2 ዋና ነገሮች አብራህ ሆና እንድትተውህ የሚያረጋት

  Рет қаралды 29,670

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 323
@AA-oe5fn
@AA-oe5fn 6 күн бұрын
እውነት እስከ ዛሬ ከሰማሁት ካዳመጥኩት እንደዚህ እንደዚህ ውስጤን የተናገረልኝ podcast የለም:: ስልክ ቁጥርክ ኖሮኝ ለማመስገን መደወል ሁላ ፈለኩኝ:: ማርያምን!!! Wow እንደዚህ analyzed ማድረግ መቻልክ እራሱ የሚደነቅ ነው:: 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@yeshubiru-um6vt
@yeshubiru-um6vt 2 ай бұрын
ይህንን ምታነብ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ❤
@አፎሚያ
@አፎሚያ 2 ай бұрын
አሜን ይጠብቀን
@AbebawTsega
@AbebawTsega 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@zumera-y5p
@zumera-y5p 2 ай бұрын
አሚን ❤
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 2 ай бұрын
አሜን
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 2 ай бұрын
Amen 🙏
@MewdedTsegaye-x5u
@MewdedTsegaye-x5u 8 күн бұрын
ትላንት ለባለቤቴ አንድ አጎቴ አንተ በጣም ቆንጆ ነህ እሷ ያንተን ያክል አይደለችም ምኖን ወደድከው ብሎ ሲጠይቀው በኔ አይን ስላላየሀት ነው ብሎ መለሰለት
@nigestharagawen6929
@nigestharagawen6929 2 ай бұрын
100 % በጣም በጣም በጣም ትክክል ነህ እንድዚህ አይነቱን የሴቶችን ሰሜት የሚረዳው ወንድ የለም የራሱን ሰሜት የሚያዳምጥ በቻ ነው ያለው ዝምተኛ ሰላይ ስትሆንበት ምንም የማያውቅ ነው የሚመስለው ከዛ ባልጥበቀው ሰአት አራግፋው ትሄዳለች ክዛ የፍሰስ ውሃ አይታፈስም ከነ መመጥሩም ተረሳዋልች ያኔ ነው የሚባነነው😅😊
@MinilikTikursew
@MinilikTikursew 2 ай бұрын
Eko ene ahun tenageri bilegn ayimetalegnim esu gin kuchi new yaderegew yelibachenin😢
@Aishahussein-q2p
@Aishahussein-q2p Ай бұрын
N
@YoEl-df9up
@YoEl-df9up 2 ай бұрын
የኪራ ኮሜንታተሮች ግን ደስ ትላላቹ የምር ...... ሁላቹም positive ናቹ .... ይመቻቹ 😊
@zumera-y5p
@zumera-y5p 2 ай бұрын
ይመችሽ አንቺም
@userrr22244
@userrr22244 2 ай бұрын
Yileyalu yemr
@እናቴዋ
@እናቴዋ 2 ай бұрын
_ውይ ኪራ ሳስበው ውስጣችን ነህ መሰለኝ እያንዳንዱ በትክክል ነው ግልፅልፅ ያደረከው ተባረክ_
@misrak-t4p
@misrak-t4p 2 ай бұрын
ኪራ አሁን ስላለሁበት ሁኔታ ስለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩህ ተባረክ ዘመንክ በልምላሜ ይለፍ❤❤❤❤❤❤❤
@BossieHailu
@BossieHailu 18 күн бұрын
የምረ ቃል አጠረኝ ወንድሜ የንተን አይነት ልብ ሁሉም ቢኖረው ሀገራችን ሰላም
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 2 ай бұрын
ኪሪዬ የተናገሪከው እወነት ነው እኔ 20 ዓመት በትዳሪ አነዳውም አንድ ሰባኪ ሚሰትህን አንተው ነህ ሰመሪም ዊነተሪም የምታደሪጋት ሲል ሰምቻለሁ በጣም ነው የምከታተለህ ልጅ ተሆናለህ የመጀመሪ ልጅ 20 አመቱ ነው በሪታ በእኝ ጊዜ እነደዚህ የሚመክር የለም ለልጅ ሸር አደሪጌለታለሁ ፖጅህን በሪታ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Yirgdetefera
@Yirgdetefera 2 ай бұрын
ዋዉ ካንተ የወስድኳቸው ትምህርቶች የምር ከሂወቴ እንኳ አልተማርኩም የተናገርከው ሁሉ ከልቤ ያለውን ነው ስለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ በርታ !!
@Hgfy187
@Hgfy187 2 ай бұрын
እምትናገረው ሁሉ የኔን ህይወት እስኪሙስለኝ ነው እማዴምጥህ እኔ እንዳንተ ችግሬን ነግሬው እሚያዳምጠኝና እሚረዳኝ ሰው ባገኝ እሚሰማኝ መጥፎ ስሜት ሁሉ እሚጠፋልኝ ያክል ይሰማኛል ።የሆነ ቀን ከባሌጋ ቁጭ ብየ ባወራህ እንዴት ዴስ ባለኝ ኢንሻአላህ ተስፋ አለኝ ኪራየ።ኮሜንት ባልፅፍም ሁሌ ተከታታይህ ነኝ ዩቱብ ስገባ ቀድሜ እማየው ያንተን ቪድዎ ነው
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 2 ай бұрын
ኪራዬ አንተ ቤት ያሉ ኮማቾች እራሱ አስታዋዮችነቸው ቢከውዝ ለንተ በምሰጡ ሃሳብ ይገርመኛል አንድአንዴ .እንዶውም ለኛነው አላህ የለከ ይመስለኛል .❤❤❤❤ irespect you.
@ConfusedArcticBirds-uf1gv
@ConfusedArcticBirds-uf1gv 2 ай бұрын
ወንድሜ ከተናገርከው አንድ እንኳን ስህተት የለው በጣም አመሰግናለው በርታ ❤
@sofihuss8124
@sofihuss8124 Ай бұрын
ኪራ በየቀኑ ፔጅህን ሳላይ አልውልም Positive mindset እንዲኖር ያደርጋል ቪዲዮክ የእውነት ጀግና ነህ
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 2 ай бұрын
🎉🎉ኪራዬ ስለአንተ ምን ብዬ እንደምገልፅህ ቃላቶች አጣውልህ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ይስጥህ አሜንበጣም መልካም ሰው ነህ ኪራዬ🎉🎉
@rozaroza7147
@rozaroza7147 23 сағат бұрын
ትክክል ብላሃል ኪራየ ማርያምን አንድም የሚጣል ነገር የለውም ምክርህን እኔ በበኩሌ ጀግና ስራወዳጅ ሴት ነኝ የምወዶው ሶውዶሞ ጋራጅእና ኮንስትራክሽን ፈርኒቸር የሚሰሩ ዎንዶች በእጄኮ ሁሉም አለ ብሩም ቤቱም ግን የልጆቼ አባት ጀግና ሰራተኛ እንዲሆን እፈልጋለሁ😂
@tigistalemu9473
@tigistalemu9473 2 ай бұрын
በጣም በጣም ትክክል ነህ እሄኛውን ብቻ ሳይሆን በወንዶችም ጉዳይ የምታወራቸው ነገሮች ሁሉ ሁሌም ይገርመኛል እውነቱን ነው የምታወራው። አንዳንዴ ያወራውልህ ሁላ ይመስለኛል ።ስሜቴን ስሜታችንን ነው የምታወራው በርታልን።😍👌🙏
@meazawoubshet3178
@meazawoubshet3178 9 күн бұрын
እጅግ ግሩም የሆነ ትምህርት 👏👏👏
@Tube-hf3ij
@Tube-hf3ij 2 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹❤❤እናመሰግናለን ለምክርህ ሰምቶ ከምጠቀሙት የርገን ፈጠሪ
@Hb_12345
@Hb_12345 Ай бұрын
እውነት ነው እኛ ሴቶች ማረፍ እንፈልጋለን ሁሌም ሃላፊነት በብቸኝነት መሸከም ያደክማል ነገሮች እንዲስተካከሉ የሴቶች ብቻ ሃላፊነት የሚመስላቸው ብዙ ናቸው እኔ በዚህ ዙሪያ ደክሞኛል 😢
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 2 ай бұрын
ከሰው ልብ አፍልቅህ ነው እምትናገርው ኪራዬ❤ በርታልኝ🔥💪👏
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 12 күн бұрын
ልክ ነህ የትክክለኛ ሴት ባህሪ በደንብ ኣውቀሀዋል🙏 እናመሰግናለህ ኣንተ ለፍቅረኛህ/ለትዳርህ ጥሩ የኣዳም ዘር እንደምትሆን ገምቻሎህ 👍😍👌
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራየ እውነት ነው የአንተን ቪድዬዎ ሳይ ልቤ ይጠነክራል በርታልን 😊
@mehrettamiru-zd8se
@mehrettamiru-zd8se 6 күн бұрын
❤የእውነት ትክክል የልቤን ነው የተናገርከው
@ybserMesi
@ybserMesi Ай бұрын
ሁሉም እዲማሩ በቴሌቪዥን ብታስተምር ይበል ይህንን ትምርትና ምክርክን ወዱም ሴቱም ቢከታተሉ ማራካ ህይወት ያገኛሉ በተቻለክ መጠን በቴሌቬዥን ዲተላለፍልክ አድርግ❤❤
@zumera-y5p
@zumera-y5p 2 ай бұрын
የኛ አንበሳ ብርታ ንግግርህ ገንቢ አበረታች ማነታችንን የምንፍፈትሽበት የምንማርበት ፣፣፣፣፣፣ወዘተ እናመሰግናለን
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ!! ጥሩ ስላወራዉ ስለ ሴት ልጅ አንቺ እሱ ነሽ ማለት አይደለም እራስን መመዝን ግድ ይላል ትክክል!! ግን comment ላይ ጥሩ መፃፍ እኔ ጥሩ ነኝ እያልን ሳይሆን የምትናገረዉ ጥሩ ነገር ጥሩ ተረድቻለዉ ማለት በሚለዉ ያዝልን እኔ ጥሩ ነኝ አይባልም Arif ትምህርት ነዉ !! Thank you!!!ኪራ
@Nardos-z5t
@Nardos-z5t 2 ай бұрын
ትክክል
@SmilingCaterpillar-qq5gl
@SmilingCaterpillar-qq5gl 2 ай бұрын
ወይ ባተ መክረ ቡዙ ተምሬለሁ አመሰግናለሁ🙏
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 2 ай бұрын
የእዉነት ትክክል ብላሃል አንድም አለተሰስትክም ሆኖም ግን የዘማናችን ቡዙ ዋንዶች እኔ እዳ አለብኝ እንዴ እሷ ሰርቼ የማበላው ቢሆን አብረን ነው ሰርታን ማዳግ ያለብን ይላሉ አሔ ስንፍና መሆን አለበት እንጂ እንዴት እንድ ይላል ዋንድ ልጅ
@hananEbrahim-mi7gq
@hananEbrahim-mi7gq 29 күн бұрын
ስለኔ ያወራህ ነው የመሰለኝ። አመሰግናለሁ!
@-fw2lp
@-fw2lp 2 ай бұрын
የልብ እኮ እው ነው የምታደርሠው እውነት እናመሠግናለን።ያንተ ሴት እድለኛ ነች።
@ሊያ
@ሊያ 2 ай бұрын
በጣም ነው የሚገርመው እኛ ሴቶቹ እራሳችን ውጣችን እያወቀው የምንሸሸውን ስሜት ቁልጭ አርገህ ነው የምትነገረው ወንዶች ይሄን ቢሰሙ ቢያውቁ የስንቱ ትዳር ምክንያቱ አልታወቀም በተባለ ተልካሻ ሰበብባልተበተን ያብዛኛው ምክንያቱ ይሄ ነው ማን ይገራቸው መማትም አይፈልጉም የኛ ወንዶች ego አንቆ ሊደፋቸው ነው አንተን እናመስገናለን ውስጣችን ያለውን ነገር ግልፅ ስላረክልን
@alemdagim699
@alemdagim699 2 ай бұрын
ልክ ብላሃል ኪራየይ አመሰግናለው❤😍
@waanofiwaanofi3876
@waanofiwaanofi3876 Ай бұрын
አሏህ ይጠብቅህ በትክክል ኡነታውነው የተናገርከው ብዙ ሰው ከዝህ እንደ ምማር ተስፋ አደርጋለው
@מולוווטאככחרק
@מולוווטאככחרק 2 ай бұрын
እንዴት አድርኔ ልመርቅህ በጣም እውነት ነው ፈጣው ጤናህን ረጅም እድሜህን ይስጥህ ተባረክ በጣም ነው የምንወድሃን👏🙏💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤
@075_ቸ
@075_ቸ 2 ай бұрын
ኪራየ የእግዚአብሔር ሰው❤
@ሳሪሳሪና
@ሳሪሳሪና 2 ай бұрын
በጣም ኡውነት ነው ፈጣሬ ይጠብቅ❤❤❤❤❤
@MahletWondale
@MahletWondale 2 ай бұрын
ትለያለህ የምትሰጣቸው ምክሮች የምትናገራቸው ነገሮች ትክክል ነህ እናመሰግናለን❤❤
@TsehayAsefa-jn8ch
@TsehayAsefa-jn8ch 6 күн бұрын
የምር ወንድሜ ትክክል ነህ ይሄ እኔ ያሳለፍኩት ሂወት ነው መጨረሻዉ ተለያየን
@TigistTerefe-b7j
@TigistTerefe-b7j 2 ай бұрын
በጣም ትክክል ነዉ
@merimaaragie346
@merimaaragie346 2 ай бұрын
ወንድሜ በምን ቃል ላመስግንክ የተናገርከው በሙሉ ልክ ነው በሚገርምክ ሁኔታ አንተ የተናገርካቸውን ነገሮች ተናግሬ ተናግሬ ደከመኝና ተነገሮችሁላ ፍላጎት አጣሁ ተገናኝቶ ማኪያቶ መጠጣት ራሱ ስራ እስኪመስለኝ እያፈቀርኩት ራኩት ያልከውን በሙሉ ተናግሬያለሁ ርቄዋለሁ ግን ስለገረመኝ ንግግርክ ሼር አርጌለታለሁ ሙሉ በሙሉ ትክክል ነክ እናመሰግናለን
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq Ай бұрын
ከስነወርቅ ቀጥሎ በፍቅር እማዳምጥህ አሀዱ ከእውቀትጋ ነው አቀራርብህ ክበርልኝ እና አንዳንዴ ስለእኔ እምታወራ ይመስላል ከቤተሰብ እኔ ጎማዳ ነኝ እና ክሩቅ ዘመድ ሲመጣ ሁሌ የጎርቤት ልጂ ያድርጉኛል ልጀ ናት ስትል እማየ ውይ ወንድ ብትሆን ይሻል ነበር ይሉኛል እናደድ ነበር አሁን ያስቀኛል እና አሁን ቆንጆ ነሽ ሲሉኝ አላምንም ሁሉ ነበር ነኝ ብየ አልተብይም ግን ነኝ ምንም አይጎለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 2 ай бұрын
እውነት ነው ትክክል ነው ኪራ በርታልን
@tigst-e2t
@tigst-e2t 2 ай бұрын
ውይ ኪራየ እዳተ ሁሉ ወንጆች ሰለሴቶች ቢሰቡ መለያየት ሚባል የለም ነበር በርታ እውነት ጀግናነክ
@GaniBedane
@GaniBedane Ай бұрын
ትክክል ናህ
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 2 ай бұрын
ያንተ ምክር እዉነት ነው በትክክል በርታልን
@YeneneshNegeso
@YeneneshNegeso Ай бұрын
Betam nw yemegermu you are right completely
@meme-ek2ou
@meme-ek2ou Ай бұрын
ትክክልነህ❤
@yeti2828
@yeti2828 2 ай бұрын
ልክ ነህ
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 Ай бұрын
እውነት ነው(100% ነው
@ብርቄይቱብ
@ብርቄይቱብ 2 ай бұрын
ወንድሜ ትክክልነህ.
@AbebayouTube-x8b
@AbebayouTube-x8b 2 ай бұрын
ኪራዬ በጣም አመሠግናለሁ ካተ ብዙነገር ተምሪያለሁ😍😍😍
@SemiraLehona
@SemiraLehona Ай бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edombaby9199
@edombaby9199 Ай бұрын
በጣም ትክክል 🙏🙏
@Hana-l2m
@Hana-l2m 2 ай бұрын
ምን ላድርግህ የልቤ ነው የተናገርክልኚ የሆነ ልጅ አፈቅርኩሽ ብሎ መቶ በርቀት ነው የተዋወቅነው ግን ገና ሳላገባው ማርያምን አሳመመኚ አሁን ግን ተገላገልኩት ብሎክ አድርጌ አንተየተናገርካቸው ሁሉነበርየሚለኚ አመመኚ ስለውኳን እና እራስሽን አጠብቂም ይለኛል እንዴፈጣሪ አኮነው ያሳመመኚ ስለው ጭራሽም ነው የማያዝንልኚ ስለዚህ ይህ ሰው ነገ አግብቸው ስኖር እንዴት ነው ሃላፊነት የሚኖረው ብየ ተውኩት
@ትግስት955
@ትግስት955 2 ай бұрын
@@Hana-l2m ዋውውውውው ጎበዝ ነሽ ደግ አደረግሽው ደግሞ አንድ ድንጋይ ራስ አለ የኔ ውም ይሄነ ተናድጄ ድምጼ እንኳ ከተቀየረ ምነው ይለኝና በቃ ማኩረፍሽን ስትተይ ትንሽ ቀይቼ እደውላለሁ ብሎ ሲዘጋው በጣም ነው የምናደደው
@እናቴዋ
@እናቴዋ 2 ай бұрын
@@ትግስት955 ክክክክክክ መብሰል ነው ውዶቸ
@ትግስት955
@ትግስት955 2 ай бұрын
@@እናቴዋ ማለት መብሰል ስትይኝ😂😂😂😂
@MekidesBelay
@MekidesBelay 2 ай бұрын
ውይይይይይይይይይ አንተ ልጅ ምን ላድርግ ህ የልቤን ነው የነገርክልኝ
@rutnegashhaile441
@rutnegashhaile441 Ай бұрын
)​@@ትግስት955
@MihretTariku-w1d
@MihretTariku-w1d 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@TsionNigusse-t6z
@TsionNigusse-t6z 2 ай бұрын
እውነት ነው
@bryegaldiesae
@bryegaldiesae 2 ай бұрын
ልክ ነክ ኪራዬ💝
@waleedadam4343
@waleedadam4343 Ай бұрын
ኪሩ አተን ምገልፅበት ቃላት የለኝም ወድሜ❤
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 2 ай бұрын
ኪራ ስወድክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለን
@ሰአዳ-ኰ7ሸ
@ሰአዳ-ኰ7ሸ 2 ай бұрын
ውይ ምክሮችህ ከመሬት ጠብ አይልም👌
@Deratube95
@Deratube95 2 ай бұрын
እኔ ቃል የለኝም ላንተ አላህ ይጨምርልህ እውቀትህን ❤
@leeleemengistu2491
@leeleemengistu2491 2 ай бұрын
Oh wow you are absolutely correct! You look very young but yet very knowledgeable about women's feelings! Thank you!!! We need more men that understands women to this extent!
@fasikazeyid4566
@fasikazeyid4566 21 күн бұрын
Wow thank you so much this so true
@biruktayetbirru3700
@biruktayetbirru3700 Ай бұрын
Haw you knows abut lades I am very surprised just explaining my self wonderful u just telling him the truth
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 2 ай бұрын
Thank you kiraye and Abani mnm sehtet yelwm andega 👌🙏❤️
@MesayDebebe-p7g
@MesayDebebe-p7g 2 ай бұрын
እውነትህን ነው ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@SadaHousen
@SadaHousen 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤
@HiwotEndegena-bs6gx
@HiwotEndegena-bs6gx 2 ай бұрын
የውስጤን ነው ምታወራልኝ አመሰግናለሁ ኪራ
@Karimahrima-tw9ct
@Karimahrima-tw9ct 2 ай бұрын
እዉነትነዉ❤❤❤❤❤
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
@እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ Ай бұрын
ትክክል
@RahelSimion-r8n
@RahelSimion-r8n 2 ай бұрын
እውነት ነው ።
@HabibaAbdlhakim
@HabibaAbdlhakim 27 күн бұрын
ትክክል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤
@yeshiyeshi1986
@yeshiyeshi1986 2 ай бұрын
እዉነት ነው ወድሜ በርታ
@godislove1474
@godislove1474 2 ай бұрын
ታናሼ ኮራብሀለው ኬሩ ቱቲ ነኝ❤❤❤❤ እየተከታተልኩኝ ነኝ አብሮነቴን ገልፃለው ኮራብሀለው ኬሩ ሐወይ ሀሀሀሀ❤😂😂😂😂
@genetaemare8994
@genetaemare8994 6 күн бұрын
የምር እውነት ነው ደከመን እኮ አይረድም🥰
@ትግስት955
@ትግስት955 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኪራዬ
@sanchsanch1058
@sanchsanch1058 2 ай бұрын
Kira, you are talking about my current situation .
@SentayehuTesfaye-pu3bm
@SentayehuTesfaye-pu3bm 2 ай бұрын
ወንድም እግዚአብሔር ይሰጥክ የእውነት የልቤን ነው የተናገርከው የእውነት እኔ የተለያዬ ሰራ በመሰራት ለመለወጥ ብዙ እጥራለሁ ግን እሱ ምን ነገር እንቅሰቃሴ ወይም ሌላ ተጨማሪ ሰራ መሰራት ለዠነገ ማሰብ የለም ከአመት እሰከ አመት አንድ ሰራ ለመለወጥ ጥርት አያደርግም የነበር ፍቅር እየቀነሰ ነው
@istme4224
@istme4224 2 ай бұрын
ህልም ልክነው🎉🎉🎉
@FikiradisTilahun-lv9pl
@FikiradisTilahun-lv9pl 2 ай бұрын
You are so genius wow 👌 👏 ❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 2 ай бұрын
Wow you are simply the best ❤
@NuruAhmed-l9j
@NuruAhmed-l9j Ай бұрын
Thank u so much for every thing krrhobil Nure form jeddah
@JnatJnat-b1d
@JnatJnat-b1d Ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ የእውነት ያንተን ቪዶዎች ሳይ ጠካራ ሴት እሆናለሁ ትዳር ነበርኝ ልጂ ወልጄለታለሁ አሁላይ ግን ቀስ በቀስ ፈቅሬ ጠፍቶል ብዙ ግዜ እኔ ነኝ የምጥርው እና ሁሉ ነገር መሽከም ይሰለቻል አሁላይ አርብ ሀገር እየስራሁ ልጄን ለማሳደግ ስል
@ሂውረዱ
@ሂውረዱ 2 ай бұрын
Betam leke nehe ersnem endaye new yarkene thanks 🙏🏾
@SelamawitKebede-xs9ih
@SelamawitKebede-xs9ih Ай бұрын
ኪራዬ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልኝ😊
@hanannure3597
@hanannure3597 2 ай бұрын
ሁሉም እውነት ነው
@HadraTaju
@HadraTaju 2 ай бұрын
ክበርልን
@DhRt-x3s
@DhRt-x3s Ай бұрын
ትለያለህኮ❤❤
@yewbdarzewdie7400
@yewbdarzewdie7400 2 ай бұрын
Thahk you my son 100 percent you are right
@KhanJan-y8d8c
@KhanJan-y8d8c 9 күн бұрын
@wosentemliso7504
@wosentemliso7504 Ай бұрын
ትክክል ነህ። ቅንጡ መኪኖች፣ገንዘብ ያቀርብልኛል። ግን ልክ አንተ እንዳልከው ውስጤ ደስተኛ ስላልነበርኩ እየወደድኩት ትቸዋለው።
@AssAUWU
@AssAUWU Ай бұрын
እኔም እየወደርኩት ነዉ የተዉኩት ለካ ሁሉም ሰዉ የልብ ህመም አለበት ደግ ጓደኛ አለኝ
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 2 ай бұрын
ምክርህ ሲመቸኝ የኔውድ ባል ናእስኪ አብረን እንስማውና የጎደለ ካለ እንድናስተካክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤my habibi
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 2 ай бұрын
እኔም ብዬ ተመኛሁ ለኔ ሀቢቢ .
@AssAUWU
@AssAUWU Ай бұрын
እዳተ ያለባል ይስጠኝ እሚረዳኝን ወዲ ተወወደደ ሂወቱንም ይሰጣልእሚወደንን አላህ ይስጠን
@GeniyegebruLij
@GeniyegebruLij 2 ай бұрын
Betam lk neh yena chger agegnhlgn
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 2 ай бұрын
Thanks brother
@Hbdh-gw4lv
@Hbdh-gw4lv 2 ай бұрын
ባሌ አንድ ግዜ መላጣ ብሎ ቴክስት ሲርግልኝ መልስ ሳልሠጠው15ቀን ዘጋሁት በስንት ሽማግሌ ቀልድ ላላወራ ነው ከሚስቴ ጋር ብሎ ውኦኦኦኦ ብሎ ታርቅን እና እኛ ሴቶች ሲፍ እናደርጋለን😂😂
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 2 ай бұрын
😂😂😂
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 2 ай бұрын
😂😂😂😂የኔ ጀግና ጎበዝ
@momina1149
@momina1149 Ай бұрын
😂😂😂
@AssAUWU
@AssAUWU Ай бұрын
እኔም አልቅሶ ሌላምክንያት ስጭኝጀ ቀልደን ምር አርገሺ ተይ ግን ይለኛል እኔግን በቃኝ አልኩት እወደዋለሁ ግን ቆርጫለሁ ዉስጤ ጥሩላይ አደለም ፎቶዉን ሳይ ህመም ይሰማኛል
@hiwethailu-wp3zb
@hiwethailu-wp3zb 2 ай бұрын
ተባርክ❤😅
@meba-zg5ix
@meba-zg5ix 2 ай бұрын
Betam lek neh yegermal ene tedar lay yalehubet situation
@adislasti4907
@adislasti4907 2 ай бұрын
Kirubael wandime betam Amesgnlwu Ewunet balegn amelekaket lay bedenb endigebegn sel aderkegn Amesgnlwu bedegame Ewunet tebark Egziahber tsegawun yabzleh Egziahber moges yehuneleh Hulem metngerwu lek nwu betelgn ye feker hiwot wust lalu sewoch asteway lehonu betem metkem meker nwu Egziahber yerdah bertelgn betam nwu mewodeh akbari negn bertelgn❤❤❤
@JemaneshAessen
@JemaneshAessen Ай бұрын
በትክክል
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 86 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 11 МЛН
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 60 М.
Cheat እያደረገ/ች ነው ...... ahadupodcast
16:34
Ahadu podcast
Рет қаралды 16 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39