227ኛ ፈተና ገጠመኝ፦አከራይዋ እናት በገዛ ህጋቸው ልጆቻቸውን ተቀሙ

  Рет қаралды 44,328

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Ай бұрын

Пікірлер: 297
@libanosferew1333
@libanosferew1333 Ай бұрын
መምህር 4ተኛ ልጄን ከወለድኩ 9 ወር ሆነኝ የፀሎት ህይወቴ እንደበፊቱ አልሆንኩም በጣም ተዳከምኩ አስካለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ!!!
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
የኔ ዉድ በርች ቢዚ ካደረገሽ በ ኦዲዮ በ ኤርፎንም እያዳመጥሽ ስራ ማከናወን ይቻላል። አማራጭ ነዉ እኔ የምጠቀምበት በስራ ስወጠር ከቻልሽ 7 ቢሆንም ስገጅ እንጅ አትዘናጊ ክፍተት አትፍጠሪ ፀሎት ጥሩር ነዉ የተወረወረ ነገር መከላከያችን
@libanosferew1333
@libanosferew1333 Ай бұрын
@@Kidist-rn2xc እሺ ሲዘጋብኝ እንጂ እንደዚ ሀሳብ አልመጣልኝም በጣም አመሰግናለሁ እመቤቴ ታክብርልኝ!!!
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Ай бұрын
እኔ 3ኛልጀ ከወለድኩ 1 አመቴ ጾሎት እርቄለሁ አችብቻ አደለሽም በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ
@CoolMIME885
@CoolMIME885 Ай бұрын
ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እኔ አራተኛ ልጄ ወልጄ በአራስ ቤት እሰግድ ነበር ለዛውም ኦፕራሲሆን ነበርኩ።ግን ፀሎት ግን ቀንሼ ነበር ።በሂደት ወደቦታኤ ተመለስኩ በፈሪ መባርኽን ምክንያት አርገን እንዳንደክም።እመብርሀን ታበረታን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Ай бұрын
አንካን ማርያም ማረችሽ አናትነት ከባድ ሀላፊነት አለብሽ ቀላል አይደለም ልጅሽ ሲተኛ አባታችን ሆይ ብለሽ ፀልይ አኔም የልጆች አናት ነኝ ልጆቼን አስተኝቼ ነበር የምፀልየዉ የሜትችይዉን አድርጊ አህታችን ልጆችሽንም አግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@Beteymak
@Beteymak Ай бұрын
መምህር ዘርህ ይባረክ ❤ስንቱን አተረፍከው
@savannasav2609
@savannasav2609 Ай бұрын
እኔም አንድ ወቅት ቆይቷል በአጋጣሚ ከቤተሰብ ተለይቼ ስራ ጀምሬ አንድ ካምፓኒ ውስጥ ስሰራ ለስራው እንዲቀርበኝ በአቅራቢያው ቤት ተከራየሁ። አከራዬቼ 11 ሴቶች 1 ወንድ ልጅ ነበራቸው ። ሁልጊዜ ከሰራ አስረ አንድ ስዓት ወጣለሁ በቀጥታ ቤቴ እመጣለሁ አምሽቼ አላውቅም ፊልድ ካልወጣው እና ልጃቸው ደግሞ አለች የኔ እኩያ ገና ተማሪ ናት እነወደቀች ሰነፍ ናት ደግሞ በአጥር ዘላ ወጥታ ጥዋት ትመጣለች ቤተሰብ በጣም ነው የሚናደዱባት። ሴትዬዋ አንቺ ቤተሰብ የለሽ ብቻሽን እንደዚህ በጊዜ ትገቢያለሽ የኔ ልጆች አድረው ይመጣሉ ትላለች። ደግሞ ሌሎች ተከራዬች ወንዶች ነበሩ እነሱም አጋጣሚ የዩንቨርስቲ መመህሮች ናቸው አጋጣሚ አንዱ የጓደኛዬ አብሯት የተማረ ስለነበር እንተዋወቅ አንደኛውን ግን እዛው ነው የማውቃቸው ። ሴትየዋ ደግሞ እነዚህን ለልጆቿ ትመኝ ነበርና ከነሱ ጋር አጋጣሚ ተገናኝተን ካወራሁ ትናደዳለች። አንደኛው በጓደኛዪ የማውቀው በጣም ለመቅረብ ይሞክራል ሆኖም እኔ እሸሻለሁ ምክንያቱም ያንን ቤት በመከራ ነው ያገኘሁት አስር ደቂቃ ከቤት ወደ ስራ ይወስድብኛል በእግሬ ስለዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ። ከዛም ልጁ በጣም አበዛው ሴትየዋ ተናደደች መጀመሪያ ጥዋት ጥዋት በቀዝቃዛ ውሃ ሻወር የመውሰድ ልምድ አለኝ እሱን ከለከለችኝ እሺ ብዪ ቢሮ ሻወርም ስላለ በጥዋት እዛ መውሰድ ጀመርኩኝ ከዛ ልብስ የማጥብበትን ውሃ ከለከለችኝ እንደምንም ማታ ቀድቼ ቤቴ ማጠብ ጀመርኩኝ መጨረሻ ላይ ያሰጣሁትን ልብስ አወረደችብኝ እርጥቡን ዝም አልኩኝ ። መጨረሻ ላይ ውጭልኝ አለችኝ በጣም ተናደድኩኝ ልጆቿ ደግሞ በጣም ይወዱኝ ነበርና አዘኑ ለመኗት እምቢ አለች አማራጭ አልነበረኝም ራቅ ያለ ቦታ ከጓደኛዪ ጋር ሙሉ ጊቡ ተከራይተን መኖር ጀመርን። ከዛም ልጆቿ ቢሮዪ ይመጣሉ አንዷ ትልቋ ጓደኞዬ ሆነች አንድ ፈረንጅ ተዋወቀች እና አማክሪኝ አለች ጥሩ ሰው ነው ዲፕሎማት ነበር የኖርወይጃን እነድታገባው ነገርኳት እና ሰርጓ ላይ ከእናትየው ጋር ተገናኘን በፀፀት አይን አየችኝ እኔም ያው ያለፈ ታሪክ ነው ብዪ ይቅርታ አድርጌላት እንኳን ደስ አለሽ አልኳት ። የሚገርመው እንደዛ የተመኘቻቸው ሰዎች ተከራይ የነበሩት አልቆዪም ለቀው ወጡ እንዳሰበችው አልሆነም ስለዚህ እግዚአብሔር የፈቀደው ግን የበለጠውን ይሰጠናልና ተከራይም አከራይም ጎረቤትም ባጠቃላይ ጥሩ ሰው እንሁን ለራሳችን ነው።
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ
@savannasav2609
@savannasav2609 Ай бұрын
​@@eftahtesfasilase4230አሜን መምህር አመሰግናለሁ በርታ እኛም ሁሌም ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@savannasav2609
@savannasav2609 Ай бұрын
​@@eftahtesfasilase4230 አሜን መምህር እናመሰግናለን እኛም መንፈሳዊ ብርታታችን ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ያሰለፍሽውን ሰላጋረሽን
@my-key-sh3194
@my-key-sh3194 Ай бұрын
ከቶፒኩ ጋር ተምታታብኝ
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ መህራችን ስላምህ ይብዛ❤❤❤ መምህር እኔ ተከራይ ነኝ በተከራይሁበት ቤት 2 አመት ነው የቆየሁት ግን አከራዬ በጣም ተናጋሪ ናት ከባለቤቴ ጋር በብሄር ይጣሉ ነበር እሷ ያተ ብሄር እድነው እያለች ትተርበው ነበር በመጭርሻ ላይ ውጡ እለችና ገዳም እሄዳለው ብላ ሄድች ከዛ አድውር ባልምላ ጊዜ ባለቤቴ ስራ ፍቶ ቤት ተቀመጠ እሱ አልውጣም ሶስት ወር ቤት ፍልጊ እውጣለው አላት ብዙ ጊዜ እይተቀያየሩ ወደቤት ቄስ ይመጣሉ እኛም ያለንበት ቤት መጥተው ፀበል ይርጫሉ ተመልሳ ገዳም እሄዳለው ብላ ሄደች መነም ባልታስብ ሁኒታ በሄደች 3 ቀን ከቤት ውጣን እዛው እያለች ቤትሽን ለቀው ወተዋል የሚል ወሬ ደርሷታል ከዛ ብኻላ እኔ ስደት ወጣሁ ብዙ ነገር እየገባኝ መጣ ከሷ ቤት ከውጣን ብኻላ ብዙ ነገርች ውጣውርድ ነብርው የመምህ ተስፍዬ ትምርት ስጀምር ግን ሁሉም ነገር እደመስታወት እያችው ነበር መብርከክ ያስተማርኝ አምላኬ እዳውቀው የርዳኝ መህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ መን ተፍጣር ብትሉኝ። ለካ በመተት ነበር ያስውጣችን ስደት ሆኝ ጠላቴ ስቀጠቅጠው በህልሜ ልጇ ትመስለኛልች ትመጣብኛለች ልብስ ይዛ ወደኔ ትወርውርዋለች እኛ ነነ ቡዳ የሆንብሽ አለችን በመፍስ እዳስወጣችን ገባኝ አሁን እግዛቤር ይመስገ ሁሉም ነገር ተስተካክሎልኛል ባለቤቴም ስራ እግኝቶ እየስራ ነው ፀም ፀሎት ስግደት እየበርታን ነው ብዙ ምስክርነት አለን እመስከራለው ድንግል ከፍቀደች ስላማችሁ ይብዛልኝ።
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Ай бұрын
ለኣንቺ የደረሰ የድግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልን እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን
@samerasamer3870
@samerasamer3870 Ай бұрын
❤🎉
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እኅቴ❤
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን
@RakDubai-pr9gv
@RakDubai-pr9gv Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መንቃታችሁም አንድ ነገር ነው በርቱ የመምህር ትምህርት ህይወት ነው ህይወት ታሪክ ይቀይራል ከተጠቀምንበት
@saniatube2360
@saniatube2360 Ай бұрын
*ሰላም*ውዱ መምህራችን እንኳን ለአባታችን ቅዱሰ ያሬድ ንግስ ቀን አደረሳችሁ መምህረዬ ከነተማሬዎችህ@ሼር✅ይደረግ የሚገረም ገጠመኝ ነው ለመለውጥ ምክንያት የሆንክ የመምህራችን ተማሬ ቅዱሰ ያሬድ ይጠብቅህ#ከትላንትና ወዲያ et art ቻናል ላይ ሰለአባታችን ቀሴስ ሄኖክ ወልደ ማረያም ሰለእግሊዝ ጉዞ እንዲከሸፍ ግለሰብ በለው ከማህበረ ቅዱሳን ጋር ማርያም አንድም ጤነኛ ሰው ይለም ተበክሏል እንደ ተሰቦ በሽታ ኧረ ወዲያ❗️
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
አሁንስ ተዉኳቸዉ እንደዉም ለበጎ ነዉ ይሄ ሊሆን ግድ ነዉ። ለሀዋርያነት ማረጋገጫ ማህተም ነዉ የነ እሱ አፍ የክርስቶስን መከራ በጥቂቱ ሊካፈሉት ግድ ነዉ። በዛዉ እያስተዋወቁልን ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጣቸዉ። ሰይጣን ለተንኮል ያሰበዉን መድሀኒአለም ለበጎ ይቀይረዋል ዉዶቼ ተዋቸዉ እኛ ግን እየገባን የተደረገልንን እንመስክር እንፃፍ አለቀ ሰዉ ያመዛዝናል ሁላችንም ብንፅፍ
@tiemtidawitgebre5892
@tiemtidawitgebre5892 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
​@@Kidist-rn2xc እውነት ነው
@helenma4550
@helenma4550 Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@yamelak7686
@yamelak7686 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q Ай бұрын
መምህር እንኳንለዛሬዋ ቀን በሰላም አደረሰን እኔ አከራይ ነኝ እኛቤት ሁለት አመት ሳይሆን 15 አመት ሆኗቸዋል ተከራይ መሆናቸውን የምናውቀው የቤት ኪራይ ስለሚሰጡ ነው 5 ክፍል ቤት አለን ሁሉም በአንድ ሰሞን ነው የገቡት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቤተሰቦቼ እንዲህ ነው መተሳሰብ
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc Ай бұрын
እህቶቼ ቤት ፈልጉልኝ ለጓደኛዬ እዘመድ ጋር ነው የተቀመጠችው የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነች በቅርቡ ነው ከስደት የገባችው ቤት አታ ግራ ተጋብታብኛለች በፆሎት አስቡልኝ ፀዳለ ማርያም ብላችሁ 🙏
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በዛሬው እለት ከቅዱስ ያሬድ አመታዊ ከበር በአል አሜን አብሮ አደረሰን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@user-kh2li9bi5g
@user-kh2li9bi5g Ай бұрын
Amen❤
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz Ай бұрын
መፀለይ እሚጠቅመው ለዚህ ነው እግዚአብሔር ካስቀደምን የክፎ ስው ስራ ፈተና ቢኖረውም አሳልፎ አይስጥም እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤እማ ፍቅር ከነቤተስቦች ትጠብቅህ❤❤❤
@FTZ29
@FTZ29 Ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ አሜን አሜን አሜን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብክ❤🎉
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን❤ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ለተሰወረበት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤🎉🎉
@TIJI-990
@TIJI-990 Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ምምህርዬ ባንተ ትምህርት ከትናት ማታ ጀምሮ መንፈሱ እየለፈለፈ ነው ተይዟል በፀሎታቹ አስቡኝ 😢ከቤተሰብ የመጣ ነው
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x Ай бұрын
መምህር ቅዱስ ሚካኤል ይባርክህ በምታስተምረዉ ትምህርት ሁሉ ብያንስ አንድ ትምህርት አገኛለሁ ተባረክ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤️❤️ዉድ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለ አቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌺🌺🌺🌺
@tariktades
@tariktades Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለደጉ መላእክት ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ሚካኤል አባቴ አደረሰን ቅድሰተ ማርያም በፅሎት አሰቡኝ አሞኛል ከሰደት
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v Ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው አረፈዳቹህ ቆያቹህ ሳይል ሁሌ ወደ ቤቱ በምንመለስ ግዜ በሩን ከፍቶ ይቀበለናል የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመሰገን 👏
@zenashzenash8778
@zenashzenash8778 Ай бұрын
Amen Amen Amen enkuni aberu beslam adersni comment አልፎ አልፎ አያለሁ ሁሌም አይሻለሁ እግዜአብሄር ከዚክ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ እህት
@hhhvj
@hhhvj Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ እኛ ሰወች የምንጠፋው በምላሳችን የምንድነውውም በዚህኸው በምላሳችን ነው እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ ለምንናገረው ቃላት እንጠቀቅ
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r Ай бұрын
ወለተ ጊዮርጊስ ገብረ ፃድቅ እያላችሁ በፀሎት አስበን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ እማ አሜን አሜን አሜን
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r Ай бұрын
@@user-qp6ow2pp6q አሜን አሜን አሜን
@ba7359
@ba7359 Ай бұрын
መምህር በጎ ማድረግ ትልቅ ነገር ነው ውጤቱ ከፈጣሪ የሚገኝ ነው መቼም የዘንድሮ ስው መዓተኛ ነው የሚጠቅመውን ለይቶ ካለማውቅ ለዚች አጭር ዘመን አንዳችን ለአንዳችን ጉድጓድ ስንቆፍር እናድራለን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ብሎ መመኝት ነው!!!
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Ай бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ሼር✅👍👍 ላይክ✅👍👍👍 ሰብስክራይብ✅✅👍👍 እናድርግ✅✅
@HanazeOrthodox
@HanazeOrthodox Ай бұрын
መምርዬ ከምታሳድጋቸው ልጆች አንድ ሴት ልጅ እሕቴ መውሰድ ትፈልጋለች እዛው አ.አ ነው ምኖረው እዴት እና ብታወራኝ ቴሌግራም ላይ ፅፌልካለው
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ወይ ፈተና ግሩም ነው ልቦና ይስጣችሁ እናት ደብተራዎች ቅዱስ ሚካኤል ክፉ ስራችሁን እና ክፉ ሀሳባችሁን ያክሸፍባችሁ ዋ ነፍሳችሁ ሞትን እረሳችሁ ግን ድርሳነ ሚካኤልን እና ራዕይ ማርያምን ትሰሙ ይሆን 😢
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ የሚገርም ነው አቤት ስቱ ሰው አለቀ በዚህ ነገር አዷ ተጠቂ እኔ ነኚ ጌታ ልብ ይስጠን እጂ ፈጣሪ እንደዚህ የሚያረጉ ሰወችን ልብ ሰጦ ለንሰሀ አብቃልነሰ ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ምእመናን እንኳን ለጥኡመ ልሳን ሰማያዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን🎉🎉❤❤❤❤❤
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችንም ልብ ይስጥን አክራይማ በእውነቱ ስንቶቹ ክፍሆች አሉ
@tsigealem52
@tsigealem52 Ай бұрын
አብዩቱ እንደ ቸርህነትህ ይቅር በለን
@user-jt3sj6ht6e
@user-jt3sj6ht6e Ай бұрын
መምህር እኔ ለ ፀሎት ስቁም ሀሳቢን ይበተናል በጣም ጤና የለኝ ተጨንቂለሁ የስራሁት አይባርክ በፀሎት እስቡኞ እህተ ገብርኤል ብላችሁ
@solianagebrehiwet2029
@solianagebrehiwet2029 Ай бұрын
መምህር ሶልያና ደካማ ነኝ እግዚኣብሔር እንዳበረታኝ በጸሎት ሃስቡኝ 🙏🙏🙏
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv Ай бұрын
ሰላም መምህር እንድሁም ውድ የመምህር ተማሪዋች እንደምን አላችሁ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልን አሜን መምህር የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን የተማርነውን በህይዎታችን እንድንተገብረው ይርደን ሀገራችንን ሠለም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@zinp1234
@zinp1234 Ай бұрын
Amne
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
መምህሬ በጣም አዝኛለሁ ይልቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግን መሪ የላትም በዚህ ልክ ማለት ነዉ? እንዴት ዘመንን ቀምራ በሰጠችዉ በራሷ ዘመን ዓመተ ምህረት ይቀየር ሲባል ዝም ይላሉ እኔ ግን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ዓመተ ፍዳን እኮ ሊመልሱብን ቸርነቱን ሊያሳጡን እኮ ነዉ ቀላል እኮ አይደለም እስከመቼ ነዉ ድንዛዜዉ ግን ? እኔ እንደዉም መምህር ነኝ ከነገ ጀምሮ አሳጥሬ እራሱ አልፅፈዉም፳፻፲፮ ዓመተ ምህረት
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 Ай бұрын
ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 😭😭😭
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 Ай бұрын
እንኳን በዳና መጣህ ምመህር እንኳን ኑቅዱስ ያሬድ አምታዊ ክብር በዓል አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤
@rozishewaye7103
@rozishewaye7103 Ай бұрын
መፀለይ እሚጠቅመው ለዚህ ነው እግዛብሄር አስቀድሞ ያሳየናል የክፉ ሰው ስራን ፈተና ቢኖረውም አሳልፎ አይሰጠንም
@rozaasres9325
@rozaasres9325 Ай бұрын
ወንድሜን ወልደ ገብርኤልን በፀሎት አስቡልኝ።
@astargzaw4376
@astargzaw4376 Ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ሰላም ከነቤተሰቦችህ ስልክ ሞከርኩ ደጋግሜ አላገኘውህም እኔ የማውቅህ ኤፍታህ ሲከፈት መቁጠሪያ ልገዛ መጥቼ ቢሮህም ፊት ለፊት ነበር ገብቼ ተራ ደርሶኝ ከነልጄ አናግሬህ ፀበል ፊታችንን ተረጭተን መክረኸን ደስ ብሎን የሄድነው አሁን የጠላትን ዉጊያ መጋፈጥ ጀምሬአለው ፈተናውም የዚያን ያህል ሆኖብኛል ላማክር እፈልጋለው ብዙ ሚስጥር የሆነ ነገርን አውቄአለው እያወኩበትም ስመጣ ፈተናውም ጠነከረብኝ ባገኝህ( ብትደውልልኝ) አባቶች ማቃጠል ያለባቸውን ነገር እኔ አቃጥዬ 1 አመት ሆነኝ ያለኝን ንብረት ማጣት መቸገር ሱቅ መዝጋት ብቻ የቱን ትቼ የቱን እንደማወራ ግራ ገብ ቶኛል በቅድስት ማርያም እለምንሀለው ደውልልኝ ጭንቀት ላይ ነኝ፡፡
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Ай бұрын
በአፍ እንጀራ ብሉ ግፍ አትናገሩ ነው እና እማማ እንኳንም ነቁ ለበጎ ነው እሄ ፈተና እና በርቱ እንዳይሰለቹ ዳንን ብላችሁ ከተዋችሁ ጸሎት መንፈሱ ይመለሳል እና በርቱ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 27 күн бұрын
የነ ማህበረ እገሌ አባላት እንደው እግዚአብሔር አይነ ልቦናቹ ይገለፅ
@bezahaile3110
@bezahaile3110 Ай бұрын
ጸዳለማርያምን ፡ በፀሎታችሁ ፡ አስቦት።
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Ай бұрын
የዛሬው ገጠመኝ ያሳዝናል እናትም አባትም ሆነው አሳድገው መጨረሻው ይሄ መሆኑ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን 😢😢
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጥልን የሁልጊዜ ገጠመኞት የምንማርበትን ከብዙ ነገሮች ጥንቃቄ እኔ ብዙ ተምርሬበታለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ዮስጥልን ክፉ አይንካብን💞🙏
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks Ай бұрын
አምላከ ቅድስት ኪዳነምህረት እባክህ የሚለወጥ ልብ ስጠኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ
@user-cy2xs1pr5j
@user-cy2xs1pr5j Ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አፀደ ማርያም በፀሎት አሰብኝ
@mercysisay9044
@mercysisay9044 Ай бұрын
መምህር እንዴት ነህ እኔ በጣም የሚገርመኝ የመትናገረዉ ሁሉ ነገር በቤታችን አለ ግን መፍተሄዉን አጣሁ 😢😢😢😢😢
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv Ай бұрын
መአዛ ሥላሴ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ 😢
@user-fc8bn7dp5q
@user-fc8bn7dp5q Ай бұрын
Emebrehen tasibishi
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሺ አሜን አሜን አሜን
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእውነት ጠቃሚ ገጠመኝ ነው ያቀረክብልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በጤና እስከ ቤተሠብህ ያድልልን
@AsratNigussie-qz4wq
@AsratNigussie-qz4wq Ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተሰፍሸየ
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 Ай бұрын
❤መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እቁ 🤲
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው❤
@BETE-KIDANE-MIHRET
@BETE-KIDANE-MIHRET Ай бұрын
መምህሬ የነፍሴ መጋቢ እንኳን በደህና መጣክ Live እየጠበኩ ነው 😢
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z Ай бұрын
አይ መምህር 😂😂😂አንዳንዴ እንደ ድራማ ነው እምከታተልህ ይገርማል
@tymordoha
@tymordoha Ай бұрын
ቃለህይወት የሰማልን መምህራችን ይገርማል ❤❤❤
@MeskeremAlemayehu-ps8iz
@MeskeremAlemayehu-ps8iz Ай бұрын
መምህር እ ግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ብለክ አምላክ ይፍቀድልኝ ያለክበት ቦታ እመጣለሁ ያንተው ተማሪ ከዝዋይ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 Ай бұрын
መምህር እመቤቴማርያም ትባርክክ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንተን የሰጠን እግዚሐብሄር ይመስገን እዲሁም መላከ መንክራት ግርማ ወንሙን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን
@melkamadmasu4351
@melkamadmasu4351 Ай бұрын
ውዱ መምህር
@ZewudnesheDesalegn
@ZewudnesheDesalegn Ай бұрын
Memher Enkan DEhna metah Enkan Aferesachih❤❤❤❤
@meriman2496
@meriman2496 Ай бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣ በእውነት ይገርማል ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን
@habibahabiba6950
@habibahabiba6950 Ай бұрын
መምህር እካን ደእና መጣእ 🙏 እንካን ለአባታችን ለቅዱስ ያሬድ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu Ай бұрын
አሜን እንኳን በስላም መጣልን መምህር ❤❤❤
@michalesebhat4916
@michalesebhat4916 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ የኛ እንቁ መምህር የስንቱን ቤት አዳንክ አቤት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ከነቤተስቦችሁ ❤❤❤
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles Ай бұрын
እንኳን አደሰሣችሁ ምእመናን እንዲሁም መምህር ቅዱስ ያሬድ ይባርከን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o Ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማል
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 Ай бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ ግሩም ት/ት ነው ይገርማንል ብዙ ተምሬያለሁ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
መምርቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥህ
@user-xm3bj4hm7o
@user-xm3bj4hm7o Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Ай бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትያሰማልን አሜን🤲 እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ተመስገን🤲
@selam1573
@selam1573 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እዲሁም የመምህር ልጆች እደምን አላችሁ!! በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም እያላችሁ🙏🙏🙏
@user-mf2fe3gq5k
@user-mf2fe3gq5k Ай бұрын
Live ፕሮግራም ቀረ እንዴ መምህራችን
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v Ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህርየ እናመሰግናሀለን ለዚህ ቤት በእግዛብሔር ሓይል የታደግከው መጨረሻው ስላማረ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን የኔ አምላክ
@DestaDesta-mx6jk
@DestaDesta-mx6jk Ай бұрын
መምህርዬ የኛ እንቁ እንኳን በሰላም መጡልን
@lallistuuoromiyaa8692
@lallistuuoromiyaa8692 Ай бұрын
Amen kale hiwet yasemalen mamirach🙏🙏🙏
@GenetTadesse-gt6qk
@GenetTadesse-gt6qk Ай бұрын
በማርያም በ ፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ዮሀንስ
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Ай бұрын
መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ኣስተማሪ ነው ልቦና ይስጠን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Ай бұрын
በጣምአስተማሪ ድንቅ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራች liv ጀምርልን መምህሬ 🥰🥰
@fthawitmsgna1944
@fthawitmsgna1944 Ай бұрын
Thanks more memhirachin Betiam Astemhari yehone tmhirti new ❤
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo Ай бұрын
❤ ስላም መምህራች❤በጣም አስተማሪ ❤ገጠመኝ ❤❤❤እደሜና ጣና ይስጥልን ከነቤተስቦችህ መምህርይ ❤ሃይለ ገብርኤል በላቹ በፀሎት እስቡኝ
@DanielG.yohanes
@DanielG.yohanes Ай бұрын
ጥሩ ት/ቲ ዕድሜ እናጤና እግብዛብሄር ይስጥህ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@webit312
@webit312 Ай бұрын
የኛ ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ❤❤
@kdjushs8357
@kdjushs8357 Ай бұрын
መምርህር እመሰግናለን በህይወታችን እየተለወጥን ነው እድሜ ከፀጋ ያድልልን
@user-bv4vq6wh3o
@user-bv4vq6wh3o Ай бұрын
አሜን እንኮን በሰላም መጣህ። ቃለሂወት ያሰማልን
@selamgh3379
@selamgh3379 Ай бұрын
kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
@saraboressa4189
@saraboressa4189 Ай бұрын
Kali yeteyot yesamel🙏🙏🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አቤቱ እግዚአብሔርሆይ ማረን
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማለን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@altubeti7567
@altubeti7567 Ай бұрын
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ🥰👏መልካም እለተ ሰንበት🤲
@maron-m1234
@maron-m1234 Ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@user-dn3lx3bh7x
@user-dn3lx3bh7x Ай бұрын
በጣም ሚገርም ታሪክ ነዉ መምህር
@godolyas306
@godolyas306 Ай бұрын
መምህርችን እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@yrgg1047
@yrgg1047 Ай бұрын
Ye ewunet ye sazanal weganochachin egzbiher kangara yehun 🤲🤲🤲tsegawun yabazalh egzbiher ❤❤❤🙏🙏🙏
@dengleembtaethiopiahagraaa8100
@dengleembtaethiopiahagraaa8100 Ай бұрын
አሜን መምህራችን
@my-key-sh3194
@my-key-sh3194 Ай бұрын
ቃለሂወት....
@Abdu2219
@Abdu2219 Ай бұрын
መምህር አፀደገብሬኤ ብለህ በፀሎት አስበኝ እኔም አንድ ቀንስልክ አስተህልኝ ማዋራህ መምህርአፀደገብሬኤብለህበፀሎትአስበኝእኔምአንድቀንስልክአስተህልኝማዋራህነበርኝ
@bereketbiz
@bereketbiz Ай бұрын
mekariyachene enamesegenalene.
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Ай бұрын
የኛ አባት እንኳን ደና መጣክ
@user-by7ge7gu7e
@user-by7ge7gu7e Ай бұрын
እኔ 10 አመቴ ነው መምህር
@alamalemu2737
@alamalemu2737 Ай бұрын
❤❤❤ቃለህይወትያሰማልንፀጋዉንያብዛልንእናመሰግናለን
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 Ай бұрын
Are mamher betam germach lemajemarya geza now yesmahut , Egzabher kakfu nager yetabekan ka Saytan mangste ,na aglagalewachu yesawern ,mamher edmena tena yestut kana betasabu bexelatachu asbun
@adanech-bd6dv
@adanech-bd6dv Ай бұрын
መምህር እኔ በተከራየሁበት ቤት 13 አመት ነው የኖርኩት ግን ተቻችለን ነው ግን አሁን ለልጄ እፈልገዋለው አለችን ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሌታቹ አስቡኝ!!
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 109 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 55 МЛН
229ኛ ገጠመኝ ፦ ዓይኑ የማያይ ልጅ ለምን ወለደች? ባሏስ በድብቅ ምን እርምጃ ወሰደ
1:34:15
በዝሙት መንፈስ የምትቸገሩ መፍትሄው ✅
2:28
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 363
235ኛ A ገጠመኝ፦ የልጇን የእጅ አመል ችግር መቋቋም ያቃታት እናት ውሳኔ መጨረሻው
1:07:04
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 104 М.
24ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ትንሹ ሀጢአት እንዲያድግ ሰይጣን የእሳት ውሀ ሲያጠጣ ተመልከቱ
1:26:31
223ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ተጥሎ የተገኘው ልጅ ከአመታት በኋላ  የማን ልጅ ቢሆን ትላላችሁ
1:13:32