167ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ሰውየው ፀበል በመርጨት ሰበብ የደፈራት ልጅ የኦርቶዶክስ ጠል ሆና ጭራሽ.

  Рет қаралды 35,248

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 269
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 11 ай бұрын
ኤሎሔ የመዝሙር ዩቲዩቤ ነው youtube.com/@elohemezmur7481?si=U98czKwCX_cHRljb ዘመኑን ዋጁ youtube.com/@tesfayeabera951?si=DhA5qUdKgU5R-hTD
@user-fo8nc8rn4r
@user-fo8nc8rn4r 11 ай бұрын
ዛሬ አቡነሀብተማርያም ያደረጉልኝ ተዓምር ይህ ነው በ26ስራየገባሁበት ቀን ነው እናዓመትም ስለሞላኝ ሻማ ላበራ ብዬ ነገር ግን መጋረጃውን እሳቱ ይዞት ቤቱ ሊያያዝ ነበር የአቡነ ሀብተ ማርያም አምላክ እርዳኝ ብዬው እረድቶኛልና ሁላችሁም አመስግኑልኝ።
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e 11 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን እንኳን ደረሱልሽ እህታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር የአባታችን አብነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን
@addisalemfekadu8836
@addisalemfekadu8836 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@mhretmesele9509
@mhretmesele9509 11 ай бұрын
Was
@hanay0hanes
@hanay0hanes 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 11 ай бұрын
የኔ እንቁ መምህርዬ እንኳን ደህና መጣክልን እንኳን ለአባታችን ፃድቅ አቡነ ሀብተማርያም ወርሀዊ በአል አደረሰን አደረሳቹ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫ እኔ በገጠመኝ 166 ላይ እራሴን ያየሁበት ነዉ ይገርማል ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን ያጥፋልን ከኔ የበረታቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁን ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ
@TirsitZeru-ib5je
@TirsitZeru-ib5je 11 ай бұрын
Memeher siterek nw enji sew interview bayareg dess yelal migeban memeher seterekew nw
@hanay0hanes
@hanay0hanes 10 ай бұрын
በፀሎት አሰብኝ ወለተ ኪዳን ከነ ሙሉ ቤተሰቦች 😭😭😭🙏
@ethiolekakit2787
@ethiolekakit2787 11 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ይህች ልጅ ብዙ ፕሮቴስታንት ጋደኞቿን መመለስ ትችላለች እባክህን በዚህ ጉዳይ አናግራት ብዙ ሰው በእርሷ ሊመለስ ይችላል እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 11 ай бұрын
መምህራችን ክበርልን ከዚህ በላይ ነፍሳትን እየነጠክ ለእግዚአብሔር የምታስረክብ ያድርግህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 11 ай бұрын
*መልክአ አቡነ ሐብተ ማርያም📕👈⤴️* *_🌷ሰላም ለፅንሰትከ🌷_* 🌾 አቡነ ሐብተ ማርያም ሆይ *_💦 ንግግሩ የሚያምር በፃዲቁ ባህታዊ ብስራት ከቅድስት ዮስቴና ማህፀን ለሆነ ፅንሰትህ ሰላምታ ይገባሃል_* *_🌷ሰላም ለዝክረ ስምከ_*🌷 *_💦በኃለኛው ዘመን ጥምን የሚያስረሳውና ከወይን ይልቅ ለሚወደደው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል_* *_🌷ሰላም ለስርተ ርስእከ ወለርስእከ🌷_* *_💦ለተከፋፈለው (ለተቆናዘለው) የራስህ ፀጉርህና እንቁ አክሊልን ለተቀዳጀውራስህ ሰላምታ ይገባል_* *_🌷ሰላም ለገፅከ🌷_* *_💦መብልና መጠጥ በማጣት ደምግባቱ ላልጠቆረው (ላልገረጣ) እንዲሁም ህብሩ ለሚያበራና ለሚያንፀባርቀው ገፅህ ሰላምታ ይገባል_* *_አሜን ከአባታችን ከቡነ ሀብተ ማርያም ሰድኤት በረከት ያስትፈን በፀሎት ምልጃቸው ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቁልን የውስጥም የውጭም የሀገራችን ጠላቶቿን ከምድር ያጥፉልን Amen 😢🤲💚💛❤🌷
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 11 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤
@kanaeth2235
@kanaeth2235 11 ай бұрын
Amen
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 11 ай бұрын
Amen
@wetetewetete-th8jh
@wetetewetete-th8jh 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊🕊🕊
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 ай бұрын
ለ62 ሰው ነው ሼር አርጌ የመጣሁት እናንተስ ምእመናን ሼር አርጋቹኃል ካላረጋቹህ ምን ትጠብቃላችሁ ሼር አርጉ እንጂ ከዚህ ሁሉ አንድ ነፍስ ብትድን እጅግ መታደል ነው✅👏
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ውድ እህት ጎበዝ
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን እኔም19ሰው ሸር አድርጌ አለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አቡነ ሐብተማርያም የምንማርበት የምንነቃበት ትምህርት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 11 ай бұрын
መማህርዬ ቃላህዉትን ያስማልን ከልተበረከኩ አይስሙም ❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 11 ай бұрын
እንደዉም ያንተ ይበላጠል ❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ያለፈዉ የሚገርም ገጠመኝ ነበረ አኔ በልጄ አንዲህ የሚመሳሰል ነዉ ሰቃይ ተማሪ ነበረች አሁን አባካችሁ ፍቅርተ ጎርጊስ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አኔ ከአምላኬ በልጆቼም ፈተናዉ ቢበዛም ከአምላኬ ጋር አልፈዋለሁ አመቤቴ ትደግፈኛለች ቅድስ ሚካኤል አንዳልፈዉ ያረገኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢 መምህራችን ተስፋ ስላሴ ለኔ ገጠመኝ የወንጌል ትምህርቶች Leve አንወያይ ሁሉም አጠንከሮኛል በቤቴ ያለዉን ጦርነት አንድጠነከር አንድነቃበት የበለጠ በፀሎት በፆም በስግደት በቻልኩት መጠን አንድጠነቀቅ አድርጎኛል በኔ በደካማዋ አግዚአብሔር ቸርነቱ ምህረቱ ይቅር ባይነቱ ካቅሜ በላይ ነዉ አማ ፍቅር ትጠብቅህ በተለይ የተሰወሩት ባልና ሚስት ቤቴ አንድመለከት አርጎኛል ለተስፋ ስላሴ አድሜ ጤናዉን ከነቤተሰብህ አግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን ስላሴን አመስግኑልኝ መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ
@Eyuel-te1xl
@Eyuel-te1xl 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህነ መጠህ እግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ተመስግን እግዚአብሔር ሀሌም አይተወንም ተምስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው ምእመናን ሸርሸር ሸርሸር ለሁለም ይድረስ❤❤❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 ай бұрын
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ረቡኒ እንዃን ደና መጣህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@fantayebara8435
@fantayebara8435 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እህቴዪ ❤❤❤
@user-el4gg6jm8l
@user-el4gg6jm8l 11 ай бұрын
አሜን (፫)እኳን አብሮ አደረሰን🙏❤
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልን እንኳን ለጽጌ ጾም በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ ቤተሰቦች ላይክ ማድረጋችሁን አትርሱ 👍👍👍👍👍
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 11 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፅጌ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የሰላም የፍቅርና የመተሳሰብ የሀጢአት መደምሰሻ ያድርግልን የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን 😢😢🤲🤲
@user-ll1ct7be7k
@user-ll1ct7be7k 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-we9zu4tq7g
@user-we9zu4tq7g 11 ай бұрын
Amen 🙏
@teshometeshome2058
@teshometeshome2058 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እኛም አንድ ቀን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ተላቀን ወደ ትክክለኛው ህይወታችን እንድንመለስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ።እውነትክን ነው ሀሉም በእውቀት ሲሆን ደስ ይላል መገፋፋት መልካም አይደለም አንተ በርታ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 11 ай бұрын
የኔዉድ ፀሀይ መምህር እደትነህ እድሁም ምመናን እደት ናችሁ ሠሞኑን ማዳመጥ አልቻልኩም ትንሽ ገጠመኞች አልፈዉኛል ሠምቸ አሣቤን እገልፃለሁ መምህርየ
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
@user-yy5xg9im8u
@user-yy5xg9im8u 11 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራች እህታችን እኳን መደሐኔያለም ወደቤቱ መለሰሽ በቤቱ ያፅናሽ የኛም የጠፉ ዘመዶቻችን እንዳቺው ይመልሰልን የወንድማች ዲ|ኄኖክ ሐይሌ ትምህርቶቹ እኔ እራሱ በጣም ቀይሮኛል እንደናተ አይነቶቹ ያብዛልን ቤተሰቦቼ እንዲመለሱ በፀሎት አሰቡኝ
@yohanesnega2291
@yohanesnega2291 11 ай бұрын
መምህራችን ወንድማችን አባታችን ቤተሰብህን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ አንተንም ፀጋውን የድንግል ማሪያምልጅ ያብዛልህ እድሜ ይስጥልን
@user-fw2fs7hw4j
@user-fw2fs7hw4j 11 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን የጠፉትን እህት ወድሞቻችንን ወደቤታቸው ይመልስልን❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 ай бұрын
ግሩም ድቅ ነዉ ሚሰማዉ ሚታየዉ ኑርልን መምህር ለሁሉም ዋጋ ሚከፍል አለ ያማል
@tejnesh5645
@tejnesh5645 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅሀ ከነቤተሰብህ መምህር እመ አብረሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልል ፀጋዉን ያብዛልህ ፀረ ተዋሕዶ ያዉድምልን እግዚአብሔር
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 11 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 11 ай бұрын
እንኩዋን ለ አቡነ ሃብተማርያም መታሰቢያ እለት አደረሰን እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብክህ መምህራችን ❤❤❤
@user-ll1ct7be7k
@user-ll1ct7be7k 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኔ ትምህርትህን መማር ከጀመርኩ በቅርብ ነው በጣም ያስቸግረኝ ነበር አሁን በደንብ እየተማርኩ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saniatube2360
@saniatube2360 11 ай бұрын
እንደምን ዋልክ መምህር እንኳን ለሐብትዬ መታሠቢያው ቀን አደረሠሕ ይመሥለኛል የሐብትዬ እጅ አለበት አላዳመጥኩትም ገና ማረያምን አቁሚው ነው እምኩምተው መጣሁ ለ፬፫ ሠዎች ገጠመኙ የሠጣት ወድማችን እግዚአብሔረ ይሥጥሕ አንተም አንድ ቀን መተሕ ትቀረብልናለህ በእውነት
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 11 ай бұрын
የኔ እቁ መምህር እንኳን ደህና መጣህ አሜን ሀብተ ማርያም ሁላችንም ይጠብቅን አምላኬ ሆይ ህዝብ አደራ በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ ነኝ
@user-xj8zm1if6n
@user-xj8zm1if6n 11 ай бұрын
ሠምታችሁ ላልሠማ አሠሙ ላክ 👍👍👍ሺር አትረሡ ሠምተን ወደ እራሳችን ሂወት መልሠን እምንለወጥመት ያርግልን ሁላችነንም የንሳሐ ፍሬ እምናጸራበት ለቅዱስ ቁርባን እምነበቃቀት ለመንግስቱ ወራሺ ያርገን ለመምህራችን ቃለ ህይውት ያሠማልን ለሐገራችን ሠለም ፍቅር አንዴነት ያርግልን እሚባልን እረኩስ መንፈሰ እግዚአብሔር ከ አለም ያጥፋል አሜን፫🤲🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 11 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሌሎችም እግዚአብሔር በፍቅሩ ያምጣልን እኛም ከቤቱ ያፅናን ተሥፋ ሥላሴ ቸሩ መድጏኒ ዓለም🕯🕯🕯 ይጠብቅልን
@user-br3uy7eb5l
@user-br3uy7eb5l 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔስ ያለሰመአ ትምህርት ማዳመጥ አይሆንልኝም ተበላሽቶብኝ ይሄዉ ቆየሁ ማዳመጥ ካቆምኩ ዉይ ይጨቃል ማርያምን ሳያዳምጡ ማደር መዋል😢😢😢
@Sahlemariam
@Sahlemariam 11 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋ ይሁን። የቅዱሳንን ተራዳኢነት በደንብ የገልጽከው እልመሰለኝም። እናቷስ ሲሰሙ ምን ተሰማቸው? ትንሽ መጨመር አድርገህ ብታብራራ ደስ ይላል ። በተረፈ ደብተራዎችም ሆኑ የውስጥ ጠላቶችን ፎቶአቸውም ንግግራቸው ተጨማሪ ማስረጃ ጨምሮ የሚጋለጡበት ሌላ ማጋለጫ መንገድ በፍጥነት ቢፈልግ እላለሁ። የዘወትር ተከታታይ ሳሕለማርያም ነኝ።
@selamselam8386
@selamselam8386 11 ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልኝ በፆሎትም ኣስቡን😢😢❤❤🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 11 ай бұрын
አምላኬ ልቦናችነን ክፈትልልን ተምረን እንለወጥ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ😢😢😢
@debritutulu5126
@debritutulu5126 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ይችን ነፈሰ ሰለመለሰልን ቤበቱ ያፅናት የጠፉትንም ይመልሰልን አሜን ፫ መምህር ቃልህወት ያሰማልን
@AsterSaff-jv8gb
@AsterSaff-jv8gb 10 ай бұрын
መምህር እንካን መጣክልን በሠላም ቴሌ ግራም ተከታትዬ በዚህ መልሺ ሰማለው 😍😍 የአገልግሎት ዘመንክን ይጨምርልህ👏👏
@baftahadas1264
@baftahadas1264 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እዲመን ጤናን ይስጥህ ❤❤❤❤
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 11 ай бұрын
አቤቱ ማረን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን ስገበቾ ገና ይመጣሉ
@AbrehamKasse
@AbrehamKasse 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬ 26/01/2016 ጧት ከቤተክርስቲያን ስመለስ 166ኛን ጨርሸ ኮሜንት ጽፌነበር እናም በአንደበትህ ስሰማ ጥያቄየ ባንዴ የተመለሰልኝ መሰለኝ አካጋጣሚም ከሆነ ደስብሎኛል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 11 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም ፍፃሜያቸን ያሳምርልን አሜን እኔም አቡነ ሀብተማርያም የዛሬ ወር ቤት እንድገዛ ረድተወኝ 26/12/2015 ዓ/ም ተገዝተዋል ተመስገን
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባዊናት ሲላማይንጋሮ ሲቶታዉ ፋጣር ባቤቱ ያኑራን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@almazlegesse4181
@almazlegesse4181 11 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የምናመሰግንህ እድሜህን ያብዛልን ልጅችህን ይባርካቸው thank you thank you 👏🏼👏🏼👏🏼🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽❤️❤️❤️❤️❤️
@habhabshi5767
@habhabshi5767 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ
@user-zk4cy2du1d
@user-zk4cy2du1d 11 ай бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛል እድሜን ናጤና ያድልህ❤❤❤
@al1maztamera949
@al1maztamera949 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ መምህር
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 11 ай бұрын
መምህር ምልበልህ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ያሠብከውን ያሣካልህ እኔን አይኔን እንድገልፅ ሥለረዳህኝ አመሠግናለው እረጅም እድሜ ያድልልን❤❤❤❤❤
@taytotayto5037
@taytotayto5037 11 ай бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@astera3589
@astera3589 10 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህወይት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@AlayuAdmasu-wv7me
@AlayuAdmasu-wv7me 11 ай бұрын
ለምንድን ነው የምትመለከቱ ሰዎች ላይክ የማታደርጉት ምን ይጎዳችሆል
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 11 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 10 ай бұрын
መምህር በርታልን እኔም ከሳምንት በፊት አንድ ደብተራ ሳያዉቀን ጠርቶ ኑ የእዉቅና ትምህርት ልስጣችሁ እያለ ይጨቃጨቃል በግድ ናዝሬት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እየመጣ ሰዉን እያስቸገረ ነዉ እኛ ግን ደብተራና ቅባቶች መኖራቸዉ ስለ ገባን ሸሸነዉ ና የማያዉቁ ህዝቦች ሊበሉብን ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@ehhe8436
@ehhe8436 11 ай бұрын
ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን ፀጋው ይበዛል ከ ወንድማችን
@ndnb913
@ndnb913 11 ай бұрын
እኳአን ደህናመጣህልን መምህራችን አባታችን አቡነ ብተማርያም ረደት በረከታቸው አይለየን ተስፋ ሥላሴንና ቤተሰቡ ይጠብቁልን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን✝✝✝🤲🤲🤲
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 11 ай бұрын
.ቃለሕይወት ያሠማልን መምህርየ በጣም ደስ የሚልገጠመኝ ነዉ እግዚያብሔር ይመስገን የጠፍነዉን የሚፈልገን መአላአክቱ ከፊት ከዃላህ ይሁኑ መምርየ ሁሌ ደፍተራ ጋር እየታገልህ ለኛ ምናለበት ሠዉ ወደእዉነተኛዉ ክርስቶስ ቢመለስ ለዛዉም ከኦርቶዶክስ እየወጡ የሚሸጡን አቤቱ ጌታ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን 👏👏👏
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 11 ай бұрын
መምህር እዛው ብትቆይ ጥሩ ነበር ሌሎችንም እድታመጣቸው እሱም እዛ ሆኖ ጥሩ ስራ ነው የሚሰራ ይቀጥል እግዚአብሔር ምክንያት አለው እሱን በደሞዝ ምክንያት ያቆየው ሌላ መዳን የሚያስፈልጋቸው ሰወች ሊኖሩ ስለሚችሉ እዛው ይቆይ በመቆየቱ እዳይከፋው እግዚአብሔርን ለሌሎች መዳን ምክንያት አድርገኝ ይበል ግን እዳይጠቆር በጥንቃቄ ማድረግ አለበት በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤❤❤
@SarahSarah-cd7et
@SarahSarah-cd7et 11 ай бұрын
ሁሉም እዳተ ቢሆኑልን ቡዙ እሚድኑ ሰወች ነበሩ ግን አተንም ያብዛልን ሰዉ አያግዚም ፈጣሪ ያግዚህ እጂ ለኛ ለስደተኞች ብርታት የሆንህ ቅዱስ ሰዉ ሰላምህ ይብዛልን
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 11 ай бұрын
እግዚአብሔርይመሰገን አሜን እግዚአብሔርን አመስግኑ አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ተመሰገን አምላኪ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 ай бұрын
ዳቢሎስ ተዋህዶን ለማፍረስ ቆርጦ ተነስቶል ያብርሀም አምላክ አይጣላት አሜን አሜን አሜን
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 11 ай бұрын
እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን የወጡት ሁሉ ይመልስልን የገልግሎት ዘንህ ይባርክልን
@saraka999
@saraka999 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@HanaWondimu-rv2zh
@HanaWondimu-rv2zh 11 ай бұрын
መምህር ስንት ትምህርት ህይወት እግኝቻለሁ አማ ፍቅር ረጅም እድሜ ትስጥልን
@Maya-mf1fn
@Maya-mf1fn 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይተመስገን ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመሰገን ጌታ ሆይ ❤❤❤🤲🤲🤲🌻🌻🌻
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 11 ай бұрын
የኔ አባት መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያኑርልን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል አዉነት ነዉ ግዜ አለዉ መምህር አግዚአብሔር ይመልሳቸዉ ዝም ማለት ግን አያስፈልግም ማጋለጥ በሰንበት ቤት ዉስጥ ተሀድሶ በቤተክርስቲያን ዉስጥ ተሰግስገዉ ሰላማን አታለች በሰዉ ሀገር ዉስጥ ሆኜ አንጀቴን ያቃጥለኛል. በአዉነት ከርስቶስን በቤተክርስቲያን ዉስጥ ሆነን ድንግል ማርያምን አያገለገሉ ናቸዉ ከርስቲያን ይመረምራል ያዉቃል ለምንድን ነዉ የሚፈሩት ቤተክርስቲያን ዉስጥ አየ ተደረገ ያለዉን በጥንቃቄ መታየት ይገባል በጥላቻ መሆን የለበትም ከርስቶስ ፍቅርን አንጂ ጥላቻን አላስተማረም በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል አግዚአብሔር ይረዳሀል አዉጣዉ ካላየ የማያምን ህዝብ ስለሆነ አባከህ ዝምታዉ ቤተከርስቲያን አያስደፈረ ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ሰላም ዋል
@user-fw2fs7hw4j
@user-fw2fs7hw4j 10 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@MiserArega
@MiserArega 11 ай бұрын
መምህር አነተ አወድ ምህረት ላይ ቆምህ በታስተመር መን ያህል ሀዝብ በገባው ነበር አነተ ሰታሰተመር ሁሉም ነገር ፈነትው ቤሎ ነው መገባው ቤዙ የጠፉት ስበት ተማር አዳል ነው ሜገባኝ ጠላቴ ቤዙ መዳን ሰል መያውቂ የመሴለኛል ሰበት ተመርት ቤቴም አየናቸዉም የደፈነው አግዚአብሔር ለሁሉም ገዜ አለው አና አግዚአብሔር የጠበቅህ አኛ ቤዙ ተመረናል ቤተክርስቲያን ከመያገለጉሉ የለቂ ምአመን ቤዙ ነቀቶዋል መልካም ዛፍ መልካም ፌር ያፌራል አንተ ያባታችን የመምህ ገርም ፍሬ ነህ ፅጋዉን ያቤዛላችሁ አሁነም አሳቸው የመነፍስ ለጆቻችው ያቤዛለን 🙏🙏❤️
@bere2532
@bere2532 11 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 11 ай бұрын
ሰላም ለናት የህን እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መደሀኒ አለም ለወርሐዊ ከበር በዓል ወደ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የትመረጡ ወደ ቤቱ ይመጣሉ መታደል ነው
@fantayebara8435
@fantayebara8435 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ሰላም ይብዛ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 ай бұрын
መምህር እኻን ደና መጣህልን።ስለምታካፍለን ትምህርት እናመስግናለን❤❤❤❤
@user-yn3hi8hk4m
@user-yn3hi8hk4m 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ወይ ጉድ የአጋንንትና የደብተራ መጫወቻ ሆንን
@SaraSara-xc6ih
@SaraSara-xc6ih 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@meheretadere6030
@meheretadere6030 11 ай бұрын
መምህር ይህ ነገር በዓለም ላይ በጣም ተደራጅተው እየሰሩበት ነው በቅርቡ ዶኪመንተሪ ሰምቼ ነበረ። ክርስቲያናዊ በማስመሰል ብዙዎችን ከእምነት ውጪ እያደረጉ ነው። በጣም አሳሳቢ ነው።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 ай бұрын
አጋልጥ መምህርዬ የኔ እቁ ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ 11 ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 11 ай бұрын
መምህር፣ከቤተክርስታን፣ይልቅ አስተምረክ፣ለስጋው፣ደሙው፣ያበቃሃቸው ዩቱፕ፣ላይ፣ያገኝሃቸው፣እህት፣ወንድሞችክ፣እናት፣አባትክ፣ይበቃካል፣ቤተክርስታን ብቻ፣ብታገለግል፣ምንአልባት፣እኝምአንተዋውቅም፣ነበር፣በርታልን፣የብዙው፣ሂውት፣ነብስ፣አትርፍካል፣ታተርፍለክ፣ገና❤እግዚአብሔር፣ይጠብቅልን፣ከነቤተስብክ❤❤❤
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 11 ай бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር በእቅፏ ውስጥ ትሸሽግህ ከክፉ ሁሉ ።ከዚህ በፊት የለቀካቸው ለሶስት ክፍል ይቅርታ አርግልኝ አላዳመጥኩትም ጀምሬ አቋረጥኩት ምክንያቱም አንተ እንደምታስተምርው አይገባኝም ለዛ ነው እሺ መምህሬ ልዑሉ ሀያሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@gereselassezewdu2257
@gereselassezewdu2257 11 ай бұрын
እስከዛሬ በታሪክ ከተሰራውና ከተለፋው ያንተ ዩቱብ ብዙ ሰው አነቃ።
@TsgeredeM
@TsgeredeM 11 ай бұрын
መምህርችን እግዚአብሔር እድሚ ጤና ይስጥህ የኛ ንቁ መምህር ❤❤❤❤
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንየፃድቁ ሀብተ ማርያም ቃልኪዳን፣እረዴት በረከት አይለየን
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣ መምህር ❤❤❤
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 🙏🙏🙏🙏
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d 11 ай бұрын
አግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን አንካን ደና መጣህ መምህራችን❤❤❤❤❤
@hiwikal6582
@hiwikal6582 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ክብር ለመድሀኒአለም
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 11 ай бұрын
መምህር ሁሉም ደብተራዎች ይጋለጡልን እህዝባችንም እኛም የጠፋነው በነሱ ምክንያት ነው በቤተክርስቲያንን ሰበብ አድርገው ልጆቻን ብትንትን ነው ያደረጉ እነዚ መሽቁቆች
@LERASE
@LERASE 11 ай бұрын
እኔ ግን እማይገባኝ በቅርብ እንኳን ስንቴ አገኘነው ሁሌ coment ስከፍት 'እንኳን ደናመጣህ' ብቻ ሀሳብ እናንሸራሽር እባካችሁ
@selam801
@selam801 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-bd7tk3oq4h
@user-bd7tk3oq4h 10 ай бұрын
ዘርህን የዱባ ፍሬ ያርግልህ መምህር
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 10 ай бұрын
ወንድማችንን እግዚአብሔር ይረዳው፣ ወደ አናት ቤ/ክርስቲያን ለመመለስ ይችል ዘነድ ሁኔታዎች ይመቻቹለት ለማለት ነው።
@kenenielthesonofmarry5227
@kenenielthesonofmarry5227 11 ай бұрын
መምህር እባክህ ላገኝህ እፈልጋለው ግን ምንም በስልክህ በኩል ለአመታት በሞክርም ላገኝህ አልቻልኩም እንዴት ላግኝህ እባክህ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጣች ወደ ኦርቶዶክስ ቤትዋ በስንት ደብተራ የሰይጣን አገልጋዮች ስንቶች እየተደፈሩ ነው በየቤቱ ስንትጉድ አለ የዋህ ምእመናን ኦርቶዶክስ ይጠላሉ ቦሀላ
@user-fg3qv1hx9x
@user-fg3qv1hx9x 11 ай бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን አተን ስለሰጠን፡
@altudz4055
@altudz4055 11 ай бұрын
🥰🥰🤲🤲🤲ከዚ በላይ መመረጥ አለ የመምህር ታድለህ ኮ አንድ ሰው መመለስ ምን ያህል ያስደስተናል 🤲ተወዳጆች ንሰሀ እንግባ ንሰሀን የመሰለ ነገር የለም ረፍት ነው ታርፋላቹ በተለይ በዚ ወቅት ግቡ ፁሙ ፀልዩ 🤲🥰 እኛ 4 አመታችን መጣ ከመምህር ጋ
@redeatkassaye3527
@redeatkassaye3527 10 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት ነው የምናገኞት
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 45 МЛН
20ኛ ❤ B ፈተና ገጠመኝ፦ የጓደኛማቾቹ ወላጆች ማንነት
54:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
57ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ማለት ይህ ፈተና ገጠመኝ ነው
1:04:53
በጳጉሜ  ይሄንን እናድርግ..........ዶክትር ሮዳስ ታደሠ
32:12
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 114 М.