32ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሰግሳል ማለት ይህ ገጠመኝ ይመስለኛል

  Рет қаралды 41,803

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 619
@ኃይለገብረጊዮርጊስ
@ኃይለገብረጊዮርጊስ 19 күн бұрын
መምህር ትምህርትህ ሱስ ሆኖብኛል ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩ 2012 ነው አንድም ገጠመኝ አምልጦኝ አያቅም ገጠመኝ የማዳምጠው አውራጃ ነው በትምህርቱ በጣም ተምሬበታለሁ ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ቁርባን የተቀበልኩት መስከረም 27 2016 ነው አንድ አመት ሆኖኛል ብዙ ፈተና እና ችግር ቢገጥመኝም እግዚአብሔር ይመሰገን እየታገልኩ ነው ሚስቴ አስቸጋሪ ሆነችብኝ ሚስቴ ለቅዱስ ቁርባን እንድትበቃ ጸልዩልኝ የሚስቴ የክርስትና ስም ጽጌ ማሪያም የእኔ ገብረጊዮርጊስ በጸሎታችሁ አስቡን
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 18 күн бұрын
Bexam des ylal wendma can Egziabhier yasbachu❤❤
@ተክለዮኻንስ
@ተክለዮኻንስ 18 күн бұрын
ፅጌ ማርያም ገብረ ጊወርጊስ እግዜአብሔር ያስባችሁ
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 18 күн бұрын
እግዚእብሔር አምላክ የስቢቹ ለን በፀሎት አስቢኝ ወለተ ስላሴ 😢በጣም ጭንቅኛል ወጋንችይ
@tigistasfaha
@tigistasfaha 18 күн бұрын
Selkune eski negerine pls bezu giza lagenew felku alchalkume
@Qedisetmerega
@Qedisetmerega 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ታድለክ ወንድማችን ዉላዲተ አምላክ ትቀይልህ ትርዳህ እግዚአብሔር ያስብቹሁ
@ውበቴናትእመበቴማርያም
@ውበቴናትእመበቴማርያም 17 күн бұрын
መምህር የ በርሚል ጊዮርጊስ እምነት እናቴ ቡና የምትጠጣበት ጀበና እና ውሃው ላይ ጨምረንበት ከዛ ጀበናውን ገፍትሮ በመስኮት የሆነ እንደ ጉም አይነት ነገር ሲወጣ አይተናል ።ከዛ ቡኋላ እናቴ ቡና ብጠጣም ባልጠጣም ምንም ጥቅም የለውም ብላ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጭራሽ ትተዋለች ባይባልም በቀን አስር ጊዜ የምትጠጣ የነበረችው ምናልባት በሳምንት አንዴ ብትጠጣ ነው እና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት ስኒ እየስቀያየረ ጀበና እያስቀያየረ ሳታውቀው በድብቅ እንድታመልከው ሲያደርግ የነበረው የቤተሰብ መንፈስ አስሮ አባርሮታል የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የእናቴ ብቻ ሳይሆን የእኔም ሂወቴ ቀይሮታል ።ቤተሰቦቼ ወለተ ስላሴ እያላችሁ እናቴን በጸሎታችሁ አስቧት።
@MarthaSouri
@MarthaSouri 19 күн бұрын
የ መምህር ተማሪዎች ተከታታዮች ወደ ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ 🙏🙏🙏
@AbelSendekie
@AbelSendekie 19 күн бұрын
በሰላም ግቢ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ ትከተልሽ
@MelkamMelkam-qb7rz
@MelkamMelkam-qb7rz 19 күн бұрын
በሰላም ግባ
@ArsemaGirmachew-l7m
@ArsemaGirmachew-l7m 19 күн бұрын
@@MarthaSouri በሰላም ግቢ እናቴ ኪዳነምሕረት ካንቺ ጋር ትሁን
@fentahunmahari
@fentahunmahari 19 күн бұрын
በሰላም ግቢ
@MireMuhammed
@MireMuhammed 19 күн бұрын
በሰላም ግቢ እመብርኃን ትቅደምልሽ❤❤
@Sewemehon12
@Sewemehon12 18 күн бұрын
እውነት ነው መምህር እኔ በመተት በድግምት በህብረት ተባብረው በጥላ ወጊ እና በአየር ጴጥሮስ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጭ አስገብተውኝ ለ ቅድስ ሰማዕቱ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁንና በህልም ቀድሞ አሳይቶኝ የሚዋጉኝን ከዛን ደሞ በፈረሱ እየሮጠ ሲዋጋቸው በህልም አሳየኝ ከዛን ባየውት ህልሙን ብዙም ሳልቆይ መተት ተላከብኝ ደሞም የእርሱን ቤተክርስቲያን ለምን ገንዘቡን ትበላላችሁ ብዮ በፊለፊት ስለተጋፈጥኩኝ ነበር እንደዛ የላኩት ግን ልክ በህልም እንዳሳየኝ የእውነት ድል አደረጋቸው ቅድስ ጊዮርጊስ መልኩን አደርስ ነበር ደሞም የእኔ ወዳጅ ነው የተወለድኩትም በእርሱ ቀን ነው እና ከልጅነቴ ጀምሮ ጽዋውን እየጠጣው ነበር ያደኩት ከዛን ደሞ ለበረቱ ጠራኝ ግን ውጊያ ያለው በረከት ነበር ግን በመጨረሻ ላይ የተበቀሉኝን እርሱ ግማሹን በሞት ግማሹን በደዎ ተበቀላቸው ለእኔ ያሰቡትን ሞት ለእነርሱ በ15ቀን ውስጥ ልክ ለእኔ እንደላኩት ለእነርሱም የሚበቀላቸውን አስነስቶ እኔ ጉድ እስክል ድረስ ጅራፉን ይዞ ገርፎ ገርፎ ለቀቃቸው እኔም በቃ ከሰማዕቱ ጋር ተጣብቄ ቀረው እናም እውነት ነው ሰማዕቱ ፈጥኖ ደረሻ ጠንቁዋይ አስጠንቁዋይ ድራሻቸውን ነው የሚያጠፋቸው ሲበቀል እጅግኑ ፈጣን ነው በእኔም ህይወት አውቀዋለው ክብር ለሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ይሁን ።እናመሰግናለን የምንማርበትን ገጠመኝ ስለምታቀርብልን በርታ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አንስ መችነው ምቀየሩ አምላክ😪😪😪😪 በፀሎት አስቢኝ ደካምኛ አህታች ጭንቀት ለየ ነኝ ወለተ ስላሴ በፀሎት አስቢኝ😢
