KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
📌ማታ የሚደረጉ ለፀጉራችን እድገት የሚረዱን ቲፖች/ night time hair care/ 
15:59
ፀጉራችንን የሚያረግፍው ቁመት እንዳይጨምር ውበት እንዳይኖረው የሚያረግ መንታ እንደዚ እናጥፋው/split ends hair 
17:54
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
00:38
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
54:15
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
2:44:02
ለሚሰበሰብ ፀጉር መፍትሄና የጥያቄ መልስ // how to stop hair from shrinking
Рет қаралды 203,601
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 576 М.
Meski Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 762
@nselemtewa8941
3 жыл бұрын
ለስራሽ እና ለተመልካቾችሽ ያለሽ ክብር ይለያል ማሻ አላህ ከልብ የመነጨ ንግግር እኮ ነው ምትናገሪ❤❤❤
@fireworkzeyede9911
3 жыл бұрын
በቃ አኮረፍኩ በፊት ትሰጪኝ ነበር አሁን ግን😢በቃ አለቅሳለሁ በጣም እወድሻለሁ በጣም እከታተልሻለሁ አንቺን ማየት ከጀመርኩ በዋላ ነው ፀጉሬ ለውጥ ያለው ሰዎች ሲጠይቁኝ ምን እየተጠቀምሽ ነው ብለው ከዛ ያንቺን ሊክ ነው ምልክላቸው።ለኔ ታዲያ ላይክ ለምን ከለከልሽኝ😢
@meskitube16
3 жыл бұрын
እረ 1000000 like ደሞ ለላይክማ አታኩርፊብኝ 👍 😄😄🥰🥰💕💕💕💕
@fireworkzeyede9911
3 жыл бұрын
@@meskitube16 አመሠግናለሁ♥😂😂😂😂
@ዜድብንትኑርዬ
3 жыл бұрын
ምንድነው ነው የምትጠቀሚው
@rahmaeshfani2543
3 жыл бұрын
ክክክክ
@mabittaegezabereleona1854
2 жыл бұрын
Egezabeher yemesgen amen amen amen enamesgen alen ehitachin
@bethlehemb1369
3 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ነው ማመሰግነው ብርታቴ ነሽ የምትሰጪን ተሞክሮ ሁሉ በጣም ጠቅሞኛል human hair ቀረ እድሜ ላንቺ የኔ እናት👍🙏❤
@hudaftube1255
3 жыл бұрын
እስቲ ለሚሸበሸብ የሚሆን ክሬም አሳይን ማር
@silanidi6665
3 жыл бұрын
የዛሬው በትክክል የኔን ጸጉር ነው እናመሰግናለን ሰላምሽ ብዝት ይበል
@مريماحمد-ز8و7غ
3 жыл бұрын
መሲየ በጣም ነው እምናመሰግነው እስኪ እኔም ፀጉሬ እረጂም ነበር ግን ለሁለት ክፍል እርጌ ስኀነጉነው አናቴላይ ያለው ፀጉሬ አጠረ ምን ማረግ አለብኝ ሌላው ፀጉ ጡሩ ሁኖ የቅጭላቴ አጪር ለዚህ መላ ካለሺ
@asterakalu5842
3 жыл бұрын
ሁሉም እንዳቺ ግልጽ ቢሆን እግዚአብሔር ይባርክሽ የእውነትና ከልብሽ ለማብራራት የምታደርጊው ጥረት ያስከብርሻል ምስጋናችን የላቀ ነው።
@HenokAlemu-m8j
Ай бұрын
ግን መስኪ ሣላደንቅሽ ወደ ጥያቄ ገባሁ አንች ማለት ለኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት እናት ፈጣሪ በውስጣዊ ሆነ በዉጫዊ ውበት ያደለሽ ነሽ ብቻ ዘመንሽ ይባረክ
@lylasa6659
3 жыл бұрын
እኔ በጣምነው የምወድሽ ሁሉነገርሽ ይጥማል ተባረኪ
@العصيميالعتيبي-ذ1ص
3 жыл бұрын
እኔ ስተጠቢ ከለበጠሩኩት በሀላ ደሞ የማኘል በጪረሺ አይበጠሪም
@rozatasheerozatashee2548
3 жыл бұрын
Wwww
@aellahkerim5119
3 жыл бұрын
ሠላም ውዴ እናመሠግናለን አቺምርጥ ሠው ነሽ እርግትያልሽ ይህንን ሠሞን ናይላ ጠፍታለችሳ ናይላ የናፈቀችው እደኔ
@wegderesnigussie4083
3 жыл бұрын
መስኪ ስዎድሽ ምክርሽ ሁሉ ነገርሽ💕 እህቶቼ በፀሎት እርዱኝ አንድ ወንድሜን ለስራ እንደወጣ ሳይመለስቀረ ይሙት ይኑር ፈጣሪ ይወቅ አረ ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ያለው ነገር ሰው ሰርቶ ካልተመለሠ ለምን መማር በጣም ከባድ ነው 😭😭
@meskitube16
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም በጤና ከክፉ ጠብቆ ያገናኝሽ እማ አይዞሽ
@Meme-iw4nm
8 ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ ውዴ
@tube8843
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣን ይጠቀለላል በጣም ምሰባበራል ሶፍት ተቅባሁን እን ይነቃቀላል ደግሞ ከጫፉ ስብር ስበር ይላል ፐርሙን ላቆም ነበር ግን ሳቆመው ይነቃቀላል አልቀባው በውር አምጪ ይለኛል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
3 жыл бұрын
ውይ መስኪ ቁጭ የኔ ፀጉር ነው ያመጣሽው መልካም ሰው ነሽ በርቺ
@gsd4133
10 ай бұрын
😂😂😂😮😁👌
@sadajmal-d4x
Ай бұрын
ደምሪኘማማየ@@gsd4133
@ينيهبنم
Ай бұрын
የኔይብሳ
@haymannotlema7757
3 жыл бұрын
መስክዬ እንካንደህናመጣሽ የኔ መልካም ሰው መልካሙን እመኝልሻለሁ ሁሉ ነገር የምታቀርቢያቸውበጣም ጠቃሚነው በርቺ ሰላምናጤና እስከመላውቤተሰብሽ ይስጥሽ መልካም ምሽት
@semira1209
3 жыл бұрын
የኔም ታጥቤው እዛው ሻወር ሳልወጣ ይደርቃል ይሸበሸባል እዛው ሻወር እያለሁ አራት ቦታ እሰራዎለሁ ከደርቀ አይሰራኝም ይያዛል
@ቤታችን-ኸ3ጸ
3 жыл бұрын
መስዬ የእኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ከድሮ ጀምሮ እከተተልሻለሁ የምትሰሪው ነገር ሁሉ ይመቸኛል ደግሞ አደርጋለሁ ፀጉሬ በተፈጥሮው ቆንጆና ሉጫ ነው ግን ትኩረት አልሰጥም ነበር ግን አንቺን እያየሁሽ ሁሉንም ነገር ማድረግ ስጀምር በጣም አምሮበታልም አድጓል ከቆረጥኩት 1 አመት አልፎታል ግን በጣም አድጓል ሴቶች ፀጉራችሁን ፈትታችሁ ለረጅም ጊዜ አትተውት ሁልጊዜ ሁለት ቦታም ቢሆን ሰርታችሁ አቆዩት እላለሁ ምርጦችዬ
@አስረስሞጎስ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ርኔም እህቴ በጣም በጣም ነው የተቸገርኩት በጣም ነው እሚያደክም ለመታጠብም ለማበጠርም
@KuriKeneni
4 ай бұрын
መስኪ ተባረኪ እንወድሻለን የልጄ ጸጉር በጣም አድጎላታል ባንቺ ስራ መስኪ በጣም ጥሩ ሴት ነሽ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
3 жыл бұрын
ይሄ ለኔ ነው እስኪ በደንብ ላዳምጥሽ
@sablewengil2144
3 жыл бұрын
ኧረ እኔም አለሁ ፀጉሬ እረዝም ነዉ ግን ይሰበሰባል
@alaasaboun8394
3 жыл бұрын
አረ እኔም እንደዝነዉ እስክ ልስመ
@aminatahmed
3 жыл бұрын
እስኪ ደምሪኝ ማሬ አበረታቺኝ
@sweetjamil7977
3 жыл бұрын
አር የኔም እንድህ ነዉ ምዮነዉ ስተጠበዉ
@bettybetty7880
3 жыл бұрын
Uuuuuffff anem betam naw yemishebeshebeww marr
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኸ2ሠ
3 жыл бұрын
በርቺ እህት ትመችኛለሽ የምታቀርቢውን ነገር በጣም ሀሪፍ ነው. ሁሌም ነው የምከታተልሽ ግን ሰነፍ ነኝ ብዙም ተግባር ላይ አላውለውም
@belayneshyehayes267
3 жыл бұрын
መስኪየ የኔ ጽጉር ሎው ፕሮሲቲ ነው ፈሳሽ ቅባት ስቀባው ይድውርቅ እና እንዳልሽው ይሽበሽባል ሽምፖ እና ኮንዲሽነር ትቸው ብሳሙና እየታጠብኩኝ ያለሁት
@yirgaeshete7479
3 жыл бұрын
እስኪ መስኪን እንደኔ በጉጉት ሚጠብቅ
@tigistmengestu6939
3 жыл бұрын
Meskiye ye erus wehawn bechaen new yemntekemew weyes yemchemer neger alew tsegure betam yetbetatesena new yefete tsegur betam tegidtual meftehe negergi plese
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይሄ ለኔ ፀጉር ነዉ የምር ትክክል ባይሰበሰብ የኔ ፀጉር የት በደረሰ ነበር ግን በተለይ ስታጠብ በጣም ነዉ ደሜን እሜፈላዉ በዛላይ መንታ ነዉ በጣም ብዙ ነዉ
@hawamustafa8218
3 жыл бұрын
ኣልሃምዱሊላህ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ምልካ ምነትሽ ዪመችኛል በርቺ
@እናትዬ4
3 жыл бұрын
❤❤
@samrawitengda6243
3 жыл бұрын
በጣም ደረቅና በጣም ይሰባበራል በዛላይ እንድዚ ብሰራው አያምርም ተሰባብሮል ግን በጣም እናመስግናለን
@ketelemasa5468
3 жыл бұрын
Kehola aldegem alegni Ekul aydelm tsegura yefitu arif newu Yeholawu gin tiyegni betam Acer newu Selmekirshi batam Amesegenalewu Kerdada nbr leselesolegnal Liwut ayechalewu kibatochi Mirecashi timechitognal berchi
@betselotsolomon3775
3 жыл бұрын
መሰኪ ይሄ ቪድዮ በጣም ነው የተስማማኝ አመሰግናለሁ
@omahmed9853
3 жыл бұрын
መሰኪ በጣም እወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሸ የሚገርምሸ ፀጉሬ ሁሌ ልጠይቅሸ የነበረዉ ዐጉሬ ሹርባ አይሰማማዉም እንዳለ ይወጣለ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
3 жыл бұрын
አረኔም እደዚህ እየሆነ አስቸግሮኝ ነበር ስጎነጉነው ይረዝማል ሳበጥረውና ስታጠበው ስብስብ ነው የሚለው እናመሰግናለን መስኪየ የኔ ቆጆ
@lovehomestead5744
3 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማመሰግንቭ። ምን አይነት ቅባት ነው የመረጥቭዉ?
@momlove2688
3 жыл бұрын
የሩዙን ውሀ ለሁለት ቀን ተጠቅሜ በላዩ ላይ ቅባቴን ተቀብቼ በላዩ ላይ የሙዙን አድርጋለው እስኪ ከተመቸኝ አያለው መስኪየ እዚ ላይ ያሰፈርኩት ለማስታወስ ነው መቼ እንደጀመርኩ
@ኢክራምዩቲዉብ
Ай бұрын
በርች እህቴ ነብሰጡር ነኝ ላይክ አምሮኛል አድርጉኝ እህታችሁ ነኝ ቅመሞቸየ😢😢😢😢😢
@youtube2385
3 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም ሴት የኔ ፀጉርም አጭር አይባልም በጣም ብዛት ነበረው አሁን ግን በጣም ይሰባበራል በጣም ነው የሳሳው ፀጉሬ ሶስት አይነት ነው በጣም እረጅም መካከለኛ እና በጣም አጭር ነው እንድት ነው ማስተካከል የምችለው
@guragelove6535
3 жыл бұрын
መስኪዬ የፊትሽን ሩቲን አሳዪኝ ፊቴ ላይ ጥቁር ጥቁር እየወጣብኝ ነው ሚያጠራ ነገር ንገሪኝ አንቺ መላ አታጪም
@jerytubeEthiopianfood
3 жыл бұрын
ሁሌም ምርጥና አሰፈላጊ ነገሮችን የምታመጪልን እህታችን ተባረኪልኝ የኔ ማር👌👏❤🙏
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ጀማሪ ነኝ
@engudaybizuneh5836
3 жыл бұрын
የኔ ውድ መስኪ በጣም ነው የምወድሽ ተናፋቂ ነሽ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል እኔ ስልቹ ነኝ ግን በተቻለኝ መጠን ግን እየሞከርኩ ነው ናይላን ሳሚልኝ
@አብረሀትንጉሴ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@aminatahmed
3 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን አበረታቺኝ
@seadaseid9615
3 жыл бұрын
መስኪየ በጣም እናመሰግናለን እኔ በቅርብ ግዜ ነው መከታተል የጀመርኩት ፅጉሬን እንዳልሽው እየተከባከብኩት ነው ለውጥ ሳገኝ ተመልሼ እመጣለው ግን አሁን ያስተማርሽው ልክ የኔ አይነት ፀጉር ነው ለሁለት መስራት አልችልም ብዙ ግዜ ሞክሬው ወዳውኑ ይፈታል ምን ላድርግ
@hurmagoodhabasi2259
3 жыл бұрын
መስክየ ጡቁር አዝሙድ እና ቅሩፋድ በዘይት ሠርቸ እየተጠቀሙኩ ነዉ ምን ትመክርኛለሽ
@yegilealemu7443
3 жыл бұрын
ዬኔ መልካም ከልብ ነው ምከታተልሽ የሙዝ እና የ አቮካዶ ውህድ አሳድጎልኛል ነገር ግን ከዛ በፊት ORS Olive ተጠቅሜ ንቅልቅሉ ወጣ በጣም ጨነቀኝ እና አድጏል ነገር ግን ስስት ብሎብኝ ሁሌም ውልቅ ነው ሚለው ሾንፖም ትቼ ባሳየሽው ዶቭ ነው ምጠቀመው እንዴት ላብዛው ምነቀሉስ እንዴት ይቆማል ከምለው በላይሳስብኝ ኢንስታግራም ልጠይቅሽ ብዬ ሁለት አካውንት ሲሆን ተውኩት እባክሽ ካየሽ ጥያቂዬን መልሺልኝ አመሰግናለው
@harakatrak9529
3 жыл бұрын
በርች መስኪ እኔ እሬት ጀምሬለሁ ኢሻአላህ ይቀየራል ብዬ ተስፋለኝ በራስሽ ስለምታሳይን እናመሠግናለን ልጂሽን አላህ ያሣድግልሽ
@HenokAlemu-m8j
Ай бұрын
ሠስኪየ በጣም ነው የምወድሽ ጌታ ይባርክሽ አንድ ነገር ላማክርሽ ፀጉሬ ከላየ አለቀ ብላጨውና እኩል ቢወጣልኝ ብየ አሰብኩ ምን ትይኛለሽ?
@meskitube16
Ай бұрын
አትላጪው ዝምብለሽ ሳትሰለቺ ተንከባከቢው ልክ እኔ እንዳደረኩት ትንሽ አደግ ሲል ጫፉን ብቻ እያስተካከልሽ
@lubabayusuf44
2 жыл бұрын
መስኪ አረ መላ በይኝ የኔ በጣም ደረቅ ነው በተለይ የኽላው በጣም አጭር ነው ማለቴ የፊለፊቱ አሪፍ ነው ግን የጀርባው አጭር ነው በዛ ላይ ደርቅ ነው ምን ትመክርኛለሽ ማማዬ
@hfgd1722
3 жыл бұрын
አናመሰግናለን መስኪ እኔ መከሪው ነበር ይህንን አሰራር ግን ወድያው ነው የሚፈታው ማበጠሪያውን ፈልጌ ለመግዛት አጣሁት
@ٱمعتيكة
3 жыл бұрын
መስኪየ ትክክል ብለሻል ልክ እንደኔ ፀጉር ይሄ ነው ስታጠበው እጆሮየ ነው ውሀ አይወድም ቅባት ተቀብቸ ይፈሳል እንጂ አይገባም ወደውስጥ
@ወሎየዋ-ለ1ዸ
3 жыл бұрын
የኔም ልክ እንዳንችነዉ ማር
@ٱمعتيكة
3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ትንሽ ትንሽ ተስፍ አለኝ ለውጥ እያየሁ ነው
@jhgh9061
3 ай бұрын
ደምሪኝ
@የኮቻዋtp9ug
5 күн бұрын
የኔም ልክ እዳንችነዉ
@የኮቻዋtp9ug
5 күн бұрын
@@ٱمعتيكةምን ተጠቅመሺ ነዉ በአላህ
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ
3 жыл бұрын
መስኪየ የኔዉድ እስኪ ከፉት ለሚ ሽሽ ፀጉር ምን ልጠቀም ንገሩኝ
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
3 жыл бұрын
መሥኬ እሥቴ ለቀይጠጉር አዳኒትንገሪኝ የኔደረቅነዉ በጣምይይያዝአል ደሞበጣምከርዳዳነዉምንልጠቀመዉ እድለሠልሥልኝአትለፊት በግታ
@mihretmihret3603
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መስክዬ የእኔም እረጅም ሆኖ ተሰብስቦ አጭር ስፀጉር ይሆንብኛል እስክልሞክር ያልሞከክቱ ነገር የለም
@selamtube5095
3 жыл бұрын
እኔም ከታጠብኩኝ ብሃላ በሁለተኛ ቀን በጣም ነው ስብስብ የሚለው ኣሁን እዳልሹ ነው ምሰራው በጣም ኣሪፍ ነው ስፈታው ቀጥ ያለነው ሚሆነው
@tanatana2666
2 жыл бұрын
የኔ ቶሎ ያድጋል እየተሠባበረ ይረግፍል ብዛት አለው
@ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ
3 жыл бұрын
እንደው እህት የኔ ፀጉር ውልቅ ብሎ ሄዴ ጭራሽ እንድነካው አይፈልግም ስታጠበብኳ ውልቅ ይላል ማሳጅ ጭራሽ አይፈልግም ምን እንደማረግ አላውም ስነካው እንዳለ ይመዘዛል ውስጡ ባዶ ሆነ
@rabitube3865
3 жыл бұрын
ክክክክክ ደግ ብቻ አያስቅ አሉ ጭራሽ እንድትነኪውም አይፈልግም ጉድ ነው
@asniabebe6345
3 жыл бұрын
ስላም እህት የኔ ፀጉር አጭር ነዉ ምን ልስራው ትችያለሽ የሩዝ ውሀ በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ
@አንተንብየተባልኩዱርየ
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊህ እኛ ደህናነን የናይላዬ እናት ከሚገባው በላይ በጣምምምምምምምምምምምም ነው የማመሠግንሽ ትልቅ ለውጥ ለፀጉሬ ሠበቡ አንች ነሽ ምንም አልል ምችት ያለ ኑሮ ተመኘሁልሽ
@አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል
3 жыл бұрын
ምን ተጠቅመሽ ነው የለወጠልሽ
@abebechgirma4274
3 жыл бұрын
እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ
@ሀኒቾወለየዋምኞቴንናፋቂ
3 жыл бұрын
137ኛ ነኝ 🤗መሢ የኔ ቅመም ነገር ውድድድድ ነውኮ ልብ ነው ያለሽ ሰምቸ አልጠግብሽም 🥰
@aminatahmed
3 жыл бұрын
እኔንም ዉደጂኝ ደምሪኝ አበረታቺኝ
@meskerem73
3 жыл бұрын
ጠሩ አጋጣሚ ነው የሰማሁሽ አሁን ያልሽውን ምክር ለ ልጄን ላጥባት ሰለሆነ አሞክረዋለሁ ቆንጆ ጸጉር አላት ግን በጣም አስቸጋሪ ነው።🙏♥
@meskerem73
3 жыл бұрын
Hi ሞክሼ የልጄን ጸጉር እንዳልሽው ሰርቼአት ሰጨርስ አንድታይው ፎቶውን ልልክልሽ ነበረ ግን በምን ልላክልሽ?
@foziyweloyew1627
3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@nejibahussain1416
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፀጉርሽ በጠም ያምራል መስኪ ምታሳይውን እከታተላለው ግን አልጠቀምም ይሰለቸኛል ግን ለውጥ ያለው ይመስለኛል
@tsegerdatebebu8475
3 жыл бұрын
መስ እንካን ደህና መጣሽ የኔ ጸጉር በጣም አጭርና ከርጫፋ ና ፍት ለፍቱ ማህሉን አጭርኔ የተበጣጠሰ ነዉና ምን እንደማረገው ግራ ገብቶኛል ሁሉንም ሞክረአሎህ
@kidush2210
3 жыл бұрын
መስኪ ሰላም ነው የልጄ ፀጉር በጣም ስስ ነው እና እንዴሞላላት ምን ላድርግላት እናደግሞ ቆዳዋ ደረቅ ነው እና ምን ላድርግ አመሰግናለሁ
@kidush2210
3 жыл бұрын
ለጠየቁሽ ጥያቂ መልስ ብትሰጭኝ ምንአለበት
@fatimam399
3 жыл бұрын
መስኪየ እስከዛሬ ያልሻቸው ቅባቶች ተጥቅሜለው ስጀመርም ፀጉሬን እረጅም ነው ግን 1ጥያቄ አለኝ በማርያም መልስ እፈልጋለው ስዊት አልመንድ ሽያ በተር ካስተር ኦይል ብላክ ጀማይካ ካስተር ኦይል ኮኮናት አቨኮዶ እነዚህ ቅባቶት ቀላቅየ እጠቀማሎህ እንዳሳየሽን ግን ፀጉሬን በጣም ልስልስ አለ በዛላይ ደሞ ብዛቱ ቀነሰ ሌላ ደሞ ያሳክከኛል በጣም እና ምን ሁኜ ይሆን እህትሽ ከሳውዲ መልስ እጠብቃሎህ
@aprime9998
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥ ሥትይ ወደቻናልሺ የመጣሁት በቅርብ ጊዜ ነው ቢሆንም በደንብ እየተከታተልኩሺ ነው ፀጉሬንም በምትይን መሠረት እየሞከርኩ ነው ኢንሻአላህ ለውጥ ያመጣል ብየ ተሥፋ አደርጋለሁ መልካም ሥብእናሺ ከምነግርሺ በላይ ውብ ነው እሙ አይላ/ የአይላ እናት።
@yeabsiratibebu3100
3 жыл бұрын
መስኪ ፀጉሬ ከቀኝ እና ከግራ አንድአይነት እና እኩል አደለም ምን ላርግ
@meskitube16
3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pHmofIOPfqyAr6s
@aminatahmed
3 жыл бұрын
እንዛመድ
@እግዚኣብሔርእረኛዩነው
3 жыл бұрын
@Hayat moha ምን እያረገሽ ነው ኣንድ የሆነልሽ እህን ንገሪኝ መሃሉ ቡጣም ኣጭር ነው በዛላይ ኣይመሸጥም ይቃጠራል
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
3 жыл бұрын
የኔም ከግራ ረዘም ከቀኝ አጠር ከፊት ለፊት ረዘም ከመካከል አጭር ከኋላ ረዘም ያለ ነው ውይይይ ሲናድደኝ
@SamrawitTadele-q5m
Жыл бұрын
የኔፀጉር ኋላላው አላድግ ብሎኛል ደሞአጭርነው ከርዳዳነው እቤት ማድረግ የሚቻሉነገሮችን ንገሪኝ
@hyme7165
3 жыл бұрын
መሥክየ የኔ ዉድ ይህ ለኔ ጸጉር ነዉ አሥቸግሮኛል እሥኪ እሞክረዋለሁ የኔ ዉድ እግዚአብሄር ያክብርልን የናይላ እናት ዉድድድድ
@uptodateuptodate7975
3 жыл бұрын
ለእኔም በእውነት በጣም ነው የምሰበብሮ ተበረክ መሚዬ ቆንጆ ምክር ነው እዎድሻሎ መሚ💯💯💯💯🍇🍇🍇💞💞💞❤❤❤
@tsyiontub8699
3 жыл бұрын
ሴቶችዬ ፀጉራችሁን በደንብ ቅባት ትቀቡና በደንብ ማበጠር ከዛ ላላ አድርጋችሁ መጎንጎን ነው ከዛ ማኛ ፀጉር ልክ እንደ መስኪ ይኖራችኃል የኔ እንኳ እግዚአብሔር ይመስገን ውብብብ ፀጉር ስቶኛል መስኪ የምትለንን በመተግበር የበለጠ ውብ ሆኗል ብቻ ምን ልበልሽ መስኪ መኃሉ አካባቢ አጠር ያለ ነበር አሁን አድጓልኛል እስኪ ልግጠምልሽ ፀጉሬ የተዘናፈለው በመስኪ tub ነው ♥
@iloveyoumomey7293
3 жыл бұрын
ከፓርማሲ የሚገዛ ሸተረርን የሚያስወግድ ካወቅሽ ብታሳይን ደስ ይለኛል ከቤት የሚሰራ አልፈልግም ሞክሬ ሞክሬ ሰልችቶኛል አንደየ የሚገላግል ክረ፮ም ካለ ንገሪን እባክሽ እህት እኔ ገና 24 አመቴ ነው ሸተረር ወሮያል በጣም ይደብረያል
@tigistashuma6088
3 жыл бұрын
የኔ፣መልካምህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ልጅሽንም፣ያሳድግልሽ፣እንወድሻለን፣እናከብርሻለን
@የራሴየቅመምነኝስደተኛዋ
3 жыл бұрын
መስኪየ እስከዛሬየ አኩርፊያለሁ አሁግን ላለቅስ ነው 😢😢😢😢😥 ጥያቄየን መልሽልኝ እኔ ኮኮናት እማገኘው በዱቄቱነው ለምግብ እምንጠቀመው ይሆናል እደየ ወተት ነው እሚመስለው ዱቄቱ በክሬም መልኩም አለን የትኛው ነው ለፀጉር እሚሆነው
@truealme6850
3 жыл бұрын
እኔ ጸጉርየ አጭርም አይደለም እርጅምም አይደለም ግን ተነቅልወ አለቀ እንቁላልም ተቀባው ተልባ እነ እሬትም በየሳምንትው ተቀባው የእሩዝ ውኃም በየ ቀንው እቀበዋለው ይህም 3 ወር ያለማቆርጥ እየተቀባው ነበር ያው ነው ይነቀላል ምን ላድርገው የሀገርየ ልጅች እስክይ መላ በልውኛ ባድወ ልሁነ ነው እራስየ ተነቅልወ አለቀ እስክይ የምታውቅው ንገርውኛ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
3 жыл бұрын
ኡፍ የኔስ አለቀ ከጭንቅላቴ ላይ አታምኑኝም ላባዋ የተነቃቀለ ዶሮ ይመስላል ጭንቅላቴ ይታያል በምን ልመልሰው በዚሁ ከቀጠለ ያሳስበኛል ባዶ ቅል እንዳልሆን
@Asma-f4h
3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ግን በፊት ሀገር እያለሁ ጸጉሬ ለሦላሣ ነበር ሦደት ሥመጣ ደረቀ እንዳለ ቆረጥኩት አሁን ሁለት አመት አለፈው ርዝመቱ ጥሩ ነበር ቀለም ተቀብቼው ነበርእና እንዳለ ደረቀ በጣም ይወጣል ቅባት አይስብምበወፋፍራም ስሰራው ይፈታል አሁን ያሳየሺው አሰራር ም አይያያዝም ይፈታል ምን ላድርግ
@martatesfaye3443
3 жыл бұрын
መስኪ ምን ላርግሽ ተባረኪ አበረታቼ አመሰግናለሁ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@duyetueh7120
3 жыл бұрын
መስክ ሰላም ላንች ይሁን ለፍርዝኔት ምን ሌጠቀም እነ በጣም ተቼጌርኩ ፍርዝ ላድርግ ስል እየተሼቤሼቤ ተቼጌርኩ
@asterteshometeshome3902
3 жыл бұрын
መስኪ የኔ ደሞ ተቃራኒ ነው በጣም ለስላሳ ነው ዘለላዉ ቀጫጭን ነው እራሱ ጥምሊል ልክ እንደ ከረል ግን አያድግም ሚንላድረገዉ በዛላይ በጣም ሲስ ነው
@martamagenta9568
3 жыл бұрын
መስኪ እናመሰግናለን. የእኔን ፀጉር ነው ዛሬ የተናገርሽው. ምን አይነት hair food ጭቃ ቅባት ጥሩነው? ብትነግሩኝ please?
@tjistabdulaa6843
3 жыл бұрын
ሰላም መስኪዬ አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻልሽ መልሽልኝ መጀመሪያ ቅባት ተቀብተን የሩዝ ውሃ ብንቀባው ችግር የለውም የኔ ፀጉር ትንሽ ቅባት ከሌለው አይበጠርም
@fozi4618
3 жыл бұрын
እህቴ እህ ፀጉሬ አሳዘነኝ ሰዎች ተቆረጭው እሉኛል ልክ እንዳነች ነው ፀጉሬ ግን ጫፋ ግን ልክ እንደ ጭራሮ ሆነብኝ በኮሜንት መልሽልኝ በፈጠረሽ
@saraabdullahi817
3 жыл бұрын
Meskiye betam new madenkish.👏👌Please tell me what u r doing for Nayla. Lijea seguru bedenb aladegeletim n i'm trying. Or plz do a video about it!!!
@SitinaNuru
5 ай бұрын
መስኪየ ለምትሰጭን ምክር እናመሰግናለን ከዛሬ6 አመት በፊት ባጭር ፀጉርሽ እያለሽ ነው መከታተል የጀመርኩት አችን ግን እሰማሻለሁ እጂ ተግብሬው አላውቅም አሁን ለመተግበር ወስኛለሁ ያች ፀጉር አገትሽ ላይ የነበረው ቂጥሽ ደረሰ 😂አሁንም ይደግልሽ የኔ ቆጆ የኔን ፀጉር አይተሽ ያወራሽ ነው የመሰለኝ ብሉ ማጂግ ለደዚህ ፀጉር ይስማማው ይሆን መግዛት አስቤ ግን ፈራሁ ፐርምና ቀለም ጉድ ሰርቶኝ ፀጉሬን 7አመት ሆነው ግን አልመለስ አለኝ
@ፍቅርተስላሴየተዋሕዶልጅ
3 жыл бұрын
መስኪ እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት እኔ ፀጉሬ የአንቺን video ካየሁበት ጀምሮ አድጓልኛል አመሰግናለሁ ግን ጫፉ ጨፉ በቅባት ስሰራዉ አይርስም ቶሎ ይደርቅብኛል ምን ላድርግ?
@yutinasstiktok2120
3 жыл бұрын
ሁሌ የሚትለቅዉ ቪድዮ ይመቼኛል
@bemnetmekonnen3345
3 жыл бұрын
Yutiii konjo
@fadlhsaltni9982
3 жыл бұрын
ዉይ አንቺም ፀጉር የለሽም እዴ yuti አዎ መስኪ እዉነትሽን ነዉ ያኔም ፀጉር ይሸበሸባል ግን እድ ስሰራዉ ዋዋዋ ነዉ
@fekeryashenfal3215
3 жыл бұрын
ፌክ አካውንት የሀያት ይሄ አይደለም ውሸታም!
@shegaanto1509
3 жыл бұрын
@@fadlhsaltni9982 862 ok meckie
@tayibatayiba9895
2 жыл бұрын
@@bemnetmekonnen3345 0ppp
@ethiopia5992
3 жыл бұрын
_#እስኪ__ ሞክሬው አመሰግንሻለሁ የኔ ፀጉር ሲላ ከጆሮየ ላይወርድ __#ቃል__ ገብቷል እንስ እስኪ ይህንንን ሞክሬ __#ቃሉን__ ካፈረሰጥሩ ነበር_
@hnancmm5120
3 жыл бұрын
መሲ የናይላየ እናት ለመጀመሪያ ግዜ ኮምት ፆፍኩብሽ ያ5 አራስ ነኝ ፀጉሬ በጣም ይነቀላል መነቀል ከጀመር በወለዲኩ በወለዲኩ በ3 ነው በጣም ይነቀላል ሳሙናው አልተስማማኝም
@serkalemadmit9876
3 жыл бұрын
መስኪ አመሰግንሻለሁ ግን የኔ ፀጉር ከውስጥ ነው የሚነቀለው ምን ይሻለኛል?
@abiyotshiferaw6760
3 жыл бұрын
አራ መስክ ፀጉረ እየተበጣጠስ አስቸገረኝ ምክንያቱን ካወክሽ ንገርልኝ እባክሽ
@menbere-x7e
27 күн бұрын
ወፈር ያለ ክሬም አሳይን የምትጠቀመው መስኪ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
3 жыл бұрын
መስኪየ ስጠብቅሽ ነበር የኔ ውድ የኔፀባየ ሰናይ
@ihatepolitica9600
3 жыл бұрын
የኔ ሎፕሮሲቲ እና shrinkage ነው ጸጉሬ ልታጠብ ካልሆነ በስተቀር ቅባት አልቀባም ያሳክከኛል አሁን ላይ በ15 ቀን አንዴ ታጥቤ ካክስ ገባለው
@HasinaKedir-eb9lt
Жыл бұрын
መስኪ እኔ ለቤትሽ አዲስ ነኝ አንዳልሽው ሰራውት ግን ያው ነው ሰርቼውም ይሸበሸባል እና ምን ላድርገው መልሺልኝ
@habeshawinegn1795
3 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ አልኮምትም ግን እውነት እልሻለሁ ወላሂ ከልቤ እወድሻለሁ 😍😍😍😍የናይሉ እናት
@habeshawinegn1795
3 жыл бұрын
@Beza Show እሽ እህት
@user-uh6pn3zl7g
3 жыл бұрын
Anchi Setgebi Endet Des Bologn Endemay Meskiye Ehe Lenenew Tebarekilgn
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
3 жыл бұрын
የኔ ፀጉር ነዉ ላዳምጥሽ ባቺ ምክንያት ፀጉሬ ትልቅ ለዉጥ አለዉ የሩዝ ዉሀ እያሳደገልኝ ነዉ ባለዉለታዬ ነሽ😘😘
@jhgh9061
3 ай бұрын
የኔ ውድ በእናትሽ ንገሪኝ እንደለት አሪገሽ ትጠቀማለሽ
@lulutube1749
3 жыл бұрын
መስክዬ እኔ ግን ፀጉሬን ከታጠብኩ በኃላ የምቀባው ቅባት ነው የምፈልገው ምን ልጠቀመው እስኪ ንገሪኝ የኔ ፀጉር ታጥቦ በጣም አስቸጋሪ ነው
@MadeenaAli-f3w
7 ай бұрын
እኔ ቡዙልብብየለፀጉር አዳምጨአሏቅም እሰኪልጀምር አድነኝ ለቤትሺ ፀጉሬ በጣም እየደረቀእቢአለኝ አረብ አገር አገሬ ወዝአለዉ ግራገባኝ አበጥሬዉ እተበጠረአይመሰልም ይጠቀለላል
@MM-uc9lb
3 жыл бұрын
ትክክል ማሬ አጠቃቀማቺንነዉ ወላሂ የኔ ታጥቤ ሸብሺብ ይላል ሰስበዉ እረጂምነዉግንይሰበሰባል
@ayafaruk3253
3 жыл бұрын
መሲ ጥሩው ልቦና ስላለሽ እወድሻለሁ እና እናመሰግንሻለን መሲ አንድ ጥያቄየ በአላህ እዳታልፊው ልጄየ ሰባት አመቷዋ ጀመረች እናም ፀጉሯዋን የሩውዝ ውሀ እና አቡካዶ እሬየት ያልሽውን ጀምሬየላታለሁ ችግር አለው??ፀጉሯዋ ቆንጆ ነው ግን ትንሽ ከርዳዳ ነው እና እስኪ እንደት እደምንጠቀም አሳይንን
@meskitube16
3 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም ብትጠቀሚላት ቅባትም ጨምርበት ፀጉሯን ያለሰልሰዋል አጥበሻት በእርጥቡ ሁለት ቦታ ከፍለሽ ቅባት ቀቢያት እና ስሪው በንጋታውም ፍችውና ትንሽ ቅባት ዘለላውን ቀብተሽ ደግመሽ ስሪው
@medi9189
3 жыл бұрын
ወይኔ መሰክየ ሰወድሸ እኮ እግዚአብሔር ይባርከሸ ርጋታሸ ደሰሰ ሲል ባንቺ ቡዙ ነገር እየተማርኩ ነው ኑሪሊኝ መልካም ሰው😘😘😘✝️🙏
@sadesade8301
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስክ ነገር ግን የኔ ፀጉር ጫፈጫፌ እየተበጣጠሰብኝ ነው እና መፈትሔ እንዳለሽ ነገረኝ በናተሽ
@mhebeshawit1703
3 жыл бұрын
ፀጉሬ ስታጠበው ልክ እንደዚህ እንዳሳየሽኝ ነው እሚሆነው በታጠብሁ በ 3ቀን /4ቀን የተተኮሰ ነው እሚመስለው ስታጠበው ግን የኔ ፀጉር አይመስለኝም እፍፍፍ እስኪ ያልሽኝን እሞክረዋለሁ
@عاد-ح2س
10 ай бұрын
የኔ ቢጤ
@rootbe7308
3 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ፅጉር ቅባት አይገባውም ግን ስታጥውብ በጣም እንደሽቦ ነው የሚሸበሸበው እየተከታትውልኩኝ ነው ሻንቦ ከተውኩ በኋላ ትንሽ ለውጥ አለው ግን መሸብሸቡን አልተውው ይነቃቀላል
@rewdamuhammed9933
3 жыл бұрын
የእውነት ዛሬ ለኔ ነው የስራሽው በጣም እናመሰግናለን መስኪየ እኔ እየተኮማተረ በጣም ያስቸግረኛል
15:59
📌ማታ የሚደረጉ ለፀጉራችን እድገት የሚረዱን ቲፖች/ night time hair care/ 
Meski Tube
Рет қаралды 133 М.
17:54
ፀጉራችንን የሚያረግፍው ቁመት እንዳይጨምር ውበት እንዳይኖረው የሚያረግ መንታ እንደዚ እናጥፋው/split ends hair 
Meski Tube
Рет қаралды 118 М.
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
00:38
Полицейский Гнев Головоломка 2 Ищет Шин Тейпс Крафти Корн
Ной Анимация
Рет қаралды 1,2 МЛН
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 415 М.
2:44:02
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
НТК Show
Рет қаралды 330 М.
16:54
⭐️ከፊት እና ከመሀል ያጠረ ፀጉርን በፍጥነት ማሳደጊያ/grow your broken hair around snd middle hairline fast
Meski Tube
Рет қаралды 154 М.
3:12
Ethiopia | ፀጉርን በአንድ ወር ውስጥ ማሳደጊያ መንገድ
Eyoha Media
Рет қаралды 536 М.
1:20:49
ጫፉን እንዴት ነው የማለሰልሰው ለጥያቄውች መልስ // how I softened my hair
Meski Tube
Рет қаралды 170 М.
1:15:01
ፀጉሬ ደረቀ ተበጣጠሰ መንታ ማለት ቀረ ይሄን ባለማረጌ ቆጨኝ / best hair Grease help your hair
Meski Tube
Рет қаралды 1,2 МЛН
13:03
ከግንባር ለሸሸ የፊት ፀጉር ማሳደጊያ የእውነት መድሀኒት ነው // grow you from damage here with this magic 
Meski Tube
Рет қаралды 75 М.
8:43
በአስራ አምስት ቀን ብቻ ትልቅ ለውጥ አገኘሁ
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 154 М.
11:16
10 በየቀኑ ፀጉራችን ላይ ማድረግ የሌለብን ነገሮች 🚫 10 things we should not do to our hair every day ❕
Berry Tube21
Рет қаралды 32 М.
11:32
የፀጉር ኬረትን(Keratin)ትሪትመንት አሰራር ትልቅ ለውጥ የሚያሳይ// best homemade keratin for hair
Meski Tube
Рет қаралды 377 М.
8:14
ጸጉርሽን ከታጠብሽ በጛላ ተቀቢው//ለደረቅና ለሚሰባበር መድሀኒት ነው // Blue Magic Hair Dress #notsponsored #bluemagic
Elsi Worku
Рет қаралды 74 М.
13:56
የተበጣጠሰ የፊትና የኃላ ፀጉርን በአጭር ግዜ ማሳደግ best hair growth with rice water
Meski Tube
Рет қаралды 971 М.
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН