26ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለጫቱ መቃሚያ ከሱቅ ስኳር ሲያስገዛ ከሱቁ የመጣለት ወረቀት እንደነብር አስቆጣው

  Рет қаралды 21,035

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 401
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Күн бұрын
እኳን ለሰለስቱ ደቂቅ ቅዱስ አናንያ ቅዱስ አዛርያ ቅዱስ ሚሳኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን መምህርዬ እንኳን በሰላም ተመለስክልን
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Күн бұрын
ኣሜንንንንን❤
@ZerfeshDereje
@ZerfeshDereje Күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን
@ኪዳነምህርት16
@ኪዳነምህርት16 Күн бұрын
ማርያምን ቅዱስ ሚካኤልን እኔ ንሰሀ አባቴ በጣም አስቸግሮኝ ነበር በዝሙት በጣም ፈትኖኛል ቅባአ ቅድስ ልቀባሽ ብሎ ያልሆነ ነገር ፈፀሙብኝ ኧር ስንቱ እኔ ስንቱ ላውራህ አንድ ቀን ተፈውሼ የምስክርነት እንዲያበቃኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ አሁን ያለሁት ስደት ነው በቄስ የመጣ እምነቴም ልቀይር ነበር ግን ሁሉም አለፈና የመምህር ተማሪ ሆኑኩኝ እግዚሐብሔር ይመስገን የምስክርነት መምህር ፊት ቆሜ እህተ /ማርያም ብላችሁ አስቡኝ
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 16 сағат бұрын
ደምሩኝ
@yeshitlatadesse6484
@yeshitlatadesse6484 11 сағат бұрын
😊😊l
@yeshitlatadesse6484
@yeshitlatadesse6484 10 сағат бұрын
😊
@tsehaynigus6311
@tsehaynigus6311 Күн бұрын
የመምህር ግርማ ፋሬ ሺ አመት ኑሩልን
@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ Күн бұрын
እውነት በጣም መልካም ልብ ያላቸው ወጣቶች አሉ እግዚአብሔር ሚፈሩ ለኦርቶዶክሰ ክብር ሚቆሙ እባካችሁ በፀሎት እናሰባቸው እኔንም ወልደ አማኑኤል ብላቹ አሰቡኝ ።
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Күн бұрын
ደምርኝ❤
@MebratTesfaye-y2y
@MebratTesfaye-y2y Күн бұрын
መምህርዬ እንኳን ደና መጣክ,ይሄ ነገር መህላ እራሱ አያስፈልገዉምእዉነቱ ይህ ነዉ.የእናቴ ንሰሀ አባት የሰፈሩን እናቶች በሙሉ ጡት ሲዳብስ እያየዉ ነዉ ያደኩት በዛ የተነሳ ንሰሀ አባት አልወድም.ለንሰሀ አባት ከምናዘዝ ለቅዱስ ሚካኤል የበሩ ግንብ አልቅሼ እናዘዛለዉ ለስሙ ንሰሀ አባት ብለዉ የባለቤቴ እናት አመጡት.እኚህ አባትም በ2 ደቂቃ ፀሎት ጨርሰዉ ፀበል ይረጪሉ ዉስጤ ልክ አይደለም በእኚ አባትም ግን ደሞ መምህር እድሜ ለአንተ ሁሉም ነገር ገብቶኛል አሁን በስደት ላይ ነኝ ሀገሬ ገብቼ ብዙ ነገር አስተምራለዉ.እድሜ ለአንተ መምህር ባሌን የአንተን ትመህረት ሰምቼ ፀልይ ስገድ ፁም ብየዉ ዶክተር የላገኘዉን የወገብ እና እግር ህመም ድኗል ክብር ለእግዚአብሔር ለአንተ ይሁን ብዙ ነገረ ተምሬብሀለው አመሰግናለዉ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሞት በተመኝልን ፊት በህይወት ስላቆምከን እናመሰግናለን
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl Күн бұрын
መምህር እኛ ቤት ያለው ይሄ ነው ወንድሜ ሱሰኛ ነው እናቴም ጫት ትቅም ነበረ አረቄም ትጠጣለች ይባስ ጠንቆይ ቤትም ትሄዳለች ብቻ ብዙ ነገር አለ ግን አሁን ከእህቶቼ ከወንድሜ ጋር ተጣልተን አንነጋገርም ይህንን ትምህርት የማዳምጠው እኔ ብቻ ነኝ አንደኛዋ እህቴ ጴንጤ ናት አንደኛዋ እምነት የላትም ወንድሜ ሱሰኛ ነው ወንድሜን ፀበል ላስጠምቅህ ስለው እራስሽ ተጠመቂ ነው የሚለኝ መምህር እባክህ ደውልልኝ እርዳኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 Күн бұрын
አምላከ ቅድሳን ይርዳሽ 🥰 በርቺ
@eskadareshetu
@eskadareshetu Күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እኛም ቤት እንደዚህ ነው እመቤቴ ማርያም ሁላችንም ትርዳን
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl Күн бұрын
@@eskadareshetu አሜን
@MaryamGeberyin
@MaryamGeberyin Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይጠብቅልን ከነቤተሰብክ አሜን አሜን አሜን
@hanihanu5058
@hanihanu5058 Күн бұрын
በርቺ በፀሎት አንቺ እህቴ የክርስትና ስማቸውን የፃፍሽ ስገጂ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@Ethiopiamekonnen
@Ethiopiamekonnen 20 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል የነሳሚን ፍፃሜ ያሳምርልን።የአገራችንን ወጣት መድሀኒአለም ከሱስና ከዲያብሎስ አገዛዝ አላቆ የእራሱ ማደሪያ ያድርግልን አሜን።
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 12 сағат бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን መንበረ ማርያም እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ባንች ምክንያት ብዙ ነፍስ ድናለችና እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ ሳሚና ጓደኞቹ እግዚአብሔር ጠላታችሁን ከእግራችሁ በታች ያድርግላችሁ👏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Күн бұрын
አስካለ ማርያምን እና መንበረ ማርያምን እንዲሁም ሳሚን እና ጉአደኞቹን እግዚአብሔር ያስባቸው ።ሌሎች ወጣቶችንም ከሱስ ያውጣልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏👏
@JerryKoyachew-n8i
@JerryKoyachew-n8i Күн бұрын
የአንተን ትምህር በደንብ እሰማለው ግን እራሴን መለወጥ ከብዶኛል ግን አንድ ቀን እቀየራለው እግዚአብሔር ያውቃል አንተንም እናመሰግናለን
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Күн бұрын
ልክ እንደኔ እፍፍፍፍፍእግዚአብሄር ወደ ቤቱ ይመልሰን😢😢😢😢😢
@meseretwoldegorgis8475
@meseretwoldegorgis8475 22 сағат бұрын
ብፅሎት በስስግደት በፆም ክልብ ክለመኑት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለውም
@titifantu2162
@titifantu2162 22 сағат бұрын
Enem 😢
@weletekiros2334
@weletekiros2334 19 сағат бұрын
Enem weretegna honku 😢
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 17 сағат бұрын
እኔም😢😢😢❤❤❤አንድ ቀን❤
@NigusShine
@NigusShine Күн бұрын
ማርያምን እኛ ደብር የሚቀዱስት ሁሉም ጠንቋይ መርጌታ ናቸው እግዚአብሔር ያስበን
@sikosolo3276
@sikosolo3276 Күн бұрын
በጣም በሁሉም ቦታ ነው ያሉት
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f Күн бұрын
ሳሚና ጓደኞቹ እመብረሃን ትርዳቸሁ ጎበዞች በርቱ አቡነ ሐብተ ማርያም አጋንንቱን ከእግራችሁ በታችሁ ይጣልሉላችሁ
@elroitube27
@elroitube27 Күн бұрын
ሳሚና ጓደኞቹ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ መጨረሻችሁን ቸሩ መድኃኒዓለም ያሳምርላችሁ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Күн бұрын
እሄ ገጠመኝ እኛቤት ያለ ነዉ እናቴ አረቄ አባቴ አረቄ ጫት ታላቅ እህቴ ወንድሜ ይቅማሉ አረቄ ይጠጣሉ የመጨረሻ እታችንም መጠጥ ጀምራለች እኔ ግን ጴንጤ ነች ይሉኛል እኔ በአፌ አልነካም እኔ ግን ዝሙት እና እራስበራስ ማርካት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ትምህርት ከዛ ወጣዉ እናቴ ከዚ በፊት እፃን እያለዉ እራስ በራሷን ታረካ ነበር አባቴ ሳያያይ ከአባቴ ጋር ግን መተኛት አትፈልግም አሁን ግን ሞተዋል ነብሳቸዉን ይማር መምህር ቀርቤ ታሪኬን ማካፈል እፈልጋለዉ እመብርሃን ፍቃዷ ይሁን
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ Күн бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋሕዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእውነት ትምህርትህ ሁሉ አስተማሪ ነው በርታልን እኛንም በእምነታችን ያጽናን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Күн бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን 💔ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 18 сағат бұрын
አይዞሸ እህታችን እመቤረሀን ማህፀንሸን ትፍታልሸ
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 Күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በሚቀጥለው ያንተን የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ገጠመኝ እንጠብቃለን
@TewabechnaseruTewabech
@TewabechnaseruTewabech Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጸሎት አስበኝ እኛ ቤት መናፍቃን የሞላበት ከቤተሰቦቼ እና ከባለቤቴ ቤተሰብ ውስጥ ሶስት ሀይማኖት ይዘን ነው እምንኖረው በጸሎት አስቡን ሁላችሁም
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 23 сағат бұрын
፦እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሔር ያስብልን
@ua21s24
@ua21s24 Күн бұрын
መምህርይ ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም በቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ተመልስ ትንሽ ብታወጋን ደስይለናል ስለ እግዚአብሔር ስለቸርነ
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ 4 сағат бұрын
የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እሰከቤትስቦች ይጥብቅህ መምህር
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Күн бұрын
እግዙአብሔር ይመሰሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ባለታሪኮቻችንን እግዚአብሔር ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህን ያስፋልህ አሜን
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ተሰፍሸየ
@AdenaNigus
@AdenaNigus Күн бұрын
የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ ፈተና ዉስጥ ነኝ ወለተ ማርያም እስከ ቤተሰቦቸ
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Күн бұрын
አግዚአብሔር ያሰበሽ አህተይ 🙏❤️
@AdenaNigus
@AdenaNigus Күн бұрын
@@usersams-mr1ml አሜን ❤🙏🙏
@annahanna8932
@annahanna8932 Күн бұрын
@@AdenaNigus እመአምላክ ታስባችሁ
@LomiYazew
@LomiYazew Күн бұрын
እግዝአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ ፀልይ ለበጎ ነዉ ብከብድም አይዞሽ
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 12 сағат бұрын
​@@usersams-mr1mlእግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን አይዞሽ ፅልይ
@saniatube2360
@saniatube2360 Күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ ውዱ መምህራችን ይገረማል መምህር ቤተክረሰቲያን ውሰጥ ያሉትን ሌቦች ማን ይወቃቸው ኮመድያን እሸቱ መለሰ በጣም ምርር ብሎ መልሰ እየመለሰ ነበር ቀዲሊ ሚዲያ ላይ እግዚአብሄር በአንድም በሌላም እየነገራቸው ነው ግን አልገባቸውም
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss Күн бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤ እንኳን ለሰልስቱ ደቂቅ አናንያ፣አዛርያ፣ሚሳኤል አመታዊ ክብረ በአላቸው አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤ እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን እንደ ሀጺያታችን ሳይፈርድብን እናንተን መዳኛ መንገድ አድርጎ ስላበረከተልን❤❤❤
@zemenunewagute
@zemenunewagute 5 сағат бұрын
እህተ ማርያም ብላቹሁ ፀሎት አርጎልኝ መምህር እና ተማሪዎች
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 15 сағат бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ የግዝአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ብዙ ግዜ ድርዬወች እኮ ምንም ቢመረቅኑ እና ቢቅሙ ልባቸው ቅን ነው ::
@EmebetTelahun
@EmebetTelahun Күн бұрын
መምህራችን አባታችን ወድማችን ቃል ህውትን ያስማልን መንግተስማያትን ያውርስን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በዘርፍፍ ቀሚሱ ክነቤተስብህ እቅፍ ድግፍ ታድርግ ልን አሜን ❤❤❤❤❤
@nunuabate1667
@nunuabate1667 Күн бұрын
መምህሬ እንኳን ደና መጣህልን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስትህ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል እኛም ቤት ግባ🙏💚💚💙
@yeshigoshu3716
@yeshigoshu3716 13 сағат бұрын
የስማእቱ ቅድስ ጊዩርጊስ ያደኩበት የስፈሬ ታቦት ለቤትህ አብቃኝ ያብቃን መምህር ጉዞችሁ በጣም ደስ ይላል ለናንተ የደረስው በረከት ለኛም ይድረስ 🙏🙏🙏
@zemenunewagute
@zemenunewagute 7 сағат бұрын
መምህር መፀለይና መቀጥቀጥ ስለጀመርኩ በጣም ፈተና መቶብኛ መምህር እንዴሁም የመምህር ተማሪዎች በድንግል ስም በፀሎታችሁ አስቡኝ ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ
@samssung3465k
@samssung3465k Күн бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ወለተገብሪኤለ በፀሎታቹ አስቡኝ
@አለኸኝ-ቐ5ኘ
@አለኸኝ-ቐ5ኘ Күн бұрын
መምህር ስለበረሜል ጊወርጊስ ንገርን እባክህ
@Eyerus-v8j
@Eyerus-v8j Күн бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ✝️ በማርያም 🤲ለንስሓ ያብቃሽ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ እዝጉ ከነ ቤተሰብ
@firehiwot2197
@firehiwot2197 6 сағат бұрын
እነዚህን ልጆች የቀየረ አምላክ መላኩን ቅዱስ ሚካኤል ልኮ ወንድሜን አስራት ኪዳንን እዲለውጥልኝ ፀልዩልኝ
@abebech13
@abebech13 Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ጽጋውን ያብዛልህ 🤲🤲🤲✝️✝️
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤
@سينكا
@سينكا 19 сағат бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ መናፍስት እስት ነፃ ያዊጣን ጌታ መዲሃን አለም
@የኣባሰላማልጅነኝ
@የኣባሰላማልጅነኝ 20 сағат бұрын
ሰላም እንዴ ነህ መምህር እንኳን ብስላም መጣህልን ❤ ሰላም የተዋህድ ልጆች እህቶች ወንድሜቼ እንዴት ናችሁ ብፆሎታችሁ አስቡኝ ሁላችሁም በጣም ፈተና ከበደኝ እፍፍ😢
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 6 сағат бұрын
እንኳን ደህና ተመለስክልን መምህር ።
@فانوسس-ث7ع
@فانوسس-ث7ع Күн бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እንደሀጢአታችንና እንደበደላችን ሳይሀን በቸርነቱ የጠበቀን እግዚአብሄር ይመስገን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Күн бұрын
ይሂን ያደርገ እግዚአብሒር ይመሥገን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሪ
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 2 сағат бұрын
የመምህር ግርማ ፍሬ መምህር ተስፋዬ እናንተ ከመጣችሁ ወዲህ የስንቱ ህይወት ተቀየረ ክብር ለቸሩ መድሃኒዓለም
@MaryamOt-t4w
@MaryamOt-t4w Күн бұрын
አይዞሽ የሚለኝ ማነው በጣም ከፋኝ ሕይወት ሰለቸሽኝ ሁሉም ነገር አይሳካልኝም የልቤን የሚረዳኝ የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MaryamOt-t4w
@MaryamOt-t4w Күн бұрын
ራሴን ከማጥፋት አድኑኝ አይዞሽ በሉኝ በስደት ነኝ ያለውት በጣም ጨንቆኛል የመወድው በስደት አጥቻለው ኑሮ ሰለቸኝ የልቤ ሰው ናፈቀኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@emukalove-314
@emukalove-314 Күн бұрын
ምነው የኔ እህት እንተዋወቅ እ
@FelekuGezahegn
@FelekuGezahegn Күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@አቤቱየሆነብነንአስብ
@አቤቱየሆነብነንአስብ Күн бұрын
አይዞን የኔ እህት የመምህር ተማሪ ሁነሽማ ተስፋ እዳቆርጭ በርች ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ጭንቀትሽን ያቅልልሽ
@SenaytSenayt-kg7yr
@SenaytSenayt-kg7yr 14 сағат бұрын
ayzon yen ehte kedanmhrte enbshe Tabsleshe
@fyry8481
@fyry8481 Күн бұрын
✅መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተማሪዎች በጸሎት አስቡኝ አሞኛን😭😢✅
@annahanna8932
@annahanna8932 Күн бұрын
እመአምላክ ትጎብኛችሁ ታስባችሁ
@yezufan
@yezufan Күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ😢
@adiniguse4615
@adiniguse4615 Күн бұрын
እግዚአብሔር ያፀሥብሽ ይማርሽ ❤❤❤
@ሳርቤትቲዩብ
@ሳርቤትቲዩብ Күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@Esraleaserat
@Esraleaserat Күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ / ይማርህ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Күн бұрын
የኛ እንቁ አባት እንክን ደና መጣክልን
@tigist-_21
@tigist-_21 Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ወድሞቻችን እግዝአብሔር ያፅናችሁ
@KbyeDebebe
@KbyeDebebe Күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህል የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@FirehiwotHeiyis
@FirehiwotHeiyis Күн бұрын
መምህር ተባረክ
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa Күн бұрын
መምህራችን እኳን ደና መጣክ ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን እህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ በአድ ሰው ምክኒአት ብዙሰው ዳና እግዚሐብሄር ይመስገን ሁሉን ለበጎ አደረገው ቅዱስ ሚካኤል ተመስገን አምላኬ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ዘላለም ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronworku7473
@meronworku7473 Күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህር እመብርሃን እድሜ ከጤና ጋር ታድልህ ፀጋዉን ታብዛልህ
@TilahunHelemeskl
@TilahunHelemeskl Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን❤❤❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 19 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን እውነት ❤❤❤
@simondtt3126
@simondtt3126 10 сағат бұрын
የኛ እንቅ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌ የሚገርመኝ ምን አይነት ነው ብርታት ሁሌ ያለ እረፍት ምታገለግለው ቃላቶች የለኝም ስላንተ ❤❤❤
@Kidistኤፍታህወለተኪዳን
@Kidistኤፍታህወለተኪዳን Күн бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣክልን የዛሬዉ ገጠመኝ በሁላችንም ቤት ያለ ነዉ ከስራታችን አባቴ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይፍታን እረ መምህር ሰበታ የመአት ዛፍ ነዉ ያለዉ ብርና ሰንደል የሚያጨሱበት እና ቤተክርስቲያን ተሳልመዉ ደሞ አለፍ ብለዉ ዛፉን ይሳለማሉ ብር ያስቀምጡበታል ቀጤማ ጎዝጉዘዉ ሰንደል ያጨሳሉ ለመስቀል ደሞ ወንዝ ስር ቡና ያፈላሉ በየዛፉም ንንደዛዉ በሥላሴ ስም መምህርዬ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን በቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን❤🎉
@Rahelkurabachew-ql9le
@Rahelkurabachew-ql9le Күн бұрын
መምህራን እንኩዋን በሰላም መጣህልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤
@jastavms2119
@jastavms2119 16 сағат бұрын
ቃል ህይወት ያስማን የኔ ውዴ መምህራችን ማርያምን የምንረዳህ እኛ ኣለን ሂወታችን ሁሉ በዛርም ጠቆርም መናፍስቲ የተጠመደን እኛ ነው የምናውቀው እግዜኣብሔር ይመስገን እንድናውቆው ኣንተ መምህራችን እንዳንተ መምህር ግርማ ሰጠኝ እግዜኣብሔር ክብሩና መስጋና ይሆኖ የሚቃወሙ መምራኛች እግዜኣብሔር ልባናቸው ያብራላቸው
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ Күн бұрын
የመምህር ተማሪዋች በጸሎታችሁ አስቡኝ አሞኛል ወለተ ስላሴ እያላችሁ
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p Күн бұрын
በህታችን አድሮ ወንድሞቻችን የቀየረ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መንበረ ማርያምና አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ያስባቹሁ በየ ቤታችን ስንት ጉድ አለ እኔም ንስሃ አባቴ ልደፍረኝ ሞክሯል. በዛ ላይ ደሞ አጎቴ ነው መምህርየ ትምህርትህ እውነተኛ የኖርነው ስለሆነ ዝም ብለህ ፍትፍት አርገህ አስተምረን እንድ ያውም ብዙ ማታወራው ነገሮች አሉ ❤የደረስክበት ብቻ ስለሆነ ነው እንጂ ከዚህም በላይ በየቤታችን ሞልቷል
@Ethiopiamekonnen
@Ethiopiamekonnen Күн бұрын
እንደው የምታወሩት ነገር ሁሉ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነው እባካችሁ ለንስሀ አባትም እራሳችሁን ከመግለጣችሁ በፊት በተቻለ አቅም የሰውየውን ማንነት መርምሩ በእድሜም ጠና ያሉትን ያዙ
@Sghs-bx8gm
@Sghs-bx8gm Күн бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ከነቤተሠቦችህ ይባርክህ
@Sendnish
@Sendnish 9 сағат бұрын
ቃለሒይወትን ያሰማልን ለመምህራችን❤❤❤
@Sewitakalewold
@Sewitakalewold Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉 ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ታድላቹሀል ሳሙኤልና ጎደኞቹ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔም ድረስልኝ አባቴ❤መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@mulu1270
@mulu1270 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር 💖💖💖💖💖💖🤲🤲
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Күн бұрын
ደምርኝ❤
@ጓልድንግልማርያምአደይ
@ጓልድንግልማርያምአደይ Күн бұрын
እግዛብሔር ይመስግን መምህር አንተ ሰላም ነህ❤❤❤
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ትግስት ፅናትን የእግዚሀብሄርን ቸርነቱን ፍቅሩን ተምሬበታለሁ🙏🙏
@Ethio-r9p
@Ethio-r9p Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይርዳቸው
@RugfFghfg
@RugfFghfg 20 сағат бұрын
ዋው በጣም ልዩ ገጠመኝ ነወ መምህር እግዛአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አሜን
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተሰፍሸየ
@SaraSara-hq9il
@SaraSara-hq9il Күн бұрын
መምህርየ የኔሰሀ አባቴ የለኝም መቸ ይሁን የንሰሀ አባቴ እሚነረኝ በስደት ሁኝ አጣያትየ እያሰብኩ አለቅሳለው ሽክም ሆነኝ😢😢😢 ጻድቃን እያላቹ አስብኝ በጸሎት
@AseleAsele-w3t
@AseleAsele-w3t 20 сағат бұрын
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል የኔንም ቋ ጠሮየን ፍታ እድመሰክርልህ እርዳኝ😢❤
@mitslalalem8077
@mitslalalem8077 22 сағат бұрын
መምህርየ እንዳንተ ያለ ጠንኻራና ደፋር እሙን ንፁህ በሃይማነቱ ቅናተኛ ኣስተማሪ ያብዛልን መምህርየ እንደሃለን❤🙏
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 сағат бұрын
ታአምርነው😢መንፈሳዊ ውግያ ከባድነው 😢አቤቱ ማረን መሥሚያችን ጥጥነው ፈጣሪ ይማረን😢እማፍቅር ትጠብቅህ መምህርየ❤❤❤❤❤
@AMANUEL-qv9fk
@AMANUEL-qv9fk Күн бұрын
አዬ መምህር 99 ፐርሰንቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች እኮ ኃይማኖታቸዉ በጣም ይወዳሉ።ግን ተግባራዊ ክርስትና የለም።ልምድም የለም ።ከማን ያየነዉን?,አምልኮት የለንም። ደግሞ በልምዳዊ ክርስትና ስንቀጥል ወደ አልፈለግነዉ ሱስ፣አካሄድ ገባን።ከዛም ከመጥፎ አካሄድ ለመዉጣት ርኩስ መንፈስ እንቅ አድርጎ ይይዘናል። በቃ ከሱስ እንደተዘፈቅን ወደ እግዚአብሔር መሄዳችን ቀን ይደርስብናል። እግዚአብሔር ሁላችንም ከልማዳዊ ክርስትና ወጥተን ለንስሐ ያብቃን። 22:48
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@DjsvdFkxvx
@DjsvdFkxvx 17 сағат бұрын
አሜን 😢
@genetzewdu6084
@genetzewdu6084 4 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜ😢
@jemalnuriye7687
@jemalnuriye7687 Күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ጉዞ እንዴት ነበር የልኡል እግዚአብሄር የመቤቴ የቅዱሳን ሰማእታት ወዳጆች እናት አባቶቸ እና እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ ለወንድሞቻችን የደረሰላቸው ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችነም ይድረስልን ❤❤❤
@Esraleaserat
@Esraleaserat Күн бұрын
መመህር በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው እና እናመሰግናለን ማርያም መመህር የንስሀ አባቴ ልነገር የማልችለውን ነው ነው የምያደርጉት በእግግራቸው አፍሬ ቀረሁባቸው በእውነት በጣም ካበድ እግዚአብሔር ለሁላችንን ንፁሁ ልብ ይፍጠረሰልን❤
@SarahSara-j7l
@SarahSara-j7l Күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህርዬ እር እሂ ትምህርት በገጠር ላሉትም ቢስተላለፍ ጡሩ ነበር😢❤
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 13 сағат бұрын
መምህር እንደምን አለህ እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ መምህር እራስኽን ጠብቅ ልጆችእን አስብ ለኔ ሐስመሳይ ብዙ ሰዎች አሉ እና እራስህን ጥ ጠጠብቅ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 18 сағат бұрын
እውነት በጣም መልካም ልብ ያላቸው ወጣቶች ናቸው ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@MertaBelay
@MertaBelay 4 сағат бұрын
መምህራችን እንዃን ደናመጣህ በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Күн бұрын
መምህራችን እንኮን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በርታ እኛም በእምነታችን እንዲ ንጸና በጸሎትህ አሰበን
@EndawokAdane
@EndawokAdane Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ የመምህር
@LomiYazew
@LomiYazew 23 сағат бұрын
ወዳጄ አማላጄ ቅዱስ ሚካኤል ምስክሬ ነዉ የቤተሰቤ ንሰሃ አባት አቴቴ ጨሌ ነበራቸዉ የራሳቸዉን የካህኑን.ቤተሰብ ብትንትን አረጋቸዉ ከዝያ እሳቸዉ ስያርፋ ሌላ. የዝያዉ ደብር እንደገና ያዙ ልጅ ታመመብኝ መምሬ ብዬ ጠየኳቸዉ ምንም ትምህርት አልነበረኝም እና እኔ ፀበል ዉሰጅ እንድሉኝ ነበረ ከዝያ ደብተራ እከሌ ጋር ዉሰጅዉ እና ፅፎ ይስጥሽ አለኝ በግልፅ ያለ ነዉ .ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል መክሮ ገስፆ ከምድረ ገፅ አጠፋቸዉ የብዙ ቤተሰብ ምስቅልቅሉን አዉጥተዋል
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️ 🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 Күн бұрын
መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያስረዝምልን በርታልን እመቤታችን ካንተጋር ትሁን 🙏🙏♥️
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 21 сағат бұрын
መምህር ቃለ ሂውት ያሰማለን እኔም ታስሪያለው ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ይፍታኝ አባቴ
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih Күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን በአወነት ቃለ ህዎትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቂልን ❤🙏❤🙏❤🙏❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 сағат бұрын
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ባዓታ ለማርያም 🕯️🕯️🕯️🌿🌸🌿🥀🥀🌿🥀🌿🥀 አደረሳሁ መምህር የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ መምህር❤❤❤❤
@ሰብለክንፈ
@ሰብለክንፈ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@elsaderiba5135
@elsaderiba5135 22 сағат бұрын
Amen Amen Amen Egzbare himagan Qalehiwoot yasemalin
@ሁለምናገርላባጎኖው
@ሁለምናገርላባጎኖው Күн бұрын
Memherachin wandimachin Unkan be selam maxachu memher ❤❤❤Egzabern kale Hewotin kale Barakatin yiAsamalen mamirachin 🌹❣️👏Ameen hiyetachin be Unet egzabeher yibarkish wandimochachin Egzaber be miretu ye malisachut Egnanim Egzaber lubona yesxan Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤
@Yeneneshdjsvhaykxud
@Yeneneshdjsvhaykxud Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@RediatNeguse-s6h
@RediatNeguse-s6h Күн бұрын
መምህር ፅጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 Күн бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መልካም ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን እነሱንምእስከመጨረሻው ይማርልን እኛ ቤተሰብ ላይ ያለውን መያዝ አቅቶኛል እግዚአብሔር ያበርታሽ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ እህተ ሚካኤል ብላችሁ
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
2:50:51
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 28 М.
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 44 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 15 МЛН
24ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአባቱን አስማት ተምሮና ተዋርሶ ሴቶችን የፈጃቸው ባለሱቅ
1:14:18
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 3,1 М.
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН