19ኛ መንፈሳዊ እንግዶቼ ፦በፊልም ማየት የገባ ከሉሲፈር መንፈስ የተላቀቀች እህታችን ታሪክ

  Рет қаралды 40,501

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 362
@selamgebremriam
@selamgebremriam 6 ай бұрын
የኛ ሃዋሪያ እኔ ኤርትራዊት ነኝና እንኳን ለፉጡነ ረዲኤት የልዳ ንጉስ ሰማእቱ ቁዱስ ገርግሽ ኣደረሳቹ ኣደረሰን መምህርየ ባንተ ትምህርት ከነ ልጆቼ ሁላችን ቆርቦናል እና በቀሮብክበት ቀን ለኣመታት በሄድኩበት ስደት ይሁን ሃገር ዉስጥ፡ ኣይጥ ትከታተኝ ነበረችና ቆርቤ ከነልጆቼ ቤታቺን ስንመጣ ፡ በብዙ እንግዶች ማእከል ድርቅ ብላ ኣረፈች ሞታለች 35 ኣመቴ ሙሉ ትከታተልኝ ነበረች ኣሁን ግን ድንግል ማሪያም በቀንዋ ተኣምራ ኣሳየችን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@gafat
@gafat 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏 እንኳን እመቤቴ እረዳችሽ ለአንች የደረሰች ለእኛም ትድረስልን ❤❤❤
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 6 ай бұрын
Amin ekuwan aberow adersn 🙏👉🙏🙏🙏
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 6 ай бұрын
አሜን እልልልልል ለእናንተ የደረሰች እመብርሀን ለእኛም ትድረስልን
@selamawi1927
@selamawi1927 6 ай бұрын
Amen amen amen. Yegna eunk memhrye bante timirt eiyeberetahu negn. Selamey bikemey kirekibeki yikil bikidste mariyam kilimineki.ni aki zibesihe goyta yibsihana Haftey.
@ፍቅርLOVE
@ፍቅርLOVE 6 ай бұрын
❤❤❤😍
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 6 ай бұрын
ዛሬ አባታችን ፃድቁ ቅዱስ ሙሴ ጸሊም አመታዊ እረፍት ነው የአባታችን በረከት ይደርብን
@AbebawTsega
@AbebawTsega 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 6 ай бұрын
የናተን ህይወት ያስተካከለ እኔ ብቸኛዋና በቸርነቱ ይጎብኘኝ😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen ayezosh ehete
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 6 ай бұрын
ያንቺን ሕይወት ያስተካከለ እግዚአብሔር የኔንም ያስተካክልልኝ እንደዚህ አይነት ረዳት ማግኘትም መባረክ ነው እኛንም ያስበን።
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@salamagonafer2726
@salamagonafer2726 6 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም
@Demasobati
@Demasobati Ай бұрын
የናተን ህወት ያስተካከለ የኔንም በርከቱ ይፈዉሰኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 6 ай бұрын
ሁሉን በፍቀዱ ለደረገው ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና የገበዋል አሜን እህታችን እንክዋን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረዳሽ አሜን ❤❤❤❤❤❤
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen ehete
@SaraAsfaw-r2d
@SaraAsfaw-r2d 6 ай бұрын
ወይኔ ደስስ ሲሉ ባል እና ሚስቱ እርግት ያሉ በእዉነት እናንተን የጎበኝ አምላክ እኔንም እስከ ቤተሰቦቸ ይጎብኝኝ በእዉነት
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 6 ай бұрын
የነቃ እንደዚህ ነፍሱን ይታደጋል አጅሬ ሳጥናኤልን ስልቱን ሲቀያይር የነቃ ሰው እንደዚህ ጢባጢቤ ይጫወትበታል በእውነት እንዴት ደስ ይላል በፈተና ውስጥ አልፎ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቆ ዲያቢሎስን ድል ማድረግ እንዲህ ነው ክርስትና የነቃ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቅዱስ ሚካኤል እረዳትነት ተአምራቱን አሳየ እናንተን የረዳ እኛንም ይርዳን በሁሉም ሰው ላይ በተለያየ አቅጣጫ በተለያየ መንገድ እንደ ጃርት እሾክ የተሰገሰገብንን እርኩስ መንፈስ እርሱ መድህን አለም ይፍታን 🙏
@TeklayMeresa-k4g
@TeklayMeresa-k4g 6 ай бұрын
Amen
@tariku8486
@tariku8486 6 ай бұрын
Amen
@menberewondaferew3272
@menberewondaferew3272 3 ай бұрын
Ameann
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 6 ай бұрын
ጠንካራ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ...
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@saniatube2360
@saniatube2360 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ሃያሉ ቅዱሰ ጊዮረጌሰ ሆይ ድካም የማይሰማህ ትጉህ ገበሬ ነህና እኛ ሀጢያተኞች በደለኞች አገልጋዮችህን ሀይለ አጋንንትን በፈረሰህ ትረግጥልን ዘንድ እንማፀንሃለንን🤲
@ngsti277
@ngsti277 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@AyutaAya-hk5ig
@AyutaAya-hk5ig 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 6 ай бұрын
"ማንም በዚህ ምድር ላይ ሲኖር በመከራ የማያልፍ የለም" ❤❤❤❤❤❤
@yafet-2
@yafet-2 6 ай бұрын
እግዚአብሄርን እሚገርም ታሪኪ ነው ሁላችንንም ለምስክር ያብቃን ሊቀሰማአታት ቅዱስ ገወርጊስ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 ай бұрын
ባልን እግዚአብሔር እደሚሰጥ ተምሬበት አለሁ ተባረኩ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@TsedaleAhmed
@TsedaleAhmed 6 ай бұрын
እህቴ አችን የሰማ እግዝአብሕር እኛንም ይስማን በፀሎት አስቡኝ ወለተመድን ወለፃድቅ አስቡን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@habhabshi5767
@habhabshi5767 6 ай бұрын
መታደል ነዉ እግዚአብሔር እሚረዱንን አዳሞች ያድለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@burtukanasrat8211
@burtukanasrat8211 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 6 ай бұрын
አሜንእካን አብሮዎ አደረሰን
@Haymekoko
@Haymekoko 6 ай бұрын
መምህርዬ በአንተ ላይ አድሮ ልኡል አግዚአብሔር ያስተማረኝ ጌታ ይመስገን እረ በአንተ ትምህረቶች ብዙ ተደረጉልን በኛ ቤተሰብ በጣም ብዙ እናቴ የአቴቴ ጨሌ የአዳል ሞቲ የወሰንጋላ የሙጨ ዘሪጋ እረ የመነፍስቶች አይነቶች በሙሉ ታመልክ ነበር እማምላክ እረድታን በመምህረዬ ባንተ አድሮ ትምህርቶችን እድታዳምጥ እያረግን ከብዙ ፍተና ቆረበችልን እረ አመስግኑልኝ እማምላክን ብዙ ተደረገልን በምስጋና ልጀምር ብየ ነው መምህርዬ በምን ላግኝህ ❤
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 6 ай бұрын
Amen.lanch.yederesech.emamlac Legnam.tdresln❤
@Haymekoko
@Haymekoko 6 ай бұрын
@@الدوسري-ي4ه አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ትድረስልን እማ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 6 ай бұрын
አሁንም በፀሎት ይበርቱ መንፈሱ አልተሸኘላቸውም
@danimagna1144
@danimagna1144 6 ай бұрын
እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በለተቀንህ እኔንም ከነመላው ቤተሰቦቼ ምረሀን ፈውሰሀን ድነን የህወታችንን እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችንን ፈተህልን ድነን ለምስክርነት አበቃን ታሪካችንን ቀይረው ልጆቼ አይዟችሁ ደረስኩላቹ በለን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ተለመነን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ራራልን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ይቅርበለን❤❤❤
@tizetatesfaye
@tizetatesfaye 6 ай бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tizetatesfaye
@tizetatesfaye 6 ай бұрын
Bzu bota aychwalwe comentochen egzeyabhere ylbhen meshat ymulalke 🙏🙏🙏❤️❤️💖💖💖
@danimagna1144
@danimagna1144 6 ай бұрын
@@tizetatesfaye አሜን አሜን አሜን
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 6 ай бұрын
Amen.❤amen.amen
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 6 ай бұрын
ምነው የምንወድክ መምህር ተስፈዬ ? እነዚህን ንጹህ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ሰአታቸው አሳጠርክብን መንፈሳዊ ህይወታቸው ሲናገሩ እኮ አይጠግብም ልብን ሚማርኩ ደስ ሚሉ ናቸው ሰምእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እነዚህን ቤተሰብንም አንተንም መምህር ተስፋ ስልሴ ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@EdenTesfaye-qx3xz
@EdenTesfaye-qx3xz 6 ай бұрын
እንካን ለ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሰን...መምህርዬ እንወድሀለን
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@maryelove7751
@maryelove7751 6 ай бұрын
ከእናንተ ብዙ ተምሪያለሁ ትዳራችሁን ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እንዴት የተረጋጋ ሰዉ ነዉ በሽተኛን ሰዉ አስታሞ አድኖ የራስ ማድረግ ምነኛ መታደል ነዉ የመናፍስትን ሴራ ማወቅ ለዚህ ነዉ የሚጠቅም። እኔም እላየ ላይ ባለ መንፈስ ምክኒያት በጣም አስቸጋሪ ሰዉ ነኝ ፍቅረኛዬ ደግሞ ልክ እንደዚህ ሰዉ የገባዉና የተረጋጋ ነዉ ሁሌ ሳጠፋ እየመከረ ስታመም እያስታመመ ስጣላዉ ይቅርታ እየጠየቀኝ በደብ ቀርፆኝ አሁን ላይ ቅዱስ ቁርባን ተቀብለን መስከረም ልንጋባ እቅድ ላይ ነን ፈጣሪ ይርዳን ይገርማል እኔን በነዚህ ባለትዳሮች ዉስጥ አየሁት።
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Egziabhair yasakalchehu ehete
@maryelove7751
@maryelove7751 6 ай бұрын
@@nardoshailu7821 አሜን ማሬ
@kuware5780
@kuware5780 6 ай бұрын
አይዞሽ ትዳራችሁን በደስታ ይፈፅምላቹ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ 6 ай бұрын
እመ ብዙኃን እናቴ እኛንም በስደት ያልነውን ልጆችሽ በቤትሽ ሰብስቢን እናቴ የስደት ስልቄ አደራሽ በከቱ ዳንቀር አንቺ አስቢን 🙏🙏እባካችሁ የመምህር ተማሪዎች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እባካችሁ ከሰው ተራ ከወጣሁ በጣም ብዙ ጊዜ ሆኖኛብ ሒሩተ ሥላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ 🙏🙏🙏
@EmebetKifle-b9h
@EmebetKifle-b9h 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 ай бұрын
እንኳን ለሊቀ ሰማእታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቀን አሜን
@HD202v
@HD202v 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም የህይወት ጉዞ ነው የእግዚአብሔር ጥበቃው የሰይጣንን ፈተና በነዚህ ቤተሰቦች ታሪክ ተምረናል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ። የአባታችን የአቡነ እንድሪያስ በረከታቸው ይደርብን አሜን።
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u 6 ай бұрын
ሰላም መምህርዬ እንኳን ደናመጣህ ይሄ ነገር እኔንም ያጠቃኝ ይመስለኛል አምላከ እስራኤል ከስራቴ ፍታኝ
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@elroitube27
@elroitube27 6 ай бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃሽ እህታችን
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@genbaw542
@genbaw542 6 ай бұрын
የሆሊውድ ፊልሞች የህዝባችንን አእምሮ በክለውታል፡በጣም አስከፊ የረከሱ ፊልሞቻቸውን ገና ማየት በማይገባን እድሜ ነው ስናይ ያደግነው፡ልክ እንደዚህ እህታችን መዳን ያለባቸው ሰዎች ብዙ ናቸው።
@azebshewa6197
@azebshewa6197 6 ай бұрын
Ewnet new 😢
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 6 ай бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንክዋን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን አሜን መምህር እንክዋን ሰላም መጣህልን❤❤❤❤❤
@AbeAbe-g8l
@AbeAbe-g8l 6 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 6 ай бұрын
አሜን
@derjetameru
@derjetameru 6 ай бұрын
ሰላም መምህር ና የመምህር ተማሪወች እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ይህንን እንኳን ለመፃፍ መንፍሴ እየሰደበኝ እያንጎጠጠኝ ነው እባካቹ በፀሎታቹ ክንፈ ሚካኤል ብላቹ አስቡኝ 1ድ ቀን ታሪኬን ገአኸቀነቸኀኸዐወጨኸወጰ
@selamteka2751
@selamteka2751 6 ай бұрын
Egazebehare yamesgane Amen 🙏🏾 ❤❤❤
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 3 ай бұрын
ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ሰተሃናል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@RiseUpAddis
@RiseUpAddis 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@fasiqa470
@fasiqa470 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስስ የሚል የሒይወት ታሪክ ነበር ትዳራችሁ ከዚህ በላይ ይባርካችሁ
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@Mesi-i9e
@Mesi-i9e 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስስ አለሽ ያንችን ህይወት ያስተካከለ እግዚአብሔር የሁላችንንም ህይወት ያስተካክልልን በእውነት አሜን🤲🤲🤲መምህራችን ለዘላለም እስከ ቤተሠብህ በፀጋ በጤና በእድሜ ያኑርህ እመብርሃን ትጠብቃችሁ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ይርዳኝ በእውነቱ ስደት ድክም ብሎኛክ ወይ ለስጋዬ እልሞላልኝ ወይ ለነፈሴ አልሆንኩ እንዲያው መና ቀርጋሁ. እስኪ በፀሎታችሁ እስቡኝ ሀገር ገብቼ ክርስትናን በተግባር ልኑር😢 ትምህርቱን እማራለሁ ግን ተግባር የለም ብቻ መጨርሻችንን ያሳምርልን🎉
@selam801
@selam801 6 ай бұрын
በእመቤቴ እንዴት የሚገርም ታሪክ ነው አይ እኔሰ የት ነው ያለሁት ጥዋት ሌላ ማታ ሌላ😢እህታችን ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርግሰ እንኳን ረዳሸ❤
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@yordanos1999
@yordanos1999 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፣ አስተማሪ የህይወት ታሪክ ነው። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ! የእህታችን ስዕል ደግሞ ባለፈው መምህር ተስሎ አይቼው በጥም ደስ ብሎኝ ነበር፣ አንቺ እንደሳልሽው ማወቄ የበለጥ ደስ አሰኘኝ! እንኳን ለዚህ አበቃሽ፣ እኔም እንዳንቺ ስዕል ተምሬ፣ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቅዱሳን ስዕላትን ለመሳል ያብቃኝ። በጸሎት አስቡኝ ውለተ ስላሴ ነኝ።
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@AffectionateCaveWaterfal-bv4im
@AffectionateCaveWaterfal-bv4im 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@melat2488
@melat2488 6 ай бұрын
እንኳን አደረሰን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ ክብረ በአል ❤❤❤❤❤
@መቅዲ-ቐ3ነ
@መቅዲ-ቐ3ነ 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን🎉🎉🎉🎉
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Enkwan abro adresen
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ አዎ ያብዛልን በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ገብረ እንድርያስ በረኸታቸው ይደርብን ጎዶልያስ
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 6 ай бұрын
አግዘአብሔር የመስገን ለዘህች አለት ያደረሳችሁ በእውነት በጣም ከባድ ሕይወት ነው ያሳለፈቸው ግን ምመጨረሻዋ ግን ያምራል በጣምም ያሰቀናል አኛም ከ ሕይ ወቷ ብዙ አስተማሪ ነገር ተምረንበታል አግዘአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@EyobEy-tv2vt
@EyobEy-tv2vt 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አንደኛ ነኝ
@sraayele840
@sraayele840 6 ай бұрын
እኮን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደርሳችዉ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@AbateTegegne
@AbateTegegne 6 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@maxdz9446
@maxdz9446 6 ай бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ መምህሬ አንድ ቀን መጥቼ እድትመክረኝ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ፍቃድ ❤❤❤❤❤
@DawitTub.
@DawitTub. 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይደረሳት❤
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
@መቅደላዊትወልደሚካኤል 6 ай бұрын
መምህር እነኳን አደረሰህ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አባቶችን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 6 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚሐብሄር ይመስገን እህቴ ላቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን አጣመራችሁ እንኳን ተረፍሽ እንኳን ለዚህ ክብር በቃሽ
@skwt8566
@skwt8566 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር። ይክበር ይመስገን ❤❤❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገን አምላኬ🙏❤🙏
@SaraAsfaw-r2d
@SaraAsfaw-r2d 6 ай бұрын
ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ በእለተ ቀንህ እንቆቅልሸን ፍታልኝ ጭንቅ ብሎኛል አይ ስደት
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Kidus gieorgies yeredashe
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወይ ጉድ የእርሱ ቸርነት ተመሰገነ አምላኬ ዴንቅ ምሰክርነት ነው
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ
@haimihaimi6841
@haimihaimi6841 6 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሐዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ከዛ ጉድ አወጣሽ ላንቺ የደረሰ መድኃኔዓለም ለእኛም ይድረስልን አብሶ በፊልም የገባ መናፍስት ገባድ ነው እኔ አስዳደጊ በባእድ አምልኮ ውስጥ ቢሆንም በጣም ግን የጎዳኝ በልጅነት አዕምሮዬ የገባው በወሲብ የገባው መናፍስት ነው 30 አመት በሕይወት ሚና ተጫወተ ትምህርት የለ ትዳር የለ ገንዘብ የለ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን እንዳቅ የረዳኝ አምላክ ይክበር ይመስገን እማ ፍቅር ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ሁላችሁም በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ሁላችንንም እግዚአብሔር ያስበን 🙏✝️🌹🍃🌿💐
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@cookiekebinash-ee4bc
@cookiekebinash-ee4bc 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሬ❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ለዚህ በቃሽ የሚገርም ታሪክ ነው 🙏🙏🙏
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@KidaneGmedhin-z4t
@KidaneGmedhin-z4t 6 ай бұрын
ኪዳነ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
@sable5202
@sable5202 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤ለሰማዕቱ❤❤❤ቅዱስ ❤❤❤ጊዮረኒስ🎉🎉 ወርሃዊ ክብረ❤❤❤በአል 🎉🎉🎉🎉
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 6 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በርታልን።
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 6 ай бұрын
አሜን ልልልልልልልል❤❤❤❤
@Rom-nk7lg
@Rom-nk7lg 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል ልጅ ሆኜ አክስቴ ነብር ጣራ ላይ ይመጣ ነበር እና እኛ እቤት ውስጥ ቁጭ ብለን ቤቱን ያንቀጠቅጠዋል እና እሳ ደግሞ ግራ አይኔን ግራ አይኔን ትላለች ተንበርክካ እየደጋገመች ከዛ ሲሄድ ኮቴው አጠገባችን ያለ ነው የሚመስለው ለካ አዳልሞቴ ነው በጣም ይገርማል
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹❤️❤️❤️🤲🤲🤲💖🤲🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲🤲🤲🤲💖💖💖🤲💖💖🤲💖💖🤲💖🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖
@rozaderese6341
@rozaderese6341 6 ай бұрын
መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ የስላሙን አምላክ ስለያዛችሁ ምንም አይጎልባችሁም ። እመቤቴ ከናተጋ ትሁን ዘራችሁ ይባረክ
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዶቻችን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 6 ай бұрын
.እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሐያሉ ሠመአት ለቅዱስ ጊወርጊስ ወርሐዊ ክብረበአል በእዉነት ለመምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ትምህርቶችን በመምህር አወቄአለሁ ያንን ሁሉ የመናፍስት ፈተና አልፈህ አሁን ለ ብዙሙሊወን ሠዉ አስተማሪ በመሆን ህ ደስ ብሎል እግዶቻችን እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ብዙ ት/ቶች ከእናተ ተምሬአለሁ እህታችን ያንን ሁሉ በእግዚያብሔር ቸርነት አልፈሽ መብቃትሽ ደስ ብሎኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ብዙ መናፍስቶች አስቸግረዉኛል ወለተሠመአት ብላችሁ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 6 ай бұрын
እግዚአብሔርን እሚገርም ታሪክ ነው እህታችን ካቺ ብዙ ትምህርት ትምህርት የሚሆን ገጠመኝ አግተናል ብየ ተስፋ አለኝ ደስ የሚሉ ቤተስብ ❤❤❤ መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ስንቱን ቤት አኮካህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነቤተስቦችህ ይጠብልን በእውነት ❤❤
@ethielezayina701
@ethielezayina701 6 ай бұрын
እንኳን ለስማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊሰ ወራዊ በዓል አደረሳችሁ!
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 6 ай бұрын
እን ደና መጣህ መምህር
@marshet.gizachew
@marshet.gizachew 6 ай бұрын
ይገርማል እኔም በፊት በማያቸው ፊልሞች ነው አሁን ላይ ዋጋ እያስከፈለኝ ያለው ስንገባበት በጣም ሰፊ ነው መውጣቱ ግን በጣም ከባድ ነው ጠባብ ነው መውጫው 😢እግዚአብሔር ይርዳን
@Seble-mg
@Seble-mg 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ።መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ☦️
@BirhaneBirhane-pc9yx
@BirhaneBirhane-pc9yx 6 ай бұрын
Amen amen amen
@ميروحبشي-ظ1و
@ميروحبشي-ظ1و 6 ай бұрын
Amen amen amen klak hiwet yesman yene wedu egzebr Abzt Abzt yetbki yene merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 6 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከክፉ ነገር ጠብቀን 😢😢😢😢
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🤲
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤️ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ሁሉ በርሱ ሆነ
@AregashAregash-k3w
@AregashAregash-k3w 6 ай бұрын
selame lenante yehune y edzhbire betesboche memhirachine qale eywetne yasemalne ehite wendemachne egzhbire enantne yebarke enyaneme yebarkew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@yidnekachewageza3244
@yidnekachewageza3244 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ የህይወት ፈተና ና ገጠመኝ የተሞላበት እንግዶች ነበሩ መምህር, ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
@HanauNew
@HanauNew 6 ай бұрын
እንኳን ለሰማይቱ ጊዮርጊስ ወራዎይ መታሠቢያ ባህል አደረሰን አደረሳች እንግዶቻች እንዲሁም መምህራች እንኳን ደህና መጣችሁ መእምናን እህት ወንድሞች በጸሎት አሰብኝ ወለተ ተንሳኤ ተላችሁ
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 6 ай бұрын
😢እግዝአብሄር ይመስገን፡
@መቅዲ-ቐ3ነ
@መቅዲ-ቐ3ነ 6 ай бұрын
ላቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@እግዚኦተሰሃለነጎይታ
@እግዚኦተሰሃለነጎይታ 6 ай бұрын
ሰማእቱ ኣባቴ ጊወርግስ የእህታችን ታሪክ የቀየርክ የእኔ እና የቤተሶቦቼ ታሪክ ቀይር
@Serkalem-s6s
@Serkalem-s6s 6 ай бұрын
አሚን❤
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
​Amen
@HiwetMogos
@HiwetMogos 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HanaHaileGebreal
@HanaHaileGebreal 6 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ብዙ ተምሬአለው ከእነሱ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከዛ ሁሉ ፈተና አወጣሺ እህቴ
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@jhgfgg1610
@jhgfgg1610 6 ай бұрын
እኔም ይዚህ ተጽኖ አለብኝ እኔም በጣም ነው የምወደው በጣም አይ ነበረ ምምህርዬ
@ማሪያምአደኩሉ
@ማሪያምአደኩሉ 6 ай бұрын
በረከቱ የሰማእቱ ፈረሰኛ ቁዱስ ጊወርግስ ይጠብቃቹ ይጠብቀን🙏🙏🙏💒💒💒
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@Nardos-kg5ie
@Nardos-kg5ie 6 ай бұрын
ናርዲዬዬ❤ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen nard
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Enamsegnalen wde
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እዉነት ደስ የሚል ትምህርት ❤❤❤በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ ሰማዕታት ለቅዲስ ጊዮርጊስ ወርዊ በዓል
@የመሲሑ
@የመሲሑ 6 ай бұрын
ዋውው ደስ ስትል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹህን ይባርክላቹህ ❤❤
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@nardoshailu7821
@nardoshailu7821 6 ай бұрын
Amen
@samueltesfu4646
@samueltesfu4646 6 ай бұрын
Egziabher zemenachu yibark buzuh temrenal🎉🎉🎉❤❤❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገነ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ❤❤🎉🎉🎉❤❤ እውነት ነው
@דמוסאיאלו
@דמוסאיאלו 6 ай бұрын
እግዛብሔር ፈቅዶት እኮ አንድ ቀን ታሪኬ ይቀየራል
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ዳህና መጠችሁ❤
19ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተፈጥሮ ጨዋነት ወደእውነኛ እምነት ይመራናል
1:33:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 66 М.
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 124 М.
48ኛ ኤፍታህ  live! ( ከገኒ እንግዳ ህይወት እንማማር ) 0927 58 0758
2:53:58
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 50 М.
67ኛ ኤፍታህ live! ስለፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የሚመለከተው ማነው ?
3:03:47
የእሑድ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Sunday
16:46
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН