26 - (ግ)ኖስቲሲዝም ምንድነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

  Рет қаралды 97,097

Utopia

Utopia

Күн бұрын

Пікірлер: 637
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 9 ай бұрын
ደጋግሜ ሰማሁት። አባታችን ገብረ መንፈስቅዱስ ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ በገቡ ጊዜ ደስ ብሏቸው ነበር። በገድላቸው እንዲህ አሉ። እግዚአብሔር ሆይ ይህችን አገር ከአለም ፈላስፎች ( ከኖስቲሲዝሞች ) ስለጠበቅሃት አመሰግንሃለሁ ። ይላሉ። ይገርማል።
@bayoushmekuria2897
@bayoushmekuria2897 9 ай бұрын
የተዋህዶ አርበኛ፣ ማንቂያ ደወላችን መምህርታችኝ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በእውነት ።
@danielzewdu
@danielzewdu 9 ай бұрын
L
@ሩዬ
@ሩዬ 10 ай бұрын
የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴን የበለጠ እንድወድ በጣም እንዳከበር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን ድንግል ማርያም አትለይሽ🙏
@AesopEthiopia
@AesopEthiopia 10 ай бұрын
ውድ እህታችን ዶ/ር መስከረም ለቺሳ፥ ትልቅ ስራ እየሰራሽ ነው። እግዚአብሔር ካንቺና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን። አመሰግናለሁ።
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽልን ዶክተር የኔ እርጎ ብሰማሽ ብሰማሽ የማትሰለቺ ልባም ሴት የእውቀት አዝመራ ነሽ በርቺልን በፀጋው በጤና እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@nuale23
@nuale23 10 ай бұрын
የተዋህዶ ብሌን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እድሜና ጤና ይስጥልን
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 10 ай бұрын
ሁሉንም የፈጠረ የእውቀት የብርሃን አምላክ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ ዶ/ር ቀሪ ዘመንዎን ይባርክልኝ ያርዝምልኝ አሜን አሜን አሜን
@napoleongirma1205
@napoleongirma1205 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋሽንአብዝቶ ይጨምርልሽ ዶክተር መስከረም
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 10 ай бұрын
በእውነት ሴት ነሽ ስትናገሪ በጣም የሚጣፍት ቃላት ናቸው እሚወጡት ከአንደበትሽ እረጋ ያለሽ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ❤❤❤
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን እመቤቴ ትጎብኝልን❤❤❤!!!
@AmareSiyum
@AmareSiyum 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ስለሰጠን ቃለሕይወት ያሰማልን እህታችን
@marthameshesha8660
@marthameshesha8660 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደዚህ ፀጋዉን ያብዛልሸ የዘመኑ ድንቅ ሰዉ እንወድሻለን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 10 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም ከአነቺ ብዙ ነገር እየተመርን ነው በርቺ እጎዚአብሔር ይጠብቅሽ
@tamegedamu8164
@tamegedamu8164 9 ай бұрын
ፀጋውን...ያብዛልሽ.....! ትእግስቱ ን...ጽናቱን....አብዝቶ... ይስጥሽ...!!! እሕታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን...!!!
@ermiasnegash2900
@ermiasnegash2900 9 ай бұрын
በጣም ድንቅ ትንታኔ ይሠማል ይገባል ረጋ ያለ ትንታኔ በርቺ
@mystoe9261
@mystoe9261 10 ай бұрын
ቸሩ መዳኒያአለም ይጠብቅሽ❤❤ ብርቱ ሴት።ከአንቺ ብዙ እየተማርኩኝ ነው
@MesfinTaddesse-rm8rp
@MesfinTaddesse-rm8rp 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤናና በሰላም ይጠበቅልን አብረውሽ ይህንን ዋጋ ለሚከፍሉት ቤተሸቦችሽ ከፍያለ አክብሮት ይድረስልኝ።
@alemuabate3111
@alemuabate3111 10 ай бұрын
ውድ እህታችን- እጂግ በጣም ግሩም የሆኑ እርእሶችን እየመዘዝሽ ስለምታስተምሪን ከልቤ አመሰግንሻለሁ:: አምላካችን መድሀኔአለም የተድበቀብንን ሁሉ ይግለጽልሽ:: በውጩ አለም የምናስተውለውን የተቃርኖ ህይወት ለመረዳትና እራስንም ለመጠበቅ በእጅጉ የሚረዳ ትምህርት ነው::
@goldenartrealestateplc5329
@goldenartrealestateplc5329 9 ай бұрын
Amen
@NegissuBekele
@NegissuBekele 5 ай бұрын
❤❤❤
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 10 ай бұрын
እንኳዕ በሰናይ መጻዕኪ እህትነ። 🙏🙏🙏
@mahileatberihun9606
@mahileatberihun9606 9 ай бұрын
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋሽንአብዝቶ ይጨምርልሽ ውድ እህቴ
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 10 ай бұрын
የድንግል ማርይም አርበኛ ፀጋሽን ታብዛልሽ:: እድሜ ይስጥልን::
@fih7949
@fih7949 9 ай бұрын
በመጽሓፍቅዱስ ውስጥ የጻፍሽውን ፈልጌ አላገኘሁትም የቱ የእግዚአብሔር ተከታይ ነው የማርያም አርበኛ የተባለው ? ወይስ የብቻሽን መጽሓፍ አሳተምሽ ???
@noelbekele8193
@noelbekele8193 9 ай бұрын
​@@fih7949 ፐ 👏🏽👏🏽👏🏽 ቀጥልበት አቶ ሶላ
@ethiopia1st209
@ethiopia1st209 10 ай бұрын
እንዴት እንደምወድሽና እንደማከብርሽ የኔ ጀግኒት እህት ❤
@andombirhane4772
@andombirhane4772 10 ай бұрын
ስለዚህ መረጃና ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን ዘመንሽን ይባርክልነ።
@Askal-pc2nu
@Askal-pc2nu 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን፣ ዐይን ገላጭ ማብራሪያ ነው! አብዝቶ ይባርልን!
@Eyosiasthegreat2347
@Eyosiasthegreat2347 10 ай бұрын
የጥበብ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማሽ ውድ እህት ዶር!
@tenagnewoldeyohannes1495
@tenagnewoldeyohannes1495 9 ай бұрын
Gobez dokter nesh, bizu tihimirt amitishal. Yihin eniji tinqola temirewu yemiwetut kegedamat newu.
@GetahunLemlemu
@GetahunLemlemu 9 ай бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም ውብ የሆነ እረቂቀ እግዚአብሔርን ትምሕርት ካሐዲ አሰመሳዬችን የይሁዳ አጋሮችን የሠይጣን ባለሟሎችን ረቂቅ ካሀዲወችን ትምሕርት ሰለአጋረሸን ሰለገለጥሸልኝ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜነ አሜን አሜን ........ :- ❤❤❤
@Yodit-f2s
@Yodit-f2s 9 ай бұрын
ተባረኪልን እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamshiferaw2565
@abrahamshiferaw2565 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋው ፍቅሩ እና አንድነቱ በአንቺ ላይ ውሎ ይደር ውዷ እህታችን::
@MogesYimam
@MogesYimam 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልሽ ኩራታችን ነሽ በአንቺ እንኮራለን መድሐኒዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ምንም ክፉ ነገር አይንካብን ለዛላለም መኖር ቢቻል ብትኖሪልን። በአንቺ ላይ ያደረው የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ የእግዚአብሔር ፀጋ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን
@sofiamelesse2832
@sofiamelesse2832 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እመቤታችን ትጠብቅሽ
@SolomonTesfaye-p6m
@SolomonTesfaye-p6m 10 ай бұрын
ሰልፉ የእግዚአብሔር ይሁን ። ልቦናችንን መልሶ በፍቅሩ ይማርከን ። እህቴ በፀጋ እና በበረከቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን ። አሜን።
@tadessekassa6714
@tadessekassa6714 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@5sfamilychannel709
@5sfamilychannel709 10 ай бұрын
ዶር መስኪ እግዚአብሔር ፀጋሽን ያብዛው ድንቅ ነሽ ሁሌም
@TilahunTilahun-e8v
@TilahunTilahun-e8v 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ።
@sigmatronX
@sigmatronX 10 ай бұрын
ግሩም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mseifug
@mseifug 9 ай бұрын
ኢትዬዽያ ሀገረ እግዚአብሔር ነች የምንለው በዘመናት ሁሉ ካለ ሰው ስለማይተዋት ነው በዚህ ዘመን ሰው ሆነሽ በመገኘትሽ ሁልግዜ በቦታሽ እንዲያፀናሽ ፀሎቴ ነው በርች ዶ/ር
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 10 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እንጂ ምን እላለሁ❤❤❤
@bekelekifle388
@bekelekifle388 10 ай бұрын
እግዚሀብሄር ይባርክሽ!
@makedestefera4771
@makedestefera4771 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልን ።እናመሰግናለን ።
@EliasHabtu-y7n
@EliasHabtu-y7n 7 ай бұрын
D.r ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ ብሎናል የኢትዮጵያ የሴቶች ተምሳሌት....
@yonasderesse9932
@yonasderesse9932 10 ай бұрын
ዶ/ር አግዚአብሔር ይጠብቅሽ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልሽ።
@Aklile_mariam
@Aklile_mariam 9 ай бұрын
የግድ ማወቅ ያለብንን ትምህርት ተምረናል በእውነት ወደፊትም እግዚአብሔርን ባለማወቅ እንዳንጠፋ የሚረዳን አጋዥ ትምህርት ነው እንዲሁም የሌሎች እምነት ትምህርታቸውን እንድናውቅ አድርጎናል ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እናመሰግናለን
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ካንቺ ብዙ ተምሬእለሁ እንዴት እንዳለቀ እንኩዋን ሳላውቀው የሳምንት ሰው ይበለን ❤❤❤❤
@seyfemekuria9279
@seyfemekuria9279 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤናን ይስጥልን።
@Tezerakalu
@Tezerakalu 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልሽ
@betizazokssie5141
@betizazokssie5141 9 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ አንደበተ ወርቅ ነሽ ኑሪልን ዶክ🎉
@aberadesta286
@aberadesta286 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@yimernone4387
@yimernone4387 10 ай бұрын
I am excited and mesmerized to see Meski again with another profound talking point.
@LoyidGirma
@LoyidGirma 10 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ❤❤❤❤
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j 10 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን❤
@taklu85
@taklu85 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እመቤታችን ትጠብቅሽ🙏
@aynalemmekuria7870
@aynalemmekuria7870 8 ай бұрын
ድንቅ የእግዚህአብሄር ስጦታ ነው ያለሽ ሃይማኖትሽንም ሀገርሽን የምትወጂ በዕድሜ በጤና ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ ሕውነቱን ለማውጣት ያለሽ ጥረት በጣም የሚድነቅ ንው የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ቤተሰብሽንም ይባርክልሽ ተባረክልን!!!
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ
@TekleTsadk
@TekleTsadk 10 ай бұрын
እህቱ ዶክተር መስከርም ለቼሳ። በጣም በዕውቀት የተሞላሽ ምሁር ነሽ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ። ቤተሰብሽንም ይባርክልሽ ።
@SamerEhite
@SamerEhite 6 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና እስጥሽ እህታችን 🎉🎉🎉🎉ቃለ ሂወት ያሰማልን
@clight214
@clight214 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መምህር።
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ካንቺ ብዙ እውቀት እያገኘን ነው በርቺ!
@mgj1380-f4n
@mgj1380-f4n 10 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን። በእድሜ እና በጸጋ ያኑርልን። እናከብርሻለን እንሳሳልሻለን።ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ።ከእዚህም በላይ የእውቀቱን ብርሀን ይግለጽልሽ።
@mekedesdeneke4436
@mekedesdeneke4436 10 ай бұрын
በስላሴ ቸርነት በእመቤታችን አማላጅነት! በአስተማርሽን እውነት እናመሰግናለን! በርቺልን እኛንም በማስተዋል እንድንመላለስ ይርዳን!
@beke8193
@beke8193 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ። የተባረክሽ ነሽ ። ዘርሽ የተባረከ ይሁን። እድሜሽ ይርዘም።
@yeabsiraTadele-kr3xh
@yeabsiraTadele-kr3xh 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መምህርት
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 6 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii 9 ай бұрын
Thank you dr and teachers for the generation may God bless you
@WorkWork-ok1cz
@WorkWork-ok1cz 9 ай бұрын
እንቁዋችን እግዝሕብሕር ይጠብቅልን እህታችን
@ethiopiatikdem461
@ethiopiatikdem461 10 ай бұрын
ለአንችም እግዚአብሔር ይስጥሽ የዕውቀትንም ጥበብ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይግለጥልሽ አሜን፡፡
@TsigeTulu
@TsigeTulu 10 ай бұрын
አምላክ ይጠብቅሽ ለቤትሽ እመቤት ያድርግሽ ለልጆችሽ መልካም እናት ያድርግሽ።
@HirutKebede-ft5ru
@HirutKebede-ft5ru 10 ай бұрын
ተባረኪ❤።
@dimvidpro
@dimvidpro 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውድ እህታችን ። ምናለ ዶ/ር ሁሉ እንዳንቺ ምሁርና ስለ ሰው ልጅ ድህነት የሚገደው ቢሆን ኖሮ።
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 8 ай бұрын
😍🙏💯👌🙏💚💛❤️💕መስኪ ኑሪልን 😍🙏
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 10 ай бұрын
የትንሳኤው ዘመን ምስክር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህወት ያሰማልን
@asfaw8154
@asfaw8154 10 ай бұрын
ዶክተር ቃለ ሂወት ያሰማልን የሚገርም እውቀት ነው ያካፈልሽን የሚቀጥለውንም በጉግት እጠብቃለሁ የዛሰው ይበለን አሜን🙏
@ashenafihailu3688
@ashenafihailu3688 10 ай бұрын
ይህንን ነገር ቀድመን አለማወቃችን የሀገራችን ህዝብ ምን ያህል እንደተጎዳን።በእውነት አሁንም መንቃት አለብን። መምህር አመሰግናለሁ
@saraelyas661
@saraelyas661 10 ай бұрын
👉 ዶ/ር በእኔ ትውልድ መካከል ስላለሽ ደስ ይለኛል! ፀጋ ይብዛልሽ!
@ephraimtsegaye8504
@ephraimtsegaye8504 10 ай бұрын
ጀግና ሃገሬ የወለደችሽ አስተዋይ❤
@AbataZeledaw
@AbataZeledaw Ай бұрын
ሰላምሽ ይብቃ ለዚህ ቀውጢ ወቅት ወቅጠሽ አድቀሽ እልመሽ በጥብጠሽ ብሱፕ መልክ በሾርባ መልክ በክስ መልክ ጣእመ እውቀቱን ስለምታድይን ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ቃለህይወት ያስማልን🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉።ፀጋውን ያደለሽ ያብዛልሽ ❤።
@CHAChi-x8b
@CHAChi-x8b 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዳግም ለፍርድ መጥቷል ።ሰንበት ተዋህዶ ህግና ነቢያትን እናክብር💙💚💛❤️እግዚአብሔር ዳግም ለፍርድ መጥቷል ።ሰንበት ተዋህዶ ህግና ነቢያትን እናክብር💙💚💛❤️እግዚአብሔር ዳግም ለፍርድ መጥቷል ።ሰንበት ተዋህዶ ህግና ነቢያትን እናክብር💙💚💛❤️
@kalkidantadesse1681
@kalkidantadesse1681 10 ай бұрын
ድንቅ እውቀት ነው:: እግዚእብሔር ይባርክሽ::
@efrembekele3753
@efrembekele3753 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ እውቀት በዚህ ዘመን እንድንነቃ የሚያደርግ ትምህርት
@duk2321
@duk2321 9 ай бұрын
ዶክ እመቤቴ ከነ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ!
@solomonseme333
@solomonseme333 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር መሥከረም!!!!
@anaremelka3287
@anaremelka3287 10 ай бұрын
Thank you. God Bless you !!!!!!
@ayechluhemmaru4023
@ayechluhemmaru4023 10 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እየተማርን ያለነው::እድሜ ከጤና እና ከጸጋ ጋር ይስጥልን::በርቺልን!❤
@zenebech-yk5hj
@zenebech-yk5hj 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 10 ай бұрын
ጀግኒት፣ ክብሬ ከልቤ ነው ውድ እና ድንቅ ንቁ እህታችን። ብዙ እያስተማርሽኝ ነው በርቺ🙏🙏🙏✝️✝️
@Erena-23
@Erena-23 6 ай бұрын
Egziabhier ytebksh ❤❤❤
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 10 ай бұрын
ዶክተር መስከረም እግዚያብሔር ይስጥሽ አመሰግናለው ብዙ እውቀትን አግኝቼበታለው
@legesse8909
@legesse8909 9 ай бұрын
ሰለዚህ በጎ'ና ቀና አገልግሎትሽ ምህረቱ የማያልቅ እረሱ መድሃኒያለም ሃይል ጉልበት ያብዛልሽ፣ ዶ/ር መስከረም ስለ ትምህርቱ አመሰግናለሁ፡፡
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጤና በሰላም ይጠብቅሽ።
@andualemsintayehu4335
@andualemsintayehu4335 10 ай бұрын
እግዚአብር ያበርታሽ!
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 10 ай бұрын
ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጀግና🥰🙏👏👏👏👏
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 9 ай бұрын
“ሀገረ እግዚአብሔር ታላቅ ስም”እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶ/ር መስከረም🙏
@yordanosfeleke9054
@yordanosfeleke9054 7 ай бұрын
ማንቂያ ደወላችን መምህርታችኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ !
@sisaytamrat-b4n
@sisaytamrat-b4n 10 ай бұрын
ብርቅዬ ኢትዮጲያዊ። እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልሽ
@Siyoum321
@Siyoum321 10 ай бұрын
እኔ አንችን የምገልፅበት ቃል አጣሁ እግዚአብሔር አምላክ በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልሽ።
@hiwotmesfin2284
@hiwotmesfin2284 10 ай бұрын
ዶክተር መስኪ ኢትዮጵያ ሀገሬ እድለኛ ነች የኢትዮጵያም ኦርቶዶክስ ምክንያቱም አንቺን አፍርተዋል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ❤❤❤ እንወድሻለን 🙏🙏🙏 እናከብርሻለን ❤❤❤❤ ከአንቺ ብዙ እንማራለን እያስተማርሽን ነው። ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 10 ай бұрын
መስክዬ ውድ ባለማህተብ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ የኛ ውድ❤🙏
@aragaydebash
@aragaydebash 26 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ ቃለህይወት ያሰማልን
@Dagi-man
@Dagi-man 9 ай бұрын
እመብርሃን ድካምሸን አይታ የተኛውን የኢትዮጵያን ሕዝብ የምታነቂበት ፀጋ ታድልሽ🙏
@nardostaddle1904
@nardostaddle1904 10 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ
@ቆሞስአባፍሰሀ
@ቆሞስአባፍሰሀ 4 ай бұрын
ክብርት እኅታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@enatasrate576
@enatasrate576 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 188 М.
🔴 በአደባባይ ገረፉን።
1:50:52
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 9 М.
ን ፒራሚድ ዝሰርሑ ህዝቢ ተረኺቦም!
47:35
Hbri Vodcast | ሕብሪ ቮድካስት
Рет қаралды 143 М.