2

  Рет қаралды 31,354

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 146
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
የተወዱ የእግዚአብሔር አገልጋይ ሞገሰ ያለሽ ሴት ተባረኬ ቴጄ❤️🙏✝️
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 Ай бұрын
ምን እደምል አላወቀም መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ስጀምር የሃይማኖቴ ወይም እምነቴ ጥያቄ ሲፈጠርብኝ መጀመሪያ ያገኘሁት የእሳቸዉን ሰብከከት ነዉ የሰማሁት በጣም ተጠቅሜያለሁ ተቀይሬበታለሁ በማይናወጥ መሰረት ላይ ተሰርቻለሁ ለእኔ የእሳቸዉ ደምፅ ስሰማ ብቻ ጌታን አከከብራለሁ ቸርች ሄጄ ካሉ ውሰጤ በጣም ይደሰታል ሰለ ሀዋሪያዉ ዳንኤል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘመኖት ይለምልም ዘሮት ይባረክ !!!
@shitayeamdeamde3459
@shitayeamdeamde3459 Ай бұрын
ሀዋርያው ዳንኤል ከልጅነትህ ያየኸው የእግዛብሄር ክብር የበለጠ አሁን ታይቶ የማይታወቅ የእግዛብሄር ክብር ያሳይህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ያገለገልከው አምላክ አንተ ታማኝ ባርያ ብሎ ደስ የማይሰኝ ሽልማት ይስጥህ ዋጋህ በሰማይ ነው ለኞም ተርፈህልናል የእግዝብሄር ስም የተባረከ ይሁን ❤️
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
TGዬ አባታችንን ስላቀረብሽው ደስ ብሎኛል ተባረኪ ጋሽ ዳኒ ስላየሁህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! አዲስ አበባ መላነ ኢየሱስ ነበርኩ ከመነን ተማሪዎች አንዷን ጋብዛኝ የጌታን ድንቅ ስራ በዓይኖቼ አይቻለሁ ከቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሞልቶ በውጭ ያለች ሴት እንደተፈወሰች በመገለጥ እንዲሁም ባፕቲስት መጥተህ 1972 ዓ/ም ስልጠና እና የመጀመሪያ መፅሃፍህን መንፈስ ቅዱስ ሰጥተኸን ነበር አሁን አለ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን
@naniyemulugeta8009
@naniyemulugeta8009 Ай бұрын
እረ የሳቸውን Biography የሚፃፍ ሰው ግን ይጥፍ!?ለትውልድ እስከ ትውልድ የሚተርፍ ትሩፍት እኮ ነው? ወይኔ ስርአት እና መረጋጋታቸው የሚገርም እኮ ነው! ጌታ የእድሜ ዘመን ያጥግብልኝ!! ብርክ ይበሉልኝ የኔ ውድ ፓስተር!
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 Ай бұрын
የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው። የእርሳቸውንና የታላቁን ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩን ታሪክ!
@hanawerku6674
@hanawerku6674 Ай бұрын
Tg ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ባገኛቸው መጠየቅ የምፈልገውን ነው የጠየቅሻቸው በጣም ተጠቅሚያለው ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ.
@AlemuAssefa-rh9bs
@AlemuAssefa-rh9bs Ай бұрын
What amazing grace long consistent life
@AlemuAssefa-rh9bs
@AlemuAssefa-rh9bs Ай бұрын
What kinds of humiliation,many blessings,wish like servants of God,long life, what amazing wittness
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Ай бұрын
ትሁት አባት ኖት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤❤
@maranata1484
@maranata1484 Ай бұрын
በአካል ላያቸው እናፍቃለው የቤተክርስቲያን አባት ናቸው በጣም አከብሮታለው
@ShashieGeleta
@ShashieGeleta Ай бұрын
እስይ ይቀጥላል... እስከ 100 ክፍልም ይሁን ቲጂዬ እባክሽን የተናገሩትን አታስቀሪብን። ኢየሱስ ስምህ ይባረክ በህይወት አኑረህ እንዲ ክብርህን እንዲናገሩ፤ እኛም እንድንሠማ እድል የሠጠኸን።
@yonaslulu-j2z
@yonaslulu-j2z Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን ጥቂቱ ነው የተነገረው
@Idont7dan
@Idont7dan Ай бұрын
በእግዚአብሔር ቤት ለመፅናት የምያስፈልገው 1ኛ ከቃሉ ጋር የምናደርገው ሕብረት ከቃሉ ተለይቶ መፅናት የለም ፡፡ 2ኛ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ሕብረት ማድረግ እሱ በሁሉ ይረዳል ፡፡ 3ኛ በፃጋው መደገፍ ጳውሎስ እንዳለ ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ፡፡ ለሕይወት ዘመን የምሆን ምክር ፡ ከተኖረ ክርስትና፡ pastor እግዚአብሔር ይባርኮት ❤❤❤ ቲጂዬ አንችም ተባረኪ፡፡
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 Ай бұрын
እንደ ፓስተር ዳንኤልና እንደ ዘማሪ ደረጀ ከበደ የምወደው ሰው የለም! አቤት በእነዚህ አባቶች ላይ እግዚአብሔር ያስቀመጠው ፀጋ ❤❤❤ ዘመናቸው ይባረክ!!!
@zinashalemu8747
@zinashalemu8747 Ай бұрын
እስከ መጨረሻው ይሚፀና እርሱ ብሩክ ነው ፓስተር እግዚአብሔር ፡፟ይባርኮት
@Lililove.-yz9xl
@Lililove.-yz9xl Ай бұрын
ከደረጄጋ ማወዳደር አይገባም እስከ መጨረሻ መፅናት ይሁንልን ለሁላችንም
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 Ай бұрын
@@Lililove.-yz9xl አልገባኝም? እንደነዚህ አባቶች የምወደው የለም…በእውነት የሚሄዱ ግብዝነት የሌለባቸው በመከራ የጸኑ ህይወትን የሚያንፅ መልዕክት የሞላቸው እግዚአብሔር እኔን የሠራበት መሳሪያዎቹ ስለሆኑ በጣም እወዳቸዋለው አከብራቸዋለሁ የአንተን/ቺን ባላውቅም ለእኔ ግን አቻምየለሽ ናቸው!
@ኮኮብ-ጨ6ፐ
@ኮኮብ-ጨ6ፐ Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስቶር ረጅም እድሜ ይስጥህ❤🎉❤
@MastewalNegash
@MastewalNegash Ай бұрын
የወንጌል ብርሃን የፋሲካ አዳር በየሱስም መቼም ቢሆን ከውስጤ አይጠፋም ቀሪ ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 Ай бұрын
እሜን!!
@musemesfinwibet
@musemesfinwibet Ай бұрын
ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው የክርስትና ምሳሌነት የቃሉ ሙላት የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ ጋር የነበሩ የህይወት ምስክርነት ይገርማል።I need Holy Spirit in my daily life.
@AdanachiLammaa
@AdanachiLammaa Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እውነት አቅም የሚሰጥ ነው እድሜአቹ ትልቅ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
አቤት ምን አይነት የሕይውት መንገድ ነው እግዚአብሄር የተጠቀመባቸው የእግዚአብሔር ሥራ የተገለጠበቸው በብዙ ፖሰተሮችም የተመሰከረላቸወ ድንቅ ፖሰተር ይህን በሀገራችን ያደረገ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ጌታ ይባርኮቶ ፖሰተር ቲጂ እግዚአብሄር ዘመንሸን ይባርክ ❤ keep up the good 👍 work 😂l Can’t wait to see the third part 🙏💕🙏💕🙏🙏🙏💕 And thank you for asking about the books I hope we’ll get it soon !
@samgoshu7242
@samgoshu7242 Ай бұрын
God Bless you, I knew you since my childhood.when I came to DC I meet u again, I feel God presence every time I see you.
@SenietGebrhiwot
@SenietGebrhiwot Ай бұрын
ትሁት አገልጋይ አባትነህ ሐዋርያው ዳንኤል ወጣቶቾ በጣም መማር አለባቸው ላለመሳት አለመቸኮል ምክንያቱም አግዚአብሔር እራሱ ሲሰራ በአንተ አገልግሎት አይተናል ተባረክ ።ቲጂ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ
@Ethiopia_Leikun
@Ethiopia_Leikun Ай бұрын
ጋሽ ዳንኤል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። እንኳን ኖርክ። ዛሬም ጌታ በአንተ ካለፈው በበለጠ እንዲሰራ እፀልያለሁ።
@HirutTegegn
@HirutTegegn Ай бұрын
ፓሰተር ዳንኤል እግዛብሄር እድሜዎን ያርዝምልን ቦዙ ኤክሰፔሪያንስ ነው ሼር ያረጉን ከነእርጋታዎ በጣም ደሰተኛ ነኝ
@BernabasGetachew
@BernabasGetachew Ай бұрын
እኔም የተሞላውት በዛች ትንሽዬ መፅሐፍ ነበረ ጌታ ይባርኮት ፓስተር
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Ай бұрын
God bless you ❤❤❤
@BeyeneBasha
@BeyeneBasha Ай бұрын
ውድ እህታችን ጌታ አብዝቶ ይረክሽ ጥረ ጥሩ ታቀረብሽናልና ተባረክ
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Ай бұрын
የኔ አባት ያንዬ ደቀመዝሙር ሰማር እንደባረኩኝ እንደባረኮትዎት ይሁንልኝ ጌታ በናንተ ላይ የሰራው መነፈሰቅዱስ አሁንም ይገለጥ እረጅም እድሜ ይሰጠዎት ፓሰተር እንወድዎታለነ❤❤❤❤
@danielteshome1809
@danielteshome1809 Ай бұрын
እንደርሳቸው ያለውን ጌታ እየሱስ ያብዛልን ። ተበረኩልን ጌታ ይባርኮት
@GodisGreat-f1m
@GodisGreat-f1m Ай бұрын
ፓስተር ዳንኤልን ባየሁዋቸው ቁጥር እሳሳላችሁዋለሁ። አባት አይጥፋ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አምላካችን እግዚአብሔር ። ❤🎉
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 Ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ ሐዋርያው ዳንኤል ይባረኩ።
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 Ай бұрын
የመንፈስ ቁዱስ ልሳን አንድናገር አባክዎን ይፀልዩልኝ ጌታ ይባርክዎት
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 Ай бұрын
ፆም ፀሎት ይሄ ነው የተሞላሁት...
@ሩሃ
@ሩሃ Ай бұрын
በእምነት በልሳን መጸለይ ፈልጋለሁ ተሰጥቶኛል ብሎ መለመንና መጸለይ ያኔ በመንፈስ ቅዱስ ትሞላለህ ትጸልያለህ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
አሜን::🙌🙌🙏🙏👏👏 ♡•"በጣም ወሳኝና ትምህርት ሰጪ ቃለ መጠይቅ ነው::"•♡ #ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ:: #ፀጋውንም ያብዛላችሁ:: #ሐዋሪያ ዳንኤል•♡ እና #እህታችን ቲጂ•♡ #ተባረኩ:: #ለምልሙ:: ክፉ #አያገኘችሁ:: *ዘመናችሁ ሁሉ #የተባረካ ይሁን:: ☆ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙌🙏🙏
@temesgenAbera-xz7sv
@temesgenAbera-xz7sv 6 күн бұрын
Wow betam denk temehert agignchalw pastor geta zemenoten yibark bezu teyakewoche temelesewal bemiyasfelegegnena betekekelegnaw seat new ehen intervwen yesemahut.tije geta zemeneshen yibark pastoren sel gabesheln!!!
@genetlemma2036
@genetlemma2036 Ай бұрын
በእግዚአብሔር መንፈስ ሁሉንም መርማሪ መልካም አሰተማሪ ጥሩ አባት መካሪ አዋርያችን ጌታ ኢየሱስ ዘመኖትን ሁሉ ይባርክ
@BachaDoyo
@BachaDoyo Ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤️☝️🙏Jesus SAves God bless you
@SmilingCakeSlice-jd7so
@SmilingCakeSlice-jd7so Ай бұрын
Tebareku GETA zemenowen yebark
@yaredmesfin4372
@yaredmesfin4372 Ай бұрын
Eyesus geta newi stinate kestegahi gari kalihi newi getaye ....☝💝
@tesfayeshimles8284
@tesfayeshimles8284 Ай бұрын
የተወደድሽ እህታችን ትእግስት እጅጉ ክርስቶስ የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ። የምታቀርቢያቸውን እንግዶች መምረጥ ብቻ ሳይሆን በቂ ዝግጅት አርገሽ ፣ በሚገባም አድምጠሽ በምታቀርቢላቸው ጥያቄዎች ከታላላቅ አገልጋዮች ብዙ ትምህርት እንድናገኝ አድርገሻል። ትምህርቶቹ ደሞ ለዚህ ላለንበት ወቅት ጠቃሚነት እንዲኖራቸው ተደርገው የተሰናዱም ናቸው ። እህታችን ትእግስት ተባረኪ!!
@seniabiyukassie6869
@seniabiyukassie6869 Ай бұрын
ሃዋርያው ዳንኤል በጌታ የተወደደ ኣስተማሪ ኣባት❤
@jamamiya7871
@jamamiya7871 Ай бұрын
when I looked at the finishing time, I was like, what is it going to be finished? But thank God, I read then... to be continued!! Yes, Tigiye, we need to hear more from Pastor Daniel!
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 Ай бұрын
ከፓስተር ዳንኤል የምወደው ቁጥብነታቸው በትምህርታቸው በስብከታቸው አንድም ቀን ሲዘላብዱ የስህተት አስተምሮ ሲያስተምሩ አይቻቸው አላውቅም። ሁልጊዜ ስብከታቸው ይጣፍታል ሞገሳም ናቸው….
@bebekebede9611
@bebekebede9611 Ай бұрын
Wow pastor Daniel mekonen the legend preacher, teacher, advocate, advisor, devoted to almighty God, I learned a lot from you in addis & usa. I really appreciate you. I have a great respect for you & what you stand for. I hope every Christian agree with me if we can call you Dr Pastor Daniel mekonen ? How about that? Doctrine is only for physicians or musicians? I think a great one like this legend deserves too. God bless.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR APOSTLE SIR.
@almazwoldgaber4331
@almazwoldgaber4331 Ай бұрын
❤❤❤❤Thanks for the paster Danil God be with you always.
@dawitztmichael
@dawitztmichael Ай бұрын
Pastor Daniel is one of a kind that God has been using miraculously and gracefully!! Thank Jesus for his service spanning many decades!!
@MulatuZerihun-w9p
@MulatuZerihun-w9p Ай бұрын
Pastr daniel is noe of akind that God has been using miracusly dnd gracefully Thank Jes for his service spanning manydecadesll
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH.
@LemmaamadoAbire
@LemmaamadoAbire Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ
@yonaslulu-j2z
@yonaslulu-j2z Ай бұрын
ጠያቂ ሳይሞቱ እንደሳቸው ያሉ አባቶችን አቅርቢልን
@BernabasGetachew
@BernabasGetachew Ай бұрын
ትጂዬ ተባርኪልኝ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY OH YES DEAR APOSTLE SIR.
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 Ай бұрын
God bless you both
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY OH YES DEAR PASTOR SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR PASTOR SIR.
@meheretabkassa9946
@meheretabkassa9946 Ай бұрын
What an interesting & intellectual interview,example ,based on true living stories, May GOD bless you more a great man .
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ 😊 ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ❤❤❤❤
@meserettesfaye3080
@meserettesfaye3080 Ай бұрын
ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ስለ ቸርች መልክ ላይቲንግ ሙዚቃ አምልኮ መንፈሳዊ ቻናሎች የሚሠራጨው ነገር ለማያምኑት ምንም ዘር የማይጥል ለሚያምንም ምን እንደሆነ የማይገባ ነገር እየበዛ ነው ሰዉ ጋብዢልን ሃላፊነት ያለው አካል ካለ
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 Ай бұрын
ተባረኩ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
DEFINITELY DEAR PASTOR SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY OH YES DEAR SIR.
@girumhabtselassie
@girumhabtselassie Ай бұрын
ጎበዝ እምታቀሪባቸው እንግዶች
@HirutTegegn
@HirutTegegn Ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ በጣም አሰፈላጊ ጥዬቄዎች ነው የምትጠይቂው
@meskiEmmnuel
@meskiEmmnuel Ай бұрын
አቤት ሞገስ❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ABSOLUTELY.
@melseifu8424
@melseifu8424 Ай бұрын
We absolutely can't wait for the books!❤🔥🔥
@keflomzewelday
@keflomzewelday Ай бұрын
የልሳን ፀጋ እንዲሰኝ ይጰልዩልኝ ተባረኩ ።
@ሩሃ
@ሩሃ Ай бұрын
በእምነት በልሳን መጸለይ ፈልጋለሁ ተሰጥቶኛል ብሎ መለመንና መጸለይ ያኔ በመንፈስ ቅዱስ ትሞላለህ ትጸልያለህ
@SolomonAlemu-ur5fo
@SolomonAlemu-ur5fo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ ይችላላ ጌታ
@kidistTeshomee
@kidistTeshomee Ай бұрын
እኔም ልወቅህ ዛሬ ላውቅህ እንደሚገባኝ በፊትህ ልውደቅ ጌታ እባክህ ክብርህን አሳየኝ ክብርህን አይቶ እንደነበረ የሚቀር ማነው ብርሃንህንስ አይቶ የማይሰግድልህስ ማነው የማስታውሰው የሐዋርያው ዳንኤል መኮንን መዝሙር በብርሃነ ሕይወት ቤ/ክ ( እንደተከፈተ ሰሞን )ሲያዘምሩ የነበረው የመንፈስ ቅዱስ ህልውናና ክብር ጌታ ይመስገን ጌታ ይባርካችሁ:: የኢንተርቪው ክፍል 2 ማለቂያው ጋ ሲደርስ ሰዓቱን እያየሁ ገና ሳንጠግባቸው ብዙ ሳይመክሩን ሊያልቅ ነው ብዬ ሳልጨርስ ይ ቀ ጥ ላ ል… ን ሳይ ደስ አለኝ
@upright4363
@upright4363 Ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏
@Lililove.-yz9xl
@Lililove.-yz9xl Ай бұрын
ቲጂዬ ፓስተር ህሩይ ፅጌን ብታቀርቢልን ???? የአንድ ዘመን አገልጋዮች ናቸው ብዙ የሰሩ ግን ራሳቸውን ሰውረው የሚኖሩ አባቶችን እንፈልጋቸዋለን ከነሱ ብዙ መማር አለብን ስለራሳቸው የሚያወሩ የ፡ጌታን ክብር የሚነኩ ቅጥረኞች ሰለቹን እንዲህ አይነት ያልተሰሙ አባቶችን እየፈለግሽ አቅርቢልን ህይወታቸውን ያካፍሉን በዛውም የሃገራችንን ያልተዘገቡ የጌታ ስራና የክርስትና ታሪኮችንን አዲሱ ትውልድ ይወቅ ።
@TsigeAsres-o8h
@TsigeAsres-o8h Ай бұрын
Geta Yibarkot zemenowen yebarkw ❤❤❤❤❤
@endunahi4546
@endunahi4546 Ай бұрын
Glory to God!...
@tsiongottwald8431
@tsiongottwald8431 Ай бұрын
Geta yibarkot pasteriye ewedotalhu ❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ Thanks so much ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ all ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
DEFINITELY.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
DEFINITELY DEAR APOSTLE SIR.
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 Ай бұрын
1000 amet nurilin. TG tebareky
@selamselam366
@selamselam366 Ай бұрын
ኑርልን ፓስተርዬ ❤❤❤❤❤
@yeabsirasolomon137
@yeabsirasolomon137 Ай бұрын
❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
በትክክል.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
DEFINITELY DEAR SIR.
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Ай бұрын
Tsadq inde zembaba yaferal yemil sbketachew bzwochachinin lewutowal .geta yibarkachew abatachin .irso inde zembaba zaf aftertewalina .geta yibarkachu 🙏🏾
@rosemare8314
@rosemare8314 Ай бұрын
Abatachen geta yebarkwot ❤
@WorkineshHailemariam
@WorkineshHailemariam Ай бұрын
ትጅዬ የፓስተር ዳንኤልን አድራሻና የሚያገለግሉበትን ቭሄርቺ ብትገልጭእልን ብዙ ጊዜ ድንቂ ሰዎቺን ታቀርብያለስሺ ግን አድራሻቸዉን አታስቀምጭእልንም ወይ አኔ ተሳስቼ ይሆናል አባክስሺ ከ አንደዚህ አይነት ሰዎችህ ፀጋቸዉን መሸቀም አለብን
@asmekungMekuria
@asmekungMekuria Ай бұрын
እህቴ! ፓስተር ዳንኤል የሚያገለግልበት ቤተክርስቲያን የወንጌልብርሀን ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ እንሳሮ ሆቴል አካባቢ ነው።ተባረኪ
@samisemu9999
@samisemu9999 Ай бұрын
Nebiat amen amen
@rekikdegefu6254
@rekikdegefu6254 Ай бұрын
geta yibarkachihu
@mekdesseda800
@mekdesseda800 Ай бұрын
ቲጂዬ ብሩክ የጌታ ልጅ በነካ እጅሽ የቃለሕይወቱን ፓስተር ሙሉጌታንም አቅርቢልን
@elfinesh7721
@elfinesh7721 Ай бұрын
💛
@tigistbaharu5699
@tigistbaharu5699 Ай бұрын
Wow!!!! ጥበብ በአደባባይ ትጮሀለች!!!! ጥማት የአደባባይ ጉዳይ አይደለም !!!! አስተዋይ እግዲህ ይቅዳው
@elfinesh7721
@elfinesh7721 Ай бұрын
❤🎉💚👍🏾💛
@raheltadesse8445
@raheltadesse8445 Ай бұрын
Esey endew bayalq
@elfinesh7721
@elfinesh7721 Ай бұрын
💚💛❤️👍🏾✋🏾🙏🏾🎉
@danieleyu6832
@danieleyu6832 Ай бұрын
በአሁኑ ዘመን የትኛው ፓስተር ነው አገልጋዩንም ሆነ አማኞችን የሚከታተል? በስምና በቁጥር ብዙ ቢሆኑም በጥራትና በመሰጠት ግን ብዙ ይቀረናል።
@sebleteklut6918
@sebleteklut6918 Күн бұрын
Can you please send me the books ,where do I get the first book în regards to Holy Spirit.Please
@kidistalene1646
@kidistalene1646 Ай бұрын
Haliluya
@meta8314
@meta8314 Ай бұрын
Pasterun endat new minagegnachew?
@hamrawitwolde3902
@hamrawitwolde3902 Ай бұрын
እህቴ ቲጂ ሀዋርያው ዳንኤል አጠገብ ሆነሽ ፊታቸውን እያየሽ ጥያቄ ለመጠየቅ እግዚአብሔር አቅምና ፀጋ ሰጥቶሻል ፓስተር በወንጌል ብርሀን ቤተክርስቲያን ለ20 አመት ፓስተሬ ናቸው ብዙ የእግዚአብሔር ቃል መርህ (principle) ከእሳቸው ተምሬአለሁ በጣም እወዳቸዋለሁ❤ በተለያየ ምክንያት ሲፀልዩልኝና ሲባርኩኝ አጠገባቸው ስሆን ግን በሙሉ አይኔ ፊታቸው ማየት አልችልም . . .
@meserettaye2617
@meserettaye2617 Ай бұрын
ፓሰተር አንድነገር በጌታ ስም ነዉ የምለምኖት ብዙ ጊዜ እርሶን ለማግኘት ሞክሬነበር ነገር ግን ሊሳካልኝ አልቻሎኩም እኔ ለዘመናት በከባድ ህመ ም እየተሰቃየሁነዉ እርሶን ለማግኘት አልቻልኩም በምን መንገድ ነዉ ላገኝዎት የምችለዉ እኔ እርሶን የማዉቆት በልጅነት ዕድሜዬ ነከቤተሰቦቾ ጋር ጎረቤቴ ነበር
@MulatuZerihun-w9p
@MulatuZerihun-w9p Ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
WHAT A DANGEROUS AND EVIL SUFFERING AND STRUGGLE IS THIS?
@danieleyu6832
@danieleyu6832 Ай бұрын
ፓስተር፡ impartation በአዲስ ኪዳን አለ ወይ? ፀጋ ከእግዚአብሔር ነው እንጂ የሚሰጠው ከአባቶች የሚቀጥል ነው እንዴ? በተለይ በአዲስ ኪዳን?
@1jos924
@1jos924 Ай бұрын
ይቅርታ ለማድረግ ጸጋ ሰጠኝ!!
እግዚአብሔርን ስንጠብቅ ከምን እንጠበቅ? ዶ/ር መሳይ ከበደ
50:19
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН