No video

36ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 31,341

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

36ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Пікірлер: 381
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
ቃላዊት ያሰማምል መምህራቸን እኛም እንወድካልን በክርሰቶሰ ፋቅር ያገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልክ
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ በጣም ነው የተማርኩበት በእውነት እሄን የተማረነው ትምህረት ሁሉም ታተሞ የልጅ ልጃችን ይሆናል መፃፍ መታተም አለበት እሄን እንቁ ትምህርት
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
ትክክል አለበለዚያማ ስለ መናፍፍስት የማያውቁ ትውልድ መጥፋታቸው ነው ግን አስቀድመው የመናፍስትን ስራ ማወቅ አለባቸው
@yadagalmaryamlajii5343
@yadagalmaryamlajii5343 2 жыл бұрын
Aawn mamhari baxma takakla nak bahwatan qalehwat yasamala egazaber stegawan yabzalak
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@user-zc1jc7zc6g
@user-zc1jc7zc6g 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ እያከለ እግዚአብሔር ሀይሉን እውቀቱን ይስጥህ።ይባርክህ
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር በዚህ ወድማችን ላይ አድሮ እያስተማረን ነው ደሞ መፈስ ቅዱስ አለው በእንባ በደስታ እሰማዋለሁ ሀገር እስክገባ ቸኩያለሁ የምን ሀብት ንብረት ሁላ አስጠላኝ
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም
@svxjej9660
@svxjej9660 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም አስጠላኝ ባሌ ነይ እያለ ነው መሄዴነው ሴቶችየ እንሄድ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
እውነት ነው ልቦና ይስጠን ለመመለስ ያብቃን🤲🤲🤲
@user-jq6kc6lw3u
@user-jq6kc6lw3u 3 жыл бұрын
በውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን የአምላክ እናት ለውድ አገራችሁ ታብቃችሁ።ኮሜንታችሁን ሳነብ አለቅሳለሁ።
@mamalove6774
@mamalove6774 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ይህንን ወንድማችንን እግዚአብሔር አምላክ መፀረሻውን ያሳምርለት አሜን።
@yitbarekengdaw8278
@yitbarekengdaw8278 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ 🙏
@user-xh7ti6qf8y
@user-xh7ti6qf8y 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን ቃል ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdeme betena yakoylini 🙏🙏🙏
@user-ye2pp9kr4n
@user-ye2pp9kr4n 4 жыл бұрын
ይገርማል ይሄ ገጠመኝ ሱስ ሆኖብኛል በዛላይ በውስጡ ያለው ትምህርት እጅግ የሚገርም ነው እምላክ እድሜና ጤና ይስጥክ መምህር እኛም ሰምተን ፍሬ የምናፈራበት ያድርገን
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p 4 жыл бұрын
Kkk. እኔም
@user-xh7ti6qf8y
@user-xh7ti6qf8y 4 жыл бұрын
በእውነት እኔም ሱሰ ሆኖብኝ ምግብም ብይ ብይ አይለኝም እንቅልፍም ጠፈብኝ ደግሜ እየሰማሁት
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ከክፉወች ወጥመድ እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏🙏
@user-kt2tm4hx6l
@user-kt2tm4hx6l 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ይኤንን ለሚሰማ ቀልድ ይመስላል ወንድሜ እንካን እመ ብርአን እውነቱን ገለፀችለት እመ ብርአን አብዝታ ምህረቱን ታብዛለት
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በፆለት አሰቡን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
@user-rw2sq2xu8w
@user-rw2sq2xu8w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zc1jc7zc6g
@user-zc1jc7zc6g 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በቀን በቅን የምታቀርባቸው ገጠመይ ያሰገርማል ይዘገንናል ያስደንቃል በሰው ልጅ ላይ ያለ ፈተና በጣም ችግር ነው።
@user-yq9qv6cw9l
@user-yq9qv6cw9l 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ተወዳጆች ወደ ሃላ ብዙ ቪዲኦች እናዳምጥ ሼር ማረጋችንን አንርሳ
@messimessi4073
@messimessi4073 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን አሜን
@mestumestu2715
@mestumestu2715 4 жыл бұрын
እኮን ደና መጣህ መምህር እግዛቤር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ
@user-qk2ge5wh7x
@user-qk2ge5wh7x 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@abebabelehu4599
@abebabelehu4599 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!! Kale hiywot yasemalin!!!!
@ayenalmgetahun9708
@ayenalmgetahun9708 4 жыл бұрын
መዳም በስራ እያሯሯጠችኝም ቢሆን ስምቼ ጭረስኩት#አቤት#ፈተነችን#እማምላክ#በማያልቀው#ምልጃዋ#ታማልድን#አሜን#
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ አምላኬና ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከክፉ መንፈስ ጠብቀን እንደ ቅዱስ ቃልህ እንኖር ዘንድ እርዳን አሜን!
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
ኧረ በጣም ገራሚ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን። የሚምር አምላክ መሀሪ ነው ምስጋና ይድረሰው
@user-cy1xw9qr5n
@user-cy1xw9qr5n 4 жыл бұрын
አሜን፫ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን እመብርሀን ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛለወት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ
@tigist.danny1tesfay222
@tigist.danny1tesfay222 4 жыл бұрын
እክዋን ደና መጣክ መምህር ስጠብቅህ ነበር ፈጣሪ። ከክፍ ይጠብቅህ
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 жыл бұрын
አሜን : አሜን : አሜ ::
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@loveisgood
@loveisgood 4 жыл бұрын
መምህር ይቅርታ አድርግልኝ እና እመቤታችንን ስትጠራ #ማርያም አትበል እየከፋኝ ነው ጌታችንንንም ስትጠራ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይበሉ እመቤታችን ብትል ደስ ይለኛል ከጠፋሁ በልዑል እግዚአብሔር ስም ይቅርታ ይደረግልኝ ብዙ ጊዜ ስለሰማሁ ነው በተረፈ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምሬ አለሁ ከእርሶ ትምህር በርታልን።
@loveisgood
@loveisgood 4 жыл бұрын
@ደስታ ዘ ኢትዮጵያዊት እንዴ ምን ማለት የአምላክ እናት የሁሉ እመቤት እንዴት በስሟ ትተጠራለች እርግጥ ስሟ #ከማር እጅግ ይጥማል ግን በክብር ስሟ መጠራት አለባት
@azmerawtesfaye8282
@azmerawtesfaye8282 4 жыл бұрын
እኔም እደነግጣለሁ።
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የሚስማኝ....እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሲባል ነው ደስስስስ የሚለኝ.
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
እረ አልተሳሳተም እማ አሳምሮ እየጠራ የብረሀን እናት እመቤታችን ቅዲስት ዲግል ማሬያም እያለ ነዉ
@loveisgood
@loveisgood 4 жыл бұрын
@@zebenayabebe8569 እውነት ነው ይላል ግን አንዳንዴ እንዳዛ ስለሚል ነው ይቅርታ
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 4 жыл бұрын
መምህር አትሳቅ በሳቅ ይገባል ብለዋል አባታችን ይሄ ድምጽ ሁለት የወንድ ማስቶች ሰምቻለሁ
@user-nc4vu2nn4n
@user-nc4vu2nn4n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም እንወድሃለን አሜን ላንተም ጠላቶችህ ቅዱስ ሚካኤል ከእግርህ በታች ይጠልልህ አሜን
@zainaz6276
@zainaz6276 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-rp1zy3ry9s
@user-rp1zy3ry9s 7 ай бұрын
መምህርበጣም እናመሰግናለን ቀለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልል ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን እግዚያብሄር ይሰጥልን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@alemfiseha7079
@alemfiseha7079 4 жыл бұрын
የማስተማር ፀጋ አለክ
@TewahdoTube26
@TewahdoTube26 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የሰማልን በጣም ኣስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 4 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ የጤብቅክ መምህረ
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ እንኳን አደረሳችሁ ለአጋአዝተ አለም ስላሴ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች
@balesh4790
@balesh4790 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@tubesndetube113
@tubesndetube113 4 жыл бұрын
የእውነት በጠም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ሁሉም አስተማር ነው መምህር ይበርቱ እንደይ አየቆረጡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-zn6ee9yr1y
@user-zn6ee9yr1y 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወላዲተአምላክ ትጠብቅህ. ። ትክክል ነው ጎርቤቴ ለወንዶች መሳቢያ ብላ ስትነቀስ አስታውሳለሁ
@mamMam-ok4wq
@mamMam-ok4wq 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
እኔ ነኛ ምስኪን የቤተሰብ ምክር ሰምቼ የተሸወድኩ ስለእሱ ምንም ሳላጠና አግብቼ እንዲሁ የቀረሁ። ለሚወደኝ ሰው መሰናክል አልሆንም ብየ ራሴን የጎዳሁ ትዳሬም ፈርሶ ልጅም ሳልወለድ ከንቱ የቀረሁ ይኸው ጋለሞታ እየተባልኩ እኖራለሁ ሳሳዝን በፀሎት አስቡኝ እስቲ ወለተ ሰማእት ነኝ
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 4 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ዘንድ አይመሽም አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ይነጋል አንቺ ብቻ በጸሎት በርቺ እናታችን ሳራ በዘጠና አመቷ ነው የወለደችው በደንብ ጸልይ ግን
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በፀሎት በርቺ ሁሉ በሱ ይሆናል
@meseret888salam7
@meseret888salam7 4 жыл бұрын
እኛ አበቃልን ያልነው ለእግዝያብሔር አዲስ ነው አይዞሽ ከፈጣሪ ጠብቂ እግዚያብሔር ይርዳሽ
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቀን እለው
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስብሽ
@alemhabte3319
@alemhabte3319 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@selamselamowit1850
@selamselamowit1850 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@AliAli-yy7cr
@AliAli-yy7cr Жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህር ስሠማው ስሠማው የማልጠግበው መምህር ፈጣሪ ይጠብቀን
@masy2770
@masy2770 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ በጣም አስተማሪ ገጠመኞቺ
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 4 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን!!! እግዚአብሔር ፀገውን አብዝቶ ይጨምርሎት በረከቱን ያብዛሎት።
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 жыл бұрын
መምህራችን : መምህር :ተስፋዬ : ቃለ : ህይወትን : ያሰማልን: መንግስተ : ሰማያትን : ያዉርስልን :የአባታችን : መምህር : ግርማ : ወንድሙ : ፍሬ : ማልእት : ይህ : ነው : እግዚአብሔር : አምላካችን : የተመሰገነ : ይሁንልን : ለአብይታችንም : መምህር : ግርማ : ወድሙ : በፀጋ : በክብር : ከእረዝም : እድሜ : ጤና : ጋር: ያኑርልን : ለእንተም : ለመምህራችን : እንደዚሁ : ያድርግልህ :የልጆችህ : አባት: ያርግህ : ተዳርህን : እንደ : ቅዱስ : አብርሀም: እና : እንደቅድስት : ሣራ : የተባረከ :ያድርግላችሁ : ኑርልን : እንዳንተ : ያለውን : ሰው : በምድራችን : ላይ : ያብዛልን : :
@merryeyob5806
@merryeyob5806 4 жыл бұрын
Amen 🙏 egnam enwedhalen kale hiwot yasemaln 🙏🙏🙏
@saarahmad4973
@saarahmad4973 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ውዶች በእውነት ውዴ መምህር የኅወት ቃል ያሠማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmalen
@nardititi1821
@nardititi1821 4 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalin memhir xegau yabzalih
@mekdi9983
@mekdi9983 4 жыл бұрын
ስንት ጉድ አለ ለካም ይገርማል በእውነት እመቤታችን ከደዚህ አይነት ትሰውረን ግማሽ እስቃለሁ ደግሞ ሳስበው አዝናለሁ
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክ መምህር በእዉነቱ ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
@yemaryamlijeysus1013
@yemaryamlijeysus1013 4 жыл бұрын
መምህር እግዚያብሄር ይስጥልኝ እናመሰግናለን
@masartgizwi1974
@masartgizwi1974 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Kale howiton yasemaln
@getukarra3920
@getukarra3920 9 ай бұрын
Amen kale hiyote yasemalin
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን እኛም እንወድሀለን በርታልን
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይሰጥል እንውደካል ይገርማል ማሰተዎል ካለ ሄወት የሚሆን ትምህርት ነው ይገርማል የማቶሳላ እድሜ ይሰጠልን ውይ አምላክ ይቅር ይበል በፀሎት አሰብን እህተ ማሪያም ብለክ
@user-lf1ld2cw2b
@user-lf1ld2cw2b 4 жыл бұрын
መምህራችን ከልብ እና መሰግናለን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ዛሬ ደግሞ በጣም ደስ ብሎዎታል ሁሉም ይሳቀልኝ
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 жыл бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቅወት መምህር እንኳን ዴህና መጡልን የህይወት ቃል ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት በእግዚአብሔር የተባርከ ይሁን አሜን አሜን አሜን !
@marieabrare4783
@marieabrare4783 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ 👏
@user-dt4gz2ft7t
@user-dt4gz2ft7t 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም ማስተዋል ያድለን አይነ ልቦናችን ያብራልን
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን
@dagi.m4988
@dagi.m4988 4 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemaln
@user-cb6lu3ss2q
@user-cb6lu3ss2q 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን አዳምጬ ስጨርስ አስተያየት እሰጣለሁ
@user-pu5mv2zv7r
@user-pu5mv2zv7r 4 жыл бұрын
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ለሁልም ይድረስ
@yordanosgebremichae8339
@yordanosgebremichae8339 4 жыл бұрын
Amen, we love you to my brother God bless you, thank you
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ገጠመኝ የሚስተምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mohihadeendeen6232
@mohihadeendeen6232 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 4 жыл бұрын
ዘሬ መምህር አንተ እረሱ ደስ ብሎሀል በደስታ ነው ምታወረው ሁሌም ደስ ይበልህ አምለካ ቅዱሰን ፀጋውን የብዘልህ እመቤቴ ከፊት ትምረህ ከኃለ ትከታልህ ከመለ ቤተሰቦችህ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
በምህር እራሱ በጣም ደስ ብሎታል ለምን ውጤቱ ፍሬ አፍርቷል ዘመኑ በሳቅ ይለቅ እየሳቀ እያዝናና ሲያስተምር ደስ ይላል. እኛም ሳንሰለች እንድናዳምጥ ያደርገናል
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 እውነት ነው ውዴ እኛም የእሱ ተማሪዎች ሌሎችን አስተማሪና ፍሬ ምነፈረ ይሁንልን ሳምታን ዝም ምንል ሳይሆን ምንተገብር ያርገን
@user-kp6mh8rq6i
@user-kp6mh8rq6i 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምርህ በጣም መልካም ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛለክ ፍጣሪ ይርዳው ባለታሪኩ
@betlameadss5004
@betlameadss5004 4 жыл бұрын
Amen amlke ymsgine memire
@eth3816
@eth3816 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህር ቃለይወት ያሰማልን
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-ov3ru2ym7o
@user-ov3ru2ym7o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መስገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ግን በጣም ይገርማል የትውልድ ደካማነታችን ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ፣
@shhsssgsgsy9621
@shhsssgsgsy9621 4 жыл бұрын
wedu wendmie memhere tesfaye edemena tena yestehe amene ye geremale sew senebale serachene Hulu kifu becha fetari mihretune Yelakilene amen amen amen
@girmateshome6335
@girmateshome6335 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hailugobeze4408
@hailugobeze4408 4 жыл бұрын
The main lesson I learned from this "Getemegne" is that it is impossible in this day and age to live peacefully, if one doesn't devout oneself to Jesus Christ. Regular prayer, segedet, fasting and using blessed rosary (Mekuteria) and taking Eucharist (Kidus Kurban) is essential to defend oneself from all kinds of evil spirits that come of their own accord or being sent by other evil individuals.
@asterabrham8470
@asterabrham8470 11 ай бұрын
Absolutely true friend, you got it. May God bless you.
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
አሜን ከክፉ ነገር ይጠብቀን
@user-yq9qv6cw9l
@user-yq9qv6cw9l 4 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን የመንፈስን ሚስጥረ በደብ አስተምረሀናል እናመሰግናለን እና ስለ ፎቶ ደረግዝና ወቅት በጣም ይገረማል ብዙ ትምረት አግኝቻለው እኔ ብዙ የማናቀውን አሳውቀሀናል እናመሰግናለን መምህራችን
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋየ ብዙ እየተማርኩኝ ነው
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
ክብሩ ይስፍ የመድሀኒአለም ክርስቶስ ይባርክህ
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
አሜን መምህር እኛም በጣም እናክብርሀለን
@wedishiftag3227
@wedishiftag3227 4 жыл бұрын
Amen amen amen መምህር ተስፈይ ፀሎትህ ይርዳን በጣ በጣ ሂወትን የሚመራ ቃል አስትምረህናል እግዚአብሔር ፀጋ ና ጤና ያብዛልህ አሜን
@senaitelias6534
@senaitelias6534 4 жыл бұрын
I love you, I really appreciate you, I am proud of you. Everyday I am learning from this experience stories you share with us. May God bless you and protect you.
@mihreteabandebrhan9742
@mihreteabandebrhan9742 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋየ ቅዱስ ሚካኤል ከሱ ይሁን ኣሜን።
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተወዳጁ መምህራችን ኑርልን!!!
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን
@abemelekzedagm5705
@abemelekzedagm5705 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለህ።ብትችል፣ቪዲዬችህን በ play list በደንብ ከፋፍለህ አስቀምጣቸው።ገጠመኞቹን በቅደም ተከተል ለመከታታል በጣም ተቸግሪያለሁ
@masy2770
@masy2770 4 жыл бұрын
እኔም በቅደም ተከተል ላገኘው አልቻልኩም እየዘበራረኩኝ ነው የምሰማው
@user-lq5mb1ri7r
@user-lq5mb1ri7r 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-bb6kt6tv8g
@user-bb6kt6tv8g 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልነ አምላክ ቅዱስን🕊🕊🕊❤💛💚
@mitawiha316
@mitawiha316 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyewt yasemalin
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ተሥፍሺ እዴት አለክ ሠላምክ ብዝት ይበል በእዉነቱ የዛሬዉ ደሞ ትክን ያሉ ናቸዉ ጋጩሯች በነገራችን ላይ እኔ ንቅሣት አልወድም በርታልን የኔ እቁ ጸጋዉን ያብዛልክ*
@adiwall1121
@adiwall1121 4 жыл бұрын
መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ልንል ለዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
እንካን ደና መጣክህ መምህር መምህር ተሰፋዬ አበራ ሰላምክን እግዜያብሄር ያብዛልን
مناظرة القرن بين الإسلام والمسيحية
3:38:31
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 16 МЛН
37ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:12:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
38ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:00:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
♥ 47ኛ እንወያይ በ  Live  (መምህራኖቻችን ....)
3:12:21
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 50 М.
33ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የእጅ አመልና መናፍስታዊ ሴራው(በመ/ር  ተስፋዬ አበራ)
1:23:49
28ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:26:09
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 63 М.
42ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
47:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.