2 ኛ ው ይደመጥ - - አእምሮ በመናፍስት መያዙን እንዴት እንወቅ

  Рет қаралды 49,686

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 291
@RoseRose-uo8cf
@RoseRose-uo8cf Ай бұрын
የምረ ግእራ ገብቶኝ ነበር አሁን ያለሁበት ዱባይ ነዉ ማለት ለስራ ነዉ ከአገሬ የወጣዉት ግን ሳለዉቅ እየትቀየረኩኝ መጣዉ አስትሳሰቤ ነገሮችን በትቃራኒ ማሰብ ጀመረኩኝ መዳሐኒያአለም የትመሰገነ ይሁን ሁሉንም በሱ እርደአታ ትወጣዉት እንዲነዉ ብይ ብዘርዝእር ብነገር አያልቅም የትመሰገነ ይሁን 😢😢😢😢😢ፈጣሪ ከኝአጋረ ከአለ በእሳት ዉስጥ እንሄዳአለን መምር ያገልግሉትክን ዘመን ይባርክ
@pfoe4190
@pfoe4190 Күн бұрын
አምላኬ እኔ እስከ ቤተሰቤ አለብን ሁሉም እኔ በስደት ተሰቃየሁ ከሰው እዳልቀላቀል ስራ እዳልሰራ ጠረኔን በማስጠላት በማደዘዝ ኡፍፍፍ ተሰቃየሁ ኢትዮጵያ ደውየ ለቤተሰብ ስናገር ጭንቀት ነው እሚመስላቸው ፀበል ሂዱ ብል እሚሰማኝ አጣሁ እማሳልፈውን ስቃይ ብታዩልኝ መድሀኒአለም ማረኝ አባቴ ፈጣሪየ ድንግል ማርያም እናቴ ድረሽልኝ ለምኜሽ አፍሬ አላውቅም በሰው ፊት የበታች ሆንኩ በጠረን ምክንያት ተገለልኩ😭😭💔
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 3 жыл бұрын
ለእኛ በእሳትና በውሃ መካከል ላለን ወጣቶች የመጣህልን የእንቁ የተዋህዷችን አረበኛ እመ አምላክ እድሜውን ፀጋውን ታብዛልህ
@HiduyaHiduya
@HiduyaHiduya 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ho4eh1ln1x
@user-ho4eh1ln1x 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እኔ በስደት ነው ያለሁት ብዚ ፈተና ከባድ ነው እዉነት ሰርቸ እንዳልሰራሁ ሁኛለሁ 😢😢ፈጣሪ የህ ክፍ መንፈስ ያዉጣልኝ ፀልይሉኝ🙏
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 3 жыл бұрын
እህቴ ከቻልሽ አስራት በኩራት አውጪ የሰራሽው እንዲባረክልሽ
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
እረ ሰርቶ እንዳልሰራመሆን የኔም ችግር ነው ብቻ ተመስገን
@hanahhanah40
@hanahhanah40 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ የሜፈታተነኝን የሰይጣን ፈተና አጥፋልኝ በእውነቱ አሁንስ ከበደኝ በጣም በፀሎት አግዙኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜበጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
መምህራችን የስላሴ አገልጋይ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን ኤፍታህ ኦ አምላኬ የነሀሱን በረሰ ክፈትልኝ የልቦናዬን አይነ ብርሀን አብራልኝ አሜን
@user-dk9kn1mj2c
@user-dk9kn1mj2c 3 жыл бұрын
መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አውን እያዳመጥኩኝ ነበር 10 ደቂቃ ብቻ አዳምጫ እንቅልፍ ውስድ አደርገኝ በጸሎት እኔ በጸሎትም የለሁም ባትበርቱ በስግደት በርቱ ስትል ነቃው ስነቃ ግፍፍ ነው ያለኝ ባተላይ አድሮ እግዚአብሔር የሚያስተምርን እግዚአብሔር ይመስገን የምትለንን በተግባር እንድንፈጽም እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት
@user-hj9pv5ck5l
@user-hj9pv5ck5l 3 жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የእኔ ህይወት ነው ሁሉምጌታ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን
@berketifekad4614
@berketifekad4614 3 жыл бұрын
ወይ መድሀኒያለም በሙሉ መምህር የተናገርከው ወይንም ያስተማርከን በጥቅሉ የኔ ላይ የማየው ችግር ነው። መድህን አለም ምህረቱን ይላክልኝ መምህር መንበረ ማርያም ብለው ጸልዮልኝ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Here. Yenm tarik.new
@user-xr3vq1wd4o
@user-xr3vq1wd4o 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@fisehamelaku9906
@fisehamelaku9906 3 жыл бұрын
ክፍል አንድ ላይ ያለው የኔ ችግር 2 ትላይም ያለው መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-pc7el5wu6i
@user-pc7el5wu6i 3 жыл бұрын
ልንኩን ላክልኝ ኣጥቼዋለው
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 жыл бұрын
የኔም ችግርም ነው
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
@@user-pc7el5wu6i kzbin.info/www/bejne/jHSTlZRupM-LaLM
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 жыл бұрын
@@user-pc7el5wu6i ከዛኛው ቻናሉ ነው
@user-pc7el5wu6i
@user-pc7el5wu6i 3 жыл бұрын
@@afomiyatube3638 ኣመሰግናለው ማማየ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን መናፍስትን እንዋጋ👏💚💛❤🙏😭
@mitawiha316
@mitawiha316 3 жыл бұрын
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@mitawiha316 ሚጣዬ 😘
@user-hl2rg5rz7j
@user-hl2rg5rz7j 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእርግጠኝነት ይሄ ሁሉም ነገር በእኔ ላይ ያለ ነው በተለይ ክፍል 1 የኔ ህይወት ነው ይኸን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ያርቅልን እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@user-sj7yj6se9f
@user-sj7yj6se9f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብ ቅልን መምህራችን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ክፍል 1 ግማሽ የኔ ሂወት ነው😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን መምህር ተይዘናልኮ በመናፍስት😭😭😭
@ffee6998
@ffee6998 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sjjjsss5761
@sjjjsss5761 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋና በረከትን በቤትህ ያሳድርልህ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ቡዙ ተምሬለሁ ባተ
@hewanmicaal9399
@hewanmicaal9399 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሄር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ብዝዝትትት ያድርግልን
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 жыл бұрын
*ሼር አድርጉ ወገኖቼ*
@user-dh5po1mf1z
@user-dh5po1mf1z 3 жыл бұрын
@@user-ou2ho1vb3b እሽ እህቴ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
@user-to4kk9pg2e
@user-to4kk9pg2e 9 ай бұрын
መምህራችን ን ቃለሂወት ያሠማልን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
አንድዬ ልብ ይስጣን መምህራችን አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልን
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈች በለኝ አዶናይ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማሁትን ቃል በተግባር እንድፈፅመው እርዳኝ አባቴ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 жыл бұрын
ዋው መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ በጣም ትልቅ ትምህት ነው የሰጠው እግዚአብሔር ይባርክህ
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫ እኛም በሰማነው ትምህርት ተለውጠን ጠላታችንን እንድንዋጋ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ማርያም ትባሪከህ አሜን አሜን አሜን፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የሠማነዉን በልባችን ያሣድርልን አሜን
@user-cw5nb9jc7q
@user-cw5nb9jc7q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትበርክልህ አሜን፫
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ የሁላችንም ነው
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን በድጋሚ ስላቀረብክልን ፈጣሪ ልቦናችንን ይክፈትልን
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ክፉ አይንካብን በእውነት የሚፈታተነን ክፉ ዲያቢሎስ ጥላት እግዚአብሔር እንደጉም እንደ ጢስ አብኖ ሲኦል ገሀነም ይክተትልን አሜን በእውነት መምህር እሰኪ ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
@KsaKsa-jx5go
@KsaKsa-jx5go Жыл бұрын
ኣሜን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@HaimanotMola
@HaimanotMola Ай бұрын
አሜን
@user-jc4xi6of5x
@user-jc4xi6of5x 10 ай бұрын
አሜን ያገልግሎት ዠመንይባርክልን
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 жыл бұрын
መምህርእኳንደህናመጡ ኑርልን በጠሎትህአስበኝ ለአባቶችም የክርስትናስሜንስጥልኝ ሀለተማርያም ገብርመድህን ሁለተሰንበት አስበን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 жыл бұрын
መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ፈጣሪ መምህር🙏
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ ማምህራችን ቃላህወት የሰማልን መስተወሉን የድለን ዘንድ የአምለከችን ፍቃድ ይሁን
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 жыл бұрын
*ሼር አድርጉ ወገኖቼ*
@samrmamedi2636
@samrmamedi2636 7 ай бұрын
Amen kale hiyoyi yasemani
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
መምህሬ አረ እኔ በጣም ችግር አለብኝ የመርሳት አቤቱ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye ✝️✝️✝️
@adisedegual695
@adisedegual695 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለህወት ያሰማለን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
የክርስቶስ ሠላም ይብዛልህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ።በዕድሜ በጤናው ይጠብቅልን ።እህት ወንድሞች ከልባችን❤ እንሰማ 👂መልካም ፈሬ እንድና ፈራ ።መምህር ለእኛ ነው በድጋሚ የሚደክመው !!!
@user-ei7bd4ql8v
@user-ei7bd4ql8v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች
@user-xe5er9cq8w
@user-xe5er9cq8w Жыл бұрын
በእውነት መምህር የኔ የሂወት ታሪክ እዚህ ላይ ነው ያገኘሁት ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህር ተከታታይ ስተለቀው እደት አለፈኝ ብየ ገርሞኝ ነበር እናመሰግናለን
@user-eq6mt4to1b
@user-eq6mt4to1b 3 жыл бұрын
*ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን*
@banch2948
@banch2948 Жыл бұрын
egzeabhear yesetelen kal hiwot yasemalen memeher 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ይሄ ሁሉ ከእኔ ላይ አለ አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@mairyleb9245
@mairyleb9245 7 ай бұрын
የኛ ድንቅ አስተማሪ መምህራችን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርክትን ያብዛልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-nw3kt8md2t
@user-nw3kt8md2t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ን መምህራችን ፀጋዉ በረከቱ ጥበበያብዛልህ በፀለታቹ ሃስቡኝ እህተ ማርያም
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት መህምራ ቃለ ህይወት ይሰማልን የመርሳት ችግር አለብኝ በፆለታችሁ አስቡኝ
@liyamotton2066
@liyamotton2066 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን
@amlekinfe2902
@amlekinfe2902 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እንኛም የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 жыл бұрын
*ሼር አድርጉ ወገኖቼ*
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 жыл бұрын
*ሼር አድርጉ ወገኖቼ*
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
@@user-ou2ho1vb3b አሽ አደርጋለሁ ግን አይተው ዝም ነው የሚሉት
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
@@user-ou2ho1vb3b እኔ ሁሌ ነው ሼር እማደርግላቸው ግን መንፈሱ ስለተቆጣጠራቼው ግዜ የለኝ ነው እሚሉት
@user-kq8ms1nl7o
@user-kq8ms1nl7o Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@hiwot1228
@hiwot1228 3 жыл бұрын
የሚደንቅ ነው ተበልተናል ጎበዝ ቆመን ብንሄድም 😓😓😓
@yeshiichalelyeshiichalel9855
@yeshiichalelyeshiichalel9855 Жыл бұрын
መ ምህራች በጣምእናመሰግናለየኔመልካም🤲🤲❤❤
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@meronmeronmiron2873
@meronmeronmiron2873 3 жыл бұрын
Amen amen amen memhrachin kalhiweti yasmalin egzybher tsgawin yabzalki egzybher yestlni 🙏🙏🙏
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን
@AbuAhmad-fy6mp
@AbuAhmad-fy6mp Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ🥰🥰🥰🥰
@banchmulat7570
@banchmulat7570 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሬ እኔ ከአዳመት በፊት ንስሀ ስገባ በጣም ነበር የፈተነኝ እንዳሁን አልነቃሁም ነበር
@user-bt6fg8ns1i
@user-bt6fg8ns1i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን
@mulukiros6539
@mulukiros6539 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin memihir yih Hulu einiye lay ale bezih mikiniyat ayidel einidiye ageriye tiye yewetahut eihit wonidimochiye beselotachu asibun yemitasitemirow Hulu rasiyen eizawu new magenew beseletachiw asibun (ወለተ ፃድቃን)
@salamsalam8060
@salamsalam8060 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የኔ ህይወት የሜተረክ ይመሳለኛል
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እውነት ነው ብዙው ያስተማርኸን በህይወታችን ውስጥ ታናሽ ወንድም ነበረኝ ስድስት ጣት ያለው ከጊዜ ቡሀላ በራሳቸው ተቆረጡ በአራት አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየን ትክክል ነህ የሰውነት ቅርጹ እየተቀያየረ ነበር ምን አለ ቀደም ብየ ተሰድጄ ቢሆን
@NaomiBerhe
@NaomiBerhe 3 жыл бұрын
ቃለሂ ሂዎትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል ፀጋውን ያብዛል
@user-tj8wi9xl4z
@user-tj8wi9xl4z 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወየት ያሰማለን እናመሰግናለን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን ፫
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ሁሉም የኔ ችግር ነው በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ
@mimimegersa3765
@mimimegersa3765 8 ай бұрын
የክርስቶስ ሠላም ይብዛልህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ።በዕድሜ በጤናው ይጠብቅልን ።እህት ወንድሞች ከልባችን❤ እንሰማ 👂መልካም ፈሬ እንድና ፈራ ።መምህር
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@kalkidanadmas760
@kalkidanadmas760 3 жыл бұрын
Egzibher ybarkilen wodmachim Amesegnalehu
@emabetewebatenash7086
@emabetewebatenash7086 3 жыл бұрын
Qalhewt yasamaln mamherchin bawnt batam dasyelal egezaber yemasagan ❤❤❤🙏🙏🙏
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን በፆለት አስቡን ወለተ መድህን ነኝ
@user-nx2vj3nn9k
@user-nx2vj3nn9k 3 жыл бұрын
አሜን፫ ወድማችን ቃለ ሕይዉት ያሰማልን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን የመርሳት ችግር በጣም አለብኝ እሄን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ያንሳልኝ ወለተ ፅዮን እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ
@BenjaminSibhatu-tu3mi
@BenjaminSibhatu-tu3mi 11 ай бұрын
Egziabiher xegawn yabzalh 🙏♥️🙏🇪🇷
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በውነት ሑሉም የኔ ሕይወት ነወ😢😢😢
@user-lp6sn4ld6w
@user-lp6sn4ld6w 3 жыл бұрын
ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህራችን
@KsaKsa-jx5go
@KsaKsa-jx5go Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን
@blackman9558
@blackman9558 3 жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemalen
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 2 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን መምሕር ፈጣሪ ይመስገን አንተን የሠጠን አምላክ ይመስገን መምሕር የምትላቸው ሁሉም ነገሮች ከኔጋ አሉ እና ምን ላድርግ👏👏👏
@user-oy3re8tt9z
@user-oy3re8tt9z 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@danaytdanayt5634
@danaytdanayt5634 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን።
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 жыл бұрын
Memehir kalwet yasmalen Amen Amen Amen nurlen Egezabrher ymasgan ymasgan ymasgan edmana tana yestot 🙏🙏🙏❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏👌👌👌
@shobberch6232
@shobberch6232 3 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በትምህርት ሁለት ላይ የተናገርከው እኔ ውስጥ ያለ ነው እሱ በቸርነቱ ያስበኝ
@betelhem721
@betelhem721 3 жыл бұрын
ይሀውአገሬመጥቼልጠመቅስልያዘኝ በፀሎት እስብኝ መምህር ወለተማርያምእባላለው
@sraself7813
@sraself7813 3 жыл бұрын
Amen 🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏💖
@user-oz8mc7oq2x
@user-oz8mc7oq2x 2 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን
3ኛው  ይደመጥ  - አእምሮ በመናፍስት መያዙን እንዴት እንወቅ
38:41
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 30 М.
6ኛው ይደመጥ - አእምሮ በመናፍስት መያዙን እንዴት እንወቅ
37:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 17 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
1ኛ መፍትሔ ስለ ዓይነጥላ  (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
19:09
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 133 М.
4ኛው የደመጥ - አእምሮ በመናፍስት መያዙን እንዴት እንወቅ
36:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 20 М.
5 ኛው ይደመጥ  - አእምሮ በመናፍስት መያዙን እንዴት እንወቅ
39:25
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 16 М.
Memeher Girma Wondimu Video 119 በጣሊያን ሮም ጠዋት አስቆ ማታ የሚያስለቅሳት ዘመድ አልባ ያደረጋት ክፉ መንፈስ በ
40:52
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 157 М.
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 3ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
38:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 89 М.
2ኛ ከገጠመኝ እንማማር (በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
15:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 76 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН