👉🟢👉#19/10/16_

  Рет қаралды 8,021

ያሮስ 2

ያሮስ 2

Күн бұрын

#eotc_one_holy_synod #selest #selest #duet #eotc #live #negashbedada #mk

Пікірлер: 76
@EyayuTenagne
@EyayuTenagne 2 ай бұрын
አባታችን እንዴው ለመሆኑ በጎቹ የታሉ የበጎቹ እረኞች አልነበራችሁምን በፍፁም ሞትን እኔ ከምፈራው በላይ ይፈሩታል
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 2 ай бұрын
ምን ያርጉክ? ካልፈራህ መዉጣት
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 2 ай бұрын
እርሶ ጥሩ መስራቶት ነው እኝህ ጀግና አባት ወሬኞ ማለት ዋጋ የለውም እርሶ ሲጀመር ካድሬ ኖት የአብይ ተላላኪ ብልጽግና ቤተክርስትያናችን በካድሬ የተሞላች እንደርሶ አይነት ሆድ አደር እያለ ምንዋጋ አለው እርሶ ወደፊት ፋኖ ሲገባ እርሶም ወደ ቅሊጦ እንደሚሄዱ አንደራደርም
@kalhone320
@kalhone320 2 ай бұрын
አቡነ አብርሃም፣ አሁን ቤተ ክርስቲያን ሰላም ናት ብለው ሲያወሩ አይከብድም? ትግራይ የራሱ ሲኖዶስ አቋቁሞ፣ "ለሀገሪትነ ትግራይ" እየተባለ እየተቀደሰ፣ የአብነት ተማሪወች፣ ካህናት፣ ምዕመናና አብያተ ክርስቲያናት በመድፍ፣ በዲሽቃና በድሮን እየተጨፈጩፉ፣ ጸጥ አላላችሁም? 20:40 የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሰላም ነት ብሎ መናገር አሳፋሪ ነው። እግዚአብሔር በሥልጣን እና በጥቅም የታወሩና ለሕዝብ እልቂት ደንታ የሌላቸውን አባቶች ልብ ይስጥልን ። የመንግሥት ጠበቃ ሆኖ፣ እንደነቅዱስ ዮሐንስ ግፈኛ መሪወችን የሚያጋልጡትን ከመቃወምና ለማፈን ከመሞከር የበለጠ ውድቀት ይኖራል? ራሱ ለመናገር የፈራ ሰው እንዴት ዝም ማለት ያቅተዋል? ያሳዝናል።
@Phi595
@Phi595 2 ай бұрын
እሄ ጳጳስ ሲነካ ዘራፍ የሚለው ነገር አልገባኝም በጣም ነው ያበዙት አባ አብርሀም
@seifetekle7697
@seifetekle7697 2 ай бұрын
ምነው እንዲህ አንዘፈዘፈክ እውነት ሲነገር አመመክ?????
@Phi595
@Phi595 2 ай бұрын
@@seifetekle7697 ለምን ያመኛል የትኛው እውነት እውነት ተቀየረ እንዴ እሄ ሁሉ ሲባል ትንፍሽ ያላሉ የሳቸው ስም ተነስቶ ሲነገር ያዙኝ ልቀቁኝ ማለታቸው ነው እውነት ወዳጄ ዝም በሉ ነው እውነት ያለ መረጃ እኛ የማናገኘው የማንሰማው ነው የሚያወሩት ያሉት 570የአብነት ተማሪዎች በአንዴ የተጨፈጨፉት በሳቸው ሃገረ ስብከት አይደለም እንዴ የትኛው ነው እውነትነታቸው አስረዳኝ ወዳጄ ???
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 2 ай бұрын
ግደሉ የሚል ሰበካ ካልሆነ አይጥምህም ። ሰሜትህ የሚረካው አባ ግደለው ሲሞገሱ ስለሆነ አንተና መሰሎችህ አሞግሷቸው ።
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 2 ай бұрын
ባሌጌ ክብረ ቢስ ቱ ከንቱ
@seifetekle7697
@seifetekle7697 2 ай бұрын
@@user-wr2lb9rj4jአባታችን ከመሳደብክ በፊት ራስክን መርምር: ለስድብ አህምሮክን አምታሰልጥን እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ አቡነ አብርሃምን በመስደብክ።
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 2 ай бұрын
አባታች በመብርሃን ቅድሰት ማርያም ታቦቱ ፊት የዘንድሮ የጳጳሰ ሾመት ከመንግሰት ጋር በመነጋገር ነው የፈፀምነው የሉት እራሶ ታዲ በምን ሞራል ነው ሰውን የሚወቅሱት እራሳቸው ቀኖናን ጥሳቸው
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 2 ай бұрын
እስኪ ጭንቅላት ይኑራቹ ባዶ አትሁኑ ማዉራት ቀላል ነዉ በሳቸዉ ቦታ ብትሆን አትፈርድም ነበር
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 2 ай бұрын
@@user-wr2lb9rj4j እረ ማን ፈረደ አሸቃባጭ አማኝ ጥይቄ እና ፍርድ አይምታታብን የነጠላ መዝሙር ክርሰቲያን
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ የሆነብንን አስብ ቤተክርስቲ ያን ሰው የለትም አና መጥተህ ቤትህን አጥራው
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 2 ай бұрын
እኔእኮ የምለው እርሶ ቤተክርስትያን ሲቃጠል ቄሳውስቶች ብድጋይ ተወግረው ሲገደልምንው ምነው ምንም አላሉም አቡነ ሉቃስ ለቤተክርስትያን የጮሁ ለህዝብ ለአማራው ሲታረድ የጮሁ ጻጻስናቸው እርሶእኮ እድር ባይ ብልጽግናኖት እባኮት ንሳሀ ግቡ ሆዳደር ጻጻስ ለኞ ምንም ዋጋ የለውም ሰከንበሉ የአብይ አጨብጫቢ ወሬኞ መቼ ተናግረው ምነው ማእቅ ልበሱ ውጡ ብለው ያሉግዜ ሰራተኞው ከከስርራሲባረር ምነው ዝምታው በዛ ካድሬ ሁሉ አፈ ው ይቀመጡ ፍርድ እየተቃረበነው ይጠየቃሉ ሰከን
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 2 ай бұрын
ባዶ ጭንቅላት ይሉሀል ይህ ነዉ ማስተዋሉን ያድላቹ ክብረቢስ ሁላ
@genethana1145
@genethana1145 2 ай бұрын
Thank you very much .that is my idea too
@genethana1145
@genethana1145 2 ай бұрын
He Pretend like good person
@hirutmihirete
@hirutmihirete 2 ай бұрын
ኸረ ማንን እንመን ብቻ ፈጣሪ የእውነት ባለቤት ፈጥኖ ይድረስልን
@benawagash244
@benawagash244 2 ай бұрын
ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም። ይባል ነበር ድሮ። አሁን ደግሞ ተመልሶ መጣ መሰለኝ።
@kalhone320
@kalhone320 2 ай бұрын
ከመጣው ሁሉ አምባገነንና ጨፍጫፊ አገዛዝ ጋር በጥበብ አስመሳይ ሆኖ በመኖር የተራቀቁ "አባቶች" የበዙባት ቤተ ክርስቲያን ሆናለች። ቀጥታ በፖለቲካው ገብተው በይፋ ቤተ ክርስቲያን የሚያምሱት ሕዝብን ማታለል ስለማይችሉ ከአስመሳዮቹ ይሻላሉ።
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. 2 ай бұрын
በርሥዎ፡አና፡በመሰለቾ፡ግዜ፡ቤ/ክ ተደፍራለች።እኛ፡የእግዝያቡሔርን፡ፍርድ፡አንጠብቃለን።
@MESFINAGEGNEHU
@MESFINAGEGNEHU 2 ай бұрын
አቡነ አብርሀም ልጠይቆት? ያነበቡትን እርስዎ አይደግፉትም? ወይስ እርስዎ የሚያነብ ሮቦት ኖዎት? "የተከበረን ጠቅላይ ሚንስትርን" በማለት አጋንንትን የደገፉ መሆንዎን መግለፅ እወዳለሁ::
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። ግን ማንን እንመን? አይናችን ወደ አንተ እንዲሆን አድርገን ለእውነት የሚኖሩ አባትን ስጠን።
@Ultragearluffy
@Ultragearluffy 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሁነን ፤ አቤቱ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wegayehutilahun6323
@wegayehutilahun6323 2 ай бұрын
ከክብሮት ወረዱ ካድሬነቶትን በግልጽ እያሳዩ ነው እኛ ብቻነን የቤተክርስቲያን ፈላጭ ቆራጭ ነን አላችሁ መጀመሪያ ውግዘታችሁን አንሱ አንደበታችሁን በማሳመር መንጋውን አታስበሉት መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን ይመራል የምትሉት እራሶ ህግ ሽረን ብለው አልነበር የዋሁን ምዕመን እናንተ ከጎዳችሁት በላይ ሚድያ አልተጎዳም አሁንም የሚድያ ፍጆታ ነው እየተጠቀሙ ያሉት
@azezewbihonegne6145
@azezewbihonegne6145 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል :: ምን ዓይነት መልስ ነው እየሰጡ ያለው/// እረ እባክዎ ምክር ይስሙ///
@kalisto-l8w
@kalisto-l8w 2 ай бұрын
ሁሉም ለራሱ ክብር እና ስም ብቻ ነው የሚሞተው፡፡አባ አብረሃም ድንቅ አባትና ጥበበኛ ተናጋሪ ነበሩ ፡፡እራሶን ለመከላከል መውጣቶ ትክክል የሚጠበቅና ተፈጥሯዊ ነው፡፡የዛሬ ንግግሮት ግን ምቾት አይሰጥም በርገር እየገመጡ ያለውን ጳጳስ ያህል ነው ያሸማቀቁኝ፡፡ጅብ በማያውቀው ሀገር ሄዶ… ይባላል? ምን ሆኑ ንግግሮት ሁሉ ተረት ቅኔና አሽሙር ይበዛዋል ለምን ግን አባ? አባ ሉቃስን ለዚህ የዳረጋቸውን ንግግር ብዙ ደግፏቸዋል በኋላ ለሲኖዶስ መልስ ሲሰጡ አባ አብረሃምን ስም እየጠሩ ጎላ አድርገው መውቀሳቸው ቅር ያሰኛል፡፡ስማቸውን ሲከላከሉ ነው ያየነው ስለምዕመናን ስሜትና ሞራል የሚጨነቅ አላየንም በዚህም በሁላችሁም እያፈርን ነው፡፡በቀጣይ አባ ሉቃስ ደግሞ ከማዶ መልስ መስጠታቸው አይቀርምና ነገሩ ከዚህ በላይ እንዳይጦዝ አባቶች እባካችሁ ጣልቃ ግቡ ፡፡
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj 2 ай бұрын
ፈርድን ከእወንተኛ አምላክ ነው ምንጠብቅው ምክኒያቱም እግዚአብሄር ሰለሾማቹ ማን ጋ እውንት እንዳል ያሚውቅው እሱ በቻ ነው😢😢😢😢😢😢
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y 2 ай бұрын
ምነው አቡነ አብርሃም ዛሬ እንኩዋን እውነትን ቢናገሩ ?? ያሳዝናል ።
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 2 ай бұрын
እረ እባካችሁ አባቶች ከናንተ ወንጌልን እነጂ መናቆሩን ተውት በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር ፍረድ።
@atlabachewmoges1920
@atlabachewmoges1920 2 ай бұрын
አባቶቻችንን እንወቅ ። ዝም ተብሎ ለጠመጠመ ሁሉ እግር መሳም ተገቢ ነዉ? ይህ ሁሉ የሚታየው የእግዚአብሔር ሥራ ነው። መጀመሪያ አባቶች ንሥሃ ግቡ ።
@tinaethio3885
@tinaethio3885 2 ай бұрын
እኔ ጥቁር ለባሽ እና ቆብ ለባሾች ነፍሴ ተመርራለች ቆይ ጥፋታቸውን እንዳያዩ ምድንው የጋረዳቸው ወየስ በእነሱና በእኛ መካከል አለም የተለያዩ ይሆኑ የትኛው አለም ላይ ነው ያሉት የኢትዮጵያ ወርቶዶክስ ቄስና ዲያቆን መለኮሳት ህጻናት ሴቱች አረጋዊያን ሴት መለኮሳት የሚደፈሩበትና የሚገደሉበት ሀገር ነው ያሉት ወይስ እኛ የማናውቃት ሌላ ሀገረ እግዚአብሔር የምትባል ለገር አለቻቸው እዛው 4ኪሎ አፍጫቸው ላይ ምእመናን በአጥማቂያን ተጠልፈው በባእድ አምልኮ ሲያስጓሯቸው ሲበሎቸው አይታያቸውም ወይስ እነዝህ ሰውች ራሱን የቻለ አለም አላቸው አላውቅም የሚወገዘውን እቅፍ እውነተኞችን ማሳዱድ ኡፍ😭
@YohannesTefera-yx3ub
@YohannesTefera-yx3ub 2 ай бұрын
በርሰዎ ዘመን ካህናት ሲሸጡ ሲለወጡ ምን ሰሩ ቤተክርስቲያን ስትዘረፋ ምን ሰሩ ምንም አየጥም የሰጡት መግለጫ ዝም ቢሉ ይሻል ነበር
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 2 ай бұрын
አባታችን ለእዉነት የቆሙ ትክክለኛ አባት የምወዶት በምክንያት ነዉ እረጅም እድሜና ጤናዉን ይስጥልን የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@molladesta9922
@molladesta9922 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ከእኒህ አባት መዕመኑ ምን እንማር አባታችን ከአቡነ ማቴዎስ ይማሩ
@KebedeKasa-rh9ok
@KebedeKasa-rh9ok 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ አንተ አስበን እዉነት ለመናገር የጳጳሳት ስለ ፈርቶ መኖር ከማን ተማሩ ሀገራቸዉ በሰማይ አይደለምን?እንደ ዓለማዊ ሰዉ መመላለስ አግባብነት አለዉ? እንዲያዉም አቡነ ሉቃስ ይህን በማለታቸዉ ንስሃ እንድንባ አሳስበዉናል ስለዚህ እግዚአብሄር ይስጣቸዉ ቢሉ ምምኑ ትልቅ ትምህርት ይወስዳል ።እግዚአብሄርን ከሰማይ እንዲወርድ ያደረገዉ የሰዉ ልጅ መጥፋት አይደለም አሰራር ቢሮክራሲ ወይም ስልጣን አይደለም ስለ ሰዉ ሲሉ ሀዋርያት በዓላዊን መንግስታት ፊት ሳይፈሩ መሰከሩ እና አንገታቸዉ ተቀላ ቆዳቸዉ ተገፈፈ ተዘቅዝቀዉ ተሰቀሉ ። ከመናገር ይልቅ ተግባር ያስተምራል ያፀናልም የምናየዉን የምንሰማዉን ማን ነዉ የሚያስረዳን እስኪ አዲስ አበባ ካህን በድንጋይ ተወግሮ ሲገደል ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ በሽጉጥ ሲመታ ደብረ ኤልያስ ገዳም ዉስጥ ያሉ መነኮሳት ሲያልቁ ሰዉ በጅምላ በዶዘር ሲቀበር መንግስት በይፋ ወጥቶ ያወገዘ ማን ነዉ?ቅዱስ ዮሀንስ መጥምቁ ንጉሱን በአደባባይ አዉግዛል
@afeworkdaniel5304
@afeworkdaniel5304 2 ай бұрын
አባታችን ከአብይ አሕመድ ጋር ያሎት ቀረበታ በግለጽ ያስረዱን አስር ጊዜ አብይ አሕመድን ክብርነቶ እያሉ ያንቆለጳጵሳሉ ከመንፈስቅዱስ ይልቅ በአብይ አሕመድ ይመራሉ ሐብት አፍርተዋል ።
@fekaduneka
@fekaduneka 2 ай бұрын
አቡነ አብርሃም የአቡነ ሉቃስ በአድራሻቸው በስማቸው የሰጠት ምላሽ ክፉኛ ቁስላቸውን የነካና ያመረቀዘውን ያደማ ይመስላል ለዚህ የሰጡት ምላሽ የህመማቸውን መጠን ቁልጭ አድርጎ ያሳየ X RAY ሆኖ አግኝቼዋለሁ አቡነ ሉቃስንም ይበል ይበል እያልኩ አቡነ አብርሃም ግን መልሳቸው አሉባልታ ስድብ ሃሜት ዘለፋ መሆኑን ሳዳምጥ ወይአባ? ብዬ የአባትነት የአባነት ምንነት እንዲያንስብኝ አድርጎኛል የአቡነ ሉቃስ ዕውነትን ያስቀደመ ምት ለማወቅ የአቡነ አብርሃምን መልስ አድምጡት ያሳቀኝና ያሳዘነኝ እራሳቸውን ጀግና አቡነ ሉቃስን ፈሪ ለማድረግ የሄዱበት መንገድ አሳፋሪ ሆኖ ታይቶኛል ህወሃትን ከስልጣን ለማውረድ ከሃገር ውጭ በወቅቱ የነበሩ ጳጳሳት ያደረጉትን ታላቅ አስተዋጽዖ ረስተው እሳቸው በፈርዖን ፊት ቆመው የሚጋፈጡ አቡነ ይስሃቅ ግን ከሃገር ማዶ ሆነው የሚጮሁ ጩኸታቸውን ባዶ አድርገው ለመሳል የሞከሩት ሙከራና አቤቱታ አሁንም የአቡነ ሉቃስን ጀግንነትና በአቡነ አብርሃም ላይ ያሳረፉትን ጠንከር ያለ ምት ህመም አሳይቶናል ምዕመናንን የዋህ ደጉ እያሉ ከአቡነ ሉቃስን ዕውነት ለመለየት ያደረጉት አቤቱታ ከትዝብት ውጭ አይረባቸውም አቡነ አብርሃም የቤተክህነቱ አብይ መሆናቸውን(በአንደበት አባባይ አስመሳይ)መሆናቸውን ብዙዎች ደርሰውበታል ሃገር ውስጥ ቁጭ ብለው ለሃይማኖቴ አንገቴን ለሠይፍ እሠጣለሁ እያሉ ከሠያፊዎች ጋር እየተሞዳሞዱ ገዳይን የቤተክርስቲያን ጠላትን ማሞካሸት መከላከል ይሆን ለሃይማኖት መሠየፍ አባታችን ይሄንን ጣቱን የሚጠባ ልጅ የሚያውቀውን የአደባባይ ዕውነት ለመደበቅ መሞከር ሳይሆን የሚያዋጣው ዕውነትን መጋፈጥ ነው አቡነ ሉቃስን በማጣጣል የሚታጠፍ ዕውነት አይኖርም በርሰዎ አማላይ ጮሌ ንግግርም የሚማልል የለም ይልቅ አባትነቶትን አሳዩን ከአባትነት ርቀዋል ሠይጣንን አባብሎ ከጠላትነቱ ያመለጠ የለም
@belaytessema3004
@belaytessema3004 2 ай бұрын
All religious institution are exposed who they are and what they standing for they stand for there own power position ,self benefit and survival
@beslotmesgna4054
@beslotmesgna4054 2 ай бұрын
ስለ አቡነ ሉቃስ መልስ ከመስጠት ይልቅ አጠገብሕ ያሉትን በርገር እየበሉ ብሎ የሚለውን ገስፅ
@getahun9857
@getahun9857 2 ай бұрын
በሁለት አይናችን አስተካክለን ሳናይ አራት አይን ያላቸው አባቶችን መሳደብ መልካም ነው?
@user-kt5it5ix2d
@user-kt5it5ix2d 2 ай бұрын
አስር ጌዜ ቤተክርስቲያን ይላሉ የቤክርስቲያን ራስ የሆነውን ክርስቶስን የት አስቀምጠውት ነው እኒህ ሰውየ ምኑ ነው የርስዎ እውነት ቤተ ክርስቲያን ሙሽራ ናት ሙሽራዌን አስጠለው ስለሙሽራዋ ማውራት ክብር ፈላጊ መሆንዎን የሚአሳይ ነው ያሳዝናል
@TarikuTinsae-b5v
@TarikuTinsae-b5v 2 ай бұрын
ድምፅ አልባ የሆኑ ምዕመናን በተለይ የጎፋ እና ባስኬቶ ምዕመናን ጉዳይ አባቶች እንዳይስማሙ አድርጓቸዋል።
@tarikuashagire2804
@tarikuashagire2804 2 ай бұрын
አጥቢያ ቤተክርስቲያን ሁሉ በሙስና እየተቃጠለች ጩኸቷን ሰምቶ ከበሽታዋ የሚአክማት ጠፍቶ ከሲኖዶስ እሰከሀገረ ስብከት እስከአጥቢያ ሙስናው ተጧጡፎ አባት አለን ማለት ይከብዳል 15:09
@tarikuashagire2804
@tarikuashagire2804 2 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ የእግዚአብሄር መንበር በካድሬ መመሞላቷ የሁለቱን ደቅስዮሶች የከበረውንና የተጣለውን ሁለቱን እኩል ይዛ ቤተክ እንደምን ተጨነቀች ካድሬው ደቅስዮስ እሰኪወገድድረስ
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 2 ай бұрын
ይሄ ሞጥሙዋጣ ሰውዬ አብይን ተማምኖ መእመንን እያስፈራራ እኮ ነው።ከአብይ እንዲያው በምን ይሻላላ ይሄ ካድሬ?
@LeykunAsamere
@LeykunAsamere 2 ай бұрын
እውነት ነው ለቤ/ክ አንደ አሁኑ የተመቸ ጊዜ አልነበረም የሚለውን ለማረጋገጥ ይመስላል ንግግርዎ አቤቱ በፊትህ ማን ይቆማል
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. 2 ай бұрын
ሠለስት፡ሚዲያ፡እባካችሁ፡ቤ/ክ ላይ የአድሎ፡ሥራ፡አትሥሩ፡
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 2 ай бұрын
እንዴ ቤተክርስቲያን ማለት ህንፃው ብቻ ሳይሆን የክርስቲያኖች ስብስብም ነው ያለክርስቲያኖች ህንፃው ብቻውን ምንም ነው እና ክርስቲያን በመሆናቸው ብቻ መጨፍጨፋችን ምን አልመሰላችሁም አይደል የካህነት መገደልም ምንም አልመሰላችሁም አይደል። መጨፍጨፋችን አሳብዶ ያስጮኀቸውን ደሞ መዝለፍ ግን ይገባልን። ፈጣሪ ሀይማኖታችንን ያስተካክልልን
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 2 ай бұрын
ዘመኑ ሰው ለእውነት ሳይሆን ለስሜቱ የተገዛበት እና ሚዛናዊነት ሳይሆን ego የነገሰበት ስለሆነ ግደለው ቁረጠው ፍለጠው የሚል ጽንፈኛ ሁሉ በጀግንነት ተፈርጆ እንደአርበኛ የሚቆጠርበት ነው ። በዚህ ወቅት ስሜታዊነት ከሀይማኖት በላይ ስለነገሰ እንጅ ሀይማኖተኛ ነኝ የሚል ሁሉ አባ ሉቃስን ሰው ግደሉ በማለታቸው ብቻ የጀግንነት ካባ የሚያለብስ ሁሉ ከሀይማኖተኝነቱ በላይ እብሪተኝነቱ ጫፍ የረገጠበት ነው ።
@user-us3jk7ot3n
@user-us3jk7ot3n 2 ай бұрын
እውነት ነው!! አንድን የሀገር መሪ ግንባሩን በሉት፣ ግደሉት ማለት ትክክል አይደለም፣ የቤተክርስቲያን አቋምም አይደለም ይልቁንም የግል አቋማቸው ነው መባሉን እንደ ወንጀል ቆጥሮ እውነተኞችን የሚያብጠለጥል፣ ባንጻሩ ግጭት ቀስቃሾችን የሚያጀግን ትውልድ ምን ይሉታል???
@belaytessema3004
@belaytessema3004 2 ай бұрын
No religious institution has moral credibility in Ethiopia not only for the last 6 years even for 25 years before
@SimachewYaregal
@SimachewYaregal 2 ай бұрын
No comment
@accesstelecom7869
@accesstelecom7869 2 ай бұрын
አፈቀላጤው ባባስ
@yonashailu7022
@yonashailu7022 2 ай бұрын
omg
@yohannisg9300
@yohannisg9300 2 ай бұрын
አባት ማለት ምን ማለት ነው? ዓራት ዓይነት ቤተ ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው? ስድድብ ከአባቶች መስማት ነበረብን?
@belaytessema3004
@belaytessema3004 2 ай бұрын
For the last 33 years the church never stood for Christ ,God the father or moral value and good consciousnesses they stood along side the devil by being silent
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 2 ай бұрын
ሾካካ ካድሬ።ቀንህን ጠብቅ አንት ከሃዲ።
@user-zj2jl6fc8r
@user-zj2jl6fc8r 2 ай бұрын
yemenager chilota alwot gin menfeskidus yetelyew new
@NardosBemnet
@NardosBemnet 2 ай бұрын
,የትኝውንምአባትአትሳደቡእግዚያቤርንፍሩከምትሳደቡፀልዩ
@user-uk4sx1zg5y
@user-uk4sx1zg5y 2 ай бұрын
ታላቁ ሃሰት ነውር ያለው በጠምጣሚዎቾ ነው በተለይ በጳጳሳት፣ ለቆቡ ብየ ነው አንቱ የምለው እንጂ ይህ ሰው አኖ ተ ተብሎ ቆቡ ተገፉ መባረር አለበት እንቅጩ ይነገርህ ውጭ ያለው ቤተክርስትያን ይገነጠላል በቃ ፣ሲኖዶስ የለም
@ZelekaNigatu
@ZelekaNigatu 2 ай бұрын
የሆነ ወንጌል ወንጌል አይሸቱም ይልቅስ የሾማችሁን አስቡ አሁን ጌታ ጅራፍን ያነሳል ለመንጋው ተጠንቀቁ እናንተ በምድር ዋጋችሁን እየተቀበላችሁ። ነው
@jackpark3349
@jackpark3349 2 ай бұрын
አንተ ጴንጤ እዛው ጉድጏድህ ግባ አጨብጫቤ እረ አንተ ማነህ ይህን የምትለው እኛ ተዋህዶች እረኞቻችንን እንሰማለን አንተ በካራቴ የምትፈወስበት ሄድ
@genethana1145
@genethana1145 2 ай бұрын
Leave Abba Lukas alone, please.we have only care for people Abba Lukas
@user-mh5uo1eq5n
@user-mh5uo1eq5n 2 ай бұрын
eweta eweta sayhon yehzbn megedelun ena sikayun ewnetun tegeru s memenane egzeabher senoru new senodos ymenor?
@Sami-jo4uc
@Sami-jo4uc 2 ай бұрын
Godanaley imitalew amagns? Mn ybla mn ysra ? Enatoch iyetesekayu aydelem? Mn slemtbelabet bcha yaweralu
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 2 ай бұрын
Please don't talk about politics. Your position is teaching words of only the Bible. However, stand for your responsibility like the area of around Baherdar.
@user-fc5iw5gb9p
@user-fc5iw5gb9p 2 ай бұрын
Bet kirstyan temkwe balemtuw ayankilafam
@MESFINAGEGNEHU
@MESFINAGEGNEHU 2 ай бұрын
ለምን አቡነ አብርህም ወንድ ከሆኑ አቢይ ፊት ይህንን አላሉም:: አቢይ ፊትእንዴት እንደምትርበደበዱ አለም የሚያውቀው ነው:: አቢይንና የኦሮሞን ፖለቲካ ፈርታችሁ ጵጵስናን እንዴት እንዳረከሳችሁ የሚካድ አይደለም:: ውሸት ጥሩ አይደለም:: መንፈስ ቅዱስ ነው የመራው ሲሉ ትንሽ አያፍሩም:: shame on you! Please stop!
@user-us3jk7ot3n
@user-us3jk7ot3n 2 ай бұрын
ሰለስት ሚዲያ እራስህን ብትፈትሽ???
@TayechZeynu
@TayechZeynu 2 ай бұрын
ኮመንት የምፅፍ ሠዎች እባካችሁ አባቶችን አትዝለ ፋ ከቻላችሁ ፀልዩ ላቸው ካልቻላችሁ ዝም በሉ ሠድባችሁ ለሠዳቢ አትሰጡ እነሡ ኮ እዚ የደረሱ ት እንደኛ እንደፈለጉ ተኝተው የፈለጉትን በልተው ጠጥተው ሳይሆን ለሀገር ለ እኔና ለናንተ በመፀሐይ ብዙ መስዋትነትን ከፍለው ነው ትንሽ አስተውሉ
@atlabachewmoges1920
@atlabachewmoges1920 2 ай бұрын
መልካም አባት አይስ ደብም :: ሰይጣን አባትን ማምላክ ተገቢ አይደለም ::
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 50 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 38 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
"ክስ መስርተናል"፣ "በ72 ሰዓት ለቃችሁ ውጡ"፣ ጄነራል ጻድቃ እና ማይክ ሃመር
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1 М.
ደረሳው ድራማ | Deresaw Drama | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
7:26
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 83 М.