19ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተፈጥሮ ጨዋነት ወደእውነኛ እምነት ይመራናል

  Рет қаралды 65,723

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер
@dani.1921
@dani.1921 2 жыл бұрын
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይድረስ ለአብ ምስጋና ይድረስ ለወልድ ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X ቅዱስ እግዚአብሔር እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ ቅዱስ ኃያል በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ ቅዱስ ሕያው በጸጋው ኃይል ላከበረኝ ቅዱስ አዶናይ ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ ቅዱስ ያሕዌ በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ ቅዱስ ጸባዖት ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡ እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት:: kzbin.info/www/bejne/kH-opqSmZtl9Y5o
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
የአምልኮት ስግደት ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ ኤሊሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለአሐዱ አብ 3X እሰግድ ለአሐዱ ወልድ 3X እሰግድ ለአሐዱ መንፈስ ቅዱስ 3X አብ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X አብ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X አብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X አብ የብርሃን ጸዳል ነው 3X ወልድ የብርሃን ጸዳል ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳል ነው.3X አብ ንጉሥ ነው 3X ወልድ ንጉሥ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3X አብ የኃይል መንፈስ ነው 3X ወልድ የኃይል መንፈስ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ ነው 3X አብ ከሃሊ ነው 3X ወልድ ከሃሊ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ከሀሊ ነው 3X አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራለ 3X አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳለ 3X አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃለ 3X በቅዱስ አብ እታመናለሁ 3X በቅዱስ ወልድ እጠበቃሇሁ 3X በቅዱስመንፈስ ቅዱስ እፅናናለሁ 3X ንጹሕ ምስጋና ለአብ 3X ንጹሕ ምስጋና ለወልድ 3X ንጹሕ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ 3X ንሲብሖ ለአብ 3X ንሲብሖ ለወሌድ 3X ንሲብሖ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ 3X ኪያከ ንሴብሖ እግዚኦ 3X ኪያከ ሃሌሉያእግዚኦ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ 3X እግዚአብሔር እብኖዲ፣ እግዚአብሔር ኢያኤሌ፣ እግዚአብሔር ማስያስ፣ እግዚአብሔር ታዳኤሌ፣ እግዚአብሔር ትስቡጣ፣ እግዚአብሔር ታኦስ፣ በደላችንን ለታገሠን ሰላሙን ለሰጠን ነፍሱን ለሰዋልን ትዕግስቱን ላበዛለን በዚህ ሰአት ለጠበቀን ምሕረቱን ለሰጠን በረከቱን ለቸረን ከጠላት ለጋረደን ሞገሱን ላለበሰን ለድንግል ማርያም ሌጅ ክብርና ምስጋና አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን፡፡ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን
@mesertg43
@mesertg43 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱልን
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@RahbeLoading-i7q
@RahbeLoading-i7q 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን🙏🙏🙏
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት Psalms 102፡(103)። የዳዊት፡መዝሙር። 1፤ነፍሴ፡ሆይ፥እግዚአብሔርን፡ባርኪ፥ዐጥንቶቼም፡ዅሉ፥የተቀደሰ፡ስሙን። 2፤ነፍሴ፡ሆይ፥እግዚአብሔርን፡ባርኪ፥ምስጋናውንም፡ዅሉ፡አትርሺ፤ 3፤ኀጢአትሽን፡ዅሉ፡ይቅር፡የሚል፥ደዌሽንም፡ዅሉ፡የሚፈውስ፥ 4፤ሕይወትሽን፡ከጥፋት፡የሚያድናት፥በምሕረቱና፡በቸርነቱ፡የሚከልልሽ፥ 5፤ምኞትሽን፡ከበረከቱ፡የሚያጠግባት፥ጕልማሳነትሽን፡እንደ፡ንስር፡ያድሳል። 6፤እግዚአብሔር፡ይቅርታ፡አድራጊ፡ነው፤ለተበደሉ፡ዅሉ፡ይፈርዳል። 7፤ለሙሴ፡መንገዱን፡አስታወቀ፥ለእስራኤል፡ልጆችም፡አደራረጉን። 8፤እግዚአብሔር፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነው፥ከቍጣ፡የራቀ፡ምሕረቱም፡የበዛ። 9፤ዅልጊዜም፡አይቀሥፍም፥ለዘለዓለምም፡አይቈጣም። 10፤እንደ፡ኀጢአታችን፡አላደረገብንም፥እንደ፡በደላችንም፡አልከፈለንም። 11፤ሰማይ፡ከምድር፡ከፍ፡እንደሚል፥እንዲሁ፡እግዚአብሔር፡ምሕረቱን፡በሚፈሩት፡ላይ፡አጠነከረ። 12፤ምሥራቅ፡ከምዕራብ፡እንደሚርቅ፥እንዲሁ፡ኀጢአታችንን፡ከእኛ፡አራቀ። 13፤አባት፡ለልጆቹ፡እንደሚራራ፡እንዲሁ፡እግዚአብሔር፡ለሚፈሩት፡ይራራል፤ 14፤ፍጥረታችንን፡ርሱ፡ያውቃልና፤አቤቱ፥እኛ፡ዐፈር፡እንደ፡ኾን፟፡ዐስብ። 15፤ሰውስ፡ዘመኑ፡እንደ፡ሣር፡ነው፤እንደ፡ዱር፡አበባ፡እንዲሁ፡ያብባል፤ 16፤ነፋስ፡በነፈሰበት፡ጊዜ፡ያልፋልና፥ስፍራውንም፡ደግሞ፡አያውቀውምና። 17፤የእግዚአብሔር፡ምሕረት፡ግን፡ከዘለዓለም፡እስከ፡ዘለዓለም፡በሚፈሩት፡ላይ፥ጽድቁም፡በልጅ፡ልጆች፡ ላይ፡ነው፤ 18፤ቃል፡ኪዳኑን፡በሚጠብቁ፥ትእዛዙንም፡ያደርጓት፡ዘንድ፡በሚያስቡ፡ላይ፡ነው። 19፤እግዚአብሔር፡ዙፋኑን፡በሰማይ፡አዘጋጀ፥መንግሥቱም፡ዅሉን፡ትገዛለች። 20፤ቃሉን፡የምትፈጽሙ፥ብርቱዎችና፡ኀያላን፥የቃሉንም፡ድምፅ፡የምትሰሙ፡መላእክቱ፡ ዅሉ፥እግዚአብሔርን፡ባርኩ። 21፤ሰራዊቱ፡ዅሉ፥ፈቃዱን፡የምታደርጉ፡አገልጋዮቹ፥እግዚአብሔርን፡ባርኩ። 22፤ፍጥረቶቹ፡ዅሉ፡በግዛቱ፡ስፍራ፡ዅሉ፥እግዚአብሔርን፡ባርኩ።ነፍሴ፡ሆይ፥እግዚአብሔርን፡ባርኪ።
@buzeyeayele3853
@buzeyeayele3853 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@አስበኝአምላኬ
@አስበኝአምላኬ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
#ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_* *_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_* *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_* *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_*🤲💚💛❤🤲
@buzeyeayele3853
@buzeyeayele3853 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abelayele6404
@abelayele6404 2 жыл бұрын
አሜን
@ጎስዓልብየቃለሰናይ
@ጎስዓልብየቃለሰናይ 2 жыл бұрын
Amen Amenn Amenn
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🥺🥺🥺
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TSADKANE_MARYAM
@TSADKANE_MARYAM 2 жыл бұрын
አረ ባካቹ ፀሎት አርጉልኝ ሃይለሚካኤል ብላቹ በቁሜ እየሞትኩ ነው ስሞት ግን እንዳታዝኑ እእእእባካቹ እባካቹ ፀልዩልኝ
@bubuyosif957
@bubuyosif957 2 жыл бұрын
አረ እደሱ ብለክ እድል አትስጠው ትምህርቱን ስምትክ አሸንፈው እመቤቴ ካንተ ጋር ትሆን
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@EyerusTaye-o2l
@EyerusTaye-o2l 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሕር አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አምላከ ገብርኤል የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም እንድ የጠፉትን ያምጣቸው በዛር በጠቋር በአዳልሞቴ የታሰሩትን ይፍታቸው ሁሉንም ጌታን ወደማወቅና ማክበር እናቱ ድንግል ማሪያምንም ማክበር መላዕክትን ማክበርን ሰማዕታትን ማክበርን ያድለን በአጋንንት የተያዙ ልብን እምብርሃን ትክፈትልን ኤፍታ።
@odeeg4337
@odeeg4337 2 жыл бұрын
በእውነት መ ምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እመበረሀን እኔንም ከታሰርሁበት በምህረትሽ አስፈችኝ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መ ምህር እኔም ዱርዬዎችን በጣም እወዳቸዋለዉ በጣም ነዉ የሚጠብቁህ ከቤተሰብ ይበልጣሉ በክፉ ብቻ አትምጣባቸዉ እንጅ ።
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 2 жыл бұрын
በሚልይን የሚቆጠሩ ሰብክያን አሉ እስባለሁ ግን ስብከት ያለወጣችው ሙዝቃ የምመሰላቸው (ስለዝህ ገጠመኝህን ከጳጳሳት እስከ ተራ እደኔ አይነት ዱርዬ እየሰማንና እየትለወጥን ነው የእግዝአብሄር የማዳኛው መንገድ ኦርቶዶክሳዊ ነው ወደኧላ ይለም በርታ ወድማችን
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 2 жыл бұрын
መምህር አንተም ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ የበለጠ ነገር አለ ብዬ አላምንም ግን ከዚህ የበለጠውን እውቀት ሰጥቶህ ከዚህ የበለጠ ታሪክ ለመስራት ያብቃህ፡፡ የእምዬ ተአምር ብዙ ነው ለእነሱ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ተገልጻ ታምሯን ለመመስከር ያብቃን
@ኤፍታተከፈት
@ኤፍታተከፈት 2 жыл бұрын
እውነት መምህር ኦርቶዶክስ ሆኖ ተፈጥረን ምንም ሳይገባቸውና ሳይረዱ በጨሌ በአዳልሞቴ ተነሳስተው ሁለት እህቶቼ መናፍቅ ሆነውብኛል የተለወጡና ዳግም ወደ እምዬ ተዋህዶ የተመለሱትን ስሰማ በእንባ ነው የማዳምጠው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔም ለሀጥያተኛዋ ባርያው ወለተ ስላሴ እህቶቿን ወደ ቤትህ መልስላት ብላችሁ በፀሎትአስብኝ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቸ በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ
@ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ
@ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ 2 жыл бұрын
አመቤቴ ሆይ አናመሰግንሻለን ሰራሸ ድንቅ ነው ገብሪኤል ኣቤቴ ለኛም ለተቸገሩትን ድርሰልኝ የአወነት ወይ ፈተና የሚብል ገጠመኝ ነው አግዛኣቢሄር ይመሰገን ቃልሂወት ያሰማልኝ መምህራችን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 жыл бұрын
የጌታየ እናት ነሽ እና ደስ ይበልሽ ንጽሄት ነሽ እና ደስ ይበልሽ የተባርክሽ ነሽ እና ደስ ይበልሽ የኛም እናት ነሽ እና ደስ ይበልሽ እናት ሆይ ምልጃሽ አይለየን እማይየ የኔ ውድ የፍቅር እናት ነሽ እና ደስ ይበልሽ
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 2 жыл бұрын
ሁሌም ድነት ነው የአምላክ ስራ እያየን ነው ስያወጣን ከመከራ አስቡን ይድረሰን እኛም ተራ ሃይለ ጊወርግስ ብልችሁ አስቡኝ እኔም ልዳንና ድኜ እመሰክራለሁኝ
@ኤፋታህወለተብርሀን
@ኤፋታህወለተብርሀን 2 жыл бұрын
እስላም ናቸው ቤተሰቦቸ 'መድሀኒአለም እኔን እንደመለሰኝ እነሱንም ወደ ኦርቶዶክስ ይመልሳቸዉ። ፀልዩልኝ በማርያም,, የመምህር ቤተሠቦች!!!
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን እመቤቴ ማራም 🙏🙏🙏
@addis1030
@addis1030 2 жыл бұрын
እንዴት የታደሉ ናቸው ይገርማል እመቤታችን አዩት መቼ ይሁን እነስ የማያት
@menderin4228
@menderin4228 2 жыл бұрын
መምህር በወይ ፈተና ሚሲጢራቸው የተጋለጠባቸውና በመንፈስ ቅዱስ ታግዘህ የፈረካከሳቸው መናፍቃንና ደብተራዎች መንገድ ለማሳት ነው (እረ ወንጌል ስበክ) የሚሉህ አንተም ስለነቃህባቸው ሳላደንቅህ አላልፍም።።።።
@OTHTUBE
@OTHTUBE 2 жыл бұрын
እመቤታችን ስራዋ ድንቅ ነው ስሙዋ ለዘለአለም ከፍ ይበል
@የsozዎችወዳጅ
@የsozዎችወዳጅ 2 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ በእውነት ለቅድስቲ ድንግል ማርያምና ለቅድስ ገብርኤል ክብርና ምስጋና ይድረቸው 💖💖💖💖💖💖💖💖
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
ቀንቻለሁ በእውነት እመቤታችን እንዲ በህልም ሲያዮት ሊያውም ሊያውም ክደዋት ስዕልአድንዋን ቀናደው ላስቀመጡት እንዲህ በህልም ስትታያቸው እቀናለሁ እኔ እያመንኳት ሱባኤም ስይዝ አላያትም እና ምን አይነት አዳፋ ልብ ቢኖረኝ ነው ብዬ ሁሌ እራሴን እታዘባለሁ
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 2 жыл бұрын
Lehulem mekngate ale tebki
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
@@ethimaryam9617 እሺ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 жыл бұрын
አሜን፫ ተባረክ
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 2 жыл бұрын
እመብርሐን ከመላኩጋር ሆና. ልጄን. ከአማኑኤል. ፈውሰው አውጥተውልኛል. ምስጋና ለድንግል. ምስጋና ላአብሳሪው. መላኩ. ቅዱስ ገብርኤል አሜን አሜን አሜን. እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልብላችሁ. አመስግኑልኝ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
እልልልልልል መድሐኒአለም የተመሰገነ ይሁን እመብርሀን ክብር ምስጋና ይድረሳት።
@tenatena5566
@tenatena5566 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
በቅድሚያ ዛሬ 28 .3 አመት ነዉፈጣሪዬን ድግልን ማረያን አመስግኑልኝ በቤሩት ፍዳታዉቀን ቀንም ሁሉ ስማፀናት ተርፋለዉ እልልልልል እኳንም ተመለሱልን ተመስጌን እድሜ ይስጥልን መምህር! !!!!!!
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
ELLLLLLLLLLLLL
@sarahsarah9191
@sarahsarah9191 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@binilovely4481
@binilovely4481 2 жыл бұрын
አብሳሪዉ መልአክ ለኛም ጥሩ ነገር ያብስረን ከእስራችንም ድንግል ማርያም ትፊታንንን አሜን
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ 🙏❤️ እመ ኣምላክ እና ቅዱስ ገብርኤል ለናተ እንደደረስላቹ ለኛም ይድረሱልን ኣሜን 🙏❤️❤️❤️❤️መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ክፉ ኣይንካህ የኔ ኣባት🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዝያብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ተአምር ነው እመብርሀን ለነሱ የደረሰች በችግር ላይ ላለነው ሁሉ እሷ ከልጇ ጋር ትድረስልን ችግራችንን ትፍታልን
@yedengllegmedhanialmtemesg888
@yedengllegmedhanialmtemesg888 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እኛም አምላካችንን ቅዱሳኑን ትተን ነው እንጅ እንኴን ለራሳች ለዓለም እንበቃ ነበር መንገዱ ተስውሮብናል የአንድ ሰው ነፍስ መጥፋት ፈጣሪን ስለሚያሳዝነው እናንተ አስነሳ ከተኛንበት እንድንነቃ የቅዱሳኑ ጸሎት አይለየን
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 2 жыл бұрын
መምህር እንደምን አደርክ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ መምህርግርማንስላገኝሆቸዉ በጣጣም ነዉ ደስያለኝ መድሀንያለምይመስገን በህልሜ ላንተ ስነግርአደርኩኝ ደስህዳለኝ ፡መምህር ግርማ በጣምሚስኪንአባትናቸዉ ።ፈዉስን አገኝዉ ተመስገን ግንህራሴንህየወቀስኩ ነው የመጣሁት እኔ ለራሴለነብሴ ህንኮ እንደዚ አልደከምኩም ፡መምህር በጣምለኛ ደከሙ መምህር በጣም ነዉ ሚያሳዝ ነዉ። ግንተመስገን
@hirutahirut6496
@hirutahirut6496 2 жыл бұрын
ገጠመኙ በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ታሳያለች ታምር ትሰራለች መምእሬ እኔ ስደት ላይ በጣም ቆይቻለው አውን አገር መግባት አስባለው ግን እናትም አባትም የለኝም እናቴም አባቴም እመቤቴ ነች ነገር ግን ቅርብ ጊዜ እእቴ ፔጤ ሆና በጣም እመበቴን ቅዱሳኖቹን በሙሉ ታንቋሽሻለች በጣም እናደዳለው እና እነዚ ጀማሪ ፔጤሆች በጣም አደገኞች ናቸው የሰው አይማኖት በማቋሸሽ ነው የሚያሳምኑክ እና በጣም ከባድ ናቸው ግን ለምን የራሳቸውን እምነት እያመኑ የሰው እምነት ሳይሳደቡ ቢኖሩ ልብ ይስጣቸው
@medina2419
@medina2419 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰች እናታችን ለኛም ትድረስልን ትባርከን መምህር እግዚአብሔር ይባርክ
@dejenwogayehu1240
@dejenwogayehu1240 2 жыл бұрын
1 ሰው ሁሉ ኃጢአተኛ ነው “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤” ሮሜ 3፥23 2 የኃጢአት ዉጤት ሞት ነው “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።” ሮሜ 6፥23 3 ሰው ፍርድ ይጠብቀዋል “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥” ዕብራውያን 9፥27 4 ሰው በራሱ የፅድቅ ሥራ እራሱን ማዳን አይችልም "ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።" ኤፌሶን 2÷8:9 5 የሰው ልጅ የመዳን ተስፋው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 жыл бұрын
እመቤታችን ስራዋ ድንቅ ነው ስሙዋ ለዘለአለም ከፍ ይበል። እነኚን ቤተሰብ የለወጠ የእግዚአብሄር መላክ ቅዱስ ገብርኤል የእኛንም ህይወት ይለውጥልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@fera7834
@fera7834 2 жыл бұрын
መምህር እግዚያብሄር ይጠብቅህ እናግን እነዚህ ፕሮቴስታንቶች ይገርሙኛል ይኸውልህ የምኖረው አዳማ ነው አከራዩቼ ጴንጤ ናቸው እና ብዙ ጊዜ ፆም ሲገባና ተቀብዬ የምመጣ ቀን ያኮርፉኛል አንዳንዴ ደግሞ መዝሙር ነው የሚሉትን ዘፈን በስፒከር ከፍተው እኔ ተቀብዬ ስመጣ እንደዚ ያደርጉኛል ግን ካለ ነገራቸው ሰው ይንቃሉ በተለይ ኦርቶዶክስን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ይመልሳቸው ሁሉም አንድ አይነት ናቸው መምህር እንዳለው በማሽን የተፈለፈሉ እስኪመስሉ ድረስ እማምላክ ሰው ታርጋቸው
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን በእውነት ክብር ምስጋና ይድረስሽ እመብርሃን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የቅዱሳሳን አምላክ አምላከ እስራኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን።
@hewanberhe3960
@hewanberhe3960 2 жыл бұрын
የእውነት መምህራችን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛልና እጥፍ ድርብ አድርጎ ፀጋው ያብዛልህ
@ጓልፅዮንማርያም
@ጓልፅዮንማርያም 2 жыл бұрын
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ለእግዚኣብሄር የሚሳነው ነገር የለምና ክብር ምስጋና ይግባው።
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የእማምላክ ስም አሁን ከፍፍ ይበል!!!!መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅግ በጣም ደስስ የሚል ገጠመኝ ነዉ!!!ለእነሱ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን🤲🤲🤲
@hope1919.
@hope1919. 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ
@tigtig8146
@tigtig8146 2 жыл бұрын
መ/ተሰፋዬ አበራ ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ሁሊ አዲስ ነህ ፕሮግራም አይጠገብም /እግዚአብሔር በምክንያት አለው ለሁሉም የቆንጆዋ ልጅ ሰም መሕሌት ከቤተክርስቲያን ሰም
@misssara8313
@misssara8313 2 жыл бұрын
ውድ መምህር እድሜና ጤና ይሥጥክ አሜን ፫
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
የእመ አምላክ ፀሎት ልመና በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን ♥️🇨🇬🙏
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
ብርሃን ቢሎት ጥሩነው ምክኒያቱም ለዛቤት ከብርሃንም በላይ ናት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@yemariame16
@yemariame16 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና የመምህርን ትምርት ጀምሬ ጨረሰኩ በጸሎታቹ አሰቡኝ ጠንክሬ ሰምቼ እድለወጥ ጸጌማርያም ብላቹ አሰቡኝ
@danimehari9714
@danimehari9714 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቸ ን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር እከርሱ ይሁን መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ክብር ይግባሽ ያምላኬ እናቴ እመቤታችን ድንግል ማርያም አንቺ የጠራ አይፍርም
@አስበኝአምላኬ
@አስበኝአምላኬ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ የሚገርም ና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏👏🌺ስለ ዝማሬው አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😍😍🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌻🌿🌻🌻🌾🌻🌾🌻🌿🌻🌾🌻🌻🌿🌻💒
@ወለተገብርኤል-በ5ኰ
@ወለተገብርኤል-በ5ኰ 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 2 жыл бұрын
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@Sara_Almaz
@Sara_Almaz 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 💒💒💒🙏🙏
@ሰኒዩቱብ-ቐ1ጐ
@ሰኒዩቱብ-ቐ1ጐ 2 жыл бұрын
መምህርሬ ተስፋ ስላሴ የድንግል ማርያም ፍቅር በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን ድንግል ማርያም ከነ ቤተሰብክ ትጠብቅክ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልክ ሁሌም በፀሎቴ አስቦታለው ተስፋ ስላሴ ብዬ
@friehiwotbirhanu5803
@friehiwotbirhanu5803 2 жыл бұрын
እመቤታችን ሁላችንም በየቤታችን ገብተሽ ከስራታችን ፍችን
@ቅዱስኡራኤልአባቴ
@ቅዱስኡራኤልአባቴ 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአቢሔር ምስጋና ይድረሰው ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሰን ቅዱሳን መላእክት ሁላቸው የልኡል እግዚአቢሔር አገልጋዮች ምስጋና ይድረሰው
@mesien329
@mesien329 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ታምር ተነግሮ አያልቅም ክብር ለመዳህናለም
@እመቤት-ተ9ዀ
@እመቤት-ተ9ዀ 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ቤተሰቦቼ መምህር እንኳን ደህና ደህና መጣህ አሜን፫የቅዱስ ገብርኤል በረከት ይደርብን እንኳን ወደ እውነትተኛ ሀይማኖት ቅድስትቤተ ከርስቲያን ተዋህዶ ተመልሳችሁ በቤቱ ያፅናቸሁ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እመ ብርሀን ና ቅዱሰ ገብርኤል ለናንተ የደርሰላችሁ ለኛም ይድረሰሉን
@abebagebremedihin2985
@abebagebremedihin2985 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 2 жыл бұрын
መምህራሸኡማተነዉሪ10000 አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልል አልልልል
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ኑርልን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
መምራችን እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ይህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@መቅደስአርሴማእናቴ
@መቅደስአርሴማእናቴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ እማይየ አምኖለጠራት ፈጥና ትመጣለች መምህር ስለማምላክ ሰዉሲመሰክር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ስሟሲጠራ እዴት ነዉግን እሚጠሎት
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከእኔ የበረታቹሁ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተአረጋዊ እያላቹሁ
@kiyyat729
@kiyyat729 2 жыл бұрын
እኔም ቅዱስ ገብርኤል በብዙ ነገር የረዳኝ አባቴ ነው ድንግል ማርያምን ጨምሮ። እና መምህር እዉነት ነዉ ኦርቶዶክስን የተከተለ ብዙ የመዳኛ መንገዶች አሉን የድንግል ማርያም ልጅ ይፈጽመዋል
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Enenim bebizu Yerevan kidus melaak new
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስህ እመብርሀን ክብር ምስጋና ይድረስሽ
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እኔ በንፁኅህ ልብ ሲፀለይበት ሲሰገድበት የሚኖር ስእል በትክክል እግዚያብሔር መንፈሱን እንደሚያሳድርበት በትልቁ ነው የተማርኩት ሲያረጅእንኳን በትክክል ለቤተክርስትያን ተሰቶ እምነት መሆን ያለበት መሆኑን
@helentesfai4130
@helentesfai4130 2 жыл бұрын
መምህር የ እኒም እመበቴን ለምኘ በቅዱስ ገብርኤል የ ኣመቱ በታቦቱ በእመቤተ ታቦት በቁዱስ ሚካኤል ከ ከባድ በሽታ ድነ ኣለው በኣንድ ቀን የ ወዜማው ምሽት ኣመመይ በገብርኤል እለት የ ኣመቱ ተፈወስ ተመስገን ኣምላክ እሄው ድኛለው
@hareggene5495
@hareggene5495 2 жыл бұрын
ወይ መምሕር የሚገርም ነው እግዚአብሔር አስቀድሞ ነግሮናል በሀይማኖት መለያየት እንደሌለብንና በአንዱ እምነት ሌላው እንደሚድን አስተምሮናል ቃለ ህይወት የሠማልን
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ይስፋው ለመድሀኒአለም 🙏🙏🙏
@tesfayegebrye4225
@tesfayegebrye4225 2 жыл бұрын
መምህር መናገር ማንም ይናገራል የምታስረዳበት መንገድ ግን የተለየ ተሰጥኦ ነው።ይገርማል እግዚአብሔር በቃ ድንቅ በሚል አካሔድ የልጆቹን ነፍስ ይማርካል።
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 2 жыл бұрын
የእመቤቴ ፍቅር ይብዛልን
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን የቅዱሳን ኣምላክ መምህራችን ሰላምህን ይብዛልን👏 ዉብዋ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የት ይሆን ያሰርኩሽ እኔስ ተጫማለቅሁኝ እሜ ፊትኝ😢😢😢
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 жыл бұрын
ወዳጀ ምድራዊይ እንኳን ሁነን እናትን ቀርቶ የእሩቅ ቤተሰቦቻችነን የሚጠሉብን እንኳን ለኛ ወዳጅ አይሆኑም እናትን ጠልቶ ልጅን ወዳጅ አምላኬ ማለት አይቻለም የተመርጥሺ ነፍስ ትምለሳለች ተመለሱ እንመለስ መምህርየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
መምሕር ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በምልጀው አይለየ
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኝኛንም እመብርሀን እስራታችንን ትፍታልልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ሁለም ምታስተምረው ልብ ውስጥ ሰርስሮ ነው ሚገባው በእውነት
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 жыл бұрын
እመብርሃን እናቴ አልካሙ መገድ ምረኚ አሜን አሜን አሜን በፆለት አሰቡኝ ወለተ ማርያም
@moktad6722
@moktad6722 2 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ መሆኑ ሚታወቀው መጀመሪያ በልጁ በኩል ልጅቷ ዳነች ምክንያቱም እሱ ቤት እመቤታችን የተገለጠችላት በልጁ ፍቅር ጽናት ቤቱ ስለገባች ነው ፡፡ለመምህር ተስፋዬ ረጅም እድሜ ከረጅም የአገልግሎት ፀጋ ጋር ቅዱስ የእግዚአብሄር መንፈስ ያድልህ ክብር ለአማኑኤል ወለወላዲቱ ድንግል ወለመላከ ቅዱስ ገብርኤል፡
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
@aroza5670
@aroza5670 2 жыл бұрын
እኔንም መፈሱ እየገለበጠ ነው የሚያሰማኝ👐👐በፀሎት አስበኝ መምህር ወለተ ስላሴ ብለህ
@bubuyosif957
@bubuyosif957 2 жыл бұрын
እመቤቴ ካንቼጋር ትሆን ትግተሽ ፀልዬ
@SamsungPhonetastic-bm6vr
@SamsungPhonetastic-bm6vr Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ"" እኔ የኢ /ኦ/ተዋ/ እም/ተከታይ ነኝ ድንቅ የሆነች የታደለች እህት ናት የብዙ ነፍሳት መድኃኒት ሆናለች ባለ ታሪኳ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ በመሳሳት ዉስጥ እናታችንን አገኘሻት በአንቺም ምክንያት ብዙ ሰዎች ዳኑ "" ተመስገን"" እህቴ " ስምሽ "" ብርሐን "" ይሁን ምክንያቱም ፣በጨለማ ላሉ ብርኃን በዝግ ቤት ያሉ በር ሆነሻል እንኳንም ደስ አላችሁ 🙏
@ةةةةةتنع
@ةةةةةتنع 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሥጥህ መምህር
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እደነችሁ ሁሉም ሰላም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለቸሩ መድሐኒአለም ወረሐዊይ በአል
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ሀገራችን ቅዱሰ ገብርኤል ብሰራትን ያብሰራት
@shewayeabchu134
@shewayeabchu134 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና ቆየህ እግዛብሄር ይባርክህ እመቤቴ ክብር ይግባት እናመግናለን
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 2 жыл бұрын
እመቤታችን ስራዋ ድንቅ ነው ስሙዋ ለዘለአለም ከፍ ይበል። እነኚን ቤተሰብ የለወጠ የእግዚአብሄር መላክ ቅዱስ ገብርኤል የእኛንም ህይወት ይለውጥልን አሜን
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@elizabethteshome384
@elizabethteshome384 2 жыл бұрын
Amen
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲
@hecsjhgd
@hecsjhgd Жыл бұрын
​@@matebieeregnaye1479 i555q43qq4aaa3qqqaqaqa4qa4qqqaq4aaaaaqqaaaaqqaqaaq44q1qaaaaaaa3aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaww22
@monagezayie4269
@monagezayie4269 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@brtukanoma1640
@brtukanoma1640 2 жыл бұрын
መምህር እንካን በሰላም መጣህልን
@yegeb1913
@yegeb1913 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን፡በእዉነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ፡ቅድስት እመቤታች ና መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለናንተ እንደደረሱ ለኛም ይድረሱልን፡እማማ ለልጆት ሚስት ስም ያዉጡላት መምህሬ እዳለዉ ፩ መዳኒት ፪ ብርሀን ፡መርጠዉ ይሰይሙዋት ይገባታል ፡ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለኔም እመቤታችን ምልጃዋ የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ጠባቂነት አይለየን ረጅም እድሜ ከነ መላው ቤተሰብህ ይስጥልኝ
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነዉ መምሕርዬ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝቃ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያልብስልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ድንግል እናታችን ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ትበልልን
@እግዚአብሔርጋሳየይእዩ
@እግዚአብሔርጋሳየይእዩ 2 жыл бұрын
መምህርጠራችን እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ያስተማርከኝ እያተገበርኩ ነኝ ብዙ ለውጥ አለኝ በክርስቲያን እየነርኩ ነኝ በአምላኬ እየነርኩ ነኝ ዘርህ እባረክ ወንድማችን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን መናፍቀን በመምህር ምህረተብ ላይ ተናስቶበታል ስለ ድንግል ማሪያም መውራቱ ታሰስቶ ነዉ እያሉ ነዉ በጣም ያሰፍራሉ በእመ ብህራን ጥለቻ ሰከሩ ግን ምን አጣፋቹ ጌታን ስለ ወለደች መሰደብ አለበት በጣም ያሰዝናል የሴጣን የግብር ልጆች ነቾ
@aziebgeberetnsea4328
@aziebgeberetnsea4328 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ መምህር፣ሁሉም እንዲህ በተለወጡ፣ እግዚአብሔር ይመስገን
@bewphone9113
@bewphone9113 2 жыл бұрын
መምህሪ የኔ ጀግና ኑርልን❤🙏🙏🙏
@hem9841
@hem9841 2 жыл бұрын
መምህራችን ለንተ ቃል የለኝም ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ እህትየ ልትሉውጠ አልችለምትምና ብጽለት ኣስቡሉኝ አመተ ስላሴ ቡሉቹህ ምእመናን ሁላቹሁ
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጥበቃህ አይለየን ወላዲተ አምላክ ሁላችንም ትፍታን
@jsgjdjdjjdj7753
@jsgjdjdjjdj7753 2 жыл бұрын
መምህራችን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ የቅዱስ ገብርኤል በረከቱ ጥበቃው አይለየን በያለንበት ይጠብቀን በተለይ በአረብ አገር ያለነውን ልጆች አሜን መልካም ትምህርት ይሁንልን
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል
1:08:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 83 М.
30ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ዲቃላ በሚለው ስም መፈተን ለማንነት ከባድ ነው
1:34:17
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.
18ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:21
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН