በነፃነት ነው ሰው የሚሸነፈው.... ላንተም....ላንቺም.....Ahadu podcast

  Рет қаралды 82,834

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 516
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Жыл бұрын
አልፈልግሽም ወይም አልፈልግሕም ማለትኮ በእውነት ጠንካራ ያደርጋል መገፋት ዋጋ አለው ታግሶ ላለፈው ይበልጥ ሕይወት እዴት እደምጣፍጥ ተመስገን ተገፍቼ አልፌ የዛሬዋ ሕይወቴ ጣፍጭ ናት አምላክ ይመስገን❤
@kadra3942
@kadra3942 11 ай бұрын
ሰህ በጣም ሀሪፍ ሂወት ይኖረናል እንዳውም
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 10 ай бұрын
በእውነት በጣም አሁን ያለውበት ነው
@Jemalhamed-o3l
@Jemalhamed-o3l 6 күн бұрын
@@kelemkelem8116 ማሻአላህ ያዝልቅልሽ
@sebleyic7667
@sebleyic7667 6 ай бұрын
ኪራዬ ግን ስለሁሉም ማነው የሚነግርህ ማለት እድሜ እንዳላስተማረህ ሀቅ ነው ምክንያቱም የኔ ታናሽ ነህ እና ከላይ ነው ወይስ በትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ የእውቀት አድማስህን ያስፋልህ
@liliyoyo2901
@liliyoyo2901 Жыл бұрын
ሁላችንም በዛች ግዜ አልፈናል አልፈልግሽም አልፈልግህም የተባልንበት ግዜ ጠንክረን ያችን ግዜ አልፈናል ለነሱም እግዛብሄር ጥሩ ኑሮ ይግጠማቸው😊
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu Жыл бұрын
የኔ ባለቤት ስደት ሁኛ ሳንጋባ ነው የተሰደድኩት ግን ስድስት አመት ጠብቆኛል እኔም አልገፍውም ከወደደኝ ይጠብቀኝ ብየ አሁን አልሀምዱሊላህ ምርጥ ባል ሁኖልኛል
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 Жыл бұрын
መጨረሻውን ያሣምርልሽያረብ
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu Жыл бұрын
@@zinetaragie6261 አሚንንን
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 10 ай бұрын
Mashallah yene wd Allah yechmrlachu
@liliyoyo2901
@liliyoyo2901 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ከምንም በላይ ሃሪፍ ነው ቀጥሉበት ❤
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ እኔም በጣም እየተዋደድን የተለያየዉት ሰዉ አለ ግን በቃ አብረን መሆን ስለማንችል ተለያየን ግን እንዳልከዉም ፎቶዉን ቴክስቱን ቶሎ አላጠፋዉም ግን ስልኬ ውስጥ በመኖሩ ምንም ነገር አልፈጠረብኝም እሱ ኖርማል ሊያወራኝ ፈልጎ ነበር ግን አናዉራ አልኩት አቆምን እግዚአብሔር ይመስገን ሕይወት ይቀጥላል እሱም ኑሮዉን ይኑር እኔም ኑሮዬን እኖራለዉ አበቃ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 Жыл бұрын
እድው በእግዚአብሔር ልለምንህ የዋህ አፍቃሪ ለሆኑ ሴቶች ቶሎ ለሚወዱና ለማፍቅሩ ለማይርሱ ሴቶች በለቅሶ ራሳን ለምትጎዳ 😢😢😢
@XhdjdShshsjs
@XhdjdShshsjs 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢ወላሂ እኔ እራሱ ይሄ ባህሬዬ አስቸገረኝ በቃ አብሶ ሰሞኑን ሞቴን ተመኘኘሁ ደከመኝ
@AbeYod
@AbeYod 5 ай бұрын
Me to gn alfelgshm altebalkum alasfelgshn enji mn lhun
@መኪያሰኢዲ
@መኪያሰኢዲ 4 ай бұрын
እኔም አሁን ላይ 😢😢😢😢😢 ከባድ ነው
@amriyaferejo6600
@amriyaferejo6600 2 ай бұрын
😢😢አብሽር​@@XhdjdShshsjs
@amriyaferejo6600
@amriyaferejo6600 2 ай бұрын
😢😢💔💔
@werwer9219
@werwer9219 3 ай бұрын
እኔራሱ አልፈልግሽም መለያየት አለብን ብሎ ተለያየን መልሶ እንታረቅ ሲለኝ አልፈልግም አልኩት ግን ደጋግሞ ለምኖኛል ግን አሁንም ቢሆን ከሱ የበለጠ የሚያጠነክረኝ የሚያስብልኝ ሰው አላህ ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ እና መጎዳት ጥሩ ነው አላህ ይክስሀል
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Жыл бұрын
እኔም አልፍልግሽም.ተብዬ😢በዙ.ለፍቸነው.የድንኩት❤እግዚአብሔር ይመስገን ላስተመር🎉ሲፍልግ😊ቆጠጥ🎉አድርጉነው❤አሁን🎉እግዚአብሔር ይመስገን እንዱውም አልፍልግሽም🎉ሰላለኝ።አመስገናዋአለሁ❤መስመሰሉ.በዝቱበትነው😊ግን ውድቸ ያልፋል🎉እኔ አልፍልኛል🎉እኔ ያልፍኩብትን።ብነግራችሁእኮ በጣም😢ታዝናላችሁ😊ግን ያልፍል😊ብፊት ልምንድነው ይህንን ያልኝ።ምናም አያልኩ.እራሴን ሳስጨንቅ😊😊😊❤ነበር።አሁን።እንድዚህ ላመሰግነው😢
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv Жыл бұрын
እኔጎደኛአለችኝአለኝእስካሁን5አመቱአይደውልአልደውልግንሰስማጎደኛየለችውምግራገባኝየኒይሆናልዉይስአይሆንምአችእህቴታድለሺ
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Жыл бұрын
@@amesasjs-fm1hv አይዞሽ እህቴ ለኔ ደረስችልኝ ደንግል ማርያም ትደርስልሽ አይዞ ሽ።ውዴ እኔ 4አመት በትዳር ቆይተን ከኔ ላይ መግጠብኝ ከዛ ሁሉት ሱስት እድል ሰጠኩት ያው ነው ይባስ ብሎ ፎቶ አስላክብኝ የሱን እና ሷን ከዛ አስድብኝ ለምንድነው ፎቶ ያስላክህብኝ ለምንስ ተስድብኛአለሁ እኔ የልጀህ እናት ነኝ አለኩት በቃ አልፍልግሽም አለኝ ፍታኩሽ እንካን አላለኝ ሽማግሌ ስሸክፍ ዘግቶ ወጣ ልምንድነው አልኩት ሚስቴ አድልሽም ልጀም አልወልድኩ አድልችኝም አለ ከዛእኔ ከድም ላይ ተኝቸነበር አልፍልግሽም ያለኝ ግን አሁን።እግዚአብሔር ይመስገን ልጀም የሁለት አመት ልጀ ሆናት እያድግችነው እግዚአብሔር ይመስገን ይሱ ዛሬም አይጠይቃት ቢተስብች በግበያ ሲግናኙ እንዴትናት ይላል የኔንን ቢተስብች መጠተው እንካን አይጠይቃትም ይሱም አግብታል ያው ወድፊት ነግሬሻአለሁ በትዳር 4አመት ቆይተናል ግን ልጀን ሚስቱንም ከድኝ ልጀን ያከድብት ምክኛት ብር ነበርን በመሀላችን ያን እንድከፍል ብሎነው ።እኔም ቢተስብ እና ቢተስብ ይጋጫል በዩ ዝም።አኩኝ ሰለበሩ ልጀን እና እኔን እንዴከዲኝ ያወቃል ።።እና ይህንን ይመስላል
@BelayGetnet-x5t
@BelayGetnet-x5t Жыл бұрын
Esu bihed lela ymetal tsirg ybel nege lela ken nw ksu yebelet huneshi metayet nw yalebishi
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Жыл бұрын
@@BelayGetnet-x5t ምን አለ።በማርኛ።በፃፍው።እሊዝ አልችልም
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
​@@mulukensisay9383በስመአብ ፈጣርያበርታሽ❤❤❤
@GdFh-v7f
@GdFh-v7f 7 ай бұрын
በጣም ከባድነው አልፈልግሽም መባል እደሚወድሽ ሲነግርሽ ከርሞ ባድት ቅፅፈት አልፈልግሽም ሲል ልብይሰብራል ኡፍፍ የኔ ሂወት ነወይ ይሄ ግን ላለማልቀስ እየሞከርኩነው ህመሜን በልቤ አፍኘ ለመያዝ እየሞከርኩ ነው ብቻ አልሀምዱ ሊላህ አላህ የስራውን ይስጠው ልቤስብር ብር ብሌል
@AbdulSaklou
@AbdulSaklou 6 ай бұрын
betam welahii😢😢
@noneofyourbusiness578
@noneofyourbusiness578 3 ай бұрын
Tkikil
@YordanosShumet-r6w
@YordanosShumet-r6w 2 ай бұрын
Demoko lemn mejemeriya edemimimetu new
@HaniMolla
@HaniMolla 2 ай бұрын
Yene Wud ayizoshi😢
@wengelab-zt6ln
@wengelab-zt6ln 7 ай бұрын
ሊቅ ነህ! የምታወራው ነገር እየገረመኝ ነው የሰማሁህ እኔ ያለፍኩበትን አቋም ነው እያወራህ ያለኸው ግን አውሪ ብባል በእንዲ ቋንቋ መግለፅ አልችልም አገላለፅህ ደስ ይላል like!
@MmMm-bw1lc
@MmMm-bw1lc 8 ай бұрын
አንተ ልጅ አገላለፅህ😊 የኔ ያለፍኩበት ነዉ ይሄ ግን ለዛሪ ባለ ዉለታዬ ነዉ ጥንካሬን አስተምሯኝ አልፏል
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 9 ай бұрын
ዋው ኪራዬ 🎉ንግግርክ ሐሳቦችህ በጣም ነው ደስ የሚሉት🎉 ተባረክ እስከዛሬ ሳላውቅህ ቆጨኝ 🎉ኢቲዮጲያ ስመጣ በአካል ባገኝህ ደሥ ይለኛል
@ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ 4 күн бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ያገኝሁብክ ለአንተ ስሜት የለኝም አልፈልግም ያለችኝን የልጆቼን እናት መተው ከበደኝ ልጆቼስ አላለው ግን እንዴት ልጆቼን በሰው ሀገር ያለ አባት ላስቀራቸው ብዬ እፈራለው ግን ህመሙ ከበደኝ ምን ለኔ ሳይሆን ለልጆቼ ነው የማስበው የኔስ በህመም ይለቃል ልጆቼስ ሁሌም ባባ እያሉ ሊኖሩ ነው ብዬ አስባለው አረ በሰው ሀገር ነደድኩኝ የአላህ እኔ እንደጎዳሁአት አምኜ ይቅርታ ስጠይቅ ለካ ከስምንት አመት በፊትም ተጣልተን የነበረውን ቂም ይዛብኝ ኑራለች አባቴ ፍቅሬ እያለች አረ እንዴት ቻልሽበት ይሄ ሁሉ አመት ቂም መያዝ
@SihanS-ln2vm
@SihanS-ln2vm 11 ай бұрын
እኔ ያጋጥመኝ ለትዳር ብቁ አይድለሺም ካለኝ ብሆላ ሁለት ወር ቆይቶ ይቅርታ በስአቱ ተናድጀ ነው አለኝ እኔ ግን ባይ ወዳጅ ነግ ድጋሜ ስትናድድ አልፍልግሺም ልትለኝ ነው ብየ ብልክ አርኩት ግልግልልል
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix 6 ай бұрын
ጎበዝ❤
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 6 ай бұрын
ኣንቺ ለትዳር ኣኮኒም ብር ትውጃለሽ ብሎኝም እያውራሁት ነው😂
@mahletgaltigray
@mahletgaltigray 2 ай бұрын
😂😂😂😂ደግ አደረግሽ 😅😅😅
@zainabzainab-jf1gb
@zainabzainab-jf1gb Жыл бұрын
በኔ ህይወት ያለፈ ነው እወነትህን ነው እኔ እወደዋለሁኝ እሱ ግን አሰመሳይ ነው አሁን ወደራሲ ተመልሻለሁ አልሀምዱሊላህ ወዲሚ ጡሩ ምክረ ነው በረታልኝ🎉🎉🎉🎉
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ай бұрын
😢እኔም
@saraabdodggjhcycv6736
@saraabdodggjhcycv6736 11 ай бұрын
ዋው በመጀመሪያ ብዙየምታስተምር በላይፍ ውስጥ የለውን ባተውስጥ አይተናል እኔም አለሁበት በአጭሩ በሰውአገር ሆኚ በበጎ አድራጎት ማህበርውስጥ ተዋወኩት እኔ የራሲ አላማ ም ድሞም ልጅ አለኝ ሁለትአመቱ ሲያለቅስብኝ እሱ አገርነው እኔእዚህ እደዛምሆኖ አልፈልግም እሱግን እደማልፈልገው አያምንም አግባ ብርልላክልክ እያልኩ አይሰማም ሁለየምዬለቅሳል አገር አልገባ ስለው ችግርየለውም ምንአይነት ምንስ ትሉታላችሁ ያሳዝነኛል ብርእልክለታለሁ ምላርግ ታዳ ስሰድበው ይስቃል😢😢
@Zነኝየረያንእናት-f4y
@Zነኝየረያንእናት-f4y Жыл бұрын
እኔም ካገባሁ ገና 3 ወሬ ገና ግን ገዘብሽን እየሰራሽ ካላመጣሽ እፈታሻለሁ አለኝ እኔ ደግሞ ከፈለክ እኩል እናደባልቅ ወይንም እየሰራን አጠራቅመን እኩል እናደባልቃል ብለውም እሽም አላለኝ ሁሉንም ደመወዝሽን ካለመጣሽ እፈታሻለሁ አለኝ ጥርግ በል ከፈለክ አልኩት ባሁኑ ዘመን ብር ብቻነው የሚፈልጉት ዎዶች
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ Жыл бұрын
እህቴ ተጠንቀቂ ይፍታሽ ከፈለገ ብርሽን አትስጪ በሗላ ይቆጪሻል ወይ ከገንዘብሽ ወይ ከትዳርሽ ከሁሉም ውጪ ከመሆን ቢያንስ ገንዘብሽን ያዝ ወንዶች ባሁኑ ሰአት ያረግሽለትን ብታደርጊ መሔዱ መበደሉ አይቀርም አንዳንድ ሲቀሩ አሁን ላይ ተበላሽተዋል እንዳትታለሊ እህቴ ጪራሽ እንዳትስማሚ ከፈለገ ይሒድ.....!!!!
@kadra3942
@kadra3942 11 ай бұрын
ሰህ
@medina.myoutube
@medina.myoutube 9 ай бұрын
ገዘብሽን አጥብቀሽ ያዢ ይፍታሽ ይህ አመጣጡም ለብር ነው ገና በ3ወር የጀመረ........
@Erty990jahahshsj
@Erty990jahahshsj Жыл бұрын
ወላሂ በጣም የምወደው ፍቅረኛየ 3 አመት ሲያስመል ቆይቶ ዛሬ ላይ በብር ለወጠኝ ብቻ ከባድነው በኮመት መግለፅ አልችልም ግን ይከብዳል እናተ እደምትሉት ቀላል ቢሆንልን ደስ ባለን ግን😢💔💔💔
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው Жыл бұрын
ወንዶች ሲቀርቡ ያስመስላሉ በሁለት ማሊያ ይጫወታሉ ሰውን ወደ መስመር ያስገቡና ሰው ይጎዳሉ
@ተኩየቃልእናት
@ተኩየቃልእናት 10 ай бұрын
እውነት ብለሻል ውዴ
@ሠላምንእፋቂ
@ሠላምንእፋቂ 16 күн бұрын
ልቤን ያደማው ተግባር እሄነው ብቻ አላሀምዱሊላ
@habiba3933
@habiba3933 Жыл бұрын
በትክክልል ወላሒ ሤቶች ቆፍጠን በሉ ❤❤የምን ልመና😊
@BelayGetnet-x5t
@BelayGetnet-x5t Жыл бұрын
Eshi
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo Жыл бұрын
የተለመነ ባል አይሆንም ።
@Mስደተኛዋ
@Mስደተኛዋ 8 ай бұрын
👌👌👌
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 7 ай бұрын
እረ የመን ልመና ምገዱን ጨርቅ ያርግለተ ቆፍጠን በሉ ሴቶችየ ወዲ ልጂ ዉሻ ነዉ ተፈጥሮ ሁኖ ነዉጂ እነሱን በሩቅ ነበር
@FatmaFatma-mc3gg
@FatmaFatma-mc3gg 4 ай бұрын
የኔ ደሞ የባሠነው ማንም እዲደርሥበት አልመኝም መካድ ከባድነው ውጭ ነው ምኖረው እየረዳሁት ሳይነግረኝ አገባ አግብቶም ያወራኝ ነበር መጨረሻነው ጓደኛዉ ነገረኝ
@Toybe330
@Toybe330 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ላጊዜው ነው እንጅ ሁሉም ያልፋል ብቅ እራስን መሆን ነው ግን ከብድ ነው ህማሙ 😢 ያልፋል ግን
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 ай бұрын
🎉🎉ዋው ኪራዬ እምትናገረው ሁሉም በትክክል ነው የገለፅከው ቃላት አጣውልህ ኪራዬ አንተን መግለጫ እድሜ ዘመንህ ይባረክ አሜን
@Abraha609
@Abraha609 11 ай бұрын
እኛ እኮ ነንን ውስብስብ የምናደርገው እንጂ ፍቅር እራሱ አንደበት ኖሮት ቢጠየቅ እኔ መናቃለዉ ለግዜር የሚሰጠውን ቦታ አንዳቸው ላንዳቸዉ እየሰጡ በክፉም በደጉም ስሜን ይጠራሉ 😂😂😂 ብሎ የሚመልስ ይመስለኛል😂 ኪሩ አክባሪክ ነኝ😊
@TiruB
@TiruB 6 ай бұрын
😂በጣም እሚገርም እይታ👌
@ሀያትአሠን-ኀ3ደ
@ሀያትአሠን-ኀ3ደ 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😂የተመቸኝኮሚትይህነው
@hnanhnan-t3d
@hnanhnan-t3d 27 күн бұрын
ምርጥ ሰው ኮሜት ሰጥቼሕ አላቅ እከታተልሐለው እኔም ተከድቻለው ያተን እየሰማው እየቆረጠልኝ ነው
@Elmasrat
@Elmasrat 13 күн бұрын
በትክክል የምር በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ባንተ ብዙ ነገሬ ተቀይሩዋል ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክ❤❤❤❤❤
@Mqds-b1t
@Mqds-b1t 6 ай бұрын
ጨርሰኸዋል ወድሜተባረክ
@Jemalhamed-o3l
@Jemalhamed-o3l 2 ай бұрын
ልክ ነህ እኔም በጣም ነው እማፈቅረው እሱ ግን አይፈልገኝም እና እኔግን ተውኩት ጠልቸው ሳይሆን እንደማይፈልገኝ ስላወኩ
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በርታ ደስ የሚል ሚዛናዊ አስተያየት ምክርም ነው ❤😮
@Almbk-yl7em
@Almbk-yl7em 11 ай бұрын
ቁርጡን ያወቀሰው ምርጫ ይኖርዋል እውነት በንግግሮችን የምኖርውን ሂወት ነው የገለፀከው 😢😢 እጅግ በጣም እወደው አለሁ አፈቅርው አለሁ 😢 የሆነ ታይም ሁነታው ሁሉ ተቀየር ከበፊቱ እጅግ በተለዬ ኦላይ ተቀምጦ አያዋራኝም እኔም ባላየ ፀጥ እልና በመስመር እደውልለት አለሁ አያነሳም ተመልሶ መቶ አላየሁትም ነበር ምናምን እያለ ብዙ ምክኒያቶችን ይደረድራል 😢 እኔም ምንም እዳላየሁ ሁኜ እሽ ብዬ አወራው አለሁ ብናገረውስ ቢከፋውስ ትቶኝ ቢሂድስ በሚል ፍራቻ እደማይሆነኝ እያወኩ እያለቀስኩ ከሱ አደበት መቶ አልፈልግሽም የሚለውን እስክሰማ ቁርጠን እስካቅ ብየ እየተጎዳሁ አለሁ 😢😢😢 ወይ አይሂድ ወይ አይመጣ 😢 ዝዋዝዌ የሆነ ሂወት 💔💔😥😥 ወድሜ ምን ማድረግ እዳለብኝ ጨቆኛል አገዘኝ😢😢😢
@zainboali42
@zainboali42 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@momiytube2277
@momiytube2277 Жыл бұрын
እናመሠግናለን **አንዳንድ ወንዶች ምንም አይናገሩም ምንድነው ችግሩ ስትላቸው ሌላ ምክኒያት ያመጣሉ የሰው ጊዜ ነው የሚጠጡት እፍፍ
@ፍቅርማማአ
@ፍቅርማማአ 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Rihanaawel-r4h
@Rihanaawel-r4h Жыл бұрын
አሁን እኔ ስላለሁበት ስሜት እና ሁኔታ ነው የተናገርከው ከልቤ ነው ማመሰጌነህ ሁሌም የጠንካራ ጓኔ ምክኒያት ነህ ወድሜ bige risepect bero 🥰🥰🥰🥰🥰
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Ай бұрын
የውሸት እወድሻለሁ ወይም እወድሀለሁ እያሉ ግዜን ከማቀጠል እውነታውን መናገር ጥሩ ነው ያለመፈለግ በጣም ያማል ግን ቆራጥና ጠካራ ሆኖ መቀበል የተሻለ ነው እናመሰግናለን ወድማችን ብዙ ነገር ተምረናል የውላኔ❤❤ ሰው እድንሆን አድርገከናል ሴቶችየ የሰማነውን በስራ ላይ እናውላት እሽ ❤❤
@sjdjjchxjxhj3029
@sjdjjchxjxhj3029 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@አሞወሎየዋየቤተሰቧናፍቂማ
@አሞወሎየዋየቤተሰቧናፍቂማ Жыл бұрын
እፍ ያልካቸው በሙሉ ጠብ አይሉም እውነት ናቸው እኔ በጣም ታምሜያለሁ በየቀኑ ሳላለቅስ አልውልም ከብዶኛል ሞት ሞት እያለኝ ነው ከሰው መሀል ሆኜ ባዶ እግዳ ሆኩኝ እደት ከልቤ ይውጣ ልቤ ቀለጠ😢😢😢😢😢
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ Жыл бұрын
በአብሽር ማሬ እኔም ያለፍኩበት ህይወት ነዉ ግን ጊዜ ነዉ እንጂ ትዱኛለሽ ማሬ
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 Жыл бұрын
እኔም 😢
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
አይዞን እህቴ ልብሽ በእግዚአብሔር ቃል አፅናኝ በእምነትሽ ፅኒ በፆሎትበርች የእግዚአብሔር ቃል ልብን ያክማል!!!!
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 10 ай бұрын
የተናገርከው እውነት ነው ግን እህል ውሀህ ከዛ ሰው ከሆነ መቼም አትለያይ ይህ የኔ ህይወት ነው ተቆረጥ ቢባል የማይቆረጥ ገመድ ነው እህል ውሀ ማለት ከባድ ገመድ ነው ብቻ ተመሥገን ስለሁሉም ነገር 🎉🎉🎉🎉🎉አምላክ ለሁሉም የራሱን ሰው ይስጠው
@MaskaramAbaba
@MaskaramAbaba Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዘመንክን ይባርክልክ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ 2 ай бұрын
በፈጠራችሁ አምላክ እህቶቼ አንድ ነገረ በሉን አሀን ወንድማችን የሚለዉ ሁለም እኔነኝ አለን ልንጋባ ነበር ሁሌም እደሚያፍቀኝ እናም አብር እደምኖር ነበር አሁን ላይ ግን ሳምንት ሌሆነን መዉ ከመሪት ተንስቶ አብርን እደማንቀጥልም እደማይፈልገን እና ማቆም እዳለብን ነገረኝ ያለሁት አርብ ቤት ነዉ መኖርም አቅቶኛል አግዙኝ እኔ ህይወት ከሱ ዉጭ ያለ አይመስለኝ መርሳት እና ከሱ ዉጭ ህይወት እደሌለ አድርጌ ነዉ እሱን ያፈቀርኩት የምወደዉ አሁን ላይ ግን መላ አጥቻለሁ ህይወቴን ስቃይ አረገባኝም😢😢😢
@selamabraham-sf6cu
@selamabraham-sf6cu 4 ай бұрын
Thank you Kira so much, I like your insights and I really appreciate every words that you spoke. Keep the good work!
@ኑራዐይንዓብዱ
@ኑራዐይንዓብዱ 2 күн бұрын
አይይይይ ንግግሪህ መስማት ብቻ ሳይሆን በብርጭቆ በጥብጨ ብጠጣውም ደስ ይለኝ ነበሪ እኔስ ደከመኝ ያረብ
@ZINAHZ-o7j
@ZINAHZ-o7j Ай бұрын
ሤቶች ዝም ብላችው ሥራችውን ሥረ እየውላችው እኔ ልንገራችው ሥንት መከራየን አይቼ አሥተምሬው መጨርሻ ሌላ ሤት እያሥተማር ነው አሁን ብቻ ይመሥገን ዛሬ ሠላም ነኝ ከልጄ ጋር
@ermaboy5547
@ermaboy5547 Жыл бұрын
እኔ ከውዲትዋ አገራችን ኢትዮጵያ ባልወጣ ኖሮ ባካል አገኝህ ነበረ፡ ብቻ ስለኔ ነው እየተናገርክ ያለሀው እውነት እየገረምከኝ ነው ያለሀው። እንደዚ ባጋጠመኝ ግዜ "ዝም" ነው የምለው ለሶም አንዲት ቃል አልናገራትም፡ ምክንያቱ የወደድኳት ያፈቀርኳት ስትለየኝ "ልጠላት" አይደለምና። ብቻ በሰአቱ ጭራሽ ከሴቶችም ነበር የራቅኩት ምክንያቱን እራሴን ለማረጋጋት ሲባል ሌላ እህቴን መጉዳት ስላልፈለኩ ነው። ሁሉንም ብቻህን ከማንም ሰው ሳትነጋገርበት ማሳለፍ ይከብዳል ግን እግዚአብሔር ያስችልሃልና፡ አይዟቹ እህት ወንድሞቼ። አሁንም አመሰግናቸዋለሁ ሳታውቀኝ እያበረታታሀኝ ስላለህ፡ It means a lot!!!
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራሴ እየፈተሽኩነ ነዉ የበደልካቸዉ ይቅርታ ጠይቂያለሁ ለምናፈቅር ሰዉ ሰላምናጤና ነፃነት መመኘት ነዉ ።በእነሱ ደስታ እኛ እንደሰታለን ፍቅር እንደዚህ ነዉ እህመም ቢሰማንም ያሰዉ ሰላም ይሁን ይመርብ ይሳካለት ደስይበለዉ ፍቅር ነፃነት ነዉ❤❤❤
@GoitomHaileslassie
@GoitomHaileslassie 11 ай бұрын
እኔም እንዲሁ ነበር መልካም ይግጠምሽ ብየ የተለየኋት ለምን ብትሉኝ ከልቤ ስለ ምወዳት የምርክ ከወደድክ ምንም ቢከፋህም መጥፎ አትመኝም ከዛ ውጭ ድሮውንም ፍቅር አልነበረም ራስወዳድነት እንጂ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ተመልሳ አልቻልኩም አፍቅሬሀለው አለችኝ
@mimiberket3575
@mimiberket3575 6 ай бұрын
ኪራ በውነት ከኔ ሂወት ጋ እያንዷንዷ የተናገርከው ነገር ገልፀከዋል ። እኔ ለአንድ አመት አብሮኝ የነበረ ጓደኛ ነበረ እና አመት ሙሉ አብረን ስንኖር ሁሌም ጭቅጭቅ ነበረ እና እሱም አንተ ገልፀከዋል ሴቶች ቺት ሲደረግባቸው ይታወቃቸዋል ብለሀል እና ይታወቀኛል ከዛ ስናገረው ለምን ትናገሪያለሽ በቃ ሁሌም ትጨቀጭቂኛለሽ ይለኝ ነበረ እንደዛ እያለን በጭቅጭቅ አመት አሳለፍን ። እና ደሞ ሌላው የመጨቃጨቂያ ርእስ ደሞ ጊዜ ስጠኝ አልሰጥም ነበረ እና በቃ ብሎክም አደርገው ነበረ ከስልኬ ከዛ ብሎኩን አንስቼ እጨቃጨቅ ነበረ ከዛ አንድ ቀን ከወር በፊት በቃ ካንቺ ጋ በእንደዚህ አይነት መቀጠል አልችልም ከዚ በኋላ እኔም የራሴን ሂወት ኖራለው አንቺም የራስሽን ሂወት ቀጥይ አለኝ በሰአቱ በጣም አመመኝ ህመም አይገልፀውም ምንም አላልኩም አሺ አንተ ወስነህ ካልክ ሂድ ይቅናህ ብዬ አልኩት ከዛ ብሎክም አላደረኩ ምንም ነገር ከዛ በኋላ አልደወልኩ አላወራው ዝም ብዬ ራሴን ማስታመም ጀመርኩ በቃ ይሄ ሂወት እዚ ድረስ ነው በቃ ብዬ ራሴን አሳምኜ ስራዬን እየሰራው መኖር ስጀምር አልፈልሽም ብሎ የሄደው መደወል ጀመረ እና ናፈቅሽኝ ለምን አንገናኝም እያለ ቴክስት ይልክልኛል እና ያንተን ቪዲዮ ላይ መልሶቹን አገኘው እና tnx በርታ ጭራሽ ለካስ እያልኩ ራሴን ይበልጥ አበረታታው
@uaeuae4902
@uaeuae4902 3 ай бұрын
በጣም ማርያምን ተመሳሳይ ነው ታሪክአችን ውዴ ቢመ ታ በጭራሽ አትከበይው ውዴ ሰልክ አታንሽአታስቢው እሱን አውቆ የባስ ጎደቶሽ ነው ሚሄድ ራሰሽን ጠብኪ ዝንት ብለ ሽ ታይ ቆራጥ ታታሪ ሁይ ውዴ እኔ አሁን ሰራይን ብቻ ነው ትኩርቴ ሰደውል አላነሳም ቴክሰት ሲትፍ አልመልሰም ድጋሜ ማሰብ አልፈልግም ሰልዝህ ቆራጥ ሁይ ውዴ 🥰😂😊
@Ahmednurhussenboltnutsupplier
@Ahmednurhussenboltnutsupplier 9 ай бұрын
Really matured advice
@Makdes-i7g
@Makdes-i7g 2 ай бұрын
ኪራ በትምርህትህ ብዙ ለውጥ አያመጣሁ አራሴን አየተየቁቤት ነው ዎደምድያ ስለመጣህ አናመሰግናለን ክበርለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ጣፋጭዜናሻዎ
@ጣፋጭዜናሻዎ Ай бұрын
እውነት ትክክል ነህ...በርግጥ ያፈቀሩትን ማጣት ከባድ ቢሆንም...
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ Жыл бұрын
የት ነበርክ አንተ ጎበዝ ❤
@munit9547
@munit9547 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ስለ እኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ነው የሰማሁህ
@ማመስገንነውልማዴ
@ማመስገንነውልማዴ 11 ай бұрын
ወንድሜ ምክሪክ በጣም ነውምወዶው ኣንድ ነገር ላስቸግርህ እንዳታልፈኝ 2 ኣመት ኣብረን ናኖረን በጣምነውምንዋደድ ሶውማሃላችን ገብቶ እኔትንሽ ሃይለኛነን እየወደድከም ጥለሀው ሌላ ኣገባሁ እሱም ጓደኛይዞ ነበር ኣሁን ሁላችን ተለያይተን ኣብረን ንሁንእያለ ኣስቸገረን ሁሎታችን ወልደንነን ግንልጆችስ ልጆቼ ማለት ነው እያለ ኣስቸገረን ኣሁን በሶው ኣገርነው ያለሁት እሱምእዛነው ያለ የምያማክረው ሶውየለኝም ወንድሜ ኣንተስከታተልህ ምክርህ ደስኣለኝ በናትህ እንዳታልፈን የኔ መልካም 🎉🎉🎉❤❤❤
@aminaath266
@aminaath266 Ай бұрын
አንተን ስሰማ ካለሁበት ችግር እረጋጋለሁ ያልፋል ብየ አምናለሁ ባጠቃላይ እጠነክራለሁ አመሰግናለሁ❤❤
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
እውነት ነው አመሰግናለሁ እንለያይ ያለኝ ልጅ ተመልሶ ስመጣ እየፈለኩ እንዳልፈለኩ እርቀዋለሁ ስደውል አላነሳም አሁን ሰላም ነኝ ፈጣሪ ይመስገን
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 4 ай бұрын
ኪራ ብዙ ግዜ ስታወራ ሰለ ትዳረ መነካካት አትፈልግም በጣም ተረድቸሀለዉ እኔ ባለትዳረ ነኝ በትዳረ 8 አመት ኖሪያለሁ ምታወራዉ ሁሉ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል ባሌ ከተጋባን በኅላ አለመግባባት ተፈጠረ እና ደግጨ በቃ እንለያይ አልኩት እሱ ምን አለኝ መሰለህ እኔ እና አች አንለያይም ግን አብሬሽ እየኖረኩ ነዉ ማሳክክሽ አለኝ ምን ማለት ነዉ ብየ ቀለል አድረጌ ተዉኩት ከዛ ግዜ በኅላ ወይ አለቀቀኝ ወይ እየኖረኩ አደል 8 አመት ሞላኝ የስቃይ ኖሮ የራሱን ነገረ እያስተካከለ ወድ ልጅ ካልወደደ አድም ቀን አብሮ አይኖረም ሚባለዉ ነገረ እዉነት አይመስለኝም
@HaniMolla
@HaniMolla 2 ай бұрын
Lene Bemiyasfelgegni Seat Thnks Ene Telewuchebetalew
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 Жыл бұрын
በትክክል ገለጽከው እኔ ታገልኩ ሳላውቅና ባላሰብኩት መልኩ ወደድኩት የምር በቃ አለቦታዬ እንደገባሁ እያወቅሁ በምንም አንገናኝም ሰው ስለሆንን ነው እንጂ እሱ ርቆ ሄዱዋል ብወደውም በግልጽ ጠየኩት በግልጽ መለሰልኝ የመለሰልኝ ቀን😢 ሰውነቴ እስከኢከዳኝ ነበር ያለቀስኩት ሚገርመው የዛኑ ማታ እንባዬን ጠርጌ ጸሎቴን አድርሼ ፏ ብዬ ተኛሁ ለሳምንት ዘጋሁት ከዛ በኋላ ምርጥዬ ወንድም አደረኩት ደስ እያለኝ ሴቶችዬ ሁሌም እንደምለው አቋም ይኑረን!!!!። ከዚህ ቀጥሎ ለወንድማችን ጥያቄ እሱ እወድሻለሁ የእኔ ካልሆንሽ የሚልን ሰው አይሆንም እየተባለ ግግም ለሚል ሰው ምንድን ነው ምናደርገው? መልስልኝ ፕሊስ
@ምንጃሬዋ
@ምንጃሬዋ Жыл бұрын
አልሸሹም ዞር አሉ ነው ያንች ነገር😂😂😂 ሲያገባ ያኔ ትይዋለሽ ስኔቱን እንዴት አማፈቅረው ሰው ወንድም ይሆነኛል ለግዜው ደስ ሊልሽ ይችላል ግን ቡሀላ ነው ችግሩ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 Жыл бұрын
@@ምንጃሬዋ ትክክል ተውኩት እኅቴ
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 Жыл бұрын
​@@ምንጃሬዋ😂😂 ትክክክ ሲጀመር ትውውቁም ሚጀምረው ፕስ ፍሬንድ ወንድምና እህት እየተባለ አይደል ወደ ፍቅር ወደ ገደለው ሚገባው
@NatnaelNati-lb6ow
@NatnaelNati-lb6ow 6 ай бұрын
Kira gn ፓ የምር bro Thanks
@saradestateshome9093
@saradestateshome9093 11 ай бұрын
ሀኪሜነህ ብየሀለሁ እዴት ምስጥ ብየ እደምሰማህ እኮ እድሜ ከጤና ጋር ጀባ ብየሀለሁ ጀግናዬ💪👈❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘
@ኢማንቲዩብ-ሸ1ጨ
@ኢማንቲዩብ-ሸ1ጨ Жыл бұрын
እሚገርም ምክር ፅድት ያለ ነው እውነት እኔ ግን ፊትየነሱኝ ወይም እዛ ቦታ ላይ እንደማልፈለግ ስሜት ከተሰማኝ ወዳው እረጋ ብየ እራሴን ነው እማየው አልሀምዱ ሊላህ ❤❤
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 3 ай бұрын
ኩራየ መምህራችን ነፍ አመት ኑርልኚ ያንተን ታምህርት ሠምቶ የማይቀየርና ላይክ የማያረግ ካላ ድንጋይ ነው 🌻🌼🙏🙏👎
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 Жыл бұрын
በትክክል እኔ ተፈፀመ ሲለኝ በደስታ ነበር ያልኩት ግን በጣም አዝኜ ተከፍቼ ነበር ተመልሶ መጣ አልተቀበልኩትም ሲመጣ ግን ቀድመሽ ጠልተሽኝ ነበር እኔ ለቀልድ ነው ያልኩሽ ብላብላ ህይወት ቀልድ ነው እንዴ
@RoziRozi-n5t
@RoziRozi-n5t 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ አመሰግናለሁኝ 😢
@GenetAdmasu-x1e
@GenetAdmasu-x1e 11 ай бұрын
በእውነት በጣም ይገርማል የምትላቸው ነገሮች በጣም ጥሩ ናቸው ትክክክል ነክ
@baetaab5226
@baetaab5226 2 ай бұрын
የኔ ዉ ኦፍፍፍፍፍ ስድስት አመታችን ነው እኔ ስደት ነኝ ግን ሁሌ ጭቅጭቅ ነው ስራችን እሱ አስቀያሚ ስድብ ሲሳድብ አስተካክል ስለዉ አች እራስሽ አስተካክይ ይለኝን መልሶ ድሮ ያደቀኝን አሁን ደሞ ታመሻን አብደሻን የስድብ ናዳ የጨጓራ በሽተኝ ሆኩ በሱ የተነሳ ለህክምና ስቱን ብሬን ፈጀሁ አሁን ግን ጨክኝ ብሎክ አረኩት ስድቡ በስማም መረረኝ ኦፍፍፍፍፍ ልቃጠል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zeyne909
@Zeyne909 Жыл бұрын
እኔ ያለሁበት ስሜት😭😭😭አልፈልግሽም መባል በጣም ነው የሚያመው
@abelhailu6912
@abelhailu6912 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ምን ይሻላል እፌፌፌፌፌ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Жыл бұрын
አይዞን አምላክ ይፈልገናል ወገኖቼ እራሳቺንን እናበርታ ማንም ከማ አያስም
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ай бұрын
ባለኝ እኔን😢እያሥመሠለ ከሚጨርሰኝ
@ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
@ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ 6 ай бұрын
የውነት 9 አመት አብረን ቆይተን እንለያይ አለኝ ምን ልበል 💔 ዝም አልኩት ከዛ በጣም ጠየኩት ለመንኩት ግን ቅብርር ነገር አለ እህትና ወንድም መሆን እንችላለን ወይም ቤሥት ጓደኛሞች አለኝ 🤤 ግንኮ ልጅነቴን እድሜዬን ግዜዬን ሁሉ ነገሬን ወሥዶታል 😣 ከዛ ያወራኛል ይደውልልኛል አትደውል አትፃፍ ሥለው ምንም አይሠማም አንድ ሠሞን በጣም ይቀርበኛል ከምለው በላይ አንድ ሠሞን ደሞ ጥፍት ይላል ከዛ በቃ ተወው እኔ ከህመሜ መውጣት አፈልጋለሁ ብዬ ተውኩት ተለያይተናል ብዬ አላሥብም ማሠብ በራሡ ህመም ነው ሥለዚ አታሥቡት ከሁሉም ነገር እራቁ ሤቶችዬ❤
@Didu-Midu
@Didu-Midu 11 ай бұрын
Woww ያንተ ምክር አባባል ተወዳዳሪ የለዉም አድናቂህ ነኝ
@mulesisay5314
@mulesisay5314 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እረጅም እድሜ እመኛለሁ
@zuzuzd7834
@zuzuzd7834 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሳብ የኔም ጥያቄ ነበር ይህ ነገር ሁለየም አልፈልግም ያለን ሰው ጥፋተኛ ነዉ የምናድርገው ለምን እንደሁ አይገባኝም እኔም በንግግር አምናለሁ አልፈልግም ማለት ምንድነው ጥፋቱ እኔ 10 አመት ሆንኝ አልፈልግም ካልኩ ግን እስካሁን አልተለያየንም እራስ ወዳድ ስለሆነ ነው
@titima142
@titima142 Жыл бұрын
አልፈልግም ማለት የነበረበት መጀመሪያ ሳይቀርባት ነዋ አብዛኛው ወንድ እራሱ አፈቀርኩሽ ምርጫዬ ነሽ ሚስቴ እና የልጆቼ እናት እንዲትሆኚ ፈልጋለሁ እያለ እሷን ወደ ፍቅር ያስገባል ከዛን እሷ ሙሉ በሙሉ እሱን ማፍቀሯ እና ከሱ ውጪ ሊሌ እንደማትፈልግ እና ያለሱ መኖር እንደማትችል ሲያቅ የፈለገውን ጥያቄ ይጠይቃታል ሴክስ ቢሆን ገንዘብ ቢሆን ከዛን የልቡ ከደረሰ በኋላ ማንገራገር ይጀምራል ሌላ መፈለግ እና ተገዶ ከሷ ጋር እንደሚኖር ይናገራል ይሄ ሁሉ ሚሆነው ግን ሴቷ አምናው እና ለፍቅሯ ታማኝ ስለሆነች ነው እሷም እንደሱ ግድ የለሽ ሆና በላዩ ላይ ወንድ ብታማርጥ ቂጥቂጧ ነበረ ሚከተለው
@Haya-nz8wc
@Haya-nz8wc 4 ай бұрын
አረ ንገሪልኝ የሦን ሂወት ካበላሸ ብሆላ አልፈልግም ይሠራል እንዴ😢​@@titima142
@Netsi19344
@Netsi19344 Жыл бұрын
እስኪ ለባለትዳሮች ምን ትላለህ እንዴት ፍቅራቸው ሳይቀዘቅዝ እንዴት ማስቀጠል ይችላሉ ?? ካገባው በሗላ ሌላ ታሪክ ነው የሚሉ ስላሉ
@halimaali9837
@halimaali9837 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@Netsi19344
@Netsi19344 Жыл бұрын
@@halimaali9837 እኔ ባለትዳር ነኝ ለኔ ፈጣሪ ይመስገን ጥሩ ነው ግን ከማግባቴ በፊት ብዙ ባለትዳር ጋደኞቼ ያስፈራሩኝ ነበር እዳገባሽ ይቀየራል ደስታ የለም ብዙ ነገር እኔ ይሄን ሁሉ አሸንፌያለው ግን ሌላ ሰዎች እዲማሩ እዳይፈሩ እፈልጋለው ለዛ ነው የጠየኩት የሚጠቅማቸው ይኖራሉ
@gsjwjsgJShvebes
@gsjwjsgJShvebes 5 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@ٱمويسر
@ٱمويسر 15 күн бұрын
ስጀምሪ የነበረውን ሁሉን ነገር ማድረግ ሁሉን ነገር ለትዳርሽ ቅድሚያ መስጠት የትም አይሄድም ማለት ክፍተት ይፈጥራል
@tadesseabush
@tadesseabush Ай бұрын
በፍፁም እንደውም የሰው ሀሳብና ጥያቄ እረባሽ ነው መጥፎ አስታዋሽ ነው እሱንም አልፌዋለሁ ሁሉንም ተቀብየዋለሁ ለኔ እኔ ነኝ
@tututube9118
@tututube9118 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ አንድወንድ እደማላገባው ካወኩኝ ያበጠው ይፈዳጅ 8 ቀንም አላድር ማሥመሠል አልወድም የሰው ጊዜመብላትአልወድም ጊዜ በአለማችን ያለ ገኖዘብሁሉ ቢሠበሰብ እማይገዛውውድነገርነው እና ማሥመሠልይቅሮባችሁ
@HabtambirhanHabtambirhan
@HabtambirhanHabtambirhan 10 ай бұрын
Kiraye thanks a lot at this time ene kerasega negni gin hulem programochihn eketatelalehu yebzuwechi tesfa sechi brtat nek ke egziyabher betachi hulum erasun hono siyasbew bzu negerochi mastekakel yichilal i appreciated u🥰🥰🥰🥰 bertaln keep up🥰🥰🥰 my god blessed you😇
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 10 ай бұрын
በጣም በእውነት ፎቶ ማጥፋት ባልከው በጣም እውነት 🎉🎉🎉
@Almetshay
@Almetshay Жыл бұрын
በረጅም ገመድ ጥሩ አገላለፅ ግራ ተጋብቶ ግራ የሚያገባ ነገር ወይ አይተው ወይ አይጀምር መሀል ቤት ግራ የሚያገባ ሰው ሰተወዎ መከራ ሳወራው መከራ ግራ
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ай бұрын
😢😢
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt Жыл бұрын
አረ ማንም አይለማመጥም ጥርግ ይበል ምነዉ ሸዋ 😂😂😂😂😂
@zenitahmed2519
@zenitahmed2519 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እውነት ነው ጥርግ ይበል
@genetkonjo
@genetkonjo 11 ай бұрын
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 ай бұрын
ውነትም ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው
@SaraAA-k9y
@SaraAA-k9y 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤ አንደኛ እኮ ነህ🎉🎉🎉
@Galaxy-mf3nh
@Galaxy-mf3nh Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ሲወድህ
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 Жыл бұрын
የእውነት ልክ ነህ እኔ ግን መቁርጥ አቅቶኛል ሌላ ሰው ማፍቅር አልቻልኩ ዝም ሰለው ዝም ይለኛል ሳወራው ያወራኛል እሱ ሌላ ፍቅርኛ አላችሁ እኔ ግን ይህም እያየሁ አልቁርጠልኝም 😢😢😢
@mekededirse3077
@mekededirse3077 Жыл бұрын
Aer teyew wude menm aytkmeshem
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Жыл бұрын
የኔ ብጤ😢😢
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo Жыл бұрын
እረ እህቶቸ ተዉ ግን የምን ሌላ ፍቀረኛ እያለችዉ እያወኩ አልቆረጥኩም ማለት ነዉ ሆይይ
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 9 ай бұрын
ጭራሽ እኔ አንድ ቀን አላሳድረውም
@mhalatsemere3421
@mhalatsemere3421 11 ай бұрын
አሪፍ አገላለፅ ነው አንደኛ ነህ
@FatumaFatum-r9k
@FatumaFatum-r9k 19 күн бұрын
በትክክል ኪራ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MadinaAbabewu
@MadinaAbabewu Жыл бұрын
tanku so mush brother itsamazing
@FgFg-fx3jf
@FgFg-fx3jf Жыл бұрын
በናትህ በሴት ምክንያት ሱስ ውስጥ ለሚገቡ ወንዶች ስራልን በእግዚአብሔር
@AminahAminah-zq3nf
@AminahAminah-zq3nf Жыл бұрын
እውነት ከዚህ ሀዘኔ ወጥቼ መልሸ እደሰው አስብ ይሆን መለያየት ያማል መከዳት ያማል እፍፍፍ ቃል የለኝም ሳፈቅር ምን አለ በልክ ቢሆን ለራሴም ትንሺ ነገር ብተው አረ ወንድ ልጅ ጨካኝ አረመኔ
@titima142
@titima142 Жыл бұрын
አዎ ትሆኛለሽ በእኔ ከደረሰው በላይ አይደር ስብሽም ምነግርሽ ጠንካራ ሁኚ ያንቺን መኖር አለመኖር ለማያሳስበው ሰው ብለሽ ራስሽን ለደቂቃም አትጎጂ ባይሆን ላንቺ የሚጨነቅ ሰው ካለ ለሱ ክብር ስጪ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Жыл бұрын
አብሽሪ እኔም ነኝ
@AminahAminah-zq3nf
@AminahAminah-zq3nf Жыл бұрын
@@titima142 እኔ ዴክሜያለሁ ሞት ሞት እያለኝ ነው በፈጣሪየ ግን ተስፋ አለኝ
@titima142
@titima142 Жыл бұрын
@@AminahAminah-zq3nf አንቲ ምን ወይን ተኢሺን ? ወተቅርኢን አረቢ? አሻን ባእጢክ ረቅሚ ልልተዋሱል
@EthiopiannaipoihtE
@EthiopiannaipoihtE Жыл бұрын
​@@titima142ጠርሺሊ ራቀምሽ ሀታ አና መውጁእ ወላ
@militetesfatzion2418
@militetesfatzion2418 Жыл бұрын
Yes 💯 🎉. God bless you 🙏 Amen.
@saradestateshome9093
@saradestateshome9093 11 ай бұрын
ብሰማህ ብሰማህ እማትሰለቸኝ ነገርስ💪👈😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤
@BelenWolelaw
@BelenWolelaw Жыл бұрын
አልፈልግሽም መባል እኮ ጥሩ ነገር ነው ስትርቀው የሚቀርብ ስንቀርበው መራቅ የሆነው ነገር ነው መላው የጠፋብኝ
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 11 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😢😢
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ай бұрын
እኮ
@meazaaychew3799
@meazaaychew3799 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 😢😢😢"process the pain" ጥሩ ምክር
@MekdesHaylugobeze
@MekdesHaylugobeze 7 ай бұрын
በትክክል❤🎉💚❤️በጣምጥሩ👍
@Helina2013
@Helina2013 10 ай бұрын
እውነት ነው ግን አልፈልግሽም ተብዬ ብዙ ተጉድቻለው ጉዳቴ እዳለ ሆኖ አሁንም እወደዋለሁ ምክናያቱም የልጄ አባት ነው መሄድ ከፈለገ መለመን ማልቀስ ምንም ለውጥ አያመጣም ከኔ ጋር መቆየት ያልፈለገው የጉደለኝ ነገር ይኖራል ብዬ ነው የማስበው እና ለበጎ ነው ብዬ አምናለሁ
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 9 ай бұрын
ምንም ስለ ጎደለሽ አይደለም እንደዛ አታስቢ ስለማይወድሽ ነው አለቀ ስለዚህ የሚወድሽን ዋጋ ስጭው
@Helina2013
@Helina2013 8 ай бұрын
ልክ ነክ የምንወደውን ስንከተል የሜወደንን እናጣለን አመሰግናለው
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 8 ай бұрын
@@Helina2013 በይ በርች እህቴ ለማን አባቱ ብለሽ ስለ ጎደለኝ ነው ትያለሽ ሴት መሆንሽ ብቻ በቂ ነውኮ እስኪ ያሉሽን ነገሮች እያቸው አንች ሙሉ ሴት ነሽ እኔም በጣም ወድጀው አልፈልግሽም አለኝ ያን ቦታ የሰጠሁት በፍቃዴ ነው በልቤ አሁን ምንም አይመስለኝም ቢጠላኝ ቢወደኝ ስትቆይ ደግሞ እንኮንም የኔ ያልሆነ ትያለሽ ጠብቂ
@Helina2013
@Helina2013 8 ай бұрын
@@MobilePlus-ml8de እሱማ ልክ ነክ ከኔ ከራቀ ቡሀላ ብዙ ነገሮች ተቀይረዋል እኔ አሁን በትንሹም ቢሆን ደስተኛ ነኝ
@Hawa-c3k
@Hawa-c3k Жыл бұрын
እኔ ዛሬ ላይ አልሀምድሊላ እኔ በስደት አለም ነው ያለሁት ግን በጣም ነው የምውድው ልጅ ከዛም በጣም ከምንም በላይ ነው የምውድው እሱ ሀገር ነው እና ብር ጠየቀኝ እንቢ ስለው በጣም ተቀየረብኝ ዝም አልኩት ያንን ሁኖ ከዛም በጣም ትልቅ ልጅ ነበረች እናም ባጃጅ ልትገዛልኝ ነው ግን ኒካ ላስር ነው አለኝ እኔም እሽ ብየ ከዛም ከሱጋ ተለያየን ዛሬ መጣ እና ስትት ነው ይቅርታ አለ ከዛም እሽ አልኩት ያ ኒካ እንዳለ ነው መልሶ ብር ጠየቀኝ እንቢ ስለው ምን ቢል ጡሩ ነው እዝህ ሴት አላጣሁም ፍቅር ብየ ነው እንጅ አላለኝም ፍቅር እንቢ አላልኩም ግን ግደታ ብር ያስፈልገኘል አለኝ ብቻ ከባድ ነው ከዛችም ከለያየ ብቻ ሰውችን አትግፉ እንጅ ሰውች ይግፉህ ዛሬ ይሰቃያል እድሜው ይጠር በጣም ጎድቶኛል በስደት አለም
@መሲመሲ-ሸ9ረ
@መሲመሲ-ሸ9ረ Жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ በበርማ ቀልድ የለም እንዴት እንደምነገኘው እናውቀውለን እንደስጭው ጥርግ ይበል እንደለው እዛ ሴት አጥቶ ሳይሆን ብርር ብሎነው😅 አንች ግን ጎበዝ ነሽ የሻለውን ፈጣሪ ይስጥሽ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢እኔም ብርሲለኝ ወላሂፍቅርይዞኝ 😂😂😂ለወንዲአልቅሸአላቅም ነበርእንባየደሞአይቆምም አሁንላይይገርመኛል ደሞያገሬልጂነዉ ትዝሲለኝእናደዳለሁ
@BirhaneYosef
@BirhaneYosef Жыл бұрын
እግዚሀብሄር እድሜህን ያርዝምልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@sadiyaksa8279
@sadiyaksa8279 Жыл бұрын
ሚገርም እይታ ነዉ ያየከዉ ይገርማል ችግራችንን አዉቀከዋል
@GODISTHEKINGOFKINGS
@GODISTHEKINGOFKINGS 3 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@seifudeen-2120
@seifudeen-2120 11 ай бұрын
Hasabocheh metanasachew hasebeh betam migermugn nachew betam arif arif asba new metanesaw mafteh beleh metesetachw mekrocheh des yelalu kelale yale lemetegber maykebdu nachew becha bziw ketelebet arif nww 100%100👍
@Ethiopia2168eee
@Ethiopia2168eee Жыл бұрын
Lene nw eko mataweraw thank you...betam nafkogn ldewlelelt aldewl kerase gar mugt wust nbrku
@EkramMohammad-h3y
@EkramMohammad-h3y 10 ай бұрын
የኔ ወድም እኔ ሁሌም እምታወራው ይዎጥልኛል እድሜና ጤና ይስጥህ
@እድል
@እድል 10 ай бұрын
በትክክል ብሮ ይመችህ❤
@SelhadinMensur-jm7ud
@SelhadinMensur-jm7ud Жыл бұрын
ፍቅር ማለት ተፈላልገን ከሆነ እንጂ አይሆንም
@Melat-e2d
@Melat-e2d 7 ай бұрын
ኣልፈልግሽም ኣይለኝም (እወድሻለው ይለኛል) ግን ኣይንከባከበኝም ምን ማድረግ እችላለው???😢
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,8 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 192 МЛН
Breakup ውስጥ ላለ ሁሉ  |ahadu podcast
15:40
Ahadu podcast
Рет қаралды 48 М.
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,8 МЛН