37. modal verbs "can & could"

  Рет қаралды 357,903

Maraki English with abi

Maraki English with abi

Күн бұрын

Пікірлер: 715
@GHKD2491
@GHKD2491 2 жыл бұрын
I can’t believe we freely got a mentor like you. Keep op the good work.
@GHKD2491
@GHKD2491 2 жыл бұрын
*up
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
Glad I could help,keep the positive vibe.
@tizitasileshi2476
@tizitasileshi2476 2 жыл бұрын
Tebarek
@gadisaadugnamerga579
@gadisaadugnamerga579 2 жыл бұрын
@@GHKD2491 of you often to
@gadisaadugnamerga579
@gadisaadugnamerga579 2 жыл бұрын
@@GHKD2491 of you often to
@eastwest334
@eastwest334 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የማስተማር ዘዴ በጣም በቀላል ሰውች እንዲረዱ ታደርጋለህ 👌በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏽
@sarina9811
@sarina9811 3 жыл бұрын
Amen bilanan la teacher rachin
@danielteklemariam4108
@danielteklemariam4108 3 жыл бұрын
I am proud of you. L would like to appreciated you for helping us to learning English. But, you did not tell to your audience to share your videos to share with their friends and other social medias. Some times you may have carfule on exampls you used in this lesson: like I could ride a bike. Check it out thank you for your effort
@TeddyLakew-m8d
@TeddyLakew-m8d 4 ай бұрын
​@@sarina98110
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 жыл бұрын
ተባረክ መታደልህ ጊዜ ወርቅ በሆነባት አሜሪካ በነፃ ማስተማር መመረቅ ነው አሁንም ተባረክ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 3 жыл бұрын
አረ ኢትዮጵያ ነዉ የሚኖረዉ
@alemuamare3167
@alemuamare3167 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የዚህ ዘመን ትውልድ ለመማር ብቻ ሳይሆን ለማስተማርም ቅን ነው ። በእኛ ጊዜ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ፓስቴንስ፣ ፕሬዘንቴስ፣ ፊውቸር ቴንስ፣ ይሉናል ጀምረው እስኪ ሲጨርሱ በእንግሊዘኛ ብቻ ነው አርብ አርብ አንድ ገፅ ሙሉ ዲክቴሽን ትፈተናለህ ከወደክ በአስተማሪው ፈቃድ ጥሩ ማርክ ያመጣ ተማሪ እየዞረ መሃል አናትህን በኩርኩም ይቆፍርልሃል (ይኮረኩምሃል) በዛው አስተማሪውን ብቻ ሳይሆን ትምህር ቤቱን ትጠላዋለ ። እንግሊዘኛ Understand ካላደረክ ደግሞ የማትሪክ ውጤት አይመጣም ። አብዛኛው ተማሪ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መሰረት ስለሌለው ነው ውጤት ላይ ሲቸገር የነበረው። ዛሬ ግን እንደ አንተ አይነት ብቃት ብቻ ሳይሆን ለማስተማር ቅን ልብና ፍላጎት ያለው ትውልድ ስለተነሳ ትውልዱ እድለኛ ነው። በርታ ዛሬ ባይታወቅህም ወደ ፊት አንተ አታውቀኝም እኔ የአንተ ተማሪ ነበርኩ በአንተ ትምህርት አሰጣጥ ተጠቅሜ ነው አሁን የምታየኝ ቦታ የደረስኩት የሚሉ ብዙ ምሁራን ያጋጥሙሃል። በአካል ባታያቸው እንኳን በሚዲያ ስለአንተ መልካምነት ሲመሰክሩ ስታይ ትውልድን በመስራት ለአገር መጥቀምህን በፍሬ ታየዋለህ። በርታ የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@tewodrosteklu7845
@tewodrosteklu7845 3 жыл бұрын
Well said!
@alemuamare3167
@alemuamare3167 3 жыл бұрын
@@tewodrosteklu7845 Thank you!
@tewodrosteklu7845
@tewodrosteklu7845 3 жыл бұрын
@@alemuamare3167 You're welcome
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 3 жыл бұрын
Betammm tiru miker new👍👍🙏🙏🙏🙏
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ ደግሞ ከልቡ ነው ሁቹ ነገር ፈጣሪ ይበርከው
@antihero7480
@antihero7480 3 жыл бұрын
አቤት ተሰጦ 17;አመት ተምሬ ሳይገባኝ በትንሽ ቀናት ውስጥ ብዙ ማወቅ ችያለሁ ማነህ እገሌ ከዛ ቁጭ ብለህ ውጤትሽ F ነው ከምትል መጠህ እንደኔ ብትማር ይሻላል የምር ምህሬ ብትሆን ኑሮ AA ነበር የማመጣው አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ የተባረከ ይሁን!!
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
wow😃 thanks a bunch really!
@hanaalemayehu6866
@hanaalemayehu6866 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ይገርማል እንደዚህም እውቀታቸውን ሳይሰስቱ የሚያካፍሉ ሰዎች አሉ ብዬ ለማሰብ ይከብደኛል ግን በጣም ሳላደንቅህ አላልፍም ለመረዳት በሚገባ መልኩ ነው በርታልን ዋው ብሮ
@melkeneshwoldegabriel5392
@melkeneshwoldegabriel5392 3 жыл бұрын
አንተ ልጀ ሲፈጥርህ እራሱ ለአስተማሪነት ነው የፈጠረህ በጣም ነው የማመሰግንህ ተባረክ
@melatyishak5455
@melatyishak5455 3 жыл бұрын
I don't have words, you are an amazing teacher so keep going, please !!
@eritreawelday6040
@eritreawelday6040 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ጉበዝ አስተማሪ በዚህ ቀጥልበት ትመቻለህ እድሜ ይስጥልን
@litaekyasolomon8376
@litaekyasolomon8376 3 жыл бұрын
Goob
@asiahassen1471
@asiahassen1471 3 жыл бұрын
Abi በጣም ጎበዝ ነህ አታጨናንቅም የማሰረዳት ዘዴዎችህም ይመቻሉ ምንም መሠላቸትም አይታይብህም ሰረዱህ ትደሰታለህ አሰተማሪ ማለትእንዳንተ ነዉ በርታልን ወንድሜ
@chaltud393
@chaltud393 3 жыл бұрын
Thank you man! It’s great 👍 generally we can use can/could, 1.ability 2.Request ( informal and polite) 3. Asking permission ( informal and polite ) 4.allowed things .ex. You can take some money with you when you leave. 5. Possibility. (Can (general possibly) could (specific events) ex. tomorrow the temperature can be below 24 c ). The weather station said , the weather could be....) . Fantastic way of teaching ,I love it , keep doing the good job.
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Perfect!
@addisabeba7324
@addisabeba7324 Жыл бұрын
Couldn't ለምንድን ነው የምንጠይቀው🤔
@amarachmedia4368
@amarachmedia4368 3 жыл бұрын
We're learning a lot from you, good job 👏
@teshomelentderu
@teshomelentderu 3 жыл бұрын
በድጋሚ የማትመፃደቅ ብቻህን ማወቅ የማትፈልግ ለሁሉም ከልብህ የምታስብ ሙሉ ሰዉ ነህ አመሰግንሀለሁ
@mhl671
@mhl671 3 жыл бұрын
በቅርቡ ነው ትምህርቶችህን ያየኋቸው። በጣም ጥሩ በቀላሉ የማስረዳት ችሎታህን ወድጄዋለሁ። አንድ የአማርኛ ቃል ላይ እርማት ብሰጥህ ቅር እንደማትሰኝ ተስፋ አለኝ። "ክ" ያልኩህ ለማለት ያልኩክ ስትል ሰማሁ። ይሄ ቃል ከመቼ ወዲህ እንደሆነ አላውቅም ብዙ ሰው ሲጠቀመው እሰማለሁ። አንተ የቋንቋ አስተማሪ እንደመሆንህ፥ ቢታረም ብዬ ነው። አመሰግናለሁ።
@TargetTutorialWithDawit
@TargetTutorialWithDawit 3 жыл бұрын
Before I couldn't understand English well but now I can. Thank you mannn 👍🙏🙏🙏
@gudutaye6337
@gudutaye6337 3 жыл бұрын
I went to different schools to learn English but non of them could help me. But now I got the best teacher. What I want to tell you is you have to promote your channel so that many Ethiopians can solve their problems.
@bezashimalis9457
@bezashimalis9457 2 жыл бұрын
Berta .wendimachin .🏆🏆🏆
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
Thank you so much!
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ ጎበዝ በርታ
@johnnirayo6341
@johnnirayo6341 3 жыл бұрын
Wow wow wow amizing teacher especially for Ethiopians
@atsedemaryam1580
@atsedemaryam1580 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው! ልዩ ነቱን አላውቅም ነበር በጣም እየተጠቀምኩ ነው በጣም ትልቅ ሰው ነህ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው አመሰግናለሁ
@eyoeladisu3724
@eyoeladisu3724 3 жыл бұрын
you are my favorite ENGLISH TEACHER and my HERO
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 3 жыл бұрын
መግለጫ የለኝም በጣም ጎበዝ አ ስ ተ ማ ሪ! 🙏👍👍👍👍❤በርታ
@bbiyeb4163
@bbiyeb4163 3 жыл бұрын
Abi👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾you are very gobez gobez and gobez teacher Thank you so much
@tsegenashgebreab4995
@tsegenashgebreab4995 3 жыл бұрын
Wow so smart man really l love this lesson keep go bro l like so much this lesson wow Amazing 😉 👊🏻👊🏻👊🏻🤙🏼🤙🏼🤙🏼
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
keep it going💪🤗💪🤗
@MekonnenB
@MekonnenB 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ይህን እድል ለውገኖችህ ትቆርቁዋሪ ነህ ብርታት የኔልጅ።።
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Amen! thank you! 🙌
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ
@positiveenergy6603
@positiveenergy6603 3 жыл бұрын
You are just the best!! I have been working so hard to improve my English communication skill, but I never found such functional class. Glad that I come across your channel...keep the good work!!!
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህርየ እግዚአብሔር ይስጥህ ደስ የሚል ትምህርት ነው
@bezadaniel8877
@bezadaniel8877 3 жыл бұрын
ለነዛ ደነዝ ዪቲዪበሮች አስተምርልኝ ስው ስውን ልገንዘብ ገደለ ብልው እያወሩ እራሳቸው በውሸት ወሬ ህዝብ እያጋጬ የሰው ስም እያጠፍ ሰው ላይ እየፈረዱ ገንዘብ በዩቲዩብ ለሚያገኙት ሰይጥኖች አንተ ጥሩ ተምሳሌት ነህ ደስ እያለኝ ሰብስክራይብ አደርግሀለሁ ለነገሩ እውቀት የላቸውም በሀጥያት የሰሩት ብር እንጅ አንት ግን ተባረክ
@saraayale2945
@saraayale2945 3 жыл бұрын
Thank you for teaching us! It really helpful.
@liasol8518
@liasol8518 3 жыл бұрын
Thank you Abi, we love you so much.
@MeronAmare-j1x
@MeronAmare-j1x Жыл бұрын
አቢ በጣም እናመሰግናለን የምታስተምረው ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 Жыл бұрын
you are most welcome
@almazawoke3205
@almazawoke3205 3 жыл бұрын
እንዲህ፡ነው፡መምህር፡እናመሠግናለን ቃላቶችህ፡እራሱ፡ውበት፡አላቼው፡የማይረሳ
@temesgenababu6597
@temesgenababu6597 3 жыл бұрын
you are a person who are understand me and other like me thanks very match.
@selamdaba838
@selamdaba838 3 жыл бұрын
Ye bezu amet tiyake new yetemeleselegne i love you brother and God bless you
@tsedenianega1598
@tsedenianega1598 2 жыл бұрын
thank you for being such a nice teacher . every lesson that u taught helps me alot
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
It's my pleasure
@hannabelachew101
@hannabelachew101 3 жыл бұрын
Like your teaching way , loud and clear. Gid bless both.
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
thankyou so much !
@Habeshacurls28
@Habeshacurls28 3 жыл бұрын
Your lessons deserve all the likes in the world..keep up the good work brother.
@queenzelika8269
@queenzelika8269 3 жыл бұрын
you know waht I can't stop listening your amazing speech you're just a super Heroo much better then all those zeroo education politi cs
@earlybird4298
@earlybird4298 3 жыл бұрын
I really appreciate u and your amazing teacher u teach me a lot keep it continue i wish you the best. Please everyone follow him. Keep learning keep growing 💪
@mekeadesshefaw254
@mekeadesshefaw254 2 жыл бұрын
I like the way you teaching 😃
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
you're so welcome!
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልህ🌷🌷🌷
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
thank you
@YaredAndargie-ox6yw
@YaredAndargie-ox6yw 4 ай бұрын
ጀግናው ተባረክ ሌላ ቃል የለኝም
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
How entertaining and fun this was, welcome back Ale. You two are like my habesha coffee and kolo together that I can not separate. Fun and entertaining with great intuziazem. I love it. Ale "yes you can my brother". Abi, well done!!!! another superb lesson. Keep it up and stay smiling 🤗🥰🥰
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
😁😁😁
@ድንቃድንቅእውነታዎች
@ድንቃድንቅእውነታዎች 3 жыл бұрын
Ewenet kelebe new temehert minister lishelemh yegebaw neber enamesegnalennn 👏👏👏👏🙏💕
@ጣአይቱጣአይቱ
@ጣአይቱጣአይቱ 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ መምህር ነህ። ተባረክልን።
@gizachewdubale4338
@gizachewdubale4338 Жыл бұрын
such a good teacher !!!
@seaduafirasa5609
@seaduafirasa5609 3 жыл бұрын
Allah ytebikih,. You’re amazing teacher!!!!
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
You have the talent
@rozakebede1473
@rozakebede1473 3 жыл бұрын
Your so blessed thank you so much. I learned alot.
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
you're welcome
@rodibayou9330
@rodibayou9330 3 жыл бұрын
ተባረክልን አቢ መልካም ሰው!!!
@yonathaneyasu6998
@yonathaneyasu6998 3 жыл бұрын
You have good abillity in teaching, easy way of teaching 👍👍👍👍👍👍👍👍
@yasinshifa7245
@yasinshifa7245 3 жыл бұрын
እውነት ለመነገር ከአንተ ብዙ ትምህርት ተምሬዋለሁ። ሰለ እንግሊዝኛ ያለህን እውቀት ለመግለፅ ቃለት ያጥራኛል ።። thank you very much brother Abi
@babi6017
@babi6017 3 жыл бұрын
I like so Thenku you teacher you are Good work keep it up 🙏 god blees you
@tizitadendir2016
@tizitadendir2016 3 жыл бұрын
የማታስተምርበት መንገድ በጣም ደስ ይላል በርታ
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
thanks!!!🤗
@teshomelentderu
@teshomelentderu 3 жыл бұрын
ችሎታህ ልዩ ነዉ ማንም ይገበዋል እናመሰግናለን
@hanawelderufael7603
@hanawelderufael7603 3 жыл бұрын
Woww awesome I really appreciated you thanks bro .
@nejibmohammed220
@nejibmohammed220 3 жыл бұрын
Abi really really I found you are a convincing teacher, I thank you teacher! / I liked you!
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
glad you liked it 😃
@abirhamayalew4844
@abirhamayalew4844 2 жыл бұрын
i realy liked your teaching and i see every video
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
i appreciate it!
@soressatube7796
@soressatube7796 3 жыл бұрын
I am following you. because, your way is comfortable
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
You really are the best teacher,i learn a lot of words from you thank you 🙏🏾 so very much
@gossaguta9353
@gossaguta9353 3 жыл бұрын
This is my 1st time to watch your video glad and interesting time with your class. Thanks.
@simonbogale5221
@simonbogale5221 3 жыл бұрын
Still now i'm not studing for the diffrecetion of English ..but todays i'm very sustaing for your study. Every time i'm follow you .......
@እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ
@እናቴእመቤቴ-ኈ1ቀ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ በርታልን❤💐🌹
@tewabechasfaw3952
@tewabechasfaw3952 3 жыл бұрын
Thank you so much for your excellent lesson abi 🙏.
@tamiratbinchamo1854
@tamiratbinchamo1854 3 жыл бұрын
before i can't understand English but now i can me to #maraki teaching good thank you lot 😙
@mahikiru7249
@mahikiru7249 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ምርጥ አስተማሪ ለኔ ተመችቶኛል ትንሽ ሰዓት ብጨምርበት
@የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ
@የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ Жыл бұрын
ጌታን አቢ ይለኛል አብ የኔ ውድ ወንድም ውውድድድ ነው መረግህ❤️❤️❤️
@abushteklu6546
@abushteklu6546 3 жыл бұрын
Thank you! በጣም ትመቻለህ!!
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Many many thanks! ✌😊
@tveveyaakov7292
@tveveyaakov7292 3 жыл бұрын
You're an amazing teacher and professional. I really enjoy from your lessons. From Israel
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Happy to hear that!🤗
@mesfinbeyene4766
@mesfinbeyene4766 2 жыл бұрын
Wawe I appreciate u you are the one relly
@selamfikadu5335
@selamfikadu5335 3 жыл бұрын
Thanks, you have the talent I learn a lot
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 3 жыл бұрын
I’m glad I came across to this video so helpful . በጥፊ ሊያጮለኝ😂😂😂 ደስ ስትሉ
@nebiyumekonnen7619
@nebiyumekonnen7619 2 жыл бұрын
No words every time! Thank you!🙏
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 2 жыл бұрын
You are so welcome
@kidistandye7421
@kidistandye7421 3 жыл бұрын
Thanks teacher Abi. If you can please give us questions after a lessen .just like today.💚💛❤
@tsigealemsgd3036
@tsigealemsgd3036 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በቀላልና በዘዴ ነው ምታስተምረው፡፡
@rahelweldsemayat9045
@rahelweldsemayat9045 3 жыл бұрын
You are amazing teacher. nice to meet you.
@elsatube387
@elsatube387 3 жыл бұрын
you have not only knowledge but also a special teaching skill .keep it up
@seadimohammed1729
@seadimohammed1729 3 жыл бұрын
Mastemar betam tichilaleh gobez good job tebarek
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Amen! same to you!
@tsigezeirhun7150
@tsigezeirhun7150 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ዛሬም አዲስ ነገር አስተማርከን እናመሰግናለን ይህ የብዙዋቻችን ችግር ነበር
@hawastube6905
@hawastube6905 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ! ይገርምካል ዛሬ ያልጠበኩትን ነገር ነው ያወኩት !!
@bntube1688
@bntube1688 3 жыл бұрын
Berta ewnet betam gobez 👍👍👍
@semoneteferra986
@semoneteferra986 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ምምህር ነህ ጊዜ ሳገኝ እከታተልህ አለሁ በተለይ አሜርካን እንግሊ ለሚናገር ሰው በጣም ግልፅ ነው
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
please do I'm sure you will be happy🤗
@hayuhussietube4956
@hayuhussietube4956 3 жыл бұрын
Tnks bro 😘 i'm can do exercise so all are right thanks very much 😘😘😘
@Gres68
@Gres68 3 жыл бұрын
ሁለተኛ ነኝ እንኳን ሰላም መጣህ መምህር
@ethiotesfaye5303
@ethiotesfaye5303 3 жыл бұрын
ለአንቴ ቃላት ያጥርብኛል ጎባዝ ባርታ 👍
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
💪you too!
@kahsaykidane2729
@kahsaykidane2729 3 жыл бұрын
you are gifted to help others be blessed...
@sebsibegetahun3735
@sebsibegetahun3735 3 жыл бұрын
I'm a lecturer at one of the Ethiopian University. but you are really teaching me English! BERTAAAA!
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
okay sure any time bro!
@mekedestussuma5977
@mekedestussuma5977 3 жыл бұрын
thank you so much for all you do you're the best and funny
@Miku-fp6ui
@Miku-fp6ui 3 жыл бұрын
You are the best
@melesseayalkbet5222
@melesseayalkbet5222 3 жыл бұрын
Wonderful teaching method with talented and smart presentation 👍👍👍
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Thank you for your time! 😊😀✌
@hanatefera6546
@hanatefera6546 3 жыл бұрын
Wow 😲😳😲😳😲 andegna biyalew ye ametu sayihon yezemenu mirt sew biyalew
@deyasdeme
@deyasdeme 3 жыл бұрын
Thank you Abi!, you teach me well🙏, and it helps a lot if you do on *would, *should also
@marshetfikadud0tcommarsila530
@marshetfikadud0tcommarsila530 2 жыл бұрын
Betam new yemnwedh berta zlekvet
@mekoyetmulugeta5062
@mekoyetmulugeta5062 Жыл бұрын
I love you Abi. Keep teaching
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 Жыл бұрын
thank you. i appericate you .keep watching
@cherenettesfaye3691
@cherenettesfaye3691 3 жыл бұрын
I like the way You're teching ......I won't to say thank you brother and I'm You're fun
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 3 жыл бұрын
Thanks and welcome
@tsigegebrekidan4351
@tsigegebrekidan4351 3 жыл бұрын
You're an incredible teacher ❤ thank you so much ,your lessons so helpful for my everyday conversations, mark my word! if I keep following you, nobody won't ask me where am I from, good looking buddy
@abebechwoldie5334
@abebechwoldie5334 3 жыл бұрын
Don´t worry about your accent be yourself buddy.
@henokgirma896
@henokgirma896 3 жыл бұрын
ሰላም ማራኪ ኢንጊሊሽ በጣም ነው የምወድህ። አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ኢንጊሊዘኛ መከታተል ከጀመርኩ 5 ቀኔ ነው ኬት ልጀምር በክፍል በክፍል ወይስ ዝም ብሎ ነው አልገባኝም እሱ ኬት ልጀምር።
@zed1509
@zed1509 3 жыл бұрын
Wawwww yemastemarachihu ክህሎት የሚገርም ነው ‼‼ እኔ ግን የማይገባኝ ደደብ ነኝ😍😍😳
@peaceforethiopia3991
@peaceforethiopia3991 3 жыл бұрын
Abi, you are unique. Thanku
@tsehaytessema4492
@tsehaytessema4492 3 жыл бұрын
You know what I took the class for 7 month for it helps us for communication so first we have to know the sound means the letters okay in ethiopia in my age I don’t know how we know how to read when think all the way back also their a different b/n when those word in begging also at the end . That’s okay keep it up 👍
@አላህአንድነው-ዸ9ቘ
@አላህአንድነው-ዸ9ቘ 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@kmhistory2129
@kmhistory2129 Жыл бұрын
Thank you very much, God bless you
@marakienglishwithabi8159
@marakienglishwithabi8159 Жыл бұрын
Thank you too! amen
4.talking about the coming time (easy way) in amharic
32:51
Maraki English with abi
Рет қаралды 255 М.
"ING" የሚወስዱ ቃላት
28:19
Maraki English with abi
Рет қаралды 99 М.
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,9 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 39 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,1 МЛН
ለመጨረሻ ጊዜ አጥርተዉ ይወቋቸዉ/All past tense
28:48
Maraki English with abi
Рет қаралды 261 М.
80% ያሻሽሉ!!!
33:55
Maraki English with abi
Рет қаралды 276 М.
289.Modals of obligation/ብዙ እንግሊዝኛ የታመቀበት/
26:23
Unique English in amharic
Рет қаралды 143 М.
Teacher nigus 81 - Modal verbs 1
18:31
Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Рет қаралды 93 М.
Has been Vs have been
27:30
Maraki English with abi
Рет қаралды 378 М.
“Couldn’t agree more” confusing usage
21:25
Maraki English with abi
Рет қаралды 22 М.
ከቀንጋ የተያያዙ አሪፍ አባባሎች
27:41
Maraki English with abi
Рет қаралды 108 М.
የቋንቋ መሰረቶች ክፍል አንድ /Modal verbs part 1
24:59
Unique English basics
Рет қаралды 1,3 МЛН
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,9 МЛН