17ኛ መንፈሳዊ እንግዳዬ ፦ ከራሱ ፀባይ ተነስቶ ራሱን ያስተማረና ዛሬ ብዙ የሚጠበቅበት መንፈሳዊ ዩቲዩበር

  Рет қаралды 40,600

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

እነሆ ቲዩብ / @user-eneho-tube

Пікірлер: 473
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 4 ай бұрын
እነሆ ቲዩብ youtube.com/@user-wi6ir3xx5v?si=A_UoF-mBe-5UXtMN
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 4 ай бұрын
እሺ መምህረ ሰብስክራይብ አድርግያለሁ🤗
@libanosferew1333
@libanosferew1333 4 ай бұрын
እኔም
@senaitMulugeta-y9e
@senaitMulugeta-y9e 4 ай бұрын
thank you for sharing his you tube and for the nice interview
@meieymelese5697
@meieymelese5697 4 ай бұрын
በፆለታቹህ አስቡኚ ውለተ ሥላሴ ብሌቹህ
@etagegnehutsigemengistu8797
@etagegnehutsigemengistu8797 4 ай бұрын
Amen
@LomiYazew
@LomiYazew 3 ай бұрын
እኔም ምስክር ነኝ ቀስስ ጋር እንጦጦ ማርያም ዝክር በልቼ በጣም በጣም አመመኝና የ17አመት አስም በሽታ እና ማይግሬን በሽታ ተፈወስኩ ክብር ለመድሀኔአለም
@user-eneho-tube
@user-eneho-tube 3 ай бұрын
ተመስገን
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 3 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታልን ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ በጸሎት አስቡን
@user-eneho-tube
@user-eneho-tube 4 ай бұрын
መምህር እዚህ የመድረሴ መክኒያት ስለሆንክ በጣም ደስተኛ ነኝ ። እግዚዓብሔር ያክብርልኝ ቅዱስ ሩፍኤል ይጠብቅህ ። አገልግሎትህን ይባርክልህ
@oursyegna7329
@oursyegna7329 4 ай бұрын
እኛም ባለፍሬ ወጣት በመሆንህ ደስ ይለናል ዩቱብህን እንከታተላለን
@oursyegna7329
@oursyegna7329 4 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ያገኘንበት ምንም አይነት ፍሬ የሌላቸው ብዙ ህልቆመሳፍርት ሆነው ያሰለቹን ዩቱበሮች ባሉበት እራሴን የሚመለከት መዋጃ ነገር ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ 4 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 4 ай бұрын
እስኪ በማርያም ይሄን ትምህርት የምትከታተሉ ከሱፐር ማርኬት አስቤዛ አትጠቀሙ ለምን ከጉሊት አትገዙም ፀሀይ ላይ ተቀምጠዉ ያሉትን እራሱ እኮ እርዳታ ነዉ በዛላይ ጤናችን ይጠበቃል ኑፁህ ነገሮችን ስንጠቀም
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m 4 ай бұрын
Ene Ethiopia eyalhu ye super market material cherash asbewm alawkm man ende gulite
@dramboo
@dramboo 4 ай бұрын
እንደው እንቅጯን ነው የተናገርሽው።
@hermelahermela2760
@hermelahermela2760 3 ай бұрын
Betam Tikikil ehite
@oursyegna7329
@oursyegna7329 3 ай бұрын
እውነት ነው
@KonKoi-k4p
@KonKoi-k4p 3 ай бұрын
ትክክል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ай бұрын
ሰብስክራይብ ✅✅✅ ሼር✅✅✅ ላይክ✅✅✅ እናድርግ ተመልካቾች
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 3 ай бұрын
አኔ ሀሌም ነዉ ሼር ሰብስከረይብ የማረገዉ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ай бұрын
@@meseretwoaldegorgis9602 መሢዬ እሺ እህቴ።👏👏💐
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመምህር ፍሬወች እደት ናችሁ
@HaregwoinTesfa
@HaregwoinTesfa 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@HaregwoinTesfa
@HaregwoinTesfa 3 ай бұрын
@@hananalghamdi9625 ❤
@abayetsi5632
@abayetsi5632 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትልቅ /ረዠምአድሜ አመኘልሀለሁ ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ай бұрын
እንኩዋን ለሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደረሰን 👐 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አዳምጨ እመለሳለሁ👏
@haset9998
@haset9998 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሄንን ጉባኤ እንድካፈል ያደረከኝ መድሀኒአለም ይመሰገን ❤❤❤
@edomedu6549
@edomedu6549 4 ай бұрын
ይቀጥል መምህር የነቁ ወጣቶች ያስፈልጉናል 🙏❤️
@dhddhduchuf9321
@dhddhduchuf9321 3 ай бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን በእዉነት ብዙ ጥያቄወች ነበረኝ ተመለሰልኝ መምህር ድጋሜ አቅርብልን እናመሰግናለን
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 3 ай бұрын
በስመአም ወወልድ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ይደገምልን ደጋግመን ብንሳው እማይሰለች ነው የእገልግሎት ዘመን ይባርክላቹ ሁለት እንቆች ❤❤❤❤❤❤
@ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም
@ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም 4 ай бұрын
በፀሎታቹ አስቡኝ አስካለ ማርያም 🙏
@NegA-g2i
@NegA-g2i 4 ай бұрын
ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማለድሽ። እርሱ ያስብሽ!!
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ አሜን
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@KidusAfnin
@KidusAfnin 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 3 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እድሜ ማቱሳላ ይስጥህ እውነት በአንተ ትምህርት እራሴን እድፈትሺ አድርገከኛልን 👏
@user-eneho-tube
@user-eneho-tube 3 ай бұрын
አሜን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
በጣም ደስ ያላል። በዙልን። ላይክ አረጌልሁ። የቀጠል❤❤❤❤
@TigistTigist7
@TigistTigist7 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ተምሬበታለሁ እመ አምላክ ትጠብቀን በረከታችሁ ይደርብን
@HayahAh
@HayahAh 3 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እህት ወንድሞቸ ወለተ ማርያም ብላችሁ በጾለት አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ😢
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🙏🤲🤲🌿🌿🌿
@martaetopian6896
@martaetopian6896 3 ай бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን እንማማር ዘንድ ስለፈቀደልን 🙏🙏 መምህራችን በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነበር ወንድማችን ተባረክ በእውነት እድለኛ ነክ በጥሩ ሰዓት ነቅተካል መጣ መጣ በልልን እግዚአብኤር የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 3 ай бұрын
ፍቅረ ገብርኤል እግዚአብሔር ይባርክህ በሞገሰ በፀጋ ይጠብቅህ
@user-eneho-tube
@user-eneho-tube 3 ай бұрын
አሜን
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌼🌼🌼🕊🕊🕊🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም መንፈሳዊ ለውጥ ነው እንዳን አይነት የነቃ ትውልድ ያብዛልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መምህር እናመሠግናለን ወለተ ጽዮን እያላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ
@HenokYelma
@HenokYelma 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣክ ይሄን ፕሮግራም ቀጥለበት ከሰዋች ቡዙ እንማራለን እናመሰግናለን በርታልን
@EphremHailu-lv5lo
@EphremHailu-lv5lo 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ መረዳት ማወቅ ተባረኩ
@fitsumgcs5554
@fitsumgcs5554 3 ай бұрын
One of the topics,It serve as a mirror to see ourselves Thank you bro for sharing your thoughts and amezing journey
@saniatube2360
@saniatube2360 4 ай бұрын
! ገበሬው ፍረሰኛው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮረጌሰ ሆይ ቤተክረሰቲያን ገብቶ አባቶች ላይ አድሮ እያመሳቸው ያለ አጋንንት በፍረስህ ትረግጥላቸው ዘንድ እኛ ሀጢያተኞች በደለኞ ልጆችህ እንማፀናሀለን 🤲🤲
@workelove3235
@workelove3235 4 ай бұрын
አሜን
@mekidelawitmekidelawitgetachew
@mekidelawitmekidelawitgetachew 4 ай бұрын
Amen 🤲
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይስማሺ እማ 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@mesigente708
@mesigente708 4 ай бұрын
አሜን
@gesurafelbedilu6036
@gesurafelbedilu6036 4 ай бұрын
Ena ye sega wodej negn mind nw .
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴህም የነቃ ወጣት አለ ❤❤❤❤❤ ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 ай бұрын
ይቀጥል መምህር የነቁ ወጣቶች አቅርብልን, በጣም ደስስ የሚል አግልለፅ ነው ብዙ ትምህርት አግኝትኗል እግዚአብሔር ይመስገን, እኔም መግብ ላይ በጣም ፈተና አለኝ 🥲ጠግበ እንኳን እበላሎ እግዚአብሔር ይህን ክንፉ መንፈስ ይግፅፅልን 😭
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 4 ай бұрын
ይህን እድስማ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@godolyas306
@godolyas306 4 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ መታስብያ በዓል አደረሳችሁ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ቃል ሕይወት ያስማልን በጣም ደስ የምል ንቁ ልጅ ነው እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን❤
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ 4 ай бұрын
ወይኔ ይሄ ልጂ ዮቱብ ላይ ስራው የሚያቀርባቸው አይቸዋለሁ ብዙ ያነቃል በርታልን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 4 ай бұрын
ዬቲዩቡ ምን ይባላል
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ 4 ай бұрын
እነሆ ቱዮብ ይባላል መምህር ሊንኩን አስቀምጧል በዛ ግቢ
@selambirhanu3118
@selambirhanu3118 4 ай бұрын
ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሁ በርታ ወንድማችን
@Beti-r5y
@Beti-r5y 4 ай бұрын
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ተመስጬ የሰማሁት ትምህርት መምህር እናመሰግናለን እንዲህ አይነት እንግዶችን አቅርብልን
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን 🇪🇹 አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹❤️❤️🤲🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖
@ጓልድንግልማርያምአደይ
@ጓልድንግልማርያምአደይ 3 ай бұрын
ቃለሒዎት ያሰማልን❤❤❤
@tymordoha
@tymordoha 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@abebatefera2334
@abebatefera2334 3 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችንና ወንድማችን በረት ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይሰጥልን
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 4 ай бұрын
በሥላሴ ሰም ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርየ እባክህን በድጋሜ ይቅረብልን ወንድማችን ምስጥ ብዬ እያዳመጥኩ ትምህርቱ አለቀብኝ ክፍል ሁለት ይቀጥል.........
@amanuelesheleme5092
@amanuelesheleme5092 3 ай бұрын
ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል የሚለውን የቅዱስ ወንጌል ቃል የተማርኩበት ነው. ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ. መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እንደዚ ነቅተው የሚያነቁ ወንድሞችና እህቶች ስለምታቀርብልን.
@user-eneho-tube
@user-eneho-tube 3 ай бұрын
አሜን
@samrawithube5453
@samrawithube5453 4 ай бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር ሳማእቱ ቁዱስ ጆወርጊስ ሁላቹም ይጠብቃቹ አፀደ ማርያም ብላቹ በፆሎት አስቡኝ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዙ ተምሬያሎሁ በተለይ አብዝቶ መብላት መስገድ እንደምከለክል. እኔ በጣም ያስበላኛል መስገድ አልቻልኩም. የወንድማችን ዩቱብ በፍትም ሰብስክራይብ አድርጌ እየተማርኩ ነበር በተለይ ስለሴቶች ምያስተምረው ትምህርት❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 4 ай бұрын
ተባረክ መምህር ፍጣሪይባርክህ መርሀግብሩ በጣምደስይላል❤ቀጥልበትመምህር ብዙ ተምሬበታለሁ❤ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ።
@rodieyor
@rodieyor 4 ай бұрын
የመምህር ፍሬዎች እኔን እህታችሁን በፀሎት አስቡኝ። መምህር እንወድሃለን ድንቅ ቃለመጠይቅ ነው። በርታልን ወንድማችን።
@Nhaom7
@Nhaom7 4 ай бұрын
ወይ መምህርዪ ወይ ዲቶክስ እግዚያብሔር ብቻ ልብ ይስጠን ስንት አመት ሙሉ ጨጏራዪን ስታመም ህመሙ ሲብስብኝ ብቻ ነበር መድሀኒት የምወስደው እሱንም ለ፩ ቀን ከዛም ሲተወኝ እተወዋለው ትምህርትክን በትጋት እከታተላለው ተግባር ላይ ግን ሰነፍ ነኝ ለ፬ ቀን ስራ እረፍት ስሆን ትጋት ጀመርኩ በግሳት ልሞት እግዚያብሔር ይመስገን ለውጥ አለኝ ግዚ እያልኩ የበሰለውንም ያልበሰለውንም ሳግበሰብስ በገዛ ህጄ ህረ የምን ዲቶክስ የድንግል ማሪያም ልጅ እያለ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@መብራህተወለተመድህን
@መብራህተወለተመድህን 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምረው ወንድማችን
@user-eneho-tube
@user-eneho-tube 3 ай бұрын
አሜን
@SelamMulugeta-gd2zc
@SelamMulugeta-gd2zc 2 ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ሚካኤል
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በአወነት ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@tsionmekonen-ll5gd
@tsionmekonen-ll5gd 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈቅረገብርኤል🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@user-eneho-tube
@user-eneho-tube 3 ай бұрын
አሜን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
በፈጠረክ ወንድሜ cappuccino & ንስካፌ የሚባሉ መጠጦች ላይ ስራልን አረብ አገር በነዚ መጠጦች ብዙ ልጆች በሽተኛ ሆነዋል
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ።።በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ስለ ድብቁ አለም መስማት በጣም ነም የምፈልገው ምክንያቱም በስደት ነው ያለውት አያንድዳድ ነገሮችን በጣም ነው ነጮችን የምከታተላቸው ከሚገርመው እደርስበታለው አገሬ ገብቼ ለመነጋገር ያብቃኝ💚💛❤️🙏🙏🙏
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ መጠየቅ አድርገህ ፅፈህ እንደገና ቪድዮ ከምትቀርፅ እንዲህ ፊት ለፊት አምጥተህ ለአንተም በጣም ስራ ያቃልልሀል እንደገናም እደገናም ተርት ተርት ያወራል ብለውየማያምኑትን የመስማት ፍላጎት ሊኖራቸው ይችላል በጣም ጥሩ ነው
@SaraSara-bf8of
@SaraSara-bf8of 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@MartaBirhanu-o8w
@MartaBirhanu-o8w 3 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ነው ያስተማርከኝ።
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@KidusAfnin
@KidusAfnin 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 4 ай бұрын
የዛሬዉ ትምህርት ደግሞ ሲጣፍጥ በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@user-eneho-tube
@user-eneho-tube 3 ай бұрын
አሜን
@FirstTygd
@FirstTygd 4 ай бұрын
አቤት አንተስ የኔን ሕይወት ነው የኖርኸው እግዚያብሔር እኔንም እረድቶኝ ለምሰክርነት አብቃኝ
@FirehiwotAlamerew-mz5mg
@FirehiwotAlamerew-mz5mg 3 ай бұрын
kale hiwot yasemani
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የመምህር ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አባታችን አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 4 ай бұрын
Nemeher. Selamk yebezalgin🙏🙏🙏🙏🙏💝💝🇪🇹🇬🇳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 3 ай бұрын
አብሶ እኛ አረብ አገር ያለን በጣም ነዉ የተበላሸነዉ እየታገ ይመጣን እሚጠጣዉም እሚበላዉም እማይጨመርበት የለ😢😢 መድኃኔ አለም ለንሰሀ ሞት ያብቃን በቸርነቱ ይማረን😢
@oursyegna7329
@oursyegna7329 3 ай бұрын
አማራጭ እኮ አለን
@RahelFentaw
@RahelFentaw 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ገና ድምፅህን ስሰማው ነው ያወኩህ ዩቱብህን በጣም ነው የምከታተልህ በርታ
@user-eneho-tube
@user-eneho-tube 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@teshomegosaye9114
@teshomegosaye9114 3 ай бұрын
Memihir ere enem tirsen mankechakech kejemerku amet lihonegn techegiriyalew
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 4 ай бұрын
ኧረ መምህር ይደግም እንዴት ደሰ እንደሚል
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣልን ❤️
@fantofanto5737
@fantofanto5737 4 ай бұрын
❤❤❤Ameeen Ameen bagaa Naagaan dhuftaan ❤❤❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 ай бұрын
እኔም መምህር አቡነ ዘራብሩክ አቡነ ጨጌ አብነ ጎርጎርዮስ ያስፈሩኛል ስእላቸዉ❤❤❤
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 4 ай бұрын
እንደምናችሁ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስጊዮርጊስ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
@መቅደላዊትወልደሚካኤል 4 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋው ያበዘለህ በርታ
@abrokayetbonsa2558
@abrokayetbonsa2558 3 ай бұрын
Amen
@ገኒእህተማርያም
@ገኒእህተማርያም 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን ይመስገን መምህራችንእረጅምና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏🙏
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 4 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህረ ጨርሸ እኮምታለሁ❤
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 4 ай бұрын
እነሆ ቲዬብ ፍቅረ ገብርኤል Subscribe !!!
@zemenaymesele7062
@zemenaymesele7062 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ይደገም
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስላም መምህር❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 ай бұрын
እኳን ደህና መጣቹ ክበሩልን
@hananzanaba
@hananzanaba 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የመምህር ፍሬወች እደትናችሁ❤❤❤
@lidacall9142
@lidacall9142 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር❤
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 4 ай бұрын
በጾሎታችሁ አስቡኝ ከሰው ጋር መስማማት ልጆቸ ባለቤቴና ጭቀት ሊገለኝ ነው ተስፍ ስላሴ ልጆች ወለተ ሐዋርያት በጾሎት አስቡኝ
@KidusAfnin
@KidusAfnin 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@Sahlemariam
@Sahlemariam 2 ай бұрын
ስለ ነበራችኹ ቆይታ እግዚአብሔር ይመስገን ። እኔም የምግብ ተጠቂ እንዱ ነኝ። ሆዴ ሞልቶ ይርበኛል፣ ከበላኹ በኋላ ደግሞ ለምን በላሁ ብዬ ክስ ራሴ ጋ እጨቃጨቅለሁ። ብዙ ዕውቀት አንኝቼበታለሁና ለበረከትና ለምዳን ያድርግልኝ። ሳህለምርያም ነኝ ካዳላስ።
@selam-bn5dz
@selam-bn5dz 4 ай бұрын
በስላሴ ስም ሁሉም ነገር የተመረዘነው እና ምድነው የምንጠቀመው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን🙏
@dawitdessalegnhailemeskell6944
@dawitdessalegnhailemeskell6944 3 ай бұрын
መምሕር የሠጣችሁን ትምሕር በጣም ጥሩ ነው እናመሠግናለን ነገር ግን በአረብ አገር የለን እሕትች በተለይ በሠው ቤት የምንሠራ የምንጠቀመው ሠዎቹ ገዝተው ያቀረቡልንን ነው ስለዚ ምን እናርግ??
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 4 ай бұрын
የዛሬዋ ደግሞ አሮጌቷ ነዉ የገባችዉ ጥሩ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ ወለተ ስላሴ ብላችሁ እኔ በጣም ደካማ ነኝ
@KidusAfnin
@KidusAfnin 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@ኤፍታህበለኝጌታሆይ
@ኤፍታህበለኝጌታሆይ 3 ай бұрын
በማርያም ቡፆሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ አነንያ እያላችሁ እህቶች ወንድሜች
@KidusAfnin
@KidusAfnin 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 2 ай бұрын
ከክፉነገር ቅዱስ ገወርግስ ጠብቀን 😢😢😢😢❤❤❤
@Sembel-Cycle-News
@Sembel-Cycle-News 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እግዚኣብሄር መልካም ነው እና ለሁላችን ይርዳን ❤❤❤
@arbaminchtube7601
@arbaminchtube7601 3 ай бұрын
የ መምህር ተስፋዬን ስልክ የሚያውቅ እባካቹ ተባበሩኝ ባለሁበት አገር በ መንፈስ የምትሰቃይ እህት አለች ከነ ልጅዋ እባካቹ በማርያም
@oursyegna7329
@oursyegna7329 3 ай бұрын
ግልጽ የተጻፈ አይደለም ወይ
@kalu546
@kalu546 4 ай бұрын
ፈጣሪ በአይነ ምህረቱ ይመልከተን አነ ልቦናችን ይክፈትልን❤😢
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
.በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አወ ለ2ኛ ዙር በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ በጣም ተመስጨ ነበር አዳምጨ የጨረስሁት በጣምምም ተምሬበትአለሁ እኔም ለምድነዉ እደዚህ እየፀለይሁ እየሠገድሁ የሚፈትነኝ እያልሁ ነበር በተለይ በዚህ ወር ግን አላማርርም እና እንኳን በቅዱሱ ስፍራ ያለ አረብ አገር ሁኘ መምህር እድሁም በተለይ የአባታችን የቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም ትምህርት ጠቅሞኛል ፀሎተ ባርቶስንና አርጋኖን በሳቸዉ ነዉ ያወኩት አመት አለፈኝ በፀሎተ ባርቶስ እየጠጣሁ በየቀኑ ይወጣልኛል እና ኢትዮጳያ ያላችሁ ተጠቀሙበት 2ሠዉ ዝክር ተቀብሎ ከመጣል አለመቀበል ይቺላል መምህርየ ከዚህ በፊትም አስተሞረሐል እና ቸኮሌት ሌሎቺም ስንቱን ጣፋጪ በልቸአለሁ አቤቱ ጌታ ለሐገሬ ባበቃኝ አሁን በጣም የተቸገርሁት በፀሎት ሳአት ብቻ ሳይሆን በማንኛዉም ሠአት ከሠዉ መሐልም ብቻየንም እቅልፍ በቀዝቃዛ ዉሐ አስርየ ብታጠብ ያዉ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ መምህርየ ሽ አመት ኑርልን በአንተ አማካኝነት ነዉ እደዚህ አስተማሪ ትምህርቶች ያወኩት
@YeshiDnku-og4qb
@YeshiDnku-og4qb 3 ай бұрын
በጾለት አስብኝ ወለተ ስላሴ ገብር ስላሴ በላችሁ
@KidusAfnin
@KidusAfnin 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 4 ай бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena Metuw Memherachin Egziahber Edimena Tena Yadilen ❤❤❤❤❤
@kassechnibretu6604
@kassechnibretu6604 3 ай бұрын
፧🎉🎉🎉
@endiendi2772
@endiendi2772 3 ай бұрын
ውድ የመምህር ልጆች እህቶቼ ያለሁት ዱባይ ነው ነገር ግን ከ2ወር በላይ ሆነኝ ዝምብዬ ሳለቅስ ስጨነቅ ነው የምውለው በተደጋጋሚ ውሻ በህልሜ አያለው ዛሬ ጭራሽ በህልሜ ፍራሽ አንጥፊ የተኛሁበት ክፍል ወሻ ሲሸና አስቆምኩት ደግሞ ሸና እንደሰው ይስቃል እየሸሸኝ ይስቃል በሆነ ባልዲ ጀርባውን ስመታው ፀጉሩ ከነ ስጋው ተነሳ ብቻ ውዶቼ በቅርብ ወደሀገር መሄድ እፈልጋለው ግን አልሳካ አለኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ መድን ተጨነኩ
@Butny12
@Butny12 3 ай бұрын
አይዞሽ እህት በፀሎትና ስግደት በርቺ::
@oursyegna7329
@oursyegna7329 3 ай бұрын
መንፈሱ የተጋለጠው በመጾም በመጸለይ በመስገድሽ የመጣ እርኩስ መንፈሱ መያዙ መልካም ውጤትሽ ነው በርቺና በጀመርሺው ጥረት ቀጥይ አሸናፊው እግዚአብሔር ባለሽበት ቦታ ይሸኝልሻል በእምነትሽ በርቺ ተሳይ አገር ቤትም ስትመጪ ተረጋግተሽ ተሳዪ የፈለግሽው ሁሉ ይሳካል
@KidusAfnin
@KidusAfnin 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@KonKoi-k4p
@KonKoi-k4p 3 ай бұрын
አይዞኝ እማ በፀሎት በርቺ
@kalkidannegash-tc4kf
@kalkidannegash-tc4kf 3 ай бұрын
መምህር በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገኘውበት እጅግ ወድጄዋለው እንደው ብትችል day 7 online ብታወራው በጣም ደስይለኛል ግን ግሩም ነው
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 65 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 122 МЛН
24ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ትንሹ ሀጢአት እንዲያድግ ሰይጣን የእሳት ውሀ ሲያጠጣ ተመልከቱ
1:26:31
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 65 МЛН