No video

32ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 38,543

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

32ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 298
@tsiontube5412
@tsiontube5412 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን! መምህር ስለ ቁድስ ቁርባን እባክህ ከመጀመሪያ እስከ ፍጻሜ አስተምረን ዘመንህ ይባክልህ!
@user-ln5cc5yp3g
@user-ln5cc5yp3g 4 жыл бұрын
ማህደረ ተዋህዶ YOU Tube ላይ ተለቆአል
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 3 жыл бұрын
ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገነ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin 🙏🙏🙏
@balesh4790
@balesh4790 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@mimidaneil6125
@mimidaneil6125 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@selamworkye3646
@selamworkye3646 3 жыл бұрын
Memehir kalehiwetn yasemaln amen amen.amen
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ የሚገርም ታሪኮች ናቸው የምትነግረን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኔአለም
@musaabdo6446
@musaabdo6446 4 жыл бұрын
ቃለወት ያሰማልን መምህር
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@dayligetnet3733
@dayligetnet3733 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏
@user-nq8qz4nj6b
@user-nq8qz4nj6b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ፀጋውን ያብዛሎት መምህር ቃለህይወት ያስማልን በተሎ መጣህልን ስላሞት ይብዛልን መምህር ጊዜዎትን መስዋዕት አድርገው ስለሚያቀርቡልን እግዚአብሔር ያክብርልን ብዙ ተቀይሬአለሁ እግዚኦ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አባት በልጁ ላይ ግፍ አጎት በእህቱ ልጅ ግፍ እንዴት እግዚአብሔር ይታረቀን እግዚአብሔር ከዚህ ይስውረን ዋው የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው እንዳለ ቅዱስ መፅሐፍ ከእንደዚህ አይነት ቤተስብ እግዚአብሔር መርጦት መነኩሴ ሆነ የታሪኩ ባለቤት ወንድም ማለቴ ነው አባትየው ያሳዝናል ለንስሐ ሞት ያብቃን አባትየው ወይ ከልጁ አልሆነ ወይ ከንስሐ አልሆነ ያሳዝናል መጨረሻው የሲኦል እራት መሆን ከንቱነት ነው ጭራሽ የሚስቲቱ እናት የባስች ደግሞ እናት እንዲህ ታደርጋለች እግዚኦ ምን አይነት ቤተስብ ናቸው ምንም ቢሆን ልጂ ነው አቤቱ ማስተዋል ያድለን ካህኑ ግን እስይ ደስ ሲሉ በረከታቸው ይደርብን ጎዳና ያሉት ምስኪን ናቸው ፀጋ ያላቸው ናቸው ብዙ ጊዜ አይቻለሁ
@hauwihauwi8920
@hauwihauwi8920 4 жыл бұрын
ሠላመ እግዝያብሔር ይብዛልክ መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለክ መምህር ሁሉ ሠላም ነው መምህር እኔ ምንም አልልም ብቻ እመብረሀን ወላዲተ አምላክ ሰሀሊነነ ቅድስት እመብዙሀን ድንግል ሶሊያና በመጎናፀፊያዋ ከክፉ ነገር ትደብቅክ ልጇ መደሀኒያለም በመንገድክ በስራ በኑሮክ በአገልግሎትክ ሁሉ አይለይክ ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት ወደዋላ ተመልሼ የልጅነቴን ጊዜ ማንበብ ጀመርኩኝ አንዳንዴ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ስፈቅድነው ለመማርም ዛሬ ግን ፈጣርዬን አመስግነዋለው እንደመምህር ግርማ አባት የሠጠኝ እንደ ተስፋ ስላሴ ወንድም የሠጠኝ የድንግ ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው መምህር በርታልን አይዞክ ድንግል ማርያም ፍሬክን ትባርክልክ ሠላመ እግዝያብሔር ብዝት ይበልልክ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ብዝትዝት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@zemenayyemaryamlij7545
@zemenayyemaryamlij7545 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የድግል ማርያም ልጅ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 4 жыл бұрын
የቤተሰቤ ህይወት ነው በስነ ስርዓት😭😭😭😭እመብዙሃን ሆይ አድርሽኝ ቤተመቅደስሽ ብዙ ነፍሶች አሉ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የናፈቁ በአጋነንት ታስረው 😭😭😭
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ማር
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ነይልኝ
@BS-eb9km
@BS-eb9km 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልንን መምህር በጉጉት የምንጠብቀው ገጠመኝ ወረደ ወገኖቸ ግቡና አዳምጡ ለሌሎች ሸር ማድረግ አትርሱ ሌሎችም እንደኛ እራሳቸውን እንዲፈትሹሹ ትምህርቱን አካፍሉት መምህርየ አምላከ ቅዱሳን ጠጋውን ያብዛልህ ወላዴት አምላክ እስከነ ቤተሰቦችህ ከክፍው ነገር ሁሉ ትጠብቅልን የእኛ እንቁ መምህር። በርታልንንን
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
ዉይ ሂወት በየቤቱ ስታይነት ነገር አለ 😢😢😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ
@ganatmakon7600
@ganatmakon7600 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@babys7570
@babys7570 4 жыл бұрын
በአንተ ማርያም ማህረነ ክርስቶስ አንዴት አለመታደል ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን!
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*ሠላምክ ይብዛልን በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በድሜ ይጠብቅልን አቤቱ ግን ሥት ጉድ አለ በየቤቱ እግዚኦ መዝ እራኤል እኔ ሀገር ነዉ ግን የሚገርመዉ እዛዉ አድጊ እኔ አልሄድሁም አሁን ግን ለደጁ ያብቃን በበምህር ጸጋዉን ያብዛልክ በርታ( በሊሎቹም ትምህርት በጣም እየተማርኩ ነዉ በጣም ፈጣሬ እረጅም እድሜ ይሥጥክ*
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@bilenassefa134
@bilenassefa134 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-tc3gw2zu1l
@user-tc3gw2zu1l 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
@yeshibelay619
@yeshibelay619 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@asmarech591
@asmarech591 3 жыл бұрын
መምህረ እግዛብሔረ በፀጋው ይጠብቅህ እኛም እየተማረን ነው ሌላ ነገረ ማዳመጥ አልቻልኩም አሜን
@yunarawirasinha6116
@yunarawirasinha6116 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማሀምር
@mebratgebru2318
@mebratgebru2318 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን ወድሜ ፀጋውን ያብዛልክ እድሜ ጤና ይስጥክ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 жыл бұрын
Amen Amen
@atsedegetu7333
@atsedegetu7333 4 жыл бұрын
ምህርዬ በጣም ይገርማል እውነት እኔም በራሴ ህይወት የደረሰብኝ ነገርነው የነገሩኝ ዛሬስ ይገርማል በጣም የኔ ሀያት ጨሌ አላት እና በየአመቱ ታርዶ እንደምታጓራ አውቃለው የኔ እናት ልጅ ስትወልድ ይሞትባት ነበር እና 3ኛ ልጇ ተወልዳ ስትሞት በጣም ታዝናለች እና ልጅ እንደገና መውለድ ስላቃታት በጣም ታዝን ነበር አንድቀን እናቷን ለመጠየቅ ቡና ይዛ ሄደች ከዛን ጠይቃት አውርተው ልክ ልትሰናበታትና ልትሄድ ስትወጣ በድንገት ካለ ጌዜዋ ዛሯ ተነስቶ አይዞሽ አታልቅሺ የተባረከች ሴት ልጅ ትወልጃለሽ አትዘኚ ብሎ ነግሯት እኔን እንደፀነሰችኝ እናቴ ነግራኛለች ታዴያ የሚገርመው አንድቀን ካደኩ በዋላ ሀያቴን በድግስ ጊዜ ልጠይቃት ስህድ አንድ ዘመዳችን ይቺ ማናት ብሎ ጠየቀ ከዛ እቺማ የገሌ ልጅ ናት ሲሉት እንዴ ያቺ ጥምምም ብላ የተወለደች ናት እንደዚ ቆንጆ የሆነችው ሲል ሰማው ከዛ ነው እናቴን ስጠይቃት አዎ ልጄ እንደዚ እንደዚ ነው ብላ ነገረችኝ ሰው እንዳያየኝ ሁሉ ትሸፍነኝ እንደነበር ነግራኛለች ግን አሁንም ድረስ በአንድ ጎኔ ከግንባሪ ጀምሮ እስከ እግሪ ድረስ በግራ አበጥ ያለ ሆኖ በቀኝ አነስ ያለ ነው እየፀለይኩ እግዚአብሔር እየለመንኩ ነው አንድ ቀን ከዳንኩ ሙሉ ታሪኬን እነግርክ ይሆናል
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 жыл бұрын
አይዞሸ በርች
@user-ds9ns3ly2f
@user-ds9ns3ly2f 4 жыл бұрын
*አይዞሽ እህቴ በርቺ በደብ ፀልይ ለሁሉም ጊዜ አለው ማማየ*
@atsedegetu7333
@atsedegetu7333 4 жыл бұрын
@@user-ds9ns3ly2f እሺ አመሰግናለሁ
@saara5070
@saara5070 3 жыл бұрын
አይዛሽ ማር
@atsedegetu7333
@atsedegetu7333 3 жыл бұрын
@@saara5070 አመሰግናለሁ
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Egziabeher yezehen yebaleterikune beteseb yebarke, gobez wendemachen bebetu yastenachew. Kalehiwoten yasemalen 💚 💛 ❤️
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከእንዲህ ያለው ሳጥናኤል እግዚአብሔር ይረውረን መ/ር ተስፋዬ አበራ
@kibromedemisse1318
@kibromedemisse1318 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@samri3503
@samri3503 4 жыл бұрын
መምሕራችን በእዉነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከዚሕም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሕ አሜን፫
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ስትጀምረዉ በስመአብ ብለህ ቢሆን። ገጠመኙ በጣም ጥሩና አስተማሪዎች ናቸው ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር እምላካችን ስም የተመስገነ ይሁን እለ እህቴ እናስተውል
@wedishiftag3227
@wedishiftag3227 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰመልን እግዚአብኄር ፀጋው ዘመንህ ይባርክልን አሜን
@redeactef
@redeactef 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔን ሀጥያተኛዋን ወለተሚካኤል እና ሐይለ ሥላሴ ብለሕ በሎትሕ አስበን
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋየ
@fiky3560
@fiky3560 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በርታልን
@alamdessi8033
@alamdessi8033 4 жыл бұрын
አሜን መ ምህር ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
@mizangebru6823
@mizangebru6823 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን በእውነት ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን የዛሬው ደግሞ ምእመንም ካህናትንም ዲያቆናትንም የሚወክል አስተማሪ ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ወንድሜ በጸሎትህ አስበኝ አመተ ጊወርጊስ ነኝ በጣም ተቸግሪያለሁ በቴሌግራም ላገኝህ ሞክሬ ነበር ግን አላየኸውም መልክቴን
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ይገርማል ሴጣን በሰው ልጂ ላይ ይሄን ያክል ሲሰለጥን እግዚአብሔር አንተው ማስተዎሉን ስጠን ወዳንተ ልባችንን መልስልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንህን ይባርክልን
@fokado1957
@fokado1957 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ አሁን ነው ወደኃላ ተመልሼ የማዳምጠው እና መምህር እኔ የማቀው አንድ ደብተራ አለ እና ሴቶችን ሁሉ በዝሙት ያረከሰ ነው ወልዶልም ከሚስቱ ውጪ ግን በሚገርም ሁኔታ ወደ አምስት 5 ቤተክርስትያን በመሪጌታነት ያገለግላል በገጠሩውስጥ በፍቼ ሰላሌ ሸዋ ነው አባ ሰሙኤል የሚባሉ ጳጳስ ከአድሳባ ከቅዱስ ገብርኤል ደብር ሄደው መክረውት ነበር ግን አሁንም በድብቅ ይሰራል እኔ ብዙ ግዜ ስለ ሀይማኖቴ ቅንአት እያደረብኝ እደው ልጋፈጠው እወዳለው እግዚአብሄር ብረዳኝ የብዙዎችን እባ አፍሶል እሱ የድሀ ጠንቅ ሆኖል በእውነት ያማል
@abebabelehu4599
@abebabelehu4599 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!! Kale hiywot yasemalin!!!
@user-ju3fy6ee1d
@user-ju3fy6ee1d 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-ww7xe8qt1d
@user-ww7xe8qt1d 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታልን
@senait9364
@senait9364 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው ጤነኛ ሰው የለም ። እግዚአብሔር አንተ ጠብቀን ። የጠላትን አሰራር እንድናውቅ ስላረከን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@user-jb6ht4by1u
@user-jb6ht4by1u 4 жыл бұрын
እንተን የወለደች እናት ግን ምን ታድላ ነው
@habtameyemariyamlij6947
@habtameyemariyamlij6947 4 жыл бұрын
በጣም አምላክ የባረካት ናት
@zemenayyemaryamlij7545
@zemenayyemaryamlij7545 4 жыл бұрын
በጣምምም
@babys7570
@babys7570 4 жыл бұрын
አውነት ነው በጣም ምናለ ወንድሜ ቢሆን ኖሮ!
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@mamMam-ok4wq
@mamMam-ok4wq 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወኔድማችን
@yonatalhaylay7878
@yonatalhaylay7878 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@monagezayie4269
@monagezayie4269 4 жыл бұрын
ወድማችንቃለህይወትዬሰማልን አሜን አሜን አሜንብዙጥቅምአግቻለሁሰለሁሉምነገር እግዚአብሔርይመስገን
@user-or2es9bl8k
@user-or2es9bl8k 4 жыл бұрын
እኔ ላንተ የምልህ ምንም ቃላቶች የሉኝም በእውነት መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በዚህ በምታስተምረው ትምህርት ለህይወታችን በጣም ጠቃሚ ነው እማምላክ እድሜ ከፀጋ ጋር ታላብስህ።
@mireaman1
@mireaman1 4 жыл бұрын
I appreciate what you do. Berta. Menfesawinet yelemlem!
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን እውነት ነው በጣም ብዙ ትምህርት ተምረናል ባተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን።
@user-gq4vl4qu7d
@user-gq4vl4qu7d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ ሁሉ ነገር አዲስ ነው እንዲህም አለ ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@rasdffhdhh9019
@rasdffhdhh9019 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 💔💔😭😭😭
@user-lf1ld2cw2b
@user-lf1ld2cw2b 4 жыл бұрын
መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬ አለሁ ብቻ ቃል የለኝም ከእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ይስጦዎት
@selammulugeta4342
@selammulugeta4342 4 жыл бұрын
አሜን መምህር እኔ ብዙ ትምህርቶችን እያገኝሁበት ነው
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 4 жыл бұрын
ቃለህውት ያሠማልን መምህራችን ተባረክ እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ
@adiwall1121
@adiwall1121 4 жыл бұрын
መምህር ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን ወላዲተ አምላክ ካንተ ጋር ትሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@selamworkye3646
@selamworkye3646 3 жыл бұрын
Memehir kalehiwetn yasemaln
@mengistuyetbarek5070
@mengistuyetbarek5070 4 жыл бұрын
በብዙ እየቀየርከኝ ነው።
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን መምህር ከሰማነው ትምህርት ሰጪ ከሆነው ያማረ ፍሬ ምናፈራበት እግዚአብሔር ፍቃዱዮሁንልን አሜን አሜን አሜን
@tigstmame8369
@tigstmame8369 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን memeri kalihet yesamlin አግዚአብሔር አምላኬ አደሜ ጤና አስትልን
@TewahdoTube26
@TewahdoTube26 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓልና እግዚአቢሀር ናይ ኣገልግሎት ዘመንካ ይባርኸልካ ናይ ብሓቂ ብዙሕ ነገር ተማሂርና ካባካ መምህር ተስፋዬ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተስፋ ሥላሴ በርታልን እውነቱን ፍርጥርጥ እድረገሀ ነው የምታስተምረው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
@yosifekadu1782
@yosifekadu1782 4 жыл бұрын
ይህ ትረካ በጣም አስተማሪ መሆኑን ስገልፅልህ በደስታ ነው እኔ በጣም በተመስጦ ነው የምከታተለው በርታ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ምክር ሰጪ ነው
@user-lg6es7jd4s
@user-lg6es7jd4s 4 жыл бұрын
እዉነት ነው እያንዳንዱ ቤት ያለችግርና መፍትሔ ያጣነለት ነገር ገጠመኝ በሚል ግን ትልቅ ትምህርት የያዘ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@saarahmad4973
@saarahmad4973 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ውዶች በእውነት ውዴ መምህር የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን
@tgmucaakiristoos7884
@tgmucaakiristoos7884 2 жыл бұрын
Egziabiher Yibarkot memehir, betam bizu nager Tamirebatalow chigiru gin samiche kachersku buhala betam iferalow Yehone nager shokok kale Irasu idenegitalow Hin silemiastemitegn Masimatn makom Alfeligim
@mamalove6774
@mamalove6774 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ከእነሱ ያርቅላቸው ይህንን ክፉ መንፈስ በእውነት ወንድማችን ያገልግሎት ዘም0ንክን።እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ተባረክ አሜን
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
ሰላም እግዜያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭ስንት ጉድ አለ በየቤታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@zebiderzenebe6464
@zebiderzenebe6464 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መ/ር
@amalemamu8510
@amalemamu8510 4 жыл бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን ትምህርትህ ሁሌም አይጠገብም በተለይ በስደት ላለን ሰዎች የዛሬዉ ደሞ በጣም ያማል ባለታሪ ኮቻችንን እግዚያብሔር እምባቸዉን ይጥረግላቸዉ ጸሎቴ ነዉ ወድሜ ጸጋዉን ያብዛልህ
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 4 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣህ መምህራችን አረ መምህር ማነው ታዲያ ጤነኛው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳለ መንፈስ እየተጫወተበት አይደል እንዴ በጣም ያሳዝናል እኔ ወጣቱ በዚህ መንገድ ይሰማራል በብዛት ይሰማራል ብዬ አስቤ አላውቅም ምንም እንኳን የአባታችን የምመህር ግርማ ፍሬ ብሆንም ወጣቱ ግን በብዛት አንደ ተያዘ ነው በጣም ያሳዝናል ምኑ ላይ ነው ታዲያ የቅድስት ሀገር እየተባለ የሚለፈፈው በጣም ያማል በል በዙ እየተማርን ነው ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰቦችህን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልህ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመጓን አንብቤዋለሁ ብዙ ሚስጢር የያዘ ነው በተለይ ትኩስ አስክሬን ከየት እደመጣ ሳይታወቅ የሚገኝበት ዋሻ ይገርመኛል ደግሜ አነበዋለሁ
@mesiyhaftshenathdh8637
@mesiyhaftshenathdh8637 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እስገራሚ ነው
@user-go9sn4ro9h
@user-go9sn4ro9h 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣ
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉትን አስተማሪዎች ያብዛልን ክፉ አይንካብን
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
ሰላም እግዜያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን መምህር ተሰፍዬ አበራ በርታልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A men💒💒💒
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለሄወት ያሰማልን በፀሎት አሰበን
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@berhanmengesha8464
@berhanmengesha8464 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማንል
@ayenalemgetachew1260
@ayenalemgetachew1260 3 жыл бұрын
ለወንድማችን አብዝቶ አብዝቶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
@yonasayalew3960
@yonasayalew3960 4 жыл бұрын
መምህር እንኮኝ በስላም መጣሁልን ውለታችሁን እዝጋብሄር ይክፊላችሁ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርነው ልጇችህ ዘርህ ይባረክ
@user-xh7ti6qf8y
@user-xh7ti6qf8y 4 жыл бұрын
*አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ መምህራችን* *_በእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን_*
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 жыл бұрын
besemame bewenete egezabhare yetemesegene yehune bexame bezunegere temeralhu memhere qalehiwetene yasemalene
@sisiteteklemariam1582
@sisiteteklemariam1582 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@yhmeyhme8383
@yhmeyhme8383 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህሬ በእውነት ሰው ያልሆንኩትን ሰው እያደረጉልኝ እያነቁኝም ነው እኔ ሳቅ ቤተሰቦቼም ጓደኞቼም ያቃሉ ይህ ነው ትውልድ ማዳን እናቴ ኪዳነ ምህረት አትለይዎት ፀጋው ይጨምርልዎት
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Kalehiye woten yasemalen
@user-qk2ge5wh7x
@user-qk2ge5wh7x 4 жыл бұрын
Memhr Tesfaye Egziyabher Amlak segawun yabzalh yagelglot zemenh yibarek Erejim Edme Ena tena yistln memhrachin
@adenaadena1115
@adenaadena1115 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከምታቀርብልን ገጠመኞች ብዙ ተምሪያለሁ የእኔም ቤተሰቦች የሚፈወሱበት ቀን ይናፍቀኛል
35ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
59:48
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
40ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
56:19
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
36ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
44:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
31ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:23:18
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 67 М.
❤35ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 95ኛ LIVE እንወያይ  ( 0927 58 0758 )
3:21:46
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 124 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН