37ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 44,693

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

37ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 393
@user-kq8di6fd4f
@user-kq8di6fd4f 4 жыл бұрын
መምህር እኔ በበኩለ ጉድ ብዬ አላልፈዉም የተዉኩትን ፀሎት አሃ ብዬ እንዳስብ እና እንድበረታ አድርገሄኛል ፀጋዉን ያብዛልህ
@mulukamuluka7801
@mulukamuluka7801 4 жыл бұрын
በጣም እህቴ ለሁላችንም ብርታት ነው ትምህርቱ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
በርቺ በተለይ በስደት ያለነውን እንድንበረታ አድርጎናል
@saarahmad4973
@saarahmad4973 4 жыл бұрын
በእውነት ውዴ መምህር የኅወት ቃል ያሠማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን
@saarahmad4973
@saarahmad4973 4 жыл бұрын
@@mulukamuluka7801 ዋዋዋዋዋ
@dyychhgguii2927
@dyychhgguii2927 3 жыл бұрын
Awon tsegawun yabzalih enenm anekahegn be tseloth asibegn ebakih fetena wust negn memher
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕዎት ያሰማልን ገጠመኙ እያነቃን ነወ ሁሉም ትምህርቶች አስተማሪ ናቸው ፀጋውን ያብዛልህ በአረብ ሀገር ያለን ሱባኤ ለመያዝ አስቸገሪ ነው
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
አይዞሽ እኅቴ እግዚአብሔር ይሄን በሽታ ካጠፋልን በእረፍት ጊዜያችን እንሞክራለን እድሜ ይስጠን
@abebahaile113
@abebahaile113 4 жыл бұрын
እኔ ግን ትል ነኝ ሰውም አይደለሁም ሐና welete Aregawi iZ
@helentesfay8776
@helentesfay8776 4 жыл бұрын
እንዴት ብዬ እንደማመስግንህ አላውቅም ግን የማይስስተው የማያልቅበት አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ
@salamsalam8060
@salamsalam8060 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም የሚገርም ድንቅ ታምር
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂዎት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@user-qk2ge5wh7x
@user-qk2ge5wh7x 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hyiwot yasemaln memhrachin tesfaye Egziyabher Amlak segawun yabzalh yagelglot zemenh yibarek Erejim Edme Ena tena yistln memhrachin
@ኪዳነማርያምእናቴB
@ኪዳነማርያምእናቴB 3 жыл бұрын
ስንሰማው መንፈሴ ደሰ አለኝ ቅዱስ ሩፈኤል አማላጅነት አይለየኝን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin 🙏🙏🙏
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 4 жыл бұрын
ሩፋዬል እጅክ በጣም ሠሚ መላአክት ነው እጅክ በጣም
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 4 жыл бұрын
@@ZahraZahra-th8pk አዎ ሩፋሄልና መዳኒያለም ግን እጃ ለኔ የተለዩ ናቸው ሥቅሥቅ ብዬ አልቅሼ ከተኛው አያቸዋለሁ ሢያሥፀናኙኝ በጣም
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 4 жыл бұрын
@@ZahraZahra-th8pk እኔ አጥያተኛና ደካማ የድፍረት አጥያት እንደፀጉሬ የበዛ ነው ግን
@sisiteteklemariam1582
@sisiteteklemariam1582 4 жыл бұрын
ወይ መምህር እናመሰግናለን። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@edenteklu5231
@edenteklu5231 4 жыл бұрын
ፅጌ ማርያምን እና ስርጉተ ስላሴን በፀሎትህ አስብ።
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ያባታችን በረከት እረደኤት የደረብን እፁብ ድንቅ ነው ሁሉም ነገር ከአይመሮ በላይ ነው ፈጣሪ ትክከለኛ መንገድ ይመራን
@misrakyimam7862
@misrakyimam7862 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በጣም እውድሀለሁ
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ስለ ማይክሮ ችፕሱ እኔም በጣም እምጨነቅበት ጉዳይ ነው ላንድ ራስህ ትወስናለህ ግን ልጅ ቤተሰብ ሲኖርህ ግን መጨነቅህ አይቀርም በተለይ ቤተሰብህ ያንተን መንገድ እማይከተል ከሆነ ።በተረፈ ግን እኔ በግሌ እንደማልቀበል ወስኛለሁ ባለቤቴን እና ልጆችን አምላክ አስተሳሰባቸውን ወደኔ እንዲያመጣልኝ የዘወትር ጸሎቴ ነው ።ያለሁት አሜሪካ ነው አጋንት እንደልቡ እሚፈነጭበት ሀገር ግን የትም ይሁን የት እግዚአብሔር አሸናፊ ነው ። በጸሎቴ እንድበረታ በአቋአሜ እንድጸና በጸሎትህ አስበኝ የክርስትና ስሜ ወለተእየሱስ ነው ።ሁላችንንም ፈጣሪ ያበርታን አሜን 🙏
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 жыл бұрын
በዚህማ ድርድር የለም
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Memihirachin Kalehewetin Yasemalin EGZIABHER Abizito Yibarikih Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@amhaworku668
@amhaworku668 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ቅዱስ ሩፋኤል በጣም ቅርብ ነው ለእኔ ብዙ ነው ያደረገልኝ በጳጉሜ ወር በለተ ቀኑ በህልሜ ከቤቴ ስወጣ ሰማይ ተከፍቶ ቅዱስ ሩፋኤልን ክንፉን ዘርግቶ አየሁት እውነት የሚመስል ህልም ነው አሁን ደግሞ ከስድስት አመት በኋላ ልጅ ሰጠኝ የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን፤
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🙏🙏🙏
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@bajsjzjbnxskls4842
@bajsjzjbnxskls4842 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህር
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
በጣም መታደል መመረጥ ነዉ መምህረ ተስፉ እረ አች አለም አታሸንፌኝ አታታሊኝ ህህህህህህህህህህህህህህ በረከቱ ያዲረብኝ ለእኔ ወለተ መዲህን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-di2gt7hr9j
@user-di2gt7hr9j 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር የያእቆብ አምላክ በብዙ ይባርክህ እጅግ እፁብ የምያስብል ገጠመኝ ነው የአባታችን በርከት ይደርብን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን የሕፃኑን ሞት በጣም አሰደንግጦኝ ነብር ግን ደግሞ የአባቱ ሙልክሰና ያሰደሰታል ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ !!!!
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 4 жыл бұрын
እሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራ በእውነት ደስ ይላል መጨረሻው በረከቱን ይደርብን መታደል ነው መመረጥ ነው ሁሉም ኮንቱ ነው የእውነት ስደት ያለነው ልጆች ልናስተውል ይገባል ፀጋችን ስናውቅ ዝም ብለን በገንዘብ ልቦናችን ይተወራው መስራት መስራት ብቻ አይ ምን ይሁን መጫረሻችን ይገርማል እግዚአብሔር ቀናውን መንገድ ይምራን በእውነቱ
@denkiesile3954
@denkiesile3954 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይየድንግል ማሪይም ልጅ አደንን
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 4 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ልዩ ትምህርት ነው ወንድማችንም እንካን ለዚ አበቃው ሚስቱም እግዚአብሔር በቀኝ መንገድ ይምራት እናመሰግናለን
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 4 жыл бұрын
የእውነት ጭንቅ ብላቹ የአላቹ እህት ወድሞቼ ጭንቀታቹሁን ረሩፋሄል ንገሩት
@babys7570
@babys7570 4 жыл бұрын
አሺ አህት አናመሰግናለን
@user-ve1xt2vu4o
@user-ve1xt2vu4o 3 жыл бұрын
እሺ
@salamsalam8060
@salamsalam8060 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ታምር ነው ህይወቴን እንድአውቅ ፀጋየን እንድፈልግ ሁኛለሁ
@rahealtadesse8485
@rahealtadesse8485 4 жыл бұрын
ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 4 жыл бұрын
መ ምኽር የዛሬዉ ግሩም ድቅነዉ የእግዚአብሔርን ስራ🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን
@mebratseifelddin7710
@mebratseifelddin7710 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln mamhr
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን!
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል በጣምም ደስይላል ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት በውነት በጣም የሰረፀመገር እና ትምህርት ነው የገባው በጣም ልዩነገር የነው የገባው ባለታሬካችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@mhiretwoldemariam5986
@mhiretwoldemariam5986 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ!!! መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ መምህር
@rahel6463
@rahel6463 4 жыл бұрын
ተአምር ነው አልቀናል እኮ ቅድስ እግዚአብሔር ቅድስ አልሻዳይ ቅዱስ ፆባአት ቅድስ መድሀኒአለም አተው ጎብኝን አተው ማርን ይቅርም በለን አሜን አሜን እሜን🙏🙏🙏 መምህራችም መምህር ተስፍዬ አብራ በፆሎትህ አስበን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አሜን እግዚአብሔር ልጆችህ ይጠብቅልን እሜን ቤተስቦችህ ይጠብቅልን አሜን እባክህን መምህሬ ቁጥርህን ፍልጌ ነበር የምታቁ ካላቹ ሺር አርጉልኝ
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
በገጠመኝ "1' አለልሽ
@rahel6463
@rahel6463 4 жыл бұрын
Blu Future Eshi egzabehar yakberlug
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እመቤቴ ድንግል ከልጅዋ ጋርፀጋወን ታልብሰን ይህን መጥፎ ፀላይ ትገስጥልን መምህራችን ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከቤተሰብህ ጋር ይስጥልን
@tsionkebede9117
@tsionkebede9117 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@magdagenno8679
@magdagenno8679 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር አሜን እኔም bezwu geza leje takefa Ayalewu beheleme Betam Des yelegnale leje betam selemewede wedefete yemeweledewu leje yhunale beya new yemasebewu እግዚአብሔር ወደፍቅደው ይማርኛ በፀሎት አስብኝ መምህር ወለተ ሚካኤል
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በምሰማው ሁሉ እንዲለወጥ እንዲያፈራ እርዳኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይበርቱልን
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ትምህርትህን ቅርብ ጊዜ ነው መከታተል የጀመርኩት ገጠመኝን ክፍል ፳፫ ሰምቼ ነው ወደኋላ ሄጄ ከክፍል አንድ እስከዚህ ክፍል የደረስኩት ከዚህ በፊት ያልሰማኋቸውን በተለያዩ ርዕሶችና ክፍሎች ያሉትንም ልክ እንደገጠመኝ ለመስማት ከስር ከስር ዳውንሎድ እያደረግኩ ነው ያለሁት ብዙ ነገር አውቄያለሁ ያወቅኩትንም ወደ ተግባር ለመቀየር ደሞ ትምህርትህ እራሱ እየመራኝ ነው እግዚአብሔርም ይረዳኛል በጣም አመሰግናለሁ የአገልግሎት ዘመንህን ከፀጋ ጋር ያብዛልህ
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እፁብ ድንቅ ነው አቤት መመረጥ እዴት ያስቀናል የኔ ፍፃሜ ምን ይሆን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ሐይለ ማርያም ብላችሁ
@user-sm5sj8ug1h
@user-sm5sj8ug1h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-jb6ht4by1u
@user-jb6ht4by1u 4 жыл бұрын
እግዝኣብሔር ይርዳን መምህራችን
@shakirashaky8100
@shakirashaky8100 4 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ እውቀትና ግንዛቤ አስይዘኸኛል አመሰግናለሁ።
@tigistferede742
@tigistferede742 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@mogesfikadu937
@mogesfikadu937 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መ ምህር እጀግ በጣም ተመሰጪ ነው ሰከታተል የነበረው እግዚእብእኢር ፀጋሁን ያብዛል
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@BettyBiru
@BettyBiru 4 жыл бұрын
መምህር እውነት ነው አንድ ጥግ መያዝ ነው! ፀጋውን ያብዛልህ
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የሚያሳስበው እግዚአብሔር በምህረቱ ይዳብስን
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋ በጣም የሚገርም ነው በአሁን ግዜ እንደዚ ሰው አለ እግዚአብሔር ይባረከው እሱም ጤናውን ይስጠው እግዚአብሄር ምክንያት አለሁ በሰው ተመሥሎ ይፈውሳል የኛ ጌታ የትመሠገነ ይሁን
@keaman2432
@keaman2432 4 жыл бұрын
መምህር ትስፍሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕውነት
@tsgagebre109
@tsgagebre109 4 жыл бұрын
Qale hiwet yademalin betam dess niloji new yemadamtih wedime egiziabiher ytebiqen amen amen amen
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
ወይኔ ታድለው በረከታቸው ይደርብን በእውነት በጣም ደስ የሚል የምስራች ነው
@fanabekele7014
@fanabekele7014 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwot yasemaln Eshi heje adametlew 🙏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@fiky3560
@fiky3560 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክልን ብዞቻችን ተስጦዋቻችን አናውቅም እድሜችን በሰው ሀገር ጨረስነው እውነት ነው ስለ ማይክሮ ችብሱ እነ ቤልጌት ብዙ ስራ እየሰሩ ነው ወገን ንቃ አውሬው በር ላይ ነው (መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙሩን አይቸዋለሁ በጣም አስተማሪ ነው )
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን የሚገርም ገጠመኝ ነው በጣም እናመሰግናለን የምታስተምረው ትምህርት ሁሉም በተመስጦ ነው የምሰማው ተምረን የምንለወጥ ያድርገን አሜን🙏
@tehamush5911
@tehamush5911 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህልን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚ ጭንቅ ዘመን ያውጣን በእውነት በጣም ይጨንቃል አረ ምን ይሻል ይሆን ድንግል እናቴ አደራሸን የአሰራት አገርሸን ጠቢቅልን እግዞኦ ማረን ክርስቶስ 😢
@karemaaa4945
@karemaaa4945 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኦ ይገርማል እግዚአብሔር ይገስፅልን ደስ ይላል በምጨረሻ እህታችን ይፈውስልን መልካሙን መንገድ ይመራልን
@mulukamuluka7801
@mulukamuluka7801 4 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን እና ትምህርትህ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@asaminewgezu512
@asaminewgezu512 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ገራሚ እና አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ:: ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@user-zb4hy1et8o
@user-zb4hy1et8o 4 жыл бұрын
መምህር ሆይ እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ በሰላም ሀገሬ ከገባሁ በአካል ባግኝህ በጣም ደስ ይለኛል በህይወቴ ውስጥ ብዙ ዋጣ ውረድ ጉስቁልና አልፏል አሁንም ሁሌ ጭንቀት ላይ ነኝ ንስሀ ለመግባት ንሰሀ አባትም አላገኝ ሀገሬ ለመግባት 4 ወር ይቀረኛል የነገን ማን ያውቃል ማምሻም እድሜ ነው ይባላል ትምህርትህ ተግባራዊ ላረገው በጣም ጠቃሚ ነው ተግባራዊ እንድናደርግ እግዚአብሔር ይርዳን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልደን አሜን፫
@selamteshome8386
@selamteshome8386 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን።
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏💔💔😭😭💖
@user-om9xj3dw1r
@user-om9xj3dw1r 4 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ግን አይመሥልም በእውነት ውስጤ በጣም ነው ያዘነው ግን ምንም መከራ ቢመጣ እግዚአብሔር ይመሥገን ነው የሚባለው 👍✝️🙏🌹🌹🌹❤❤❤🌹🌹🌹❤❤❤
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
🙏🙏👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 4 жыл бұрын
ባም አስተማሪ ነው የሰው ልጅ በራሱ ፍቃድ ሲገዝ ፈተናው ከባድ ነው አምላክ ለሴትየዋም መልካም የሆነውን መንድ ይምራት ። መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን እኛን ወደ መልካም መንገድ ስለምትመራን የማናውቀውን ስለምታስተምረን እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ!!! አመሰግናለሁ!
@user-go9sn4ro9h
@user-go9sn4ro9h 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ መምህር
@salamsalam8060
@salamsalam8060 3 жыл бұрын
በጣም በጣም መምህር ትክክል ፀጋን ባለማወቅ ብዙዎች ከንቱ ቀረተዋል እባካችሁ ቀፀሎት አሰቡኝ ግራ ገብቶኛል ፀጋየን ማወቅ እፈልጋለሁ ወለተ ኪዳን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 4 жыл бұрын
ቃልኢወት ያሰማልን
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
ከመጠራት በላይ መመረጥ የሚባለው ይሄነው ውይ መታደል ጌታ ሆይ ይህን ላሰማከኝ ክብር ምስጋና ለሥላሴ አሜን ድቅነው መምህር ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
@ቤተልሄምቤቲ
@ቤተልሄምቤቲ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሺ እናያለን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቀን እኛም በሰው ሀገር ያለነው በሰላም እንደንገባ በፀሎታቹ አስቡን እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ነው እግዚአብሔር ስለእናቱ ስለ ቅደስት ድንግል ማርያም ብሎ ይማረን አሜን ፫
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
እሺ መምህራችን ፈጣሪ ከሁላችንም ጋር ይሁን
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔርን ሙስሊም ወድማችንን በፀበሉላይ አድሮ ይፈውሰው
@hjgfnbggf1731
@hjgfnbggf1731 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን. በሰማነው እንድናስተውል ያድርገን ቅዱስ አባታችን
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
እንዴት ነህ መምህራችን ትምህርቱም ገጠመኙም ሁሉም አሪፍ አስተማሪ ነው አሁን ግን ልናገር የፈለግሁት በመጨረሻ ባነሳህው ሐሳብ ፀሎትና የሀይማኖት መሪ የሚባሉት መንቃት አለባቸው መቼም እግዚአብሄር ጠባቂ እንደሌላት በግ አይተወንም ብዬ አምናለሁ እኔ የምፈራው ከኮረና የባሰ ቅጣት እግዚአብሄር እዳይቀጣን ነው ወንድሜ እውነት ነው የሚሴረዉ ሁሉ ቢያናድድም አንተ ደግሞ በተቻለህ መጠን እራስክን እየጠበቅህ በእኛ ሀገር ላይ እዉነት የሚናገርና በሀቅ የሚሰራ አይወደድም እናም ለራስህና ለቤተሰብህ ስትል ራስህን ጠብቅ በርግጥ የሚጠብቅህ አይተኛም እንደስጋ ደግሞ ፈተና ይበዛብሃልና ይህን የምለው አባታችን ስንት ችግር እደደረሰባቸው ታቃለህ ችግሩ ለልጅና ለቤተሰብ ነው ይህን ስልህ በጣም ስለምወድህ ነው ዛሬ ሰው ከንፈር መምጠጥ ብቻ ነው የችግሩ ተካፋይ በሆን አይፈልግም ወንድሜ።
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
ትክክክክክክክክክል ምቀኛ አይደለን የእኛ አገረ እኔም እፈራለሁ በጣምምምምምምምምም
@mizangebru6823
@mizangebru6823 4 жыл бұрын
ደስ ስል ፣ ልጄ እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ።
@berktitube1339
@berktitube1339 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የምታስተላልፍልን ገጠመኝ በአምልኮቴ እንድትጠነክር እረድቶኛል ። እግዚአብሔር ይስጥልን መንግስተ ሰማይትን የዉርስልን ። ይሄ የምሰጠን ትመህርት በሰማይ ደመወዝ ሆኖ ይከፈልክ ። በተረፈ ሊቀ መላእክ ቅዱስ ሩፋኤልን እኔም እጅግ አድርጌ ነዉ የምወደዉ ለምን እንደሆነ አላዉቅም ። እሱ ይግለፅልኝ ።
@hss1287
@hss1287 3 жыл бұрын
ከክፈል አንደ ጀምሬ ሳዳምጥ ነበር በእውነት ልዩ ትምህርትኛና ገጠመኝ ነው በእውነት መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን እውቀቱንና ጥበቡን ይግለፅለዎት እደሜና ጤና ይስጠዎት ምን እንደምል አላውቅም ከእያዳዱ ክፍል እኔን ያላገኘውበት የለም ሁሉም እውነት ነው መምህር ሰው ለእውነት ሲኖሩኮ ብዙ ፈተና አለው ይበርቱልን እጀግ ብዙ ትምህርት ነው የሰማውበት እየተለወጥኩበትም ነው እናቴ ጠይቋይ ቤት ትሄድ ነበር 4ወንደሞች አሏት ግን አይወዷትም በሷ ምክኒያት ነው የታመምነው እያሉ በጣም ይጠሏታል ቄስ አጎት እራሱ አለኝ ግን እሱም ሲማው ደብተራ ጋር መሄደጅ መፀለይ አያውቅም ገጠርን ለቀው ወደ ከተማ ገቡ አሁንም ያው ነው እናቴና እህቴ ሊባሉ ነው እናቴ በጣም ተደባዳቢ ነች እኔ በፊት እሩጬ አላመልጥም ነበር ንዴቷ ከኔላይ ነበር የሚበርድ እና አንደኛ የሷን እራስ መርዝ አሁን ከኔጋ ነው ያለው ቤተሰቡ በሙሉ ጠይቋይ ያልሄደና ለጠቋይ ያልገበር የለም ደሮ በግ ላም በሬ ፍየል ቡናው ቆሎው ሽቶው ሁሉ ነገር እንዴውም እናቴካለ ቀይ ነጠላ አትለብስም ቀሚሷም ነጠለዋም ቀይ ጥበብ ያለበት ነው የምትለብሰው ገና መሰቀል እንቁጣጣሽ ጥመቀት ሲመጣ ታጓራለች እንዴውም እንዴስ እኔን ሁሉ ይዛ ያጓራችበት ቀን ነበር ከ2 እህቶቼና ከ2ወንደሞቼ እኔን ነው በጣም የምህወደኝ እኔም ታዛዥና ቅን ነበርኩ እሽ ነውጅ እንቢ አላውቅም በገጠር መጫኛ ሁሉ ነበር የምትገርፈኝ አሁን ደግሞ እህቴን ከተኛችበት በሌሊት እየተነሳች ትገርፋታለች 😭😭😭😭😭😭😭😭 የጣም ነው አንደ ቀን እየባ እየተናነቀኝ ከባክሽ ተያት በደበደብሻትና በረገምሻት ቁጥር የመናፈስት ማዕትነው የምሃሰገቢባት አለኳት አሁን ያለውት በሰደት ነው ግን እግዚአብሔር ይመሰገን የኢትዮጵያን ስቃይ ቆጥሮልኝ አሁን ጥሩ ቤት ነው የምኖረው ብቻ ሁሉ ነገር አንደ ቀን እነግረዎታለው እራሴን በጣም ያመኛል ከእናቴ ጀምሮ ቤተሰቡ ሁሉ ያመዋል እኔ ግን ከገደልከኝም ግደለኝ ብየ ስፆም ስሰግደ ከንቱ ውዳሴ አይሁንብኝና በጣም ያመኛል እንዳዴ ለመጎበስ እራሱ እቸገራለሁ የቤተሰቦቼን ስም ፅፌ ስሰግደ አንተ ያልከውን አየውት እናቴን በጣም ትልቅ በሬ ሲወገት በህልሜ አየውት ግን አስጣልኩት ሁለተኛ እሳት በቤታችን ሊበላነ አየሁ እንተ ታውቃለህ አምላኬ ብየ አልሸነፈም ብየ አለው በቸረነቱና በሀይሉ ታጥሬ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ፍቅርት ስላሴ ከነ ቤተሰቦቼ ይሂነን ስፅፍ በእንባ ነው ሁሌም ሳስበው አለቅሳለው 🤲🤲🤲😭😭😭 ወሰብሐት ለእግዚአብሔር
@yeshiebre7300
@yeshiebre7300 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የዛሬው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እውነት በጣም ነው ያሣዘነኝ አንጀቴ በላኝ 😭😭😭😭 መምህር በእወነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዋረሥልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በርታልን🙏🙏🙏💚💛❤
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 4 жыл бұрын
አሜን ወድማችን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@mamalove6774
@mamalove6774 4 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን።ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት ብዙነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን አሜን።
@ገኒየራያዋቲዩብ
@ገኒየራያዋቲዩብ 4 жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችህ እህት ወንድሞቸ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ ✍️🤲
@senaittesfaye4748
@senaittesfaye4748 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መማህር ተስፍስላሴ
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር ውይይይ እንዴት ደስ ይላል ወይ መታደል እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ በጣም እመኛለሁ ብመለኩስ ብዬ ግን ደግሞ ልጄስ እላለሁ ያው ሁሉም የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ግን ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩት ፀጋውን ያብዛልህ መ/ር
@user-dt4gz2ft7t
@user-dt4gz2ft7t 4 жыл бұрын
እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መታደል ነዉ
@user-ds9ns3ly2f
@user-ds9ns3ly2f 4 жыл бұрын
*በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራን እሺ ሁሉም ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው ያዳመጥን ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ*
@tigist.danny1tesfay222
@tigist.danny1tesfay222 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን። መምህር
@user-ww7xe8qt1d
@user-ww7xe8qt1d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እሚገርም ነው በርታልን
@user-of6ku9tu1f
@user-of6ku9tu1f 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
@brhanemeskelmoges8871
@brhanemeskelmoges8871 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን በጣም ይገርማልን መምህር ድምጽዎት ለበገና መደርደር የሚመች ይመስለኛል በገና ቢደረድሩ
40ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
56:19
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
38ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:00:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
42ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
47:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
39ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
55:06
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
41ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:16:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
ጸሎት ላለማቋረጥ ምን እናርግ//4ቱ “መ”ዎች
5:27
Sinksar Tube (ስንክሳር)
Рет қаралды 1,9 М.
45ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:04:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
43ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
40:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
36ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
44:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
17ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:00:57
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.
49ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የቤት አከራዮችና ተከራዮች በመናፍስት ሲመረዙ
1:29:51
35ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
59:48
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15