2024 ላይ አስደንጋጭ ነገር ይጠበቃል! | ሶስተኛው የሰለሞን ቤተ መቅደስ ግንባታ ተጀመረ | ሀሳዊው መሲህ ተገለጠ! | Haleta Tv

  Рет қаралды 102,633

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 292
@haletatv
@haletatv Жыл бұрын
ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል? 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 kzbin.info/www/bejne/mKfUnHxsqdx8na8
@trhasaraya9254
@trhasaraya9254 Жыл бұрын
❤❤❤❤😮❤❤❤❤❤❤😮❤❤😮😮❤❤❤❤❤😮❤
@ephremgebre605
@ephremgebre605 Жыл бұрын
L
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Жыл бұрын
​@@ephremgebre605..
@genetwube125
@genetwube125 Жыл бұрын
ስለ ጥልቁ መንፈስ ሰው ግንዛቤ እንዲኖረዉ ለምታደርጉት ጥረት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፅንትና ጥንካሬውን ይስጣችሁ የሰሚውንም ልቦና ይክፈትልን።አሜን
@አርሴማ-ሰ9ረ
@አርሴማ-ሰ9ረ Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ይርዳን በእምነታችን ያጽናን ክፉውን ዘመን የምናልፍበትን ጥበብና ማስተዋል ይስጠን🙏🙏❤
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Жыл бұрын
Yes Amennnn!
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Жыл бұрын
😢😢😢😢❤
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
የልኡል እግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሆይ ሁሉ እንደ ቃልህ ይሁን መንፈሰ ቅዱሰ በአንተ እንድነፀና ይርዳን አሜን 🙏🙏🙏
@mahletwasihun450
@mahletwasihun450 Жыл бұрын
የትንቢት መፈፀሚያ እንዳንሆን አድነን
@eyuelmande4808
@eyuelmande4808 Жыл бұрын
ግድ ነው ይፈፀማል
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለዝች ለማትሞላ ምድራዊ ኑሮ ስባዝን ያንተ መምጫ ደርሶ አረፍኩት 😢 እስቲ በቀረችን ግዜ እንዴት ተግተን እንጠብቀው የሚሉ መምህራንን ጋብዝልን ""ረቡኒ""❤ እግዚአብሄር ይስጥልን ቃሉን ስላሰማችውን።
@TufaAsege
@TufaAsege 6 ай бұрын
Plp
@tegenetesfaye4080
@tegenetesfaye4080 Жыл бұрын
አውሬው ከመገለጡ በፊት በእውነተኛ እምነት በቅድስናና በንጽሕና እየኖሩ ልብሳቸውን በበጉ (በኢየሱስ) ደም አጥበው ያነጹ ወደ ሰማይ ይነጠቃሉ:: ከአውሬው (ከሐሰተኛው ክርስቶስ) የመከራ ጽዋም ያመልጣሉ:: የዮሐንስ ራእይ 3:4 "ነገር ግን ልብሳቸውን ያላረከሱ በሰርዴስ ጥቂት ሰዎች ከአንተ ጋር አሉ፥ የተገባቸውም ስለ ሆኑ ነጭ ልብስ ለብሰው ከእኔ ጋር ይሄዳሉ።" የዮሐንስ ራእይ 3:8, 10 "ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና። . . . የትዕግሥቴን ቃል ስለ ጠበቅህ እኔ ደግሞ በምድር የሚኖሩትን ይፈትናቸው ዘንድ በዓለም ሁሉ ላይ ሊመጣ ካለው ከፈተናው ሰዓት እጠብቅሃለሁ።" በዚህ መልክ ከክርስቶስ ጋር በቅድስና የኖሩ እንደሚከተለው ከታላቁ መከራ (ከአውሬው መንግስት መከራ ያምልጡ ዘንድ) ይነጠቃሉ:- 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:1-3 "ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መምጣትና ወደ እርሱ ስለ መሰብሰባችን፥ በመንፈስ ወይም በቃል ወይም ከእኛ እንደሚመጣ በመልእክት፦ የጌታ ቀን ደርሶአል ብላችሁ፥ ከአእምሮአችሁ ቶሎ እንዳትናወጡ እንዳትደነግጡም እንለምናችኋለን። ማንም በማናቸውም መንገድ አያስታችሁ፤ ክህደቱ አስቀድሞ ሳይመጣና የዓመፅ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ፥ አይደርስምና።" 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:15-18 "በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን። ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።" ይህ የሚፈጸመው ከሰባቱ አመት የአውሬው መንግስት (የመከራ ዓመታት) በፊት ሲሆን በሰባቱ ዓመት ማብቂያ አካባቢ ኢየሱስ ከቅዱሳን መላእክቱና ከሙሽራው ከቤተ ክርስቲያን ጋር ሆኖ አውሬውንና መንግስቱን ሊዋጋና በምድር ላይ ለ1000 ዓመታት ሊነግስ ከሰማይ ይወርዳል:: የዮሐንስ ራእይ 19:19-21 "በፈረሱም የተቀመጠውን ጭፍራዎቹንም ይወጉ ዘንድ አውሬውና የምድር ነገሥታት ጭፍራዎቻቸውም ተከማችተው አየሁ። አውሬውም ተያዘ በእርሱም ፊት ተአምራትን እያደረገ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሰገዱትን ያሳተ ሐሰተኛው ነቢይ ከእርሱ ጋር ተያዘ፤ ሁለቱም በሕይወት ሳሉ በዲን ወደሚቃጠል ወደ እሳት ባሕር ተጣሉ። የቀሩትም በፈረስ ላይ ከተቀመጠው ከአፉ በሚወጣው ሰይፍ ተገደሉ፤ ወፎችም ሁሉ ከሥጋቸው ጠገቡ።" በመጨረሻም የኢየሱስ ክርስቶስ የሆኑና በታላቁ መከራ የአውሬውን ቁጥር ባለመውሰዳቸው በሰይፍ የተገደሉ ሁሉ ከክርስቶስ ጋር ይህንን ዓለም ለ1000 ዓመታት ነግሰው ያስተዳድራሉ:: የዮሐንስ ራእይ 20:4 "ዙፋኖችንም አየሁ፥ በእነርሱም ላይ ለተቀመጡት ዳኝነት ተሰጣቸው፤ ስለ ኢየሱስም ምስክርና ስለ እግዚአብሔር ቃል ራሶቻቸው የተቈረጡባቸውን ሰዎች ነፍሳት፥ ለአውሬውና ለምስሉም ያልሰገዱትን ምልክቱንም በግምባራቸው በእጆቻቸውም ላይ ያልተቀበሉትን አየሁ፤ ከክርስቶስም ጋር ሺህ ዓመት ኖሩና ነገሡ።" ሺው ዓመት ሲያበቃ ሰይጣን ከታሠረበት ይፈታና በምድር ላይ የሚኖሩትን እንደ ባህር ዳር አሸዋ የበዙ ሰዎችን ያስትና እርሱ ተይዞ ወደ ዘላለም እሳት ሲጣል አብረውት ያመጹ የሰው ልጆች ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ በሚወርድ እሳት ይቃጠላሉ:: የዮሐንስ ራእይ 20:7-10 "ሺሁም ዓመት ሲፈጸም ሰይጣን ከእስራቱ ይፈታል፥በአራቱም በምድር ማዕዘን ያሉትን አሕዛብ፥ ጎግንና ማጎግን፥ እንዲያስታቸው ለሰልፍም እንዲያስከትታቸው ይወጣል፤ ቍጥራቸውም እንደ ባሕር አሸዋ የሚያህል ነው። ወደ ምድርም ስፋት ወጡ የቅዱሳንንም ሰፈርና የተወደደችውን ከተማ ከበቡ፤ እሳትም ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወርዳ በላቻቸው። ያሳታቸውም ዲያብሎስ አውሬውና ሐሰተኛው ነቢይ ወዳሉበት ወደ እሳቱና ወደ ዲኑ ባሕር ተጣለ፥ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ቀንና ሌሊት ይሣቀያሉ።" የመጨሬሻው መጨሬሻ ደግሞ የነጭ ዙፋን ፍርድ ይሆንና በመቃብር ያለው ሰው ሁሉ ከሙታን ተነስቶ የሥራውን ፍርድ ይቀበላል:: የዮሐንስ ራእይ 20:11-13 "ታላቅና ነጭ ዙፋንን በእርሱም ላይ የተቀመጠውን አየሁ፥ ምድርና ሰማይም ከፊቱ ሸሹ ስፍራም አልተገኘላቸውም። ሙታንንም ታናናሾችንና ታላላቆችን በዙፋኑ ፊት ቆመው አየሁ፥ መጻሕፍትም ተከፈቱ፤ ሌላ መጽሐፍም ተከፈተ እርሱም የሕይወት መጽሐፍ ነው፤ ሙታንም በመጻሕፍት ተጽፎ እንደ ነበረ እንደ ሥራቸው መጠን ተከፈሉ።ባሕርም በእርሱ ውስጥ ያሉትን ሙታን ሰጠ፥ ሞትና ሲኦልም በእነርሱ ዘንድ ያሉትን ሙታን ሰጡ፥ እያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን ተከፈለ።" ከዝያም በአዲስ ሰማይና አዲስ ምድር ከጌታ ጋር ለዘላለም እንኖራለን:: የዮሐንስ ራእይ 21:1 "አዲስ ሰማይንና አዲስ ምድርንም አየሁ፥ ፊተኛው ሰማይና ፊተኛይቱ ምድር አልፈዋልና፥ ባሕርም ወደ ፊት የለም።"
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Жыл бұрын
Am Protestant, and am with you all the way. What you are conveying is TRUE and GOD bless u for performing your calling. Am very sorry and worried why the REAL orthodox, Muslim and Protestant preachers won’t teach on what’s to come in the future? We are close by the way . Thank you guys. Keep doing what you’re doing? Be blessed
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Жыл бұрын
Excellent observation. You are so right. I was just thinking about as am hearing these guys.
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Жыл бұрын
Excellent observation. You are so right. I was just thinking about as am hearing these guys.
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
We ethiopian people are not aware around us.First of all we need national dialog and make peace.
@መንበረሥላሴ-ጸ8በ
@መንበረሥላሴ-ጸ8በ Жыл бұрын
@mitikualemishet-qm7tf
@mitikualemishet-qm7tf Жыл бұрын
የማምለጫ አለት ከድንግል ማርያም የተወለደው ክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሄር ጽድቅ ነው፡፡
@moktad6722
@moktad6722 Жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ጌታ በማቴ 24 እንደነገረን በኖህ ዘመን እንደነበረው ሰዎች ይዘናጋሉ እንደተባለ መቅደሱ ተሰርቶ መሰዋት ከተደረገ በሁዋላ ይህ ሐሳዊ መሲህ ለአንድ ሱባኤ ወይም ለ7 አመት ቃል ኪዳን ያረጋል ከዛም በ ግማሹ አመት ማለትም በ 3 አመት ከ 6 ወር በሁዋላ የቀረውን ሶስት አመት ተኩል አለም አይታው የማታውቀው መከራ ይሆናል ይህ መሲህ በመቅደሱ ጣኦት ያቆማል አምላክ ነኝ ይላል ያ ሰባት አመት ሲያልቅ አለም የምትቆየው ለ 45 ቀን ብቻ ነው ነቢዩ ዳንኤል ምራፍ 12 ላይ እንዳለው እስከ #1335 ቀን የሚቆየው ምስጉን ነው ።
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ Жыл бұрын
😢😢😢አምላኬ ድረስ የትንበቢት መፈፀሚያ አታድርገን 🙏🙏🙏
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
ማራናታ አድነን ጌታ ክርስቶስ ማረን እንደቸርነትክ ከደጋጎች ጎን አሰልፈን ያስፈራል ወገኖቼ
@גויתואלם
@גויתואלם Жыл бұрын
ምን ያስፈራል አንቺ ክርስትያን ከሆንሽ ወ/ማቴ 8፥4 አንብበሽ አባተ ንስሐ ይዘሽ ወ/ዬው 6፥52-58 ያሎውን አንብበሽ ደግሞ ወደ ክቡር ቕዱስ ስጋውና ደሙን ከተቀበልሽ ምን አስፋራሽ ብትሞቺም ከጌታ ኖው መናፍቅ ከሆንሽ ግን በአፍሽ ብቻ ማራ ናታ ምን ይዘሽ ጅል መናፍቅ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
​@@גויתואלםመፍራት ያለብሽ ከሷ ይልቅ አንቺ ነሽ "" ሁለት ሰዋች ለፀሎት ቀርበው አንዱ አባት ሆይ አንደበቴ የረከሰ አንደበታቸው በረከሱ ሰዋች መሀል የምኖር ደካማ ነኝ ይቅር በለኝ አለ አንዱ ግን ፣ጌታ ሆይ እንደዚህ ሀጥያተኛ ስላላደረከኝ ክብር ብሎ ልክ እንደአንቺ እየተመፃደቀ ፀለየ ክርስቶስ ከሁለቱ ማን ፀደቀ አለ ያ ራሱን ያየ በስራው አፍሮ ይቅርታውን የጠየቀ so ሌላውን መናፍቅ እያልሽ ማንቆሸሽ ማንቆሸሽ ትተሽ ራስሽን እይ ራስሽን አድቢ መዳን በክርስቶስ ምህረት እንጂ የትኛውም ሀይማኖት ውስጥ በመሸሸግ ወይ ሌላውን በመናቅ አይደለም ፈራጅ የሆነው እሱ ፊት ራስን ብቻ በማየት እንጂ።
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
አቤቱ መንፈስ ቅዱሥ ሆይ በመአበሉ እንዳልወሠድ አንተ ጠብቀኝ
@AsteTaa
@AsteTaa Жыл бұрын
እውነት የምታስተምሩት ትምህርት በጣም ጥሩ ግንዛቤ እድናገኝእ እያገዘንእ ነው ተባረኩእ ፈጣሪ ይጠብቃቹእ
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል እመቤቲ እግዚአብሔር ሆይ ከናትህ ጋር ፆናት ስጠኝ ኢትዮጵያ ጠብቅልን በናትህ በድግሉ ተለመነን ስራችንን አትይብን እዲት ያስፍራል
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy Жыл бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምፅአት በክብር መገለጥ(መነጠቅ) የምከናወነው በወሬ ሳይሆን ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ ስዳርስ ነው ስለዚህ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ!!!
@andualemzewdu2493
@andualemzewdu2493 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ መናፍቅ ነህ
@alemayehuengida-nt4bb
@alemayehuengida-nt4bb Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌም ለምትሰጡን መረጃ። እግዚአብሔር ይጠብቅቹህ/ይጠብቀን በቸርነቱም ይጠብቀን። አሜን ፫ ጊዜ።
@henokkurabachew7957
@henokkurabachew7957 Жыл бұрын
ዘመን የዋጀ ስብከት እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህራኖቼ
@engidaworkteshomeyimer3527
@engidaworkteshomeyimer3527 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ሁላችንንም ከጥፋት ይጠብቀን!!
@alexslulu9782
@alexslulu9782 Жыл бұрын
ይህን ሁሉ ማለፍ የምንችለው በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው
@chalachewtiruneh4752
@chalachewtiruneh4752 Жыл бұрын
የክርስቶሰ ኢየሱስ ወደ ዚህ ምድር መምጣት ሚሰጢር መንፈስ ቅዱስ ያልገለጠለት ማንኛውም ሰው የጌታን አዳኝነት ያልተቀበለ አይኑን በፍጡራን ላይ ያደረገ ዘመኑን መመርመር መረዳት አይችልም ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ናና ማለት አይችልም ። እባካችሁ ጌታን አምልኩ ለእርሱ ለክርስቶስ ብቻ ዘምሩ ወደ ብርሃን ውጡ
@eyerueuu-mf5fb
@eyerueuu-mf5fb Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ !!!ግፋችን በዛ
@pastorhaileasfaw1967
@pastorhaileasfaw1967 Жыл бұрын
የምትሰጡን መረጃ በጣም አስገራሚ ነው። እውነተኛዋ ቤ/ክ ግን እንደምትነጠቅ የተሰሎንቄ መጽሐፍ 4:13_18 አንብቡና አስተያየት ስጡበት እጠብቃለሁ። አደንቃችኋለሁ!!
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 Жыл бұрын
ልብ ያለዉ ሰዉ ለሚያዳምጥ ሰዉ ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@אדיסלםוורקנה
@אדיסלםוורקנה Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪየ የትንቢት መፍፀሚያ አታድርገኝ እንደቸረነትህ ማረኝ
@girmanesibu
@girmanesibu Жыл бұрын
“ አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።” - ራእይ 22፥20
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የፍፄሜው መጨረሻ አታድርገኝ በየትኛው ክርስትናዬ በየትኛው ጠንካሬዬ ኡፍፍፍፍ
@senaitgutema5760
@senaitgutema5760 Жыл бұрын
Manim fistum yelem madireg yeminichilew yamlak mngist endimeta mesteley ena bible anibiben meliktu min endehone meredat ... Madreg yalebin ena yelelabinn yinegirenal be asibalehu
@etsegenetlemma4898
@etsegenetlemma4898 Жыл бұрын
መጨረሻችንን ያሳምርልን
@abeshaemru6079
@abeshaemru6079 Жыл бұрын
ሰው እንዲነቃ ስለምትሰሩ አክባሪያችሁ ነኝ:: ግን ስለ ማይክሮ ችፑ ያደረከው ገለፃ አልስማማም ለምን ብትል መግዛት እና መሸጥ እንዳንችል ያደርገናል(መብት የለንም ብለን ማስቀበር የለብንም አጭሯን ምድራዊ ኑሮ ለመኖር ለዘላም ገሀነብ መጣል የለብንም ከባድ ቢሆንም በረሀብ መሞት ይሻላል!
@bruktawitgirma4446
@bruktawitgirma4446 5 ай бұрын
Amen! Maranta!.
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣችሑ
@ZeruAbrham
@ZeruAbrham Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይሄንን የመከራ ዘመን ሰለተመረጡት ሰዎች ሰትል አሳጥርልን!!
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh Жыл бұрын
እውነት ጌታ ይመጣል በደስታ እንጠብቃለን በክብር ይመጣል ልወስደን❤❤
@EsheYd-bp6so
@EsheYd-bp6so Жыл бұрын
ተባረኩ ማምለጫው ኢየሱስ ነው
@girmanesibu
@girmanesibu Жыл бұрын
“ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤” - ቲቶ 2፥12-13
@gutemahayder3148
@gutemahayder3148 Жыл бұрын
በርቱ ሀሰትን እያጋለጣቹ ነው። አምላክ ይርዳቹ
@helenjovani2895
@helenjovani2895 Жыл бұрын
ኦሪት ዘኁልቁ 19፥ 2 በሚል ይስተካከል። አመሰግናለሁ
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
My ❤ family to hear your discussion is a treat and thank you.
@JerryMichael-w5o
@JerryMichael-w5o Жыл бұрын
Tebarku Geta eyesus yebark yargachu!!!
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ተባረኩ
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f Жыл бұрын
አሜን አሜን
@famsn8863
@famsn8863 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከእዚህ የዳቤሎስ ኢየሱስ ያስሞልጠን እጸልይ
@tegenetesfaye4080
@tegenetesfaye4080 Жыл бұрын
በአውሬው ዘመን ቅዱሳን (በምድር ላይ የሚኖሩ ክርስቲያኖች) ለአውሬው ስልጣን ተላልፈው ይሰጡና ቁጥሩን በግንባራቸው ወይም በቀኝ እጃቸው ላይ ካልወሰዱ ይገደላሉ:: የዮሐንስ ራእይ 14:11-13 "የሥቃያቸውም ጢስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይወጣል፥ ለአውሬውና ለምስሉም የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት ዕረፍት የላቸውም። የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው።ከሰማይም፦ ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ፦ አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።"ትንቢተ ዳንኤል 7:24-25 "አሥሩም ቀንዶች ከዚያ መንግሥት የሚነሡ አሥር ነገሥታት ናቸው፤ ከእነርሱም በኋላ ሌላ ይነሣል፥ እርሱም ከፊተኞች የተለየ ይሆናል፥ ሦስቱንም ነገሥታት ያዋርዳል። በልዑሉም ላይ ቃልን ይናገራል፥ የልዑልንም ቅዱሳን ይሰባብራል፥ ዘመናትንና ሕግን ይለውጥ ዘንድ ያስባል፤ እስከ ዘመንና እስከ ዘመናት እስከ እኵሌታ ዘመንም በእጁ ይሰጣሉ።" ስለሆነም የአውሬውን ቁጥር የማይወስዱ ይገደላሉ:: ከሞት የሚያመልጡት ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር እስኪወርድ ድረስ በብዙ መከራና በጌታ ልዩ ጥበቃ ውስት ሊቆዩ ይችሉ ይሆናል:: የዮሐንስ ራእይ 7:13-15 "ከሽማግሌዎቹም አንዱ ተመልሶ፦ እነዚህ ነጩን ልብስ የለበሱ እነማን ናቸው? ከወዴትስ መጡ? አለኝ። እኔም፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ አልሁት። አለኝም፦ እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው፥ ልብሳቸውንም አጥበው በበጉ ደም አነጹ። ስለዚህ በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት አሉ፥ ሌሊትና ቀንም በመቅደሱ ያመልኩታል፥ በዙፋኑም ላይ የተቀመጠው በእነርሱ ላይ ያድርባቸዋል።"
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ኢየሱስ ሊመጣ ነው ግን ያላንበት እምነት እንደ መፀሀፉ ቃል ነው ወይ መልስ አለን ወይ መዋረድ እንዳይሆንብን በፊቱ ቃሉን አንብበናል ወይ እስኪ ህያው የሆነውን ቃሉን እናንብብ መጽሀፍ ቅዱሳችሁን አንሱ ከእርሱ ውጪ የሚነግረንን ቄስም ፓስተርም ቢሆን አንቀበል ከእግዚአብሔር ቃል በላይ እውነተኛ የለም
@mulyetaye2330
@mulyetaye2330 Жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ መንፈሱን ይስጣቹህ ተባረኩ
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 Жыл бұрын
Gedetaw endayageyachu le netqrt tezegagu maranata EYSUSE yemtali🌺🌺🌺🌻🌻🌻🎉🎉🎉🎉
@SemreGetachew-rc7bn
@SemreGetachew-rc7bn 6 ай бұрын
ፈጣሪየ ለንስሀ አብቃኝ ይህን ክፉዘመን አታሳየኝ እግዚአብሔር ይቅርይበለን
@גויתואלם
@גויתואלם Жыл бұрын
ት/ሆሴዕ 8፥7 ንፋስ ዘርቶው አባራ አፈሱ ይላል እና መጀመርያ ነገር የሄ ነገር ከመፈጸሙ ነገር ቡዙዎች ያ የመጣ ሐሳዊ መሲሕ ነኝ ያላቾው ሁሉም እያወቁት ኖው የሄዱት እስራኤላውያን አልተቀበሉቱም ቡዙዎች እያጣሩ ኖው ከሱ በፊት ሴቶች ከውጭ የመጡ እኛስ ታቦቱ መያዝ አንችልም ወይ ብሎው ተነስቶው ነበር ሌላ እግዚአብሔር ስራው ይሰራል በቅድሚያ
@yohannes4122
@yohannes4122 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ፣ የምንኖረው በመጨረሻው ዘመን ላይ ነው። ሁሉም ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ በራዕይ 13 ተጽፏል። አንብበው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመለስ ነው። መድሃኒ ኣለም (ኢየሱስ) ከዘላለም ሞት ወይም ከገሃነም ወይም ከእሳት ባሕር : ልያድነን ዘንድ ከ2000 ዓመታት በፊት ለእያንዳንዳችን ስለ ኃጢአታችን ሞቷል። እኛም ተስፋ እንዳደረግን በእርሱ የሚያምኑትን ሊወስድ ይመጣል። ስለዚህ ከእኛ የሚጠበቀው ኢየሱስን መቀበል ያስፈልገናል ነገር ግን እርሱን ለተቀበሉት ሁሉ በስሙ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው። ይለናል። ዮሐንስ 1፡19 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።17 እግዚአብሔር ልጁን በዓለም እንዲፈርድ ወደ ዓለም አልላከውምና፤ ዮሐንስ 3፡16-17 ስለዚህ ሲኦል የተዘጋጀው ለሰይጣንና ለመላእክቱ ነው፣ እናም መዳን በልጁ በኢየሱስ በኩል ተዘጋጅቶልናል። ዛሬ እንወስን እና ከተዘጋጀው የእግዚአብሔር ቁጣ እናመልጥ። የመዳን በር ሳይዘጋ። የእግዚአብሔር ቃል በዮሐንስ 3፡19 ላይ ይነግረናል። ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። ስለዚህ ዛሬ ብርሃኑን እንምረጥ. የዓለም ብርሃን; ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ከእኔ ጋር ይህን አጭር ጸሎት ለመጸለይ ፈቃደኛ የሆናችሁ፣ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፣ አመሰግንሃለሁ፣ ኃጢአቴን ይቅር በል፣ ዓለምንና ሰይጣንን እክዳለሁ፣ በልቤ አምናለሁ፣ በአፌም እመሰክራለሁ፣ ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ፣ ስሜን በህይወት መጽሐፍ ፃፈ፣ እናም ከልጆችህ እንድ አድርገኝ። ጌታ ሆይ ስለተቀበልከኝ አመሰግንሃለሁ: በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ። ኣሜን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@geneteden4343
@geneteden4343 Жыл бұрын
ይገርማል ከቤተክርስትያን ይልቅ በዚህ ሚድያ የማገኝው እውቀት እጅግ ይበልጣል 🤔🙏
@yosephimana3144
@yosephimana3144 Жыл бұрын
What is the emphasis Solomon Palace or Temple?
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
በደንብ ተምረው የመረመረመሩትን የተረጎሙትን ሊቃውንት አባቶች ጋብዙልን. ከእነሱ እንስማው እንናንተን መናቄ ባይሆንም ግን መጽሃፍ ቅዱስ በማንበብ ብቻ አይገባንም
@famsn8863
@famsn8863 11 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ስመጣ በአለሞ ላይመብረቅ ከሰሜን ውደ ሞስራቅ እደሚታይ ሁሉሞ እያዬ ት ይመጣል ያኒ የአለሞ ፈጽሚ ይሆናል መጽሐፉ ቅዱስን እናንብብ እናጥና የእግዚአብሔር ሕዝብ
@sametilahun664
@sametilahun664 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና!!!!
@NomthandazoTembe
@NomthandazoTembe 9 ай бұрын
Thanx❤❤❤❤❤❤
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
Haleta ❤ I am proud of you how you educating our people to wake up and smell the coffee. How can I contact you? I am orthodox and I am interested to study about orthodox in depth.
@moktad6722
@moktad6722 Жыл бұрын
ወርቅአፈራው አርማጌዶን መንፈሳዊ ጦርነት ነው በእውነተኛው አምላክና በሐሰተኛው መካከል የሚደረግ መንፈሳዊ ውጊያ ነው ስትል ምን አስተዋልኩ አሁን #ኔቶና#ሩሲያ የሚያረጉት ጦርነት ግልጽ ነው ኔቶ ሴጣንን ደግፎ ሩሲያ ደሞ አምላክን ማለትም ሐይማኖትን ደግፋ ነው የተሰለፈችው አሳዛኙ ነገር ኢትዮጵያ የምትቆመው ከአውሬው ጋር ወይም ከኔቶ ጋር መቆሟ ነው
@TADESDR3
@TADESDR3 Жыл бұрын
ጌታ የሱስ ሆይ ቶሎ ና
@enuenu8202
@enuenu8202 Жыл бұрын
ታአምር ነው በአገራችን ጭምር እየሆነ ያለው
@melakuargaw5128
@melakuargaw5128 Жыл бұрын
ወንድማችን ወርቀአፈራሁ የሰሎሞን ቤተመንግት ሳይሆን የሶሎሞ ቤተ መቅደስ ነው
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
I wish we can have deep discussion about our orthodox and to connect with each other too.
@samharamen2584
@samharamen2584 Жыл бұрын
Egzio Amlakey🥺👏🙏🏽⛪️
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Жыл бұрын
ተባረኩ ወገኖቼ - ስለ ትጋታችሁ::❤❤❤❤
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ጠብቀን 🙏🙏🙏
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለልን እሱ ያፅናን
@tafessegurachaofficial929
@tafessegurachaofficial929 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ፣በነገራችሁ ላይ ዛሬ የምሰማው፣የሰለሞን ቤተመንግስት/ ቤተመቅደስ ነው ተለይቶ ቢነገር ጥሩ ይሆናል ከስህተት ለመዳን ....
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 Жыл бұрын
ተባረኩ ጥሩ ማንቃት ነው ክርስቶስን አጥብቆ የያዘ ያመልጣል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
May God almighty protect you my ❤family Haleta.
@richadane2384
@richadane2384 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አስበኝኝኝ
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Жыл бұрын
Excellent insight! Encouraging and motivating to those of us who believe in our savior. Jesus is Lord! King of king!
@tsegayegebre3411
@tsegayegebre3411 Жыл бұрын
ጠያቂው ምነው ፈራ ፋቱን ማሳየት ስለሚያወራው ነገር አያውቅም ወይንሰ ፈርቶ ይሆን
@meselechworiku3937
@meselechworiku3937 Жыл бұрын
በቦታዉ የነበረ አልሳቅ መስጅድ ምን አድርጎ ነው የጀመሩት እሱ ብያብራራልን ጥሩ ነው ።ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ቶሎ ና።
@MeskeremAmbelu
@MeskeremAmbelu Жыл бұрын
ጌታ ሳይመጣ ሀሳይ መሲ አይገለጥም አይሞክርም እያልኩ ሳይሆን ቤተክርስቲያን ከተወሰደች በኋላ ይሄ እሚሆን ይመስለኛል ለማንኛውም ማንቂያ ደወሉ ጥሩ ነው
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df Жыл бұрын
ትክክለኛው ኢየሱስ መምጣትን ሀሳሂው መሲህ ይቀድመዋል። ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው።
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Жыл бұрын
እኒ ብጣም ኖው ምኮራብህ ውርቅኣፍራሁ እጅግ ብጣም ኖው ማደንቅህ ❤❤❤👏👏👏👏🌹👍🏼 እግዛኣብሔር ይጥብቅን ክጥቂት ስዎች ብቻ ኖው ሚድኑህ ኣልና ክጥቂቶች ሚደህኑ ያድርግን😢😢😢🤴😭👍🏼
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj Жыл бұрын
ክርስቶስ በክብር ይመጣል
@ethiopianhistory7804
@ethiopianhistory7804 Жыл бұрын
እኔ በእስራኤ ሀገር ከ30 አመት በላይ ሆነኝ የሞተ ያስነሳ፣ መሲህ ነኝ ያለ ሰው አልሰማሁም።
@samri-pt4xb
@samri-pt4xb Жыл бұрын
Tou tub business now
@delltaopt5960
@delltaopt5960 Жыл бұрын
ይህ መስዋዕት በብሉይ ኪዳን ሲደረግ የነበረ ነበር። አሁንም ሀሰቸኛው ክርስቶስ እኔ አምላክ ነኝ ብሎ የሚገለጠው እዚያ ስለሆነ ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ የመቅደሱ መሠራትና የሥርዓቱ መጀመር ግድ ነው። ሃሰተኛው ክርስቶስ 7ዓመት ተኩል የሰላም ኪዳን ይገባል በሱባዔው እኩሌታ ግን ኪዳኑን ያፈርሳል። ያኔ ታላቅ ጭንቀት ያመጣል። አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ አዋቂዎች ከታላቁ መከራ በፊት የአማኞች ንጥቀት ይሆናል ይላሉ። እስኪ መጽሐፉን በደንብ እንየው። ግሩም ነው። እናመሠግናለን።
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ በፊት ንጥቀት rupture ይካሄዳል ። የሚነጠቁት ደግሞ በክርስቶስ አምነዉ የተጠመቁ ናቸው ። እናንተስ ክርስቶስን የግል አዳኛችሁ አድርጋችሁ ተቀብላችኋል ??
@riam1977lemma
@riam1977lemma Жыл бұрын
ቤተ መንግስት ሳይሆን : ቤተ መቅደስ ነው የሚሉት!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ሰላም ተወዳጆች
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 Жыл бұрын
Am❤en ❤❤
@mashaytafara1984
@mashaytafara1984 Жыл бұрын
Ameenameen ❤❤
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Жыл бұрын
Selam wendmoche thanks again
@holy8976
@holy8976 Жыл бұрын
ሰላም አችይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@funniesttiktokvideos1337
@funniesttiktokvideos1337 Жыл бұрын
፪ ተሰ ፪ ፥፫ -፬ ያለውን አንብቡ ዓይን ካላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ።ሐሳዊ መሢሕ ሲመጠ አዋጅ ያስነግራል ።
@yoditaga8381
@yoditaga8381 Жыл бұрын
I worried of course my kids primarily that is the challenge You need to feed your kids Have access to market Thank you for your alarm for church’s
@belayezegeye5041
@belayezegeye5041 Жыл бұрын
ቤተመቅደስ እንጂ ቤተመንግስት ስላልሆነ ማስተካከያ አድርጉበት በተረፈ ስራችሁ እጅግ ጠቃሚ ነው ቀጥሉበት
@SamsonZem
@SamsonZem Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@TeshomeJiru
@TeshomeJiru Жыл бұрын
3ኛው ቤተመቅደስ እንጂ በተመንግስት አይደለም ፕሮግራሙ ከመለቀቁ በ ፊት ብታዳምጡት ሐሳቡ የዘላለሙ አምላክ ዕቅድ ነውና በተረፈ በርቱ ጌቴ ይመጣል
@tila8143
@tila8143 Жыл бұрын
አወያዩ ክርስቶስ አንድ ሺህ ዓመት ይነገሳል የሚለውን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስን እንዳለ ወስዶ ይነግሳል ብሏል። ትርጉሙን ቢረዳ ጥሩ ነበር ወይም አስቀድሞ መጠተቅ ነበረበት።
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Жыл бұрын
ለክርስቲያን በዚህ አንደነቅም ‼ ምክንያቱም ክርስቶስ ሲመጣ አይን ሁሉ ታየዋለች ነው የሚለው ቃሉ ። ግን ግን ፈጣሪያችን ና አወ እባክህ ቶሎ ና ‼
@karebu8195
@karebu8195 Жыл бұрын
የሠለሞን ቤተመንግስት መሠራት ሣይሆን የሠለሞን ቤተመቅደስ ተብሎ ይታረም. እኔ ፓ/ር, ነኝ አገልግሎትሕንና ቅንአትህን እወደዋለሁ.
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 Жыл бұрын
አገር የመክፈት ምዕራፍ الفتح 48:16 قُل لِّلْمُخَلَّفِينَ مِنَ الْأَعْرَابِ سَتُدْعَوْنَ إِلَىٰ قَوْمٍ أُولِي بَأْسٍ شَدِيدٍ تُقَاتِلُونَهُمْ أَوْ يُسْلِمُونَ ۖ فَإِن تُطِيعُوا يُؤْتِكُمُ اللَّهُ أَجْرًا حَسَنًا ۖ وَإِن تَتَوَلَّوْا كَمَا تَوَلَّيْتُم مِّن قَبْلُ يُعَذِّبْكُمْ عَذَابًا أَلِيمًا ከአዕራቦች ወደ ኋላ ለቀሩት በላቸው፡- «የብርቱ ጭካኔ ባለቤት ወደ ኾኑ ሕዝቦች (ውጊያ) ወደ ፊት ትጥጠራላችሁ፡፡ ትጋደሏቸዋላችሁ፤ ወይም ይሰልማሉ፡፡ ብትታዘዙም አላህ መልካም ምንዳን ይሰጣችኋል፡፡ ከአሁን በፊት እንደ ሸሻችሁ ብትሸሹም አሳማሚን ቅጣት ይቀጣችኋል፡፡» የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:132 وَوَصَّىٰ بِهَا إِبْرَاهِيمُ بَنِيهِ وَيَعْقُوبُ يَا بَنِيَّ إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَىٰ لَكُمُ الدِّينَ فَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ በርሷም (በሕግጋቲቱ) ኢብራሂም ልጆቹን አዘዘ፡፡ ያዕቁብም (እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ)፡፡ «ልጆቼ ሆይ! አላህ ለናንተ ሃይማኖትን መረጠ፤ ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ» (አላቸው)፡፡ የዒምራን ቤተሰብ ምዕራፍ آل عمران 3:102 يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 Жыл бұрын
ቤተ መቅደስ
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 Жыл бұрын
ስላም የስው ልጅ ጫጫታ አስትንፍስን የስጠን ፈጣሪያችን ፅህፎ ሌፈፅም ስለ ሆነ ምክንያቱም አግዜአብሄር ስውን በምግባሩ የፈጠረበት ያዘነ በት ነው በፅሁፎ የተጻፈው ያው ስውየሜያደርገውን ነው አንደችርነቱ ብዛት አሱ ይጠብቀን ፈጣሪያችን ባጠቃላይ የአለምን ህዝብለስከንድ ቤዘጋው ስው ምንድን ነው የፈጠራችውን ፈጣሪ ክደው በስይጣን ስራ መጠመድ የማይረባ አአምሮ ነው አግዜአብ ፈጣሪ አንጄ ተፈጣሪ አይደለም ሎሱፌር ተፈጣሪ። አና ወደ መሪት የተወረወረ ነው። ክብርለአምላካችን ለአግዜአብሔር ይሆን አሱ በዙፍኖ ነው
@ertaerta726
@ertaerta726 Жыл бұрын
ግዜው ያስፍራል
@mekdesgebretensay6328
@mekdesgebretensay6328 Жыл бұрын
ምልክቱን እነድትቀበል ብትገደድም ግፋ ቢል ስጋህን እንጂ ነፍስህን ማጥፋት ስለማይችሉ አስከሞት መታመኑ ለዘላለም ህይወት ያዘጋጀሃል ምልክትቱን በመቀበል ወደ ዘላላም ጥፋት መሄድ የለብንም
@מולטאנטמך
@מולטאנטמך Жыл бұрын
እረ በፈጠራችሁ ያየ ልናገር ቢል የሠማ ላዉራአለ እንዲሉ ከቦታዉ ተቀምጠን ከአድማሥ ማዶ አዉቃለሁ ባትሉ ምነ
@selamtamrat5543
@selamtamrat5543 Жыл бұрын
Tebareku teru tmhert new sle armagedion serulen plis
@uritakala-kp5uw
@uritakala-kp5uw Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እናንተ ክርሰቲያናች እሥራኤሎችን ከክርስቶስ ጋር ስትቀለቅሉ ነዉ, እኛ ክርስቶስን በጣም ነው የምነጠላው, ክርስቶስ ዲቃላ እንደሆነ ሆሉ እሥራኤላውያን በደንብ እናውቃለን, የክርስቶስ እናት ማርያም ናት, አቦቱ ፓንቴራስ ይባላል, የእንጀራ አባቱ ዮሴፍ ይባላል_ እሂን እናንተ እያወቃቹህ ማርያም ድንግል ክርስቶስ ያድናል ትላላቹህ.
@meheretieraday1360
@meheretieraday1360 Жыл бұрын
ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ። ጌታ ይመጣል።
@bethlehemtemesgan3481
@bethlehemtemesgan3481 Жыл бұрын
Egziabher enaten bayazegajelen noro mn endemenehon maseb yekebdengal fetari tena ena edeme abzeto yestachu enamesegenalen
በኢየሱስ ስም የመጣው ሰው ሰራሹ ማሽንና የዚች ዓለም ፍጻሜ......ይቺ ዓለም ወዴት እየሄደች ነው?
56:38
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 99 М.
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 9 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 159 М.
3ተኛው ቤተ መቅደስ እና ኢየሩሳሌም
15:10
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Рет қаралды 30 М.
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН