የዲያቢሎስ ክፉ ስራ ደግሞ የት ድረስ ኃጢያት ሊያሰራን እንደሚችል ጉድ እግዚኦ እያልኩ ከአንባ ጋር የራሴን ኃጢያት እያሰብኩ ነው ጀምሬ የጨረስኩት። ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግንህ እኛ እንድንማርበት ግልፅ ሆነህ በተረጋጋ መንፈስ ታሪክህን ስላካፈልከን በአውነት ተባረክ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ። በተለይ በጣም የተደሰትኩበት ነገር ወላጆችህን ለቅዱስ ቁርባን ማብቃትህ በጣም ነው የተደሰትኩት ጀግና ነህ ቅንነት ስላለህ መድኃኒአለም ከዛ ሁሉ ፈተናና ኃጢያት ጠብቆ አሁን ላለህበት መንፈሳዊ ሂወት አደረሰህ ተመስገን ነው። መምህር ለአንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። የስንቱን ነፍስ ነው ያዳንከው ኑርልን የምድሩንም የሰማዮንም ዎጋ ልዑል እግዚአብሔር ይክፈልህ።
@DIBORABRIHANU
@DIBORABRIHANU Күн бұрын
ትምህርቱን መከታተል ከጀመርኩኝ በኋላ ብዙ ነገር እንዴት አድርጌ ማስተካከል እንደምችል ማዳን ያለብኝ ሰወች ብዙ አሉ እርዳታህ ያስፈልገኛን እባክህ ወንድሜ
@አመተወልድ
@አመተወልድ Күн бұрын
ለወንድማችን የደረሰ መላአክ ለኛም ይድረስልን እዉነት ወንድማችን በጣም ብዙ የህይወት ትምህርት አስተምሮናል እግዚ አብሄር ቀሪ ዘመንህን ያሳምርልህ
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 2 күн бұрын
በዘመኔ ከሰማሁት ገጠመኝ እንደዚህ ያለ ነገር ስሰማ አንዳንዴ ፊልም ይመስለኛል ። ምን እይነት ገጠመኝ ነው አቤት ቸርነትህ አያልቅ ፈጣርየ እንኳንም በተዋህዶ ኃይማኖት ፈጠርከኝ ።አንተ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው።
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay Күн бұрын
በጣም ይገርማል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ በሰይጣን እጅ አስመለጠሕ
@DghfdVsghy
@DghfdVsghy Күн бұрын
እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ምህረት ቸርነቱ ውድማችን እግዚአብሔር ከዛ ህይወት አውቶ ለዚህ ስላበቃህ የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜህን ያሳምርልህ
@dametasama
@dametasama Күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ መጨረሻውን ያሳምርልህ የህይወት ገጠመኝህ በጣም አስተማሪ ነው ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ተስፋ ስላሴ አንተ የኛ ስጦታ ነህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን
@Rrr-h5f1j
@Rrr-h5f1j 2 күн бұрын
. .እንኳን ደህና መጣህ መምህር ገጠመኙ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ቤተክርስቲያን እየተደፋፈሩ ላሉ የሰንበት ተማሪዎችናዳቆናትና ደብተሮች በጣም የሚማሩበት በጣም የፈጣሪ ምህረት ያየንበት ና በጣም ስንደፋፈር የሚቀጣውን ቅጣት የተማርንበትትነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን መምህር ወድማቺን በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን በርታ
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Күн бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ፫ 🙏 በእውነት በዚህ የህይወት ውጣ ውርድ ብዙ ትምህርት ተምረንበታል በጣምም ልቤ ተነክቷ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት እንዴት ይደንቃል 😢 ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም የልብህን መሻት መልካሙን ትፈፅምልህ ከአንተ ህይወት እራሳችነን እንድንመረምር ና በተለይ የጠቋር መንፈስ እቅዱንና ሴራዋን በጣም ነው የገባን እውነት
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f Күн бұрын
ይህንን ድቅ ልዬ ገጠመኝ እስከመጨረሻው እድሰማው የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን እኔ ካተ ብዙ ተምራ በታለሁ የእግዚብሔር ቸርነት የአጋንትን ሶራ እና ወድቆ መነሳት እዳለ በደብ ተምሮበታለሁ አምላኮሆይ አተን የምፈራበትን ልብ ስጠኝ ፅጌ ማርያም እያላችሁ በፆሎት አስብን
@FikirteSelase
@FikirteSelase Күн бұрын
ምህረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔር ይመሥገን😢
@jeedasneedas865
@jeedasneedas865 Күн бұрын
ፈተና ገጠመኝ ማለተ የህነዉ የገረማለ🎉🎉🎉
@هيله-ز4ت
@هيله-ز4ت Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤ ይህ ገጠመኝ ከመጀመሪያው ስከመጨርሻው እየተገርምኩ ተመስጨ አዳመኩት ትልቁ ነገር ያየሁበት እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ስራ ምህርቱን ቸርነቱን ታጋሽነቱን እኛ ልጆቹን ለንስሀ ግዜ የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት❤❤❤❤
@ፍቅርየኪዳነምህረትወዳጅ
@ፍቅርየኪዳነምህረትወዳጅ Күн бұрын
በእውነት በእናንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጣም ትልቅ የህይወት ትምህርት ነው ያገኘንበት እኔም ልክ እንደሱ በጣም ከባድ ነገሮች ይፈታተኑኛል እግዚአብሔር እሱን ከዚህ አይነት እስራት እንደፈታ የእኛንም ህይወት ከአጋንንት እስራት ይፍታን እህት ወንድሞቼ እህተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አሽስቡኝ 😢😢
@tsigemariammulat
@tsigemariammulat Күн бұрын
መምህር በአዛኝቱ ማርያም በሎዛ ማርያም በወለላይቱ ማርያም እባኮትን ቤተሰቤ አደጋ ላይ ነዉ አንብበዉ አይለፉኝ
@Sghs-bx8gm
@Sghs-bx8gm Күн бұрын
በእዉነት የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ወንድማችን እግዚአብሔር ቀሪ ጊዜህን ይባርክልህ ጥሩ የትዳር አጋር እግዚአብሔር ይስጥህ መምህራችነም ቃለህይወት ያሠማልን
@fitsumbekele6115
@fitsumbekele6115 Күн бұрын
ወንድሜ በአንተ ገጠመኝ ብዙ ተምሬአለው በጣም የደነቀኝ የእግዚአብሔር ቸርነቱ እፁብ ድንቅነው ሁላችን የምንኖረው በቸርነቱ ነው ሁላችንም ንስሀ እንግባ እባካቹ እኔም በባለቤቴ እና በእናቱ መተት ልጆቼን ጥዬ በልጆቼ ናፍቆት እየተሰቃየው ነው ወለተ ማርያም ክነልጆቼ እና ክነቤተሰቤ በፀሎት አስቡኝ በእመቤቴ ብላቹ
@fafi2887
@fafi2887 Күн бұрын
ሰምቻለሁ ተምሬበታለሁ መሀሪ አምላክ እኔንም ስለ ታገሰኝ ምህረቱን እፁብ ድንቅ ብያለሁ ወንድማችን ከንግዲህ በቃህ ይበልህ እግዚአብሄር ካንተጋር ይሁን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ እኔማ ቤተሰቦቼንም እኔንም እንዳነብ እረድቶኛል ብርታቱን ይስጥህ
@TadesseMinte-z7z
@TadesseMinte-z7z 9 сағат бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድሜ የህይወት ታሪክህ እጅግ በጣም መክሮናል አስተምሮናል 4 ክፍል አንዱ part 3 ሰዓት ከምናምን የገለፅህበት መንገድ እና ግልፅነትህ እንዳንድ ቦታ የተጠቀምካቸው ቃላት የሰቀጠጡኝ ቢመስልም በጣም ተገርሜ እና ተመስጨ ነው ያዳመጥሁህ አሁንም እመ ብርሃን ፍፃሜህን አሳምራልህ በሌላ ጊዜ እንደምትመለስ ተስፋ አለኝ ...
@Sasa-ds8qf
@Sasa-ds8qf Күн бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ይህ ገጠመኝ ሳይሆን ወይ ፈተና ነው መባል ያለበት የእግዚአብሔርን ቸርነቱንና ፍቅሩን በዛው ልክ እያብራራህ ስላካፈልከን እናመሰግናለን ወንድማችን መምህራችንም ረጅም እድሜ ይስጥህ ባንተ ትምህርት ስንቱ ተቀየረ ባለማወቅ ዲያብሎስ ምን ያህል ጢባጢቤ ተጫወተብን
@Ethiopiaabisenya
@Ethiopiaabisenya 2 күн бұрын
ጠቋር የስንቱን ሒወት አበላሸ ስንቶቻችን ነን በዚህ መንፈስ እየተጠቃን ያለነዉ ይሔ ሁሉ ሀገራችን ዉስጥ መመሠቃቀል የጠቋር መንፈስ መብዛት ነዉ አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን እና ቸርነትህን አድለን🙏🙏🙏🙏ቤተ መቅደስ በድፍረት የምትገቡ የምትረግጡ ሁላችንንም ነዉ የሚመለከተዉ የስራችን ይሠጠናል
@GenetHabetamu
@GenetHabetamu Күн бұрын
እግዚአብሔር የመስገን🙏 በመጀመሪያ የፈለገ ብንበድለው እግዚሃብሔር መሐሪ ይቅርባይነቱን አይቼበታለው🙏ከልጅነቴ ጀምሮ ያለፍኩበትን ጎዳና እንዳይ ሌላው ቀርቆ ንስሀ ስገባ የረሳውትን ሁሉ አስታወሠኝ 🤔ሌላው የሠይጣንን ክፋትና ተንኮሉን በደንበ አይቼበታለው👈መምህር እግዘብሔር ፀጋውን በረከቱን የብዛልክ🙏ወንድማችንም በህውነት እግዚሃብሄር ቀሪ ዘመንክን በደስታ ያኑርልን እናመሠግናለን🙏
@HIWOTKifle-p5m
@HIWOTKifle-p5m Күн бұрын
ወድሜ አኔብዙተምሬበታለው ተጸናንቼበታለው እመብረሀን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 12 сағат бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቸርነቱ ምህረቱ ይቅር ባይነቱን የአበዛል አባት እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ እርሱ ይወሰድ የአንተን ህይወት የቀየር አምላክ የሁላችንም ህይወት ይቀይርል 🙏😢። ወንድሜ ልክ እንዳተ ነው ይሰራል ገንዘብ ያገኛል ሚጨርሰው በዝሙት በስካር ከቤተሰብ ጋ ሊጋደል ነው ቡንብ ሁሉ አፈንድቶ ሊገላቸው ነበር ወንድሜን በሽጉጥ ሊገለው እግዚአብሔር አተረፍው ብቻ የውድማችን ህይወት የኔው ወንድሜ ስቃይ ፈተና ነው 💔💔😢😢😢😢 በፆለት አስቡት ሀይለ ሚካኤል ብላችሁ 🙏😢😢
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ❤❤ቪዲዮውን ላይክ እያደረጋችሁ ቤተሰቦቻችን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Күн бұрын
በስላሴ ስም ወፈተና አለ መምህር ተባረክ መምህር ይሄን ሁሉ ታግሰህ ስለምታቀርብልን ተባረክ
@binodkarki5127
@binodkarki5127 Күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምናን በሞላ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊይ ክብረ ባዓ አስተርእዮ ማርያም✝️❤ አግዚአብሔር መጨረሽህን ያሳምርልህ አይዞህ ስሆን በቅዱስ ቆርባኑ የታጠረች እሴት ይሰጥህ ይሆናል ያለሙ ቤዛ ለእሱ ምን ይሳነዋል👏😊
@habhabshi5767
@habhabshi5767 Күн бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ቸርነቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወድማችን የመጨረሻ መመለስ ያድርግልህ እዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZenebechZenebechTadese
@ZenebechZenebechTadese Күн бұрын
ምመህር አድነገረ ልገረክ በጣም የተቸገረኩት ነገር ቢኖረ የህቴ ባል በጣም ከምነግረክ በላይ ያመልካል እና እኔንም በጣም እያሰቃየኝ ነው መምህር እኔ አሁን ዱባይ ነኝ ግን ምላረግ አንድ ቀን ባገኝክ ደስ ይለኛል
@SaraahSaraa-qb1ms
@SaraahSaraa-qb1ms 21 сағат бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ በጣም ጨቆኝ ነበር ወንድሜን በሰው ሀገር አጥቸ 😢😢😢ግን በዚህ ወንድማችን ብዙ ነገር ተምሪያለሁ አወራሩ ወንድሜን ይመስላን እና ተመስጨነ ያዴመጥኩት ብዙ ጊዜ ኮሜት መስጠት አሎድም ነበር አውን ግን የእግዚአብሔር ቸርነቱን አይያለሁ 😢😢😢😢😢
@KaseyGato
@KaseyGato 2 күн бұрын
ረቡኒ❤❤❤ ሰምቸ ሥጨርስ እኮምታለሁ ሠላም ጀምሬ ሠላም እንድጨርሥ ቅዱሥ ፈቃዱ ይሁን
@TigistDebebe-c4d
@TigistDebebe-c4d Күн бұрын
መምህር ምን ይባላል የአባታችን ቸርነት ምያህል ነው ሰው ሊተምነው የማይችል ስንርቅ እግርበግር የሚከተለን በእውነት ድንቅ አምላክ እሱካለ አለ ነው ሰው ምን ሊል ይችላል ምንም
@MimiAbiti
@MimiAbiti Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሂን ያሰማን ታምር ነው የምለው በተለይ የእግዚአብሔር ቸርነት እፁብ ድንቅ ነው ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው የሚገርም ገጠመኝ ነው አኔንም እግዚአብሔር ለስጋው ደሙ ያድርሰኝ በፀሎት አስቦኝ ወለተ ስላሴ እኔ ደካማ እህታቹ ነኝ አስቦኝ
@TewabechnaseruTewabech
@TewabechnaseruTewabech Күн бұрын
እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባን ለንሰሀ አብቃኝ ዘንድ ጸልዩልኝ በሰላም ሀገሬ ገብቼ የእግዚአብሔርን መንገድ እንድከተል ይርዳሽ ያሳብሽን ያሳካልሽ ብላችሁ ጸልዩልኝ አደራ እውነት ከወንድማችን ብዙ ነገር ተምራለሁ እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ቤተክርስቲያን ደፍሬ እገባ ነበር ያለምንም ፍረሀት ይቅር ይበለኝ ቤተክርስቲያን ምን ያክል ክብር እንዳላት እና መደፋፈር ዋጋ እንደ ሚያስከፍል ተረዳሁ😢
@hanaezzet4490
@hanaezzet4490 23 сағат бұрын
እውነትም ልዩ ገጠመኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ምህርትህ ጥልቅ ነው እኔም መምህር በመጨርሻ በሚመክራቸው ምክር ተምሬበታለሁ
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 Күн бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነት የሰው ልጅ የተደበቀ በት ፈሪሃ እግዚአብሔር በልቡ የተሸሸገበት በጥንት ጠላታችን ቢሆንም ትንሽም ጸጸት እና ፍርሃት በአክብሮት ከሆነ ለመዳን ሁላችንም ቅርብ ነን ማለት ነው ስለዚህ ያልተወራ ለየግላችን አፍነን ያዝነወው ሁሉ ቢገለጥ በንሰሃ የመንግስቱ ወራሾች ነን ማለት ነው የተረዳሁት ማመን በፍርሃት ከድንግል ማርያም ልጅ ጋር መኖር የገረመኝ አለም ማለት ኢትዮጵያ ብቻ ነች
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማች እኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ❤❤❤
@aselefassefa3948
@aselefassefa3948 Күн бұрын
ሰላም መምህር ከወንድማችን ብዙ ነው የተማርኩት ግልፅነቱ ለገጠመኙ በጣም ይረዳል። በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው ብዙ የሚያሳውቅ ነው በትለይ ይህ ተረት ተረት ነው ለሚሉ ለማይዋጥላቸው እሱ መተረኩ በጣም ጥሩ ነው። በገጠር ቤተክርስቲያን ይህም አለ! ባጠቃላይ እውነትም ይህ ነው ገጠመኝ መምህራችን እናመሰግናለን ።
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 күн бұрын
በፀሎት አስቡን ያላቹ በሙሉ የማይረሳ ቅዱስ እግዚአብሔር ያስማቹ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Күн бұрын
ወንድሜ በጣም ግልጽ ሰው ነህ በአንተ ህይወት ብዙ ተምሬአለሁ , ግን ግልጽነትህ በዛብኝ የመጣህበት አካባቢ ነው ግልጽ ያደረገህ 🎉🎉🎉
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 19 сағат бұрын
እመ ምረት ወላድት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ላንተ የምታስብ አንተነትህን የምትወድ አጋር ትስጥህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ
@zaresma
@zaresma 9 сағат бұрын
አቤቱ የእግዚአብሔር ምህረቱን እና ችርነት የኔም ህይወት ጭምር ነው ደግሞ የስፈሪ ልጅ ነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 40 минут бұрын
ታሪኩን እንደ ፊልም ነው ያሳየን ወንድማችን የእግዚአብሄር ምህረት ምን ጥግ ድረስ እንደሆነ, ቸርነቱ ምን ድረስ እንደሆነ ባንተ ህይወት ውስጥ አየሁት እንባዬ እየፈሰስ ነው ሁሉንም የሰማሁት ልቤ ተሰብሯል #ለእግዚአብሔር_ያለኝ_ፍቅር_ጨምሯል መጨረሻህን ያሳምርልህ በህይወት ዘመኔ የማልረሳው ታሪክ ሆነሀል እህትህ ከ USA 🇺🇸
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 179 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
155ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የአባት እዳ ለልጅ ማለት ይህ ነው አቤት ጉድ በስመአብ
3:39:05
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
1:25:21
153ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በዚህ ልክ በቤተሰብ ከራማ መጠላት ይገርማል
1:41:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 21 М.
82ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር 0927 58 0758 )
2:56:34
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 21 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.