258ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የአዲስ አበባ በተለይም የመርካቶ ሌባ ጉድ ያደረጋችሁ ይህን ልትሰሙ ግድ ነው

  Рет қаралды 49,611

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 540
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 4 ай бұрын
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ኪሮስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክበብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን
@kbe7628
@kbe7628 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanaezzet4490
@hanaezzet4490 4 ай бұрын
አሜን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@selamfkri4025
@selamfkri4025 4 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@dawitdave8774
@dawitdave8774 4 ай бұрын
Amennn
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 4 ай бұрын
መምህረኮ እንኳን ሰላም መጣህልን የየምህር ተማሪዎች ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እሱም ሀገረ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን እንድቀበል ፀሎታችሁ አይለየኝ ስለ ጻድቁ አቡነ ሐብተ ማርያም ብላችሁ❤
@zahratzahrat535
@zahratzahrat535 4 ай бұрын
Memihirin bet Beti Bekuli lagignewu ihte ibakishin isi irjigni bexam teshegire newu
@embeteferede5119
@embeteferede5119 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 4 ай бұрын
አቤቱ እንደ ጸሎታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ስለ ሰማኃን እናመሰግንኃለን አሜን
@zahratzahrat535
@zahratzahrat535 4 ай бұрын
Ihtalem isi be wusxi awurigni❤
@God-bless-you-all
@God-bless-you-all 4 ай бұрын
ይሄ ጸሎት ትክክል አይደለም! ማስተዋል ይገባል። ምክንያቱም ብዙ እንደምንጸልይ ነው የሚያሳየው፡ ሰው እኔ ብዙ እጸልያለሁ ሊል አይገባም። እንዲያውም በተቃራኒው "ጸሎታችን ትንሽ እና የማትረባ ብትሆንም፡ ስለምትሰማን እናመሰግንሃለን" ቢል የተሻለ ነው።
@wepa8376
@wepa8376 4 ай бұрын
እማ በውስጥ መስመር ማግኘት እፈልጋለሁ በእናትሽ አፀደ ዮሃንስ ነኝ
@መሲወለየዋ
@መሲወለየዋ 4 ай бұрын
የኔ ዉድ በኮሚት መፃፋ ሺልማት ካለዉ ላቺ ነዉ መምህር መሸለም ያለበት
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 4 ай бұрын
ሰላም ክርስቲያኖች ሆይ። እኔ ተጠምቄ ክርስቲያን መሆን የምፈልግ አይሁዳዊ ወንድማችሁ ነኝ። እንዳልጠመቅ ግን እንቅፋት የሆነብኝ በሽታ አለ። ስለዚህ ሁላችሁም "ታድሎ" እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ። አመሰግናለሁ።
@Embete-
@Embete- 4 ай бұрын
እስከዛው የአምልኮ ስግደት ስገድ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 4 ай бұрын
የአምልኮት ስግደት ስገድ ፁም ፀልይ ሁሉ ነገር ይገለጥልሀል በርታ
@HappyBoardGame-uy9wk
@HappyBoardGame-uy9wk 4 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይርዳህ ወንድማችን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝህ ይርዳህ እመ ብርሃን ታስብህ
@BeltechBogale
@BeltechBogale 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን እናታችን ድንግል ማርያም እንቅፋት የሆነብህነ በሽታ ታንሳልህ በርትተህ ፀልይ !
@hannaashebir-t2h
@hannaashebir-t2h 4 ай бұрын
አቦ መምህር ስትመቸኝ እኮ ትክክለኛ ነገር እኮ ነው የምታስተምረው እንዴት እንጸለውጥከኝ ባየህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!
@Tiku-cs1uq
@Tiku-cs1uq 4 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር ከባህር ዳር
@KaseyGato
@KaseyGato 4 ай бұрын
እሥኪ የመምሕር ትምሕርት እንዲዳረሥ በምትቸለዉ ወረታ ጎንደር ባሕርዳርም አሠራጭ መምሕርም መሪ ሕበር እንደሚመሠርትልን እርግጠኛ ነኝ ።የመምሕሮች ትምሕርት በኛ አካባቢ ያሥፈልጋል በእግዚአብሔር ሥም እጠይቅሐለሁ መዳን ያለባቸዉ ብዙዎች አሉ እንተጋገዝ
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 4 ай бұрын
Bahir dar ??
@ለእኛtube
@ለእኛtube 4 ай бұрын
ደስ ይላል ከአ አ ውጭ ያሉ ሠዎች ሲያድምጡ በጣም ደስ ይለኛል በርታ ከቻልክ ለጎረቤት ለጓደኛ አስተላልፍ❤❤❤
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏❤❤❤በርቱ
@AemteMaryame-qu7gl
@AemteMaryame-qu7gl 4 ай бұрын
ጎሽ በርቱልን ሼር አድርጉ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ከመጀመሪያው ፈታ አደረከን እናመሰግናለን 😊
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 4 ай бұрын
ብረሪ ብረሪ ነፍስ ሆይ ብረሪ በሰማዩ መንገድ ጸባይሽን ግሪ
@MulukenTube-np7ig
@MulukenTube-np7ig 4 ай бұрын
በእውነት አከብርሻለው ኮመንትሽ አስተማሪ ነው ደግሞ እወድሻለው
@asadulbsss4813
@asadulbsss4813 4 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን በሠላም መጣህ ከቤተክርስቲያን የሠርቀችውን ሥታወራ አንድ ሠው ትዝ አለኝ እሱም እኔ የምኖርበት አገር የቅዱሥ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ነው ሳጥን እቤተክርስቲያኑ ዝቅ ብሎ የተቀመጠ የቅዱሥ ገብርኤል ሣጥን አለ እና ሠዎች ስለት ያሥገቡበታል እና የተሸጠ ጦፍ ብር ይገባበተል እና አንድ ወጣት ጎረምሳ ሳጥኑን ማንም ሳያየው አንስቶት ይዞ ሔደ እናም የቅዱሥ ገብርኤል ስር ድንቅ ነው ሲሠርቅ ማንም አላየውም ነበር ጭር ብሎ ነበር እና እመሀል አስባልት ላይ ቀጥ ብሎ ቆሞ ተገኘ ቀድመውም የደረሱት የህግ አካለት ነበሩ ሳጥኑንም አስመለሡት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤❤
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ምን ይሳነዋል
@beminethabta1505
@beminethabta1505 3 ай бұрын
😂😂😂በጣም ነው የሰው ድፍረት ሚገርመው😂😂😂😂በፈጣሪ ስም እዴት እደሚደፍሩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ግን በጣም አሣቀኝ ድፍረቱ
@NaomiGenene
@NaomiGenene 4 ай бұрын
መምህሬ እኔ ያንተን ትምህርት ከጀመርኩ ቆየት ብልም በትክክለኛ መስመር ለመግባት ጊዜ ወሰደብኝ አሁን ላይ በጸሎት ቁርጠኛ እነሆንኩነው ለቅዱስ ቁርባኑ ማለቴ ነው ጸልዩልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህና በቅርብ በወር ሁሐቴ እንገናኛለን በመርለግብር ያልከው እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ደሞ ያልቆረበ አይሳቸተፍም ከሁለት ጊዜበላይ ያልከው በጣም ትክክል ቁርጠኛ እንድንሆን ይረዳናል መምህር ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልልህ ወንድሜ የሰላምዬ አባት እምላይ ደረሰ ?
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 4 ай бұрын
እንኳንም እረዳሽ እግዚአብሔር እስኪ እህት እኔን ስደተኞዋን እህትሽን በምትቆርቢ ሰአት እጅሽላይ እህተ ገብርኤል ብለሽ ፅፈሽ አስቢኝ እንዳቺ እንዳልሺዉነኝ አሁንእንዳንቺ መቁረጥ እፈልጋለሁ😢
@አዛርያ13
@አዛርያ13 4 ай бұрын
መምህር ይቅርታና እንደማይባል አያወክ ምትናገራቸውን ቃላት ብታስተካክል ለመስማት በጣም ነው ሚደብረው ሌላ ቃል ይተካዋል እኛም ይገባናል ልጆች ይሰሙታል ለሰዎችም አየጋበዝን ስሎነ አስተካክልን🙏
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ የተዋህዶ ልጅ በሙሉ እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ኪሮስ ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 4 ай бұрын
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ተስፋማርያም) ብላቹ።
@AlemeTamene
@AlemeTamene 4 ай бұрын
እኔም የዝ መንፍስ ተጠቂ ነኝ ጀርባዬ መቶኝ አፍዞኝ ነው የወስደብኝ ከዝይ ቦሀላም ይሄ የመፍዘዝ ነገር አለኝ ድጋሚም ወስደውብኛል please አመተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ🙏❤️
@Tsehyi
@Tsehyi 4 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ ከባድ ነው ሀገራችን ውስጥ ያለ ጉድ
@ጎስዓልብየቃለሰናይ
@ጎስዓልብየቃለሰናይ 4 ай бұрын
እግዚያብሄር ያስብሽ❤
@IsralSeged
@IsralSeged 4 ай бұрын
የመምህር ተማሪ ሆነሽ አልመክርሽም
@AlemeTamene
@AlemeTamene 4 ай бұрын
@@ጎስዓልብየቃለሰናይ amen
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 4 ай бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ እንኳን ለአቡነ ኪሮስ ወርሀዊ ክብረ በአላቸዉ አደረሳችሁ አደረሰን መምህር በዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ይች ገጠመኝ እኔም ደርሳኛለች ❤❤❤❤😂😂😂
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 4 ай бұрын
አኔም የዛሬ 8እመት 10ክፍል እንደ ጨርስኩ ክርምት። ውግ ነው እሉ ስራ መስራት ፍለኩና ክጉደኛዬ ጋ ፍለጋ ውጣው ዞርን ዞርን እተን ወደቤት እየተመለስን እያለ ዱክም ቅዱስ ሚካኤል ጋ ስንደር ትልቅ ስውዬ ሱፍ ሱሪ እና ጃኬት ለበሶ ሀብታም ይመስላል ምኑን። ሌባ እይመስልም ኑ ብሎ ስጠራን እሽ ብለን ቆምን እኛጋ ደርሶ ጨበጠን ክቤታችን ጅርባ ድርስ እያውራን ስራ እኔጋ እለ ዶሞዝ 1300 የድርጅት እቃ እላፍ ትሆናላችሁ እለን እሽ በለን እንድ ጎደኛውም መጣ ስልክ ስጭን ምስኮል ላርግ እለኝ የነ ስልክ ደሞ ጎደኛዬ ኪሷ እድርጋ ነበርና ሳንቲምብ የለውም ስትለው እለው ብዬ ክሷ ኪስ እውጥቼ ስጠው ግን እኮ ሳንትብ 80ሳንትብ ነው ያለው😂😂 ኣያየውት ይዞት ስሄድ ቆመ እያለን እልናገርም ይሄ ጉደኛ ደሞ ኑ ስብንቶ እንጫን እሱ እስክመመጣ ብሎ ተክትዬ ስቢንቶ ቤት ውስጥ ገብቶ ስብቶ ይሆን ምን ውስጥ ይግባ እያየውት ተስውርብኝ በስልኩ ስንደውል ምስቶቻችን ናቸው እሁን ነው። ጋቭዘን የለቀቅናቸው ብሎ እርፍ ለቤተስብ ጓደኛዬ እሷ ባለ ትዳር ናት ቧሏ እውነት መስሎት ያዙኝ ልቀቁኝ እለ እኔ በጣም ክስልኬ መጥፋት የሱ ንዴት እበሳጨኝና ምስትኪን ይሄክ ክዚ ጥፋ እጠገቢ እንዳላይክ ብዬ ሄደ ክዛ ውድይ። እትዮ። በጣም እፍራለው በስደት እኮ ነፃነት አለ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 4 ай бұрын
​@@Mas-bn2by😂ይገርማል እንኳን ለራስሽም አልሰረቀሽ ክክክክ❤
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 4 ай бұрын
@@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ ስው ሁሉ እዎ እንኳን እንቺ ተርፍሽ ስሉኝ ነበር😁😁
@سينكا
@سينكا 4 ай бұрын
መምህራችን ቤሄድክበት ሁሉ የመላዕክት ጥበቃ አይለይ የምገርም ገጠመኝ ነዉ የሰላብ መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ስም የፈረሰ ይሁን አሜን፫
@Tsehyi
@Tsehyi 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EmebetEe
@EmebetEe 4 ай бұрын
ሠላም መምህራችን ይህ ገጠመኝ የሌቦች ታሪክ እኔጋ ደረሷል ከአንዴም ሁለቴ ለሶስተኛ ግዜ ደሞ በሴት ሌባ ልበላ ስል አስመለጠኝ ፈጣሪ ሁለቶችም ሌቦች ግን ስልኬን ተወረሻለሁ የዛ መንፈስ አለመ ማለት ነዉ እኔጋ 😢
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 4 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 4 ай бұрын
አዎ ይኖራል የሌቦቹ መፈሰ
@ያምሚድያYAMMEDIA
@ያምሚድያYAMMEDIA 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር:: በጉርምስና ዕድሜ ላይ ያሉ ልጆችን አስተዳደግና አያያዝ ላይ እንዲሁም በትምህርት ቤቶች ውስጥ እየተሰሩ ያሉ ሠይጣናዊ ሴራዎች የሚያጋልጡ የተሰሩ ስራዎች ከዚህ በፊት ተሰርተው ከሆነ ድጋሚ ቢለቀቅልን ካልሆ ግን በዛ ዙርያ ቢሠራልን
@Eyaasu
@Eyaasu 4 ай бұрын
እንኳን ለቅድስት በርባራና ለአቡነ ኪሮስ በአል አደረሳቸሁ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@IsralSeged
@IsralSeged 4 ай бұрын
አሜን
@YaLijያልጅ
@YaLijያልጅ 4 ай бұрын
ስራ አስገባሁት ስትል ለኔ ያገኘህልኝ ያህል ነው የተሰማኝ።ሰውን በመንፈሳዊም በአለማዊም ሰውን መለወጥ እጅግ በጣም በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልህ
@AlshashaCenter-x8v
@AlshashaCenter-x8v 4 ай бұрын
ሰላም መምህር በኔ የደረሰውን ልንገር እኔ በጣም ብዙ ጊዜ ሌባ ስልኬን ይሰርቀኛል ግን አንድ ቀን ስራ ቀጥራታለው ብሎ በጓደኛዬ በኩል አንድ ሰው መጣ ጨበጥኩት ከዛ እንዴት እንደሄድኩ ሳላቅ እራሴን የማላቀው ቦታ አገኘውት ሰውዬው የለም ቦርሳዬ የለም ከዛን ቀን ጀምሮ እኔ ሰሰኛ የሚያምር ወንድ ሳይ ደነግጣለው ከሁሉም ጋር መገናኘት ጀመርኩ ወንድ ካላገኘው እራሴን አረካለው ለሰው ድራማ ሊመስል ይችላል ለኔ ግን ከባድ ነበር ፃድቃኔ ማርያም ናት ሰው ያረገችኝ ተመስገን ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@abanobmurael9459
@abanobmurael9459 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማለልን እግዝኣብሄር ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yosephyimamu
@yosephyimamu 4 ай бұрын
መምህር የ አንተ ተማሪ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 4 ай бұрын
😢የሌባ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሰጥ
@sun.love8575
@sun.love8575 4 ай бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ 🙏🥰
@Zatsionruf2016
@Zatsionruf2016 4 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ 4 ай бұрын
መምህርዬ የኔ አባት አንተን ያወቅሁበት ቀን የታደለች ናት እናም መምህርዬ ፀጋዉን ያብዛላህ የኛ ስጦታ እንወድሀለን❤❤❤❤
@blengetu2846
@blengetu2846 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጥሩ ትምህርት ነው...እኔም መርካቶ ጮኬ ነው የተረፍኩት ከሌባ የተክለ ሀይማኖት አምላክ ይመስገን...መምህርዬ ዲቃላው ልጅ እያልክ ስደጋግመው በጣም ያስከፋል ልጁም ይከፋዋል በዚ ቅር አሰኝተኸኛል....ፀጋህን ያብዛልህ
@የመሲሑ
@የመሲሑ 4 ай бұрын
እኳደህና መጣህልን መምህርዬ በፆለታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም በጣም ፈተናው እየበዛብኝነው😢
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን ወለተ ማርያምን አግዚአብሔር ይጠብቅሸ ስንት ዘመን ካለፈ በህዋላ በቤተሰብ ኮተት ከራስ አልፎ ለልጆች ይተርፋል አግዚአብሔር ለሁሉም ያስተምራል አቤቱ ጌታዬ ይቅር ይበላቸዉ የሚመራን አታሳጣን አግዚአብሔር አነዚህ ቤተሰቦች አግዚአብሔር በራሱ ቀን ግዜ አድናልአድናል ተመስገን ሌሎቹንም አግዚአብሔር ይማራቸዉ ለንስሀ ያብቃቸዉ ቤተሰብ ጋ ማደጉ ለመልካም ነዉ
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 4 ай бұрын
የፈጣሪ ትግስትእፁብ ድቅ ነዉ መምህር እናመሰግናለን እድሜ ፀጋዉን ይስጥህ የመላእክት የሰመአታት የፃድቃን ጥበቃቸዉ አይለይህ
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 4 ай бұрын
መምህር ጤና ይስጥልኝ የምክር አገልግሎት እፈሌጋለሁ
@رحيل511
@رحيل511 4 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመስጌን ይሄን ት/ም ስለደመጥኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ጓልድንግልማርያምአደይ
@ጓልድንግልማርያምአደይ 4 ай бұрын
እግዛብሔር የራሱን ልጆች ይሰበስባል ምንም እኛ ሓጥያት በመስራት ብንጨማለቅም አረሳንም ተመስገን ወለተ ሒዎት ብላቹህ አስቡኝ በዘመን መለወጫ ቀን የተላክው መንፈስ መዝጊያ እንዳይከፈት አድርጎ ዘግቶብን ከ3ተ ስዓት ቧሀላ እመብርሓን ደርሳልኝ መዝጊያው ተሰበር እና ዳንኩኝ እግዛብሔር አመስግኑልኝ
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 4 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ 3 ай бұрын
መምህር በእውነት በእድሜ በፀጋ በጤና እስከ ቤተሠብህ ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅህ የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 4 ай бұрын
እንቁ አባታችን መምህራችን
@WorkyWork-n3u
@WorkyWork-n3u 4 ай бұрын
አሜን መምህርዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏የተማርሀ ነውን በልቦናችን ሳድረብን
@JerryTayelign
@JerryTayelign 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
@Tizita341
@Tizita341 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወትን ያሰማን በፀጋው ያኑርል❤
@henimak2727
@henimak2727 4 ай бұрын
ወለት ማርያም እግዚአብሄር ይስጥሽ እህታችን ለልጆቹም ምህረቱን ይላክላቸው እኛንም ሀገራችን ገብተን እራሳችን ተፈውሰን ለሌላው የምደርስ ያርገን ብዙ ጊዜ ሌቦች ሲሰርቁ ያናድዳል ግን ወደው እንዳልሆነ ብዙዎቹ ያስታውቃል 😢
@wlete.mekale
@wlete.mekale 4 ай бұрын
በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እኔ ራሴ ስልኬ ተወስዶብኝ ያውቃን እአቶቢስ ውስጥ እና ይህው ልክ ስይዘው ይበተናል መምህር በጣም እናመስግናለን ቀጥልበት እራሴ ከብዙ መጥፎ ነገሮች ነው የወጣሁት እናተን እግዚአብሔር ባይሰጠን አላቅ ይህኔ ምንውስጥ ደምንዘፈቅ ስት ተስፋ የቆረጠ አለ
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@ba7359
@ba7359 4 ай бұрын
አሜን በሰው ህይወት የሚጫወቱ እርኩስ መንፈስ የሚያዋርስ መድሃንያለም ይገስፆልን ከምድረ ኢትዮጵያ ጠራርጎ ያጥፋልን !!!
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 4 ай бұрын
.እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህርየ እድሁም የመምህር ተማሪወች እንኳን ደና መጣችሁ መምህርየ ዛሬ ልዩ ገጠመኝ 48ኛ4ቱን አዳምጨ በጣምም ገረመኝ የሚደቅ ነዉ ሁሌ እደዚህ ቢፈቅድልኝ ስልክ ሌላዉ ቀርቶ ያልተሠረኩት ምን አለ ተመስገን ❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏
@MillionZelelew
@MillionZelelew 4 ай бұрын
ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር አምላክ ምን እንደምልህ አላውቅም ዛሬ ሰፈራችን በትንሹ እያስተዋወቀን ሰለሆነ በጥሞና እየሰማውክ ነው ፀጋና ምህረቱን በማያልቀው ቸርነቱ ያድልክ አሜን
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 4 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል ለነሱ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይደረስልን መምህር ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Tsi541
@Tsi541 4 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ እርርርር ድብንንንን ብያለው ዝምተኛው የስደት አባታችን በሞት አጣናቸው አንገበገበኝ እሁድ ለት ምምህራችንን በተክሊል ስንድር ደስታቸው ወደር አልነበረውም በሁሉም ዘንድ ይወደዳሉ ምን እላለው ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን ቤሩት ሊባኖስ 💔💔💔💔💔 የኔው ጉድ ስለሆነ ነው ላደምጥ የገባውት ሁሉ ነገር ትቼ እቺ ልክስክስ ጉዴ ነች አልተው ያለችኝ ተውኩ ተመስገን ስል ታገረሽብኛለች ሌብነት ውርደት ሰቀቀን ከሀፅያትም ሀፅያት ነው ብቻ እስቲ አድምጬ ልመለስ
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ
@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሽ የኔም የንስሐ አባቶ ናቸው እሰከሁን ማመን አልቻልኩም 😭😭😭
@Tsi541
@Tsi541 4 ай бұрын
@@ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ አወይ እህቴ በርቱ ቱ እንግዴ እግዚአብሔር ያፅናን ሌላ ምን ይባላል በ እመቤቴ ከባድ ጊዜ
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋሕዶ እንቁ በርታልን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ብርታቱን ይስጥህ ለኛም የምንሰማውን ተምረን እንድንለወጥ ይርዳን🙏🙏🙏
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 4 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ገብረ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቹ ኣፀደ ማርያም ብላቹ ኣስቡኝ እህት ወንድምቼ እግዚኣብሔር ይርዳን ❤❤❤
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህርራችን❤
@jastavms2119
@jastavms2119 4 ай бұрын
መምህራችን እጅግ በጣም እየተማረን ነብሳችን እየፈተሽን ነው ዕድመና ጠና ይስጥልን❤❤❤❤
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት❤ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@FanosAlamayawu
@FanosAlamayawu 9 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በድእሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 4 ай бұрын
ኑርልን የኛ ልዩ ስጦታችን
@ጸዳለ
@ጸዳለ 4 ай бұрын
መምህር እኳን ደህና መጣህልን
@mazaadubai
@mazaadubai 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ደንቅ ትምህርት በስመ አብ። ቃለህወትን ያስማልን ❤❤❤
@KaseyGato
@KaseyGato 4 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣሕልን ወንድማችን መምሕርሬ
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw 4 ай бұрын
መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ኣሜን
@ኤፍታህ-blen
@ኤፍታህ-blen 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 4 ай бұрын
እኳንደህናመጣህልን መምህራችን የኛውድ
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ኤፍታህ ይበለን እማ ፍቅር ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 ай бұрын
Amen amen amen 🙏♥️🙏🌻🙏♥️🌻🙏♥️
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህ እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እኔም እያየሁት ለአምስት ደቂቃ ፈዝዠነዉ ስልኬን የወሰደዉ ሌባዉ አዲስስልክ ሌቦች ተማሩ ከዚሄ ትምህርት አሜን አሜን
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@FisehaMelaku-k9p
@FisehaMelaku-k9p 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አዎ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም ይጠብቀን ፈጥኖ ደራሼ
@ghada1723
@ghada1723 4 ай бұрын
መምህር.እኔን.አፍዘው.አድግዘው..ፍርፉኝ.ከዛ.አርብ.አግር.መጠዉ.አሁን.ብዙ.ቆይዉ.መምልሰ.አልቻልኮም ድከሙኛል.መላ.በሉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መህምህራችን❤
@BeltechBogale
@BeltechBogale 4 ай бұрын
ሰላም እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን !
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህር❤መምህር ከፖርሳዋ የተገኘ ሶፍት ነው ስትል የህነ ያየሁት ቪዲዮ ትዝ አለኝ በውጭ ሀገሮች ከአማዞን እቃ አዘው ሲመጣ በራቸው አካባቢ ካሜራ ስላለ አማዞን የሚሰሩት በር ላይ አስቀምጠው ይሄዳሉ በየበር የሚዞሩ ሌባዎች የዛን ሰውየ እቃ ይወስዳሉ ሁሌ ሌቦች እንደሚወስዱ ሰውየው ካረጋገጠ በኋላ ህፃን የተጠቀመውን ዳይፐር አማዞን እቃ በሚመጣበት ካርቶን አሽጎ አስቀምጦ እነዛ ሌቦች ድጋሚ ለመስረቅ ሲመጡ ቆሻሻውን ይዘው ሲሄዱ አይቼ ነበር😂
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 3 ай бұрын
😂😂
@Tsehyi
@Tsehyi 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ መምህር የተዋህዶ እንቁ ለእነዚህ ሰወች መዳን ምክንያት አንተ ነህ
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 4 ай бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናን እግዚአብሔር አምላክ ለቅዱስ ጋብቻ ያብቃችሁ እህት 🥰ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj 4 ай бұрын
መምህር ሰላም ነህ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን መምህር በጉጉት ስጠብቅ ነበር አሀዱ ላይ ጠፉህ በሰላም ነዉ
@KirseMamush-r6h
@KirseMamush-r6h 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።ነገሮችን በጣም በመርሳት ተቸግሬለሁ በጸሎት አስቡኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@masershazemenfes1288
@masershazemenfes1288 4 ай бұрын
I don’t know 🤷‍♀️ why you don’t have Millions followers and viewers? You are doing GOD’s work. Keep it up Sir ❤💙🩷❤️💜👍.
@AregashAregash-k3w
@AregashAregash-k3w 4 ай бұрын
መመምህራችነ.ቃለ.እይወት.ያሰማለን አስተማሪ.ገጠመኘ.ነው እነረ.ከዝህ.በፍት.የብር.ቦርሳዬ.ሰርቆብኛል.ሌባ.ከቃሊቲ.ለወርድ.ስል.ከዛ.ወርጄ.የእጅ.ቦርሳዬ.የለም.ትራንስፓርት.ሰወ.ሰቶኘ.ወደ.ወንጅ.ኤድኩኝ በጣም.ነው.የደነገጥኩ.የተናደድኩ.እኔ.ላይ.መኔሳቸው.ገብቷል.ማለት.ነው እግዚአብሔር.ይገስጽልኝ.አዎ.ስራ.ለመስራት.እልና.በከስርስ.እላለሁ.ውስጤ.ይፈራል መምህርዬ.ወይም.እህቶቼ.ወንድሞቼ.ምክራችሁን.እፈልጋለሁ❤
@maron-m1234
@maron-m1234 4 ай бұрын
እግዚአብሔረይመስገን እንኳንደህናመጣህልንአሜን
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን 💚🙏አሜን 💛🙏አሜን❤️🙏በእውነቱ😍😍😊 እድሜ በፀጋ ይጠብቅልንበጣም አስተርም ተመርት ነው በጣም እናመሰግናለን መምህርዬዬ 🙏🙏🙏🙏
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 4 ай бұрын
ሰላም መምህርዬ ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏🙏
@AyenyaAssefa
@AyenyaAssefa 4 ай бұрын
መምህርየ እናመሠግናለን እግዚያብሄር ይሥጥልን
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ደስ ይላል እድ መቀየር ❤❤❤
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መመህሬ በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@meseretdibeno-q9q
@meseretdibeno-q9q 4 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ወንድማችን በጣም ደስ ይምል ገጠመኝ መቸረሻችን እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን እህታችንን ልዑል እግዚአብሔር ይባርካት ወለተ ማርያም
@ወለተማርያም-ፐ8የ
@ወለተማርያም-ፐ8የ 4 ай бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገንይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ
@tsiontsion-zh8ts
@tsiontsion-zh8ts 4 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እመቤቴ ትጠብክ
@tifit589
@tifit589 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በፀጋ በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏❤❤❤
@asnkatesfaye910
@asnkatesfaye910 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥህ በእውነቱ አምስት ስድት በአንዲዬ ማዳን ምንኛ መታደል ነው በየቤታችን ስንት ጉድ አለ ብቻ እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት ያብቃን🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 ай бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበል መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወድ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@elroitube27
@elroitube27 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለታላቁ ክብር ለስጋ ደሙ እግዚአብሔር አበቃቸው
@ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ
@ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ 4 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ የአስተማረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 4 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የሚያስቅ ነገር ነው የመሀረቡ ነገር ጉዳችንን ነገርክን ኤፍታህ በለን ቸሩ እግዚአብሔር 🌻🌻የአቡነ ኪሮስ በረከት ይደርብን🕯🕯🕯🌻🌻🌻
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 4 ай бұрын
Amennnn bereketu yderbin yftah ybelen
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህሬ እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናቹ
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
26 December 2024
10:10
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 10 М.
153ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በዚህ ልክ በቤተሰብ ከራማ መጠላት ይገርማል
1:41:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 21 М.