KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
156ኛ A ልዩ ገጠመኝ፦የዝሙት መንፈስ ከዘር ሲተላለፍ ወይም በልጅነት በቡዳ መንፈስ ተበልተን ሲገባ የት እንደሚያደርስ ተከታተሉ
1:57:51
74ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሰፈር ሰው የሰጣት ስምና የተደረገባት ያላወቀችው የቀድሞ ህይወቷ
47:10
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
223ኛ ገጠመኝ ፦ ደሀ መስሎ እንድታፈቅረው ያደረገ ታጋሽ ሀብታም (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 95,412
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 271 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 823
@woldesenbet
3 жыл бұрын
በአንተ ትምህርት ሙሉ ቤተሰቤን እህቶቼን ወንድሞቼን አስጠምቄ ትምህርቱን እነሱንም ነቅተው ተጠምቀወዋል እኔም ባለቤቴም ቆርበናል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን እና አባታችንን መምህር ግርማን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሌሎችንም ስለ መናፍስት እንድንነቃ ያደረጉንን እናመሰግናለን!!
@Dubai825
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እኔም ይሄ ቀን ናፍቆኛል አገር ገብቼ ቤተሰቦቸን ቀይሬ ከባለቤቴ ጋርም የምቆርብበት ቀን ናፍቆኛል😭
@rrrrr9116
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@devan8265
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በጣም ደስ ይላል ሁላችንንም ለዝህ ክብር ያብቃን አሜን
@selam801
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ደሰ አለሸ
@burteshibabaw9668
3 жыл бұрын
እኳን ለዚህ አበቃቹህ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን
@መክሊት21
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ተክለ ፃድቅ ወልደ ሰማአት ወለተ ሰማአት ዮኋንስ እህተ ጎርጊስ ብላችሁ ሁላችንም ከስደት በሰላም ለሀገራችን እዲያበቃን በፀሎት አትርሱኝ😭😭😭
@rozaroza5996
3 жыл бұрын
እባከው መምህር በማለት አስቡኚ ወለተ ሣሙኤል እባላላው ንሥሀ ገብቸ ሥመጣ ቃኑነየን አያሥጨርሰኚም ወይ ያሥበላኛ ወይም ዝሙት እንዳደርግ ያደርገኛል ግን በጠም ይታወቀኛል እውነት አልቻልኩን ሁለት ስግደት እጀምራለው ግን አልጨርሠውም ሒወቴን እንዴት ልቀይረው
@genetfuj6842
3 жыл бұрын
ቸሩ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ያስባችሁ እመብርሀን በህይወታችሁ ትግባ ዘመናችሁ ብሩክ ይሁን
@ዘማሪትሐና
3 жыл бұрын
አይዟችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ያስባችሁ በርቱ በጸሎት አንድ ቀን ጠላታችሁን ታሸንፋላችሁ
@ስለሀቅ
3 жыл бұрын
የምን አትርሱኝ ነው ጎንበስ ብልሽ ስገጂ ስግዱ ማ ማንን ያስባል እንዴት እንደሚሰገድ መምህር ካስተማረን ጉልበት ያለው ሁሉ ይስገድ ዳይ የመምህርን ትምህርት ተምረንም አስቡኝ ? ይባላል? ላላወቁት መስገድ ሲገባን ጭራሽ እራሳችን ወደ ኃላ ትምህርቱን ከንቱ አታድርጉ ወደ ተግባር ቀይሩት
@senaittesfaye2288
3 жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ ደንቅ ትምህርት ነዉ መህበር ቅዱስን የቅዱስንን ስሩ ዝማሬ መልአክትን ያስማልን
@LoveLife-qw8xs
2 жыл бұрын
መምህር ተባረክ የነቃ ባንተ ትምህርት የነቃ ይማራል
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
3 жыл бұрын
መምህሬ አተን የሰጠን ጌታ ክብር ምስጋና ይገበዋል ሽ አመት ኑርልን የኛ እንቁ እሚገርም ገጠመኝ ነው ጌታሆይ ከተመረጡት ደብልቀኝ በቤቱ ያፆናችሁ ባለገጠመኞቹ ታድላችሁ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ መምህሬ የድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ባተሁሉ ሆነ
@weniweni3607
Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሁትን ያሰማአልን መምህር 🙏❤
@ZafuZafu-kp8qf
Жыл бұрын
ገጠመኙ በጣም ደስ ይላል መምህር። እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርልህ!!
@afomiyatube3638
3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይግባው ደስ ይላል መምህር ተስፋየ ረጅም እድሜ ያድልልን
@elsabetmandfro
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። የመምህር ቤተሰቦች ወዳጆች በፀሎታችሁ እህተ ማርያም ቤተ ማርያም ወለተ ዮሐንስ ሀይለ ገብርኤል ወለተ ቂርቆስ አስካለ ማርያም ቤተሰቦቼን ብላችሁ በድንግል ስሥ አስቡኝ አትርሱኝ።
@ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ
3 жыл бұрын
ፀጋወን ያብዛላቹሁ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን፫ በፆለት እስቦን ወለተ ፆድቃን ወለተ መስቀል ወለተ ማርያም ወለተ ወለተ ኪዳን ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወልደ ሀዋሪያ ወልድ ገብር ዮሀንስ ወልደ እየሱስ በፆለት እስቦን ከባድ ችግር ነን
@TigyTigy-f8s
2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ትምህርት እጅግ ይጣፍጣል በቤቱ ያፅናህ
@luletkabadekabadegabrmarm2006
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አሰትማሪ እግዚአብሔር ለሁላችንም በረከትን ያድለን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 ቃልህይዉት ያሰማልን እኛንም ለንስሓ ያበቃን
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን ወገኖቼ በፅሎትልችሁ አስቡን ገብረ ሊባኖስ ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልተ ገብርኤል አመተ ስላሴ እህተ ማርያም
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
ሀይለ ሚካኤል ወለተ ፃዲቅ እህተ ማርያም አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህ 👂🕊🕊🕊🕊👂🕊🕊🕊🕊
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ
@youtub2668
3 жыл бұрын
ቃሎት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
@ጓልድንግልማርያምአደይ
3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንወዳሓለን
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእውነት ኤኔ ባንተ ትምህርቲ በጣም ተቀይሬ ኣሎሁ እግዚኣብሔር ይመስገን👏👏👏👏👏👏👏
@ወይንሸትወለተማርያም
3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@adntadnt554
3 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዝያብሔር የብዛልህ
@ayehuemuye1950
3 жыл бұрын
በእዉነት መመህረ ቃል ይህወት ያሰማልን በጣም ነወ ያሜሰደሰት እዴሜ ጤና የሰጥ ል አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ዕድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምረው ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ" በእውነት እንዴት ደስ ይላል"
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርትነውው ከልቤ ነው ያዳመጥኩት እንዴት ደስ ይላል መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ለኛም ፈጣሪ የተባረከውን ይስጠን
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
3 жыл бұрын
አሜንን
@እሴተማርያም
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@dggf3570
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@janetkassay2555
3 жыл бұрын
የምን ትምህርት ነው ያስተማረው?
@frutnaasefa149
3 жыл бұрын
ቃል ሂወትን ያሰማልን በጤና ያቆየልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kdestarsma8075
3 жыл бұрын
በጣም የምገርም ነው መምራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ድቅነው እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️🌹❤️❤️❤️❤️🌹❤️❤️❤️❤️🍃 ❤️❤️❤️❤️🌹❤️❤️❤️❤️🌹❤️❤️❤️❤️🍃 ❤️❤️❤️❤️🌹❤️❤️❤️❤️🌹❤️❤️❤️❤️🍃
@negedemihirka6160
3 жыл бұрын
ወገኖቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ አክሊለ ማርያም 🙏🙏🙏
@ዘማሪትሐና
3 жыл бұрын
አዶናይ ያስብሽ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
3 жыл бұрын
እመብርሐን ታስብሽ
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
3 жыл бұрын
እንኲንሰላምመጣክ መምህር ቃልሂዎት ያሰማልንያገልግሎት ዘመክ ይባረክ ቤተሰቦቸ በፁልሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ገብረክርስቶስ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
3 жыл бұрын
ይሄን እደሰማ የፍቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እፅብ ድንቅ ነው መምህር አንተ ስጦታችን ነህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yenutilahun3362
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን። በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንኮን ደስአላችሁ
@ethiopiatekedem4150
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውንም ያብዛልን 🤲 🤲 🤲 እናቴን አሞብኛል በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ አዳምጬ እመለሳለሁ
@ዘማሪትሐና
3 жыл бұрын
እመብርሀን ታስባችሁ
@ethiopiatekedem4150
3 жыл бұрын
@@ዘማሪትሐና አሜን አመሰግናለሁ
@mamushbekeleBeka
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ። መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው።
@erestigonderiwa5820
3 жыл бұрын
የእግዛአብሔር ፀጋ በእናተ ላይ አድሮ እኛንም እንድማር እንድናውቅ ስለፈቀድ እግዛአብሔር ይመስግን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ሁሉም ገጠኞችህ በጣም የሚማርኩኝ ፈጣሪ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ መምህር ኮሜት ልስጥ በጣም ያስጠላኝ ነበር ባአንተ ትምርት ተምሪያለሁ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እኔ በአንተ ትምህርት ተለውጫለሁ እዲሆም ጉድኞችም እና በፀለት አስበኝ ወለተ ማርያም ቤተሰቦቼንም እድቀይር ሁላችህም የተዋህዶ ፍሬውች በፃለታችህ አስቦኝ ደካማውን እህታችህን
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ
@Fano44
3 жыл бұрын
መምህራችንን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@tsigeredasisay2512
3 жыл бұрын
አንተ ለኛ ስጦታችን ነህ። በበረከት ኑርልን።
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ድንቅ ነው ኡፍ
@bewphone9113
3 жыл бұрын
በዉነት ደስ እያለኝ የሰማሁት ትምርት የፈጣሪ ስራ ድቅ ነዉ🙏🙏🙏
@gesese1381
3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በርታ
@hhhhbhgg4957
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👏👏
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
2 жыл бұрын
በውነት በጣም ደስ የሚልነው ቃልህይወት ያስማልን
@saraT22
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@ብርሃኔነሽማረያም
3 жыл бұрын
በእውነት ደስ ይላል ት /ቲ ነው መምህሬ🙏🙏🙏
@ክሩቤልናሡራፌል
3 жыл бұрын
ደሥ የሚል ትምርት ነው እድሜና ጤና ይሥጥልን
@ኤፍታህእማፍቅር
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይማርህ የኝ እንቁ
@ወለተማርያምእያላችሁበፆሎ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን💟💒❤ 💟ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🙏🌹🌹🌹💟❤
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሼር ላይክ እያደርጋን እንጀምር እፅብ ድንቅነው የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሆን መምህርች በአድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
@ቅድስትብርቁ
3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስህ
@negedemihirka6160
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ ገጠመኝ ማለት እንዴት የሰውን ልጆች ከመናፍስት መላቀቅ እንደሚችል በርግጠኝነት ደርሼበታለው ግን ትእግስት ይጠይቃል እግዚአብሔር ይመስገን ቃላት ያጥረኛል የአባታችን ጸሎት አይለየን እመአምላክ ትጠብቅህ🙏🙏🙏
@rozaderese6341
3 жыл бұрын
Aaaaaaaa
@muluembatmuluembat4567
3 жыл бұрын
tamokero akafelg ehitachen
@sesina2679
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር መምህር እንካዕ ብሰላም መፃኩም አሜን አሜን አሜን
@የሚካኤልፍቃዱ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ፀጋና በረከቱን የብዛልህ በጣም የሚገርም ነው በዙ ተምሬበታለው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን ፫ለአገራችን ሠላምን ያድልልን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ልደታ ማርያም በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ እሩፍኤል ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ብላችሁ
@ዘማሪትሐና
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@meheretafework3238
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን፫
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
3 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ተአምር ነው እፁብ ድንቅ ገጠመኝ ነው ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እናመሰግናለን በርታልን መምህራችን እንወድሐለን ሽአመት ኑርልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@aynalemkebede2272
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን
@zewdituasrat7151
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በአካል ባገኝዎት አእነና በባወዋረራወዎተት ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር
@mesimesimengsti5630
3 жыл бұрын
መምህር ቃለወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@himahima2935
3 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ያድልልን
@mysweet9568
3 жыл бұрын
መምህሬችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tigisthaylu7809
3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
@Abrsh305
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@bellatbellat8325
3 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛሎት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው
@ብርሀኔቻናል
3 жыл бұрын
መምራትን በፀጋ ያቆይልን እድሜና ጤና ይሥጥልን ታምር ነው በእውነት እኛም ተምርን ሠላሣ ሥልሣ መቶ እንድናፈራ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ፍፃመያችን ያሣምርልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@befekadulegess1969
3 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ከልቤ ሆኝ ነው የምሰማው እንዴት አይት መዝሙር መሰለክ መጨረሻ ያቀረብከው በጣም ነው የምወደው እንደው እግዚያብር አብልጦ ሁሉን ይጨምርልክ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማክ ፡፡
@rrrrr9116
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር ይማርህ በእውነት በጣም አስተማሪ ነው መምህር በአንተ ትምህርት ብዙዎች ተለውጠዋል መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላችሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@argdoal5741
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እረጂም እድሜ ከጤናጋር 🇪🇹🇪🇹
@uaeuar8642
3 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነብሶችን ከጥፋት እየታደክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ አስተማሪ ነው
@merimari3901
2 жыл бұрын
ቃለህይውት ያስማልን በእውነት እሚገርም ታሪክነው ሁላችንም መጨርሻችን ያሳምርልን
@teruwrkteruwerk2116
3 жыл бұрын
እንዴት ደሥይላል በሥምአብ መታደልነዉ በዉነት ቃላትም የለኝም መምሕር እድሜሕን ያርዝምልን
@asratalemu3
3 жыл бұрын
መምህር ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
@ወጋሕታ-በ9ቨ
7 ай бұрын
ገብረ ሚካኤል ብላቹ ለ ቁርባን እንድያደርሰኝ ጸልዩሊኝ❤
@honeligneshetie8273
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@meseretgebera8713
3 жыл бұрын
ፀዳለማሪያም በጸሎት አስቡኝ
@ወቅሸትምድረገነት
3 жыл бұрын
በእወነት ምህምራችን ፀጋውን ያብዛልህ አስተማሪ ህወት ነው
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
3 жыл бұрын
እንኳን መጣህልን እቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እዶሜና ጤና ይስጥልን አሜን(፫)🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ9ረ
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማለን መምህራችን
@tdfhoney9161
3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ እንቁ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ግሩም ነው ወንድማችንም በጣም ጎበዝ ነው ሃፍታም ሳለ ድሃ ሆኖ መቅረብ ትልቅ መታደል ነው ይሄ ነው ፍቅር ማለት የራስህን ኣሳልፈህ ለውዳጅህን መስጠት እኛም እንደሱ ኣስተዋይነት ይስጠን
@ታዘብኩሽአንችዓለም
3 жыл бұрын
በጣም በጣም የምገርም ትምህት ነው መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥህ
@dggf3570
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰመዐልና
@kirosmariyam7926
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን በጣም ደስ ይላል
@sealitseblemekonen3798
3 жыл бұрын
መምህራችን በተምህርትህ ገና አለም አደሚለወጥ ተስፋ አለኝ ፈጣሪ አተንና አባታችንን ይጠብቅልን እግዚያብሔር ስራዉ ግሩም ድንቅ ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@rrrrr9116
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ ወርኀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@sofiymessay4134
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ መምህራ፣አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣በጣም፣ደሰ🙏🙏🙏
@h6ey335
3 жыл бұрын
እዴት ደስ የምል ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ስራኮ ድንቅ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በውነት🙏 መምህርየ ከእድሜህ ላይ እጥፍ ድርብ የሆነ እድሜ እግዚአብሔር ይጨምርልክ 🙏
@selamhaileselam6886
3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@zahrazahrais8590
3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ገራሚ ነዉ ባለ ታሪኩን አለማድነቅ አይቻልም ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ መምሕራችን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን በጣም አስተማሪነዉ ቅዱስ እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም ልቦና ይስጠን በእዉነት በጣም ብዙ ትምሕርት አግኝቸበታለሁ መምሕር ተስፋይ ወለተ ሐዋርያት በፆሎት ያስቡኝ እንዲሁም የተዋሕዶ ልጆች እኔም ከነ ቤቴሰቦቸ የዛር መንፈስ አለብን እንዳለብን ያወኩትም ገጠመኙን በማዳመጥ ነዉ ብቻ ልኡል እግዚአብሔር ያበርታኝ እንጅ የተቻለኝን ነገር በሁሉም ነገር እታገላለሁ ፀልዩልኝ
@kalkdan4521
3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን
@ድንግልማሬያምእናቴ
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሒወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ነዉ የሚገርመዉ እግዜቤሔር ይጠብቅልን 🌹🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ9ሸ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን
@masratbh5310
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህር በጣም ደስየሚል ትምህርትህን በጣም ነው የምከታተለው መንበረ ማርያም ነኝ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው👏👏👏👏💖💖💖
@prime5689
3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@asternegeash1312
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@khngkhan7289
2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከኣንተ ቡዙ ተምረናል የኣገልግሎት ዘመን ይባርክ
@ወይንሸትወለተማርያም
3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን
@tadalutasaw1974
3 жыл бұрын
ይገባሃል መምህር መሸለም ሲያስህ ነው እዉነቴን ነው ደስ ብሎኝ ነው የምሰማህ ለሃገሬ ያብቃኝና አገኝሃለዉ ያቆይልኝ
@እግዚኣብሔርእረኛየነዉ
3 жыл бұрын
መምህርየ በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ
@ሠላምብርሀን
3 жыл бұрын
ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መ ምህር ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@masewslasrese4379
3 жыл бұрын
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
1:57:51
156ኛ A ልዩ ገጠመኝ፦የዝሙት መንፈስ ከዘር ሲተላለፍ ወይም በልጅነት በቡዳ መንፈስ ተበልተን ሲገባ የት እንደሚያደርስ ተከታተሉ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
47:10
74ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሰፈር ሰው የሰጣት ስምና የተደረገባት ያላወቀችው የቀድሞ ህይወቷ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 30 М.
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
1:32:42
258ኛ ገጠመኝ ፦እናታቸውን ፍለጋ ከጭጪ የመጡ ወንድማማቾች የገጠማቸው አስደንጋጭ የህይወት ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 60 М.
1:45:48
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 46 М.
52:38
መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ 31-60 - Mezmure Dawit Maksegno 31- 60
masresham
Рет қаралды 976 М.
1:45:13
210 ኛ ገጠመኝ ፦ የግሮሰሪ ባለቤቷ የገበያ መተት ገመና(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
1:34:05
125ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የገዛ ወንድሟን ለመስለብ ይህን ያህል ርቀት የሄደችው ምን በልጦባትና ማን አስገድዷት ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.
1:03:24
#new🔴ልማድና ይቅርታ ||በልማድና ክርስትና ||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ|ምዕራፍ 23| #kendil_media#ቀንዲል_ሚ@KedametsegaOfficial
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 41 М.
1:29:34
225ኛ ገጠመኝ፦ ከ 30 ዓመት በኋላ የተጋለጠ የፍቅር መቀስ መንፈስ ሲያዝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)getemen 225
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 70 М.
1:19:39
243ኛ ገጠመኝ ፦( እንባ እንደፀበል )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 90 М.
1:45:31
236ኛ ፦ ተራ በሚመስል ህይወት ውስጥ አስገራሚ መጠራት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 87 М.
1:28:00
27ኛ ልዩ ገጠመኝliyu getemeng (ወንጀለኛው ሰጋጅና መንፈሳዊ ሰው)በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 35 М.
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН