No video

2ኛ ክፍል ።፦ ከዚህ በኋላ ስለ መናፍስት አለማወቅ ዋጋ ያስከፍላል ( የአሜሪካ ኤምባሲ ስኮላርንና የዮጋን ጉድ አድምጡ )

  Рет қаралды 31,524

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

10 ай бұрын

Пікірлер: 243
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 10 ай бұрын
መምህር በ እጂግ እኔን ብቻ ሳይሆን መላ ቤተስቤን እንዳድን ስለርዳሃኝ አመሰግናለሁ ስደቴን በጣም እውድዋለሁ እንካንም ተስድድኩ ሁሉም ለበጉ ሆነልኝ መምህርችን አንቃችን አምላክ ይጥብቅህ
@lindakiros7724
@lindakiros7724 10 ай бұрын
Ewunet new sidetachin ke fetariyachin endingegnagn redtonal kibir lemedihenialem kibir leweladiteamilak🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 10 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ በየጊዜው የምንሰማው ጉድ ብዛቱ😭አብሳላት የምትባል ልጅ ልትጠነቀቋት ይገባል ዘመናዊ ጠንቅዋይ ቲክቶክ ላይ መታለች
@sisy5472
@sisy5472 9 ай бұрын
😢😢😢
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን አቡነ ገ/መንፍሰ ቅዱሥ አመታዌ ክብር ማረፊያቸው ቀን አደረሣችሁ መምህረዬ ከነ ቤተሠብሕ , ተማሬዎችህ , ከሐገራችን ከእናት ቤቸክረሰቲያናችን#A vcd በጣም በጣም ነው እሚገረመው ዋይኔ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 10 ай бұрын
እጅግ የሚጠቅም ትምህርት ነው ይሄንን ትምህርት እድሰማ ስለፈቀድክልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 10 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🥰🙏🥰🙏🥰
@bililign_man
@bililign_man 10 ай бұрын
መምህር አንደበቱ የሚጣፍጥ እርጋታው እና አስተምሮቱ እጅጉን የሚማርክ ወንድም ነው የጋበዝክልን እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ እውቀት አግቼበታለሁ በተደጋጋሚ እንግዳ ብታደርገው ደስ ይለኛል🙏🙏🙏
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 10 ай бұрын
እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ አነቃቂ ሜድቴት ምናምን እያላችሁ የፈዘዛችሁ ግን የነቃችሁ የመሰላችሁ ወገኖቻችን ልብ በሉ የሚሻለው ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ይህንን ክፉ ዘመን ማሳለፍ ነው።
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
እሄን ድንቅ ትምህርት መንፈሳዊ ማነቃቂያ ነው እናመሠግናለን መምህራችን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
በሰላሴ ሥም ዋይኔ በሰንት ጉድ ውሥጥን የተረፍነው በማረያም እግዚኦ ለይተን እንድናቅ ያረጋችሁን መምህር በጣም እናመሠግናለን #በዚህ አጋጣሚ እሬቻም የሔዳችሁ ንሰሐ ግቡ
@tadyale5505
@tadyale5505 10 ай бұрын
በትክክክክክክል❤❤❤❤
@helenma4550
@helenma4550 10 ай бұрын
በጣም🌻🌻🌻🌻🌻
@ZerfeMengiste
@ZerfeMengiste 10 ай бұрын
bersu sim yetezegajewin yebelachihu & yetetachihu nisiha gibu
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
@@ZerfeMengiste What are you saying?
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
ይህ፣ኢትዮጵያ ፣ዉስጥ ነው ፣ይህ ፣ባእድ፣አምልኮ ፣ቤት ፣በስመአብ ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቀን😢😢🤲🤲
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 10 ай бұрын
በስመአብ ከዚህ ይሰውረን ይሰውራችሁ ምእመናን በውኑ በድማችን ብዙ ነገር እንድናውቅ ነው ያረከን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 10 ай бұрын
ወይ ጉድ አሁን ነው አገር ቤት የገባውት እና የማንያዘዋል እሸቱ ሆቴል ለመሄድ ጓጉቼ ነበር መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ኑርልን አልሄድም ቀረው
@zdtube5432
@zdtube5432 10 ай бұрын
በስላሴ ስም እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ምን አይነት ውስጥ እንዳለን ይገርመኛል መምህራችን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@roziawoke1301
@roziawoke1301 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ግን እደዚህ አይነት ነገር ያለ አይመስለኝም ነበር መቆየት ደጉ ስንቱን አሳየን ሀገራችን ስንቱን ቆሻሻ ተሸክማለች😭😭😭😭😭😭
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
​@@roziawoke1301እድሜ ፣ለመንግስታችን፣ይህ፣መንግስት ፣ከመጣ፣ስንቱን ፣ሀጢያት ፣አገራችን ፣ችላለች ፣እግዚአብሔር ፣ለንሰሐ ፣ሞት፣ያብቃን 😢😢
@zdtube5432
@zdtube5432 10 ай бұрын
@@roziawoke1301 የእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው ብቻ ፈጣሪ ለንሰሀ ሞት ያብቃን 🙏🙏
@user-ke5nx6sq7n
@user-ke5nx6sq7n 10 ай бұрын
በጣም የሚያስተምር ትምህርት ዘመኑን የዋጀንበት ትምህርት እና ውይይት ነው መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ይሄን ሰምተን አለመለውትና አለማስታወል ከባድ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አእምሮአችንን ይክፈትልን አሜን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
ለቤተሰበ ለጉደኝ ለዘመደ ቬር እንደረገ ለአባታችን አቡዬ ገበረ መንፈስቅዱሰ አመታዊ በአል በስላም አደረሰችሁ እህት ዉንደሙች❤❤❤
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 10 ай бұрын
እግዚኦ ምሐረነ ክርስቶስ የሚያስፈራ ዘመን😢
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ወደ ቀድሞ ናፍቆቴ ወደ አደግሁበት የእግዚአብሔር ቤት መልሰኝ ዝዬ ደክሜ አለሁ አንተ ጉልበት ሁነኝ መልስኝ ወደ አገሬ🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
ይህንን የመሰለ ትምህርት ሰላደርሳቹሁን❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤❤
@hhhvj
@hhhvj 10 ай бұрын
እኔማ በማሽን ልጅ ይፈለፈላል ሲሉ አይቸ በጣም ነው ያዘንኩት 😢 እኔ በመምህር ተስፋየ አበራ ትምህርቶች እግዚአብሔር ይመስገን ስመክርስቲያን ነበርኩ አሁን ግን መፆም መፀለይ መስገድ ንስሀ በነዚህ ውስጥ ነኝ አሁን እግዚአብሔርን ማማረን ነበር ስራየ ግን አሁን አመስጋኝ አድርጎኛል ምክኒያቱም ወደ መፈሳዊ ሂወት ስመለስ የተሰጠኝ እጅ የጎደለኝ ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን በዙሪያየ ያሉትም እዲያዳምጡና እዲለወጡ ልኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ምክንያቱም እደኔ ላሉት ደካሞች በዙሪያችንም ያሉ ሰወች በመንፈሳዊ ሂወት ቢገቡልን ይበልጥ እጠነክራለን🙏 መምህር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 10 ай бұрын
የሰው ቃርሚያ መፅሐፍ ላይ ናጄሪያው ሰውዬ ሸረሪት ከነቀሳት ቡሀላ በጣም አስደንጋጭ ስራ ስትሰራ ያሳያል በተለይ ባለስልጣን የሆናቹ ሰዎች እስቲ ትንሽ አስተውሉ ድንገት ከአንድ ቆንጆ ጋር አድራቹ ጠዋት ስትነሱ ምን ሆኜ ነው ብላቹ አስቡት አንድ መፅሐፍ ልጠቁማቹ ድፍረት ካላቹ የነፍስ ሰንኮፍ አንብቡት አገራችን ላይ ምን እደሚሰራ የሚገርመው ነገር ያቺ ሴት ከታች እንዴት መጣች ካልን ቤተሰቦቿ ወልደው ለጠንቋይ ሰጧት አሰደገና ደፈራት አያቹ እያሳደጋት ለትልቁና ለከፋቅ ሴጣናዊ ስራ አደረጋት ትንሽም ይሁን ትልቅ ቤተሰብ የሚደርጉት አምልኳዊ ስራ ልባቹ መጠራጠር አለብን ለምን ማለት መጠየቅ
@edenbaysa5742
@edenbaysa5742 10 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ።መምህር እውነቴን ነው የምለው አንዳዴ የራሴ ህይወት ሁሉ እየመሰለኝ ነው። ራሴን መመርመር ሁሉ ጀምሬአለሁ።
@h6ey335
@h6ey335 10 ай бұрын
ቀለል ባለ መንገድ በምገባንና በምረዳን መልኩ ዘርዘር አድርጋቹሁ ነው የነገራችሁን/ያስተማራችሁን/ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ🙏 እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን በመስቀሉ አጥርነት ይጠብቀን🙏
@zemedgitahaw9790
@zemedgitahaw9790 10 ай бұрын
አሜን ይጠቡቀን
@tegestee6945
@tegestee6945 10 ай бұрын
Great discussion, Yoga is implemented in the Western world so much that it is normalized and if you do not accept it you are the odd one. Thank you, for sharing the details of how yoga does not fit our Ethiopian Orthodox teaching and to be aware of the danger of corrupting our faith.
@zemedgitahaw9790
@zemedgitahaw9790 10 ай бұрын
ዋው አስተማሪ እራሴን እዳይ አፃቴን እንዳስታው አግዞኛል ቃለ ሂወት ያሰማል ያገልግሎት እድሚያችሁ ይጨምርላችሀለ
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 10 ай бұрын
እጅግ ኣስገሪሚ ና ጠቃሚ ወቅታው ትምርት ነው እግዚብሔር ኣገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን
@user-fw2fs7hw4j
@user-fw2fs7hw4j 10 ай бұрын
እዲህ ያሉ መናፍስቶች እግዚአብሔር ይገስፃቸው፣😢
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር በጉጉት የጠበቀ ብቻ 👍👍👍👍👍
@tigisit2534
@tigisit2534 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ መምህር ሰሞኑን ኢንተርኔት ያለኝም እና ሌላ ቦታ ዳዉሎድ አርጌ በቤታችሁ ያለው ዕቃ የሚያመጣው መዘዝ ላከው 🤔መምህርዬ የእኛን ቤት ታሪን ያወራህ የመሰለኝ 🥹እኛቤት እኮ ከሁለት አልበም ፎቶ አንድም የለንም አሁን አልበሙ እራሱ የለም መምህርዬ እንደገና ደብተር እና ልብስ ሰዎች አሰርተው በእጅ አዙሮ ሌላ ሰዉ ቤት እያስቀመጡ ብዙ መዘዝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ አለ ::ዛፍ ብለህ ያስተማርከዉም በእኛ ሀገር የሰፈር አድባር ተብሎ ይመልካል በተለይ እኛ ሰፈር ስብሰባ የሚሰበሰቡት አድባር ስር ሽምግልና አድባር ስር የገና ለት እራሱ በልደቱ ቀን አድባር ስር ተሰብስበው ነው የሚከበረው መስቀልም ሲሆን ደመራ የሚበራው እዛ ነበር ግንቦት ልደታ በልደቷ ቀን እዛው ነው ንፍሮ ተቀቅሎ ወደ ሜዳ ይበተናል እና ዞሮ ብላችሁ እዳታዩ ይባላል ነበር :::እና እህቴ ሚጣቅ አማኑኤል ሄዳ አንድ አባት አስተማሩ ይሄ በቃ ሰይጣን ነው ብለን ተዉን ደመራም ቤተክርስትያን ሆነ ግን መምህር አሁን ቦታው ጭርር ብሎ በጣም በጣም ይከብዳል በዛ ማለፍ ያስጠላል ጩሁ ጩሁ ይላል ::በሌላ አካባቢ ግን አለ ሀገሬ ስገባ እየዞርኩ ነው የምናገረው
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እንካን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ በአል አደርሳችሁ ክርስቲያኖች
@NigstFaransoFalta
@NigstFaransoFalta 10 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እንድሁም እንግዳችን ፀጋዉን ያብዛልህ ከምታዩት የተነሳ እብድ ትሆናላችሁ ያለዉ ቃል ሳስብ 😢አምለካችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ሆይ አድነን
@beshirhassen
@beshirhassen 10 ай бұрын
እረ መምህር እባክህ እግሊዘኞ ተናጋሪ ፈልግልን ለልጆቻችን እንዴት እናስረዳቸው እን ተጨነኩኝ
@bere2532
@bere2532 10 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይገርማል መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቀልን አሜን
@wehazitwehazit8401
@wehazitwehazit8401 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ናይ አግልግሎት ዘመን ይባርክ ። ፋልጠት ተደሕን ! ተፈሊጥካ ትጥንቀቅ ። አምላክ ካብዚ ጹዩፍ ነገር እሰውርና ዩ ዘበል !!!
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l 10 ай бұрын
በደንብ መታየት ያለበት ውይይት ነው ይህን ያየ ከመጠንቀቅ ብሎም ሌሎችን በመላክ ድርሻችንን እንወጣ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 6 ай бұрын
መምህር ተስፍዬ ተባረክ እግዚአብሔርን እንደማመን የሚያስደስት ነገር የለም እግዝዮ ማህረነ ክርስቶስ
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 9 ай бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ ድካማችሁ መድኅኒዓለም ይቁጠርላችሁና ለኛ ለምዕመኑ አሰተዋይ ልቡና ሰጥቶ ፍሬ እንዲያፈራላችሁ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን(፫)።
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 9 ай бұрын
በስመአብ ምን አይነት ነገር ነው የምንሰማው መምህር ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሰደዴን የወደድኩት ብዙ እንዳውቅ ስላደረገኝ ነው ይህ የምትከታተሉ በእውነት እድለኛ ናችሁ እራሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁብ ታድናላችሁ
@user-ic2nk9nb4h
@user-ic2nk9nb4h 10 ай бұрын
መምህራችንየ በጣም ደስስስ የምል ትምህሪት ነዉ በእድመና በጤና ይጠብቅልን ሃገራችንም ኢ ያ ሰላም ያሪግልን😓🙏🙏🙏
@etho826
@etho826 10 ай бұрын
መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን ተባረክ ይሄ እንድናውቅ የረዳ ክብርና ምስጋና ለድግልማርያም ልጅ 😢😢😢 ወይኔ እኔስ ጨነቀኝ😢😢😢 ወገኖቼ ሼር አርጉ ወገን ይማር ይፈወስ ኸረ ሼርርርርርርርር አርጉ
@user-yu9tp8jm9z
@user-yu9tp8jm9z 10 ай бұрын
በጣም ሚጠቅም ትምህርት ነው ምን አለ ሁሉም ህዝብ ቢዳምጠው
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 10 ай бұрын
ማንም ሊማርበት የሚችል ጥሩ ውይይት ነው ። በርቱ
@haimemengistu1517
@haimemengistu1517 10 ай бұрын
ውይ ምነው ባላለቀ ብዬ እየተመኘሁ ነው ያየሁት አዲሱ ወንድማችን በጣም ነው ደስ የሚለው ስታስተምር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ሁሌም ና መምህር ተስፋዬ አንተ የዘመኑ ምርጥ የእግዚአብሔር እቃ ነህ ከክፉ ይጠብቅህ 🙏
@ZebnaAli-jt8sw
@ZebnaAli-jt8sw 9 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉ ያድለን አሜን፫😢
@mezgebuiloveyou2949
@mezgebuiloveyou2949 10 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ
@Gebriel19
@Gebriel19 10 ай бұрын
በጣም ተምርንበታል መምህራችን። ወንድማችን ዶሞ ደጋግመህ ኣስተምረን። ተባረክ።
@BfjhHfudhrf-su8wx
@BfjhHfudhrf-su8wx 10 ай бұрын
ቃል ህውሓት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብኝ ወናድመቸን ቅዱስ ሚካኤል ክፈእ ይሓልውክም
@selam801
@selam801 10 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ እውነት በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ወንድማችን ጥሩ አድርገህ ገልጸሀዋል ጸጋውን ያብዛልህ❤
@user-wo7tv5ir7q
@user-wo7tv5ir7q 10 ай бұрын
ሰሌምህ ይብዛ መምህራችን! በጣም ይገርማል አለሙ በሙሉ በናፍት እጅ ውስጥ ወድቌል። የምግብ ስምማ ብዙ አለ
@tikdemtikdem197
@tikdemtikdem197 10 ай бұрын
መምህር በጣም ነው የምከታተለው አስተምህሮትህን🙏 የበለጠ እንድነቃ አድርጎኛል ክብረት ይስጥልን ከነቤተሰብህ!!!
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 ай бұрын
ወለተ ማርያም እንዃን አብሮ አደረሰን ለጻድደቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወ ነቢይት ቅድስት ሐና ወ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ 🕯🕯🕯 አሜን ፫ በረኸታቸው ይደርብን በጣም ጥሩ መርሐ ግብር ነበረ ይሄን እንድንሰማ የፈደ እግዚአብሔር ይመስገን ትክክል አርብ አገር እደዛ ነው የምናደርገው በፀሎት ውሃ የምጠመቀው ለማቃቸው እነግራለው በፀለዮበትን ውሃ እዲጠመቁ በጣም ደስ ነው የሚለው አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ጊዜያቹን ስለሰጣቹን
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 10 ай бұрын
ይገርማል መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቀን❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እጅግ ደስ የሚል ነበር ወድማችን እናመስግናለን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤
@asde301
@asde301 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
በእውነት በጣም የሚገርም ነው በጉጉት የማዳምጠው አረ ስውች እንቃ አሁን ላይ ስውች ለብር ብለው ብዙ ነገሮች እየተቀሙነ ወጣች እንቃ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድ ማችን ከዚህ ብዙ ነገርች ማየት ይቻላል እግዚአብሔር ሆይ ሰውርን
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 10 ай бұрын
ትምህርቱ በብዙ መንገድ ራሳችንን እንድንፈትሽና እንድንጠነቀቅ ይረዳል። ስለ ወንድና ሴት ላይ ያለ አመለካከታችሁ ግን ግራ ያጋባል ።ስለ ፊልሙ የገለፃችሁት የወንድን ልጅ መጥፎ ገፅታ እንደዛ አይነት ወንድ ስላለ ነው ።ሴትም ራሷን ለመቻል የምትጥረው እንደዛ አይነት ወንድ ስላለ ስለሆነ ።አመለካከታችሁን አስተካክሉ ።።ወንድና ሴት ተጋግዘውና ተከባብረው ፣ የየስራ ድርሻና ሀላፊነታቸውን መወጣትና መኖር ይችላሉ።
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 10 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 🥹ምን ጉድ ነው ይህን ስላቀረብክልን በጣም እናመስግናለን ፀጋውን ያብዛልህ ቀጥልበት ወንድሜ🥰🥰🥰 ኑርልን መምህራችን የኔ ስስት 🥰🥰🥰🥰
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 10 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛላችሁ መጻሐፉ የሰው ቃርምያ ሳይሆን አባዶን ላይ ነው የሴትየዋ ታሪክ።
@Zeweter1
@Zeweter1 9 ай бұрын
ምርጥ ውይይይት ዘመናችሁ ይባረክ
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 10 ай бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን መምህራችን በጣም ጥሩ የሆነ ትምክርትን አገኝተንበትል ከልብ እናመሰግናል እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከመላ ቤተስብ ጋር
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 10 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ዉዱ መምህራችን
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 10 ай бұрын
እኔ በጣም ብዙተምሬበታለሁ ፈጣሪ አገራችንን ይጎብኛት 🙏🙏🙏አመሠግናለሁ
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢ይገርማል
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 10 ай бұрын
ዘመንን የዋጀ ውይይት ቃለሂወት ያሰማልን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 10 ай бұрын
መምህር እባክህ ለገኘህ ተሰፋ የመባል ነገር ሁለ ከህይወት እየጠፋ ነው ከሌለ አምነት ነው የመጣሁት አሁን ጥሩ ህይወት ላይ አይደለሁም እባክህ አረዳኝ ነፍሱን አድናት መምህር
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 10 ай бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን የሚገርም ነገር ነው
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 10 ай бұрын
በትክክል መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን !
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 10 ай бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን🤲🕯
@AyoK-jy6jd
@AyoK-jy6jd 9 ай бұрын
የኔ ሴትየዋ በግልጥ ተመለልከለች እኔም ቤተሰብ ያመልካል የኔ እና እሱ መንፈስ ይገናኛል እኔ ላይ ጨና አለው እግዚአብሔር ብቻ ለሀገር ይብቃኝ
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 10 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችኹ ቤተሰብ ደስ እሚል ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ከወንድማችን ብዙ ነገር እንጠብቃለን በምህር videoዎችን ግን በሲዲ ብታስቀምጥ መልካም ነው ይቱዩብ አያስተማምንም
@zahra1491
@zahra1491 10 ай бұрын
ሚገርም ቆይታ ነበር ክፍል 3ም ቢቀጥል ካልደከመው❤
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደኽና መጣህ ይሄ ከኸሊና በላይ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይታደገን ሁለታችሁንም ቃለ ኽይወት ያሰማልን ለኛም ልቦና ይስጠን ማስተዋል ያድለን
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ መምህሬ እንድሁም ወንድማችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም እሚገርም ነው አሁን በየትም አለም የምንኖር ምእመን ፀሎት ያስፈልጋል በተለይ ይሄ 666ተሰራጭቶል በየምግቡላይ በየጭብሱላይ እያስተዋወቁነው እና ጥንቃቄ እናድርግ. ሌላው. በተለይ የወንዶች ያልከው የሰጣችሁት ትምህርት እጅጉን መሰመር አለበት ወሳኝ ትምህርት ነው ብዙግዜ ስለእናቶች እንጅ ስለወንድልጅ ትምህርት አይሰጥም እና መከባበር እየጠፍነው መናናቅ እና ክርስቶስ የቤተክርስቲያን ራስ እንደሆነ ባል ለሚስቱ ራስነው ቤተ ክርስቲያን ክርስቶስን እንዱምታከብር እኛም ወንዶችን ልናከብር ግድ ይለናል ።።።ቀጣ ይንጠብቃል❤❤❤❤❤❤
@user-cu2wj9ev8w
@user-cu2wj9ev8w 10 ай бұрын
Yezemenun Yesetan Akahed Silasayachihun Egziabher Yisitilin
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም የሚደቅ ነው በርቱ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ♥♥♥
@Tyitbarek2053
@Tyitbarek2053 10 ай бұрын
Egziabhere yakbirachihu silemitanequn. May the Holy Trinity bless you more and more.
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህሬ በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርነው እናመስግናለን
@keroskeros5466
@keroskeros5466 10 ай бұрын
በእዉነት ሰለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይሠስገን መምህር የህልም ቃልኪዳን ያልከዉን እኔም ኣለሁበት በህልሜ እጄላይ እና ግንባሬ ላይ የ666 ቁጥር ተፅፎ ኣየሁት ከዛባሄላ ከማልዋጣዉ ሃጥያት ዉስጥ ገብቼ ኣለሁኝ መምህር ካየሀዉ ከስር ፃፍልኝ እና እፈልጋሃለዉ ።😢😢😢😢
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 10 ай бұрын
ፁሙ ፀልይ ንሰሃ ግቤ
@edensereke7721
@edensereke7721 10 ай бұрын
እኔስ ተማርኩ መንፈስ መሆኑንንም አውቃለሁ ግን ልጆቼ በትምህርት ቤት የአእምሮ እረፉት እያሉ በየክፉሉ የዬጋ ምንጣፋ አለ ምንጣፋ ላይ ቁጭ ብለው የሚነግሯቸው ነገር አለ እግራቸውን አጣምረው ቁጭ ይላሉ በእርግጠኛነት መንፈሱ ከነሱ ጋር አለ ከሁሉም ተማሪዎች ጋር ልጆቼን ጨምሮ መፉትሄው ምንድነው
@eftah21
@eftah21 10 ай бұрын
አዎ ተጠንቀቂ እህቴ ለራስሽና ለልጆችሽ ስትይ ፆሚ ፀልይ ስገጂ 😢😢😢😢😢ካልሆነ ግዜዉ ከባድ ነዉ😢
@savannasav2609
@savannasav2609 10 ай бұрын
ልጆችሽን ቤትውስጥ አቀማመጥ ማስተማር ትርጉሙን መንገር ሌላው ፀሎት አድርገው ሰግደው እንዲተኙ ማድረግ። ወደትምህርት ቤት የሄዱ እንደዛው አድርገሽ ቅባዓቅዱስ ቀብተሽ ምግብ የሚወስዱ ከሆነም ጠብ አድርገሽ ።ልብሳቸውን በፀሎት ውሃ እየተለቀለቀ በየሳምንቱ እያስቆረብሽ መታገል ከዛ መንፈሱም አቅም ስለሚያጣ ቦታ አይኖረውም እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 10 ай бұрын
እናመስግናለን ሁላችሁንም በዚህ አጋጣሚ መምህር ግርማ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸው በእሳቸው ነው ስለዮጋ ና የኢሊሚናቲ ምልክቶች ያወቅሁት ምንም ነገር አላቅም ነበር::
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ አስተማሪ ምክክር ነበረ ብዙዎች ይማሩበታሉ
@ababamoges4604
@ababamoges4604 10 ай бұрын
MEMHERE EGEZABHER EDEMYENEA TENA YESTACHU
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ከስራቴ ፍታኝ ቆሽሻለሁኝና ከቆሻሻዩ አንጻኝ እኔ ደካማነኝ ማሸነፍ መውጣት አልቻልኩም አግዘኝ እርዳኝ መምህር ተስፋዩ ወንድም ምስራቅ ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜ በጸጋ ያቆይልን ውድ የመምህር ተስፋ ቤተሰቤች በመድኃኔዓለም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ
@shiwayeabebe4837
@shiwayeabebe4837 10 ай бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ሰውርኝ ከማእቱ
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 10 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ወደት እያኤድን እንድሆነ ማወቅ ይከብል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 10 ай бұрын
መምህራችን ወንዲማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥሃል በጣም ጠቃሚ ብዙ ነገር ነው የተማርንበት እውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tymordoha
@tymordoha 9 ай бұрын
ምህርበ እጅግ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@HRIPSIMEDesign-em2gj
@HRIPSIMEDesign-em2gj 10 ай бұрын
መምህር በጣም እምገርም ቃለ መጠየቅ ነው ምን እግዚአብሔር በፀጋው ይኑራችሁ
@user-DFET
@user-DFET 10 ай бұрын
እኔጃ ምን እንደምል መምህር ምን አይነት ልጅ ነው ያቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት
@Sara7
@Sara7 10 ай бұрын
አቤቱ በምሕረትህ ጎብኘን
@halyluya4023
@halyluya4023 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር ተስፋዬ እና መምህር ምስራቅ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 10 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ እናመሰግናለን በጣም ጡሩ አሣታሚ
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል ነበር ❤❤❤
@alebotube
@alebotube 10 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጣችሁን ይህ ለብዙ ሰው መድረስ አለበት
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 10 ай бұрын
ኧንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን ለአቡነገብረመፈስቅዱስ አመታዊ በአል መምህርየ አድምጨ ሀሳቤን እገልፃለሁ
@ZenebeheSelemon
@ZenebeheSelemon 10 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን የለውቀት አዱርገነዋልማረንቜእደቸርነትህጌታይ ሆይ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 9 ай бұрын
እኔም በወጣትነቴ ጎደኛየን እንድታስወድ አድርጌለሁ እግዜአብሄር ይቅር ይበለኝ
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 9 ай бұрын
ላማያምኑሠወች ጥሩነው መታየቱ
@user-nr8kf8wn1r
@user-nr8kf8wn1r 10 ай бұрын
Memeher betama des yemil weyiyit neber kale hewotin yasemalen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamgh3379
@selamgh3379 9 ай бұрын
amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 37 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
247ኛ B ❤ ስለበቀል መጥፎነት ትምህርት በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:15:59
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 9 М.
54ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ካላሰከረው ጥቅሙን ማግኘት የማይችል ታማኝ መሳይ ጓደኛ
1:52:55
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 37 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН