33 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - A humble man in the wrong place

  Рет қаралды 58,351

Tseday Kaldis

Tseday Kaldis

Күн бұрын

👉 #እንማማር ፦ አዝናኝና አስተማሪ አጫጭር ድራማዎች።
👉 ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ዝቅ ይላል፤ ራሱንም ዝቅ ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ከፍ ይላል።” - ሉቃስ 14:11
Ethiopian Series Drama
41 🔴 አዳኝና ታዳኝ - Gold Digger 👉 • 41 አዳኝና ታዳኝ - Gold Di...
38 🔴 በሬ ካራጁ ይውላል - Household Enemies 👉 • 38 በሬ ካራጁ ይውላል - Hou...
37 🔴 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ - Priorities matters 👉 • 37 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀ...
36 🔴 መገፋት - Extortion 👉 • 36 መገፋት - Extortion
35 🔴 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I don't wanna lose my Love 👉 • 35 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I ...
34 🔴 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy 👉 • 34 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy
33🔴 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - A humble man in the wrong place 👉 • 33 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - ...
32🔴 ጉድ ሆንኩኝ ... - I was shocked ... 👉 • 32 ጉድ ሆንኩኝ ... - I w...
31🔴ትዳር የጋራ ነዉ - Marriage is Partnerships 👉 • 31 ትዳር የጋራ ነዉ - Marria...
30 🔴 እሱም እንዳባቴ ... - Just Like My Father ... • 30 እሱም እንዳባቴ ... - Ju...
29 🔴 ሴት ልጅ በራሷ... - She's her own woman... • 29 ሴት ልጅ በራሷ... - She...
28 🔴 የልጄ ሞግዚት ... - My son's nanny ... 👉 • 28 የልጄ ሞግዚት ... - My...
27 🔴 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - Ungratefulness 👉 • 27 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - ...
26 🔴 የተባረከ ልጅ - A blessed boy 👉 • 26 የተባረከ ልጅ - A blesse...
25 🔴 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው - Real happiness flows from within 👉 • 25 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው ...
24 🔴 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበሱ.... - Don't judge a book by its cover 👉 • 24 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበ...
23 🔴 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it Before It's Too Late • 23 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it...
22 🔴የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩትም - Don't Impose Your dreams on Your Kids 👉 • 22 የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩ...
21 🔴 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Life is Full of Fake People 👉 • 21 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Li...
20 🔴መቻቻል - Tolerance • 20 መቻቻል - Tolerance
19 🔴ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - You reap what you sow 👉 • 19 ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - Yo...
18 🔴 እኔስ ምን አደረኩ? - What did I do? 👉 • 18 እኔስ ምን አደረኩ? - What...
17 🔴አማትና ምራት - The in-laws 👉 • 17 አማትና ምራት - The in-laws
16 🔴ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - Easier Said Than Done 👉 • 16 ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - ...
15 🔴 ልጆች እና ፍቺ - Children and divorce 👉 • 15 ልጆች እና ፍቺ - Childr...
14 🔴 አከራይ እና ተከራይ - Landlord and tenant 👉 • 14 አከራይ እና ተከራይ - La...
13 🔴 የመስጠት ደስታ - The 👉 Joy of Giving • 13 የመስጠት ደስታ - The Joy...
12 🔴 የወላጅነት ሚና - The Role of Parenthood 👉 • 12 የወላጅነት ሚና - The Rol...
11 🔴 ትዳር ሲፈተን - Challenges of Marraige 👉 • 11 ትዳር ሲፈተን - Challeng...
10 🔴 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlasting Regret 👉 • 10 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlas...
9 🔴 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደርግም - Blood doesn’t make family, love does 👉 • 9 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደር...
8 🔴 የሴቶች ፈተና - Women's Struggle 👉 • 8 የሴቶች ፈተና - Women's S...
7 🔴 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Employees are valuable 👉 • 7 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Empl...
6 🔴 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም - Sometimes there is no second chance 👉 • 6 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም -...
5 🔴 ንቦችና ዝምቦች - Bees and flies 👉 • 5 ንቦችና ዝምቦች - Bees and...
4 🔴 ለማኝ አይባልም የኔብጤ ነው - It's called "LIKE-ME" not beggar 👉 • 4 የኔብጤ ... - My kind....
3 🔴 ነግ በኔ - What goes around comes around 👉 • 3 ነግ በኔ - What goes ar...
2 🔴 የጠወለገ ትዳር - A withered marriage 👉 • 2 የጠወለገ ትዳር - A wither...
1 🔴 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው - Live according to your means 👉 • 1 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው -...
👉🏽 Hi, Thanks for watching my video!
I and my multidisciplinary team, at our Studios, already started creating video content about:
👉🏽 Goodness ስለ መልካምነት
👉🏽 Parenthood ስለ ወላጅነት
👉🏽 Leadership ስለ መሪነት
👉🏽 Marriage partnership. ስለ ትዳር አጋርነት
We will continue to produce 1 Short motivational videos per week, focused on life, business, and relationships . Our mission is to help in changing people’s lives, based on inspiring true stories. I am hopeful that the video content I create will resonate so much with millions people around the world.
I am not just telling stories, using my own and others’ experiences of success and failure, my aim is to create powerful messages with a positive impact that resonate with global audiences. So please help my videos change more lives by SHARING!
#Tsedaykaldis #Enimamar #እንማማር

Пікірлер: 186
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ፊልም ቢሆንም ግን አልቻልኩም አስለቀሱኝ የኔ አባት 😢 ሰው አፈር መሆኑን ዘንግቶ በአለባበሱ ይገምታል አምላኬ ሆይ በነገር ሁሉ ማስታዋልን ስጠኝ ። ፀዲዬ ልክ እንደሁልጊዜው እጅግ በጣም አስተማሪ ነው በረቺልን ♥️
@አልማዝፈንቴ
@አልማዝፈንቴ 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት እህቴ ትክክል
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አሚንንን እኒ ራሱ ሳላስበዉ አስለቀሰኝ
@Dani-oh1bu
@Dani-oh1bu 2 жыл бұрын
ፀዲዬ በስራዎችሽ ዉስጥ ማንነትሽን አየዋለዉ😍በጣም አስተማሪ ነዉ👏👏👏
@ቅድስትብርቁ
@ቅድስትብርቁ 2 жыл бұрын
ፀደዬ ይጠብቅሽ የምታቀርቢው ታቅም በላይ ነው በጣም በጣም በጣም ነው ይሚያስተምረው በርቺልኝ የኔ እንቁ እህት
@hannatadesse1661
@hannatadesse1661 2 жыл бұрын
ፀዲ አስተማሪ ድራማ ነዉ እናመሰግናለን የኔ ሳቂታና አስተዋይ ሴት እንወድሻለን።
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
ትክክል ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ቅመም እኮነፂ ፀድዬ በጉጉት እንጠቅሻለን ያለኝ ስብህና ላይ ስብህና እንድጨምር የሚያስተምር ድራማ❤👌👌
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ለሁላችን ማስተዋልን ስጠን
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትክክል ነው ምድራችን ላይ የበዛው ይሄ ነው። ነገር ግን ደስ የሚለው በፈጣሪ ዘንድ ሁላችንም ሰው ነን።
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 2 жыл бұрын
የዛሬበጣምለብዙውችትምህረትነውአላህይጨምራሽቀጥይበት
@sosnaasmelashi8208
@sosnaasmelashi8208 2 жыл бұрын
Yenie melkam set geta ybarksh kezi belay bzu enteebqalen tebareki
@tirsitzemede3001
@tirsitzemede3001 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን አስተማሪ ነው አንቺ ግን እግዚያብሔር ይወድሻል
@አጸደዘአንጾኪያ
@አጸደዘአንጾኪያ 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች እውነት አስተናሪ ነው በጣም💚💛❤✔✔✔
@tigistjember1420
@tigistjember1420 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ሰዉ ጽዬ አንቺ ነሽ።
@samsonebrahim5038
@samsonebrahim5038 2 жыл бұрын
Wow konjo sira new yawum yetetena arif sirawoch nachew des iyalegn new yayewut berchi
@sarabya4574
@sarabya4574 2 жыл бұрын
በስላሴስም እንድት ደስ የሚል ታሪክ ነው ስንቶቻቺነን እንደዚህ ትግስት ያለን
@አልማዝፈንቴ
@አልማዝፈንቴ 2 жыл бұрын
ድራማም ቢሆን ውስጤን ነኩት በስመ አብ አቤቱ አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን ስጠኝ በሰው ዘንድ የተናቁትን እማከብር የበላዬን ትቼ የበታቼን እምመለከት አድርገኝ አሜን ። ትልቅ ትምህርት ነው ፀዲ እንናመሰግናለን በርችልን
@mylovelyfamilygg4000
@mylovelyfamilygg4000 2 жыл бұрын
ሁሌም ፊልሞች ሳየው ከእንግሊዘኛ ወደ ኣማርኛ የተተረጎመ/ ተመሳሳይ ሲሆን። Dhar Mann and Vid Chronicles American interpreters and film producers ናቸው። በጣም ገቦዞች ናቹ ። ተርጉማቹ በመቅረብ ለህብረተሰቡ በሚገባን ቃንቃ ደግሜ ማየቴ ደስ የሚል ኣስተማሪና ኣነቃቂ ትምህርት ነው ቀጥሉበት።
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 2 жыл бұрын
Amazing message! Tebareku!
@meseretgrima5135
@meseretgrima5135 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኪ
@asnabenti4926
@asnabenti4926 2 жыл бұрын
Selam lezi beteseboch....... Yewenet mejemeriya layi yeneberw iyetaye yenedet neber gin mechereshaw yamare hono sayew betam desi aleny ......1din neger chekulu alematifat mejemerya be ergata megenizeb mechalin.... yasetemiral berchi enameseginalen betam 👏1👌👍👍👍👍
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 2 жыл бұрын
Achir ena Txeda yale astemari video new yemtakerbiw . Good job👌🏽
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ፕሮግራምነው እውነት ነው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቺ እህታችን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ተባረኪ ጸዲዬ ድንቅና አስተማሪ ድራማ ነው 👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘
@samrimihretabe8784
@samrimihretabe8784 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ስንቶቻችን ነው ተካፈለን የምንበላው።
@ጊዜአለው
@ጊዜአለው 2 жыл бұрын
መልካምነት ደስታ ይሰጣል ደስ ይላል
@selamawitandarge7070
@selamawitandarge7070 2 жыл бұрын
Tsediye betam new mwedsh tebarekilgn🥰😘😍
@amanueltigistuofficial4801
@amanueltigistuofficial4801 2 жыл бұрын
tsedi tebareki
@demachen-9557
@demachen-9557 2 жыл бұрын
ፀዲ እየቀረቡ ያሉት አጫጭር ቪዲዮዎች በጣም አስተማሪና የህበረተሰባችንን ትክክለኛ እውነታ አንፀባራቂ ነው በርቺ እድሜና ጤና ይስጥልን
@yebekienat2214
@yebekienat2214 2 жыл бұрын
betam teamregna nesh ehte and ken abren enseralen mknyatum yesewochin astesaseb mekeyer betam tlku hilme new
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ዋው አስተማሪ ነው ግን በጾም አሳ 🤔🤔🤔🤔 ሰው እኮ ሰውን ሳይሆን ልብስ ነው የሚያከብረው እንዴት አሰተሳሰባችን እንደወረደ በጣም እናሳዝናለን በብር የሚገዛ ልብስን ነው ወይስ እግዚአብሔር የሰራውን ሰው ነው ማክበር ያለብን።
@sabanegashtube2200
@sabanegashtube2200 2 жыл бұрын
እኔ በቅርብ ነዉ መከታተል የጀመርኩት በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም ነወእራሳችንን እድናይ ያረገናል በርቺ
@terutarafe9586
@terutarafe9586 2 жыл бұрын
ፀደይ እውነትም አንች የኢትዮጵያ ፀደይ ፅድት ያልሽ ተወዳጅ ፀሀይ ነሽ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ እንዳች ጠንካራ መሆን እመኛለሁ ደግሞም እሆናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት እና ለህብረተሰቡ ጠቃሚ ነው ቀጥይበት
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ልዩ ሴት ነሽ ክምር በውጭ ዜጎች ላይ በተለያዩ ሚድያ ላይ ባጫጭር ደቂቃዎች የምናያቸውን ተግባሮች እያስፋፋሽልን ነው ኢትዮጵያ ላይ መማር የፈለገ ብዙ ይማራል 🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 2 жыл бұрын
እውነት ነው እጅግ ድንቅ አሰተማሪ ነው ፀድየ ልክ እንደ እኔዋ ሰው በልብሱ የምንገምተው ብዙ ነን ይህ በሚገባ ያስተምረናል ብየ አስባለሁ❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
ፀዲዬ ምታቀርቢው ነገሮች ሁሉ አሁን ላይ ያሉ የሚደረገጉ ናቸው ዘመኑን በደንብ አይተሽዋል እህቴ
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 2 жыл бұрын
ኦ አምላኬ አባቴን ያንቋሸሸብኝ ያህል ነው የተናደድኩት ነበር:: እውነትም በረከት💯✅ አንቺም ተባረኪ መልካም ስለሆንሽ ነው የሚያንፁ መልእክቶችን የምታጋሪን:: ክብረት ይስጥልን
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ትምርቱ
@ወለተማርያም-በ6ኀ
@ወለተማርያም-በ6ኀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን በጣም ነው የሳዘነኝ ግን የገንዘብ እና የልብስ ደሀ ቢሆንም የጭንቅላት ደሀ አይደለም በዛሬ ግዜ የኛ ሚዛን ውጫዊ ውበት ስለሆነ ስንቆች በንፁ ልብስ የቆሸሸ ስብእናቸውን ሸፍነው ይኖራሉ ስንቶች ደግሞ በቆሸሸ ልብሳችው ውስጥ ንፁኽ ስብእና እንዳላቸው ትልቅ ትምኽርት ነው መምኽራችን ፀዲ በርቺ እኔ አደንቅሻለው በማይሰለች መልኩ በድራማ ትልቅ ትምኽርትን እንድናገኝ ስለረዳሽን ተባረኪ በርቺ
@Lijetwa
@Lijetwa 2 жыл бұрын
Wow thank you for your beautiful lessons that all can learn from -we need society to come back to our old traditions... berchilin!
@gualtedla1661
@gualtedla1661 2 жыл бұрын
ይህንን ሙቪ በአሜሪካኖቹም አይቸዋለሁ ግን ቆንጆ ነው
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 жыл бұрын
Anch melkam set zemenish yibarek birtu yesetoch tamsalet
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 2 жыл бұрын
ምርጥ ድርማ ነው በርችልን ፀድይ
@eiieii3674
@eiieii3674 2 жыл бұрын
ለምስገና ቃል አጣሁ የኔ ልዩ ፍቃደኛ ከሆንሽ ከታች መልክት አለ! ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሚ ፖሮግራምሽ በጠም ተማቸኝ ቀጥይበት በትንሽ ደቂቃ ብዙ ቁሚ ነገር አለ በዉስጡ በህርግጥ ሀገር ዉስጥ በልሆንም እንድቀርብ የሚፋልገቻዉ ሀሳቦች ነበሩ በዉስጥ እንደት ለገኝሽ የኔ ዉድ
@HabenG7
@HabenG7 2 жыл бұрын
I think this story was taken from Dhar Mann. But the way it was translated and correlated to our culture and tradition makes it way better and very much enjoyable. Very well done.
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤️🙏በእውነት እንደት ልብ እንደምነካ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@alemanchwondm6879
@alemanchwondm6879 2 жыл бұрын
ፀዲ በጣም ጎበዝ በርች የኔ ጀግና እህት፡፡
@yonatanyitbarek6879
@yonatanyitbarek6879 2 жыл бұрын
Egzer yibarksh
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
በእውነት እንማማር በጣም አስተማሪ ነው ግን ልቤን ነካኝ😓
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 2 жыл бұрын
የዘወትር የፕሮግራሞችሽ አድናቂ ከካናዳ! ካየሁዋቸው በሙሉ ልብ የሚነካና አስተማሪ ስራ ነው! በርቺ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ 🙏
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በእውነት በጣም ቡዙ ያስተምራል እንማማረ
@tametame3211
@tametame3211 2 жыл бұрын
Tsedy.... melkam madireg leras new yibalal.... melkam madiregish negen melkam yadergewal.... tebikiw eshi... Tsedi Biretua
@afem9862
@afem9862 2 жыл бұрын
Hi Tsede, I am glad you touched on this aspect of life. There was one scene in particular that graphically tells the whole story. It was when the poor man's innocent eyes were looking at the other person, and the other man was ignorant, angry and preoccupied with two phones. That moment was powerful. You and your crew members are gifted because the team is consistently delivering a big message in the shortest time possible. The ability to deliver a high quality work in short time keeps your audiences happy all the time. Keep up the good work. Benegerachen lay kuterter yamrebeshal. Kongeyea ye15 amet legagered new yemeselshew. Ategebesh behon noro esemesh neber 💋.
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ፅደይ ውድ እህቴ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለእኛ የሚያስትምር ነው ፅደይ ቀጥይበት በርቺ
@BBMakes
@BBMakes 2 жыл бұрын
ሰላም ፀዲ በጣም ነው የማደንቅሽ በአካል ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል የጠንካራ ሴት ተምሳሌት ንሽ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@yonathantesfaye5597
@yonathantesfaye5597 2 жыл бұрын
Gobez sew nesh
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
ማሽአላህ በጣም ደስይላል
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 2 жыл бұрын
Warm greetings Tsedi and your partners who performed the drama, thank you so much ,we love you.
@life2680
@life2680 2 жыл бұрын
What a story thanks for sharing!👍 🙏 🙌 ❤
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 жыл бұрын
Glad you enjoyed it
@eyuendashaw4413
@eyuendashaw4413 2 жыл бұрын
Hulum betam astemari nachew enamesegnalen
@lilyafessa4272
@lilyafessa4272 2 жыл бұрын
HE WAS A HUMBLE MAN... LIFE ISN'T FAIR. PEOPLE JUDGE YOU BY YOU HAVE..MONEY COME AND GO. YOU CAN'T BUT WITH MONEY LOVE , HUMBLENESS AND CLASS.
@user-wzkal2
@user-wzkal2 2 жыл бұрын
great idea from dharman studio 👏🏾👏🏾👏🏾
@kebronbirhanu4967
@kebronbirhanu4967 2 жыл бұрын
Ewenet new Des yelal gobez berchi ehete
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
This is us all most of us people. we should try to treat the less fortunate with more respect and kindness and we should try to change ourselves. This videos always makes me become more kind toward other people. I never saw this kinds of Amharic short movie before short and to the point the lesson stays on heart 💜 ♥️
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
what's a great messages ohhhhh thanks you It is good to respect a person for who he is 🙌🙌🙌🙌Welcome sister
@fkrtech
@fkrtech 2 жыл бұрын
በመሰለኝ ሰውን መገመት ከባድ ነው😥😥😥
@eldanatube68
@eldanatube68 2 жыл бұрын
ፀዲ ስወድሽ እውነት ንግግሮችሽ እምታቀርቢያቸው ፕሮግራም እዴት እደምወድልሽ በርቺ
@habelkagnew3256
@habelkagnew3256 2 жыл бұрын
Wow betam teru temrte new Enamesgelewn
@ebbaftube
@ebbaftube 2 жыл бұрын
Good 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ፀዲየ የኒ አንደኛ ገራሚ ሴት ነሽ 😘እስከ ባንዶችሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@እትዮጵየትቅደም
@እትዮጵየትቅደም 2 жыл бұрын
ጸዲ በጣም የምየስተሚር ድራማ ነዉ በነገራችን ለይ የካፌሽ ስም ከሳዉዲ ሰርቀዉሻል
@tesfayegeleso2797
@tesfayegeleso2797 2 жыл бұрын
betam arif timrt new liben aprsoti new kende gena yeseraw.
@hirutabe
@hirutabe 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት እንዴት ናቹ ቤተሰብ ዋው ቀጣም ትምህርት ሰጪ ነው ትልቅ ትምህርት አለው እናመሰግናለን
@tirsetpaganin7143
@tirsetpaganin7143 2 жыл бұрын
EWNETIM ENIMAMAR TEBAREK!!
@armamedia23
@armamedia23 2 жыл бұрын
waw !!
@madeenamadeena3368
@madeenamadeena3368 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ፀዲዬ ተባረኪ አሪፍ ነው ሰውን በሰውነቱ ብቻ እንቀበል አለቀ
@jj.kidushabte9241
@jj.kidushabte9241 Жыл бұрын
Betame astmari program new enamsgnlen
@kifleghiorgiesjoseph884
@kifleghiorgiesjoseph884 2 жыл бұрын
ዋውውው ጸድየ እነ ኤርትራዊኔን በጣም ደስ የሚል ኣቀራረብነው፡ በጣም ወድዳለው ቻነልሽ..... ኣነን ኣድናቂሽኔን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ሁልግዜ የምታቀረቢአችወ አሪፋ ነው በዚሁ ቀጥረ ፀዲየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍
@tigistalemayehu8703
@tigistalemayehu8703 2 жыл бұрын
Ejesh yibarek Tsedye geta yibarkish.......endet endetdestku
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርማችሁ እኔ እራሱ ወደ ዱባይ ልመጣ ኤርፖርት ውስጥ ሆኜ እራበኝና መብላት ፈለኩ ከዛም ወደ ካፌ ገባውና ሜኑ እያየው አስተናጋጇ መታ ምን ላምጣልሽ ስትለኝ ቺዝ በርገር ብዬ ከምግብ ዝርዝሩ ውስጥ ያለውን ሳሳያት በጣም ሚገርማችሁ ዋጋውን አይተሽዋል አለችኝ የዚን ዋጋ አትችይውም ለፈረንጆች ነው ብዙ ግዜ ሚሰራው እንቁላል በዳቦ ይሁንልሽ አለችኝ እኔም በጣም ገርሞኝ ለምን እንዲ አልሽኝ ስላት አቅሙ ያለሽ አልመሰለኝም አለችኝ በጣም ተናድጄ ያልኩሽን ብቻ አምጪልኝ የኪሴን አቅም ማውቀው እኔ እንጂ አንቺ አደለሽም ስላት ደንግጣ ሄደች ለካ ሳናግራት ሳላውቀው ድምፄ ጮክ ብሏል ለካ ማናጀሯ መታ ምንድነው ስትለኝ ነገርኳት እሷም በጣም ተገርማ ይቅርታ ጠይቃኝ ያዘዝኩት ምግብ አመጡልኝ እናም ሰላም ግቢ ብለው ሁለቱም በፈገግታ ሸኙኝ መቼም ማረሳው ገጠመኝ
@TheChristian1908
@TheChristian1908 2 жыл бұрын
Good translation (ቆንጆ ነዉ )
@betybetty7470
@betybetty7470 2 жыл бұрын
Wow ሁሌም በጉጉት የሚጠብቀዉ ፎግራም ነው 💋💋❤በርቺ ውዳጄ uy
@እናትፍቅር-ዸ4ደ
@እናትፍቅር-ዸ4ደ 2 жыл бұрын
ኡፍ አይ ድህነት አሥለቀሰኝ
@burte6841
@burte6841 2 жыл бұрын
Yezarewu demo le hulachenem telek teremit new tebarekelen
@yohananyoutube5368
@yohananyoutube5368 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስታወልን ይስጥልን
@mululeges50
@mululeges50 2 жыл бұрын
Thank you so much my hero good bless you
@User-xt1hb
@User-xt1hb 2 жыл бұрын
ሁሉም ሀሪፍ አስተማሪ. ነዉ
@abbyf72
@abbyf72 Жыл бұрын
🙏
@ቤተልሔም-መ5ጨ
@ቤተልሔም-መ5ጨ 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነዉ በርች
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
በእውነት ተምሬበታለሁ። በርቺ አኔቺ ብርቱ ሴት
@netsanetworkneh3930
@netsanetworkneh3930 2 жыл бұрын
offffff egziabher yisteshe tsidiye
@Shelengtube
@Shelengtube 2 жыл бұрын
ማንን ላድንቅ ከምር ገራሚ አስተማሪ ቻናል ነው ሁሉ ነገሩ ውስጥ የሚገባ ከምር ጀግኒት ለወንድ ወንድነህ እንደሚባለው አንቺም ሴትነሽ በቃ ክበሪልን ያቆይሽ በብዙ ያስተምረን ብዙ እንጠብቃለን። In the blind country a man who has one eye is a king የሚባለው እንዲ ነው
@myshenkore9089
@myshenkore9089 2 жыл бұрын
berchilen tsediye
@korebmount1203
@korebmount1203 2 жыл бұрын
Anchi yetebarekesh jegenachen. Zemenesh yelemelem trbarekilen
@meritube3494
@meritube3494 2 жыл бұрын
ትክክል የእኔ አስተዋይ በርች የኔ ውድ
@ሀያትከድር-ቘ1ጰ
@ሀያትከድር-ቘ1ጰ 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ
@hanymulugeta8810
@hanymulugeta8810 2 жыл бұрын
Thanks nice idea 💡
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 жыл бұрын
Welcome 😊
@ninanina4000
@ninanina4000 2 жыл бұрын
ፀዲዬ ጎበዝ ሴት 🥰🎁
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
ዛሬ እንዲው አልቅሺ አልቅሺ ብሎኝ ነበር የኔ አባት አስለቀሱኝ ምን አለ ሰው ልብስን ትቶ ልብን ቢያይ😥😥😥😥😥💞💞💔
72 የቤት ቀጋ የደጅ አልጋ - The Forgotten Family
23:41
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 19 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 129 МЛН
83 በግልፅ ነኝ ሰበብ - Unfiltered Sincerity
11:05
Tseday Kaldis
Рет қаралды 12 М.
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 133 М.
የሹፌሩ ማስታወሻ - በዕውቀቱ ስዩም - Bewketu Seyoum - አጭር ወግ
12:03
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 110 М.
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 50 М.
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59
Bahador Alast
Рет қаралды 369 М.
66 ከካድከኝ አይቀር .. Since you rejected me...
21:53
Tseday Kaldis
Рет қаралды 40 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН