KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
138 ኛ ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng)ቤቱ የተሰራው በጣዖት ዛፍቦታ ስለሆነ 3 ሰዎችን ገደለ
1:44:34
27ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የልጇን አባት ወይም የቀድሞ ባሏን የተበቀለች መስሏት የገዛ ልጇን የጎዳች ቆንጆ ታሪክ
1:08:50
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
134ኛ ገጠመኝ በሀጢአት የተፀነሰችው ልጅ በማርያም እጅ(memihir tesfaye abera getemeng) ...በመምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 64,011
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 265 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 840
@ብንያምየወለላይቱየድንግል
3 жыл бұрын
ወለላይቱ እመቤቴ ድንግል ማርያም የኔ እናት አንች እኮ ልዩ ነሽ እመቤቴ💐💒
@mrkbemrkbe6748
Жыл бұрын
በጣም❤❤❤
@Kibrekidusan...888
3 жыл бұрын
ከአእምሮ በላይ የእግዚአብሔር እናት የቅድስት ድንግል ማርያም ሥራ። እናታችን ያንቺን እናትነት ለካዱ ልቦናቸውን መልሽላቸው።
@ብዙሀገሬበሰማይነው
3 жыл бұрын
መምህራችን ተስፋ ሥላሴ እንዲሁም ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዚች ቀን ለአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት መታሰቢያ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለ ሕይወትን ያሰማን።
@abebabekla9128
3 жыл бұрын
አሜን
@እሪታእሪታ
3 жыл бұрын
እንኳንደናመጣክልን መምህር
@eth3816
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@tetey5817
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@مستاتبركنا
3 жыл бұрын
በእውነትየሚገርምነውእግዝሀቤርይመስገን
@bzuyesharoni5694
2 жыл бұрын
ሰለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ደንግል ማርያም ክብር ይገባታል እፁብ ድንቅ ነዉ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
3 жыл бұрын
መምህር እንኮን ደህና መጦልን የኛ አስተማሪ ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በፀሎታችሁ አስቦን ወለተ ማሪያም ገብረ ማሪያምወለተ ኪሮስ ፍቅረ ይሁንስ ወልደ ማሪያም ወለተ ፃዲቅ ወለተ ሚኬኤል ወለተ ኢዮሱስ ወለተ መድህን ወልደ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ወልደ ይሁንስ አፀደ ማሪያም ገብረ መስቀል ገብረ መስቀል ወለተ ኪዳን
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛም የእናታችንን የቅድስት ድንግል ማርያም ታምሯን እንድነሰማ ስለፈቀደችልን ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት ይገባታል
@janettehaddad5439
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yenefeker4497
3 жыл бұрын
Amen
@tttttt2820
3 жыл бұрын
እውነት ነው ። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል ፫
@Cine4-b6b
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ብዙ ገጠመኞችን ሰምቻለሁ ምንም እንኩኣን የምታቀርባቸው ታሪኮች የታሩኩ ተአማኒነትን ላይ ጥያቄ የሚያስነሱ ብዙ ታሪኮች ቢኖሩም እንደዚህኛው ያለ ታሪክ የተዛባ እና ሰለታሪኩም እውነተኝነት ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ። ጥያቄ 1,ይህ ታሪክ የተፈጸመው የዛሬ 23አመት ገደማ ነው ብለሃል በግምት 1990-1991 ላይ ማለት ነው፣ ያኔ ተዲ አፍሮ እንደቢራሮ የሚለውን አልበም ሳያውጣ ፣ በታሪኩ ውስጥ በዛን ግዜ የቤት "ሰራተኛዋ ሞባይል ስልክ ነበራት እንተርኔት ቤት ሂዳ ፖርኖ ፊልሞችን ስልኩዋ ላይ ጭና ትመጣለች "ብለሃል ሃቁ ግን በዛን ግዜ ሞባይል ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም ኢንተርኔትም አልነበረም አረእንደውም ኮምፒውተር ያለውም አዲስ አበባ ብቻ የውጭ ኢንባሲዎች ዉስጥ እና ከፍተኛ ይመንግስት ምስራቤት ዉስጥ ነው ። ያኔም ዩትዩብ አልነበረም እንጂ። በተጨማሪም ሞባይል ኢትዮጲያ ዉስጥ የመጣው ከ1995 ጀምሮ ነው ያኔም ስልኩ ድንጋይ የሚባለው ቪድዮ የምያጫውት 3310የሚባለው ኖኪያ ከለር የሌለው ስልክ ነበር እሱንም መጠቀም እና መግዛት ይሚችሉት ሃብታሞች ብቻናቸው፣ ታድያ በዛን ወቅት እንዴት ተብሎ የቤት ሰራተኛዋን የሞባይል ስልክ ባለቤት አደረግካት? ሌላኛው ጥያቄ ደግሞ እርጉዝ በነበረችበት ሰወቅት ስለእመቤታችን የተማረችው ከመጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ መጽሃፍ ነው ብለሃል ሮዳስ እንደምናውቀው ወጣት ነው እድሜው ምናልባት ግፋ ቢል 37 ሊሆን ይችላል ታድያ ከተውለደችው ህጻን እድሜ እና ከታሪኩ አንጻር የመጋቢ ሮዳስ ታደሰን እድሜ ብናሰላ ያኔ 15 ወይም 16 አመት ጎረምሳ ነው የሚሆነው ታድያ በዛን ግዜ መጽሃፍ ጻፈ ልትል ነው? መጽሃፉ ታትሞ ግብያ ላይ የዋለው በግምት 5 ቢሆነው ነው ፣ታድያ እንዴት አይነት Time machine ብትጠቀም ነው ይህን መጽሃፍ ሮዳስ ለመጻፍ ሳሳያስበውእሳ ልታነብ የቻለችው ?ሌላው የተውለደችው ህጻን ዛሬ አድጋ በ23 አመትዋ ማስተርስዋን ይዛለች ብለሃል ይህስ እንዴት ሊሆን ቻለ ? መምህር ተስፋዬ እኛን ማስተማር ፈልገህ ከሆነ የማቀርብላቹ ታሪክ ልብ ወለድ ትረካ ነው ብትል እንቀበላለን ፣ነገርግን የውሸት ታሪክ እያቀረብክ የየዋህ ምእመናንን ልብ ባታሳዝን መልካም ነው ። እኔ ብዙ ገጠመኞችን ተአማኒነታቸውን ጥያቄ ዉስጥ የሚከት ነግር ስሰማ ቆይቼ እዚህኛው ላይ ግን በዛ ! ከመብዛቱም አልፎ ለ አድማጮችም ንቀት ይመስል በግልጽ አንዲህ የተዛባ ታሪክ ባታቀርብ ጥሩ ነው።
@tarikutafa6214
3 жыл бұрын
ኡፍ የወላዲተ አምላክ ስራ ያስለቅሳል ክብር ለድንግል ማርያም እናቴ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የልጅቷ እህታችንበረከቷ ይደርብን
@ayinalemyoutube7722
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር የመምህር ተስፋየ ተማሪወች እስኪላይክ ልያችሁ
@wonshet
3 жыл бұрын
እሄ ገጠመኝና ትምህርት የተዋህዶ ልጆች መዳኒት ሁኖናልና እስኪ በዚህ ትምህርት የተቀየራችሁ ሰወች ኮሜንት ፃፉ
@svxjej9660
3 жыл бұрын
እኔም
@devan8265
3 жыл бұрын
አኔም
@pezapet411
3 жыл бұрын
እማ እኔም
@bekihawi6030
3 жыл бұрын
እኔም
@sarkysarky8388
3 жыл бұрын
እኔም
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ በምህር ለዚች ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@selamtamiru1400
3 жыл бұрын
Egzabher yemsgen memher enkan dena metah
@ሶልያናእማፍቅር
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@pezapet411
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን እማ
@yemariyamijinegni5670
3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል የእመቤታቺን ታምር ብዙ ነው እማ ፍቅር ከልጆ ከወዳጆ ታማልደን አሜን ፫
@muramelka7576
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@devan8265
3 жыл бұрын
እልልልል ዉድ መምህሬ መጣልኝኝኝኝ ዉይ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እማ ፍቅር እኔም እወድሻለሁሁሁሁ እናቴ መመኪያ ድንግል ማርያም አሜን
@እስመአልቦነገርዘይስሀኖ
3 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልል እማ ፍቅር እንወድሻለን
@ዘነውወለተገብርኤል
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይውት ቃል በረከት ያስማልን
@tizta6325
3 жыл бұрын
ያከበሩሽ ሁሉ አይተናል ሲከብሩ ያወደሱሽ ሁሉ ከፍ ከፍ ሲሉ ሳያዉቁም ለራቁሽ አዉቀዉም ለካዱሽ አዛኝቱ ማርያም አስቢያቸዉ እባክሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት ልጇ ባከበራት መጠን እመቤታች አዛኝቱ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት አሜን ፫
@zozoqtr689
3 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን መምህራችን የናታችን የድንግል ማርያም ታአምር ድንቅ ነዉ ምልጀዋ ፀሎቷ በረከቷ ይደርብን ይህንን እድሠማ የጸቀደ አምላክ ሠሙ የተመሠገነ ይሁን
@danielbeyene6894
3 жыл бұрын
የናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ፍቅሩዋ በረከትዋ ይደርብን እሜን::
@mogesgebreyes8766
3 жыл бұрын
አቤት መምህር ይሄ የመቤታችንን ታምር ሳልጠግበው ነው ያለቀው እባክህ ታምሯን እትንፈገን እመቤታችንን መግለፅ እስሚያቅተኝ ድረስ ነው ለኔ ከጎኔ ያለችው ( ለሁላችንም) እግዚአብሔርምስክሬ ነው :: እንኳን በጭንቀቴ አይደለም እንዲሁ ከሰው ጋር ሳወራእመቤቴ አንደቤት ሁኚኝ ብዬ ሰከንድ አትቆይም :: እኔ ምስክር ነኝ :: አሁንም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን ለህዝባችን ትስጥልን ታማልደን :: 😇🙏
@ህይወትኃይሌ
3 жыл бұрын
እልልልልልል🕯🌿🕊🌿ልልልልልልልል ልልልልልል እማ ፍቅር ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ፍቅርሸን 💕በልባችን 💕ጣእመሸን በአንድበታችን💕 አሳዲሪብን 💕 ምልጃሸ አይለየን 👏 መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ።የበለጠ የምታገለግልበትን ረጅም እድሜና ጤና ፀጋ እና ሞገሰን ጥበብን ያድልልን 🙏🙏🙏🙏
@mommeri6112
3 жыл бұрын
በጣም የምገርም ታምር ነው እመቤታችን የፍቅር እናት ናት ለኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
3 жыл бұрын
መምህሪ እድሜጤናላተይሥጥልኝ በጣም ደሥሢል
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መልካም ነው እማራለሁ መምህርችን
@selamyemariyamlij5630
3 жыл бұрын
ሁሌም በጉጉት የምጠብቅህ እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የእግዚያብሔርን ታምር በጥሞና አዳምጥ ዘንድ መድሀኒያለም ክርቶስ ኤፍታህ በለው ልቤን።
@Cine4-b6b
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ብዙ ገጠመኞችን ሰምቻለሁ ምንም እንኩኣን የምታቀርባቸው ታሪኮች የታሩኩ ተአማኒነትን ላይ ጥያቄ የሚያስነሱ ብዙ ታሪኮች ቢኖሩም እንደዚህኛው ያለ ታሪክ የተዛባ እና ሰለታሪኩም እውነተኝነት ጥያቄ የሚያስነሳ ነው ። ጥያቄ 1,ይህ ታሪክ የተፈጸመው የዛሬ 23አመት ገደማ ነው ብለሃል በግምት 1990-1991 ላይ ማለት ነው፣ ያኔ ተዲ አፍሮ እንደቢራሮ የሚለውን አልበም ሳያውጣ ፣ በታሪኩ ውስጥ በዛን ግዜ የቤት "ሰራተኛዋ ሞባይል ስልክ ነበራት እንተርኔት ቤት ሂዳ ፖርኖ ፊልሞችን ስልኩዋ ላይ ጭና ትመጣለች "ብለሃል ሃቁ ግን በዛን ግዜ ሞባይል ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም ኢንተርኔትም አልነበረም አረእንደውም ኮምፒውተር ያለውም አዲስ አበባ ብቻ የውጭ ኢንባሲዎች ዉስጥ እና ከፍተኛ ይመንግስት ምስራቤት ዉስጥ ነው ። ያኔም ዩትዩብ አልነበረም እንጂ። በተጨማሪም ሞባይል ኢትዮጲያ ዉስጥ የመጣው ከ1995 ጀምሮ ነው ያኔም ስልኩ ድንጋይ የሚባለው ቪድዮ የምያጫውት 3310የሚባለው ኖኪያ ከለር የሌለው ስልክ ነበር እሱንም መጠቀም እና መግዛት ይሚችሉት ሃብታሞች ብቻናቸው፣ ታድያ በዛን ወቅት እንዴት ተብሎ የቤት ሰራተኛዋን የሞባይል ስልክ ባለቤት አደረግካት? ሌላኛው ጥያቄ ደግሞ እርጉዝ በነበረችበት ሰወቅት ስለእመቤታችን የተማረችው ከመጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ መጽሃፍ ነው ብለሃል ሮዳስ እንደምናውቀው ወጣት ነው እድሜው ምናልባት ግፋ ቢል 37 ሊሆን ይችላል ታድያ ከተውለደችው ህጻን እድሜ እና ከታሪኩ አንጻር የመጋቢ ሮዳስ ታደሰን እድሜ ብናሰላ ያኔ 15 ወይም 16 አመት ጎረምሳ ነው የሚሆነው ታድያ በዛን ግዜ መጽሃፍ ጻፈ ልትል ነው? መጽሃፉ ታትሞ ግብያ ላይ የዋለው በግምት 5 ቢሆነው ነው ፣ታድያ እንዴት አይነት Time machine ብትጠቀም ነው ይህን መጽሃፍ ሮዳስ ለመጻፍ ሳሳያስበውእሳ ልታነብ የቻለችው ?ሌላው የተውለደችው ህጻን ዛሬ አድጋ በ23 አመትዋ ማስተርስዋን ይዛለች ብለሃል ይህስ እንዴት ሊሆን ቻለ ? መምህር ተስፋዬ እኛን ማስተማር ፈልገህ ከሆነ የማቀርብላቹ ታሪክ ልብ ወለድ ትረካ ነው ብትል እንቀበላለን ፣ነገርግን የውሸት ታሪክ እያቀረብክ የየዋህ ምእመናንን ልብ ባታሳዝን መልካም ነው ። እኔ ብዙ ገጠመኞችን ተአማኒነታቸውን ጥያቄ ዉስጥ የሚከት ነግር ስሰማ ቆይቼ እዚህኛው ላይ ግን በዛ ! ከመብዛቱም አልፎ ለ አድማጮችም ንቀት ይመስል በግልጽ አንዲህ የተዛባ ታሪክ ባታቀርብ ጥሩ ነው።
@Ethiopia928
3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@سندرا
Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ታአምርሽ በረከትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእዉነት ድቅ ታአምር ነዉ❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፍቅራ በሁላችንም ይደርብን 😢😢😢😢😢 ልባችንን አአምሮአችንን አሳ ከነ ልጃ ወዳጃ ትቆጣጠረን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@nohenohe4199
3 жыл бұрын
መምህር እማ ፍቅር ትባርክህ እንዴት ደስ ይላል የእማ ፍቅር ታኣምር
@nohenohe4199
3 жыл бұрын
መምህር ኣስበኝ ወለተኪዳን ነኝ
@tigistyaza1796
3 жыл бұрын
በባ ነዉ የጨርስኩት እማ ፍቅር ለሁላችንም ትድርስልን እኔ እማ ሀጣቴ በፀጉሬ ልክ ስለሆነ አትሰማኝም አይደለም ታምር ላይ ደስ ሚለዉ ሥላልሰማችን ትልቁን ነገር እድወስን አድርጋኛለች የኔ እናት እኳን ያመናት ለካዶትም ደራሽ ነች እናታችን ያልሠማችን ለበጎ ነዉ
@sarkysarky8388
3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ረዝም ጤና ይስጥልን በእውነት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ፫ እመቡዙሀን ምልጃሽ አይለየን እመአምላክ እናቴ የፍቅርሽን ጥግ ባልደርስበትም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እወድሻለሁ
@enatneshmehret2247
3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ:
@tttttt2820
3 жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእውነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጀዋ ትጠብቀን ቤታችንን ትባርክልን ምልጀዋ አይለየን! አሜን፫
@selamawitmengistu3128
3 жыл бұрын
የእማ ፍቅር ልጅ በፀሎት አስበን ከነ ቤተሰቤና አገሬን ኢትዮጵያን
@የገብርኤል1921
3 жыл бұрын
ሁሉን ጨርሼ ቅዱስ ቁርባን መቀበል አቅቶኛል እባካቹ በጸሎታቹ አስቡኝ....ተስፋ ገብርኤል
@yenefeker4497
3 жыл бұрын
WeladetAmelketasbehe
@yodettareku1738
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እማ ፍቅር ለነሱ ልቦናቸውን የከፈትሽ ለኛም ክፈችልን አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-it2ci
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንካንለአብነተከለ ሃይማኖት አደርስችሁበፅሎትአስባይኛእህት ማርየምከንቤተስቡች
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይገባታል ድንግል ሆይ እምወድሽን ልብ ስጭኝ አብዝተሽ እናቴ
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር እማምላክ ድንግል ማርያም ጥበቀዋ አይለየን
@wubeteadugnaw326
3 жыл бұрын
መምህር እግዚያብሔር እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥህ ከነቤተሰብህ። እኔምልህ መምህር ምናይነት ተሰጦ ነው ያለህ? ታሪኩላይ አብረህ ያሳለፋክነውኮ የምትመስለው
@hageraamen85
3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ አሞኛል ላገሬ እድበቃ እስከ ቤተሰቦቸ
@destadesta8130
3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@tubeyg2127
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ሰላም መጣህልን የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ሼር እያደረግን ለሌሎችም እደርስን
@sijitasijita6360
3 жыл бұрын
amen enkuwan abiro adersen tekilye abatachin yitebikun
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
Very welcome memihir tesfaye
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
Yeah Betkeklell 👍👍
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
I believe that god bless you 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn
@ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ መምህር መስፋን ሰብለ ፃዲቅ ፍቅርተ ዮሀንስ ሀይለ ገብርኤል ወለተ ማርያም ወለተ ኪዳን ገብረ ህይወት ብላችሁ አስቡኝ እባካችሁ ይህንን ትምህርት የምትከታተሉ ኦርቶዶክሶች
@mitawiha316
3 жыл бұрын
እማ ፍቅር ነይልኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️
@genetmokonen981
3 жыл бұрын
ኦረ በጸሎት አስቡኝ ወለተመዲሕን ብላችሑ መምሕራችን ተስፍ ስላሴንም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
@sisaymelaku9336
3 жыл бұрын
መምህር የእመብረሀን የድንግል ማርያም ተአምር ድንቅ ነው ተናግረንም አንጨርሰውም የኒም ታሪክ አንድ ቀን እሷ የፈቀደች ቀን የጋለጥ ዬሆናል ድንግል ማርያም ታውቃለች
@lidyall449
3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእማ ፍቅር ታኣምሯ ፍቅሯ የፍቅ ፍቅር ናት ክብር ምስጋና ይድረሳት በእውነት በደስታ ኣለቀስኩ
@yopitamkasd1800
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ሠላምህ በክርስቶስ ይድረሰን ዋው ምርጥ አስተምሮ ነው እናመሠግናለን በእውነት የእመቤታችን ተአምርኮ እጽብ ድንቅ ነው በረከቷ አይለየን አንተን አታሳጣን
@ሶልያናእማፍቅር
3 жыл бұрын
ፅጌ ማራም አስካለ ማራም ወልደ እየሱስ ሐይለ መለኮት ወለተ መድን ወልደ ሰማአት ገብረ ህይወት basalot asbun kana betasaboche
@mekidiyedenegellejtube
3 жыл бұрын
እህቴ ተሣስተሽ ነው ወይስ ማራም ይባላል ፅጌ ማርያም አይደለ የሚባለው??
@ሶልያናእማፍቅር
3 жыл бұрын
Wayine yekoko chigr naw silanagarshinyi amasagnalaw ihte inate imabete simishin astakakye silalsafku yene inat amalajee imabete yikir bayinyi
@mekidiyedenegellejtube
3 жыл бұрын
@@ሶልያናእማፍቅር ችግር የለውም ፅጌ ማርያም
@tinafarah4173
3 жыл бұрын
Egizeabher yasibishi ehite
@ሶልያናእማፍቅር
3 жыл бұрын
Amen amen amen ihte
@tsigemengistu8006
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ። በፀሎታችሁ አስቡን ፅጌ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርያም፣ ገብረ ስላሴ ።እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ሥራ እመብርሃን ለሁላችን ጠዕሟን በአንደበታችን ፍቅሯን በልባችን ታሳድርብን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለባለታሪኮቹም የእመብርሃን ፍቅሯ በረከቷ ይደርባቸው የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለቸሩ አምላካችን ለቅዱስ አማኑኤል ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
@kalkdan4521
3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መ ልአክት ያሰማልን መም ህራችን
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን የአመቤታችን ፍቅራ አማላጅነታ ተአምረ አይለየን አቤቱ አድለኛ ነን ኦርቶዶከስ በመሆናችን ተመርጠናል. የጌታዬ አናት በምን አንደበተ ላመስግንሽ ሁሉንም በይቅርታህ ይህችን ነፍስ ስለመለሻት ከብርሽ ከፍ ያለ ነዉ አግዚአብሔር ይመስገን አንተ ወሰደ አመቤታችን ተአምራ ልዩ ነዉ ለልጅሽ ወደደቻት አልልልልልልልል እልል እልል እልል እልል እልል አመቤቴ ፍቅርሽ በሁሉም ላይ ይደር 😢😢😢😢😢 መምህ ራችን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ ጠብቂልን ወይኔ አመቤቴ ፍቅርሽ ይብዛልኝ😢😢😢😢😢😢😢
@shewitaduna863
3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ፈፃሚዎች ያድርገን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ክርስቶስ ባላችሁበት ይጠብቃች ሀገሩን
@halimacop1911
3 жыл бұрын
አሜነ አሜን አሜን
@Samrawit27
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@Linda-ee5kv
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህሬ እንኳን ደና መጡልን ይቅር ለእግዚአብሔር መምህሬ
@አሰራሰምንት
3 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የመቤቴ ፍቅር በምን ቃላት ልጥራት እመቤቴ ሆይ እወድድድድድድሻሻሻሻሻለለለለለሁሁሁሁ መፅናኘየ ሆይ
@memeke5620
3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ ይገርማል እግዜያብሄር እፁብ ድንቅ ነው የምላክ ሥራ ማሰተዎልን ያደልን በቤቱው ያፀናን እመቤቴዬ ትጠብቅን በበርክቶዎ ታደልን
@hiwithiwit5652
3 жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፍቅርሽ ይብዛልን ባች ነው ና የዳንነው መጨርሻችንን አሳምሪልን
@ethrak9364
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethrak9364
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@brhangaiembrhan8516
Жыл бұрын
እማ ፍቅር እናቴ ክብርና ምስጋና ላአንቺ ይሁን እናቴ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔ ይመስገን.
@ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
3 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጣም አስተማሪ ህይወት ነው የድንግል ማርያም ምልጃ ታሪክ ይቀይራል የእኛንም ህይወት ታስተካክልልን እስከ መቸ በስደት
@ababaalu9543
3 жыл бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እና ብደጋግመው አሁንም ጠራሁሽ አላስችለኝ ሲለኝ አውቀዋለሁ እና እናቴ ስትወልደኝ አውቀዋለሁ እና እናቴ ስትወልደኝ ማርያም ማርያም ስምሽ በልጅልጅ በአለም ይጠራ አሜን አሜን አሜን 💓💓💓 እልልልልልል ልልልልልልልልልል
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ እማ ፍቅር የኛ እናት የአለም ንግስት እንወድሻለን እናከብርሻለን እሰግድልሻለን ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን እማ ፍቅር ለሁላችንም ፍቅሩዋን ታሳድርብን
@tsedekubedelu
3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሇይ ስለምታደርግልን ሁሉ ነገር በጣም እናመሰግንሀለን የማይገባንን ክብር የሰጠ ከነ እናትህን ቅድስት ድንግል ማርያምን እናትህ እናት አድርገህ ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን እመቤቴሆይ እወድሻለሁ በስደት ሐገር ሳትለይኝ ሐጢያቴኛዋን ስለጠበቅሽኝ አመሰግንሻለሁ። መምህር ድንግል ትባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ልጅ ይባርከዉ።
@mebrihitasefa8371
3 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔም ድረስልኝ እናቴ እልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ 💒💒💒💒
@melishewdagne3887
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ሰላም ብለናል
@svxjej9660
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየ አበራ እናመሰግናለን በእውነት ወለተ ማሪያም ወለተጻድቅ ወልደ ሚካኤል ወልደ ሰበት ብለው ያስቡን እመብርሀን ትርዳን
@ስላም-ጠ3ኸ
3 жыл бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር እናት አዛኝትዋ እሙ ብርሃን ድንቅ ስራ ነው የስራቸው እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖች እናስተውለው እኛንም እንድንስማው የደረገ እግዚአብሔር እንድንመለስም ነው መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
@alemtsahayweldegebral9678
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የእማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ቤዛይት አለም አማላጅንት ጥበቃዋ አይለየን መምህር ተስፍ ስላሴ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል ከነቤተስቧቻችን
@ethrak9364
3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እናቱን እማ ፍቅር የሰጠን አምልክ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ድንቅ ነው ስራሽ የኔ እሩሩህ እናት ያንቺ ነገር ከአይምሮ በላይ ነው በእውነት ልጅሽን ወለተ ገብርኤል ላይ ድንቅ ስራሽን ስሪ አላንቺ ምንም የላትምና ወለተ ገብርኤልን በፀሎት አስቦት ታማለችና መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ባያልቅ ባያልቅ እያልኩኝ ነው የሰማሁት ከምንም በላይ የእመብርሃንን ታምርዋን መስማት እወዳለሁ
@sara-nd8mw
3 жыл бұрын
ኤፍታህ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ የምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@wrkineeshnigusuy5839
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ፍጽም ርህራሄዋ ክብር ምስጋና ውዳሴ ስግደት ይገባታል አሜን አሜን አሜን የእናታችን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም የጌታችን እናንተ ሁላችንም አማላጃችን አስታራቂያችን መመክያችን ሁላችንም ተስፋ ከሞት ወደ ህይወት የተሻገግንባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ አማላጅነቷ እረዴቷ ፍቅሯ አይለየን በያለንበት ትጠብቀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትስውር የሁላችንም ገበና ጉለታችን ታስተካክልልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ❤❤👏👏👏🌻🌻🌻🌿😢😢
@user-ec21
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የእናታችን የእመ ብዙሀን በረከት ይደርብን በፆለታቹህ አስቡኚ ወገኖች መፅሀፍ ሳነብ ቶሎ ብሎ እንቅልፍ ነው የሚወስድኚ መፅሀፍቶችን ማንበብ አልችልም አስቡኚ በፅለት ወለተ ማርያም
@ፍቅርተጊዮርጊስ
3 жыл бұрын
የእማ ፍቅር የድንግል ማርያም ታአምር ድንቅ ነዉ ምልጀዋ ፀሎቷ በረከቷ ይደርብን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያም እናቴ ክብር ምስጋና ይገባታል
@htdvjthr1hu4grhdhr50
3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታምር ነው ክብር ምስጋና ይሁን ለስም አጠራርሽ የጌታዬ እናት እመብርአን ለነሁ የደረሰች እናታችን ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ለኔ በተለይ መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የኛ እንቁ እንኳን ደህና መጡልን ገጠመኝን በጉጉት ነው እምንጠብቀው
@AyinAdis2016
3 жыл бұрын
ኤ ፍ ታ ህ እኔ ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት እማፍቅር ምን ያህል ደግ እሩህሩህ አስተማሪ አዋላጅ አሳዳጊ ለቁምነገር እንደምታደርስ ነው እኛስ አልፎብናል ለልጆቻችን እንድረስላቸው የወላዲተአምላክ #ተአምረ_ማርያም ማለት ይሄ ነው።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተማሪዋች ኑ አብረን እንማር በተረፈ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@gabeyansggebtansg7320
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው የመቤታችን ታምረ ተነግሮ አያልቂም የእ ታምር አሜን አሜን አሜን
@tegistadugna9405
3 жыл бұрын
ቤተሰቤ በሙሉ በስቃይ ላይ ነን የእናቴ ስታመልከው የነበረው የዛር መንፈስ ሁላችንንም በሽተኛ አድርጎናል ቤተሰቡ ሰላም የለንም አባካችሁ በፆሎት አስቡን ከዚህ የዛር መንፈስ እንዲያላቅቀን ፈጣሪ ወለተ ሰንበት ወለተ ዮሐንስ ገብረ ማርያም ገብረ ሚካኤል ገብረ ስላሴ ወለተ ሰንበት ወለተ ሰንበት ወለተ ጻዲቅ
@samstwentyone5268
2 жыл бұрын
ማማየ አይዞሺ ፐጣሪ አለ ግን እደምን አባ ግርማ ጋር ሂጅ አሜን አድ ቀን ተፈወሳላቹ
@tgestetho2673
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና. መጣህ ወንድማችን አመተ ስላሴ ገብረ ህይወት ወለተ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤልና ቤተሰቦቼ በፅሎታችሁ አስቡን
@werkekabaw3585
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛለወት እመብርሃን በሁላችንም ቤትትግባልን ገብረመሥቀል ገብረሄወት አፀደማርያም ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ ከነቢተሠቦቸ የድንግልማርያም ልጅ ይክብር ይመሥግን ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@danieltamirat4408
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ገብረ ስላሴ ወለተ ማርያም አፀደ ማርያም ኪዳነ ማርያም ወልደ ሰማያት
@edomyihdegobeyene9803
3 жыл бұрын
Igiziyabiheri Hoyi dinigili Mariyamin inati adirigehi yesetehen Iyesus kirstos kiberi Temesigenilin Amen !Ye Imebetachin ye ima Fikir simuwa Yikiber Amen! Dinigili Hoyi gibi kebietachin amen! Kalehiwetn Zimare Melaikitin Yasemalin Memihir ! Tarikachewinimi inidinimaribeti lakafeluni betesebochi Igiziyabiheri yemayalikewini bereketuni chemiro chemiro yisitilini Amen!
@tigabudessye1904
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጸሎት አስበን ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን
@bettybetty1072
3 жыл бұрын
Enkun, Dana matahu, batalot asbuni, hulata, malak
@እመብርሀንእናቴአባቴ
3 жыл бұрын
ኢፍታህ በለኝ ጌታይ ሀፂያትኛዋን ባርያህን ወለተኪዳንምህርት እህት ውንድሞቼ በፃለታችሁ አስቡኝ
@mogesgebreyes8766
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የነሱ ፀጋ ይደርብን እመብርሀን አትራቀን::
@atinogudata8658
3 жыл бұрын
💚💛❤🤲
@worku822
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጡልን እባካችሁ የመምህር በተሰቦች በጸሎት አስቡኝ ለሀመቺሳ የተሰጠው ሰው ነኝ ክርስትና ስሜ ገብረ ስላሴ ነው
@alemituale2042
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክህን ይቅይርልህ
@worku822
3 жыл бұрын
@@alemituale2042 አሜን እህቴ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
3 жыл бұрын
አይዞህ እግዚያብሄር ይወድሀል በቤቱ ስላለህ አሁንም በቤቱ ያፅናህ
@Hh-lo8gd
3 жыл бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏 ወልደእየሱስ
@ወልትስንበት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርራችን ተስፋዬ አበራ ጤና እና እድሜ ይስጥልን
@arsemasara9175
3 жыл бұрын
እማ ፍቅር የጌታዬ እናት ከብር ምስጋና ይድረሳት🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍💒💒💒
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን 83ኛ ተቀደምኩ ሚገርመው 123ትንሽ እና ትልቅ ወንድማማቾችን ሳዳምጥ ነው የተቀደምኩት ትናንት ሳስብ ነበር ዛሬም እያልኩ ነበር መምህርዬ እንኳን ደና መጣልን የመምህር ተስፋዬ ቤተሰቦች ኑ እንዳያመልጣቹሁ ከተያዝንበጥ ሳጥናየል እንላቀቅ 👏እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን ኑአብረን ዳቢሎስን ድል እንንሳው
@genetmitchem6203
3 жыл бұрын
Amen amen amen Ye Emabetachin bereketwa yedarbhin amen 🙏🏿 🙏🏿 kale Hewit yasemalen amen amen 🙏🏿
@fisehamelaku9906
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ጸጋዉን ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ ገብረ ሚካኤል ብላችሁ የዕመቤታች በረከትዋ ምልጃዋ አይለየን
@almaaswafa5286
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ለመምህሬ
@የደንግልማረያምልጀነኝ
3 жыл бұрын
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን የደንግል ማረያም በረክትው፣ጸሎትው አምልጀነትው ንጸህነው ከበረው ክህልችን ግራ ይህን አሜን
@woynshetkassheun3692
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን መምህር ኤፍታህ(ተከፈት)እንኳን ደና መጣህ መምህር
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
3 жыл бұрын
ቃለሕዎት ያሰማልን መምህራችን
@መስከረምወለተወልድ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት በረከቷ አይለየን ይደርብ አሜን
@አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምርት ነው ያስተማሩን ያገልግሎት ዘመልህን ይባርክልን
@ቤተልሄምወለተማርያም
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን፫ እናታችን እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ፍቅሯዋ እናትነቱዋ አይለየን የእመቤታችን ታአምረ ተነግሮ አያልቅም የእኛ እናት አሜን አሜን አሜን
@ሶሊያናእናቴ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክልህ አሜን
@emyspiller7059
3 жыл бұрын
ዝማሬመልእክትንይስማልንመ ምህር ተስፉዬ እናመስግናለንየመኖር ዘመንህ ሁሉ ይብዛልሕ እሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏
1:44:34
138 ኛ ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng)ቤቱ የተሰራው በጣዖት ዛፍቦታ ስለሆነ 3 ሰዎችን ገደለ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
1:08:50
27ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የልጇን አባት ወይም የቀድሞ ባሏን የተበቀለች መስሏት የገዛ ልጇን የጎዳች ቆንጆ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
1:52:53
181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
1:07:19
29ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ያደረገባትን ትታ በዚህ ልክ ባሏን የማረች ሚስት መጨረሻዋ የልጆቿን ወግ መአረግ ከማየት በላይ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 27 М.
2:00
ማመዛዘን መምህር ዘምህረና
ሰሰን ሾው sesen show
Рет қаралды 1,3 М.
2:50:51
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
ጥያቄ አለን•••? ቆይታ ከመዴ ጋር #ethiobeteseb
Ethio Beteseb Media (EBM)
Рет қаралды 1,8 М.
1:15:30
123ኛ ገጠመኝ፦(memihir tesfaye abera getemeng)ለታላቅ ወንድሙ መዳን ምክንያት የሆነ ፅኑ ታናሽ ወንድም
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
1:28:46
124ኛ ገጠመኝ ፦ለሌላ ሰው የተዘጋጀ መተት በራስ ሲመለስ getemegn ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 76 М.
1:24:45
54ኛ ገጠመኝ ፦ በቡዳ መንፈስ ምክንየያት የቅናት ችግር የነበረባት ባለትዳር (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
2:17:54
17ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ቤተክርስቲያን ውስጥ እያለቀሰች ያገኛትን ልጅ አፅናንቶ ምን ቢያደርጋት ጥሩ ነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 68 М.
2:06:45
142ኛ ገጠመኝ getemeng የቆራቢዋ ቸልተኛነትና የመጨረሻው ተአምር( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 95 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН