3 ቀላል ያላስተዋልነው የፀጉር ማሳደጊያ መንገዶች " ቀባት ፀጉር አያሳድግም ! የፀጉር ቅባት ስትቀቡ ይሄንን አድርጉ ትልቁ ሚስጥር

  Рет қаралды 14,194

Umi tube

Umi tube

Күн бұрын

3 ቀላል ያላስተዋልነው የፀጉር ማሳደጊያ መንገዶች " ቀባት ፀጉር አያሳድግም ! ለፀጉር ማሳደግ ማፋፋት ትልቁ ሚስጥር

Пікірлер: 56
@Fatima-pc3gs
@Fatima-pc3gs Жыл бұрын
ትክክል ነሺ እኔ ፀጉ ሬን ዘይት ከተ ቀባ ሁት ማበ ጠሪ ያዉን አያ ሥገባም የቃ ማጠ ቢያ ዉን ሥልክ ነዉ እሚ መሥ ለዉ እና ዘይት ጡሩ አደ ለም
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
የኔ ፀጉሬ እረጅም ነው ግን ስታጠበው ስብስብ ይላል ጨጓራየን ልጦ ሊደፍኝ ነው 🙈መላበይኝ እሙየ ለሚሰበሰብ ፀጉር ቢደወ ስሪልን😢
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
የኔም 😢
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
የኔም ምን እንደሆነ አላውቅም
@zinetadem5649
@zinetadem5649 Жыл бұрын
የኔም እደዛ እየሆነብኝ ተላጨሁት ሶሰት ቀን ሆነኝ
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
@@zinetadem5649 😂ሌሽ ተላጨሽው የኔዋ
@selamsolomon8597
@selamsolomon8597 Жыл бұрын
የኔም
@ltube3110
@ltube3110 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ ሀናን ኢድ ሙባረክ እኔ ይሄንን ያቀረብሽውን አጠቃቀም አንዱን መጠቀም ከጀመስኩኝ አምስት ወር ሆነኝ ጫፉን የሬት ቫዝሊን ብቻ እዬተቀባሁ ፈሳሽ ቅባት ልታጠብ ስል ነው የምቀባው እና የህፃንነቴን ፀጉር ነው የመለሰው ወላሂ ማመን እስኪያቅተኝ እና ውዶቼ ቅባት በየቀኑ አትቀቡ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Жыл бұрын
ምን ተጠቅመሽ
@ltube3110
@ltube3110 Жыл бұрын
@@MadenaUae-lw9wy የሬት ቫዝሊን ነው ጫፉን የምቀባው በብዛት ሌላውን በስሱ እቀባዋለሁ ከዛ ለሁለት ወይ ለሶስት እጎነጉነዋለሁ እንጂ በየቀኑ አበጥሩ ሙሽጥ አድርጌ አልተወውም መጎንጎን ይፈልጋል። ልታጠብ ስፈልግ ፈሳሽ ቅባት እቀባዋለሁ ።
@bayushtadesse2559
@bayushtadesse2559 3 ай бұрын
በፀጉር ዙሪያ መስራት ለምን አቆምሽ እውነቱን ምትነግሪኝ አንቺ ነበርሽ
@rukiayimam3497
@rukiayimam3497 Жыл бұрын
ማርየ ካየሽው መልሽልኝ ፀጉሬ ከስሩነው የሚነቀለው በምን መነቀሉን የማስተወዉ መልሽልኝ በጣም ሳሳ
@hawaalyou280
@hawaalyou280 Жыл бұрын
ሮዝመሪና ቁረፈዲ ተጠቀሚ እኔ ለዉጥ አይቸበታለሁ
@wedaj2000
@wedaj2000 Жыл бұрын
Men ayenet kebat enkeba yene konjo benatesh negerin yene Ahun lemesale tienkara hair new yalegn arebochu men men endemikebu negerin plc
@akiabera8758
@akiabera8758 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ያልሽው ነገር በሙሉ ልክ ነው። እኔ ቅባት መጠቀም ካቆምኩኝ ሃያ ዓመት ሆኖአል እና አድገቱም ፈጣን ነው። ሰለዚህ እህቶቼ የእህታችንን ምክር አድምጡና ተግባራዊ አድርጉ። እህታችንም ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን ተባረኪ
@youtb35
@youtb35 Жыл бұрын
ዉድ እህቶቸ ቤቴን ጎብኙን ትጠቀሙበታላችሁ
@nafisaaabduu599
@nafisaaabduu599 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته بارك الله فيك وجزاك الله خيرا❤❤❤
@ኑራ-ዸ2ኀ
@ኑራ-ዸ2ኀ Жыл бұрын
አህለን
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
ቡናውን. ወይ ሮዝ ማሪናውን. ከሻፖ. ጋር. ማረግ. ብለሽ. አለፍሸው. በምንአይነት. መልኩ. ነው. ምንደባልቀው.
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
እኔ እቆርጠዋለሁ ግን ያው ነው ቅባት እንኳን እውነት ጓደኛየ በየሶስት ቀን ነው የምትቀባው በጣም እንደ ቅቤ ሳትታጠብ በጣም የሚገርም እርዝማቴው አመቀመጨዋ ላይ ደርሷል የተስማማው ይሰራል
@kukasa8948
@kukasa8948 Жыл бұрын
የእኔ ውድ እህት በሰላም ስለተመለሽ ደሰ ብሎቻል እናመሰግናለን እባክሽን ስለ Dr Rashel ምርቶች ንገሪን እሚያመጣው ጉዳት ካለ እና ደግሞ ተጀምሮ ቢቋረጥ ችግር ይፈጥራል ወይ እባክሽ ቪድዮ ስሪልን የእኔ እህት አመሰግንሻለሁ ለጥሩ ስራዎችሽ
@bahrayoutube1463
@bahrayoutube1463 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሹክራን ግን መም አትጥፍ ውዶች እኔማ አሁን በጣምምም ካስሩ ያራገፋ ነው ፍት ለፍቱ ቆንጆ ነው ሁላው አጭር
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
ተባረኪ እማ እኔ በየ 20 ቀኑ ካስክ ገባለሁ ከዛ ማታ ማታ ጠቀልለዋለሁ ምን ትይኛለሽ ? አረ መላ
@SumeyaTahir
@SumeyaTahir 10 ай бұрын
Wlwrwb Ameen Ameen❤❤❤
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ኡሚ እህት እናመሰግናለን እውነትሽን ነው እኔንም ልጆቼ አስቸግርውኛል ሮዝሜሪ እና ዘይት እያፈሉ አከሰሩኝ ፀጉሩ እንደሆነ ምንም ለውጥ የለውም 😂😂❤️❤️❤️
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 10 ай бұрын
ትክክለኛ ዩቱበር
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
እናመሠግ ናለን እህታለም
@lemlemasaminewtegegn
@lemlemasaminewtegegn Жыл бұрын
ሰለም ለዚህ ቤትይሁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@አስቱናኒነኝ
@አስቱናኒነኝ Жыл бұрын
ትክክል ማሬዋ❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
እነመሠግናል እህት
@hikmuttii45
@hikmuttii45 Жыл бұрын
በትክክል
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
ትክክል
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
Wa alyki salamwrwb .… Thank you ummi Tube🙏
@ksakaa4316
@ksakaa4316 6 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤❤❤
@naimaberkit3883
@naimaberkit3883 Жыл бұрын
ሀራም እኮነው ማማ መቁረጥ
@aminatali4440
@aminatali4440 Жыл бұрын
እኔቆርጨዋለሁጫፍጫፋን እያደገነው የወንድጸጉርይመሥላል ባሉካየ አች ችፍርግጸጉር ይላል 😅 ምላድርገው አላድግምአለ እወገብሽ ደርሦ ማየት አለብኝ አለ መላበሉኝ ሌላ እዳያይብኝ😅
@አስቱናኒነኝ
@አስቱናኒነኝ Жыл бұрын
ችግር የለውም ጫፉን መቀሮጥ በትንሹ የትጎዳውን
@hikmuttii45
@hikmuttii45 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Yemigeremesh ene hule yemigermegh hule segurachewen qebat eyeteqebu shuruba eyeteseru endet segurachew ayadegem beye yegeremegh nebere ene fexari yemesegen segure qixelay new bexam bezu new seguren qebat aleqebam mekenyatum yasakekeghal setaxeb becha baby oil tenshe eqebalew tekekel nesh❤
@bahrayoutube1463
@bahrayoutube1463 Жыл бұрын
ዳሜን ነው ምያፋለኝ
@kelemadechasa6636
@kelemadechasa6636 Жыл бұрын
Selamesh yabazilin ehit❤❤❤
@ኡሙቃመርቱብ
@ኡሙቃመርቱብ Жыл бұрын
በርች እህቴ❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Жыл бұрын
Weallikumselam Wr Wb Welcome to Thanks for your help and information
@Umitube
@Umitube Жыл бұрын
It's my pleasure
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc Жыл бұрын
Thank you 👍
@hayatandmariam2232
@hayatandmariam2232 Жыл бұрын
Very true ❤
@betibeti3553
@betibeti3553 Жыл бұрын
Yes.yes.okok❤❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
❤❤❤
@bisharmame7340
@bisharmame7340 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ffa66.96
@ffa66.96 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@saadaS-o6t
@saadaS-o6t Жыл бұрын
@AyaburtakaaDowi
@AyaburtakaaDowi Жыл бұрын
🥰🥰🥰🤝
@hayatandmariam2232
@hayatandmariam2232 Жыл бұрын
❤❤❤🎉
@tedggfdmm5516
@tedggfdmm5516 Жыл бұрын
እውነት እኔ ፀገሬ ፍቅር ይዛኛል ሊቭ ሊን ካንድሽነር ለጫፉ ኣርጌ ለሳምንት ነው የሚቃየው ኣሁን ደም ዛማ ሲሄን እነግርችዎሎህ 😂 ዜት ስጠቀም ግን ቃዳየ በምሉ ነው የሃነ ነገር የሚወጣኝ
@rewdasiraj3805
@rewdasiraj3805 Жыл бұрын
aww ehta endate new segure kebate kaletekeba betam yederekal westu nech new mihonew men teyalesh lendezi ayenet segure alemekebate ayekebedem
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
የነጭ ሽንኩርት ውህድ
12:55
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 285 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН