213ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሌባው የደብተራው ኪስ ውስጥ ባይገባ ኖሮ ይህን ገጠመኝ አንሰማውም ነበር

  Рет қаралды 47,793

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 362
@mihretbemnet1367
@mihretbemnet1367 11 ай бұрын
መምህርዬ comant መፃፍ ብዙም አይደለሁም ግን ሁሌ ተስፋ ቆርጬ ሰነፍ ሆኝኤ ቆይ ዛሬ እፀልያለው ቆይ ነገ እፀልያለው እያልኩ መፀለይ ማመስገን ሳቆም አንተ ነክ እንደዚ ልብን የሚያነቃቃ ገጠመኞች እየለቀክ የምታበረታታኝ ምክንያቱም እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ የኔም ታሪክ እንደሚቀየር አምናለው እና ብቻ እግዚአብሄር ከነቤተሰብክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@Tsedale21
@Tsedale21 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኧረ በእማ ፍቅር ላይክ አርጉ😢❤
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 11 ай бұрын
እንካን በሰላም መታህልን እንቁና የተወደድክ መምህሬ ፀጋውት በረከቱን ያብዛልህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤
@libcab1083
@libcab1083 11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህወይት ያሰማልን
@CvbFgh-m8j
@CvbFgh-m8j 11 ай бұрын
የደሰታዬ ምጭ መምህሬ የኔ እቁ የምወድህ የምሳሳልህ መምህሬ እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤ መድሀኒያለም ይጠብቅልኝ ከነበቤተሰቦችክ ምመናን ሼርአድርጉ 40 ሰዉ ልኬነዉ የመጣሁት ❤❤❤❤
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 11 ай бұрын
የኔ ዉድ አባት እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታርግልኝ ከነልጆች እባካቹ እህት ወንድሞቼ ለመምህራችን በፀሎታችን ሰአት ተስፋ ስላሴ ብለን በእጃች ፅፈን መዝሙር 91 እና 12 ስግደት በቅዱስ ሚካኤል ስም እፀልይለት እሁድ በተፈጠረዉ ነገር በጣም ነዉ ያለቀስኩት ሀህይወቴን ያገኘዉት በመምህር ነዉ በፀሎት እንርዳዉ እመብርሃን ትረዳናለች አመት ኛ ከበረታን
@betelhemtesfaye-tm8pl
@betelhemtesfaye-tm8pl 11 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን አንተን መምህር አድርጎ የሰጠን ለእናትና ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረስ አሜን
@MillionZelelew
@MillionZelelew 10 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እባክህ በፀሎት አስበኝ እኔም ብዙ መከራ በዚህ ሰይጣን አይቼያለው አ
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 11 ай бұрын
እማዬ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት እማ የኔ አለይታ ክብር ሁሉ ላንች ይሁን😢😢😢
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 ай бұрын
እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የጌታችን ቸርነት ምህረት ይቅርባይነት በሁላችንም ላይ ይሁን አሜን ምእመናን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ ረቡኒ እንኳን ደህና መጣህ አዳምጬ እንደጨረስኩ ሀሳብ እሰጣለሁ❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 11 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን🎉
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 11 ай бұрын
አሜን ❤አሜን❤ አሜን❤ እንካን አብሮ አደረሰን
@YetiMekdi
@YetiMekdi 11 ай бұрын
እዴናችው የመምህር ገጠመኘ ቀጥታ ስርጭት አልመጣም አለኘ ማለት መከታተል አልቻልኩም 2 ሣምቴ ምታውቁ ንገሩኘ የለም
@ChuchuYifraa
@ChuchuYifraa 11 ай бұрын
7:21​
@سميرهسميره-ل1ر
@سميرهسميره-ل1ر 11 ай бұрын
እናት ኪዳነ ምህረት ከክፉ ሁሉ ያዳነችኝ እኔም በስደት እንደዛ አጋጥሞኝ ነበር ኪዳነ ምህረት ደረሰችልኝ 🙏🙏🙏 እህታችን ደስ ብሎናል እልልልልልልል
@fafi-zana
@fafi-zana 11 ай бұрын
ትዳር ከያዝኩ ስድስት አመቴ ነው እግዚያብሔር ልጅ እንዲሰጠኝ በፀሎታቹ አስቡኝ አፀደማርያም ነኝ
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 10 ай бұрын
ድርሳነ ሩፋኤልን ጸበሉን ከሱባኤ ጋር አድርገሽ ጸሎትን በርቺ !!
@amentedese8865
@amentedese8865 10 ай бұрын
የአብረሀሙ ስላሴ ይቅረቡሽ እህቴ ዉልደሽ ሳሚ ድርሳነ ሩፋኤልን አንብቢ
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 11 ай бұрын
ሁሉ ነገር ለምክንያት ነው የሚባለው ትክክል ነው:: በችግር ጊዜ ትእግስት እናጣለን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትእግስቱን ስጭን🙏🙏🙏
@SaraAsfaw-r2d
@SaraAsfaw-r2d 11 ай бұрын
ሀሉም ነገር በምክንያት የሆነላት ልጂ ደስስስ ሲል መጨርሻዉ የራሷ አደርገችዉ መልሳ እግዚያብሔር ይባርክሽ ትንሿ
@betelhemsolomon5274
@betelhemsolomon5274 11 ай бұрын
አባት ሆይ ለሁላችን መመለስ ማስተዋልን ስጠን ለስጋ ወደሙ አብቃን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊
@eviclaesen4475
@eviclaesen4475 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ..በትምህርትህ እግዚአብሔር ይመስገን. ከሰጠኸን ትምህርት እንበልጣለን.. ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል። ይህንን ሰይጣን ከቤተ ክርስቲያናችን ያጥፋልን
@HanauNew
@HanauNew 11 ай бұрын
መምህራች እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሐር አምላክ እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥህ መምህር በአንተ ትምህርተ በጣም ነዉ የተቀየረክ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅዱሰ አማኑኤል አደረሰን አሜንንን ለእኛም ምህረቱ ይላክልን 🙏❤🙏
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@etajengabeb9946
@etajengabeb9946 11 ай бұрын
እናመሰግናለን፣መምር፣ተስፋዬ፣በትምርትህ፣ብዙተመረናልተባረክ፣
@AhmednoorMohammed-v6v
@AhmednoorMohammed-v6v 11 ай бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ነይ ጊቢበቤቴ ሚገርም አጠር መጠን ያለ ፍሬ ያለው ገጠመኝ እድሜከጤናጋ ያድልህ መምህር ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤❤❤ማራናታ ጌታሆይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 11 ай бұрын
🌹መምህር በጣም ደስ ይላል እመቤቴ🌹 🌹ኪዳነምህረት ስሟ የተመሰገነ ይሁን🌹
@astekastek1000
@astekastek1000 11 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ አዎ እዉነትህ ነዉ የዛሬ አስር አመት መምህር መርካቾ አካባቢ ነዉ እና እቃ ልገዛ ሄጄ ነበር እና ሚገርመዉ አለባበሱ ሱፍ ግጥም አርጎ ማንም አይጠረጥረዉ እና በኪሴ ዉስጥ ብር ወሰደ እንደ ነካኝ ሰዉነቴ ተሰምቾኝ ነበር ግን ልከተለዉ ፈለኩኝ ግን ደሞ እንደ መፍዘዝ ሆኑኩኝ ግን ልጅ ከወሰደ በሀላ ዘና ብሎ የሄደ ብቻ ዘመናዊ ሌባ አለ ለማለት ነዉ እኛ ምናቀዉ ተጎሳቁለዉ ሚሄዱ ሰዎች ነዉ ባይምሮችን ምናስበዉ
@hhhvj
@hhhvj 11 ай бұрын
መምህርዬ ዛሬስ ደከመኝኝ በቤተሰብ የሚመጣውን ፈተና አልቻልኩም😢በፆለት አስቡኝ ወለተ መድህን ከነቤተሰቦቿ እያላችሁ 😢
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 11 ай бұрын
እግዚአብሄርያስብሽእህቴአይዞሽጸልይ
@abenettadesse228
@abenettadesse228 10 ай бұрын
የተከበርከው መምህር አንዳንድ የገጠመኝ ርዕሶችህ እጅግ ነውር የሆኑየክፉውን ስራዎች አገላለፆችህ ለመስማት ይከብዳሉ።ቃላት ወይም አባብሎችህን ምረጥልን።
@saniatube2360
@saniatube2360 11 ай бұрын
"ሁሉን የምትይዝ ሁሉን የምተገዛ የአለማት ፈጣሪ ሰሪና አሰተዳዳሪ የምትሆን እግዚአብሔረ ሆይ እናመሠግንሀለን🙏መምህራችን እንኳን ደና መጣሀልን እንኳን " ነገ* ለሚከበረው ለአባታችን ለልዑል ቅዱሰ ዓማኖኤል ወረሃዌ መታሰቢያ አደረሣችሁ🔴
@መሰረትየእኔ
@መሰረትየእኔ 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@tadyale5505
@tadyale5505 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@abebabiniam2115
@abebabiniam2115 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በምን ቃል ልግለፅህ ብቻ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ እስከ እነ ቤተሰቦችህ
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 11 ай бұрын
አሜን መምህራችን እግዝአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ
@milenahaile3972
@milenahaile3972 11 ай бұрын
መምህር ፡ አንተን ፡ የሰተን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ አንተን ፡ የወለደች ፡ ማህጸን ፡ እና ፡ አንተን ፡ ያገባች ፡ ሚስት ፡ የተባረኩ ፡ የተመሰገኑ ፡ ናቸው ፡
@KalkidanAshagre-y5h
@KalkidanAshagre-y5h 10 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አባ እኔ ላማክራቹ የምፈልገው ለአመታት መፍትሔ ያጣውለት ነገር አለኝ እዴት ላገኛቹ እችላለው?
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን መምህራችን እስከነ ቤተሰብህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤❤❤ በብዙ ስለ ጠላታችን ስለ ህይወታችን እዴት ዳቢሎስን እድንቀጠቅጥ የህይወት መገድ ሆንከን ክብር ይስጥልን❤❤❤
@GetamesayYared
@GetamesayYared 11 ай бұрын
መምህር ሱቅ እየሠራሁ ነበር አሁን ግን አልቻልኩም ደነዝዠአለሁ በጣም ይጨንቀኛል እራሴን እጠላለሁ በጣም እረሳለሁ ግራ ተጋባሁ ፀሎት ጀምሬ ነበር አልቻልኩም እባኮት አድራሻወትን መምህር
@alukahm1620
@alukahm1620 11 ай бұрын
Thanks!እግዚአብሔር ይባርክህ
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 11 ай бұрын
ገጠመኝ ቀን በቀን በማዳመጥ መንፈሳዊነቴን ከፍ አድርጎታል! በመንፈሳዊነት እያደኩ ነው! መድሀኒዓለም ይክበር ይመስገን! እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን🙏
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
@አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ 11 ай бұрын
በእወነት የእግዚአብሔር ስራ አፁብ ደንቅ ነው እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሐዊ በዓል አደረሳችሁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@kirubzatnatiwos774
@kirubzatnatiwos774 9 ай бұрын
ገጠመኝህ መንፈሳዊነታችንን ያነቃቃል በርታ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልክ
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 11 ай бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እግዚአብሔር አምላክ ለደብተራዎች ልብ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰👏🥰🥰🥰
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹ
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 11 ай бұрын
የኔ ውድ መምህር ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ ❤
@YaredEthio-g5z
@YaredEthio-g5z 11 ай бұрын
በእውነት መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አረ ቤተሰብ ላይክ ብታደርጒ ምን ይጎዳችሆል በጣም ያሳፍራል እሱ እኮ ስንት ፈተና አልፎ ነው እደው ቁጭ ብሮ ሲነገርን ጋዜጣ እያነበበ ይመስላችሆል እዴ ቢያንስ ቀላሉን ነገር እንዴት ያቅተናል ❤😢
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን በሰላምመጣህ ❤❤❤❤
@ኤፍታህሃይለገብርኤል
@ኤፍታህሃይለገብርኤል 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮእንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የእግዚያብሄር ቤተሰቦች የእናቱ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የቅዱሳን ወዳጆች ሁላችሁም እንካን አደረሳችሁ
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 11 ай бұрын
ሰላም አደርክ አረ በጣም ነዉ የተለወጥነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለንስሃ አብቅቶ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን አሜን
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ መምህራችን ሙቼ ነዉ የምዎድህ ኑሪልን ኣሜን ቃለ ህዉት ያስማልን ሁሉም ነበጎ ነዉ በምክንያት ነዉ የምሆነዉ
@martabrhanu798
@martabrhanu798 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ሰጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@sanaymeneda
@sanaymeneda 11 ай бұрын
መምህር እንኳንደናመጣህ ቸሩመድሀኒያለም እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ክብርምስጋና ይግባት ቅድስት ኪዳነምህረት
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 11 ай бұрын
መ ምህሬ " በእምነት የእግዘብሔርን ስም ከጠራን ከአጋንት እንድናለን " ልጅቷ የገሰፀችው በሰዎች ላይ ያደረውን እርኩስ አጋንትን ነው በእውነት ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ። ለሁላችንም አጋንትን የምናስርበት የእምነት አንደበትን ያድለን
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 11 ай бұрын
አለን አለን እየሰማን ነው መምህር🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን. ገና. ሰምቸ. ሳልጨርሰው. ነው. የምፅፈው. እና. በጤጋና. በእድሜ. ያኑርልን. መምህራችን ❤❤❤🎉🎉🎉
@HaymanotGumataw
@HaymanotGumataw 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር እኛንም በቸርነቱ ይጎብኘን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታች ወለተ ማርያም 🙏🙏🙏
@YuhannsTadesa
@YuhannsTadesa 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወድማችን እኔም እይወቴን እዳይ አድርገኸኛል የናታችን ቅድስት ድግል ማሪያም በረከት ይደርብክ
@brhanZegeye
@brhanZegeye 11 ай бұрын
ጀግናናቸው ይህንም ሀጢአት ነውበል እግዚኦሚበዝሁ እለይሳቅዩኒ አንሳእኩ አእይንትየ መንገለአድባር ይህንድገም አንተም እንዳትሰረቅ
@sile-sew
@sile-sew 11 ай бұрын
በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኪዳነምህረት እናቴ
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs 10 ай бұрын
በዉነት ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ😢❤ግሩም ነው
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናቴ ኪዳነ ምህረት ለለመናት ሁሉ ደራሽ ❤❤❤
@WeynshetNiguse
@WeynshetNiguse 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሐን እማ ፍቅር ክብር ሁሉ ለአንቺ ይሁን እናቴ
@መብራህተወለተመድህን
@መብራህተወለተመድህን 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ሰለ ማይነገር ስጣታዊ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ቅድስት ክዳና ምህረት ምስጋና ይድረሳት ሰላም ላክለኝ ማርያም እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራራችን
@ኤፍታህሃይለገብርኤል
@ኤፍታህሃይለገብርኤል 11 ай бұрын
መምህራችን ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የእግዚያብሄር ቸርነት የእናታችን ምልጃ ረድኤት አይለይህ ለሁላችንም ይደረግልን የሰማነው በልባችን ያሳድርብን ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 11 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው መምህርቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
ግሩምነው እመብርሀን ትጠብቅህ መምህር።
@ብዙዬወለተስላሴ
@ብዙዬወለተስላሴ 11 ай бұрын
እእንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ክብርና ምስጋና ይድረሳት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@Mekidyedanglemarymalij
@Mekidyedanglemarymalij 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ነገር ሁሉ ለበጉ ነው መምህር ቃል ሕይውት ያሰማልን
@samerawt
@samerawt 11 ай бұрын
መምህሬ እኔም በአምልኮት ላይ እያልሁ ይከንኑ ህልም ስፈጠፈጥ አይቼ እኔግን መምህር ተፈፅሞብኛል በጣም ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ አሁን እንደበፊቴ ስግደት ፀሎት ላይ አደልሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ
@muludemile9020
@muludemile9020 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እናቴ ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት ❤
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 11 ай бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣህ የሚገርም ገጠመኝነው አቤቱ አምላኬ ሆይ አስተዋይ ልቦናን ስጠን🤲
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስሙው የተመስገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ክብር ምስጋና ለእናታችን ኪዳነምህርት❤❤❤
@rtyurtyy9626
@rtyurtyy9626 11 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን ❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 11 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በአንተ ትምህርቶች ግዴታችን ውዴታችን በትንሹ ከእግዚአብሔር ጋር እየተወጣን ነው ላንተ ያለን ክብርና አድናቆት ከፍ ያለ ነው የምትሰራውን እግዚአብሔር በአምደ ወርቅ ይፃፍልህ አማኑኤል አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ 🎉🎉🎉
@astekastek1000
@astekastek1000 11 ай бұрын
ደስ ሚል ገጠመኝ ነበር መምህ እግዝያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@user-mikias12
@user-mikias12 11 ай бұрын
መምህራችን ያንተን ትምህርት ስሰማ ያንተ እርጋታ ሰላም ይጋባብኛል ኑርልን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 11 ай бұрын
.መምህርየ ልኡል እግዚያብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ በጣምብዙ ነፐትምህርቶችን አግቸበት አለሁ ዘወት በምታቀርበዉ ገጠመኝና ትምህርትህ አለማወቅ በጣም ይጐዳል እኔስ ፀሎቴ በገጠሪቱ አካባቢ ላለዉ ህዝብ ነዉ በምረቱ ያስበን እህታችን እንኳን ለክብር አበቃሽ
@AlemBahiru
@AlemBahiru 11 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በርታልን ገጠመኙ ግን የሚገርም ነው በጣም የልጅቷ ጥበብ
@ኤፍታህመንበረማርያም
@ኤፍታህመንበረማርያም 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይማራቸው ለንስሀ ሞትሽያብቃቸው
@SebliSebli-v6g
@SebliSebli-v6g 11 ай бұрын
እድሜ ይሰጥልን መምህር ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
@RugfFghfg
@RugfFghfg 11 ай бұрын
ቃለህይ ያሰማልን ታምረኛዋ እናቴ ኪዳነምህረት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 11 ай бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ በጣም ተምሬበታለው ሁሌ ገጠመኝ ስእሰማ እበረታለው
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 11 ай бұрын
ይገርማል እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ደብተራውን ደሞ ፈጣሪ ቆልፎ ያስተምርልን አሜን❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰቺው እማዬ ቅድስት ዲዳነምህረት ለኛም ትድሩስልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሠማልን መምህርዬ ✝️⛪✝️ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ሰላም ላኪልን ማርያም ከልጅሽ ከላይ ከአርያም ተጨቃለች እርስትሽን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስምረሽ አስታርቂን በምልጃሽ 🙏✝️⛪✝️🙏👏👏👏👏👏
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 11 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እንኳን በደናመጣ መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይማርን በጣም አሣታሚ ትምህርነ ነው እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ ውዷ መምህራችን እግዚአብሔር አምላኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@filimonamekuria6917
@filimonamekuria6917 11 ай бұрын
መምህር መዝሙርህ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሄር ጤናህን ይስጥህ፣፣፣፣
@GeteWoldesenbet
@GeteWoldesenbet 11 ай бұрын
መምህር እንዲት ነህ? ካንተ ብዙ ትምህርት አግኝተናል እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥልኝ። በዚህ ገጠመኝ ላይ ጥያቄ አለኝ ሌባውና ልጅቷን ካወቅህ ለምን ደብተራውን ወደ ህይወት ለማምጣት አልሞከርክም?
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 11 ай бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
@baftahadas1264
@baftahadas1264 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ❤❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 11 ай бұрын
መምህርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ድቅ ምስክርነት ነዉ ተመስገን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@احمدعلي-غ7م5س
@احمدعلي-غ7م5س 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 11 ай бұрын
እማይጠገብ ትምህርት አባቴሆይ እድሜ ተፀጋ ያድልልን
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 11 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኳን በሰላም መጣህልን ወድ መምህራችንየ❤ እሲኪ እናዳምፅ አይሰማ የለም በዚህ ዘመን ትምህርቱን የምንማርበት የምንለወጥበት የምንነቃበት ያድርግልን
@yemiserahBerhanu
@yemiserahBerhanu 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እጥር ምጥን ያለ ትምህርትና ምስክርነት
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 11 ай бұрын
*_ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_* *_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_* *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_* *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_* *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና #Egzibher yimsgen memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen #abetu yedawit lij hoy maren yikerm belen geta hoye masetewalun yadeln AMEN 🤲💚💛❤
@abrhammekuant2319
@abrhammekuant2319 11 ай бұрын
መምህር ተስፋየ እንዴትነህ ተሻለህ ጨርሶ ይማርህ እንወድሀለን❤❤❤
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@ganatwakqu6758
@ganatwakqu6758 11 ай бұрын
ቃላ ይሆት ያሳልን አግዚአብሔር ይመስገን
@abrehamewenetu3054
@abrehamewenetu3054 11 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው መምህርቃለ ህይወት ያሠማልን
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መህምህራችን❤❤
@ትእግስት
@ትእግስት 11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@MaMa-sy5np
@MaMa-sy5np 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ክክፉሁሉ ይጠብቅልን ❤❤❤
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤🍀🍀🍀🍀
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 11 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ትምርቶችህን ሰምቼ እኔ ግን አልለወጥ ብያለሁ ልቤ ደነደነብኝ ከምታቀርባቸዉ ታሪኮች አብዛኛዉ የኔዉ ነዉ ግን እንዴት ልለወጥ
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 11 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😢
@SenyitSenyit-jh3iy
@SenyitSenyit-jh3iy 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyhiEmuye
@AyhiEmuye 11 ай бұрын
ቃል ይህወት ያሰማልን መምህራችንን በእውነት
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 133 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН