No video

35ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 41,537

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

35ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 292
@user-gz2yy6zh4s
@user-gz2yy6zh4s 4 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛህ መምህራችን ትምህርቶችህ በጣም ብዙ ያስተምራል እግዚያብሔር ይስጥልን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Kalhewat yasamilen amen amen amen.
@honeymar140
@honeymar140 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የባለታሪካ ዘዴ እኔም በእምነትም ወንድማቼን አድናችዋለሁ። መምህር ጠጣም እናመሰግናለን።💚💛❤ ቅድስት አገሬ እግዚአብሔር ይመልከትሽ።
@bbbjjj6791
@bbbjjj6791 4 жыл бұрын
Memhirachi kale hiwet yasmalin tsegaw ybzalih kate betam bzu timirt temirey alehu Egzabihr yenin shigr Egzabihr
@martaashenafi6042
@martaashenafi6042 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🤲✝✝✝✝✝✝
@genetgenet1516
@genetgenet1516 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት በእውነት ቃላት አጣሁ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው እርሶንም ከነ ቤተስብዎ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ghhh6208
@ghhh6208 4 жыл бұрын
አሜን።😭😭😭😭😭💔💔💔
@lchielyas3652
@lchielyas3652 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ተስፊዩ ቃል ህወት ያሰማልን አመሰግነሎ👏👏👏👏?👏👏❤❤❤
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን ኑርልን ወንድሜ
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
እንደምን አለህልን በህይወቴ እንደ ሻማ የሚቀልጥ ሰው አላየሁም አንተ ስትቀልጥ በአይኔ አየሁኝ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@hiruttilahun6035
@hiruttilahun6035 4 жыл бұрын
እዉነት
@chloesarabi806
@chloesarabi806 4 жыл бұрын
amen
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝም በይ አትናገሬ ፀሎትሽን ቀጥይ በፀሎትሽ እስቢን
@abezuzewude4433
@abezuzewude4433 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💕
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
በእውነት የባለ ታሪካች ዘሬ በጣም ይደንቀኛል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እየተለወጥንበት ነው🙏🙏
@manayeabo5888
@manayeabo5888 4 жыл бұрын
ወንድሜ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መጨረሻ ላይ ስለ ባርቶስ ያነሳኸው ርዕስ አስደስቶኛል እኔ ከመፀሐፈ አርጋኖን ጎን ለጎን ባርቶስን በምፀልይበት ሰአት መፀሐፈ አርጋኖንን ፀልዬ እንደሚሰማኝ ሀሴት/ደስታ አይሰማኝም ባርቶስ ብዙ ደስ የሚሉ የእመቤታችን ፀሎቶች ቢኖሩበትም በዛው ልክ ግራ የሚያጋቡም አሉ። አንተም ከመናገርህ በፊት ስም አጠራሮቹ ላይ ስደርስ ውስጤ ይወዛገብብኛል ብቻ ደስ የማይል ስሜት ይሰማኛል በዛም ሰአት እመብርሀን ሆይ አንቺ ታውቂያለሽ በማለት እራሴን ከዛ ስሜት እመልሰዋለሁ...አሁን ላይ አንተ እንዳልከው ባልፀልየውስ የሚል ስሜት ይሰማኛል ቅድስት ድንግል ማርያምን በጣም ስለምወዳት ሌሎች የሷን ፀሎቶች እፀልያለሁ ለምሳሌ መፅሐፈ አርጋኖን፣ ሰኔ ጎለጎልታ ፣ውዳሴ ማርያም......እንዲሁም ሌሎችን
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ነው የሂወታችን ታሬክ ሁኒታ
@Samuel-gt2hm
@Samuel-gt2hm 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@amalemamu8510
@amalemamu8510 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራቸን ጸጋዉን ያብዛልህ እኛንም ወደልባችን ይመልሰን ወድሜ ዛሬስ በጣም ሳኩኝ ወድ ልጅን በቀላሉ ማታለል ከተቻለ ጥሩ ነዉ አስቸጋሪ ወንድሞችን ወደመስመር ለመጨመር የህታችን ተሞክሮ ጥሩ ዘዴ ነዉ
@mogesfikadu937
@mogesfikadu937 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር
@user-vf3vr7mw9o
@user-vf3vr7mw9o 4 жыл бұрын
ኸረ መምህር የዛሬው ገጠመኝ በጣም ነው ያሳቀኝ በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን እጅግ ስተማሪ ነው በርታልን።
@user-fc7cv6og8r
@user-fc7cv6og8r 4 жыл бұрын
ብዙ አመት ውጪ ስለቆየሁ ነው መሰለኝ : ሴትን ደም በደም አድርጎ መደብደብ : እንደ ተራ ነገር መመልከት : ግራ አጋብቶኛል :: እዚህ አሜሪካ : አንድን ሴት ደም በደም አድርጎ የደበደበ : ህይወቱ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተበላሸ ማለት ነው :: ዱሮ ያደኩበት አገር አልመሰለኝም :: የሴት ልጅ እምባ ምድሪቷን ያጠበ ይመስለኛል :: በርግጥ መንፈሱ ቢሆንም የደበደባት : ሁኔታው ከብዶኛል :: እዚህ አገር ያለው መንፈስ ለምን ሴቶችን አይደበድም ???
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 3 жыл бұрын
@@user-fc7cv6og8r እዛ ያለዉ መንፈስ ሴቶችን የማይደበድብበት ምክንያት የሴቶችን የበላይነት(ፌሜኒዝም) እያስፋፋ የሌዝብያንነት መንፈስ እያስፋፋ ነዉ፣በየሀገሩ ይለያያል፣እዛ ያለዉ መንፈስ የሰለጠነ ነዉ የኢሉሚናቲ መኔፈስ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃ ህይወት ያሠማልን
@selammebrie7429
@selammebrie7429 Жыл бұрын
መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 2 жыл бұрын
መምህሬ በሀእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ብዙ እየተማሃርኩ ነው እግዚኣብሔር ፀጋው ያብዛልህ
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
አሃ በአመት አንድ ጊዜ በመስከረም ብቻ አይኔን የሚያመኝ ለካ የቡዳ መንፈስ እኔ ደሞ ቡዳ እኔን አይበላኝም ምክንያቱም ዉበቴ ምንም ነው የለኝም እያልኩ አምን ነበር ለካ አይኔን የያዘኝ እሱ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ፊቴንም የሚቀያይረው እሱ ነው አንድ ሰሞን ያምራል አንድ ሰሞን ደግሞ ፊቴን ምንችክችክ ይላል እኔ እኮ ማርያምን ፊቴን በመስታወት ቁሜ ሳይ ይበሳጫል ዉስጤ እኔ እኮ ምን ሆኜ ነው እላለሁ ገባኝ አሁን ወንድምአለም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@rozatefera7270
@rozatefera7270 4 жыл бұрын
እኔም እንደዚህ ነኝ
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 4 жыл бұрын
እኔም
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 4 жыл бұрын
እኔም ፊቴን ሊያበላሸኝ በተደጋጋሚ ሊያጠቃኝ ሞክሮ ብዙ አመት አሰቃይቶኝ አሁን ዲናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህር እሺ እንፀልያለን
@getetachane2286
@getetachane2286 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heywet yasemalen betam dess yelale eg/r yebarkhe tebarek memherachen enamesgnal
@tilahunminyamir
@tilahunminyamir 2 жыл бұрын
መምህሬ መምህር ተስፋዬ አንተን ያወቅሁባትን ቀን ሁሌም እቀድሳታለሁ።
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን ባንተ ላይ አድሮ እያስተማረኝነው እግዚአብሔር በብዙ መንገድ ያስተምራል
@user-ic4nf3pq1l
@user-ic4nf3pq1l 2 жыл бұрын
ቃለ ህውት ያሰማልን በእውነት መምህርችን
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህር ቃለይወት ያሰማልን
@getukarra3920
@getukarra3920 9 ай бұрын
Amen kale hiyote yasemalin
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በፀጋላይ ያብዛልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዘልክ
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 4 жыл бұрын
ባለቤቴን ለመመለስ ብዙ ዘዴዌችን እጠቀም ነበር መጨረሻ ግን በአንዲት ጎደኛ ምክኒያት በመተት ልንለያይ ችለናል ግን የአንተን ትምህርቶችን ስከታተል ይሄንን ከሰማው በኃላ እንተ ያዘዝከኝ ጭምር ይሄንንም አድትጌ በጣም በእርሱ ላይ ለእጦች አይቼበታለው እቤት መቶ እናም ተገርሜ እግዚአብሔር ይመስገን አልኩኝ እናም መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልም በርታልን
@meronworku7473
@meronworku7473 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን ካንች ብዙ ተምሪያለሁ እኔም ባለቤቴ ያስቸግረኛል ስለእርኩስ መንፈስ ሲሰማ በጣም ይበሳጫል ካንች የታማርኩት በተግባር እድቀይረዉ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትርዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያማልን መምህር በፆለት አስቡን
@senaitsenait6430
@senaitsenait6430 4 жыл бұрын
Kle hewot yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen
@user-yq9qv6cw9l
@user-yq9qv6cw9l 4 жыл бұрын
መምህራችን እኳን ደና መጣህ 34ኛ ተዘለለ ችግረ የለውም ላስታውስ ብዬ ነው ይቅርታ ቃለህወትን ያሰማልን እረጀም እደሜና ጢና ይስጥል ልዑል አምላካችን
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እኔም ስፈልግ ነበር 24 ለማግኝት የቁጥር ስተት ነው ግን ችግር የለሁም
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
እኔም ጠፍቶብኝ ተናድጄ ነበር ምን ሆኖ ነዉ ያልመጣልኝ እያልሁ አሁን ኮሜት ሳነብ አልተለቀቀም ስትሉ ተረጋጋሁ
@user-yq9qv6cw9l
@user-yq9qv6cw9l 4 жыл бұрын
የቁጥር ስተት ነው መሰለኝ እማ
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
አልተዘለለም እኔ አድምጪዋለሁኝ 34 ትን ሰጨርስ ነው 35 የመጣልኝ ጠብቁት ይመጣል
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Ahun telkwol 34 eyut
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
እህተ ማሪያም እባላለው መምህር ተሰፋዬ አበራ በአገልግሎትክ በርታልን
@user-zo9gg7gz3m
@user-zo9gg7gz3m 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሰላም ዋልክ መምህራችን ሰላምክ ይብዛልን
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ማስተዋሉን ያድለን አምላክ ከዚህ ሴራ ይጠብቀን በመንፈስ ያልተያዘ የለም አይነ ልቦናቺንን ያብራልን
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤
@meseret2813
@meseret2813 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን
@aleema9071
@aleema9071 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ህይወታችንን እየለወጥክልንነው በርታ መምህራችን !!!!
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
መምህር አንተ ለኔ ይሚቅልጥ ሻማ ነህ እኮ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
@selamachannel5701
@selamachannel5701 4 жыл бұрын
እንዳንተ ኣይነት መምህራን ያብዛልን፡ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የቡዳና የጠቋር መንፈስ ብለው የጠቀሷቸው ነገሮች እኔጋ አሉ በእርግጥ የመንፈስ ሰራዊት እንዳለብኝ አውቃለሁ ግን በእርስዎ ትምህርት ደግሞ ብዙ ብዙ ተገንዝቤያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ይበርቱልን
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወንድሜ
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 3 жыл бұрын
አላስቻለኝም ልኮምት ጀግና ሴት ናት ገና ከጅምሩ ስጨርስ ደግሞ እመለሳለሁ መምህር ተስፋየ ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሄር ብዙ ተምሬአለሁ
@selamye.mariyamlij3886
@selamye.mariyamlij3886 4 жыл бұрын
መምህሬ ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው በግል ላወራወት ነበር ስለ ቤተሰቦቼ
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህር ቃለህውት ያሠማልን
@natiyman886
@natiyman886 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጣና ይጠብቆት መምህር ይገርማል
@mekdiyemaryamlji8830
@mekdiyemaryamlji8830 3 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
መምህራችን እኮን ደና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን 🙏
@bilenassefa134
@bilenassefa134 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እሚገርም ነው የአባታችን የመምህር ግርማን ዕስማት ሁሉም ቢቀምሰው ጥሩ ነበር ኢትዮጵያ ትፈውስ ነበር
@senaytyabu2159
@senaytyabu2159 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንግዲህ ያልገባኝን ነበር የጠየኩት መምህር እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-ds9ns3ly2f
@user-ds9ns3ly2f 4 жыл бұрын
*ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ብዙ ተምረናል እንማራለንም በርታልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን፫*
@sofysssss5176
@sofysssss5176 Жыл бұрын
ቃል ሁወት ያሳማልን 🙏
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 4 жыл бұрын
እስተማሪ ነው ቃለ ሒይወት ያሰማልን
@meriammeriam8879
@meriammeriam8879 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Memihirachin Kalehiwet Yasemalin Kezih Yebelette Yemitagelegeilibetin EGZIABHER Tsegawin Yabizalih Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@mimimimi3888
@mimimimi3888 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አምላከ ቅዱሳን ከክፉነገር ይጠብቅህ አሜን
@genetgunawarqi8895
@genetgunawarqi8895 4 жыл бұрын
Amen amen amen qeliyotin yesamalin wademachin
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን ማሰተዎልን እንዴሰጥን በፀሎት አሰብን ውንድማቸን መምህራቸን ተሰፋዬ አበራ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን ውይ ቃላት የለኝም ለቤተሰብክ ኑርልን አምላክ የአገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልን
@abebabelehu4599
@abebabelehu4599 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!! Kale hiywot yasemalin!!!!
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Betam dasi sil ba hunet igzehiber yimasgen memirachin igzehiber yibarkot
@gorfuabeba4255
@gorfuabeba4255 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪና መካሪ ትምህርት ነው ቃለህይወት ይሰማልን
@malakabboud6087
@malakabboud6087 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalyewten yasmalen
@eteneshmulaku1984
@eteneshmulaku1984 4 жыл бұрын
በጣም አስተምሮኛል እጅግግግግግ በጣጣጣም የእውነት አመሰግናለሁ
@robekudama2818
@robekudama2818 3 жыл бұрын
EGZIABHER edmena tenan yistilin be tsalot asibegn..."""woleta Hanna""
@helandheland8766
@helandheland8766 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር ስለ ባርቶስ ጠይቄህ ነበር በደምምብ ስላስረዳሀኝ አመሰግናለሁ እድሜህን ያርዝምልኝ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 4 жыл бұрын
ልክሕ ነሕ ዋንድሜ እዝሕ በሰው ሓጋር ስኖር ስለ ባላቤት ችግር ስናግራቻው ገዛብ አስቃምጭው አሉኜ ግን የማንፈስ አባትናትን አንድናገር አልማካሩኝም በዛን አማት እንደውም ከናልጆቼ ታክሊይ ከሞት አደነኝ ብዙ ፈታና እስካአሁንም ፈታናው ብዙ ነው እና በሰው ሐገር የምንቃያይር አባቶች እንደሊባችን አነገኝም እውነት ነው እኛ በፃሉት እንድን ባራታ እግዚአብሔር እሱ ይርዳን !!ለሐገረችን የበቃን እና አንታም የምታናግረው ሐገር ውስጥ የላን ብቻ ነው ማሳለኝ ምሴጅ ፅፌልክ አልማለስክልኝም!
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💗💗💗💗😍😍
@etabezmogos8186
@etabezmogos8186 4 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hiwot yasemalen
@netsanetgest284
@netsanetgest284 4 жыл бұрын
እኛንም እንድናስተዉል ይርዳን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-of6ku9tu1f
@user-of6ku9tu1f 2 жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት አስተማሪ ነዉ ለእኛም የሚሰማጆሮ የሚያስተዉል ልብ ይስጠን ለፍሬ ያብቃን አሜን😥😥
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@user-lq5mb1ri7r
@user-lq5mb1ri7r 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tirhasberhe4809
@tirhasberhe4809 4 жыл бұрын
አመስግናለሁ ከጠያቆቹ አንዳ እኔ ነበርኩ በትክክል መልሰህልኛል መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ ፈጣሪ የሠማኑን ቃለ እድንለወጥበት ያርግልን በእዉነቱ እኔ ብዙ ነገሮች እየተማርኩበት ነው እግዛብሔር ይባርክክ
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@zewditubekana902
@zewditubekana902 4 жыл бұрын
የዛሬው በጣም የሚያሰቅ ነው ድንገት ሳላሰበው ከትብዬ ሰሰቅ ባለቤቴ ደንግጦ ካጠገቤ ሸሸ ቃለህይወት ያሰማልን እኛን ለማንቃት እንደምትለፋ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ላንተ ይልፋ ባንተ መቼም ብዙ ተማርን
@hirutabe
@hirutabe 3 жыл бұрын
እኔም አብሶ የከበደባት ሰውዬ
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sososolomesoso7366
@sososolomesoso7366 3 жыл бұрын
Kale hiwetn yisemaln memiher
@saarahmad4973
@saarahmad4973 3 жыл бұрын
ስላም ለህላችን በእውነት ውዴ መምህር የኅወት ቃል ያሠማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን
@sltanmehari1720
@sltanmehari1720 4 жыл бұрын
በእውነት እንደዚ የሚከብድ ተጋድሎ የለም ግን ድሉ ጣፋጭ ነው። እግዝአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ። ጸጋውን ያብዛልህ። ረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን።
@balesh4790
@balesh4790 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
@amaamm4692
@amaamm4692 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጠጋወን ያብዛልህ ልቦና ማሰተዋል ያድለን እድሜና ጤና ይሰጥልን በእየሱሰ ፍቅር እንወድሀለን🙏🙏🙏
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 4 жыл бұрын
ቃልእይወት ያሰማልን አድሜ እና ጤና ህን ያብዛልን እደ መምህር ግርማ ንፅዎችን ያብዛልን
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
መምህርዬ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በብዙ ነገር እንድናስተውልን አድርገኸኛል መምህሪን አባቴን መምህር ግርማን የሰጠኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ የመምህር ፍሬ ነህ አባታችን አንተን አፍርተውልናል እግዚአብሔር ይመስገን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 4 жыл бұрын
እኒም ባለቤቲ ሲጠጣ በጣም ጥሩሰው ይሆናል እደውም ጠጥተህ ና እንለዋለን ትክክለኛ ገጠመኝ ነው
@user-xh7ti6qf8y
@user-xh7ti6qf8y 4 жыл бұрын
*_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ በደጁ ያፅናልን አሜን_*
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
መምህር ከምንም በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ጸጋ ነውና በጸጋ ላይ ጸጋ ያድልህ ፍጻሜህን ያሳምርልን በጸሎት እንተሳሰብ ዘወትር ከፊት ለፊቴ ስዕለ ማርያም አስቀምጩ እሰግዳለሁ ለአምስት አመታት ያህል ይህ ስዕለ ማርያም በፍጹም ከኔ አለይም ስራ ስሔድ ወደእረፍት ቤት ስሔድ ዋንኛ ንብረቴ ስዕለ ማርያም ነው ወገኖቼ አሁን ሰኔ 25 ይኽ ቅዱሳን ስዕላት ስዕለ ማርያም ተሰወረብኝ በጣም ፈለኩ ላገኝ አልቻልኩም ስከፋም ስደሰትም የምዳስሰው እመብርሃን ከልጇ ጋር ያለውን ከሐገር ስዘጣ ከ5 አመታት በፊት ይዤ የወጣሁት ስዕለ ማርያም ጠፋብኝ 😭ጸልዩልኝ ሐጥያቴ በዝቷል ወደሐገር ስገባ የእናቴን ቅዱሳን ስዕላት በአህዛብ ቤት ትቼ ልወጣ መሆኑን ሳስብ ይከፋኛል ወንድማችን ጸሎተ ባርቶስ መምህር ቀሲስ ሔኖክ ወልደ ማርያም በቅርቡ ጽፈው ለገበያ ቀርቧል እኮ ኦ እመብርሃን መልካሙን ትምራን
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህርቻን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተባረክ ። ስለ ቅዱስ ኤልሻዳይ አዶናይ ምንም እላውቅም ነበረ መምህር ግርማ ሳውቅ ነው ያወኩት ነው ሌላ ነገር መስሉን ከአንዴት እህት ጋር ሄደን ሌላ ስው ጠይቅናል ይህን ያህል ጠፍተን ነበረ መምህር ግርማ እባታችን ፀጋውን ይብዛላቸው ።
36ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
44:56
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
38ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:00:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 10 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 86 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
40ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
56:19
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
42ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
47:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН