20 ዓመት የለፋሁበትን ንብረት ለመውረስ ከ አ አ ባህሪን እንዳልገባ አስከለከለኝ! ክፍል 1

  Рет қаралды 73,602

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 275
@myoutube1806
@myoutube1806 2 ай бұрын
ልጂሺን ይዘሺ መውጣትሺ ጥሩ ነው እናትንሺን ባለማገኝትሺ ቢያሳዝንም አሁን ላይ ያሉ ወንዶች አገራችንም ሆነ ከሀገራችን ውጪ ያሉት ክፉ ሁነዋል አላህን አይፈሩም አንድ አንድ አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ አላህ ይሁነን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
Weda aydelem esum bebetu enem bebete yalechiw.
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 ай бұрын
ደምሩኝ
@SaraSara-vx2jy
@SaraSara-vx2jy 2 ай бұрын
እኔ ያነደደችኝ እነትዋ ከሞተች ንብርቷ መኖርያ ፍቃዷ ሳታስተካክል ለምን እንደወጣችችችች
@فاطمهعلي-ظ5ض2س
@فاطمهعلي-ظ5ض2س Ай бұрын
የኔ እናት
@NasirTube327
@NasirTube327 2 ай бұрын
✍ ዱንያ ራሷ ጊዜያዊ ሆና እኛ ግን ዘውታሪ ነገር እንፈልጋለን አሏህ ይዘንልን✅ አብሽሪ አህቴ አላህ የተሻለውን መልካሙን ነገር ይወፍቅሽ
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Ай бұрын
አይዞሽ በጣም ብዙ ነገር አልፈሻል ጀግኒት ነሽ ኢነላሃ ማአ ሧቢሪን አላህ ከታጋሾች ጋር ነው
@Hirak-v7t
@Hirak-v7t 2 ай бұрын
ስለባህሬን ሲወራ እንባዬ ይመጣል በጣም ምርጥ ሀገር ነው አብሽሪ ሀቢብቲ
@yenayena8676
@yenayena8676 2 ай бұрын
ባህሬይን ሁለተኛ ሀገሬ ፍቅር እኬ ናት ግማሽ እድሜዬ ን እየኖርኩ ነው
@Beaa2144
@Beaa2144 2 ай бұрын
ያለቦታው ትቀባጥራላች ለምን የሷን ህመም አትረዱም
@halawatube4897
@halawatube4897 Ай бұрын
ነ​@@yenayena8676 ነይ እንተዋወቅ የት ሰፈር ነሽ
@Didu-Midu
@Didu-Midu 2 ай бұрын
አቤት የኛ ሴቶች መከራ . የማያልፍ ነገር ግን የለም ተስፈ አለመቁረጥ ብቻ። በልጅሽ ከፍ ያርግሽ 🙏🏾
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ኡም ሪሀና ህግ ይህ ያህል ለዛው ብቻሽ ስደት ተፍርዶልሽ ጀግና ስንቶች አሉ ሳያውቁ ሀገር የገቡ
@KaladeLove
@KaladeLove Ай бұрын
የቀመሰ ያውቀዋል የኔ እናት አይዞሽ እ/ር መልካም ነው😢
@SameeraEth
@SameeraEth 2 ай бұрын
😢😢😢😢እውነት አንዳንድ ወንዶች ሴትን የምትበድሉ ግን የእውነት ስቃችሁ ነው የምትኖሩት😢😢😢😢አይዞሺ እህቴ
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው ብርታቱን ይስጥሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ መሲ ተባረኪ
@Fነኝያለፈንናፍቂ
@Fነኝያለፈንናፍቂ 2 ай бұрын
አላህ ለጀነት ያድርግልሽ ያረብ እናትሽን❤
@fantuzemedkun7122
@fantuzemedkun7122 Ай бұрын
እንኳን እረዳሽ ፈጣሪ
@beryhelen6204
@beryhelen6204 2 ай бұрын
እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ በጣም ከባድነው እግዚአብሔር መልካምነው
@Fateya-e5k
@Fateya-e5k 2 ай бұрын
እንዳንቺ መልካም ተናጋሪ ያብዛልን
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 ай бұрын
ደምሩኝ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 ай бұрын
ተመስገን ፈጣሪዬ ይቺ ሕይወት ስንት ውጣ ውረድ አላት።😢
@yeabbelay9374
@yeabbelay9374 2 ай бұрын
መገፋት ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ሁሌም ከተጎዱ ጎን ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ያሳምረው
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 2 ай бұрын
ወይ ዘድሮ መቸም አንድን መከራ ሰምተን ሀዘናችንን ሳንጨርስ ሌለኛዉ መከራ ይመጣል እሰከዛሬ በሰወች ደማን አዘን እደዉ አላህ አይበልና በኛላይ ቢደርስ እደት ነዉ የምንቋቋመዉ ምክንያቱም በወገኖቻችን ስቃይና መከራ አብረን ተሰብረናል
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 2 ай бұрын
የኔ እናት ትትናዋ ደስ ሲል መስየ መስየ ስትል አይዞሺ
@zinetza9348
@zinetza9348 2 ай бұрын
ሀቢብቲ አላህ ካንች ጋ ይሁን
@jamelaseraj7529
@jamelaseraj7529 2 ай бұрын
እሙ ሪሀን አንች ጂግና እናት ነሽ❤🌹
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 ай бұрын
ጆሮ ለምን አታድግም ሲባል ይህን ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ ይባላላል እኛም ይህን የወንዶችን ጉድ እየሰማን ወንድ አስጠላን 😢😢😢😢😢
@wonder77
@wonder77 2 ай бұрын
ጉድ እኮ አይደለም 5 ይፈቀዳል
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 2 ай бұрын
What about ladies lol😅
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 2 ай бұрын
Ewenet new fetari yitadegen
@Fateya-e5k
@Fateya-e5k 2 ай бұрын
ወክፉ ሁናቹ ክፉ አታናግሩን ለአነኩሙላህ​@@wonder77
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 2 ай бұрын
አፍችሁን አትክፈቱ ካፊሮች​@@wonder77
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 ай бұрын
እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ያልፋል ብርቱ ሁኚ ጠንካራ ሰው ነሽ
@rhametali1193
@rhametali1193 Ай бұрын
አይዞን ወዶች ይሄዉናቸዉ አኳልጅሽ አችጋ ሆነች አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m Ай бұрын
ከሁሉም ሚከብደው ስደት ሆኖ እናትን ማጣት ስለደረሰብኝ አውቀዋለው😢😢
@amefke2069
@amefke2069 2 ай бұрын
ጎበዝ እናትና ልጅ
@AbebaAlemu-zu6xc
@AbebaAlemu-zu6xc 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ evreybody like mesye
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 2 ай бұрын
ሶስት ስቶተችን አይቻለሁ ወደኋላ ተመልሰሽ እንድትፀፀች ሳይሆን ሌሎች መማሪያ ይሆናል አንደኛ ከጅምሩ እንዳወራሽው ጠባችሁ ከዛችኛዋ ሚስት ሂድላት አልሄድም ነው ሌላ ችግር ካለ እናተ ነው የምታውቁት በዛ ምክኒያት ጠብ ማንሳት አልነበረብሽም ደብቆሽ ቢኖርም ካወቅሽ በሆላ ዝም ብለሽ መቀጠል ነበረብሽ አረብ ሀገር ሁለት ሶስት ማግባት ኖርማል ነው እየተኖረ ያለ ሂወት ስለሆነ ያችኛዋን ባለ መጠየቁ አላህ ይጠይቀዋል በሷ ጉዳይ አንች ግን ሌላ ጠብ ከሌለባችሁ እቢ ካለ አንች ወንጀለኛ አደለሽም ሁለተኛ ስተትሽ እናትሽ ን በሂወት እያለች ማየት እየፈለገች አልቻልሽም እረዳሻለሁ በፈለግን ሰአት መግባት አንችልም ፕሮሰስ አለው ስተትሽ እናትሽ አረፈች አላህ ይርሀማት ካረፈች በሆላ ብቴጅም አታገኛትም ተረጋግተሽ ተቀምጠሽ መጨረስ ነበረብሽ ከባልሽ ጋ ያለውን ሶስተኛ ስተትሽ አንች መቸም እቀራለሁ የሚል ሀሳብ አላሰብሽም ነበር ግን ቢያስ ወርቆችሽን ሰብስበሽ መያዝ ነበረብሽ ወርቅ ለመያዝም አያስቸግር የትም ይዘውት ቢዞሩ እንደው ወደኋላ የቀረው ሁሉ አይመለስም ሌላ ሰው ግን መማር አለበት ብየ ስላሰብሁ ነው ወርቅ ካላችሁ የትም ሂዱ ከፖርሳችሁ ውስጥአድርጉ
@MestiSemahegn
@MestiSemahegn Ай бұрын
ጥሩ እይታ ትክክል
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
እኮ ሲጀመር ፈትቻታለሁ ብሏታል በውሸትም ቢሆን ፈትቻለሁ ወይም ሚስት የለኝም ካለ ኒካ ይወርዳል ስለዝህ በማይመለከታት ነገር ነው ትዳሯን ያበላሸችው
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 Ай бұрын
አይዞሽ አላህ ይርሀመቸዉ ሁሉም ሟች ነዉ አላህ የበርታሽ😢😢😢
@Adme1244
@Adme1244 2 ай бұрын
ክፍል 2 በፍጥነት እንጠብቃለን እንኳን ደስ ያለሺ ሃቀኛ ከሆን በዱኒያ ወይ በአሂራ አናጠዉም ደስታን ጂግና እናት
@AmeAme-c9o
@AmeAme-c9o 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ህይወት እንደዚ ናት እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ
@rutaas2865
@rutaas2865 2 ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነው ምን አይነት በቀል ነው ቢያንስ ሰርታ እንዳትበላ በየሀገሩ እንዳትገባ ያሳገዳት የት ሄደን ነው ደህና ኢትዮጵያዊ ባል እምናገኘው ሰዎች 😢😢😢
@Anshatube-h7y
@Anshatube-h7y 2 ай бұрын
የኔውዲ አላህ ይራህማቼው እናትሽን በስዴት እናትን ማጣት ከባዲነው እኔእናቴ አንዲ አመትሆናት እማየ በጄነት ያኑርሽ😭😭😭😭
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k 2 ай бұрын
alh ysbresh😢😢😢😢😢
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ Ай бұрын
😢😢😢😢 እፍፍፍ አሁንስ ጥሩ ነገረ መስማት ናፈቀኝ
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 ай бұрын
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 ай бұрын
ሁሉም ተረባርቦ መብትዋን ማሰጠበቅ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 ай бұрын
ይህ ሁሉም የሆነው ህጋዊ ትዳር ስለሆነሽ ህግ ብዙ መብት አግኘታለች ስለዚህ ከውጭ ዜጋ የገባችሁ ተማሩ ትዳራች ህግዊ አድርጉ መኖሪያ ፍቃድ ከሌላችሁ አትውለዱ
@የቤላ
@የቤላ 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው ይሄ ነው ኧንዴ ህጋዊ ፈቃድ አትገቢም ብሎ ሲያሳግዳት ልጅ ብቻ ትግባ ኧናት አትገባም ኧርግጠኛ ነኝ አላዳመጥክውም
@Zara90-ew8tw
@Zara90-ew8tw 2 ай бұрын
ሼክ አህመድ ሼክከሊፈ ቅን ናቸው ባህሬይን ሁሉን አቀፍ የተባረከች ሀገር ናት ህዝቡም ያን ያህል ክፉ አይደሉም ኡፍፍ ባህሬንን እወዳታለው
@Richmahammod
@Richmahammod 2 ай бұрын
​@@Zara90-ew8twenem welahi Bahrain wedatalew
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 ай бұрын
እኔም እወዳታለሁ 2ሀገሬና ናት
@tadelakidane101
@tadelakidane101 2 ай бұрын
Egzabeher yetedashe my sister 🎉
@elsatiddy9746
@elsatiddy9746 Ай бұрын
ሌላኛዋም ባንቺ እግር የገባችው የኛዋ ዋጋዋን ታገኛለች አርብ ተጠቅሞ ሲጨርስ አውጥቶ ይጥላታል አንቺ ፍጣሪን አመስግኝ ልጅሽን ማግኝትሽ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 2 ай бұрын
Allah keriem. Allah is. Allah. Always all the time. ( God is good. Always all the time )
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
ግን አስተዋይ ሴት ናት የልጆችክ እናት ሂድ ተቸግራለች ማለቷ የሴት ችግር ስለገባት እና እራስ ወዳጅ ስላልሆንሽ ነው
@azebhailu5756
@azebhailu5756 2 ай бұрын
Ayzosh egzabhair yerdash
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 ай бұрын
እንደው ወንዶቹስ አንድ ጊዜ ለይቶላቸዋል 😢😢😢ባል ብለው የሚያገቡት ሴቶች የት ነው ከየት ነው ብለው አያጣሩምዴ ወይ ዘንድሮ የኢትዮጵያዊያን ጉድ ተነግሮ አያልቅም😢😢😢
@almaztm1853
@almaztm1853 2 ай бұрын
ማጣራት ብቻም አይደለም አሁን ማንይሙት ያገሪቱ ዜጋ ሆኖ ስምንት የወለደ ሰው በሱ እድሜ እንዃን መውለዱ ማግባቱን አላቅም ስትል ትልቅ ውሸት ነው ያውም በሙስሊ ቶሎ ነው የሚያገቡት ይቺ ሴትዮ ግን ባላወቀ ነው የምታወራው
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 2 ай бұрын
​@@almaztm1853 አላገባም መች አለች። ፈትቻለሁ ብሎ አገባኝ ነው ያለችው
@elsatiddy9746
@elsatiddy9746 Ай бұрын
አርብ ማለት ለሌላ ዜጋ ምንምክብር የለውም ልጅ ምናምን አይሰራም በር ከፈተው መስርቅ ልማዳቸው ነው ለማንኛውም ልጅሽንእንኮን አለቀማሽ ተመስገን
@DawitDesta-d8f
@DawitDesta-d8f 2 ай бұрын
Don't worry evry thing is passed ,God help you
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k 2 ай бұрын
mashalh ayzoshe🎉🎉🎉
@hanihani4932
@hanihani4932 2 ай бұрын
እናትሽ ታመው ያሌድሽ ሲሞቱ ምንአስኬደሽ የኛ የሃበሻ ነገር ደሞ ተገለጪ ሰው ይይሽ ልናቅሽም ከቻልን ንብረትሽም ካርጎ ቢደረግ የሰው ሃገር የሰው ነው አዎ ባህሬን መልካም ሃገር ነች ግን የኛ ሴቶች በሁለተኛ ሚስት አለቃችሁ አይ ሴት መሆን እኔም ሰባት አመት ሆነኝ እንደቀልድ አሁን ይሄ ሚዲያ ምንም አይጠቅምሽም ድምፅሽን አጥፊና በሌላ ሃገር ትራዚት በሰው ብሎክሽን አስነስተሽ ተመለሺ ልጅሽን አታከራቻት እስክትረጋጊ ኢትዮ ትማር
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 ай бұрын
She has been brainwashed to dress like ninja even here
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 ай бұрын
መስዬ በአረብ ችግር የለውም አራት ማግባት ይቻላል አይዞሽ የኔውድ
@ZaharaMohamod
@ZaharaMohamod 2 ай бұрын
ማነው ያለው ?
@fatmah6936
@fatmah6936 2 ай бұрын
ዝምብሎ አይደለም ማስተዳደር ሲችል በቤትም በገዘብም በሁሉም ነገር ሀቅ የማያጎዲል አሁን ያሉት ወዶች እደዲመት የልጂን እናት እያስለቀሱ አዲስ ፍለገ ያቺንም ነገ ማስለቀስ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 ай бұрын
@ አይ ውዴ መሲ ሁለተኛ ላለችው ነው ስላላወቀች
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
​@@ZaharaMohamodእስልምና ነዋ ያለው ማስተዳደር ከቻለ ያግባ 4 ይላል የመጀመርያ ሚስቱን እኮ ማስፈቀድ ግዴታው አይደለም ማስተዳደር ከቻለ ይችላል ይላል ቁራን ማነው ያለው ማለት ምን ማለት ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
@EdenAbebe1969 ትክክል ነሽ ዝምበያቸው ሊሸመጡጡን ነው እዴ 😂😂😂😂
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 2 ай бұрын
ብዙም አልገባኝ ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ ፈጣሪ ይርዳሽ ብቻ
@felenuna8034
@felenuna8034 2 ай бұрын
የሀገራችን ወንዶች እንዲህ በሴትላይ እየከፉ የውጪ ዜጋውን ማመንሽ ይገርማል ስትጣሉ ክፋት እንደሚያስብሽ ማሰብ ነበረብሽ ልጅቷ ታሳዝናለች
@tadelakidane101
@tadelakidane101 2 ай бұрын
It's amazing
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 2 ай бұрын
የሪሀና እናት አላህ ይፈርጂሽአንቺም ከዚህ በፊት አግብተሽ ከሆነ የቀድሞውንም ባልሽን አንቺ በድለሽ ከሆነ አውፉ በለኝ በይም
@amarche5385
@amarche5385 2 ай бұрын
ኧረ ወዶች በፈጠራችሁ ልብ ግዙ😢 ውይ
@yenayena8676
@yenayena8676 2 ай бұрын
ባህሬንዬ ሀለተኛ ሀገሬ.
@AS-zk2dp
@AS-zk2dp Ай бұрын
الله يعينك
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 2 ай бұрын
ባህሪን ሶስት ዓመት ኖሪያለሁ ደስ እምትል ነፃነት ያላት ሀገር ናት በጣም ነው እምወዳት
@Beaa2144
@Beaa2144 2 ай бұрын
የሰው ሀገር የሰው ነው። እንኳን ልጅሽን አገኘሽ
@HayatHayat-kf3cb
@HayatHayat-kf3cb 2 ай бұрын
በተለይ የሀረብ ዜጋ ማግባት በጣም ለልጃች ለእናት ከባድ ነው ከእሱ ተማሩ
@MebratBeyanMehari
@MebratBeyanMehari 2 ай бұрын
መሲ ሲሉሽ የሚያቃት የጨርቆስ ልጅ እሪ በከንቱ ጸጉር ሰሪ ትውስታ ትዝ እሰኛለሁ።
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 2 ай бұрын
Gobez jegena nachu fetari kenat gere yihun ayi menekeratet lezawem ke lej gare gen esewamen yisemat yihon sele abaweta
@heebaheeba7160
@heebaheeba7160 2 ай бұрын
አረቦች ልጀቸውን አይክዱም ከኛዎቹ ይሻለሉ
@maberomenze2392
@maberomenze2392 2 ай бұрын
የተሳሳተ አመለካከት ነው ከሁሉም መጥፎ ሰዎች አሉ።
@MeriMTube
@MeriMTube 2 ай бұрын
አድደግነቱይህነው
@AyeleBeru
@AyeleBeru 2 ай бұрын
ሂጂ. የ ብዱሽ. አስፍንድ ዱ. አንቺ. ሽርሙጣ
@freweinyzewde7243
@freweinyzewde7243 2 ай бұрын
I know her she is negeregna leflafi baleyewn kumsekelu new yasayechew ferdbet lefrdebet ke gorebet atsmamam neber
@milli12354
@milli12354 2 ай бұрын
​@@freweinyzewde7243እርግጠኛ ነሽ
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 2 ай бұрын
የዉጭ ዜጋ ያገቡና የማንን ክፍት እግራቸዉን ይከፍቱእና በሗላ የሚፈልጉትን ሲያገኙ ጥለዋቸዉ ይሄዳሉ
@HykelAli
@HykelAli 2 ай бұрын
Ya allahe Ethiopia 🇪🇹 situchene atawe deraselene muselime wduche gene yrasule S A W adara mahunachenene erasu
@peacelove6150
@peacelove6150 2 ай бұрын
የመሲ ስም ከአንድ ሚሊዮን በላይ የተጠራበት interview 😅😅😅
@EmuTadess
@EmuTadess Ай бұрын
አጠራሯን ወድጃዋለው
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m Ай бұрын
የዋህ ናት ታስታውቃለች መሲዬ መሲዬ😂😂
@AbebaAlemu-zu6xc
@AbebaAlemu-zu6xc 2 ай бұрын
ኧረ interview በሙሉ “ መስዬ ,መስዬ በማለት አለቀ። መስዬ
@melkamchari
@melkamchari 2 ай бұрын
😂😂😂
@MeryemMeryem-j5u
@MeryemMeryem-j5u Ай бұрын
😂😂😂
@godislove9390
@godislove9390 2 ай бұрын
380 gize Mesiye ❤
@RuhtKifle
@RuhtKifle 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 2 ай бұрын
ክፍቶች ናቸዉ አብዛኞቹ ሴቶች ሀበሻ አናገባም ብለዉ ነዉ እኮ የማንንም ነጫጭባ አረብ ጋር ሄደዉ ይለጠፋሉ ከዛ ሚድያ ላይ ይወጡእና ያለቃቅሳሉ ደግ አደረግሺ ክፍት ተደበቂ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m Ай бұрын
እረ አይባልም
@adenategene101
@adenategene101 Ай бұрын
😢😢 ehhh makerchine 😢
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 2 ай бұрын
እኔ ወንድ ልጅ በጣም እደምጠላ እደው ወንድ ወንዱን ለአንድ ቀን እስርቤት አጉሬቸው እገርፍኩኝ ቦሶጣቸው ደስ ይለኝ ነበር እንድ እይይይይይ
@maberomenze2392
@maberomenze2392 2 ай бұрын
የተሳሳተ እይታ።
@jimihune9650
@jimihune9650 2 ай бұрын
አባትሽን ይመለከታል ንፍጦ.
@tsigeredasenbete4234
@tsigeredasenbete4234 2 ай бұрын
ከልጄ በስተቀር ለ አንድ ወር ይታሰሩ😮
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Ай бұрын
ወንድአይደለምእድ​@@tsigeredasenbete4234
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
Genzeb sewin hulu awire aderegew. Allah akhira endinasib yarigen.
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 2 ай бұрын
አይከብድም ከተለቀቀ 9ደቂቃ ባልሆነው ቪዲዮ ሀሳብ መስጠት🤔
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
😂የወንዶች ጉዳይ ሀሳቡ ቀድሞ ስለገባን ነው
@Tefetawit.12.21
@Tefetawit.12.21 2 ай бұрын
​@@ZorishMenjeta😂😂😂😂😂
@aminamolla6017
@aminamolla6017 2 ай бұрын
እኛሀበሻስንባልኮእንደዚህነንከማዳመጥለመናገርእንቸኩላለን፣ገናምንምሳይገባንነውለፍርድእምንቸኩል
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 2 ай бұрын
@@ZorishMenjeta 😁😁😁
@viva8589
@viva8589 2 ай бұрын
ስራ ፈት ስለሆኑ ነው ​@@aminamolla6017
@jamilajam4074
@jamilajam4074 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@ManeWo
@ManeWo 2 ай бұрын
ሙስሊም ሴቶች ንቁ ። አንድ ለአንድ ካልሆነ በቀር አንድ ወንድ ስምንታችሁን እንዲያገባ አትፍቀዱለት ።
@TedrosAbrha-v1h
@TedrosAbrha-v1h 2 ай бұрын
Ayzosh btam tenkara neshi ena ayzosh e/kanchi gar yhun.
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
የራስን ዜጋ ማግባት ቢያንስ የክርክር መብት እነከበን አይጣስም 🙏🙏
@Beaa2144
@Beaa2144 2 ай бұрын
ሀበሻው ባይብስ። እያየን እኮ ነው USA ውስጥ ያለውን ወንድ
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
@Beaa2144 ከዛ ውጭ ያለውን በፀሎት በእግዚአብሔር ፈት መትጋት "ፃም ፀሎት በመያዝ ;ያመማቋረጥ በእግዚአብሔር ፉት መሆን ሰወችን ይለውጣል ;ያስተካክላል እነሱን ተለወጡ ከማለት እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ለውጠኝ ሎቹንም መልካም ሰው አድረረግልኝ በማለት መማፀን ያስፈልጋል ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ::
@HaykelMohammad
@HaykelMohammad Ай бұрын
ውይ የውጭ ዜጋ ሽግዜ ይግደለኝ ከሀበሻስ😂😂የውጮቹ ከስት አድ ነው ከስደ እክርዳድ አይጠፋም ያበሻ ወዶች ግን ከክርዳድ ስደ አይጠፋም ናቸው😂
@romiromina5003
@romiromina5003 2 ай бұрын
ሆሆሆ ዘድሮ ሚሰማው ነገር ጉድ ነው አቤቱ ጌታዬ በአሁን ሰአት ጊዜውም ያስፈራል ትዳር ማረግ እራሱ
@wegenwegen-n5j
@wegenwegen-n5j 2 ай бұрын
እረ ስምታቹ ሳትጨርሱ ለፍርድ አትቸኩሉ
@TeahyeGasawa
@TeahyeGasawa 2 ай бұрын
ግን ለምንድነው እኛ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች መከራ የሚበዛብን😢😢😢😢😢😢
@MuhammedHassen-i4e
@MuhammedHassen-i4e 2 ай бұрын
የእንከሩ መ ኣት ፡ በየጊዜው የማያልቅ እንከፍ ፍጡር ! እንዴት ሰው ከአንዱ መሸወድ አይማርም?
@RahelShe
@RahelShe Ай бұрын
😢😢😢😢
@የማሜእህትየማሜእህት
@የማሜእህትየማሜእህት Ай бұрын
መሲዬ በማለት ጨረሽው እህት ምን ነው 🙄🤔
@ertaerta726
@ertaerta726 2 ай бұрын
ወይ ጉድ
@ethiopia819
@ethiopia819 2 ай бұрын
አረቦችን ከሰው ቆጥራችሁ ምታገቡት ነገር ነው ግራ ሚገባኝ እደነሱ ዘረኛ እደነሱ የአስተሳሰብ ድሀ የለምኮ ብትከዱም በዜጋችሁ ይሻላል
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 2 ай бұрын
የአዳም ዘር በሙሉ አይናቅም ጨካም ከተባለማ እንደ ኢትዮ ወንዶች ጨካኝ 😢አለን? ሁሉንም ማለቴ አይደለም
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 2 ай бұрын
ምንም ብሆን የረስ ዜጋ ይሽለል እውነት ነው ብጎዳ በይጎዳ እሱ ይሽለል
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
ትክክል ዘረኛናቸው
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Ай бұрын
​@NouraSulዘረኛናቸዉ።tan-s2v
@aminabdi8806
@aminabdi8806 2 ай бұрын
እባክሸ የት ሰፉር ነሸ ሪያድ
@WillowSilver
@WillowSilver 2 ай бұрын
እኳንም ልጅሽ በእጅሽ ሆነችልሽ ንብረትሽ ይቅር እኔ ንብረትም ልጅም ተቀምቼ ሳላስበው ነው ሀገሬ የገባሁት አሁን ላይ ምንም የምሰማው ነገር የለም ስለልጄ ግን እድሜው ደርሶ እናቴ ብሎ ይፈልገኛል ብዬ አሁን ላይ ተመልሼ ኳታር ላይ ሰው ቤት እየሰራሁ ነው ምን አደርጏለሁ ሀቄን ከፈጣሪ እየጠበኩ 😢
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 2 ай бұрын
አላህ ያግራልሽ ያረብ ከልጅ መለየት ይከብዳል
@WillowSilver
@WillowSilver 2 ай бұрын
@@zahareahmad7812 Amin yaaaaarb
@MeseretMulat-xg5ly
@MeseretMulat-xg5ly Ай бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅሽን በጅሽ ያስገባልሽ ወንዱ ሁሉ አውሬ ሁኗል ​@@WillowSilver
@WillowSilver
@WillowSilver Ай бұрын
@ Amen yeferdal Egziabher
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
ቢያገባም እምነትሺ ይፈቅዳል ቻይው እህቴ
@AsterMasfin
@AsterMasfin 2 ай бұрын
wey gud new zendor🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Zara90-ew8tw
@Zara90-ew8tw 2 ай бұрын
የአረብ ወንድ ስሜቱን ብቻ የሚያየው
@AyeleBeru
@AyeleBeru 2 ай бұрын
ኤርትራ ዊያን. ራብትኞች. አላቹ
@rahamahusan2121
@rahamahusan2121 2 ай бұрын
Sejamar ba saw hagar nibrati afiri man alshi nibrtishin ethiopian lay adrgashi bihona anchim lijishim yamar nuro tinoru nbar
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 ай бұрын
እኔ የምለው እግ ባለበት ሃገር ለሴት መብት ይሰጣቸው
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 ай бұрын
majamariya yamitagabutin sawe maninnat axaritachihu agibu kotataam hulla
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 2 ай бұрын
😭👌
@fatumaseid9631
@fatumaseid9631 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mahlaalmansoori9264
@mahlaalmansoori9264 Ай бұрын
የሚገርመኝየሌላዘጋሳገቡይገርመኛል እኔከአበሻዉጭአይመቸኝም
@AbebaMekonen-c9g
@AbebaMekonen-c9g 2 ай бұрын
የ8 ልጆች እናት ትቶ ሲመጣ ነግ በኔ ማለት ያች ስትደውል ለምን አያነሳም ብሎ መጠርጠር ጠርጥር ከገንፎ አይጠፋም ስንጥር
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
ደብቆ ማግባቱ የሱ ብር መብላቱ እንጂ በሙስሊም እስከ አራት ሚስት ይቻል አይደለም ወይ
@BurteAna
@BurteAna 2 ай бұрын
+++MEJENERIYA esikemechereshaw madamet +++ mesitim lijim alegn alalatim seyagebat +++bekibe afu atalat new enije gudu yewetaw lij keweledech behala new +++
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 ай бұрын
.ederet yemetebsy hule deha ena denkoro denkurekur mehayemoch eyakerebsh endenesu letaregen new weyes lela alama alesh???
@aminabdi8806
@aminabdi8806 2 ай бұрын
እናቴንና አባቴን አንድ አመት ነዉ የሞቱበት ይከብዳል
@messelechyemane4135
@messelechyemane4135 2 ай бұрын
ምታውራው መሲ ውረ ሁሎ መሲይ መሲይ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m Ай бұрын
😂😂
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 2 ай бұрын
Lemdenew bedembe satadametu asteyayet yemetsetut? Melkam setnesh ..ye mejemerya mestun agezat maletesh melakamenat new...Egziyabiher yasebesh.
@AhmedAhmeeed-v8z
@AhmedAhmeeed-v8z 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 2 ай бұрын
ለዉጭ ዜጋ እግራቸዉን ከፍተዉ ለሚጨመላለቁት አናዝንም ያለፍላጎታቸዉ ተደፍረዉ ለሚወልዱት ነዉ የምናዝነዉ የማንም ክፍት ወደ ሚድያ ገመናችሁን አታዉጡ ተደበቁ
@FoziyaFentaw
@FoziyaFentaw Ай бұрын
ባህሬንያለአገናኙኝእሥኪ
@munthahussen6455
@munthahussen6455 2 ай бұрын
ወይ ጉድ። ይህን እያዩ ወጣቱ እነዴት ያግባ?? እህቶቼ በራሳችሁ ቁሙ ዘመን ተቀይሮል !!! ዘመዳችሁ ብራችሁ ነው እና ….
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19