36ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegrame and mobil

  Рет қаралды 44,206

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 343
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቁን ቤተ ክርስቲያናችን ይጠብቁልን የሐይማኖት አባቶች አንድ ያድሩግልን ተስፋ ሥላሴ እስከ ተማሪዎቹ ሁላችንም ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርሰን አሜን
@Asnibogala
@Asnibogala 6 ай бұрын
አሜን
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 6 ай бұрын
Amenn
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 6 ай бұрын
Amenn
@tenayegetachew7778
@tenayegetachew7778 6 ай бұрын
አመታዊ ነው
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 6 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
ወድ ክርስቲያኖች ❤️❤️❤️❤️ነገ እኮ ጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️❤️
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 6 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን 🙏
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 6 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ በቤትህ አጽናኝ መጨረሻዬን አሳምረው በዚህ በመሰለ ቆሻሻ ህይወት ውስጥ ያሉትን ወደ እውነት መንገድ ምራቸው ይቅር በላቸው አሜን።
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 6 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 6 ай бұрын
"ነገ" የሚከበረው አባታችን ሀዋሪያ የኢትዮጵያ ጋሻ ሰማያዌ አረበኛ የሆኖ ፃድቁ አቡነ ሐ/ማረያም ሆይ በአሁን ሰዓት ቤተክረሰቴያናችን በጣም አደጋ ላይ ናት❗️ አባቶች ጭንቅላት ላይ አድሮ እያመሳቸው ነው እባኮትን አባታችን ፃድቁ ,,,,,,,,እኛ ቆሻሻዎች ልጆችሁት ቤተመቅደሰ ትገቦ ዘንድ በሰውም በህልምም እንለምኖታለን🙏
@helenma4550
@helenma4550 6 ай бұрын
Amen🤲🤲🤲🤲🤲
@ዘኪዮስቲዩብ
@ዘኪዮስቲዩብ 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።
@fkarlij6004
@fkarlij6004 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእወነት❤
@hermelatesfaye2463
@hermelatesfaye2463 6 ай бұрын
Amen
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 6 ай бұрын
Tekwkel Ethiopianenan. Hezbochiwn yetebk
@AaBb-yv6hh
@AaBb-yv6hh 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር❤
@ssss4655
@ssss4655 6 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከሃይማኖት እጦት ከመግባር መራቆት አድነን መልካም ልቦናል ስጠን
@FjfhvhhRjfhfht
@FjfhvhhRjfhfht 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ እናት አሁን ያለሽ በት ከድጡ ወደማጡ ነው እና እመቤቴ ታርዳሽ መምህር እናመስግናለን ፈጣሪ ያኑርልን
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 6 ай бұрын
አሜን አሜንበፀሎት አሰቡኝ ልጅ የለኝ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እመቤቴ ማርያም በምልጃዋ ትርዳኝ ትርዳን በልጅ እጦት ትዳሬ እንዳይፈርስ እባካችሁን በፀሎት አስቡኝ (ፅጌ ዮሐንስ እና ሀብተ ገብርኤል )እንባላለን ለአለም እመሰክራለሁኝ መምህር አንተም አስበኝ ከነቤተሰብህ
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 6 ай бұрын
አቡነ ሀብተ ማሪያም የተባረከ ልጅ ይስጡሽ
@FeraTasefaye
@FeraTasefaye 6 ай бұрын
የድንግል ልጅ ያስባቹ አቡነ እጨጌ ዩሐንስን ተማፀኑ የፃዲቁ አምላክ ይርዳቹ ኤልሳቤጥንና ሀናን ያሰበ መድሀኒያለም ያስባቹ ማዕፀንሽን ይባርክልሽ እህቴ አንተም ወንድሜ ዘርህን ይባርክልኸ
@SeniSisay
@SeniSisay 6 ай бұрын
ቅዱስ እሩፍኤል አባቴ ማህፀንክን ይባርክህ
@TiegistNegash
@TiegistNegash 6 ай бұрын
ልደታ ማርያም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ🙏🏼💕
@leezashow9260
@leezashow9260 6 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አንተ በሚገባ ተንትሃህዋል ። ያወርቃፈራሁ ግን ምኑንም ሳያቅ ዳኑ መናምን ይላል። የኛ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከነሱ ሀሰተኛው እየሱስ ይለያል
@EmuyeJima-w4z
@EmuyeJima-w4z 6 ай бұрын
You are right!!
@adrontube3361
@adrontube3361 6 ай бұрын
ይቅር ይበለኝና መናገር ፈርቼ ነው እንጂ ወንድ ነበር የመሰሉኝ ከነድምፃቸው የሰውነታቸውም ቅርፅ እንደወንድ ነው አይ የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰራ በጣም ከባድ ነው ከባህላዊ ወደ ዘመናዊው ጥንቁልና ነው የተዘዋወሩት እግዚአብሔር ይርዳቸው
@sarafekadu1751
@sarafekadu1751 6 ай бұрын
Ewnet new
@AlemdarSemu
@AlemdarSemu 6 ай бұрын
አዎ እውነት ወንድ ነው የሚመስሉት ፈጣሪ ይማራቸው
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 6 ай бұрын
ወለተ ማርያም መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሴትየዋ ታሪክ ግን በጣም ያሳዝናል ጌታችን ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቅዱስ ቶማስ(ዲዲሞስ )🕯🕯🕯 ሐዋርያ ለአቡነ ሐብተማርያም🕯🕯 አቡነ እየሱስ ሞዖ አቡነ ሰለማ ካሳቴ ብርሃን 🕯🕯🌹🌸🌸🌸🌼💐💐 በረከታቸው ይደረብን በቅዱሳን ፀሎት አገራችን ን ይጠብቅልን አሜን🎉🎉
@kidestwselasi
@kidestwselasi 6 ай бұрын
ውይ መምህር ተባረክ እኝህ ብቻ አይደሉም ብዙ ናቸው ያንተን ትምህርት ቢከታተሉ ኦርቶዶክስ እንዳልነበሩ ያውቁ ነበር ይሄ ት/ት እንደነዚህ አይነቶችን መታደግ እንደሆነ የኛዎቹ አስተማሪዎች በተረዱት ይሄንን አውቀው እንኳን ባይጨቀጭቁን እኛ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስርዓት ተከታዮች አልነበርንም ስንል በማረጋገጫ ነው በቤቱ ያለነው እድንድን ተውን የሚገርመው ለዚህ ምላሽ የላቸውም እኔ እኝህና አንድ ሽበታም ዲያቆን ነበርኩ የሚሉ ድራማ የሚሰሩ ሰውዬ መልስ ከሌሎች መምህር እጠብቅ ነበር ግን ይሄ የኛ እምነት አምልኮም ስርአትም አይደለም ያለ ሰባኪ አላየሁም እና እንደው ሳያስቡት እውነቱን እያወጡ ስለሆነ እናመሰግናለን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 6 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም አመታዊ በዓለ ክብራቸው አደረሳቹ
@እግዚአብሔርጠባቂየነዉ
@እግዚአብሔርጠባቂየነዉ 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🙏🙏🙏
@ዘኪዮስቲዩብ
@ዘኪዮስቲዩብ 6 ай бұрын
ማማዬ አመታዊ ክብረ በአል ነው የአባታችን የፃዲቁ አቡነ ሃብተ ማርያም።
@bettydamasaa1919
@bettydamasaa1919 6 ай бұрын
warewi new
@bettydamasaa1919
@bettydamasaa1919 6 ай бұрын
bizi bota tekabro waluko
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 6 ай бұрын
@@ዘኪዮስቲዩብ እሺ እህት አልም
@MissSamrawit
@MissSamrawit 6 ай бұрын
ቆንጆ ሀሳብ ነው መምህርዬ ኦርቶዶክስ ን ለማጥላላት ሆን ተብለው የሚለቀቁ ሀሳቦችን መቃወምህ ይበል የሚያስብል ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@frewoinykahasaye3582
@frewoinykahasaye3582 6 ай бұрын
መምህር እኔ ከህንድ ቤት ለአሥር አመት የቤት ሰራተኛ ህኘ ሰሪቸለው የለሁት ከዉጭ ነኝ በጣም ነው የገዝኝ ግን አባታች እና አንተ ትምህር በጣም ነው የጠቀመኝ እድሜእና ጤናይሥጥህ
@Hanan-qg9di
@Hanan-qg9di 6 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/ አደረሰን ❷❻🕯🙏💙❤️ ሀገራችን ጽኑ ሰላምን ይስጥልን 🙏💙❤️ ምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏💙❤️ በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም እያላችሁ የተዋህዶ እንቁዎች 😥🙏
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 6 ай бұрын
መምኽረሰ ተስፋዬ የኔ ሂዎት የተስተካከለለት አንተ ጋር ነዉ ምስክር የምሰጠዉ የከዚራዉ ቅዱስ ሚካኤል እስከልጆቼ ይማረን ባለቤቴን አስተካክሎ ዕድሜ ከጤና ይስጥክ ትርሲተ ወልድ
@amanicuty2411
@amanicuty2411 6 ай бұрын
ይሄን ገለፃ ባታቀርብ ኖሮ ብዙ ሰዉ ይሠናከል ነበር እመብርሀን ፀጋህን ታብዛልህ❤❤❤❤❤
@ehiteehitelema2067
@ehiteehitelema2067 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን በእውነት ውጪ የምትመገበቡት ከዚበኋላ አስቡበት በፀሎት ካልበረታን ምን ውስጥ እንዳለን ከባድ ነው የቅዱሳን ምልጃ ፀሎት ይጠብቀን ይርዳን አሜን
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 6 ай бұрын
መምህርዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የመሰረታት አምላካችን የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅክ:: የሚገርመው ግን ሀጣትን በአደባባይ ቢናዘዙም ድህነት አለማግኝታቸው ያሳዝናል ተመልሶ ወደጥልቁ መኤዳቸው ነው እርቶዶክስንወነጅልኩ ብለው ማንነታቸው በአደባባይ ሴጣን ሲያዋርድ እዲ ነው እግዚአብኤር አምላክ ይማረን🙏
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 6 ай бұрын
አረ እዴው ወደ ዘመናዊ ጥቁልና ነው የገቡት ኦርቶዶክስ ቢሆኑ ንስሀ ከአንድ አመት በላይ ይሰጣቸው ነበር በቀላል አይቀላቀሉም ጴጤ ስትሆን ጌታን ተቀበለች በሷ ቤት ዳነች
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z 6 ай бұрын
እንካን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሐዊ መታስብያ ብዓል አደረሳቹሁ አደረስን አሜን መምህር ተስፋዬ አብራ ከነ ቤትስብሂ እመቤታችን ትጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dhxyydydhdxydy7234
@dhxyydydhdxydy7234 6 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር የፃዲቁ አብነ ሐብተማርያም እለት በህልሜ አየሁሁ ከነቤተሰቦችህ የምር የሐብትየ ወዳጅ መኋንህን አዋኩ አነቤተሠቦችህ ይጠብቁህ መምህርየ❤
@TibebwaChanyalew
@TibebwaChanyalew 6 ай бұрын
ከዋናው ቪዲዮ ያንተ ትምህርት ግልፅ ነው እባክህ ሁሉንም ልቀቀው ። ብዙ የማናውቀው ጉድ አለ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እባክህ ትምህርትህ በጣም ብዙ ያግዘናል በርታ የኔ ውድ መምህር ❤
@afrata2939
@afrata2939 6 ай бұрын
እኔ ከዚህም የባሰ ብዙ ችግር አሳልፊ አለሁ አድቀን በመምህር ተስፋየ ወይም በወርቅ አፍራው ፊት ለፊት ቀርቤ እናገር አለሁ ያቀን እስኪመጣ ፀልዩልኝ ሂወቴ በሙሉ በውሸት የተሞላ ነው ላውላው ሌላ ውስጡ ሌላ የሆነ ሂወት ነው ያለኝ😢
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 6 ай бұрын
እሺ እንዲህ መምህርን የምትረዱ ሰዎች እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ብዙ ሰዎችን ታስተምራላቹ
@afrata2939
@afrata2939 6 ай бұрын
@@WoinshetYnuo የመምህርን ቲክቶክ ታቂ ው አለሺ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለምስክርነት ያብቃሽ እህቴ
@afrata2939
@afrata2939 6 ай бұрын
@@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ አሜን አሜን 🙏🙏
@AmertiAbera
@AmertiAbera 6 ай бұрын
Egziabher yrdah berta be tseloteh
@elasamiki879
@elasamiki879 6 ай бұрын
መምህር ይችን ሴትዮ ሳያት አንተ ባሰተማርክባት እያልሁ ነበር ስላቀረብካት ደስ ብሎኛል ።እንደኣልዳነች ገን አምናለሁ ።
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 6 ай бұрын
ምነው አብዛኛው የቤተክርስቲያን መምህር በአውደ ምህረት ላይ እንዳንተ በርብረው ፈትፍተው እንዳንተ ባስተማሩ ለስጋ ደሙ ባቀረቡ ነበር ።መምህር በርታ እንወድካለን አሁንም አሁንም ደግመ ደጋግመክ አስተምረን በእውንፕት ንጹህ መምህር ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dmnatan7697
@dmnatan7697 6 ай бұрын
እባካችው ወንድምና እህቶቼ ትምህርቱን እየሰማው መለወጥ አልቻልኩም በጸሎት አስቡኝ እግዚአብሔር እንዲረዳኝና እንድለወጥ ወለተ ጊዩርጊስ
@rahwaabrha6025
@rahwaabrha6025 6 ай бұрын
አይዞሽ ሁላችንን ነን እህት አንድ ቀን እንቀይራለን አንድታቃርጪ
@ኦርቶዶክስተዋህዶ-ሐ7ኸ
@ኦርቶዶክስተዋህዶ-ሐ7ኸ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልእልእል እልእልእል የገርጂ ማርያም ልዬናት በእውንት ለኔም እናቴ ተስላልኝ እመቤቴ ደርሳልኛለች ልዬናት!!
@fikirtedesalegn4657
@fikirtedesalegn4657 6 ай бұрын
ከሁሉ በላይ የእግዚአብሔርን ውለታ መርሳታቸው ያሣዝናል አየ ሰው እኛ እኮ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 6 ай бұрын
መምህረ እንወድሃለን እንኳን ለፃድቁ ለሀብትዬ ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ ሀብትዬ አባቴ ብዙ ነገር አድርገውልኛል አሁን ደሞ እናቴን እንድፈውሱልኝ ፀልዩልኝ ወድሜን ደሞ ወደ ልቦና እድመልሱልኝ ስልዩልኝ አደራ የፃድቁ አባቴ በረከት ይደርብን😊❤
@tenayegetachew7778
@tenayegetachew7778 6 ай бұрын
ታቦት ይወጣል
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 6 ай бұрын
እንኩሃን አደረሳቹሁ እህት ወንድሞቼ የአቡነ ሃብተማርያም አምላክ ማረን ይቅር በለን አምላከ እስራኤል
@fyry8481
@fyry8481 6 ай бұрын
እንቂ መምህራአችን ተስፋዬ አበራ ኑርልን❤❤❤❤
@abenettadesse228
@abenettadesse228 5 ай бұрын
መምህር አማካሪቢኖርህ ጥሩ ነው። ማቅረብ ያለብህንና የሌለብህን መቃወም ያለብህና የሌለብህን የሚያማክርህ እንደሚያስፈልግህ ያስታውቃል። በጭፍን ስንቃወም ለሰይጣን ወገንተኛ እንዳያደርገን።መቼም ሰይጣን በዓለም ሁሉ ይሰራል እዚያም እዚህ።ጊዜህን ማባከንህ ሳያንስ የምንመለከትህንም ጊዜ በከንቱ ባታባክንብን።
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 6 ай бұрын
መመምህር እኔም ፈጣሪ በሚያቀው የምወዳቸው አባት ስለ ሰይጣን የለም ሲሉ ሰምቻለው ሁሉንም ነገር 6 66 ነው አትበሉ ሲሉ ሰማው ከሳቸው ብዙ እንማራለን ብዙ ተከታይ አላቸው ግን ስለመንፈስ እውቀት የለም ታዝቤ አለፍኩኝ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 6 ай бұрын
አባ ገብረኪዳን ለእሳቸውም መልስ ስጥቷልኮ ለምን ይህን ይላሉ ብሎ
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 6 ай бұрын
እና እሳቸዉ እኮ ልክናቸዉ እሳቸዉ ደናግል መነኩሴ በቀን 7ጊዜ የሚፀልዩ የሚፆሙ የሚሰግዱ የሚመፀዉቱ አዛኝ እርሁሩህ ትሁት መልካም ብሉይና ሀዲስን አቀናጆተዉ የተማሩ እና እርኩስ መንፈስ እሳቸዉ አካባቢ ምን ይሰራን ብዙ ማለት ይቻላን ስለሳቸዉ🥰እስኪ አንቺ/አንተ ከዚህ ሁሉ የትኛዉን ታደርጋለህ /ለች ሰዉን ለመተቸትም እዉቀት ይጠይቃን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን🙏
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 6 ай бұрын
@@efratayirdaw992 እግዚአብሔር ነው ልብን የሚያይ ሲቀጥል የለም ማለት መፅሐፍ ቅዱስ ውሽታም ነው ማለት ነው?? መንፈስ ባይኖር ነው ይህ ሁሉ ትውልድ አደጋ ላይ ያለው መንፈስን ማሽነፍ አለማሽነፍ የአማኙ እምነት ና ትጋት ነው መንፈስ የለም ማለት ግን አይችልም ንግግር አትቀይሪ ደግሞ የሁሉንም ልብ የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 6 ай бұрын
@@tigistitigisti4792 ቲጂዬ የኔ ቆንጆ እራሳችን ለራሳችን እንበርታ ከሁለም መምህር የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ እንጂ ሁሉንም አልወስድም ስለዚህ እሳቸዉም በራሳቸዉ አለም ነዉ የሚኖሩት እኛ እና እሳቸዉ የሁለት አለም ሰወች ነን ቁስል መጠዝጠዙን የሚያዉቀዉ የቆሰለ ብቻ ነዉ ደግሞ የለም ያሉት ዉዳቂ ቆሻሻ ከመሆኑ የተነሳ ነዉ በጥሩ አስቡት 🥰እግዚአብሔር ያበርታን🙏
@sane878
@sane878 6 ай бұрын
በጣም በጣም እምነቴን ወደድኳት መምህርዬ ትልቅ እወቀት አገኘሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ እኖድካለን እረጅም እድሜ ኑርልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🇪🇹ሀገረችን ሰላም ትሁንልን 🙏🙏🙏🙏
@HbBd-er9co
@HbBd-er9co 6 ай бұрын
እጭቀትላይነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ልጆች በማሪያም አፀደ ማሪያም ብለችሁ ከኔ ቤተሰቦቼ አስቡኝ መለወጥ አቅቶኛል አባታችን ሆይ ለማለት እራሱ አሳቤ አይሠበሰብም
@ethiopia6030
@ethiopia6030 6 ай бұрын
Ehete ayzosh kemetseleyesh befit besmam belesh 5 bihon segeji ater endatersh kuteriw keza emegnign hasabeshen lemesebseb atechegerim ezihu ke Memherachen yetemarkutna yetekemegn new. 🙏🏾berchi
@KokebyYeshitla
@KokebyYeshitla 6 ай бұрын
Qca. Q. A. Cqqcaaaa1. Q. Q aq q z. Q aaa aaaaaas qaaaaa. V. Qcaz. Qzaza,as. Aaa aaa adgfffffffffffffddqwcwcdqx 56:48 a 56:48 56:48 fwqffffgsasazaaaccdd7 56:48 56:48 sadgqd 56:48 ac 56:48 v 56:48 cwwcdsaaasssssassssssaassafccca 56:48 a 56:48 a 56:48 a 56:48 assqcssa 56:48 sssssssssssssssaaaaaaaasssssaaaaaaaaassssssßsssxxxcagvggĝvvvĝggggvwfwgss 56:48 aaaz 56:48 c 56:48 d 56:48 ggggrwĝvqascs,zaggfqaz 56:48 a 56:48 aa. Assaz a 56:04 rsqaac aa ​@@ethiopia6030Z SCCQZZ 51:33 ZAA,,a 51:36 51:36 51:36 aaaaaaaaaxaaaaaaaaaaaa 51:41 aZrAaazazzzazaaaaawwxqcaaaaaaaaaaaa 51:46 àaaa 51:48 51:48 51:48 51:49 aazZaa 51:52 cccaawcwvvvvvvvvvvcczz,AZZd 52:02 aazzZZZAZAAZXxzAa 52:05 52:05 dqwwwwwcwqwcwwcwwsaZas 52:12 qczsaaaasdZzaxaaAzzaawzzzzZZZZAZZZZZZASSSSSAQQDCXSAASAA,XQDXAZAAAAQDZAAAAAZZZAZAA@-•☆,,,@@,-"%@@+-@--'×DXDDQDA 52:51 52:51 ZAAAAZ,ZZaazzxazxazqa zaaaadqcssa 53:04 z 53:07 zaazzzszaaaa,zaa,aA,DDDDAAASSZAASSAZZAAZ 53:23 @!@!'aaac 53:25 daszazzaAaazaaaxza,azaaZ,aZzSaaa 53:42 qdxcxaazzazz 53:46 53:46 a 53:46 aa,, 53:47 sqz,qdvxaxqà 54:00 aqa 54:01 acfqaaa,ZZZ,sxqqqaaxaaascssswwqqc 54:12 acxav 54:13 aaaacaaazz32 zaazzazaxqsssaaxqazaxaszccszazazssdazzzzazxzzzaa 54:35 z, 54:36 54:37 01fASDWC 54:39 54:39 CW 54:40 54:40 54:41 54:41 AZAAAA 54:42 54:43 AAAAAZaasdZssaszaaacssasaEázzàqaaxaaaaasaaacsasaaaaxaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaxxasqdsxs@+'×aaa 55:12 !@@@::@@@@!@--@@ 55:20 ×-!#--'qc. Q a a. 54:01 53:58
@sarafekadu1751
@sarafekadu1751 6 ай бұрын
@@ethiopia6030 ከጸሎት በፊት ስግደት ደስ የሚል ምክር ነው እኔም እስኪ ሞክረዋለሁ
@tigst-e2t
@tigst-e2t 6 ай бұрын
አቤቱ መድሐኒአለም አባቴ ይማርን እናታችን ሁሌ ሲያመን እራሶን ከራሱ ግባሮን ከግባር እያደርገች ማራቸው ወደኔ ና ትል ነበር ግን ምን እደሆነ አይገባኝም ነበር
@KaseyGato
@KaseyGato 6 ай бұрын
Er enase awekalhe gen kfue ayemselgnm nber😢😢
@tenayegetachew7778
@tenayegetachew7778 6 ай бұрын
አባቴ የኢሰፓ አባል ነበር እና እናቴ በሀይማኖት በኩል ፈተናዋን አይታለች ክርስትና ተደብቃ ነው ያስነሳችን ፆም መፆም ክልክል ነው ሀይማኖታዊ ክንውኖችን በጣም በጥንቃቄ ተደብቃ ነው ስታደርግ የነበረው እና በጣም ከባድ ነው
@zeggielove3817
@zeggielove3817 6 ай бұрын
የኢስፓ እምነት ምንድንነው? ሰምቺውም አላውቅም
@Kesiebu
@Kesiebu 6 ай бұрын
የኢስፓ ሃይማኖት አይደለም የድርግ ስራዓት ነበር ፡ልጁታ ያለቹዉ አባቴ የደርግ ወታደር ነዉ ያልችዉ፡አይማኖት የሚባል አይታወቅም ነው ያለችዉ
@Igifugjc
@Igifugjc 6 ай бұрын
መምሕር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🌹💐💐 ራስምታት በግባር እየተጋጩ ወደኔ ና ተዛወር ይላሉ የኛ ቤተሰቦች ምድነው እል ነበር በስመ አብ 🥹 ይች እናታችን ወደ ፀበልና ወደ ቤተ ክርስቲያን ከመሄድ ይልቅ ወደ ጠቋይ ነበር ስትሮጥ የነበረችው ዛሬ ላይ ተነስተው ቤተክርስቲያንን ለመቀፍ ይጣደፋሉ አለማፈራቸው። ?የውሻ ጥርስ ወድሜ አገት ላይ አባቴ ያስርለት ነበር ምን ይሆን መምሕር ወድሜ ግን በሕይወት የለም እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን🤲🏻✝️🕯️
@berryberry2124
@berryberry2124 6 ай бұрын
እንካን ደህና መጣህ ወንድሜ ይሄን ታሪክ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ሰምቼ እጅግ በጣም ዘገነነኝአረ በፈጣሪ ምናለኝንጱህ ድህነቴ የሰላም እንቅልፍ መተኛቴ ይሰቀጥጣል እኔ የተረዳሁት ሁሉም ሀብታም ሰላቢ መሆኑን ነው ሁላችንም እንሰራለን ትንሽም ብትሆን በበረከት በጤና እንኖራለን እኔ አላውቅም ይልቅስ ገና ከሀጢያታቸው አልጰዱም ንሰሀ ገብተው ስጋደሙን መውሰድ አለባቸው ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው 🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 6 ай бұрын
የአማኑኤል አፅብሃ ምስክርነት ይናገራል ይዘገንናል ስው ሁሉ መንፈስ እስከሚመስለኝ ድረስ😢😢😢
@yisehakabebe8708
@yisehakabebe8708 6 ай бұрын
ዕድሜ ጤና ይስጥ ለብዙ ሰው ህይወት መቀየር ምክንያት ነህ
@AaBb-yv6hh
@AaBb-yv6hh 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@mysolo2613
@mysolo2613 6 ай бұрын
መምህር ቲዎሎጂ ለመማር የአብዛኞቹ አገባባቸው ጤናማ ያልሆነ እና ተሃድሶዎች ናቸው! እግዚአብሔር ይጠብቀን!
@TsionAsnake
@TsionAsnake 6 ай бұрын
ኤግዚት ፈተናን በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል በመድሀንያለም እርዳታ አልፋለሁ
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 6 ай бұрын
እመቤቴ ሆይ አንቺ መጠረሻዬን አሳምሪልኝ😢
@betelhemyemane2564
@betelhemyemane2564 6 ай бұрын
መብራሪያህ ደስ ይላል መምህር። በተጨማሪ ደግሞ የቪድዮው መጨረሻ አካባቢ ላይ እንዲህ ብላለች፥ "ጊዮርጊስ እና ማርቆስ ቤተክርስትያን እተኛ ነበር ግን አልዳንኩም ነበር" ነገር ግን "እተኛ" ነበር አለች እንጂ "ተንበርክኬ እፀልይ" ነበር አላለችም ስለዚህ "አለመዳኗ" አያስገርምም እናም አዎ እንደመፍትሔ ወደ ጠንቋይ ሄደች እንጂ ወደ ጸበል አልሄደችም ስለዚህ ኦርቶዶክስ ክርስትያን አልነበረችም ማለት ነው
@mimimegersa3765
@mimimegersa3765 6 ай бұрын
አቤት እግዚያብሔር ያውጣዎት ከባድ ነው መጨረሻውን ያሳምርሎት እናቴ።
@ashenafigebrekidan9119
@ashenafigebrekidan9119 6 ай бұрын
ተዘቅዝቆ አየሁት ያለችውን የጌታ ስዕል የትኛወ የሰዕል ዓይነት እንደሆነ ብትገልፅ አክሊል ያለዉ ወይስ ሌላ መናፍቃን ጣዖት ስለሚሉ ሎቱ ስብሐት።
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ስራ ሁሉ ይጠብቀን። እናመሰግናለን መምህር❤❤❤
@YemisrachKassaye
@YemisrachKassaye 6 ай бұрын
አሜን
@zdtube5432
@zdtube5432 6 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኛ ልጆችህን ከጥፋት አድነን መጨረሻችንንም አሳምርልን መምህራችን እድሜና ጤናውን ይስጥህ❤
@FeraTasefaye
@FeraTasefaye 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ቤተሰቦቼ መምህር እኚ ሴትዩ ግን የእዉነት ሴት ናቸዉ ድንግል ሆይበአንቺና በልጅሽ ቤት ፀንቼ ሕይወቴ ትለፍ እማምላክ አደራሽን ጠብቂን
@Addis-d4h
@Addis-d4h 6 ай бұрын
ብዙ ሰው እንደ መሥቀል አንገታቸው ላይ ስለሚያደርጉት ስለ ቶ መሥቀል ። አብራተህ ብትነግረን ? ጥሩ ነው መሥቀልና ቶ መሥቀል ያለውን ልዩነት ብታብራራልን?
@godislove2980
@godislove2980 6 ай бұрын
መምህር ስለሴትዮዋ ምስክርነት የምታብራራው በጣም አስተማሪ እና አስገራሚ ነው። የመምህር ግርማ መጸሃፍ ላይ ያነበብነው እና ካንተ የተማርነው የመናፍስት ስራ... ሴትዮዋ በትክክል የምትኖርበት የነበርችው ። የመናፍስትን ስራ እንዲጋለጥ ላደርገ አምላክ ክብር ምስጋና የድረሰው 🙏 ለናንተም ያገልግሎት ዘመናቹን የባርከው። የሴትዩዋን ምስክርነት ግዜ ካ ገኘህ ቀጠለው እባክህ።
@EKidane77772
@EKidane77772 6 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ!!! እንዲህ ብትንትን አድርገህ ስለምታሳየን ባንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሜአለሁ ❤❤❤ አሁን እነዚህ ሰሞኑን ኦርዶክስ ነበርኩ እያሉ የኦርቶዶክስን ስም የሚያጥላሉ እየተበራከቱ መተዋል እኑሱ የሚረጩትን ውዥንብር እንዲህ በተምህርት ስለምታጠራው በጣም ደስ ይላል ።እንዲሁ ደሞ በዚሁ ቻናል ላይ የ82 አመት ሰውዬ ኦርቶዶክስ ጸሎት አታውቅም ድግምት ነው እያሉ በዚህ እድሜቸው ሲዋሹ መልስ ያስፈልጋቸዋል ስማቸው በቀለ ወልደኪዳን ነው አርስቱ ታላቅ ክህደት ይላል🎉🎉🎉🎉
@annahanna8932
@annahanna8932 6 ай бұрын
በሰመ ሥላሴ😥😥😥😥😥☝️☝️☝️አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርበለን መንገድህን አሳየን🤲🤲🤲😥😥
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 6 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ 😢😢😢😢
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 6 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ምመናን እባካችሁ ዪቱብን ባርኩት;:: ምክንያቱም ምናልባት ሰይጣን አሁን በደንብ እየተገለጠበት ሊሆን ይችላል:: ግን ደሞ ክርስትና በደንብ እየነቃና ሰይጣንን እያሳደደ ወደሲዖል እያስገባ ነው:: አሁን እንደመምህር ያሉ ጀምረውታል እንደ መምህር መንክራት ግርማ ,,,,ሌሎችም እያለ እግዚአብሄር ነግሶበት ቁጭ ይላል! አሜን!
@selamh4119
@selamh4119 6 ай бұрын
መምሕር እስከ ዛሬ የምታስተምረው ምስክር ነው ኢቺ ሴትዮ የተናገረችው ። እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጥልን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 6 ай бұрын
ወይ አግዚአብሔር አቤቱ ማስተዋል ስጥ አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ አኒህ ሴትዬ ከልጅነታቸዉ ጀምሮ ተጠናዉቶአቸዋል አሁንም አሳልፎ ሶታቸዋል በስመ ኦርቶዶከ ሆነዉ ነዉ የኖሩን ስለኦርቶዶከ ምንም አዉቀት የላቸዉም ሰዉ ለሴጣን ለገንዘብ አአሜሮአቸዉን ተቆጣጥሮታል አሁንም አዳል ምቴ ነዉ የተጋዙት አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ የሰላቢ መንፈስ አአምሮአቸዉን ሰርቆአቸዋል በጣም ነዉ የሚገርመው የከርስቶስን ምስል ዘቅዝቆ መጨረሻ ሲኦል ነዉ ይሄ ግልፅ ነዉ አቤቱ ልብ ስጣቸዉ ለዚህ ከንቱ አለም
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 6 ай бұрын
ብዙ ተምረናል መምህር እናመሰግናለን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 6 ай бұрын
ደስ የሚል ነበር መምህሬ መጀመሪያ ላመጣኸው ቪዲዮ ማብራሪያውን ወደጀዋለሁ ቀጣይ ከተመቸህ ደግሞ ልቀቅልን
@FantaFanta-b3e
@FantaFanta-b3e 6 ай бұрын
መምህር እግዜአብሔር እድሜዉን ፀጋዉን ያብዛልህ በቷምህሩትህ ብዙ እየተማርን
@YezgetM
@YezgetM 6 ай бұрын
አቤት አቤት የመጨረሻው መዝሙር ግን በጣም ደሰ ይላል በጠቅላላ መዝሙሮችህ ልዩ ናተ ቸው
@rahwara2651
@rahwara2651 6 ай бұрын
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ
@MaryamNatwastnye
@MaryamNatwastnye 6 ай бұрын
Memherye sdet bememtate fetari amesegnewalew mknyatu ante awkalew❤❤
@sisayderebe5449
@sisayderebe5449 6 ай бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነዉ የገለፅከዉ ብዙ ተማርኩበት ፀጋህን ያብዛልክ
@EteneshAmera
@EteneshAmera 6 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህርእደሜናጤናይስጥልን🙏🙏🙏🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 ай бұрын
ሞመህርዬ። እኔ እዉቀለሁ እናቴ የዉንደም ሚሴት ለትወልደ ገበታ በጣም ሰለታምመች ወደኔ የልፈ በላ ሰትዝራ አቀልሁ❤❤❤
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 6 ай бұрын
መምህር እረጅም ...............እድሜ ከጤና ከእውቀት ከፀጋዬ ጋር ይስጥህ በርታ ሺህ ያድርግህ ቤተሰብህን አምላከ አበው ይባርክልህ
@HaregwoinTesfa
@HaregwoinTesfa 6 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጡ ጥሩ ትምህር ነው
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ
@ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ 6 ай бұрын
እግዚኦ የግዚአብሔር ምህረቱና ቸርነቱ በኛ ስራ እኮ ሰከንድ እንኳን መኖር አይገባንም😭
@birhanhiwot4206
@birhanhiwot4206 3 ай бұрын
መምህር እውነት ነው መንፈስ ይታደሳል እንደውም መንፈሱ ሲታደስ ይመረዋል እኔ ምን ላርግ እየላኩኝ ነው ይላል በፆም በስግደት በመጠመቅ ሲቀጠቀጥ እና መንፈስ ይታደሳል
@noone-qw9hd
@noone-qw9hd 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥክ ሀይማኖታችንን ይተውልን
@SeniSisay
@SeniSisay 6 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ መምህርዬ በፀሎት አስበኝ ገጠመኝክን እዳልስማ እያራቀኝ ነውእግዚአብሔር ሆይ ስንት አለ በየቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ምራን❤❤❤❤
@frewoinykahasaye3582
@frewoinykahasaye3582 6 ай бұрын
መምህራች የመጨረሽታ እህታች የወራች ከግብጽ ቤተክርስትያን የአባታችን የአባ ሽንዳ መጽሀፋቸው ሰለ አርተደኩሰ መናት ሰለ ቁድሣን በእንግዘኛ አለ ከግብጽ በተክርሰትየን አለቸው ከዛ ትግዛ
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn 6 ай бұрын
እሄ ትምህርት ለበርከት ገቤርዋ ቢደርሳት ደስ ይለኛል።
@EmuyeJima-w4z
@EmuyeJima-w4z 6 ай бұрын
Ewenti nw!! Sim yemisetewi keza nw leza nw Bereket Geberewa yalchu 😂😂😂😂
@elroitube27
@elroitube27 6 ай бұрын
ሴትዮዋ ሲያይዋት የሆነ ነገር እዳለባት ያስታውቃል እኔም ሳያት ወንድ መስላኝ ነበር መጨረሻዋን ያሳምርላት ቸሩ መድኃኒአለም በደንብ ነው ያብራራህልን ለብዙዎች መልስ ይሆናል ቀሪውንም ጨርሰው እግዚአብሔር ይስጥልን
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ 6 ай бұрын
እኒየም ወድይ ነበረየ የመሰለችኝ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 6 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኔም አንተ ከመልቀቅህ በፊት ከአንዴም ሶስቴ youtb ላይ ሰገባ ምንደነው እሄ ደግም እያለኩኝ አለፈው ነበረ ነጭም መሰለውኝ ነበረ እናም በወንድማችን በወረቅ አፈራሁ ላይ አየሁትና ማሰታወቅያውን ማለቴነው ቆይ እሰት ከእንተረቪው ልይ ብዬ እየዘገነነኝ ነበረ የጨረሰኩት በአንተ ላይ ደግሞ ቃለ መጠይቁን ከነ ማብራያው በመመለከቴ ደስ ብሎኛል ግን እጅግ በጣም የሚያሳዝነኝ የእኛ የሰው ልጆች ምንኛ ማሰተዋላችን እንደተወሰደብን ለፍቀር ነዋይም መገዛታችን ከመጀመርያ በተዋህዶነት በስም እንጂ በአምልኮ እንዳል ኖርነው የሚያመለክተው አቤቱ ይቅር በለን እኛህም እናት ያሳዝናሉ ከድጡ ወደማጡና
@JfEf-b6c
@JfEf-b6c 6 ай бұрын
ቃል ሂወት የስምዓልና መምህር😢😢😢ተመስገን ፈጣሪ ልበጀመሪያ ግዜ ኣዳምፀዮ
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 6 ай бұрын
አልሸሹ ዞር ❤አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አሜን ❤መምህሬ ቃለህይወት ን ያሰማልን እመአምላክ ትጠብቅልን አሜን ሌላ ሚድያላይ ብሰማውም በአንተ ከመንፈሱጋር እያብራራህ ስለሆን ብዙ ተምሬበታለው❤ሁለቱም ላይቭ የገቡት ደስ የሚል ምስክርነት ነው በተለይ ከነልጅዋ ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሰችው ከነ አባትዋ ደስ ይላል
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 6 ай бұрын
ሴትየዋ ወደ ትክክለኛው ጌታ የተመለሡ መስሉዋቸዋል ነገር ግን አልሸሹም እዛው ናቸው ታጥቦ ወደ ጭቃ ማለት የዚህ አይትቷን ነው የሠላቢ መንፈስንና ግብረ አበሮቹን ፈጣሪ እግዚአብሔር ይገስጻቸው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamfiker-kn1kk
@selamfiker-kn1kk 6 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ምን አይነት አስፈሪ ጊዜ ደረስን ሰው እራሱ ሰይጣን ሁኗል በእኛ ሀገር ቀን ሰው ማታ ጅብ የሚሆኑ ሰዎች አሉ እሱ ሲገርመኝ የማይሰማ ጉድ የለም አቤቱ በቸርነትህ ከዳቢሎስ ተግባር ጠብቀን
@Igifugjc
@Igifugjc 6 ай бұрын
እውነት ነው ልብ ይስጠን😢😢😢😢
@YByb-z4j
@YByb-z4j 6 ай бұрын
እግዝአብሄር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህር 🙏🙏🙏
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 6 ай бұрын
መምህር የኛ እንቁ ነህ አኮ በጣም ነው ላንተ ያለኝ አክብሮት እግዚአብሔር ይባርክህ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ሌላ ምን እላለሁ
@ኤፍታህወለተሀና
@ኤፍታህወለተሀና 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አው እኔ ያደኩበት ህብረተሰብ ይህ አይነት ሱሉስ አለ እናቴ እኔንም እንደዚሁ ተሻሽታኝ ነበር አስታውሳለሁ ይህ ብቻ ሳይሆን ቅዳሜ ቀን ጥቁር ዶሮ ገዝታ ጭስ አጭሳ ነይ አለችኝ እና ከፊል ለፊትዋ አስቀንጣ ዶሮውን ግንባሩን ቅቤ ቀባችውና የሆነ ነገር እያለች በጭሱ አጠነችው ከዛው በእኔ አናትሽላይ አዙራ ግን ብሩን ከግንባሬ አጋጭታ ብትለቀው ከዛው ተደፍልድፎ ፀጥ አለ እኔም በጣም ደነገጥከ ከትንሽ ደይቃ በኃላ ግን የሚያምን ሁሉ ለቀቀኝ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 6 ай бұрын
Egzo egeziyabehare yegestew telweteshal beye. Asebalhu. Hulachinm bezihe. Hunata new. Yalfew gin fetari. Yemesegen. Yeken temerte. Ednsema seladerken
@ኤፍታህወለተሀና
@ኤፍታህወለተሀና 6 ай бұрын
@@MekdsMulugata አሜን ይክበር ይመስገን እውነት ነው ክብሩ ይስፋ ለድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ 19 አመት ሆነን ከዛ ህይወት ከተላቀን በቸርነቱ ለክብሩ ባንመጥንም የክርስቶስ ኢየሱስን ክቡር ስጋ ቅዱስ ደሙን እየወሰድን በቅድስና ተቀድሰን አለን ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለመምክሮቻችን ይስጥልን የመናፍስት ስራ ገባቶ ከሞላ ጎደል እየተደፋደፍን ነው
@AyhiEmuye
@AyhiEmuye 6 ай бұрын
ወይ ጎዳ የማገረም ነገረ ነወ ኧረ በጣም ነወ የገራማኛኛ መምህረ በእውናት ይሁሎ አለ ማላት ነወ አማላኪ ሆይ ናሰህ አበቃንን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 6 ай бұрын
እውነት መምህር ግርማ ይሄን ሁሉ እኛ ሳንረዳ ብቻውን ተረድተው መሸከማቸውን ሳስብ ኡፍ ያስብለኛል በጥቅሉ ኦርቶዶክስን አናቃትም ገብቶንም አደለም ስንኖርበት የነበረው ስተታችንን ሳንረዳ እየቀባጠርን ኦርቶዶክስ ላይ ስንለጥፍ ውስጤ ይደማል :: እሳቸው ችለውት እኔ እኮ መሸከም አቃተኝ :: ስሰማው እራሱ ኬቱጋ ጀምሬ የቱጋ እንደምቋጨው ግር ይለኛል :: መያዛችንን ሳናውቅ መካሰሳችን የተግባር ህይወት ሳንኖር ኦርቶዶክስን መንቀፍችን እፍር ያደርገኛል ::
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ай бұрын
የሠማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏የደወላችሁም ከእናንተ ብዙ ተምረናልን እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏 መምህር ቪዲዬ እያሳየህ በዛ ላይ የምታስተምረንን እራሱን የቻለ ፕሮግራም አድርገው።ግን እንዲህ ስታስተምረን ቆይተህ ስልክ ካስገባህ ትጎዳለህ ይደክምሀል።እኔ ልቤ ስብር እያለ ነው የማይህ ስታሳዝን ።ሁሉም እንዲደውልም እንዲደወልለትም ይፈልጋል ፣ ሌላ ፕሮግራም አለህ፣ቤተሰብ። ቀላል አይደለምኮ ድካሙ።ስለዚህ መግቢያ ቪዲዮ እራሱን የቻለ ለብቻህ አቅርብልን ። እግዚአብሔር ትእግስትን ብርታትን ይስጥህ መምህሬ👏👏👏
@Sarah-d7m5t
@Sarah-d7m5t 6 ай бұрын
በፆሎታቹ አስቡኝ ሀለተ እየሱስ
@bezuneshalemu9092
@bezuneshalemu9092 6 ай бұрын
አዎ መመህርእኔ የማዉቃት ሴት ወንድሟ ታሞ የሱ ለኔ ብላ ተራመደችዉ ከእዛ በኋላ እሧ መናገርም መራመድም አቆመች ወንድሟ ዳነ እሧሞተች የቅርብ ቤተሠብ ነች ወንድሟን ከመጠን በላይ ትወደዉ ስለነበረነዉ ባለማወቅ ህዝባችን በጥም ይጎዳል
@Kesiebu
@Kesiebu 6 ай бұрын
መምህር ተስፍስላሴ አናመስግናለ ሰለሁሉ ለመስጠን መንፍሳዊ ግንዛቤ አንድነቃ አይደረክ ነዉ አማ ፍቅር ትጥብቅ ። ከ ባድ ዓምልኮ ወድ መናፍቅነት ነዉ የቀየሩት ፡ ስለትምህርቱ የሚግርምነዉ ሰዉ አንዴት ነዉ አርቶዶክስ መጠሪያ አድርጎ የስይጣን ተከታይ ያደርጋል የሚገርመዉ በሌላ አምነት ስገቡ ኦርቶድክስ መንቀፍና ማንቃሽሽ ይጃምራል፡አረ ኦርቶዶክስ አንቓ ሃይማኖታችን አንወቅ አንቃ ፡አረ አና አርቶዶክ የሌላ ምቀለጃ አየሆንን ነዉ ፡አምላክ ይርዳን
@sarafaris5018
@sarafaris5018 6 ай бұрын
መምህራችን እኔ የእኝህን ሰሴትዬ ባለፈው ሳምንት አዳምጫቸዋለው በጣም እየሰቀጠጠኝ ነው ያዳመጥኳቸው።ልቦና ይስጣቸው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 ай бұрын
እማማ ንሰሀ ገቡ። እድሜ ልንሰሀ ሰጥቱል እግዝአብሔር እገዝኦ መሀረን ክርስቱሰ ❤
@WerFgh-u2o
@WerFgh-u2o 6 ай бұрын
አሜን በእውነት ቃል ህውትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 6 ай бұрын
በጣምይገርማል ማሪያምን ፊልምነው እሚመስለኝ ሴትዬዋአሁንምመፈሱ እሳጋርነው
@moktad6722
@moktad6722 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር አቤት የልብ ስታቅ የሴትየዋን ምስክርነት ስሰማ ምነው መምህር ሰምቶ መልስ ቢሰጥበት ብዬ ነበር ። ምስክርነቶቿ የሚገርሙ ናቸው ጂኒ ልጆች አሏቸው ፈረንጅ ይመስላሉ ትላለች ፣ ደብረዘይት ሐይቁ ውስጡ በረሐ ነው ትላለች ፣ የምንሰልበው ከ 7-10 ሰአት ነው ትላለች ፣ እንደገና የሐገሩስጡ የዛር ደብተራና ጠንቋይ አለማቀፍ መንፈስ እንደሆነና ውጪ ድረስ አየሄዱ ጦርነት በሽታ ወዘተ እንደሚቀሰቅሱ ትናገራለች።
@senaitgmariam3743
@senaitgmariam3743 6 ай бұрын
መምህር እኝህ እናት ስለ ሃይማኖት አላወሩም ደግመህ ስማው እኔ ሙሉውን አዳምጬዋለሁ እናም ብትችል ደግመህ ስማው
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 6 ай бұрын
እግዚኦ መሐርና ክርስቶስ 😢እሷ ላወራችዉ እኔን ዘገነነኝ ባዛኝቱ
London live 1 million pawnd donated
24:35
ረዳት ትዩብ
Рет қаралды 3,2 М.
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
37ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram and mobil
2:58:40
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 35 М.
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
79ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:50:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 22 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 827 М.
♥ 45ኛ እንወያይ  ስለህልማችን ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:30:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 249 М.