@KsaKsa-nz7cm
@KsaKsa-nz7cm 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥺🥺🥺በውነት አወ በፆለት እሰቢኝ ወለተሰንበት
@Sewemehon12
@Sewemehon12 18 күн бұрын
@@AllBaad-nb2mg ፈጥኖ ደራሽ ሰማእቱ ለጭንቀትሽ ፈጥኖ ይድረስ ።ደሞም ይደርሳል ፈረሰኛው ።አይዞሽ ጭንቀትሽ ሁሉ ይራገፍልሽ ጭንቀትሽን ሰማዕቱ በደስታ ይቀይርልሽ
@Sewemehon12
@Sewemehon12 18 күн бұрын
@@KsaKsa-nz7cm ሰማዕቱ ሁሌም ያስብሽ ።ከወዳጆቹ አንድዋ አድርጎ ያስብሽ ስለአንቺ አደግድጎ ለፈጣሪው ለልኡል እግዚአብሔር በምልጃው ያሳስብሽ ሰማዕቱ ካንቺ ጋር ይሁን
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 18 күн бұрын
ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ካለሁበት ጭኝቀት ያውጣኝ እማራለሁ አዳምጣለሁ ግን ይደለትብኛል መቸ ይሆን የኔ መንፈስ እሚጋለጠልኝ ሰማእቱ አባቴ እርዳይ እኔ ደካማ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ😢😢😢😢
@HayatHayat-r6m
@HayatHayat-r6m 19 күн бұрын
እኳን ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ወራሀዊ መታሰቢያ አደረሰህ አደረሰን ❤️🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 19 күн бұрын
ሱበስክርብ አታድርጉም እንዴ
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 18 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብረ አደረሳን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 18 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖💖
@rebkatageze9632
@rebkatageze9632 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲
@LileTufa
@LileTufa 18 күн бұрын
ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀምርኩበት ጊዜ ጀምሮ በብዙ የእግዚአብሔር ቸርነትና እግዚአብሔር ከየት እንደሚጠራ መፀለይናመስገድ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው እየተረዳንበትና እንድንበረታበት እያረገንነው
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ የኔ አባት በጣም ምገርም ሕይወት አየ የእግዚአብሔር ሥራ እጹብ ድንቅ ❤የኔ እናት መታደል ነው ቅዱሰ ቁሩባን ተቀብሎ ብንጹህ ሁኖ ወደ ባሌበቱ መሄድ አሟሟታችን ያሣምርልን በእዉነት 🤲😢
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 16 күн бұрын
😢😢😢 አቤቱ ልቦናየን ክፈትልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋልን አድለኝ😢🙏
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 19 күн бұрын
አቤቱ የልቤ መስኮት ክፋትልኝ🙏🙏🙏
@ArsemaGirmachew-l7m
@ArsemaGirmachew-l7m 19 күн бұрын
አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 18 күн бұрын
አሜን😢
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 18 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 18 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@SamrawitendaleEndale
@SamrawitendaleEndale 18 күн бұрын
Amen
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ኪዳነምህረት ትጠብቅህ ትጠብቀን
@ተስፈኛዎ
@ተስፈኛዎ 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@AbelSendekie
@AbelSendekie 19 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ።አዲስ አበባ ከሆናችሁ እንጦጦ ኪዳነምህረት መጥታችሁ ከበረከቱ ተሳተፉ ሁሌም የሰው ብዛት የአመት ነው የሚመስል ከሽሮሜዳ እስከ እንጦጦ ኪዳነምህረት መንገድ ዝግ ነው።ሁሌም አመቱን በሙሉ በ15ማታ አዳር አለ እስከ3ስአት ትምህርት። ሌሊቱን ሙሉ ፆለት ደስስስስስስ ሲል እመቤታችን እንደሚአዩአት እንደምት ባርካቸው የመምህር ተማሪወች ነግረውኛል
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 19 күн бұрын
ሱስክራብ አደርጉ
@mahaalshamsi3088
@mahaalshamsi3088 16 күн бұрын
መምህርዬ እካን ደና መጣህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እፍፍ ከገጠመኑ ውጭ ምትሰጠን ማብራሪያኮ አጀት አርስ ነው ርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስህ ወድሜችን።
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 19 күн бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን እናመሰግናለን ❤❤❤ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ መታሰቢያ ክበረ በአሏ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤ መምህራችን የሠሞኑ ገጠመኝ ይለያል በእውነት እናመሰግናለን❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 19 күн бұрын
እንኩዋን ለቅድስት ኪዳነምህረት አደረሳችሁ💐⛪🕯🕯🕯🕯 መምህሬ ሳይህ እንዴት እንደምደሰት እንኩዋን በሰላም መጣህልን ላይክ 👍👍👍👍✅✅✅ ሼር👍👍👍👍✅ ሰብስክራይብ 👍✅✅✅✅ እናድርግ መልካም ትምህርት👏👏
@NigusShine
@NigusShine 19 күн бұрын
የመምህራችን ተማሪ የሆናችሁ ጓደኛ ሁኑኝ
@yabraktsegaye9875
@yabraktsegaye9875 19 күн бұрын
eshi😊
@AbelSendekie
@AbelSendekie 19 күн бұрын
ና እኔ አለሁ
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 19 күн бұрын
እኔ አለሁ ጋደኛ የልኝም ❤
@ArsemaGirmachew-l7m
@ArsemaGirmachew-l7m 19 күн бұрын
እኔም እሆንካለው
@sasab2001
@sasab2001 19 күн бұрын
አረ እኔም አለዉ❤❤
@maron-m1234
@maron-m1234 19 күн бұрын
እግዚአብሔረ ይመስገን እንኳንአደረሳችሁለቅድስትኪዳነምህረት ወራዊመታሠቢያ አደረሰንአሜን መምህራችን እንኳንደህናመጣህልን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
@RediatNeguse-s6h
@RediatNeguse-s6h 18 күн бұрын
መምህር አንተን ፈጣሪ ባይሰጠን የመንፈስ መጫወቻ እንሆን ነበር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@emebettilahun1297
@emebettilahun1297 19 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አይን ልቦናችንን ያብራል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdi9983
@mekdi9983 19 күн бұрын
እህቶቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 19 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኤፍታህ ብዬ ጀምራለሁ ❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 18 күн бұрын
መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለተዋሕዶ በሙሉ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወረዊ በዓል ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ህይ ትምህርት በቤታችን የደረሰ ነገር ነዉ
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 18 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ ተባረክ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው የዛሬው እመብርሀን ትጠብቀን🙏
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 19 күн бұрын
አቤት የጆሮየን መስኮት ክፈትልኝ አቤቱ የአይነን ፅጋግ. ግለጥልኝ አቤቱ የልቤን መስኮት ክፈትልኝ❤
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 18 күн бұрын
አሜን ኣሜን ኣሜን
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ልሁለችን ይክፈትልን😢
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 18 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@HanaMasresha-i7d
@HanaMasresha-i7d 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ወራሽ ያድርግልን እግዜር ይስጥልን። 1:26:56
@susususu1024
@susususu1024 18 күн бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኪዳነ ምህረት እናቴ የልባችሁን መሻት ተፈፅምላችሁ አሜን💙🙏🙏🙏
@Tsigekassahawwiikassa
@Tsigekassahawwiikassa 19 күн бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 19 күн бұрын
እንዃን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን እማፍቅር እናቴ
@KbyeDebebe
@KbyeDebebe 19 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን🌺🌺
@YamrotAbba
@YamrotAbba 18 күн бұрын
አሜን,አሜን,አሜን
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ ኪዳና ምህረት ሓዳሩ ልቤንይ ክፋትልኝ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ስላሴ 😢😢
@KkhhKk-sn8gk
@KkhhKk-sn8gk 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በደሜ በጥና ያኑርልን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 18 күн бұрын
እኳን ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ወራሀዊ መታሰቢያ አደረሰህ አደረሰን መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@فانوسس-ث7ع
@فانوسس-ث7ع 19 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይሄንን ትምህርት እንድናዳምጥ እንድንማርበት ህይወታችን እንዲስተካከል እንድንለወጥ እግዚአብሄር በመምህር ላይ ያስተማረን የመከረን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለኛ የደረሰ መዳንያለም ለሌሎች ወገኖቻችን ይድረስላቸዉ❤❤❤🎉
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 18 күн бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድንቅ የኔ ጌታ ምን ይከፈልሀል ተመስገንብቻ ተሥፋ ስላሴ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልን በረከቷ ምልጃዋ ጸሎቷ አይለየን 🕯️🕯️🕯️🌹🌿🌸
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 18 күн бұрын
መምህርየ ዩቱብ ይሰረቃል አሉ ተጠንቀቅ ወንድማችን ክፉህን ማየት ግን አልፈልግም
@Hanan-qg9di
@Hanan-qg9di 19 күн бұрын
እንኳ ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ወርዊ በዓል ደረሳችሁ /አደረሰን ❶❻🕯 እናታችን ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳኗ ከታሰርንበት በቃልኪዳኗ ታስፈታን ትፍታን ሀገራችንን ትጠብቅልን 🤲❤😍
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እግዚብሔር ለንስሃ እድሜ ይስጠን አሜን አሜን አሜን ❤
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ❤እንኳን ለእህናታችን ኪዳን ምህረት ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ 💙 እፅብ ድንቅ ገጠመኝ ነው አምላኬ ሆይ ቅመኘነት በልቤ እንዳያድር አድርግልኝ 🤲 ንፁህ ልብ ፈጥርልን እግዚአብሔር ሆይ🤲
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ 11 күн бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን የሚገርም አስማሪ ገጠመኝ ነው እናመሠግናለን መምህር እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን የቅዱስ ፀሎት አይለይህ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜንአሜንአሜን እኛም ከታሪኩ ሰምተን እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ለንሠሀ እድሜ ያድለን አሜን 🤲🤲🤲
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን በደህና መጡልን ዉድ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉❤️❤️❤️
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 18 күн бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እሰከቤተሰቦቼህ በፆሎት አስቦኝ ሁላችሁም ወለተ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ አደራችሁን
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Munakassa258
@Munakassa258 18 күн бұрын
This is interesting story our God has plan for everyone but we never notified that . Thanks to my God I listened to this true story . መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን.
@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ
@ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለእናታችን ነበሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን ይገርማል የአሽኩሻኩ መንፈስ ከሁላችን ቸሩ መድኃኒ ዓለም ይገስፅልን ይእሰርልን እኔ የራሴ የሆነ ነገር ምስጢርም ሀሳብም ይሁን ተናገሪ ተናገሪ ነው የሚለኝ ከተናገርኩት ግን ለምን እላለው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ ይህንን እንዳቁመው
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 18 күн бұрын
አቤቱ አምላክይ ልቤንይ መስተዎል ክፋትልኝ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ስላሴ አትርስኝ መምህር ጨንቅ ብለኛል ወጋነችይ በፀሎት አስቢኝ አትርሳኝ 😢😢😢
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 18 күн бұрын
መምህር በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን መምህር በሴትየዋ ኑሮ በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ግን ጠበቃቸው ነብሳቸዉን በገነት ያኑርልን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው የሚሰጠን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቻው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 18 күн бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለእህቶቻችን ዝማሬ መላእክት
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 19 күн бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ❤❤❤
@ተመስገንG
@ተመስገንG 18 күн бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አይነ ልቦነችንን ያብራልን 🙏🙏🙏💒💒💒
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 18 күн бұрын
እንኩዋን ለቅድስት ኪዳንምህረት ወራዊ መታሰቢያ . አደረሳሁ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@zdtube5432
@zdtube5432 19 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ❤ ከእኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ እኔን እህታችሁን ወለተስላሴን በፀሎት አስቡኝ 😢🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የሁላችንንም ፍጻሜያችንን ያሳምርልን አሜን
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 19 күн бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም አሜን እንኳን በደህና መጣህ የነፍሴ መጋቢ ረቡኒ ❤
@hanahailu8956
@hanahailu8956 19 күн бұрын
መምህራችን ኑርልን 🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤
@NatanNati-g8w
@NatanNati-g8w 18 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም የሚገርመኝን ነገር ነው ቁጭ ያደረከው ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ።
@Serkalem-s6s
@Serkalem-s6s 19 күн бұрын
እግዚብሃር ይመስገን መመህርየ ፈታሩ ይጠብቅህ እውነት እማብርሃን ትጠብክህ
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ 18 күн бұрын
መምህራችን ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ፀጋዉን ፡ ያብዛልህ ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ ፡ በርታልን ፡ ወንድማችን👏 ፡
@tyyf9455
@tyyf9455 19 күн бұрын
ሰላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ❤❤❤❤
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 18 күн бұрын
አቤቱ አምላኪ ሆይ የልቤ መስኮት ክፋትልኝ አባት 😢🤲
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 18 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር 💐💐ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት እጹብ ድንቅ ነው
@milat-e6u
@milat-e6u 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤👏
@EnuEnu-w2u
@EnuEnu-w2u 19 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን ለሁላችን
@Bexs-jr8bq
@Bexs-jr8bq 19 күн бұрын
መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 19 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእውነት በጣም ግሩም ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ለሁላችንም 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 18 күн бұрын
ዝማሬ መላክን ያሰማልን ተባረኩ በርቱ አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SalamMuhammad-n2e
@SalamMuhammad-n2e 18 күн бұрын
እኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ አደረሰን መምህርዪ ቃለ ሕወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤
@ephraimtsegaye8504
@ephraimtsegaye8504 18 күн бұрын
# 1:23:36 ጀምሮ ያለው ሃሳብ ጥሩ ነው !የእኔን ጅልነት ልገርህማ መምህር ያነተን ትምህርት ማድመጥ ከጀመረኩ ቧላ በቤተክርስቲያን ለይ የማየው ነገር ሁሉ ያናደኝ ነበር ከመናደዴም የተነሳ አውደምህረት ለይ ስብከት ስሰማ የእውሸት የማስመሰል እንደሆነ በጣም የሰማኝ ጀመረ ሚገርምህ ጠቁሽ እንደሆነ የገባኝ ጥቂት ካዘገየኝ ቧላ ነው አሁን ላይ ግን ምን አገባኝ ብዬ "የሚቀደሰው ይቀደስ ቃሉን ሰምቶ የሚተረጉመው ይኑርበት እኔ ግን ተደብቄ ላምልክ ብዬ ነው "የደመደምኩት እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ሚካኤል እና ዑራኤል አላሳፈሩኝም የጠላትን አንዲ ክንፍ ተሰብሮ አሳዩኝ !ትቢተኛ ሰው ነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ !
@እየሩሳሌምወለተሰላማ
@እየሩሳሌምወለተሰላማ 18 күн бұрын
እኔ ከመጀመሪያው ነበርኩ ግን ከንቱ ነኝ ያኑርልን መምህራችን አንድ ቀን እለውጣለሁ እኔም እመቤታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ይዤ
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 18 күн бұрын
ፀጋውን ይብዛልህ መምህሬ 👏👏ጌታ ሆይ ፍፃሚአችንን አሳምረው
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ የኔ አባት ❤🙏
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 19 күн бұрын
የእናታችንና የእህታችን ነፍስ ይማርልን 😢
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደርሰን አደረሳቸው አደርሰን ቅድሰት ኪዳነምህረ እናቴ በፍቅር ትጠብቀን ለሁላችን መምህርየ እያሰተማርክን እያልህ ትንሸ የእግዚአብሔር ቃል ንገርን ልክ እንደዛሬ በጣም ደሰ ይላል በርታ ቀጥልበት እግዚአብሔር በሰላምና በፍቅር ያኑርልን ፍጣሪ
@yabraktsegaye9875
@yabraktsegaye9875 19 күн бұрын
መምህራችን ኪዳነ ምህረት ሞገስ ትሁንልህ🙏🥰 እና ፈቃዱ ከሆነ እኔም ገጠመኝ አለኝ የ እግዚአብሔርን ምህረት ታይበታለህ text አትመልስልኝም 😢 ብቻ ተመስገን❤እወድሀለው
@Mihretyirga-g7v
@Mihretyirga-g7v 19 күн бұрын
ቃአለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የማልክት ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ይማስገን እቺን ከኔ ባርኮ ቃድሶ ላሴጣን ዉድ እና የተከበራችሁ የታዋሕዶ ሁቆች ሁንካን ላእናታቺን ላክድስት ኪዳን ሚራት መታሴባ ወርው በሃል አደርሳችሁ አዴረሰን ይገርማል ዬ ዛሬው ገጠማኝ እግዚአብሔር እርሜን ካጤና ሰላምን ካበርከት እና ካፍቂር ጋራ ያብዛሎት መምህር
@AyalneshBihon
@AyalneshBihon 15 күн бұрын
ቃለህዎት ያሰማልን ተስፋመግስትን ያወርስልን
@nebyathalefom9758
@nebyathalefom9758 18 күн бұрын
መምህሬ አ.ሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት። ብዙ ተምሬአለው ውግያው ተጀምሯል እንዲፈጥንልኝ ግን እርዳታ እፈልጋለው ስልኮት ማግኘት እችል ይሆን በጣም ስለተቸገርኩኝ ነው መምህሬ እባኮት ይርዱኝ።
@abebech13
@abebech13 18 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር 🤲🤲
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን መምህር እውነት
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ኑርልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🥰🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 18 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
@HelyadaAbraham
@HelyadaAbraham 18 күн бұрын
Welajoche egziabeher ymesgen wede 90 eyetetegu new memhirye
@weletemariyam5260
@weletemariyam5260 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ከበቀለኝነት ይሰውረን እንደዚህ አይነት በደል የደረሰባቸው ሰዎች የድንግል ማርያም ልጅ የይቅርታ ልብ ይስጣቸው ❤❤❤
@ReduSami-h4b
@ReduSami-h4b 18 күн бұрын
በጣም አስደናቂ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ነገር ግን ከሁሉም ትምህርት በጣም የገረመኝ የመጨረሻዉ ቃልህ ነዉ ይሄም ሰዉ በምንም አሟሟት ቢሞት ዋናዉ መዘጋጀቱ ነዉ ያለከዉ ምክንያቱም እኔ እስካሁን ማዉቀዉ(ሚመስለኝ )ሰዉ በሰዉ እጅ ከሞተ መንገስተሰማያት ይገባል ብዬ አስብ ነበር 😢ይገርማል
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 18 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@TomiHodiye
@TomiHodiye 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብክ
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@martabrhanu798
@martabrhanu798 17 күн бұрын
የኔ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንሰሐ ሞት ያብቃን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🤲🤲🤲🙏
@ghada1723
@ghada1723 18 күн бұрын
በሰማም.የሳሬውሰ.የከብዳል.አምላኬ❤❤❤
@KsaKsa-nz7cm
@KsaKsa-nz7cm 18 күн бұрын
እግዛአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጡ አባታችን እኳን አደርሳችሁ ከቅድስት ኪዳነምርት ወራዊ ብአልአደርሰን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@Yeneneshdjsvhaykxud
@Yeneneshdjsvhaykxud 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@LomeYazew
@LomeYazew 19 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅድት ያለ ሁላችን እራሳችን የምንፈትሽበት ገጠመኝ ነዉ እግዝአብሔር በአንድ በሌላ ያድነናል ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑረዉ
@SlamhS-z1r
@SlamhS-z1r 15 күн бұрын
በስመአም ደስ የሚል ታሪክ ነው የመደሀኒያለም ድንቅ ስራ
@milat-e6u
@milat-e6u 18 күн бұрын
በስመስላሴ በእውነት ይገርማል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን የእናታችን ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን አምላከ ቅዱሳን👏 በየቤቱ ያለ ድፍድፍ/ጥንስስ ጋን ይፈነቅላል ይላል ያገሬ ሰው በእውነት እፁብ ነው አሜን መምህራትን እመብርሀን እስከ መላ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን❤
@DuvDyb
@DuvDyb 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ ያድልልን መምህራ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን ፀጋዉን አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@SelamKonjo-o3u
@SelamKonjo-o3u 18 күн бұрын
አበቱ ገታ ሆይ ከአሾክሻክ መንፈስ አድነን
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 18 күн бұрын
በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱአምላክ።አሜን!!! መምህር ተስፋዬ አበራ እጅግ በጣም የተዋጣ የተለያዮ የገጠመኝ ዝግጅቶችህ አስተማሪ፣እንዴትስ እጅግ ከተወሳሰቡ ፈተና መኖር፣መውጣት እንዴት አስገራሚና እግዞ የሚባሉ ጉዶችን መስማየትንና እንድንማርበት ለሚቀርበው ሁሉ ይበል ያሰኛል።
@AYNALEM-l7z
@AYNALEM-l7z 18 күн бұрын
እኮን አደረሳቹ ለቅድስት ኪዳነምረት🙏🙏 ሐይለ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡልኝ እባካቹ የተጣለ ጨለ ሊነሳነዉ የአባቴ ወድምነዉ አልሰማም አለ መምህር እባክክ አግዘኝ ይሄ እዲሆን አልፈልግም😢😢
@TomiHodiye
@TomiHodiye 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ እንዳያነሳው አርገው
@hanaezzet4490
@hanaezzet4490 19 күн бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅዱስ ኪዳነ ምህረት ወራሀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫🤲የመምህር ተማሪዎች እስኪ መልካም ምኖታችሁን ግለፁልኝ መርቁኝ ዛሬ ልደቴ ነው ወደዚች ምድር የመጣሁባት ቀን ናት
@ብሩክታዊት2123
@ብሩክታዊት2123 19 күн бұрын
በጣም እድለኛ እመብርሃንን ቅድስት ኪዳነምህረትን የምታስደስቺ ታድርግሽ
@Tsedale21
@Tsedale21 18 күн бұрын
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ🥰🙏✝️
@AddisTaye-f5o
@AddisTaye-f5o 18 күн бұрын
እንኳን ተወለድሽ እህቴ እድለኛ ነሽ የቃልኪዳኗ እመቤት ቀረው ዘመንሽን ትባርክልሽ
@hanaezzet4490
@hanaezzet4490 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤የኔ እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ​@@ብሩክታዊት2123
@hanaezzet4490
@hanaezzet4490 18 күн бұрын
​@@ብሩክታዊት2123❤አሜን ፫
@LensaMilkesa
@LensaMilkesa 19 күн бұрын
እንኳ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ወራዊ መታሰቢያ አደረሳቹ ...በያለንበት እሷ ትጠብቀን አሜን ❤❤
@AlemHmeskelR
@AlemHmeskelR 17 күн бұрын
ገዚህ ትምህርት ብዙ ተምርያለዉ አቤቱ ማረን እንደቸርነትህ
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
153ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በዚህ ልክ በቤተሰብ ከራማ መጠላት ይገርማል
1:41:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 19 М.
31ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአንድ ጎረቤታችሁ ሙሉ ቤቸሰብ ሌባ ቢሆኑ ምን ታደርጋላችሁ
1:42:25
26 December 2024
10:10
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 8 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН