KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
82ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር 0927 58 0758 )
2:56:34
❤155ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ ሲጋራ እያጨሰ የሚያገለግል በምን ተቀሰፈ= ደብተራ ሆኖ ሰዶማዊነት የማይቀር ርኩሰት ነው
2:07:48
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
155ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የአባት እዳ ለልጅ ማለት ይህ ነው አቤት ጉድ በስመአብ
Рет қаралды 24,405
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 171 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 380
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
2 күн бұрын
ተነሱ ይሄው ቁርስ ቀርቦላችሃል ብሉ እንኳን ለቅዱስ ቀዳሜ ሰማዓት እስጢፋኖስ በዓል አደረሳችሁ ወንድማችን የምደንቅ ታሪክ ነው ያለህ መምህር ይሄን ታሪክ በመፀሃፍ አስፍረው አደራ ለትውልድ ይጠቅማል አብሶ የተቀሰፉ ዲያቆናት የወንድማችን ብርታቱንም እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት እጁን ይዞ እንደወጣ❤
@mershaasfere468
2 күн бұрын
እውነት ነው ብርክቲ
@hananalghamdi9625
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ተስፈኛዎ
Күн бұрын
🤲🤲🤲❤❤❤❤
@TgLebanon
Күн бұрын
ሰላም የመምህር ተማሪዎች የቆረበ ሰዉ ከእስላም ቤት ምግብ መመገብ ይችላል ከስጋ ዉጭ ማለቴ ነዉ
@selamfkri4025
22 сағат бұрын
@@TgLebanon ችግርያለው ኣይመስለኝም ምክኒያትም በኣል ሲሆን ለነሱ የጾም ምግብ ናዘጋጃለን የነሱ በአል ሲሆን ድግሞ ለኛ የጾም ይሶጡናል
@AbebechBirara-o1e
Күн бұрын
ዋሊዳባ ቅድስት አርሴማ እኔን ሰው ያደረገችኝ እናቴ መሠረቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት አመሥግኑልኝ
@AbrahamTaspo
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@RozaFayza
Күн бұрын
ልልልልልል አሜን
@ሀጢያተኛዋ
22 сағат бұрын
አሜን ፫ የእናታችን የቅድስት አርሴማ ምልጃ አይለየን❤❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
Күн бұрын
ወይ ፈተና ማለት አሁን ነው በጣም እየከበደኝ ነው የያለፉት ክፍሎች ያዳመጥኩት እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ያጽዳ በዚህ አይነትማ ብዙ ነገር እየተሰራ ነው እግዚኦ
@AwAw-xx7nr
Күн бұрын
ቸርነቱና ምህረቱ ብዛቱየኔ መድሃኔ ኣለም😢❤❤❤❤
@tizazuyilma8998
2 күн бұрын
መምህር እድሜህ ይባረክ ከገጠመኝ ባሻገር በመሀከል የምትለቃቸው አስተማሪ ምክሮችና ወንጌሎች ቀጥልበት ምነው ቀድሜ ባወቅኩህ እግዚአብሔር እንደፈቀደው ሆኗልና ይመስገን።ብዙ ነፍሶች በአንተ አማካኝነት ይድናሉና በርታ
@SebleTamiru-e1j
Күн бұрын
በዚህ ገጠመኝ ውስጥ ምን እደተማርኩኝ ልገራችሁ ቤተክርስቲያን ስገባ በፍእሀት በመቀጥቀጥ ወደ ጊቢ ስገባ በባዶ እግሬ እንድገባ ለራሴ ወሰንኩኝ 😢😢😢😢😢😢 አቤት የእግዚአብሔር ምረቱ ቸርነቱ ፍቅሩ ትዕግስቱ ስንቱን በደላችንን ሽፍን አድርጎ ቻለን ለራሳችን እናልቅስ ወገኖቼ😢😢😢😢
@sisayabera512
Күн бұрын
እኔም 😢
@fikrtegesite9726
Күн бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን። ወንድማችን ፍፃሜውን ያሳምርልህ። መምህራችን ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኑርልን ክፉ አይንካብን።💚🙏
@tamratbelete2839
2 күн бұрын
የቤተክርስቲያን ሚስጥር ብለህ ለኛ ያቀረብኸእግዚወ መሀርነ ላይ ያለዉን እንኴን ተናገርህ እንድፈራ እንዳከብር ነዉ ያደረግህ ብዙ አላዳምጥ ያለዉን ወረኛ ሁሉ ነዉ አፉን ያስያዝህልን ምርጥ ምስክርነት አንደኛ የህይወት ገጠመኝ ብየዋለሁ
@abunagizaw8753
2 күн бұрын
በትክክል እኔሜ ደፈርቴ የእግዚአብሒር ቸርነቱ አቀጠቀጠኝ ፈራሆ😢
@AbrahamTaspo
Күн бұрын
እዉነት ነዉ የደብተራወችን ሲራ ነዉ የገለጠዉ 👍👍👍👍
@henokbereket9089
Күн бұрын
መምህር ሁሌ እንዲ ለብሰው ቢመጡ እጅግ በጣም ያምርቦታል።
@asedMariyame
Күн бұрын
ማነው እንደኔ እየፈራ እየሰቀጠጠው የሰማ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን በገጠር እሚሰራ ጉድ ተወርቶ አያልቅም ልብ ያለው ልብ ይበል ትልቅ ትምህርት ነው😢😢😢
@TegesteGatachew
Күн бұрын
አንተን በምህርቱ የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን አሜን አሜን አሜን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
Күн бұрын
የሊቀ ዳቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን
@KaseyGato
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbrahamTaspo
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@burteshibabaw9668
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አመተስላሴ
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LileTufa
2 күн бұрын
የቤተክርስቲያን ፈተናዋን በመስማቴ በጣም ልቤ ደምታል ግን ይሄንን ትምህርት ቤተ ክህነት ድረስ ሄዶ ሁሉም አገልጋይ መስማት አለባቸው ባይ ነኝ
@Gigu-p5f
Күн бұрын
እውነት ነው
@selamselina1321
Күн бұрын
እነሱ ይሰማሉ ፈጣሪ አይነ ልቦናቸውን ይግለፅላቸው ይግለፅልን
@Sintyhu
2 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ነው መምህር እውነትም ልዩ ገጠመኝ ለሁሉም አገልጋይ እግዚያአብሔር ንቃተ ህሊናቸውን ይክፈትላቸው
@FjdjxhhNxj-we2bj
16 сағат бұрын
መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@mehazahailu1578
Күн бұрын
አንተ መምህር ምን አይነት መታደል ነው መመረጥህ ተመስገን አቤቱ የመድሃኒትዓለም ቸርነት በዶሮዋ ስደነቅ ብቻዬን ስስቅ በሁዋላ ሳለቅስ የዚህን ገጠመኝ ባለቤት ለትውልድ ሁሉ መማሪያ ያደረገው እና ምንም አይነት ስህተት ቢሆን እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወደን ነው ያየሁበት እና በቤተክርስቲያን ውስጥ ያላችሁ እባካችሁ ለነብሳችሁ ስትሉ ትዕቢታችሁን ጣል ትውት አድርጉና በቃ ወደንሰሃ ሩጡ በማርያም ትውልድ ይዳን በእኛ ይብቃ መምህርንም እንግዳህንም ቃለህይወት ያሰማልን
@Mili-x9w
Күн бұрын
የሚገርም ነገር ነው ወንድማችን ያስተማረን ወደውሃላ ከመመለስ ይጠብቀን። ዳያቆን ከዘፈነ በግ ከቀዘነ አይረባም !! 😂😂 የምጠጣው ሻይ ትን ብሎኝ ነበር ስስቅ ሰምቼው የማላውቀው ምሳሌ ነው በተለይ ለዘመኑ አገልጋዮችና ምዕመናን ልቦና ይስጣቸው ።
@HIWOTKifle-p5m
22 сағат бұрын
እኔ ግን እግዚአብሄር ትግስቱን ብቻ ሳይሆን እንዴት እንደሚወድህ ነው ያየሁት ምክኒያቱም የቅዱስ ቁርባንን ሀይልን ላንተ ነው ያሳየክ ከምንም በላይ ደግሞ መፍራትህ ጠቅሞሀል።ያልፈሩትማ ሳይቀፀፉም ክብሩንም ሳያዩት አሉ እስካሁን።ወንድማችን መፍራት ምን ዋጋ እንዳለው ስላሳየኸን እናመሰግናለን ቀሪ ዘመንኽን እግዚአብሄር ይባርክ
@Woletasenbet
2 күн бұрын
Memher eski fetalgn, please.ከገዳም እየተመለስሁ አብሮኝ ያለው አሁን የተለያየነው ቦይፍሬንዴ ነው እኔ ወደ ቤተሰቦቼ ቤት እመጣለሁ እሱም ግን አብሮኝ አይደለም እሱም ወደቤተሰቦቹ ይሄዳል በሚቀጥለው ቀን ከወላጆቼ ቤት ቡና ይፈላል ከዚያ አባቴ ይጠራኝ እና የፀሎት መፀሀፍ ይሰጠኛል ሠግጄ ጉልበት ስሜ ተቀበልሁ ከዚያ እናቴ እና ታላቅ እህቴ ወደ ሌላ ክፍል ይወስዱኝ እና እናቴ ያአንገት መስቀል ከብዙ የተለያየ መስቀል አንዱን መርጣ ትሠጣኛለች እህቴ ደግሞ መሀተብ ትሰጠኛለች እና ካገትሽ እዳታወልቂዉ ትለኛለች ሁለት ሴቶች ግን ለጐረጥ ደስ በማይል አስተያየት ያዩኛል። አመስግናለሁ wondema
@KaseyGato
Күн бұрын
በወጣ ይተካ❤
@ቃልኪዳንእህተማሪያም-ጠ3ቈ
Күн бұрын
በስመስላሴ😢😢😢😢እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም የሚገርም ፈተናነዉያለፍከዉ በአንተ ብዙሰዉ ይማራል መምህራችንም እግዚአብሔር እድሜናፀጋ ይስጥህ❤❤❤
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
Күн бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ለመስማት እየከበደኝ በመከራ የሰማሁት ትምህርት ይህ ነው አንተ ብታቀርበው እማምን አይመስለኝም 😢😢😢😢አቤት ቸርነትህ ቸሩ መድሀንያለም ስንቱን በደልን ስንቴ ማርከን😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ይህ ትምህርት ለብዙ ሰው ይዳርስ ብዙ ይማርበት
@ethiopiayoutube5356
13 сағат бұрын
ወይ የእግዚአብሔር ቸርነት እንዴት በምህረቱ እንዲሚያኖረን እኮ በስመስላሴ ይህ ገጠመኝ ከአቅም በላይ ነው ስንት ግዜ እንዳቋረጥኩት ብቻ እመቤቴ ማርያም ትጠብቀን ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ ይከልለን ከምናየው ከምንሰማው ይሰውረን ወንድማቺንም እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@edenbaysa5742
14 сағат бұрын
መምህር በዚህ የህይወት ታሪከ በጣም የደነቀኝ እግዚአብሔር እንዴት ቸር አምላክ እንደሆነ እና በተለይ በቅዳሴ ጊዜ በሀበነ ጌዜ እና እግዚኦ ሲባል አይገባኝም ነበር አሁን እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶን በፍርሀት እድንቆም እለምነዋለሁ።
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
22 сағат бұрын
መምህር ማታ አንድ ወንድሜ እያወራኝ ነበር እና በአክስቱ ልጅ በሴት ተደፍሮ ድቁንናውን አጣ እና በጣም ተስፋ ቆርጦ ነው ያለው ብታገኘው ደስ ይለኛል
@ayuwwuwhhwsus3495
14 сағат бұрын
የሰውልጅ ፈተና እግዚአብሄር በምህርቱ ይጐበኘን መምህር ቸሩ መድሀኒያለም ስራህንይባርክልህ🙏🙏🙏
@edenbaysa5742
14 сағат бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።እኔ የአንተን ትምህርት ማድመጥ ከጀመርኩ በኋላ ነው ራሴነ አገኘሁት ። በተለይ ያሁኑ ገጠመኝ አቤት የእዚአብሔር ቸርነቱ።ሰዎችስ ስንት ፈተና አለብን ብቻ በራሴ ተጽናናሁ። ወንደድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
Күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢 ጌታ ሆይ ሁሉን ቻይ ኤልሻዳይ እኮነህ ወንድማችን ፍፃሜህ ይመር እመብርሀንን ስንተየ ጠራሀት የመዳኛችን ምክኒያት እመ ብዙሀን ስምሽ ሲጣፍጥ. መምህር ተስፋየ ባንተ ትምህርት ስቱ ዳነ ይህን ለውጥ ስታይ ምን ያህል ደስታ ይሰማህ ይሆን.
@sisayabera512
Күн бұрын
መምህር ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እውነት ይህ ሁሉ ሰአት ሰታችሁ ስላቀረባችሁልን ወንድማችን እረጅም ሰአት ቃልህን ምስክርነትህን ባደባባይ ስለሰጥከን እናመሰግናለን ❤
@TadesseMinte-z7z
Сағат бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ስንቱን ፈተና አሳለፍክ እኛም ብዙ ትምህርት አግኝተናል በቤቱ ያፅናህ..
@chd444
Күн бұрын
እኔ አንዳንድ ጊዜ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጣለሁ ግን ውስጤ ውሸት ነው ተረት ነው እሚያወራው እያለ ይታገለኛል ፈተና ውስጥ ነኝ እረፍት የለኚም በህይወቴ ደስተኛ ልሆን አልቻልኩም እባካቻሁ ፀልዩልኝ 😢😢ወለተ ስላሴ እያላቺሁ
@nihbig3509
Күн бұрын
ለምን ስልጣን ሰጠሽው ውስጥሽ ሌላ እንድቆጣጠርሽ ኣትፍቀጂ በሀዛ ፍቃድሽ ነው እንደዛ የሚልሽ እጂ ዉሼት አይደለም እዉነት ነው እኔም ያለፍኩበት ሂወት ነው ሰይጣን ምን የማያደርገው ነገር አለ እና ሆ እንደዚ ብለሽ መፃፍ አልነበረብሽም
@Free-hf8fc
Күн бұрын
እህታለሜ ውሸትነው የሚልሽ የምትድኝበት ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ይገስፀውና እመአምላክ ልቦናሽን ታብራልሽ
@BabayeHiluf
Күн бұрын
መንፈስ ነው ፀልይ
@abebaembiale3452
Күн бұрын
መንፈስነው ፀልይ
@desertflower3242
9 сағат бұрын
ወንድሜ ለዚህ በመብቃትህ በጣም እድለኛ ነህ በጣም ደስ ብሎኛል ድንግል ማርያም ፍፃሜህን ታሳምርልህ ። ስልኬ ላዪ ድንገት ነው ያገኘሁት ታሪክህን ሁሉ ሰምቻለሁ እጅግ በጣም አስተማሪ ነዉ የሚቀጥለውንም በጉጉት ው የምጠብጠብቀው ።መሀሪ ዪቅር ባዪ መድሐኔአለም አምላኬ እኔንም ለንሰሀ አብቃኝ።
@yoditweldetnsay6736
13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እና እንግዳችን። በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት። ቃል የለኝም 😢😢❤❤❤
@Free-hf8fc
Күн бұрын
ወይ ፈተና ማለት አሁንነው በስመስላሴ ጌታየ አምላኬና ንጉሴ አባት ሆይ ለፍፁም ፍቅርህና ለቸርነትህ ክብር ምስጋና ይገባሃል🙌
@AbrahamTaspo
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mero.meron209
Күн бұрын
በስለሳ ሥም በጣም እጅግ ከባድ ገጠመኝ ነው ጭቅላቴ መሸከም አቅቶኝ በግን ነው የጨረስኩት የሰው ልጅ ፈተና በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ ፈጣሪዬ ሆይ ለቦና ስጠኝ 😢😢😢😢😢
@SaraSara-hq9il
19 сағат бұрын
ወይ ፈተና ለካ ጥላታችን እደዚ ይፈታተናል እኔ ሳዳምጠው መዳም በትደውልም ላነሳት አልፈለኩም በቃ ተመሰጥኩ ወንድማችንም ቅልፅነት በጣመ ወደድኩት መምህርየ እኔ እየፈራሁ ነው ስለ መንፈስ እየገባኝ ሓጣያት እሰራለው እኔነኝ ወይስ መንፈሱ ደብከኝ እያልኩ😢😢😢በቻ ተመስገን መምህር አነተ ስለ ሰጠን ተመስገን ፈጣሪ❤
@brcrrgchihh3303
Күн бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ የእግዚአብሔር ቸርነት ብዛቱ የጠላታችን የሰይጣን ክፋት ሊሸፍነው አይቸልም እኔ ወንድማችን ሲያውራው የራሴን ኃጢአት ስቁጥር ነበር በእውነቱ እያለቀስኩ ነዉ ይጨረስኩት እግዚአብሔር አምላካችን ልጆቹን አይረሳም እያዳዳችን ስንጠፋበት እየፈለግ ለንስሐ ያበቃናል ክብርና ምስጋና አምለኮትና ውዳሴ ለአምላካችን ይሁን😢😢😢😢😢
@abc12452
19 сағат бұрын
አቤት የኔ ጌታ 😢😢ቸርነትህ ግሩም ነዉ!!!እግዚኦ በጣም ዘግናኝ ታሪክ ነዉ ያሳለፈ ብቻ እንኳንም ተመለስክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ እኛ የጠፋነዉን አንድ ቀን ወደ ቤቱ ይመለሰን ኡፍፍፍፍ በስደት ሆኜ ምኞት ብቻ
@tigisit2534
Күн бұрын
መምህርዬ ማብራሪያው እና የምጠቅሰው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በጣም እወዳለሁ 💖💖💖💖💖አንዲት ልጅ የነ እሱ አስተምሮ ትክክል አደለም ስትል በዚህ በአንተ ትምህርት ነው የሞገትኩት ❤
@jfbgfhggf7516
Күн бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 😢😢አቤት እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ምህርትህ ትግስትህ የኔ ጌታ 😢እንዳው የትናንቱ ስል ጭራሽ የዛሬው ባሰ እውነት ለ30 ደቂቃ እስትንፍስ ቆርጨ ደነገጥኩም አለቀስኩም ሰይጣንን እንዴት እንደ ኳስ እንደሚጫወትበን ግን በዚህ ሁሉ ህይወት ፈተና ውስጥ እግዚአብሔር አብሮህ ስላልተለየህ ለዝች ቀን አደርሰህ እድሜ ለንሳሀ ዘመን ለፍሳሀ ሰጠህ ተመስገን❤ ❤❤❤❤
@kestedemena3800
Күн бұрын
እግዚአብሔር ቸርነቱ አያልቅም። ይህን ልጅ የማረው ምስክርነቱን ለኛ እንዲያካፍል ነው። ትእግስቱ የማያልቅበት አምላክ ለሁላችንም ምህረቱን ያድለን። የልጁ ግልፅነት ደስ ይላል። ክፉ መንፈስ ከሁላችን ይራቅ። እድሜ ለንሰሀ ይስጠን። መንፈስ ቅዱስ በሁላችንም ላይ ይደርብን። እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናው። ፃድቃን ሰማእታት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር አሜን
@elizabethgessese5529
Күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፣ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፣ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ መምህር በጣም ለህሊና የሚከብድ ታሪክ ነው። በስላሴ ስም።
@AbrahamTaspo
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@senaittesfaye6461
Күн бұрын
እገዝኦ ማሀረነ ክርሰቱስ እግዝኦ ማሀረነ ክርሰቱስ እገዝኦ ማሀረነ ክርሰቱስ እግዝአብሔር ምንይህል እንደመወደን አይሁ ይቃር የበልን❤❤❤❤
@makidaskidane9967
16 сағат бұрын
በስመአብ መጨርስ አቅቶኝ አቁሜ ነው ተማልሼ ያደመኩ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሄንን ሁሉ እንደስመ የርደኝ አምላክ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
Күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
@የመብረሐንልጅ
22 сағат бұрын
በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አላክአሜን እደኔ የጨነቀው አለ ለመሆኑ ከፊተኛው ያሁኑይባስ አቤት ምህርትህ ብዙ እግዚአብሔር
@yemisrachtesema312
Күн бұрын
አቤት የልዑል እግዚአብሔር ቸርነት መምህር ካንተ ብዙ ተመሪያለሁ እየተማርኩም ነው ከዚህ ልጅ ደግሞ ብዙ ተማርኩኝ በቃ ምንም ቃል የለኝም ቃል ህይወት ያሰማልኝ በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
@muluethiopia2147
Күн бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዶ አምላክ አሜን፫ ወይ ፈተና 😢 እውነት በጣም እየከበደኝ የራሴንም ሃጢአት እያሰብኩኝ የእግዚአብሔር ቸርነቱንና ምህረቱን ፍርዱን እያዬሁ የእመቤታችንንም ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጥበቃ እያደነኩ በፍርሃትና እንዲሁም እግዚአብሔር ይቅርታውን በመለመን የጨረስኩት ገጠመኝ ቢኖር ይህ ነው😢🙏
@MuluBelay-e1p
19 сағат бұрын
እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስባረ አፅሙ አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን ያመት ሰው ይበለን ወንድማችን መጥተህ ስለመከርከንና ስለአስተማርከን በጣም እናመሰግናለን የእግዚአብሔር ቸርነቱ ❤❤
@WoynshetWoynshet-oi4rt
19 сағат бұрын
በስመአብ ለመስማት ቢዘገንንም እግዚአብሔር ምን ያክል ታጋሽና መሀሪ ደግ አምላክ እንደሆነ አስተምሮናል የወንድማችን ህይወት
@HappyBeetle-wn8ht
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር. ❤❤❤በጉጉት ነበር. የጠበቅነው. 🎉🎉🎉🎉
@SimonAraya-eo3bm
6 сағат бұрын
እፍ የሰው ልጅ ፈተና😢😢😢😢 ልቤ መተንፈስ አቃተኝ ። የልብህ የዋህነት አይቶ ለዚህ አደረሰህ ልዑል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው ። ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት እግዚአብሔር ቤት ስንገባ በመፍራት መሆን እንዳለበት በተለይ በቅዳሴ ሰዓት መንፈስ ቅዱስ እንደሚመላለስ ነው ያወቅኩት እሰማ ነበር ግን በልቤ ያመንኩት አይመስለኝም አሁን ግን ከአጥንቴ ድረስ ነው የሰረፀው።
@MuluBelay-e1p
19 сағат бұрын
ከዝህም በላይ ኃጥያት ሰርቻሎሁ የመድኃኔዓለም ቸርነቱ አያልቅም የወንድማችን ህይወት በጣም አስተማሪ ነው አንደበትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@selamdura5936
4 сағат бұрын
እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ .............ይህ ደግሞ እጅግ በጣም ለአእምሮ የሚከብድ ዘግናኝ ገጠመኝ ነው::አቤቱ ማረን ይቅርበለን 😮😮😮😮😮😮😮
@መአዛሥላሴ-19
Күн бұрын
መምህር ብዙ ተምረንበታል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ይበቃናል ማለቴ የዚህ አይነት ተመሳሳይ ትምህርት ባይደገም እላለሁ በጣም ይከብዳል እንቅልፍ ይነሳል እንደኔ አስተያየት ነዉ ምእመኑ ቀጥል ካለ ቀጥል
@ተስፈኛዎ
Күн бұрын
በስማብ የእግዚአብሔር ቸርነቱ ግን ወድሜ እንኳንም ከዚያ ሀጢአት ፈተና አወጣህ መድኃኒዓለም 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MigAlmaz-he4oe
Күн бұрын
እግዚአብሔር ከህሊና በላይ የሆነ ምህረት ነው ያለው ስሙ የተመሰገነ ይሁን ማሀሪው አምላካችን አማላጆቻችን ፃርቃን ሰማታት ቅቁሳን መላእክት የአምላክ እናት ወላዲት አምላክ ምክንያት አድርጎ የማረን ጌታችን ቸር አምላክ ነው።አምላኬ እኔንም አፃተኛዋን ልጅክን ማረኝ ይቅር በለኝ።
@ווסןטפרהאייטגב
Күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ እደቸርነቱ ማረን
@BH-xl1mo
Күн бұрын
እንግዳህን በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ:: አንተ ጋር መጥቶ ታሪኩን እኛ እንድንማርበት ስላደረገ እንደው እግዚአብሔር እንደ ሰማእትነት ይቁጠርለት::እግዚአብሔርን በሚገባው ልክ ያልወደድኩ ድንጋይ ልብ እንዳለኝ የተረዳሁበትና በአንፃሩ ደግሞ የእግዚአብሔርን ፍቅሩን የተረዳሁበት ነው::
@gedamneshferede9318
2 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እኳን ለዚ አበቃህ ከዛሁሉ አልፈህ
@asedMariyame
2 күн бұрын
መምህርዬ ጎደኛዬን አንድ ቀን ብታስገባት ስለአባትዋ ብትነግርህ ስንቱ ይማርበታል😢😢😢
@user-ie8zw6rd9r
Күн бұрын
ስልኮን ታስቀምጥ እና ያወራታል
@SamrawitGizaw-t4r
19 сағат бұрын
ያንተ ደሞ በጣም በጣም በዛ ፈጠሪ ምህረቱን ሰጥቶህ መልሶ ወደ ጭቃ ፈፅሞ መጨረስ አልቻልኩም በጣም አዘንኩ የፈጠረን አምላክ ትእግስቱ በስላሴ እንደጀብድ ነወ እኮ የምታወራዉ
@asdfsdf3088
18 сағат бұрын
ወይ ፈተና ማለት እዚህ ላይነው እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤት የእግዚአብሔር ማሀሪነቱን ቸርነቱን ሁለየም እደማይረሳን ባተ አየሁእግዚአብሔር እንኳንም ወደቤቱ መለሰህ እንኳንም ለምስክርነት አበቃህ ወንድማችን ረቢኒ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቤት ጌታዬ ሆይ😢😢😢❤❤❤❤
@fafi-zana
2 күн бұрын
በፀሎታቹ አስቡኝ አፀደማርያም ነኝ ፍሬ እንዳፈራ እባካቹ 🙏
@maqdsmaqds5132
2 күн бұрын
እማምላክ:የልብሽንመሻት:ትሙሉልሽ
@weynshetweynua3926
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ እንቁ ረቡኒ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ ❤
@enatyekonhye894
17 сағат бұрын
መሃሪው ጌታ ተመስገን ❤❤❤ ለንሰሃ ያልበቁትን ሁሉ ያብቃልን ያብቃን አሜን
@እኅተሚካኤል
Күн бұрын
ሆድ ይፍጀው ነዉ ብቻ የእግዚአብሔር ምህረት እፁብ ድንቅ መንክር ነዉ በእውነቱ የኛ ጌታ የኔ ንጉስ ቹሩ አባቴ መድኃኔዓለም በምን ቃል እናመሰግናለን የኛ አባት አቤቱ
@EftahEftah-i9l
Күн бұрын
በእውነት ቃልህያውት ያሰማልን መምህርች ወድማችን ተባርክ እነ በጣም አስተማሪ ነው መምህርዬ ተባረክ አሜን፫❤❤❤❤❤❤
@michalesebhat4916
15 сағат бұрын
ወንድማችን ደፍረህ ለኛ ትምህርት ይሆናል በለህ ታሪክህን በግልፅ ሰላስተማርከን በእወነት ያንተን መዳን በኛም ይሁን አማኑኤል ከእኛ ጋር ይሁን በጣም ይገርማል ምንም እንኳን ለመስማት ብርቱ ልብ እሚያስፈልግ ቢሆንም እኔ በጥቂቱም ቢሆን ጠላት እንዲህ አይነት በሴት ዝሙት ፈቶኖኛል ጠቋር ከባድ መንፈስ ነው ፈጣሪ በጊዜ ሰለጠበቀኝ ወላዲት አምላክ በአማላጅነቷ ሰለረዳቺኝ ሳልበላሽ ወደ ሌላ ሰልሻገር ሳልጠፍ በመምህር ተስፍዬ ትምህርት ለስጋ ወደሙ አበቃኝ የወንድሜ ታሪክ ግን እጅግ ከባድ ለመስማትም ልብን ዝቅ እሚያደርግ ነው ግን የወንድማችንን በጣም በጣም እናመሰግናለን እኔ ለክርሰሰቶስ ስጋና ደሙ ለቤተክርስቲያን እና ለታቦት ያልኝ ክብርና ፍርሃት ፈፁም ጨምሮ የእግዚአብሔር ቸርነት ደሞ በጣም እንድረዳ አድርጎኛል
@freweinigebremicheal9515
Күн бұрын
ወይ መታደል መጨረሻው ሲያምር ቸሩ ሆይ አንተኮ ልዮ ነህ አቤት ምህረትህ የቅዱሱ አብርሃም ልጅነት ተሠጠሃልና በእናትህ ስጦታ ዳንክ ባባትህ ሐፂያት አንተ ተፈተንክ ግን መጨረሻየን አሳምረው ሜለው ቃል ባንተ አየን
@HAYA2AND1
Күн бұрын
እኔንም ምሮኛልና ፈቃዴ ይህ ነው የሰውን ነገር ላልናገር😭😭😭 ወሰን የሌለው ቸርነቱን እፁብ እፁብ እፁብ ብቻ እላለሁ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ
Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@AbrahamTaspo
Күн бұрын
እዉነትምእፁብድቅ የእግዚአብሔር አጠራር
@hjii1398
Күн бұрын
እግዚኦ ተሳሃለነ እግዚኦ ተሳሃለነ እግዚኦ ተሳሃለነ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫ የኔ ሃጥያት አቤት ብዛቱ አቤቱ ማረኝ 😥👏👏
@hedryesweldu3972
Күн бұрын
መምህር ምንአይነት መከራ ነው መከራአይቻለሁና እንደዚአይነት በስመአም ሂወት ሰልፍናት መጨረሻ ዉን ያሳምርልን አሜን
@saniatube2360
Күн бұрын
እንኳን ለዲያቁኑ ሰማዕት ቅዱሰ እሰጢፍኖሰ የመታሰቢያው ቀን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን A @ B ያላዳመጣች አድምጡት like,share ይደረግ🙏🙏🙏🙏🙏
@EmuAlmu-v4t
Күн бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነቱ እንደምን የበዛች ነች እግዚአብሔር ይመስገን
@TegesteGatachew
2 күн бұрын
ወለተ ማርያም ወለተ ማርቆስ ወለተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ አመተ ማርያም እህተ ማርያም እና ሀይለ ገብርኤል ብላቹህ በፆለት አስቡን
@ተስፈኛዎ
Күн бұрын
መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@mulumekonen3649
Күн бұрын
ዉይኔ የእግዚአብሔር ቸርነት ግን 😢 ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሣምርልህ እኛን ለማስተማር ብለህ ባደባባይ የሂወት ፈተናን እንዲናቅ ስላደርከን መምህርንም አንተንም እመቤቴ ትባርካችሁ አሜን❤💒🙏🙏🙏
@ZinuMilke
Күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር እስከዛሬ ብዙ ገጠመኝ ሰምቻለሁ ይሄኛው ልቤን ዝቅ ሰውነቴን ወረር ነው ያረገኝ መምህር ባንተ አንደበት እንኳንም አልሰማነው ማመን ሳይሆን መስማት ይከብዳል
@MeleseMulu-cc3xm
Күн бұрын
እኳን ደና መጣቹ መምህር በጉጉት እየጠበኩ ነበር አይምሮአችንን ይክፈትልን❤❤❤❤❤
@ewnetabebe7345
23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ቸርነቱን የገለጠብህ ወንድማችን ፍፃሜህን ያሳምርልህ። ያለ እግዚአብሔር ቸርነት ቆሞ የሄደ የለም። የኔንም በደል እና አበሳ ይቅር ይበለኝ። ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ፣ ፃድቁ አብርሃም ፤ ፃድቁ አባታችን ገብረመንፈስ ቅዱስ በምልጃቸው እኛንም ያስምሩን፤ ከኃጢአት መንገድ መልሰው በጽድቅ መንገድ ይምሩን። መምህር እናመሰግናለን፤ እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቅህ!!!
@manayedeguale2480
Күн бұрын
ነገ የአመቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ(18) ነው።እንኳን አደረሳችሁ ።
@Erstebekele22
Күн бұрын
ዉይ ፈተና በጣም ይለያል ይህ ገጠመኝ በጣምም ይገብዳል እግዛቢሄር አምላክ የመመለሻ ግዜ ተሰቶናን እንቃ እግዛቢሄር በቤቱ ያጥናህ
@TewabechnaseruTewabech
21 минут бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱ ድንቅ ነው እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን
@KaseyGato
2 күн бұрын
ረቡኒ❤ በሰላም አሥጀምሮ በሠላም ያሥጨርሠኝ ዘንድ ፍቃዱ ይሁን😊
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
Күн бұрын
ወይ ፈተና ማለት አሁን ነው በሰመስላሴ ጌታዬ አምላኬና ንጉሴ አባት ሆይ ለፍፁም ፍቅርህና ለቸርነትህ ክብረሰ ምስጋና ይገባሃል 😢😢😢😢😢
@A51Tyi
Күн бұрын
መምህርዬ በስላሴ ስም በጣም የሚገርም ነው የሰው ልጅ ግን የያዝነው ፈተና አቤቱ ጌታሆይ እዳተ መሐሪ ይቅር ባይ ማናለ 😭😭😭
@ፋስትFast
2 күн бұрын
በጣም በጉጉት እየተከታተልኩ ነበረ መምህር ትምህርቶችህን በእንባ ነዉ የምጨርሰዉ ምክንያቱም በህይወቴ ምስቅልቅል ታሪኩ ስለሚመሳሰል የጭልጋ ደብተራዎች ሀይለኛ ናቸዉ ቤተሰቤም እኔም ብክንክን አድርገዉን ቀሩ መዳን ይቻላል😢😢😢 እንዲ የምከታተልህ ከቤተሰብ እኔ ብቻ ነኝ
@FasikaAlemante
Күн бұрын
😢
@salamsalam6498
Күн бұрын
እኔም
@hirutliyew6462
11 сағат бұрын
አግዛብሔር በቤቱ yanurh🙏🏾
@GenetHabetamu
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንቁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏❤❤❤
@HanaDemis-x1d
Күн бұрын
በስመአብ በጣም የሚገርም ታርክ ነው የዳቢሎስ ሴራ (ወጥመድ) ጉድ ይሄም አለ ያስብላል እግዚኦ ያሳዝናል ግን ደግሞ የእግዚኣብሔር ቸርነት ያስደንቃል የሰው ልጅ በስንት መከራውስጥ ነው የሚያልፈው? ወንድማችን መንቃትህና ጠላትህን ማወቅህ ደስ ይላል በርታ የዳቢሎስን ሴራና (ስራ) አጋልጥ አቤቱ የራቀውን አቅርብልን የጠፉትን ወደ እቅፍህ (ቤትህ) አስገባልን መምህር እግዚኣብሔር ይስጥህ በርታ አቤቱ በመንግስትህ አስበን ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ
@ተመስገን-2022
Күн бұрын
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር
@merondesta6167
19 сағат бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ብዙ ጊዜ አባቴ ሲነግረኝ ነበር ያሳደገኝ እንዴት እንደሚያደርግ ማንም ሰዉ ቤተልሄም መግባት እንደሌለበት የሚገቡት የተፈቀደላቸዉ ሰዎች ብቻ ናቸዉ ይለኝ ነበር እና ልብሱ ያቃጥላል ይለኝ ነበር እንዴያዉም አንድ ቄስ ከሚስቱ ሌላ ሴት ሄዶ ወልዶ ሊቀድስ ተረኛ ነበር እና ቤተክርስቲያናችን አቡየ ገብረመፈስ ቅዱስ ናቸዉ እናም አይኑን የአጋሙ እሾህ ወግቶት አወለቀዉ እናከ ቅዳሴዉ ቀረ እና አቡየ ስራዉን አጋለጡት ይለኝ ነበር እና አሁን ሰዉየዉ የለም በሂወት ልጁ ግን አለ
@ደስታአሳምነው
Күн бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው ከህሌኒቀጥሎ ይህ ሁለተኛ ነው❤❤❤❤❤
@muha72
19 сағат бұрын
ለቅዳሴ ቤተክርስቲያን ስሄድ ክብር እዲኖረኝና ቅዳሴላይ የግሌን ፀሎት እዳላረግ በመፍራት እድቆም ነዉ ያደረከኝ ወንድማችን😢
@edesedes1676
13 сағат бұрын
እህት እና ወንድም እራሱ ቢሆን ፈፅሞ ማደር የለበት ሰው እራሱ እንዲጠብቅ ወደ ፈተናም እዳይገባ ሴት እና ወንድ ፈፅሞ እንድ ቤት መሆን እንደሌለበት ተምሬያለው በእውነት ከባድ ነው
@ጸዳለ
18 сағат бұрын
እግዚኦ ነውውው ይገርማል በጣም ወድሜ ከስቱ አዳነህ
@AfAf-nc7qg
12 сағат бұрын
አሜን እኛንም ይማረን😭
@wubalemyurgu3457
Күн бұрын
እመብርሃን መጨረሻህን ታሳምርልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ቢረዳህ ለመጽሐፍ አብቃው በእውነት እፍ ፈተና
@እግዜያብሔርፍቅርነው
Күн бұрын
ገራሚ ገጠመኝ ልጁ እኔዴት ጎበዝ እንደሆነ አነጋገር
@Wolete-Maryam
2 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
2:56:34
82ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 12 М.
2:07:48
❤155ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ ሲጋራ እያጨሰ የሚያገለግል በምን ተቀሰፈ= ደብተራ ሆኖ ሰዶማዊነት የማይቀር ርኩሰት ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 33 М.
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
48:06
ለዚ ሁሉ ስቃይ ያበቃኝን ሰው ፊት ለፊት አገኘሁት። እራሱን ለውጦ ዘበኛ ሆኖ የገባው ኘሮፌሰር ሆሳና ላይ ተያዘ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 82 М.
19:44
በጓደኛው ሴራ ውድ ባለቤቱን አጣ | የመናዊውና ሱዳናዊው አጨሱብኝ | ህይወቴ ተመሰቃቀለ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 3 М.
1:48:39
157ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦የገዳም ሴቶችን በዝሙት ያረከሰ ሰው መጨረሻው ምን እንዲሆን ትመኛላችሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 124 М.
12:19
ሰላም ቤተሰብ
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 2,6 М.
1:42:27
+ (ቅዱስ ገብርኤል መዝሙር) GEBRIEL MEZMUR
ORTHOMAR
Рет қаралды 14 М.
2:14:47
❤ 155ኛ A ልዩ ገጠመኝ ይገርማል ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይተውም ፤ ሰይጣን በዚህ ልክ ከፈተነን እኛ ማነን
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.
1:03:59
መምህር አብይ እያለቀሰ ያወጣው አሳዛኝ ሚስጥር | ስለአስገራሚው የፍቅር ህይወቱ ተናገረ| Abiy Yilma @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 48 М.
1:47:42
🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 77 М.
1:48:25
📮 ጥር 19 ገብርኤል ⭕️ ድርሳነ ገብርኤል ⭕️ ጥር 19 ስንክሳር ⭕️ መልክአ ገብርኤል#gabriel #ethiopiaorthodoxtewahdochurch
yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
Рет қаралды 10 М.
1:05:03
የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች _ Ye kidus Gebireal Mezmur
ነገረ ቅዱሳን _ Negere Kidusan
Рет қаралды 19 М.
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН