252ኛ 3-ገጠመኝ ( ፩ኛ ሞታ የተነሳች፤ ፪ኛ ከነማተቧ የተገደለች ፤ ፫ኛ የነርሷ ድብቅ ማንነት )

  Рет қаралды 68,905

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер
@meseret888salam7
@meseret888salam7 2 жыл бұрын
እኔም አንድ ምስክርነት አለኝ የመጀመሪያ ልጄን በኦፕሬሽን ሲያገላግሉኝ ሞቼ ነበር የተለየ ቦታ ከምናየውአለም የተለየ ነበር ሥጋዬ እዚያው አልጋ ላይ ተዘርግቶ እኔ ግን ነጫጭ የለበሱ ፊታቸው የተሸፈነ ከነሱ ጋር ቆሜ ራሴን አየው ነበር ይህ የሆነው በስደት አገር ነው ግን ስነቃ ዶክተሮቹ ህይወቴን ለማዳን በኤሌክትሪክ ሲጫኑኝ ነበር ነብሴ ተመለሠች እነዚያ ነጫጭየለበሡትም ከአጠገቤ አልነበሩም እግዝያብሔር ከነቆሻሻዬ ያልወሠደኝ የዘላለም ህይወትን ሊሠጠኝ ስለፈለገ ነው ሥሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሠገነ ይሁን
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንኳንለዚህአበቃሽእህቴ፣❤😢
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
አሜን ፫እህቴ 😭⛪🙏
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme 3 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏🙏ላቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 2 ай бұрын
❤❤❤ተመስገን
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 2 жыл бұрын
Amen amen
@badassnshgc5460
@badassnshgc5460 2 жыл бұрын
አሜን በእዉነት
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 2 жыл бұрын
ኤፈታህ መምህር ጊዜው ከ25 አመት በላይ ነው የዝችን ልጅ የሚመስል ታሪክ አለኝ ።ታሪኩ እንዲህ ነው ቢጫ ወባ ይዞኝ በጣም ታምሜ ትንፋሼ ተቋረጠ ከ10 አሰከ 20 ደቂቃ የተቋረጠው በዚህ ደቂቃ ውስጥ ረዣዥም ሰንበልጥ መንገዱ በጣም ቀጭን ትልቅ ጎጆ ቤት አለና በሩ ላይ ስደርስ አንድ አባት ፂማቸው በቁመታቸው ልክ ነው እና በሩ ላይ ሆነው ለምን አሁን መጣሽ አንችን አይደለም አሉኝና ሲሄድ እንደ መባነን አደረገኝ ግን በዛን ጊዜ ያለ ሞሞቴ ይቆጨኛል እህቴ እዳለችው አለም ያስጠላል አይተህ ስትነቃ እስካሁን ይቆጨኛል እውነት ነው።
@sudanisudani142
@sudanisudani142 2 жыл бұрын
እመብርሃን ክብር ምስጋና ይገባሻል እማ ፊቅር
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በእውነት እራሴን በጣም ታዘብኩት ስጋዬም አስጠላኝ ክርስናዬን እና ያለሁበትን ህይወት ገመገምኩት ታጥቦ ጭቃ እንደ እሪያ የሆንኩ ያህል ይሰማኛል። ከዚህ ከሚሞት ስጋዬ በተገላገልኩ ትላለች ነብሴ ነገር ግን የክርስቶስ ትልቁ የማዳን ሀይል ያለው ክቡር ስጋውና ደሙ መጽናናትን ይሰጠኛል እናንተ ንጹሐን ክርስቲያኖች በረከታችሁ ይደርብኝ። መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ።
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደረሰን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
አሜን
@Amany1213
@Amany1213 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ይደንቃል ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነና የተከበሩ ይሁን አሜን ይሄን ያሰማኝ አምላኬ ዘውትር አመሰግነዋለሁኝ ነርሷ እግዚአብሔር እድሜ ማቱሳላ ያድላት የወንድሜ ሚስት ብትሆን ወይም እህቴ ብትሆን የሶስቱም በረከታቸው ይደርብኝ አሜን
@ናታኔም-ዀ4ወ
@ናታኔም-ዀ4ወ 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በእውነት ይህንን ድንቅ ነገር በአንተ ላይ አድሮ እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ እግዚአብሔር የመሰገነ ይሁን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በአታ ማርያም እኛንም ትጎብኘን
@whoislikethelordourgod595
@whoislikethelordourgod595 2 жыл бұрын
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንን
@abrhamberhe1111
@abrhamberhe1111 10 ай бұрын
Amen
@abemekdi
@abemekdi 2 жыл бұрын
እጅግ ይገርማል። በጣም በተመስጦ ነው የሰማሁት። ከእንባ ጭምር። እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው። ክፉውን ያርቅልህ።በሀይማኖት ብንኖር እግዚአብሔር ለሁላችንም ቅርብ ነው። ኦርቶዶክሳዊነት በእግዚአብሔር መመረጥ ነው። አምላኬ ሆይ ሀገራችንን እና ህዝባችንን ጠብቅልን። አሜን አሜን አሜን!!!
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 2 жыл бұрын
እናቴ ባዕታ ማርያም ሆይ ለኛም የቸርነትሽ ስራ ስሪልን በረከትሽ ይደረብን በጸሎትሽ አስቢንውድእህታችን ወለተ ኢየሱስብለሽ
@እመቤት-ተ9ዀ
@እመቤት-ተ9ዀ 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ ክብር ምስጋናምስጋና ይገባሻል በእውነት መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት ያስብኝ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛለችሁ የተዋደደችሁ የኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንደምን አደራችሁ አሜን እንኳን ለአባታችን ቅዱስ ባልወለድ አደረሳችሁ አደረሳን አሜን እንድሁም በዘሬ የሚውሉ የአመተዊ የወራዊ በዓሎች አደረሳችሁ በረከት ረዴኤታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን። ሀገራችን ኢትዮጵይ ሰላሟ ይብዛ ♥♥፨፨ ይህን ትምህርት እንድንሰማ የፈቃደልን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን መልካም ቀን
@aynalemmengestue3354
@aynalemmengestue3354 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 2 жыл бұрын
አሜን
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ
@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር እሚገርም ነው በረከታቸው ይደርብኝ
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 2 жыл бұрын
Kal hiwot yasmlien memhrachin berketachew yiderbin
@asegedechem7895
@asegedechem7895 2 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ ወልደ ገብርኤል ወለተ ክርስቶስ ተስፋ ማርያም ሀይለ ገብርኤል በፀሎት አስቤን በረከትሽ ይደርብን።
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 2 жыл бұрын
be irswo memhr Tesfaye MEDHANIALEM. adro yastemaren new AMLAK ymesgen beiwnet stnageru betam des ylal MEDHANiALEM ymaren ytebken Amen
@bezawtwasbta8869
@bezawtwasbta8869 2 жыл бұрын
Amen amen amen barktchw yadrbni🙏🙏🙏
@meseretf1
@meseretf1 2 жыл бұрын
ያጋጥማል።
@hazalaklo6639
@hazalaklo6639 2 жыл бұрын
እስቲ እደዚህ ስትሰሙ እደኔ ከስደት መመለስ የቸኮለ ላይክ ግጩኝ መምህራችን እግዚያብሄር ይጠብቅህ የህቶቻችን በረከት ይደርብን🙏🙏🙏
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው የደርበን ፀጋዉን ያብዛልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር ቃለህዎትን ያሰማልን እድሜ እና ጠና ያብዛልን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
የኛ እናት እማ ፍቅር ማርያም አማላጂነቷ ከሁላችን ጋር አይለየን አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤💒❤💒🙏
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 4 ай бұрын
እመብርሃን ክብር ምስጋና ይገባሽል እማ ፈቅር አባታችን በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እፁብ ድቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር ይመስገን ባትየ እኛንም ትዳብሰን ጎዷሎውን ልባችንን ትሙላልን ቀጣም ደስ ይላል በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 2 жыл бұрын
ታድላ እግዚአብሔርም ጸጋውን ያብዛላት ። በስመአብ ባላውቃትም መጀመያ ሞተች ስትል ልቤ ትርክክ ብሎ ነበር ።
@brktiendale3616
@brktiendale3616 2 жыл бұрын
ምን እንላለን ይህን ደግሞም እስካሁን የተደረጉትን ሁሉ የሰማ ጆሮ እድለኛ አይደለም ታድያ። በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን!!! ከእህታች በረከት ይክፈለን የሰማዕታቱም በረከት ይደርብን። መምህራችን አንተም ደግሞ እግዚአብሔር ከዚም በላይ የምታገለግልበትንጰእድሜና ጤናን አብዝቶ ጨምሮ ተጨማምሮ ይስጥህ። አሜን🙏☺️እንወድሃለን እናከብርሃለን። ሰናይ አልግሎት🙏☺️❤❤❤❤❤
@selfiemobile9389
@selfiemobile9389 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ክብር ምሥጋና ላንተ ይሁን
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
በፀሎታቹ አስቡኝ እባካቹ ወለተ ትንሳኤን እና ብርሃነ መስቀልን
@sebleabera4939
@sebleabera4939 2 жыл бұрын
በረከትሽ ይደርብን ኡፍ በእህታችን ሂወት በጣም ቀናው አንቺን የቀረበች እመቤቴ እኔ ሃጥያተኛዋን ትጎብኜኝ
@dedu363
@dedu363 2 жыл бұрын
እንኳን ለባለወልድ ለባለወልድ አመታዊ በአል በአልአደረሰን አሜን
@nawfalhindi6329
@nawfalhindi6329 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ያስደምማል ገጠመኙ የእውነት መንፈሳዊ ቅናት ያስይዛል በፀሎትሽ አስቢን እማ ፍቅር ከነልጅዋ ክብር ምስጋና ይድረሳት በእውት እኛም ከምንሰማው ተምረን እራሳችንና ወገኖቻችን እንድንረዳዳ በፀሎት እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልን
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 жыл бұрын
እኔም ስወልድ የድንግል ማርያም ታምር ተደርጎልኛል ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ ለጌታዬ ይሁን
@zinashabate192
@zinashabate192 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድቅነው እኳንም ተነሳችልን በዛ በኩል አስተማራትኝ መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን፣ አገራችንን አስባት እነዚህ ሰዎች ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ ገስፅልን፣ በአገራችን ላይ ያለውን ክፉ መንፈስ አባርልን።
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነገር ነው ለሁላችሁም በፀጋ ላይ ፀጋን ያድልልን በረከታችሁ ይድረሰን ሰማዕት ለሆኑት እናትና አባት አሟሟታቸው ቢያሳዝንም 😢😢😢 በረከታቸው ይድረሰን መምህር ከዚህ በላይ እግዚአብሔርን እንድታገለግለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነ ቤተሰብህ ❤️❤️❤️ አመተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡን 🙏🙏🙏
@አበባየድንግልማርያምልጅ
@አበባየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት እማምላክ ለኛ ቅርብ ናት ታድለን
@arwagugsa6669
@arwagugsa6669 2 жыл бұрын
⁷77777887
@arwagugsa6669
@arwagugsa6669 2 жыл бұрын
778u787⁷77⁷7677777797777⁷⁷8⁷7
@arwagugsa6669
@arwagugsa6669 2 жыл бұрын
@@አበባየድንግልማርያምልጅ ⁷
@arwagugsa6669
@arwagugsa6669 2 жыл бұрын
777⁷7777777
@chalasego6826
@chalasego6826 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል ፀጋው ያብዛልህ በፆሎትህ አስቢኝ ወለተ ማርያም ገብርኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ገብርእግዚአብሔር ገብር ስላሴ ብለህ ከኔ ቤተሰቦቼ ሱባኤ ጠይቂልኝ
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት እፁብ ድንቅ ምስክርነት ነው እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አምላጆ ከሁላችንም ጋር ትሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 2 жыл бұрын
ይገርማል እንዲህ አይነት የተባረኩ ሰዎች በመሃላችን ሲገኙ በጣም ደስ ይላል ። የአንዳንድ ሰው ማህጸን የተባረከ ነው ። እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላት ።
@lusisisi7912
@lusisisi7912 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላአል እባካቹ ምህመናአን የንዋየ ቅዱሳት ስትገዙ ከኢአማን አትግዙ እኛ መረዳዳት አለብን እነሱ አያምኑ ለምን የኛን መጠቀሚያ እንገዛለን ምናበረታታቸው እኛ ነእን እደዚ ከገዳም የመጡ መቁጠሪያዎችን መግዛትም በረከት ነው በሌእላ በኩል ደሞ ገዳሙን መርዳት ነው
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ የኛ ጀግና መምህራችን በእዉነት ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን የእህታችን በረከቷን ይደርብን በእዉነት በጣም ነው የተማርንበት እግዚአብሔር ይመሰገን
@habhabshi5767
@habhabshi5767 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም ደካማ እህታችሁን በጸሎት አስቡኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@nigatentertainment12
@nigatentertainment12 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 2 жыл бұрын
ታድላ መመረጥ ነው እማ ፍቅር ድንግለይ ክብርሽ ከፍ ከፍ ከፍ ይበል ❤❤❤❤❤
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ አንተ ልዩ ነህ ❤ ልባችንን ለእግዚአብሔር በፍፁም እናስገዛ ወገኖቼ
@hanihanu5058
@hanihanu5058 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@adu-genet
@adu-genet 2 жыл бұрын
መምህር የ ቪዲዮ intro ያስፈራል መብረቅ ነገሩ በመዝሙር ብታስጀምረው ደስ ይላል ገጠመኙ ግን ቃላት የለኝም የኛ አምላክ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።
@ወንቅሺት
@ወንቅሺት 2 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሁላችንም ትረዳን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እኝም እድለኝ ነን ይህንን ተምራ መሰማታችን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
በእውነት ሁሉም ታሪክ በጣም ድንቅ ነው የመጨረሻዋ ግን ያስቀናል እህቴ በረከትሽ ይደርብን 👏👏👏
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜንንእሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን ለሞቱት እናትና እባት በርክታቸው ይድርስን እህቶቻችን በፀጋ ላይ ፀጋን እብዚቶ ይስጣቸው ኢትዮጵያን በፀሎታቸው ይማርልን🤲
@sanyeitkashun2617
@sanyeitkashun2617 2 жыл бұрын
አሜን
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን፫ ይማግርም ገጠመኝ ነውእመብርሃነይ ሩህረህታ ህላና እናቴም እንድዝ ግጠምት ነብር በዝህ 6ተ እመት በሜጥ ግዜ ኣዶ ናይ ስላም የስራት ታእምራ ቡዙ ነው ስለ ማይ ነገር ስጣትዉ እግዚአብሔር ይመሰግን🌾🌾🌾 ሃገራችን ስላምን ፍቅርን እንድነትን ይሰጠን እግዙአብሔር አመላክ 😥🤲
@ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና
@ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት መስማት ትልቅ ነገር ነው እና እግዚአብሔር ሆይ የእኛን ስቃይ እና የቤተሰቤን ሰላም እንድትመልስልኝ ተስፋ አለኝ የእህቴ በረከት ይደርብኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ በፆለት አስቡልኝ መንፈስ በጣም በጣም ከቤተሰብ ጋር እንዳትስማማ አድርጓታል እና ፈጣሪ የ በይቅርታ አስብልኝ አሜን አሜን
@rigbeefrem2064
@rigbeefrem2064 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Bale Maetebuwan Nefis yimarlin ye Semaetnet kibir yistlin Lijochuwan Fetari kekifu tebko yasadglat Ayii hazen agerachin beza
@elsabethfekadu24219
@elsabethfekadu24219 2 жыл бұрын
መምህር እኔም ገጥሞኛል የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ጳውሎስ ሆስፒታል ማዋለጃ ክፍል የእመቤቴ ስዕለ አድኖ ነበረ ከስሯ ተኝቼ ነበር ለመንኳት፡፡ ደረሰችልኝ ኦፕራሴዮን ገብቼ እንደ ህልም የታየኝ ረጅም ሴት ሙሉ ዘርፋፋ ልብስ የለበሰችመጥታ ሆዴን ዳሰሰችኝ እናም የተገላገልኩት ጥር 20 ነበር፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
አመቤቴ እማፍቅር እኳንም ደርሰችልሽ እልልልልልልልልልልል
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN egzeabher yemsgen
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
ክብር ለእመብርሃን ይሁን አሜን
@Janiy_official
@Janiy_official 2 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@abrhetable
@abrhetable 2 жыл бұрын
መምህር ብዙ ጊዜ ደውዬ አላገኝሁም አንድ ቀን እንገናኛለን እንዳገኝህ ፍቂደ መይሃንያለም ይሁን
@kalabe2655
@kalabe2655 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እኔም ባንተ ትምህርት እየተለወጥኩ ነው ግን በጣም ያስቸገረኝ ነገር አለ ባገኝህ ደስ ይለኛል።እመቤቴም ከሞት በለተቀኗ አትር ፋኛለች ።ደሜ አልቆ ትሞታለች ሲባል ነው የተረፍኩት።ባንተ ትምህርት ከብዙ ነገር ተርፊያለው፣ፈተናው ግን አሁንም አላለቀም።በፀሎት አስቡኝ ከነ ቤተሰቤ ፍቅረተ ስላሴ።
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አውይይይ አምዬ ማርያም አወድሻለሁ አንዴት ታድላለች ከሞት የተነሳችው መንፍሳዊ ቅናት ያዘኝ አቤቱ ጌታ ሆይ ከናትህ አትለየኝ
@dawitmekonnen9681
@dawitmekonnen9681 2 жыл бұрын
ወልደ ገብርኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እኔማ የእነሱን ብርታትና ሰማዕትነት ስሰማ ልቤ ሰፍፍፍ ትላለች የተግባር ሰው መሆን አቃተኝ ወዮልኝ 😥😥😥ለሞቱ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን በእውነት የእህቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ዶክተሯ ግን ታድላ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያኑርልን አሜን ፫! እኔን ታናሽና ደካማ እህታችሁን "አመተ ማርያምን" በጸሎታችሁ አስቡኝ እናትና አባቴም ነጭ በነጭ ሁነው አልቆርብ ብለው አስቸግረውናል አስቡልኝ
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@raheltigstu1679
@raheltigstu1679 2 жыл бұрын
መምህር ከዚህ ቀደም ቢሮ መጥቼ አማክረኸኝ ነበር። ይሄን ገጠመኝ ስሰማ ከራሴ ጋር ተመሳሰለብኝ ግን ለቤተሰቤ ለማንም አላወራሁትም ምክንያቱም አያምኑኝም ብዬ ነዉ። አሁን ታህሣሥ 2014 ላይ ነበር ልጆቼ ት/ት ቤት ባለቤቴ ደግሞ ወደ ስራ ከሄዱ በኋላ ነዉ ነገሩ የተከሰተዉ። ታምሜ ብቻዬን እቤት ዉስጥ ተኝቼ ነበር ብቻ ለማን ላዉራዉ ድንቅ ነዉ ከመምህር የገዛሁት ትልቅ ስዕል አጠገብ ነበር የተኛሁት ከዛ ነብሴ ከስጋዬ እንደተለየ የሆነ ሰሜት ተሰማኝ በጣም በከፍተኛ ድምፅ በሥላሴ ስም በሥላሴ ስም በሥላሴ ስም እያልኩ እጮህ እንደነበር ይታወቀኛል እናቴ ድንግል ማሪያም እና ሰማዕቷ ቅድስት አርሴምዬ ስዕል ወርዶ ግድግዳው ላይ ተለጥፎ ይከተለኝ ነበር ወዲያዉ ስጋዬ እና ነብሴ ግጥም ሲል ታወቀኝ ከዛ ተነሳሁና ፀሎት አደረኩ እግዘብሔር ይህን ያደረገዉ ለምን እንደሆነ አላወኩም። ለቤተሰቤ እንዳልናገር አበደች እንዴ ይሉኛል ብዬ ብቻ እንዳልረሣዉ ብዬ ኮንፒተሬ ላይ በፁሁፍ አስፍሬዋለሁ። ይህንን ገጠመኝ ስሰማ ወቅቱ አሁን ነዉ ብዬ ነዉ ኮመንት ላይ ያሰፈርኩት በጣም በአጭሩ ነዉ። መምህር እባክህ አግኝቼህ ስለሁኔታው ብነግርህ ደስ ይለኛል።
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክልን መምህራችን እህታችን በረከትሽ ይደርብን እማ ፍቅር ለኛም በአማላጅነቷ ትጎበኘን ⛪🌹 ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🕊
@Ephrata730
@Ephrata730 2 жыл бұрын
በእውነት እህታችን እመቤታችን ታዕምሯን ስላደረገችልሽ እንኳን ደስ አለሽ፡፡ በጋብቻ መኖርን እግዚአብሔር አምላካችን የሚወደው ነገር ቢሆንም በምንኩስና መኖር የሚበትጥ እንደሆነ የታመነ ነው፡፡ ፍፁም ለመሆን የሚፈልግ ሁሉን ትቶ ይከተለኝ ብሎናልና፡፡ እኔ ግን በሰው ሰውኛ ሳስብ…እራሴን በአንቺ ቦታ አድርጌ ሳይሆን በልጅሽ ቦታ አድርጌ…እናቴ ዓለምን የናቀች…የእግዚአብሔር አምላካችንን እናት ፍቅር ያደረባት…መንግስቱን የምትናፍቅ…እናት እጅ ባድግ ደስ ይለኛል…እውነት ነው እግዚአብሔር አይደለም በፍቅሩ ነገራቸውን የተውለትን ቀርቶ ሌሎችን ምን ሳያጎድል የሚያሳድግ አምላክ ነው… ብቻ…መምህር እንደሚለው መንፈሳዊነት ይብለጥ…መንፈስ ቅዱስ ይፍቀድልሽ
@hekmajemal3150
@hekmajemal3150 2 жыл бұрын
እህታችን በፀሎት አስብኝ ኃይል ኢየሱስ ወለተ ማርያም
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንፈሳዊ አርት ያለው ቢሮህ በተለይ የእመቤቴ እማ ፍቅር ስእል በጣም ይመስጣል እመቤቴ ጥበቃዋን ታብዛልን ገና ላዳምጥ ነው ሙሉ ገጠመኙን ሰላም ግዜ
@misrakfelekesibuh8691
@misrakfelekesibuh8691 2 жыл бұрын
እህታችን መቼም መምህር እንዳለው ቀንሽ ስላልደረሰ ከሞት ወደ ሕይወት መልሳሻለች ግን ይህ በመሆኑ ብቻ የጀመርሽውን ሕይወት ትቶ መመነኑ ሳይሆን እዚሁ ኑሮሽን እየመራሽ ለሰዎች በመፀለይ ልጅሽን ማሳደግ ይሻላል በዚሁ ኑሮሽ እግዚአብሔርን አገልግለሽ ጣታቸው እንደበራላቸው እናት መበርታት ትችያለሽ ብዬ አስባለሁ ባለቤትሽንም ልጅሽንም አታስዝኝ
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እናታችን ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን አሜን
@Agegnew-b8o
@Agegnew-b8o 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም ኃይለ ግዮርጊስ ገብረ መድን ገብረ ክርስቶስ አሜን አሜን!!!
@orthodoxchrstian
@orthodoxchrstian Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አመተ ማርያም ወለተ ሩፋኤል ወለተ መስቀል ሰለሞን እህተ ማርያም ወለተ ትንሳኤ ሰይፈ ሚካኤል በፀሎት ያስቡን
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 2 жыл бұрын
እህታችን በረከትሽ ይደርብን በአታ ማርያም እኛንም ትጎብኘን
@zewdobelayneh6707
@zewdobelayneh6707 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ ይላል አንተ ለኛ የምታነማን ነተአምራት ለኛ ብርታት ይሖናል ቃለ ህይወት ያሠማልን
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@helenhelen6516
@helenhelen6516 2 жыл бұрын
ስምህ የተመሰገነ ይሁን አምላኬ ይሄን እድሰማ ስለፈቀድህ በፀሎት አስብኘ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስብኘ
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
የሚደንቅ ምስክርነት ነው እህታችን ባእታ ማርያም እንኳንም ደረሰችልሽ. እናት እና አባት እልጅ ፊት ሲገደሉ አሳዝኖኛል😢 በረከታቸው ይደርብን. የዶክተሯ በጣም የሚገርም ነው በፀሎትሽ አስቢን መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን
@fasikaayayu6904
@fasikaayayu6904 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የእመቤታችን ስራ ክብር ምስጋና ለመቤቴ አሜን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 жыл бұрын
እማ ፍቅር እናቴ የጌታየ እናት ክብር ይገባሻል🙏❤🙏
@addaagsa6706
@addaagsa6706 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር በእዉነት የህቶችን እዴሁም ካረፉት እናት አባት በረከት ያካፈለን አሜን አሜን አሜን በእዉነት
@liayhagos8530
@liayhagos8530 2 жыл бұрын
መምህር እባክክ በማርያም ህርእህተ ማርያም ብለክ ፀልይልኝ የሰማዉት ገጠመኝ በጣም በጣም እጅግ አሰደንቆኝል የመቤቴ ባታ ማርያም ታምር ድንቅ ድንቅ ነው ከብር ምሰጋና ይድረሳት
@Janiy_official
@Janiy_official 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ነው በአንተላይ አድሮ እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
በእውነት ይጅግ በጣም ያስደንቀኛል የእግዚአብሔር ስራ እመቤታችንን ያየሻት ልጅ በእውነት ላች የደረሰች ለኛም ትድረስልን ሰማአት የሆንሽው እግዚአብሔር እኛንም ለሰማአትነት ያብቃን ብዙ ትምርት አግቼበታለሁ መምህር የነርሷ ትጋት ንፅህና ይገርማል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ💒✝️
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእህታችን በረከት ይደርብን
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 2 жыл бұрын
ሀይለ ጊዮርጊስ ፣ሀይለ እየሱስን ፣ሀይለ ገብርኤል ፣ አስካለ ስላሴ ፣ ወለተ ሀዋርያት ፣ ወለተ ማርያም በፅሎት አስብን
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 жыл бұрын
በአዉነት ለወደደዉ አግዚአብሔር ያሳያል አመቤቴ ከብር ምስጋና ይድረሳት ይህ አለም ምን ደስ ይላል አለምን መናቅ የአግዚብሔርን መወደድ የተሻለዉን ሰማያዊ ህይወት በዛች ቅስፈት ያየቻት የባአታ ማርያምን ተአምራን አይታ አንዴት ይቻላል መታደል ነዉ የአመቤታችን በረከታ ይደርብን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻_*አቤቱ ጊዜን ስጠን*_ *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በእውነት እህታች በረከትሽን ይደርብን በፀሎትሽን አስብ ወለተዮስስ ከነ መላእ ቤተሰቦችዋን በለሽ በለሽ አስብኝ🙏🙏🙏🙏
@መሲነኝየማርያምልጅ
@መሲነኝየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እህታችንም እመቤታችን አትለይሽ እመበተ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ድረሽልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@weyninegash9747
@weyninegash9747 2 жыл бұрын
Inatachin hulem kegonachin nat yene liyu inat
@yeznmamuya5504
@yeznmamuya5504 2 жыл бұрын
በእዉነት ድቅነገር ነዉ በዉነት እግዚአብሄር ታምርን ያብዛልን ፀጋዉን ያብዛልን እመቤቴ ለሁላችንም ጸጋዉን ትግጽለን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን እታችን ላቸ የደረሰልሸ እመቤታችን ለሁላቸነም ይደረስልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን
@tegestee6945
@tegestee6945 2 жыл бұрын
Amen, Amen. I believe Emabete is always with us in unexpected places to help us. My life is a testimony to that. Pray for us sister. Thank you Memehir for sharing with us.
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ይህን እንድስማ የፈከድክልኝ እግዚአብሔር ሆይ አመስግናሃለው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ታምርነውቃለህይወትያሰማልንውድመምህራችንጸጋውንበርከቱያብዛልህመላቤተሰብክህንበጤናበእድሜይጥብቅልንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏
@afeworkg2684
@afeworkg2684 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ "ፈውስና ድህነት በመምህር ገብረመድህን እንየው" ያስተማሩትን እንድታዳምጡ በእግዚአብሔር ስም እለምናሁ.
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ.ህይውት ያሰማልን.መምህር አሜን አሜን.አሜን:ዝማሬ መላእክት.ያሰማልን.መምህር♥
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳዳምጥ በጣም ነው ህይወት የሚያድሰው አስራተ ማርያም እባላለሁ ፀልይልኝ
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Baeta Mariam enate hulem libe west nesh
247ኛ ገጠመኝ፦ ለገንዘብ ብሎ እህቱን ከሀብታም  ጋር እያጋባ የሚያፋታ
1:43:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 55 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
36ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegrame and mobil
2:39:20
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 44 М.
76ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:40:09
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 25 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН