188ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ፍርድ ቤት በሀሰት ልትመሰክር ሄዳ መጽሐፍ ቅዱስ ሲያቀርቡላት ....

  Рет қаралды 57,166

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 500
@LiliHaile-q1g
@LiliHaile-q1g 11 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልጅ በፀሎት እናቱንም ጓደኛውንም የአካባቢ ሰውንም ከእርግማን አንፅቶ እናቱን ለክቡር ስጋውና ደሙን አብቅቶ በሰላምወደማይቀረው ወደ አባቷ መድኃኒያለም በክብር እንድትሄድ ማድረግ ተባረክ የአብርሀሙ ቅድስት ስላሴ ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 11 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@MakiTsegay-ie1uc
@MakiTsegay-ie1uc 11 ай бұрын
በስምአብ እንደዛሬ ተደስቼ አላቅም የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዲኃኒዓለም የተመሰገነ ይሁን 😢
@selam801
@selam801 11 ай бұрын
የወንድማችን ጆሮውንና አንድበቱን የከፈተ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም አይነ ልቦናችን ይክፈተልን😢
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ፀጋው ያብዛላት መምህር የእርግማን መንፈስ እኛጋ አለ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻው ያሳምረው
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🙏🙏
@aberhathagos4268
@aberhathagos4268 11 ай бұрын
አሜን
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን ሼር አንርሳ 👏👏👏
@wendesankassahun483
@wendesankassahun483 11 ай бұрын
መምህር ትምህርትህኮ የእውትና የፅድቅ መንገድ የሚገለጥበት የተግባር የወንጌል ትምህርት ነው በዚህ በጣም ደስ ይለኛል፡፡ እንኳን ፈጣሪ አንተን አኖረልን፡፡
@genetyasin
@genetyasin 11 ай бұрын
አዎ መምህርዬ እኔም ከጋምቤላ መጥቼ ንስሀ ገብቸባቸዋለሁ ጥሩ አባት ናቸዉ ተጠቀሙባቸዉ
@tesfasami6189
@tesfasami6189 11 ай бұрын
ለእነሱ የደረሰ መዳሀኒዓለም በእኔም ህይወት ላይ ይድረስ አሜን
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 11 ай бұрын
በፀሎትሕ አስበኝ መምህር ወለተ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቿ ብለሕ
@MuluMulu-v8k
@MuluMulu-v8k 11 ай бұрын
መምህር ዛሬ ደግሞ እጅግ በጣም በዘመናችን ከፈፃሚው ;ከአስፈፃሚ እስ ተርጓሚው ድረስ የማይሞቱ ይመስል ሀሰትንእውነት የሚያስመስሉ የበዙበት በኦውነት ይማሩበት አሜን !እድሜና ጠናን ከፀጋውና በረከቱ ጋር ያድልህ !
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚሉ ታሪኮች ናቸዉ ለተደረገው ተአምር ሁሉ የእግዚአብሔር ስም ፈጽሞ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@metsihetworkneh4281
@metsihetworkneh4281 11 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ትዉልድ መዳኛ የሆነ ትምህርትና ገጠመኝ እንድታቀርብ ላዘጋጀህ እና ለመረጠህ ቸሩ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን! በርታ ጠንክር! ሁሉን ማድረግ እና መፈፀም የሚችለዉ ! ማንም ከልካይ የሌለዉ! መጨረሻና መጀመሪያ የሌለዉ! ሀያሉ አምላክ መድሀኔዓለም የድንግል ማሪያም ልጅ ! *ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ይጠብቅህ ይርዳህ ወንድሜ! ይባርክህ! ያበርታህ! ያጠንክርህ! አሜን
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 11 ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን😭😭የኛን ቤት እንዴህነዉ ያለነዉ እናቴ በጣም ነው እምትረግመን ለካ እርግማን መጥፎ ነው 😭😭😭አቤት መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን በእዉነት
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እጹብ እጹብ ነውሰራህ አምላኬ የወድማችን ልቦና እንደከፈትክ የኔንም የሀጢአት መጋረጃዬን ቅደድልኝ ልቦናዬን አብራልኝ😊
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 11 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣሕ በርታ አይዞሕ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰውርሕ ከነ ቤተሰብሕ ፀጋውን ያብዛልሕ ገጠመኝሕን ስሰማ ሐይል አገኛለው
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 ай бұрын
ምን አይነት መመረጥ ምንስ ፀጋ ነው እንዲመባረክ ነው እግዚአብሔር ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለኝ😢
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 11 ай бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነዉ ቃለህይወት ያሠማልን መምህርየ ዛሬ በህልሜ እንኳን ደስ አለሽ እያልኸኝ አየዉህ ፊት ለፊቴ ቁጭ ብለህ ከዛ ተነስተህ ሰላም አልኸኝ መምህርየ ስላየዉህ ደስብሎኛል
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 11 ай бұрын
እንኳን ደና መናህ ውድ መምህራችን ለቱ ታስቦ የሚውለው አመታዊ ቅዱሳን እዲሁም ሰነበት ክቡር አደረሳችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ለንስሀ ሞት እድበቃአ
@saniatube2360
@saniatube2360 11 ай бұрын
እዋይይይ የወንድማችን አጀበት የከፈትክ የድንግል ማረያም ልጅ እየሱስ ክረሰቶ ለኛም የተቋጠረብንን ክፈትልን በእውነት የሚገረም ገጠመኝ ነው #ድምፅህ ታፍኖብኛል መምህረዬ
@mesertemelese493
@mesertemelese493 11 ай бұрын
ሰለሁሉም,ነገረ,እግዚያብሔረ,ይመሰገን,መምህራችን,ቃለህይወት,ያሰማልን,አገራችነንበምህረቱ,ይገብኝልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት በአል በሰላም አደረሳችሁ ሁላችንንም በያለንበት ጥበቃዋ አይለየን ❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አማላጅነቷን አይለየን መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 11 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ እንቁ መምህራችን ምን ይሳንሀል የተዋህዶ ንጉስ የልጁን አደበትየከፈተ እኛንም ከልክፍት መንፈስ መደሀኒአለም አባቴ አተ በስውር ፈውሰን አቤቱ ጌታዬ ሆይ እምነት ጨምርልኝ መምህሬ ስታስተምር ልቤ ክፍት ነው የሚለው ምመናን የናተም ልብ ይከፈትላችሁ ተስፋ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስብት የመምህሬ ልጆች መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ ገብርኤል ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ #መምህራችን አንተንም እናመሰግናለን፡፡#በወንጌል አላፍርም...#ዝማሬ መላእክት #ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ለኛም ጥበብ #ማስተዋሉን ይስጠን...
@mulumulu5957
@mulumulu5957 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😢😢😢😢😢😢😢 እዴት ደስ ይላል ደግ ጎረቤት ደግ እሩሩህ ጓደኛ ተመስገን😢
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ🙏 በፀሎታችሁ አስቡን #ወለተ ኪዳን#ወለተ ትንሳኤ#ወለተ ኪዳን ብላችሁ አስቡን
@ፅጌማርያም-የ6ተ
@ፅጌማርያም-የ6ተ 11 ай бұрын
እፅብ ግሩም ነው የእግዚብሔር ስራ በጣም ኣስተማሪ ነው ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 11 ай бұрын
_ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው። (ምሳሌ 22:4) #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!_💒✝️💒🙏#Egzabiher yimesgen memihir bertalen bizu eytemarn new #geta hoy masetewalun adeln amen 💚💛❤🤲
@korekore8490
@korekore8490 11 ай бұрын
''ቶ'' ስለዚህ ፊደል መረጃ ብትሰጡኝ ‘’RA’’ ነኝ የሚል የግብጽ መንፈስ አምላክ ነኝ እያለ በጣም እየረበሸኝ ነዉ
@siikosilo
@siikosilo 10 ай бұрын
መምህር ቃለህዪወት ያሠማልን ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል መድሐኒአለም አባቴ ክብርህ ይስፋ አባቴ የእውነት አልቅሻለሁ በእግዚአብሔር ስራ እርክት ነው ያልኩት
@ehiteehitelema2067
@ehiteehitelema2067 11 ай бұрын
እልልልልልልልልል የእውነት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@demismengesha2024
@demismengesha2024 11 ай бұрын
መድሐኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡መምህር እናመሰግናለን ይሄን ትምህርት ስለምትሰጠን፡፡
@fasikadejen5997
@fasikadejen5997 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@abebakassaw-eb1vk
@abebakassaw-eb1vk 11 ай бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን. የቅዱሳን አባቶቻችን. ምልጃበረከታቸዉ ይደርብን. በእዉነት. በሁላችን. ቤተሰብ. ያለ ነገር. ነገር ነዉ. መምህርየ. ሁላችንንም. እግዚአብሔር. በምህረት ይጎብኘን
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 ай бұрын
❤❤❤የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@ዳይማ
@ዳይማ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስልክየ ተባላሽቶብኝ ስትነህፍቅኝ ነበር መምህር እና የመምህር ተማርየዋች
@AffsFfgd
@AffsFfgd 11 ай бұрын
አሜን ስሙ ይመስገ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል
@Tsige-ku1gq
@Tsige-ku1gq 11 ай бұрын
በእውነት መምህር እኔ ገና መቃት ነው እስከ ዛሬ እሜነትን አላቅም ገጠመኝ መስማት ከጀመሪኩ ቦኃላ ነው ሳላቅ ታድሶቸ ጋር ነበር እመቤት አሁን ከሁሉም ነፀ አውጣችኝ ተመስገን
@Mehirt1
@Mehirt1 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡልን ጠዋት ጠዋት ስራ እየሰራው ገጠኝ ሰለማዳምጥ ዛሬ የሌለ መስሎኝ ደብሮኝ ነበረ እናመሰግናለን❤
@korekore8490
@korekore8490 11 ай бұрын
''ቶ'' ስለዚህ ፊደል መረጃ ብትሰጡኝ ‘’RA’’ ነኝ የሚል የግብጽ መንፈስ አምላክ ነኝ እያለ በጣም እየረበሸኝ ነዉ
@astekastek1000
@astekastek1000 11 ай бұрын
እልልልል እግዝያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም ደስ ሚል ገጠመኝ ነዉ ለኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@srms7486
@srms7486 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስትኪዳነ ምህረት ወረሀዊ በአል
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድል ና መጣህልን መምህር መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልጅ መኖር
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን✝️🙏 የልፍትህን ቆጥሮ ለኔም አስተዋይ ልቦና ያድለኝ🤲😢
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን 💐🕊💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@SaraYergha-zo2kf
@SaraYergha-zo2kf 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 👏👏👏👏👏
@yodityodit5312
@yodityodit5312 11 ай бұрын
ክብር ምስጋና ድግል ማርያም ከነልጇ🙏🙏መምህ ቃል ሕይወትን ያሰማልን🙏 ምእመናል ታላቅ የንግስ ባል ጥሪ እርሰ አድባራት ወገዳማት ደግሚት አዲስ አለም ፂሆን ማርያም ህዳር 21በታላቅ ክብረ ባል ትነግሳለች እየመጣአቹ የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ እጂግ,ጥታአዊ እና ታሪካዊ ቦታአ ነዉ 🙏 ቦታዉ ምራብ ሸዋ ከአዲስ አበባ 40ኪሎ ሜትር ላይ የምትገኝ ናት መናገሻን ሆለታን አለፍ ብሎ ነዉ ቦታ ሰላማዊ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 ай бұрын
ዝማሪ መላእክ ያሰማል እልልልልልልልልልል የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብር 😍😍በጸሎቴ አስብኝ
@korekore8490
@korekore8490 11 ай бұрын
''ቶ'' ስለዚህ ፊደል መረጃ ብትሰጡኝ ‘’RA’’ ነኝ የሚል የግብጽ መንፈስ አምላክ ነኝ እያለ በጣም እየረበሸኝ ነዉ
@ehtemariyamhayleslase1811
@ehtemariyamhayleslase1811 11 ай бұрын
በወንጌል አላፍርም እረ አላፍርም እኔስ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ቅዱሥ ነው ቃልሕም ልቤን የምትመልስ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏🌱🌱🌿🌷🌷🌿🌱🌱👏🌱🌱🌿🌿🌷🌷🌷
@BileneZeleke
@BileneZeleke 11 ай бұрын
የመንገዴ ብርሃን ውስጤን የምትፈውስ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 11 ай бұрын
እኔ እኮ ገጠመኝ ማይክረፎን ከፍ ብሎ ለአለም ቢሰማ እላለሁ !!!! ህይወት ያለው ስብከት ይህ ነው !!! ነፍሷን በገነት ያኑር , እርግማኑ የአጋንንት ስራ ነው የእሷ አይደለም ❤ የተባረከ ልጅ እናቱን ይወልዳል ❤ እመቤቴ እናት ሆናሀለች ❤
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 11 ай бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል👏👏👏🌹🌹🌹ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 ай бұрын
እንኮን በሰላም መጣህ መምህር በጣም ነው የምወድ አንት የሰጠን መዲሃኒ አለም ተመስገን ❤
@weyni2816
@weyni2816 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የእናታችን ረድኤት በረከቷ አይለየን 👏👏❤❤
@almealmee
@almealmee 11 ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰንአሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@korekore8490
@korekore8490 11 ай бұрын
''ቶ'' ስለዚህ ፊደል መረጃ ብትሰጡኝ ‘’RA’’ ነኝ የሚል የግብጽ መንፈስ አምላክ ነኝ እያለ በጣም እየረበሸኝ ነዉ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 11 ай бұрын
@@korekore8490 እ ኧረ በስመአብ በይ የምን መንፈስ 🙄
@debritutulu5126
@debritutulu5126 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን የልጁ አንድበቱ ሰለተከፈተ ደሰ ብሎናል እሱ ምን ይሳነወል እህነ እንደዚ ሰንቱ ቤበቱ ታሰሮ ነው ያለው ባለማወቅ መምህር ቃልህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እንደ አይነቶችን ያብዛልን
@HewanTameru
@HewanTameru 11 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 11 ай бұрын
ልክ ነው የዚህ ስራ ውጤት ነው ለዚህ ዘመን ያበቃን የተፈፀመ የሚፈፀም ተግባር ነውና ሃሰት አይደለም ባይሆን ልብ ማድረግ ያስፈልጋል።
@chinach4522
@chinach4522 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ መምህርዬ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 11 ай бұрын
መምህርየ ፀጋህ ይብዛ ልጆችህን ባለቤትህን ይባርክልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@korekore8490
@korekore8490 11 ай бұрын
''ቶ'' ስለዚህ ፊደል መረጃ ብትሰጡኝ ‘’RA’’ ነኝ የሚል የግብጽ መንፈስ አምላክ ነኝ እያለ በጣም እየረበሸኝ ነዉ
@astertube8785
@astertube8785 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በአንተ የተነሳ ብዙ ሰው ከተኛበት ነቅተዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@askalakalo555
@askalakalo555 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያሰማልን መምራችን ❤❤❤❤❤
@teshometeshome2058
@teshometeshome2058 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር ማረው ሁላችንንም እግዚአብሔር ይማረን መምህር ብርታ ጥሩ ትምህርት ነው
@hewotfkr2334
@hewotfkr2334 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@issakale1021
@issakale1021 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡መምህር እንዃን ደህና መጣህ ።
@zenabuethiopia5608
@zenabuethiopia5608 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል አይወት ያሰማልን 🙏
@FikirBeyene-g3i
@FikirBeyene-g3i 11 ай бұрын
መጀመሪያ እራስህን ተመልከት የቅናት መንፈስ ያለብህ ይመስለኛል አባ ገብረኪዳንን ለመተቸት ድፍረትህ
@BeyeneDery
@BeyeneDery 11 ай бұрын
መምህርየሚቀርብሮግራምለምንቀንአይጰፍምይቅርታመምህር
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የክፎዎችን ልብ ለሚያራራ። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም። ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው... የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።
@hannahanna6519
@hannahanna6519 11 ай бұрын
እንዴት አደርክ መምህር እባክህ እኔም ገጠመኝ አለኝ ወንድሜ በጣም ችግር ላይ ነኝ
@birneshteame1259
@birneshteame1259 11 ай бұрын
ተስፍሽየ ያሳደገህ የካው ሚካኤል ይጠብቅህ አመተጽዮን ነኝ
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 11 ай бұрын
አቤቱ ማስተዋልን አድለን😢 መምህር አመቤቴ ትጠብቅህ መጨረሻችንን ያሳምራልን😢
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 11 ай бұрын
አሜን፡መምህር❤❤ከቅድስት፡ዬዎርዳኖስ፣🙏🙋‍♀️🇪🇹🇻🇳
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ምስጋና ይጎባዉ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 11 ай бұрын
የእግዝኣብሄር ስራ ድንቅ ነው በእውነት ልቦናችንንን ይክፈትልን ኣምላካችኝ ፈጣሪያችን መድሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ የተዋህዶ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@korekore8490
@korekore8490 11 ай бұрын
''ቶ'' ስለዚህ ፊደል መረጃ ብትሰጡኝ ‘’RA’’ ነኝ የሚል የግብጽ መንፈስ አምላክ ነኝ እያለ በጣም እየረበሸኝ ነዉ
@HaileK-vl1yy
@HaileK-vl1yy 10 ай бұрын
ቸሩመዳኒአለም,ተመስገን
@عبداللهجعفري-ط7ش
@عبداللهجعفري-ط7ش 11 ай бұрын
ቃል ህይወት ቃል ብረክት ያሰማልን ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ሸር ሸር እኒብል እህትች ውድምች ❤❤❤
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ክበር ፣ተመስገን፣ መማር የምንችለው እንደዚህ በተግባር/በግልጽ ሃይልህን ስንመለከት ነው።
@abebechtekle1752
@abebechtekle1752 11 ай бұрын
መምህር እንካን ለክዳነምህረት አደረሠህ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ነዉ መምህርዬ ኑርልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን አሳልፎ አይስጠን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 11 ай бұрын
ቅድስት ኪዳነ ትምህርት ከክፍ ሁሉ ታድነን ካልታስበ አደጋ ወጥቶ ከመቅርት ከድገተኛ ሞት ታድነን ሀገራችንን ስላም ታድርግልን በቃል ኪዳኗ❤❤❤❤
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 11 ай бұрын
አሜን ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እሺ መምህራችን እናዳምጣልን እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትስጥልን እርሶ ከሚያቀርቡልን ግጠመኝ ብዙ አቀናል ንቅተናልም
@weletamariyammariyam4423
@weletamariyammariyam4423 11 ай бұрын
ዝማሬ መላህክት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያግለገሎት ዘመን ይባርክ አሜን
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ይህን እድንሰማ ለፈቀደልን መምህር እኳን ሰላም መጣህ በድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያኑርህ የመዳናችን ምክንያት
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ 11 ай бұрын
በወለዱት ልጆዎች ከመካስ በላይ ምን መታደል አለ ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው
@gdihdjbj4728
@gdihdjbj4728 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በረከትህ ይደርብን❤❤❤❤😘😘😘
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል የየይስሐቅ የያቆብ የዳዊት አምላክ የፃድቃን የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዛሬም እስከዘልአለሙ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እስከ መላው ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አሜን ፫ ❤❤❤
@ZufanNega-xn3te
@ZufanNega-xn3te 11 ай бұрын
መ ምህርቃለሂወትያሰማልን እውነት ደስሚልገጠመኝነው መጀመሪየው ከባድቢሆንም ፍፃሜውየምራን ሁላችን የድግልጂ እደዚህካለ ፈተና ይሰውረን መ ምህር በፆለትአስቡኝ ወለተስላሴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 11 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ አምላክ ከኩፉ ከጫካኝ ይጠብቀኝ
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 11 ай бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣህ በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝነው ለእናታችን ነፍስ ይማር 🕯አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🤲🕯
@korekore8490
@korekore8490 11 ай бұрын
''ቶ'' ስለዚህ ፊደል መረጃ ብትሰጡኝ ‘’RA’’ ነኝ የሚል የግብጽ መንፈስ አምላክ ነኝ እያለ በጣም እየረበሸኝ ነዉ
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለኔም የእርግማን መንፈስ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳልኝ አሜን
@theodrosbekele3525
@theodrosbekele3525 10 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለመዳኒሀለም
@hwoldearegay4424
@hwoldearegay4424 11 ай бұрын
እባክህ መምህር አግዘኝ ወንድሜን አግኘው
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን ተሰፍሸየ እንኳንም በሠላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰባቸህ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 11 ай бұрын
እልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን ደስ ሲል በእውነት መምህር ያንተ ትምህርት ውጤት ነው እግዚያብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🙏
@AluaynawAbebe
@AluaynawAbebe 11 ай бұрын
እግዛቤር ይመስገን ለነሱ የደረስ ለኛም ይድርስልን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ
@YeshiYesh-b1n
@YeshiYesh-b1n 11 ай бұрын
ምምህራችን እንካን አደርሰህ ምምህራችን 🙏🙏🙏
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር በወንጌል አላፍርም 🙏❤🙏
@weletamariyammariyam4423
@weletamariyammariyam4423 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@korekore8490
@korekore8490 11 ай бұрын
''ቶ'' ስለዚህ ፊደል መረጃ ብትሰጡኝ ‘’RA’’ ነኝ የሚል የግብጽ መንፈስ አምላክ ነኝ እያለ በጣም እየረበሸኝ ነዉ
@maron-m1234
@maron-m1234 11 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህራችን ቃለህይወትያሠማልንአሜን እንኳንአብሮአደርሠን ከኔየበርታችሁአስቡኝበፆሎትወለተሀናማርያምእያላችሁ ወለተሀናማርያም ወለተማርያም ወልደእየየሱስ ወልደተክለሀይማኖት ምእራፈእግዚአብሔር ክፈሚካኤል አለሙ ብላችሁአስቡኝ ወገኖች
@ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ 11 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ❤ መምህርየ ስለ ስይጣኑ ኣወጣጥ ስትል😂 በኛ ኣከባቢ እኮ ጉድ ነዉ የደሮ ኣር ፣ እሬት የሚበሉ ኣሉ እህ ኣለማወቅ 😢
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,5 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 38 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 4,7 МЛН
189ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለሀብትና ለስልብና የተዋረሱት አጋንንት ቤተሰቡን ፈጀ
1:00:22
68ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሴቶችን መርፌ መውጋት የሚፈራ ዶክተር ሚስጥሩ
1:13:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,5 МЛН