36 - ሔርሜቲሲዝም (Hermeticism) ምንድነው? (በ ዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

  Рет қаралды 48,654

Utopia

Utopia

Күн бұрын

ዋቢ መጻሕፍት፦
መስከረም ለቺሣ (ዶ/ር)።የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት፤ 2014።
“መጽሓፈ ሔኖክ፤ ከጥንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የተቀበልነው የአንድምታ ትርጓሜ።” አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፤ 2011።
ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (አዲስ አበባ፥ 1988)
_______________። የቢ.ቢ.ሲ. (B.B.C.) የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልስ። (አዲስ አበባ፥ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፥ 1993)
“ድርሳነ ጽዮን ማርያም።” ባሕር ዳር፡ የጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች አንድነት ገዳም፤ 2011።
ሥርግው ገላው (ተርጓሚ፥ አዘጋጅና አርታዒ)። ክብረ ነገሥት፤ ግእዝና አማርኛ። (አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፥ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል፡ 1994፥ 19)
Doreal, Maurice. EMERALD TABLETS OF THOTH THE ATLANTEAN. Source Books Incorporated, 1994.
Ebeling, Florian. The secret history of Hermes Trismegistus. Cornell University Press, 2011.
James, George GM. "Stolen legacy: the Greeks were not the authors of Greek philosophy, but the people of North Africa, commonly called the Egyptians." (1954).
Marquis, Pierre, Odile Papini, and Henri Prade, eds. A Guided Tour of Artificial Intelligence Research: Volume I: Knowledge Representation, Reasoning and Learning. Springer Nature, 2020, 7.
Pfanku, Kristin. “Ancient magic: A survey of the technical hermetica.” Rosicrucian Digest, no 1 (2011): 46-53.
Roberts, David. (1846). Egypt and Nubia. Retrieved July 17, 2024 from www.rosicrucia...
Van Bladel, Kevin. The Arabic Hermes: from pagan sage to prophet of science. Oxford University Press, 2009.
***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
ስልክ፦ 0978212223
የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia
ደቂቀ እስጢፋ

Пікірлер: 260
@helengmedhin3736
@helengmedhin3736 6 ай бұрын
ዶ/ር ካንቺ ብዙ ተምረናል የምናየውን የምንሰማውን ነገር ሁሉ መርምረን በሚገባ እንድናስተውልና እንድንነቃ እያደረግሽን ስለሆነ ቅዱስ እግዚአብሔር ጥበቡን ዕውቀቱንና ማስተዋሉን ይጨምርልሽ።እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረድኤቷ በአማላጅነቷ አትለይሽ።በርቺ ውዷ እህታችን ❤❤❤
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez 6 ай бұрын
እኔ ኮ የሚገርመኝ እሷ ምናት እና ነዉ ሐይማኖትፀ ም ይሑን any concept ዝቅ አድርጋ እዲያዉም ስሕተት ነው የምትለዉ? ኤርሚስ የግሪክ ፈላስፋ ነው እሷ ነች ለሱ አስተያየት የምትሰጠዉ? ትንሽ ናት።
@D8xiixix
@D8xiixix 6 ай бұрын
አንቲ፡ውእቱ፡መሰላለ፡ አንስት ወተበዓተ፡ ኢትዮጵያ። ሀገራችን ሊነጋላት ወደ ማንነቷ ልትመለስ ለመሆኑ ማመላከቻ ነሽ። የሀገራች ትንሳኤ ለማየት ያብቃን አሜን።
@andulemgubena609
@andulemgubena609 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@afro90s78
@afro90s78 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሻለው በመላው ኦርቶዶክሳዊ ስም!!
@HenokLema369
@HenokLema369 6 ай бұрын
በሀይማኖቴ ደካማ ነበርኩ የአንቺን መፀሀፍ ማንበብ ከጀመርኩ ጀምሮ ኦርቶዶክስና ኢትዮጵያ ምን ያህል ሀያል እንደሆኑ በመረዳቴ ፊቴን ወደ ቤቴ አዙሪያለሁ።እድሜሽ ይርዘም
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 6 ай бұрын
ጨምረህ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ።
@mulutereftv3202
@mulutereftv3202 6 ай бұрын
ተራ የመንደር ወሬ እያስመሰልሽ የዓለምን ሚስጥር ገላለጥሽልን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይግለጥልሽ እናመሠግናለን ዶክተር መስከረም ለቺሳ ተባረኪ 💚💛❤️
@azebbekele4300
@azebbekele4300 6 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ያንቺን ትምህርት አንዴ ብቻ ማዳመጥ ሳይሆን በተደጋጋሚ መስማት ይጠቅማል ተባረኪ❤❤
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 6 ай бұрын
በእውነት ድንቅ መገለጥ ነው መምህርታችን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ይባርክሽ ። ሀገር ቤት ባልሆምን ሁሉንም መፃህፍቶችሽን በፍጥነት ማግኘት ችያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ። የነ አባ ተስፋ ሥላሴን ፣የነ አለቃ አያሌውን እና የመሳሰሉትን የእውነት ና የእግዚአብሔር ወዳጆች መፃሕፍት በመደብርሽ ለገበያ ብታቀርቢልን ደስታችን ወደር የለውም ። እናመሰግናለን ክበሪልን !!!
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ ብዙ ነገር ነው እያስተላለፍሽ ያልሽው እውነት ምን ልበል በች እናመሰናለን🎉❤
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 6 ай бұрын
EGZIABEHER yimesgen anchi legna le enkelfamochu yesten amelak yemesgen .Keri zemeneshen dengel MARIYAM tekumelesh ehetachen
@YonasWendfrw
@YonasWendfrw 6 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ልቸሳ አዉነት አልሻለሁ የምታስተምርውም ይሁን መትሻፍቶችሽ የሚሰጡት አዉቀት በዉነት የሚገርም ነው ::አንድያው አግዚአብሔር ብያድለኝ መአበኛ ትምህርት ባንች ብማር አጅግ በጣም ደስ ባለኝ ::መምህር ካንቺ ሊማሩ ይገባል አላለሁ የአነጋገርሽ አና የአገላለፅሽ ዘዴ የሚገርም ነው ::በጣም አናደንቅሻለ አናመሰግናለን :: ሌላው ደግሞ በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ የኢትዮጵያን ትንሣኤ የምትጠብቁ ሰዎች የመምህሯን ትምህርት አንደመደበኛ ተከታተሉት አንዲሁም መፅሐፍንም አንብቡ በተለይ ደግሞ የኦርቶዶክስ አይማኖት ተከታዮች በደንብ በመከታተል የተከታዩአን ቁጥር ከፍ አናድርገው ::ይህን የምላችሁ ዝም ብዬ አይደለም ስለውደፊቱ የተነገረኝ አና ከአስር ዓመት በላይ ስከታተለው የነበረው ትቢት ጊዜው አየደረሰ በመምጣቱ ነው ::
@yednek30tessema
@yednek30tessema 6 ай бұрын
ሃምሳ ሺህ ተመዝጋቢ ተከታታዮች እንዲኖራት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez 6 ай бұрын
ይገባት ነበረ ግን እዉቀቷን ከሐይማኖቷ ጋ እያነፃፀረች ሳይድ ይዛ መተረብ ነው የተያያዘችዉ she mix vocabulary.
@fasika9507
@fasika9507 5 ай бұрын
@@Snowy-vn1ez ትምህርቷ በደንብ አድርጎ ነካክቶሀል/ሻል ማለት ነው🤔
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez 5 ай бұрын
@@fasika9507 ክክክ መልክትሕ ን ለሰዉ እንዲረዳ መፃፍ ሞክር።
@ኦርቶዶክስ2127
@ኦርቶዶክስ2127 6 ай бұрын
ዶክተር በጣም አንጀት አርስ። በስተመጨረሻዉ ትምህርትሽ ግልፅ እያለ ሚመጣዉ ነገር ሁሌም ደስ ሚለኝ ፓርት ነዉ። እናመሰግናለን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@sisay-jz5cl
@sisay-jz5cl 6 ай бұрын
በትክክል
@yihungetu9897
@yihungetu9897 Ай бұрын
መምህራችን ሰላምሽ ይብዛ ።ስለጠፋሽ አሳስቦኛል
@qorontosmedia
@qorontosmedia 6 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ፣ በናፍቆት የምጠብቀው ትምህርታዊ ገለጻ ነው። ብዙ የተወሳሰቡና በግለሰባዊ ፍላጎት የተዛቡ አስተሳሰቦች ግልጽ እንዲሆኑ አድርገሻል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምን ያህል ዘመን ተሻጋሪና ዕውነተኛውን የክርስቶስን አስተምህሮ ይዛ የቆየች መሆኑን እንድንመረምር እና የበለጠ እንድናውቅ አደርገሻል። ህያው ልሳን ያላት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነች፣ እግዚአብሔር በጸጋ ይጠብቅሽ በርችልን አመሰግናለሁ።
@Ethiopia928
@Ethiopia928 6 ай бұрын
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥሽ ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው ተባረኪ ክፉ አይንካሽ
@zekariasayele4879
@zekariasayele4879 6 ай бұрын
ከዚየበለጠ እውቀት ሥላሴዎች ይጨምሩልሽ
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 6 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ ከእውቀትሽ ስለምታጠግቢን እጅግ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በየጊዜው የምታቀርቢልን ትምህርቶች ዘመኑን የሚመጥን ምርጥና ጣፋጭ ትምህርት ነው የምእራብውያንን ሴራ በማጋለጥ ጥንቃቄ እንድናደርግ የሚረዳን ነው። እኔ በበኩሌ በጣም ጠቅሞኛል በድጋሚ ከልቤ አመሰግንሻለሁ ።❤
@Abel-n3u
@Abel-n3u 6 ай бұрын
እውቀትን ካዋቂዎች ማወቅ አዋቂ ያደርጋል:: እድሜሽን ያርዝምልን ዶ/ር.
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልኝ እህቴ ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ሰላምሽን ያብዛልሽ ለሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ቤተክርስቲያንን ከተኩላዎች ያጽዳልን አሜን፫
@mekrez.0834
@mekrez.0834 6 ай бұрын
ዶ/ር ቃለሕይወት ያሰማልን ተባረኪ...ሃገሬን ኢትዮጵያን ሐይማኖቴን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የካህኑ ዮሐንስ ሃገር በደንብ እንዳውቃት ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ እድሜና ጤናን ከቤተሰብሽ ጋር እመኝልሻለሁ ክፉ አይንካሽ🙏🙏🙏
@mekushanigus
@mekushanigus 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ። አዲስ ነገር መርምረሽ አጥንተሽ ማራኪ በሆነ አቀራረብና ገለፃ ሰለምታቀርቢልን እናመሰግናለን።
@NazrawiwFx
@NazrawiwFx 6 ай бұрын
በጣም ነው ምወድሽ "ዩቶፕያ" የሚሰኘውን መፅሐፍ 2012 ላይ ገዝቼ አንብቤው የቶማስ ሞርንም ባዮ ግራፊ እንድመረምርና ከብዙ ሰዎች ጋር ጥብቅ ውይይት እንዳደርግ መነሻ ስለሆንሽኝ በጣም ነው ማከብርሽ እንዳንቺ ያሉ የጥናትና የምርምር መፅሐፍት ፀሐፊዎችን ያበዛልን ዘንድ ዋና ምኞቴ ነው Big Respect 🙏🙏🙏
@BurukSolomon-qm8hf
@BurukSolomon-qm8hf 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@tsamateklerisom7335
@tsamateklerisom7335 6 ай бұрын
I was drinking your teachings like water. THANKYOU VERY MUCH. will be joyfully waiting for your the next episode
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 6 ай бұрын
መስኪኪኪኪኪኪኪኪ ያበርታሽ። 🙏🙏🙏🙏 ይህን ደጋግሞ መስማት ነው።
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲመረጥ እንዲህ ነው ዶ/ር መሰከርም እናመሰግናለን
@Frehiwot-d4w
@Frehiwot-d4w 6 ай бұрын
በጣም በጣም ነውየማደንቅሽ ጀግኒት ሴት ሰፋ ያለ እውቀት ነው የምታሳውቂን በርቺ
@geletawaka
@geletawaka 6 ай бұрын
ስላካፈልሽን እውቀት እናመሰግናለን ዶር በርቺልን::
@abeldemisse6390
@abeldemisse6390 6 ай бұрын
Hi Dr. I just want to thank you for doing what you doing, revealing the truth. እግዚአብሔር መልካሙን ሐሳቦችሽን ያሳካልሽ.
@yadituluu4574
@yadituluu4574 6 ай бұрын
Abet metadel, knowledgeable ❤
@AscheKibew
@AscheKibew 6 ай бұрын
Dr ሁልጊዜ በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ እንኳን በሰላም መጣሽልን፡፡ብዙ የማናቃቸው መንፈሳዊ እና ሀገራዊ እውቀቶች አሉን Dr አስተምሪን፡፡ትልቅ ላይብረሪዬ ነሽ thank you ❤❤❤❤❤
@KiyaHaile-j8s
@KiyaHaile-j8s 6 ай бұрын
የኔ ዉድ እህድ እንዴት እንደምወድሽ ጌታ ይጠብቅሽ እዊቀቱን ያብዛልሽ ዘሮችሽ ይባረኩ ከመናፍቃን ክፋት ይጠብቅሽ🎉🎉❤❤
@genetteklu7300
@genetteklu7300 6 ай бұрын
ዶክተር መስከረም ተባረኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 6 ай бұрын
ዶ/ር ጌታ መድሐኒያለም ፡ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ
@deresemekonnen5073
@deresemekonnen5073 6 ай бұрын
ዶ/ር ፡ መስከረም ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ከሚያሰኙኚ ፡ ምርጥ ፡ ኢትዮጵያዊውት ፡ ምሁራን ፡ አንዷ ፡ በመሆንሽ ፡ ስላንቺ ፡ እግዚአብሔርን ፡ አመሰግናለሁ። ብዙ ፡ እውቀት ፡ ተምሬያለሁ። በጣም ፡ አመሰግንሻለሁ። ደረሰ ፡ እባላለሁ ፡ ከኤሞሪቪል ፡ ካሊፎርኒያ።።።። በተለይ ፡ ዩቶፒያ ፡ የሚለው ፡ ፅንሰ ፡ ሃሳቡ ፡ ሁሌም ፡ይኮረኩረኝ ፡ ነበረ። ካንቺ ፡ ማብራሪያ ፡ ስሰማ ፡ እውነታው ፡ ታየኝ። በርቺ።
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 6 ай бұрын
Enikuan dehina metash Dr Meskerem eniwedishalen fetari ke kifu hulu anchinim betesebochishinim yitebik. 💚💛❤️🙏🙏🙏
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 6 ай бұрын
መስኩዩ ከእና ቤተሰብሽ ዕድሜ እና ጤና : ፀጋና እና በረከት ይስጥልን።
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን
@elsabethlakew2676
@elsabethlakew2676 6 ай бұрын
ውድ ዶክተር ስለትምህርታዊ ገለፃሽ በጣም እናመስግናለን እጅግ ድንቅ ነው። አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ :: ካንቺ ብዙ እንጠብ ቃለን ። በርቺልን
@dmulugeta
@dmulugeta 6 ай бұрын
"The Awakening Lecture Series" by Dr. Meskerem Lechisa ❤
@zenebechdemessia7852
@zenebechdemessia7852 6 ай бұрын
ልእልት ቃለሕይወት ያሠማልን ዘመን ይባረክ
@agerenewu8397
@agerenewu8397 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን መስኪ
@MengistuArgaw
@MengistuArgaw 6 ай бұрын
ድንቅ ነው ኪዳነምህረት ትባርከሽ !
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ኣምላክ ጥበቃና ድጋፍ የድንግል ማርያም ምልጃ ካንቺ ጋር ይሁን❤!
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 6 ай бұрын
እጅግ በጣም እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር መስኪ🙏
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤🎉 ተባረኪ
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo 6 ай бұрын
በቅድሚያ በጻዱቁ አባታችን ስም አመሰግናለሁ።ግን የመሪ ራስ ዐማን በላይ መጽሐፍ አስተሳሰብ መንፈሳዊ ነት ይጀምርና ወደሌላ ስለሚወስድ አንድቀን አስተያየት በስጭበት ደስ ይለኛል ዶክተር ከይቅርታ ጋር።
@esra240
@esra240 Ай бұрын
ዳክ በጣም ጠፋሽ በሠላም ነው በግሌ አስብሻለሁ 🎉🎉
@Ethiowud
@Ethiowud 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን ✨አዴት ሰነብትሽ ዉድ አህታችን ✨
@SaraNatan-cc3fl
@SaraNatan-cc3fl 6 ай бұрын
The queen is here❤
@temesgenaylawu706
@temesgenaylawu706 6 ай бұрын
እረ በእግዚአብሔር ምን አይነት እዉቀት ነዉ አንደኛ ነሽ
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 6 ай бұрын
Thank you ❤🎉
@yimernone4387
@yimernone4387 6 ай бұрын
thank you for this talk. it is also good to tell that the 16th Renaissance thought was underpinned by the hermeticism.
@utopia3386
@utopia3386 6 ай бұрын
True!
@LeulH-gz1rb
@LeulH-gz1rb 6 ай бұрын
Betam amesegnalew kebzu amelekaket eyetebekshn new
@kassahuntesfaye3459
@kassahuntesfaye3459 6 ай бұрын
Amesegnalew Dr.
@samuelhailu4609
@samuelhailu4609 6 ай бұрын
Great things ever...and forever...Meski...thank you for the lessons...
@berukdesta6597
@berukdesta6597 6 ай бұрын
በዚሁ ስለ ካባላም በትሰሪልን
@tegistnigussie2769
@tegistnigussie2769 6 ай бұрын
EDr. Really I appreciate you. Good taker u.
@Orthodoxtewahedo-11
@Orthodoxtewahedo-11 6 ай бұрын
ጠቃሚና ወቅታዊ መረጃዎችን በየጊዜው ስለምታደርሺን ከልብ እናመሰግናለን ዶ/ር በርቺልን!!
@BirtukanTsega-n4i
@BirtukanTsega-n4i 6 ай бұрын
ዶክተር እረጅም ዘመን ኑሪልን
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@meserettesfaye3309
@meserettesfaye3309 6 ай бұрын
Dr. Mesik kale hywet yasemaln
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ 6 ай бұрын
እውቀቱን ይጨምርልሽ እናመሰግናለን መስክዬ ❤️💋💅🏻🙏🏻
@babyboy10-i6r
@babyboy10-i6r 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዶ.ር
@anthenehBerhanie
@anthenehBerhanie 6 ай бұрын
Thank you for persuasive and engaging presentation. Your attractive!!!
@tesfushegaw8143
@tesfushegaw8143 6 ай бұрын
Wow interesting I am waiting for your next program
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 6 ай бұрын
ቃለሕይወት ይሰሚልን:: በርቺ:::
@luisavallauri9830
@luisavallauri9830 3 күн бұрын
Tebareky
@helengmedhin3736
@helengmedhin3736 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዶ/ር መስኪ
@ሰያየማርያም
@ሰያየማርያም 6 ай бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣሽ ዶክተር
@garchotub4652
@garchotub4652 6 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ስለ እርስዎ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እኔ ፕሮቴስታንት ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደኩት እና ዕድሜ እስከፈቀደ ድረስ ሁሉን አውቃለሁ ከእርስዎም ብዙ ተምሬያለሁ አሁንም እግዘብሔር ይባርክሽ እና ወደ ጉዳዬ ስገባ ከዚህ በፊት ስለ መንግስት ጣና ዙሪያ ያደረጉትን ጉብኝት መሳል ግን አጀንዳው ሌላ እንደሆና ትቂት ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው እና እኔ የማውቀውን አጋልጣለሁ እና የኢትዮጵያ መንግስት Protestant nw ወይም ጴንጠቆስጤ ነው ይለሉ ወይም እንደ እኔ እና ከሱ ሹመት እስከ ክልል ድረስ ቢታይ Protestant ናቸው ግን ለምን????..... ሁሉ ኹኖ ግን አንድ ወሳኝ ሰው አለ ዳኔል ክብረት እሺ ለምን የአብይ አማካሪ ሆነ??? እንቀጥል ጣና ለጉብኝት ዳኔል ክብረት ነበረ እንዴውም የጎበኙት ቦታዎች በጣም ወሳኝ ቦታዎች ናቸው እንዴው በvideo እንዳየሁት ዳኔል ክብረት የጥንት መፅሐፍ እየገለበጠ ያነብ ነበረ ። ግን መንግስት በዚህ ደረጀ ለምን ያን ቦታ ሄደ እና ለሚፈልጉት ነገር እና ለግዕዝም ዳኔል አለ ማለት ነው ለአብይ እሺ እንቀጥል ሰሜን ለም ጦርነት ላይ ሆነች በተለየ አማራ እና ትግሬ ይህ አጀንደ ነው በጦርነቱ ሰበብ ብዙ ቅርሶች እየተጋለጡ ነው እና ይሄን በእግዚአብሔር ብዬ አደራ እላለሁ እንደገና ቢታይ እና ለህዝቡ እና ቤተክርስቲያን በዚህ በወጀቦ ሰአት እራሷን እንድጠብቅ የሚለውን መልዕክት አስተላልፋለሁ አመሰግናለሁ ።
@addisuzemen15
@addisuzemen15 6 ай бұрын
Betam yasazenal 😭😭😭😭😭 enersu kefaten yezew new yeminkesakesut demo Semenu be keresetenaw tenker yale selehonena bezu tentawi ye brana methehafoch eza yegegnalu .....yehenen demo matefat yemichelut be tornet sebeb new .....💔💔Egziabeher Amelak becha Hagerachenen Hazebachenenna B/ kerestiyanachenen yetebekelen 🙏
@mulushewakibret5928
@mulushewakibret5928 6 ай бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ትምህርቶችሽ በጣም ጥሩ ሆነው ሳለ ግን መሃል መሃል ላይ የሌሎች ሀሳብም ቢሆን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እና ስለ ቅድስ ድንግል ማርያም ከእኛ ከኦርቶዶክሳውያን አስተምህሮ ውጭ የሆኑ ነገሮችን ስትናገሪ "ክብር ምስጋና ይግባውና" ብትይ ብዬ አስባለሁ።
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤
@Engudaytube21
@Engudaytube21 6 ай бұрын
በርቺልን ዶር እንቁአችን ነሽ
@SamuelMekonnen-qx2rq
@SamuelMekonnen-qx2rq 6 ай бұрын
How are you Dr. Mekerem .I like all your discussion . That was my question.
@Crisiuuuuuronaldo
@Crisiuuuuuronaldo 6 ай бұрын
እንወድሻለን❤❤❤
@Thenew5087
@Thenew5087 6 ай бұрын
ጎበዝ በርቱልን መምሕርት ወሊቅ ወይዘሮ መስከረም ለቺሳ!
@hareg5262
@hareg5262 4 ай бұрын
Thank you so much!
@bamatube7
@bamatube7 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዶር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤛🤛🤛🤛🤛
@tesfayegizwe3141
@tesfayegizwe3141 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ
@GeberabeFasika
@GeberabeFasika 6 ай бұрын
ዶ/ር ካንቺ ብዙ ነገር የተማርኩት እወድሻለሁ❤❤❤❤
@ElsaKetema
@ElsaKetema 6 ай бұрын
መስኪ እናመሰግናለን ረጅም ዘመን ፀጋውን ጨምሮ ያኑርልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን እናመሰግናለን
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 6 ай бұрын
Wonderful explanation
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@surafelshenkut
@surafelshenkut 5 ай бұрын
ዶክተር ብዙ ነገሮችን እንድመረምር አድርገሺኛል እንደአዲስ ነው የተወለድኩት
@እድለኛውአይቶ
@እድለኛውአይቶ 5 ай бұрын
Dr We love you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@hit2579
@hit2579 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ
@girummolla6555
@girummolla6555 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@selaletube7121
@selaletube7121 6 ай бұрын
በርቺ ዶር
@kidusgirum323
@kidusgirum323 6 ай бұрын
Kura aydelem , Ibis yimitbal wef nat mesaliyawi nat lebebeghnetu enji yewnet melku aneberem. Ganelem aydelem .
@dagsol9364
@dagsol9364 6 ай бұрын
መስኪ እባክሽ ስለ አኑናኪ ሙሉ ታሪካቸውን ወዲ በይን ያስፈልገናል 🙏
@Eyob797
@Eyob797 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕረ(ጅ)ም ዕድሜ ይስጥ(ሽ) በር(ቺ) እህት።
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 6 ай бұрын
አቦ በሰላም ነይልን
@addisdamtew1950
@addisdamtew1950 6 ай бұрын
ተባረኪ ዶክተርዬ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 6 ай бұрын
Dr. Ye meedenk timihirt new! Min yidenkal le hulum ye satinael lijocb Sera new Egziabher Amlak yigesistilin ! Tebarekee!!
@genetlemma7460
@genetlemma7460 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 6 ай бұрын
ዶክተር ድምጽ አይሰማም በደምብ ዩቲዩብ ላይ😮
@kinfezewdu5457
@kinfezewdu5457 6 ай бұрын
doc👏👏👏
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
Selam Dr Meski 🌹🌹👍
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
የመሬት መንቀጥቀጥ በረከት ወይስ ቁጣ? ማወቅ ያለብን የመሬት ኃይል
1:00:48
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 51 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН