Рет қаралды 71,433
አንዲት አገር፡ የውስጥ አደረጃጀቶቿንና የውጭ ግንኙነቶቿን የምትቀርጽበት፡ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ፡ ዘመን ተሻጋሪ ራእይ፣ ተልዕኮ ወይም መርኅ (vision, mission, ideals, founding principle) ያስፈልጋታል። የምትቆምለት መርህ ወይም ራእይ ከሌላት፥ አልያም፡ የነበራትን ራእይና ተልዕኮ ከተወች፡ በብዙ ቀውሶች ውስጥ ትወድቃለች።
ኢትዮጵያ ግን፡ ከራሷ አልፎ፡ ለሌሎች አገራትና ሥልጣኔዎች የተረፈ ተልዕኮ ወይም መርኅ አላት። ኾኖም፡ በቅርብ ክፍለ ዘመናት፡ ተልዕኮዋን/መርኋን፡ በድንግዝግዝ እንጂ፡ በግልጽ አላወቅነውም።
ሦስቱ የኢትዮጵያ አገራዊ ተልዕኮዎች (መርኆች) ምንድናቸው?
ዋቢዎች (References)
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2008 ዓ.ም)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት።
“Orthodox Christians are highly religious in Ethiopia, much less so in former Soviet Union.“ Pew Research Center, Washington D.C. (2017). www.pewresearc...
Descartes, R. (1901). A discourse on method (p. 89). Aladdin Book Company.
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦
www.amazon.com...