169ኛ C ፦ ገጠመኝ፦ የሆቴሉ ባለቤት ሹገር ማሚነትና 9 ወጣቶች ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 33,912

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 424
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
በፀሎት እንተሳሰብ ሁላችንንም ዳያብሎስ ይፈር 🤲
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 3 жыл бұрын
አሜን በእዉነት አንችም አሲቢኝ
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 3 жыл бұрын
አሜን።
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 3 жыл бұрын
እሺ
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 жыл бұрын
መምህሬ ብችል 1000000.00000 ጌዜ Like, share and subscribe ባርግህ እንዲት ደስ ባለኝ በተለይ (ላይክ) በጣም ጥቅም አለው / በሁለት ስልኪ ነው ምክታተልህ እሺ ለሊሎችም ሺር እያርኩኝ ነው
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
አይገርምም እኔም በሁለት ስልክ ነው የማየው ደጋግሜ ላይክ ባርገው ቢቻል ደስ ይለኛል
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
እኔም በሁለት ስልክ ነው የማረገው ለመምህር ያሰዋል
@እሪታእሪታ
@እሪታእሪታ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረከውልጂ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን። የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይደርብን አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
የምትታገሰኝ የመላእክትኣለቃ የምታስተምረኝ ለፅድቅ እንድበቃ ሩፋኤል ድረስ ረዳቴ ድረስ የኔ ዋስ ጠበቃ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜክ ያርዝምልን❤
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምን ዓይነት ልጅ ነው እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣብዚቶ ይባርክህ የእወቀት ኣምላክ በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልክ ጥበብን ያድልህ እመብርሃን ግርማ ሞጎስ ትሁንክ ቃላት የለኝም ላንተ በእውነት መጨረሻህ ያሳምርልክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼 እደዚ አይነት ሰዉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 3 жыл бұрын
ዉገኖቼ የእግዚያብሔር ቤተሠቦች እባካችሁ የዚህን ሰዉ ስልክ ማግኝት እንዴት እችል ይሆን እስቲ እርዱኝ ዉገኖቼ እኔም ቤቴን ላትርፋ እርዱኝ
@adrontube3361
@adrontube3361 3 жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች በያላችሁበት እመቤቴ በጤና ትጠብቃችሁ በቅነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ለናንተ ጠቃሚ ነገር ይዤ እቀርባለሁ። አመሰግናለሁ🙏።
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 3 жыл бұрын
የሚገርም ልጅ ነው በሕይቱ ላይ ቆርጦ የተነሳ የዘመናችን ሰማእት እግዚአብሔር ይባርከው መምህር አንድግዜ በየሺበር ዮቱብ ላይ በሊባኖስ የምትኖር ኢትዊት ዘይት ከሰውነቷ ሲፈስ አይቼ ነበር እሷን ልጅ አፈላልገሃት ብታቀርብ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 3 жыл бұрын
@@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ክክከ ማን ዘመረ ያስተማረንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ነው የሚባለው እኔ አልዘመርኩኝ
@yerukidane1940
@yerukidane1940 3 жыл бұрын
@@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች a la🔠🌈 ti yyyt ti yy
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እኔ የምሰማው የገጠመኝ ትምህርት ሁሉ ከእእምሮዬ በላይ እየሆነብኝ ነው። በእውነት እግዚአብሔር ከላይ ከአርያም ይቅርታውን ቸርነቱን ምህረቱን ያውርድልን። ልቦና ሰጥቶን የክብር እቃዎች ያድርገን ቤተ መቅደሱን ያንጻልን። ለአንተና ለሰባኪው ወንድማችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ከክፉው ሁሉ ይጠብቃችሁ። ከሰይጣን እና ከሀጢአት ባርነት ነጻ ያውጣን ምን ያህል በዛርና በክፉ መናፍስት እንደ ተተበተብን ለማወቅ ተስኖናል ይህ የእርግማን ውርደት አገራችንን ምን ያህል እንደወረራት የሚያሳይ ነው እባካችሁ በጸሎትና በስግደት በእግዚአብሔር ፊት እንውደቅ።
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን እውነት እግዛብሔር ምን ያህል ቢባርከው ነው ወገኖቹን ለማዳን ዝቅ ያለው ታድሎ። እሱን የወለደች ማህፀን ምንኛ የተባረከች ናት ወንድሜ አንተን አለማድነቅ ንፎግነት ነው በረከትህ ይደርብን ዕድሜና ጤና ይሰጥህ ያሰተማረ የመከረ ጥዑመ ልሳን ይሄን ትምህርት የሚሰማ ጆሮ ምንኛ የታደለ ነው ተመሰገን መዳኔአለም አባቴ የምንሰማውን በልቦናችን አሳድርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigist3240
@tigist3240 3 жыл бұрын
በእዉነት ለዚህ ወንድማችን ቃላት አጣሁት ሰንት አይነት መልካም ሰዉ አለ እግዚአብሔር ይስጥህ ሺአመት ኑር
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅ ነው የመጣልን የተሰፋ ሰላሴተማሪዎች ኑ አብረን እንለወጥ እንማማር ❤የእዩብ አድናቂዎች የት ናቹ የጀግና ወንድም የተስፋ ስላሴ ትንሽ ወንድም መጦል እንዳያመልጣቹሁ በእውነት ከመውደዴ የተነስ እዩብ አልኩት ውይይይይ ይገባዋል እዩብዬ ስወድህ ቀጥልበት የብዙ ህይወቶችን ነው ያአተረፍክ የኛ ጀግና መምህርዬ በእውነት እንደ እኔ አጢተኛ ስው የለም ግን እግዚአብሔር ይወደኛል አይጠላኝም አንተን የመሰለ የተዋህዶ ጀግና የኢትዮጵያ ጀግና ሁሉን የሰጠ የትህትና መምህር ሰለ አሰተዋወቀኝ ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን መምህዬ ሺ አመት ኑርልኝ ተሰፋ ሰላሴዬ እዩብዬ ፍፁም በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለሁ ❤😘😘😘 ሌላው የእናታችን ልጆች በሰላም ግቡልን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
እሰይ እዴት ደስ ይላል ተመስጌን ጌታ ሆይ ክብር ላተ ይሁን ተመስጌን እግዚያብሄር ይመስገን ወድማችን ባሬስታው ተባረክልን ኑርልን ፈጣረ ከክፉ ይጠብቅክ የኔ ጌታ መምህራችን አተም ኑርልን የኛ እቁ የአይናችን ብሌን ብርታታችን ነክ ስለሁሉ ፈጣሪ ይመስገን ።
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስሙ ለዘላለም ይመስገን እውነት ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም ከእነቤተሰቦቸ መምህር ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@hewanethopia189
@hewanethopia189 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣእ ባሬስታ መልካም ሰው ነው የልቡን ልሁል እግዚአብሔር ይሙላልክ ሁሉም ይንቃ ጊዜው ከፍቷል ሁሉም በክፉ መንፈስ ተይዟል ማየት አቅቷቸኗል ላይክ ኮመንት አርገን እኛ ሰው እናስተምር እባካችሁ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ባሬስታው ሀዋርያ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን 🙏🙏🙏
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣይ ትባርክ ለጅ መምሀር ትስፋይ ትብርክር አድማና ታና ይስቶት ትማስጋን ካል ሂዋት ያስማለን ኑርለን ኣመን ኣመን ኣመን
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትልቅ ሰው ያደረገዉን። ሰዉን ወደ መልኮም መገድ ወደ ፃድቅ ጎዳን ዠሚመራ ወድም ለመስማት የረዳን አምላካችንጰይክበር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እቤታችን ከክፉ ትጠብቅህ ወድሜ በፀሎት አስበን። ፃጌ ማሪያም ወለተ ማሪያም ወለተ ሀና ተባረክ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 жыл бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ።።።እንኮን ለቅዱስ ዘርዕ ብሩክ አደረሳችሁ
@adanechabraham8294
@adanechabraham8294 3 жыл бұрын
Abate.beheweta.bezewe.hegerwahe.bebatesebame.bezewe.weta.werdwahe.alegend.beselotote.asebene.endyet.now.yemagegeote.betame.henkogale.kayewete.melselge.begzhaber.sememe
@ድንግልሶልያና-ከ2አ
@ድንግልሶልያና-ከ2አ 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እህት ወንድሞቼ በድንግል ማርያም ስም በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
እኔም ዝሙተኛ ሀጢያተኛ ነበርኩ ስደት አምጥቶነው ጌታዬ የለወጠኝ ኢትዮጲ ብሆን እስካሁን በኤቻይቪ ሞቼ ነበር እግዚያብሄር ከሀጢያት ስለመለሰኝ አመስግኑልኝ አሜን መድሀኒያለም አባቴን አመስግኑልኝ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
EGZIABHER yimesgen elllllllllp
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
Wedefit EGZIABHER bmalet yitarem
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ 3 жыл бұрын
የምትታገሰኝ የመላእክት አለቃ የምታስተምረኝ ለፅድቅ እንድበቃ ሩፋኤል ድረስ እረዳቴ ድረስ የኔ ዋስ ጠበቃ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን
@hannahhailu9826
@hannahhailu9826 Жыл бұрын
Thanks! God bless you!🙏🏾
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነው የመጣህው ይህ ባሬስታው የታደለ ሰው በጸሎት አስበን ወንድማችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልል እንደት ደሰ የላል መማህርዬ ቃላህዉትን ያሰማልን ዉንደሜ ተበረክ አንደ ሚያገዘህ አገኝህ እፈፈ
@azaleyybsbd9762
@azaleyybsbd9762 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ያድለን ከልህወት የሰማልን
@wedasemaryamzeefrem
@wedasemaryamzeefrem 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eoK1omiuedubgKM
@weldeabberhe730
@weldeabberhe730 2 жыл бұрын
​@@senaittesfaye2288 አወወአአአአአአወውወአአአወወውአውወአአአአ
@Abeniboss1235
@Abeniboss1235 3 жыл бұрын
ወይኔ መምህር እይሄ ልጅ እውመት የእግዚአብሔር መንፈስ አለበት ። በእውነት ባገኘው ደስ ባለኝ
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን ቃላት የለኝ ለዚ ቅዱስ ልጅ የምገልፅለት እግዚአብሔር አምላክ በፀጋሊይ ፀጋን ይጨርለት። አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼 በረከት ይደርብን ወድማችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስበኝ መምህር😭😭
@esayasisrael6740
@esayasisrael6740 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነት ምንም ጊዜ ቢሆን የማይለየን እንደ አጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ በዚህም ዘመን ከኛ ሳይለይ ድንቅ ተአምራቱን የሚያሰማን ቸሩ መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ም
@umsaif6623
@umsaif6623 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ቃላት አጣውልክ የኔ ትሁት በርታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ባሬስታው የዘመኑ ሀዋርያ ብዬዋለው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@almalmm2462
@almalmm2462 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በጣም የገረማለ መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን የመምህራችን ትምህርት አንዲህ የሚደንቅ ስራ የሰዉን ህይወት ወደንስሀ መቀየር ቀላል አይደለም ይህ ባሬስታ ወንድማችን. ከዚህ ሆቴል ስራ አንዲስራ የእግዚአብሔር. ስራ ነዉ. አግዚአብሔር መረጠዉ. አዛ ከሚመጣዉ ካስተመር አልፎ ይሄዉ ለአኒህ አናት ምከንያት አድርጎታል የእግዚአብሔር ስራ ይገርመኛል ተመስጌን አግዚአብሔር አሁንም. የልቡን መሻት ይፈፅምለት መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ከመጥፋት ያድነን ይጠብቀን. አግዚአብሔር ይህንን ከፉ ስራ የሚያሰራዉን. ከሰዉ ዘር ሁሉ ያንሳዉ በአፅረ መስቀሉ ይቃጠል ይጥፋ ለሁለተኛ ግዜ ነዉ የሰማሁት ❤❤
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንለት ይደረግለት መምህር መመረቅ በእድሜ ብቻ አደለም ይገርማል በውጪ ያሉም እህቶች ወንድሞች ገጠመኝ ብዙ ብዙ አላቸው አዎን ይህንን ስሰማ እራሴን መፈተሽ ጀመርኩ ይገርማል አቤቱ ጌታ ሆይ እኔንም ፈውሰኝ መርምረኝ
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 3 жыл бұрын
በእውነት ቅላቶች ያጥሩኛል ምን መታደል ነው ይህን ትምህርት ውስጡን ሳትሰሙት ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣችሁ ለነገሩ ለመማርም ለማስተማር መታደል ያስፈልጋል የሰው ልጅ ሀጥያትን መስራቱ ብቻ ሳይሆን በሀጥያት እንድወድቅ የሚያደርገን መንፈስን አውቆ ወደ ተቀደሰው ቤታችን እንድንገባ እግዚአብሔር ይፍቀፍልን ይምራን መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲሁም ወንድማችን በውጭ የምታገለግለውም አገልግሎትህን ይባርክልህ
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ቃለ የህወሃትን ያሰማልን ወንድማችን መምህር የእነሱን ህወሃት የቀየረ እግዚአብሔር የእኛንም ህወሃት ይቀይረ
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
እር መምህር በጣም ገራሚ የሆነ እጅግብዙ ነገሮች አለኝ ለሰዉ በጣም ጠቃሚ አስተማሬም ጭምር በፊት እንደዉም ለፊልም ሰሪወች ልገራቸዉ ና ፊልም ይስሩበት አያልኩ አስብነበር አሁንግን አንተ መጣህልን አሪፍ አረገህ እድታቀርበዉ ቀንንና ስአት ግዜ እየጠበከኝ ነበር ከተቻለማ በቮይስ እየላኩልህ ትሰማዋለህ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እውነት የተባረክ ልጅ ነው እግዝአብሔር ቀርውን ዘመንክ ይባርክልክ በጣም የምገርም ሰውነው አተንም ስለአስነሳ እግዝአብሔር ይመስገን መምርዬ ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውንና በረከቱ ያብዛልክ እድምና ጤና ይስጥልን ከነመላ በተሰብክ አሜን 👏👏👏👏👏💒💒💒💒💚💛❤️
@asraslove6574
@asraslove6574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ውድ እና እንቁ መምህራችን እንወድሀለሀን
@almazaddisu5829
@almazaddisu5829 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባረክ እንዳንተ ያሉ ወንዶችን እግዚአብሔር ያብዛልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑረልን 🙏
@ያቀንያቀን
@ያቀንያቀን 3 жыл бұрын
መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህ ቃል ህይወት ያሰማልን በሰወች ላይ እያደረ ሰወችን ስለሚቀይረው ለ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ባሬስታው በእውነት እግዚአብሔር ሁሌም ከፊትክ ይቅደም
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን የኦርቶደክስ ልጆች ሁላቹሁ ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ሀይለ መንግስቱን በፀሎት እናስበው ሀይለ ማርያም እያልን
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብልን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤተሰቦች በፆለት እሰቡት የኔ አባት ተሰቃየብን ወንድማችን እማ ፍቅር ምህረትን ትላክለት እህታችን
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
@@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ ኣሜን የኔ ቆንጆ ኣዎ በጣም ተሰቃዬ መፃጉዕን የጎበኘ ኣምላክ እሱንም ይጎቦኘው በጣም ነው የምያሳዝነው
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
@@ሶልያና-ሸ4ቐ በጣም የኔ ወንድም እንዲ ነው ኢትዮጵያዊነት አንዱ ለአንድ መተሳሰብ በእውነት እግዚአብሔር ይማርሽ የሱ ፈተና እና ሰቃ ደግሞ የተለየነው ሁሌ ባየሁት ቁጥር በለቅሶ ነው ምጨረሰው እናቴ እመቤት በቃ ትበለው ልጀ ናፈቀኝ ከልጅ እንደገናኝ ያአለበት ላይ እራሱ ኡፍፍፍፍ ስው መሆኔን እሰክጠላ ነበር የተከፋውት እህታችን በርች ፀጋውን ያአብዛልሽ
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
@@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@galxya1162
@galxya1162 3 жыл бұрын
መህምሬ ተባረክልኝ እደዉ ልክ እያንተን ትምህርት ስሰማ መፀለይ ጄመርኩ ተመስገን ፍፀሜየን አሳምርልኝ
@abiy-ochochoch7563
@abiy-ochochoch7563 3 жыл бұрын
ባንኮኒውን እንደ አውደ ምህረት፤ ባሬስታውን እንደሠባኪ ወንጌል አድርጎ ዳግም በአባታዊ ፍቅሩ ልጆቹን የጠራ እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን🙏❤️🙏
@dhamudha885
@dhamudha885 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@senayit7198
@senayit7198 3 жыл бұрын
በእውነት እንደ እንደዚህ አይነት ሰዎች የሚያስቀናኝ የለም ። የሰውን ነፍስ ለማዳን መስዋእትን መክፈል ምክንያት መሆን መታደል ነው ጌታ ሆይ እኔንም የተግባር ሰው አድርገኝ ! ወንድሜ በረከትህ ይድረሰኝ አመተ ማርያም ነኝ ከሳኢዲ
@yetmworkyasin6337
@yetmworkyasin6337 3 жыл бұрын
ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በአገልግሎትህ ላይ እግዚአብሔር ያበርታህ
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 3 жыл бұрын
ወይጉድ ድንቅ ነው የፍጣሪ ሥራ ይህን ያሠማን ፈጣሪ ይመሥገን
@use2435
@use2435 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል መጨረሻው እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን በጸሎታችሁ አስቡን በስደት ነው ያልነው ከባድ ነው😥🙏
@mizangebru6823
@mizangebru6823 3 жыл бұрын
ወይኔ መምህራችን ይህን ገጠመን እንባየ እያፈሰስኩ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ምን ያህል እንደምወደን ነው የተረዳሁት ለሁሉም ነገር ፈጣርያችን ይመስገን ለናንተም ዕድመና ጤና ይስጣቹ
@mono1494
@mono1494 3 жыл бұрын
እንደት መታደል ነዉ እግዚአብሔር ከማህጸን የባረከህ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
እኔስ መች ይሁን አገሬ ምገባዉ እግዝአብሔር ወይ ማህታቤን አጠብቅልኝ ከስደት መልሰኝ 👈ወገኖቼ ስራ ከፈታዉ ቆየዉ 👈⛪💞💞 መቼም ም ተስፋ አልቆርጥም የተዋህዶ ልጅ ነኝ⛪
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 3 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ
@ሄለንወለተአማኑኤል
@ሄለንወለተአማኑኤል 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ይጠብቅሽ
@ኤፍታተከፈት
@ኤፍታተከፈት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላንቺያለውን፣ይስጥሽ
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዝአብሔር ካችጋ ይሁን
@andenetgetachew9168
@andenetgetachew9168 3 жыл бұрын
የት ነሽ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
ቃለለ ሂወትን ያሰማልን አሜን ወንድማችን የበለጠ ጸጋ ይብዛልክ በርታ እግዚአብሔር ሚስጥር ጥበቡን ይግለፅሌክ አሜን
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 3 жыл бұрын
ልዩ የእግዚአብሔር ሰው ብዬዋለሁ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነት ነው ከአምሮ በላይ ነው ለወንድምችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል
@ወለተማርያም-በ6ኀ
@ወለተማርያም-በ6ኀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋው ያብዛል ሰባኪው ባሬስታ እግዚአብሔር ያሰብህውን ሁሉ ተወዳጅ አምላክ ያሟላልህ ብዙ ነብሶችን እያተረፍህ ነው በርታልልል እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ መምህር ተስፍየን ያወቅሁባት ቀን ምንኛ የተባረከች ቀን ናት የመምህር ልጆች ኑኑኑኑኑ እንማርር ጠላታችን ድል እንሳውውው
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውንደማችን ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካዬል ይጠብቅልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ
@ፍሬወርቅገብሩየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ሰላምህን ያብዛልን መምህራችን ከግራም ከቀኝም ምላሳቸውን እያውለበለቡብህ ነው ጠላቶችህን ይሰርልህ አቦ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሁንም ፈጣሪ እንደ እናንቴ ያሉትን ያብዛልን አሜን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ምን አይነት ድቅ የሆነ ልጅ ነው መደሀኒያለም የምትመኘውን ሳይሆን የሚጠቅምህን እሱ መደሀኒያለም የፈቀደውን ይስጥህ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አተ ለኛ ለተማሪወችህ ከአባትም በላይ ነህ እውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tirualmm9755
@tirualmm9755 3 жыл бұрын
በጣም የሚገር የሚያሰተምር ትምርት ነዉ ሁለት አበሶች ለአድ አላማ ግን በተለያየ ቦታ እግዝአብሔር ከናተጋር ይሁን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር በሰው ላይ የሚገልፀውን ተአምር እንዴት ድንቅ ነው ተመስገን አምላካችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችንም በርታልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ። ዝማሬ መለከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@Samsung-du3wv
@Samsung-du3wv 3 жыл бұрын
አቤት ምን መታደል ነዉ እግዚአብሄር ይባርከዉ እድሜ ጰጋ ፍቅር ጤና ይጠዉ ለወድማችን ዳግማዊይ መምህር ተሥፋይ ነዉ ፍቅር የሆክነህ መምህራችን ወድማችንም ፍቅር የሆነ ወድምነዉ አሜን የሜን አሜን
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 3 жыл бұрын
በእውነት እድሜ ናትና ክስ ትውልድን ስም ጸጋውን ያብዛልህ ጎማድርድለርስነው
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን በእውነት የዛሬው ደግሞ ለየት ይላል የሰውን ህይወት ለማትረፍ ይሄን ያክል መስዋዕት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ይሄን ሰው እግዚአብሔር ነው የላከው የሰውን ነፍስ እዲያተርፍ አምላክ ሹሞታል ብዬ ነው ማስበው ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እሜን አሜንአሜን
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
AMEN MEDHANITACHIN bmalet yitarem wedefit
@ታዱየማርያምልጅ
@ታዱየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
መ ምህ እንኳን ደህና መጣህልን መ ምህር እድሜ ጤና ይስጥልን ባሬስታው ወድማችን ተባረክ በ በረከትለይ በረከት ይስጥልን ወይ መባረን እንኳን ለዚህ በቃች ሴትየዋም ወድሜችንም በ ቤቱ ያጸናክ እግዚአብሔር አብ እንኳን ለስጋው ደሙ አበቃሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏መመረጥ ነው እኛም ለሊህ ክብር ያብቃን😭😭😭😭😭😭
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያደለው እንዲ ነው በ ሂዎቱ ጨክኖ የሰዉን ሂዎት ማዳን ወንድሜ ክዳምክን እግዚአብሔር አምላክ በ ወርቅ መፃፉ ይፃፍልህ
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
ይሄ በትክክል የመናፍስት ስራ ነው ግን ከመሀል ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው አይጠፋም ልቦናውን የከፈተለት
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 3 жыл бұрын
ይክ ገጠመኝ ሰምቶ ማይቀየር የለም እኔ ልቤ ተሰብሮ የቀር ስለቅዱስ ቁርባን እና ስለንስሀ ስሰማ ያኔ ሁሉም ነገር ከቱ እደሆነ ተርዳሁ ተመስገን አምላኪ መምህራችን ጠብቅልን ሁላቹክም መምህራችን በፆለት አስቡት ጠላቱ ቀጤማ ይሁን
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
AMENNEGZIABHER yasibih
@kdest____6070
@kdest____6070 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አስተምረን🤲🤲🤲 መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ 1000 ዓመት ኑርልን👏
@netsanethailegiorgies5600
@netsanethailegiorgies5600 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ታላቅ ነው ውይ መታደል እንዴት ደስ ይላል
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልንተሥፋ መንግሥተ ሠማያትን ያዋርሥልን አቤት መመረጥ እዴት የሥቀናል
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
አዎን መምህር ልክ ነክ መንፈሣዊ ፊልም ቢበዛ ደስ ይላል
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 жыл бұрын
መምህር የዛሬውስ በጣም ይገርማል ለወንድማችን እግዚአብሔር በረከቱን፣ ፀጋውን ያብዛለት በረከቱ ይድረሰን አሜን።
@selammulugeta4342
@selammulugeta4342 3 жыл бұрын
ወይ መምህር በእውነት እንደዚህ አይነት ሰዉ አለ እግዚአብሔር በእውነት እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ለውድማችንም በለው ፀጋ ልይ ፀጋ ይጨምርላት
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤⛪ እጅግ ከአይምሮ በላይ ነው የባሬስታው መስዋትነት እግዚአብሔር ከሱጋር ነው በፀሎት ያስበን ❤⛪ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን❤⛪
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አበሳ ወድማችን በእውነት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጥበብን ክብር ሞገስን ያላብስህ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 жыл бұрын
በውነት እግዚአብሔር ፍቅርነው መጥፍታችንን የማይፈልግ አምላክ እኮነው እኳን ጠላታቸውን ነቁበት ከምን በላይ ካለፈ ሀፂአት መነሳት ከምን በላይ እፁ ድቅ ያስብላል በውኑ አተ የስላሴ አገልጋይ ለኛላዳምልጆዎች ቀን ከለሊት እየቃተትህ የምታስተምረን ቃል ያጥረኛል አተን ለመግለፅ እደው እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁንልህ
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
ወይ መምህር ስትናገር እኮ ተጠንቅቀህ ነው እንዴት አይነት ሰው ነህ በናትህ ቀለል ያልክ ምንም እንኳን በአካል ባላውቅህ በአካል ባገኝህ ጉዳ ጉዴን ሳወራልህ አንድም አላፍርህም ቀለል ያልክ ሰው ነህ በቤቱ ያፅናክ ዘርህ ይለምልም ይባረክ እንደምድር አሸዋ ይብዛልን
@tigietigie8627
@tigietigie8627 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር የሁሉንም ቤት ፈጣሪ ይጎብኝሁ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አምላክ ቅዱሳን የተመሰገን ይሁን መምህራች እርሱ የእመአምላክ ልጅ በላም አሰጀምሮ በሰላም ያሰፈፅመን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
መታደል ነው ይህን ጸጋ ማግኘት ወንድማች አሁንም ፈጣሪ ይረዳህ ብዙ ነፍስ ባተ አድሮ ፈጣሪ ይምራቸዋል ይድናሉ ከዚ ብዙ እንማራለን ይህን ያረገ ፈአምልክ ይክበር ይመሰገን
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ 3 жыл бұрын
በውነት ለእግዚያብሄር የሚሳነው የለም ታሪክ ሲቀይር ከምን በላይ የሰው መዳንና መለወጥ ያስደስታል መምህር ለኛ ላዳምልጆዎች መዳን እየቃተትህ ለምትከፍለው ውለታህ ምንግሴም እናስብሀለን እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ
@skyfly6491
@skyfly6491 3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን መጡልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋዉን የበዛለዉት ሺ አመት ኑሩልን መምህራችን ❤❤❤❤🌹🌹
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ሂወት ይክፈትልን ወለተ ቅድሳን በፀሎት አሰቡኝ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን ወንድምችን በቤቱ ያፅንክ ምንኝ መታድል ነው ፋፄምህን ያስምርላክ ሁልችንም ኤፋተህ በልን የድንግል ልጅ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና በሰላም መጣህልን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅልን !! ኑኑኑኑኑ የተዋህዶ ልጆች መምህር መቷል አብረን እንማማር እና እንለወጥ !!! 🥰
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
መጣንንንንንንን
@amenteshome6013
@amenteshome6013 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው መኖሩ መታደል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@መቅደስወለተዮኋንስ
@መቅደስወለተዮኋንስ 3 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን ኑ እንማማር የተዋህዶ ልጆች🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን መልአክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ እደሚችዉን ያዘረምልን
@abijohannes
@abijohannes 3 жыл бұрын
አንክዋን ብስላም ትፍታ ኣሜን ኣሜን ስሜን
@yordaabraha
@yordaabraha 3 жыл бұрын
@@senaittesfaye2288 N p
@እናቴማርያም
@እናቴማርያም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ባሬስታው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከጸጋ ጋር ያብዛልህ
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 3 жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አሥበኝ ወንድሜ
@zinuuhailu2935
@zinuuhailu2935 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen Kal hiyoti yesanm erzagebeher🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
ተመሰገን አምላክ ክብረሰና ምስጋና ይደረሰህ ለወንድማችን አምላከ ቅዱሳን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@haleluyasisay1152
@haleluyasisay1152 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ባለህበት ይጠብቅልን
165ኛ ገጠመኝ ፦ በትልቅነት ጊዜ አልጋልይ የመሽናት ችግር እስከትዳር (በመ/ር ተስፋዬ)
2:03:09
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
26 December 2024
10:10
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 7 М.