37ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ልጆችና ባል ሳያውቁ እናት በድብቅ ያመለኩት ዛር ውጤት

  Рет қаралды 52,866

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 544
@user-yp8jt4pi6u
@user-yp8jt4pi6u 3 жыл бұрын
ቆይ ሳልቀደም ልኮምት ግንጥያቄ ለመምህር ተማራዎች የመምህራችንን ትምህርት ተምሮ ማነው እንደኔ ቤተስቡን ከበአድ አምልኮ ይወጣው እስኪበላይክ አሳዩኝ የስውደስታ ያስደስታችሁ ድሞ በላይክ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ግንአሁንም ከቤትስላስወጣሁት በጣም በእኔላይፍተነ እይመጣብኝነው በፀሎታችሁም አስቡኝ ግን መምህር ከስደት ስመለስ የእኛንቤት እኔበአንድበቴነው የምነገርው ከአንተቢሮ መጥቼ እግዚአብሔር እንዲረዳኝበፀሎትችሁ አስቡኝ ፍቅርተማርያምብላችሁ በሉአሁን እንማማር
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ ውድ እህታችን ልፋትሽ መጨረሻውንም ያማረ ያርግልሽ እንኳን ደስስ አለሽ
@user-yp8jt4pi6u
@user-yp8jt4pi6u 3 жыл бұрын
@@user-sg1qn1wm2w አሜን እግዚአብሔር አምላክ በገጠርይለውን ህብርተስብ ምንምስለማይውቁነው በተለይ በእኛ አካባባቢመምህር እንደው እንድቀንብትሄድ እኔሙሉወጭውን እችልነበር አንድቀን አስተምርክ ብትመጣ እኔንም ሁለመነዬን አቆሳስሎኝ ቆማጣ አድርጎኛ እውነ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስውአገር መቸም አይሽንፍኝም አሸንፍዋለው በእግዚአብሔር ሀይል
@sarasara5647
@sarasara5647 3 жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ ማሬ
@user-yp8jt4pi6u
@user-yp8jt4pi6u 3 жыл бұрын
@@sarasara5647 አሜን እማ
@noahyossef3161
@noahyossef3161 3 жыл бұрын
ኃይል
@user-jr4cd1ci1r
@user-jr4cd1ci1r 3 жыл бұрын
ተመሰገን አምላኬ ፍቅረኛዬ በስደት የተወወቅሁት ምርጥ ጓደኛዬ ንስሀ ገብቶ ስጋወ ደሙን ዛሬ በኸባለወልድ ቀን ህይመት የሆነውን ተቀበለ በጣምምምም ደስስስስ ብሎኛል የብረሀንን እናት አመሰግኑልኝ ክብርህ አየጓደል መድሀኒ አለም አባቴ
@ffty7136
@ffty7136 3 жыл бұрын
አሜን በረከት ይድረስን ለኛም
@user-dp5mh7nz6u
@user-dp5mh7nz6u 3 жыл бұрын
እንካን ደስ ያለሽ ህህቴ ፍፆሚያቹን ያሳምርላቹ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
እሰይ ይህን ያሳየኝ '' አምላክ'' ተመስገን ''ፈጣሪም'' ደስ ይለዋል ''መላአክትም'' ተመስገን ተመስገን ወንድሜ እንኳን ወደ ሰላሙ ህይወት ቀላቀለህ እህቴም ጎበዝ መሆንሽን ያሳየኝ በርቺ አሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
First time in the world 🌎 memihir tesfaye Good bless you ✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Memihir tesfaye no problems for you a coffee ☕️
@yonashaile6136
@yonashaile6136 3 жыл бұрын
ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተሰማያት ።በእውነት ድንቅ ዝማሬ ወንድሜ ።ዝማሬ መላእክት ያሰማህ።
@mastimeki1415
@mastimeki1415 3 жыл бұрын
ዉድ መምህር እንደምን ዋልህ. ያለፈዉ እሁድ ከአባታቺን ከመምህር ግርማ ጉባየ ቅዱስ ፋኑየል ቤተክርስቲያን ለመሳተፍ ሂጀ ነበር ::እና ግን አባታቺንይመጣሉ ተብሎ ነበር.ግን አልነበሩም.ግን ብዙ ሰዉ ይጮሁ ነበር እና የሆኖ እናት እየጮሁ አዉደምህረት ላይ መምህር ተስፋየ አዋረደኝ እያሉ ይጮሁ ነበር .በጣም ነዉ ደስ ያለኝ.ብዙ ነብስ እያዳንህ ነዉ..
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️✝️🤲❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
👍👍🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️🤲❤️❤️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Really good job memihir tesfaye
@sabaasmer7860
@sabaasmer7860 3 жыл бұрын
መምህር ጤና ይሰጥልኝ እኔም ከጉራጌ ቤተሰብ ነው የተወለድኩት ብዙ የምሰማው ነገር ያሰፈራል እኞሰ?ትረዳናለህ ፍቃድክ ከሆነ
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልልልልል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ! እግዚአብሔር ይሄንን ቤተሰብ በምህረቱ እንደጎበኘ የኛንም ህይወት ይጎብኘን አሜን🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Pray for me memihir tesfaye have problems with me not workings
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን
@takkoushcell6392
@takkoushcell6392 3 жыл бұрын
16"ቤተሰብ ማዳን ማለት ታምር ነው በእውነት። እግዚአብሔርብርታቱንይስጥህ ወይኔ ሰንቱ አለበየቤቱ የጠፋ ነፍስ አለ እሚደርስለት ያጣ። ወይኔ ወገኔ። ጠፍተናል እኮ ሁላችንም። ተመስገነ እንደ አንደ አይነት መምህርን እንዳቅ ያደረገችኝ የታላቅ ወንድሜ ሚስት ናት። ጋብዛኝ። ስንት ነገር በህይወቴ እቃቃ እየተጫወተብኝ ያለ ነገር ያገኘሁት።በተቻለ መጠን እራሴን እና ቤተሰቤን አድናለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር።አምላከ ቅዱሳነ እድሜና ጤና ይስጥ። ከ። ሙሉ ቤተሰበህ♥♥
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላምና እና ፍቅር ሁሌም ይብዛልህ ከይቅርታ ጋር አንድ አስተያየት መስጠት እችሌለሁ ከፈቀድክልኝ በማንኛውም ትምህርት ሆነ ቀጠመኝ ስታቀርብልን በስተመጨረሻ በገጠመኝ 155ላይ የተናገርኸውን ቃል በልልን እርኩስ መንፈስ በየስሙ እየጠራህ የተገሰፅ ይሁን በልልን ገጠመኝ 155 እያዳመጥኩ እንደዛ በምትልበት ሰአት በጣም ነው አህምሮዬ የተረበሸ ወየው ዘንድሮ ብዬ ጮኩ ከጠራኸው አንዱ መንፈስ ይኖራል በራሴ ላይ እና መምህር ጊዜ ካለህ በመቼም ሳትረሳ ይችን ቃል በልልን በአንተ አንደበት አድሮ እግዚአብሔር ሚዘው ሚያሰረው መንፈስ ይኖራል አምናለሁ ደግሞ የአንድ የድለኛ ሰው ነፍስ እፎይ ብላ ታርፋለች
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰላምህ ይብዛ ውዱ ወንድማችን መምህራችን እወድሃለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ራሴን አውቄያለሁ ራሴን ሳላውቅ ነው የኖርኩት ተጋርዶብኝ ሰው እንዴት ራሱን ሳያውቅ ይኖራል ወዮ የኔስ ይለያል😭😭😭 እግዚአብሔር አባቴ ይመስገንልኝ
@Wert-ej7kj
@Wert-ej7kj 3 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ስጋና ክብሩ ደሙ አበቃቸው እመብርሃን ደግሞ ወላጆቻቸው የልጆቻቸውን ልጅ ለማየት የብቃቸው
@betimek352
@betimek352 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nardimimi3795
@nardimimi3795 3 жыл бұрын
አይይይ እህቴ እኔም እንዳችው ነኝ ዲያያቢሎስ በሪሞት ሲያንቀሳቅሰኝ የኖርኩ ብቻ እግዚአብሔር ያስበን
@helentesfay8776
@helentesfay8776 3 жыл бұрын
መቼም እንዳንተ አይነት ጥሩ መምህር አላየሁም : ገጠመኞችህ ለዚህ ዘመን ትውልድ የሚያነቃ ነው አንተንም የአብርሃሙ ስላሴዎች ከፈተና ይጠብቅህ እንደዚህ ከደብተራ ጋር እየተጋፈጥክ ከነመላው ቤተስብህ ከለላ ይሁኑኽ በርታልን ተባረክ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
አይደለም መምህር ለስብከት እና ለጥቅስ አዲስ አደለንም ሰው በደብ የኦርቶዶክስ ትምህርትን ያቃል ግን ለውጥ የመጣው መንፈስን በማወቅ ነው ። አይዞህ ብዙ ፍሬ እያፈራህና አፍርተሀል ጥሩ ነው በጣም ለዛነው ስብከት ላይ ብዙ ሰው የማታየው ።
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በፀሎት ኣስቡኝ የ6 ወር እርጉዝ ነኝ ድንግል ማሪያም ትቀርበኝ ዘንድ ባለቤቴም የሲጋራ ሱስ ተጠቂ ነው እሱንም በፀሎት አስቡልኝ
@titititi8691
@titititi8691 3 жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ አይዞሽ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 3 жыл бұрын
በሰላም ትገላግልሽ እመብርሐን
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 3 жыл бұрын
አሜን እመቤቴ ትቅረብሽ
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ
@ffty7136
@ffty7136 3 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅሽ እሱንም ከሱሱ ፈጣሪ ይገላግልልሽ እህቴ
@genigirma72
@genigirma72 3 жыл бұрын
የተባረክ መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ያዘርመልን መምህር ባንተ አስተምሮ ነው የተቀርኩኝ ከሁለት ጋዶኞቼ ጋር በኢሞ ጉሪፕ ከፍተን አብሬን እንፀልይና እንሰግድ ነበረ እናም ትናንት እየፀለየን እያለን የአንዷ እህቴ መንፈስ ተጋለጠ በጣም ማልቀስ መጨው ጀመረች እና እህቴ ወንድሞቼ በስደት ያላችሁ ከሶስት ወይም ከዛም በላይም ሆናችሁ ጉሩፕ ከፍታችሁ በጋራ ፀልዬ ስገዱ በግሌ እፀልያለሁ ወይም እሰግዳለሁ ልትሉኝ ይሆናል የግል ፀሎትም እንዳለ ሆኖ ግን በጉሩፕ ተደዋውላችሁ አመቻችታሁ ሰዓት ላይ በጋራ ብትፀልዩና ብትሰግዱ ይበልጥ ውጠታማ ትሆናላችሁ ባይ ነኝ
@KB-ei7zr
@KB-ei7zr 3 жыл бұрын
Memeher kalehen yasemalen ena abundance bemetelew Jeter eny garem ale ena men ladereg heiwety zeberekerek endal new tedare alyasekum yehon ken enaty stevenage ayehu enaty gen koraby nat emetamelekewm negr yelem ebakeh men ladereg
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
እውነት ነው ይሄ አነጋገር ልክ ነው ተጠቃሚ ነው የምንሆነው በህብረት መፀለይ
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
እውነት ነው ይሄ አነጋገር ልክ ነው ተጠቃሚ ነው የምንሆነው በህብረት መፀለይ
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባንተ ላይ እድሮ ክደብትራው ተገላገሉ እንደነዚህ እይነቶቹ ናችው ቤተክርስቲያንን የገደሉዋት በርታ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን ::
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ሆይ ልቦናችንን ክፈትልን የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና እንለወጥ 😍
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም የተዘጋ ህሊናችን ልቦና አእምሮአችን እድልችን ሂወታችን መንገዳችን ይክፈትልን አሜን መምህር ዕድሜ ጤና ፀጋው ይሰጥህ ያብዛልህ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተስፋ ስላሴ እንዴት ነህ ጎበዝ እኮነህ ሁለገብ እኔ ቃላት የለኝም በርታ እመብርሀን ሁሌም ከጎንህ ትሁን አሜን የእውነት ወንድሜ ብትሆን እያልኩ ሁሌ እመኛለሁ 😁🙏🙏🙏
@user-fh6xr9gw1z
@user-fh6xr9gw1z 3 жыл бұрын
እነቁ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ በህልሜ ያንተ ድምፅ በዩቲብ ሲሰማ ብዙ መናፍስት እየ ጮሁ ወጡልኝ።ኣይነጥላ ኣለኝ ይታወቀብኛል በጣም ኣይነ ኣፋር ነኝ ኣምላክ እንዲረዳኝ ፀልይልኝ የመምህር ተማሪዎች
@user-iu2jy2hv2m
@user-iu2jy2hv2m 3 жыл бұрын
*እንካን ደና መጣህልን መምህራችን የምንወድህ የምናከብርህ የሠራዊት ጌታ አንተን የሰጠን እንቁያችን አይናችን ሰላምህ ብዝዝዝዝትትትትትትት ይበል ረጂም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ ከነልጆችህ ኑርልን በእውነት!!*
@shicormerisha6569
@shicormerisha6569 3 жыл бұрын
እባካችሁ እህት ወንድሞቼ መጀመሪያ ትምህርቱን አዳምጡና ከዛ ኮሜንት ታደርጋላችሁ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እናንተ ያዳነ እኛንም ያድነን ፀጋውን ያብዛልህ ሚስጥሩን ይግለጥልህ ተባረክ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ኑርልን የኛ እንቁ መምህራችን 💐💐💐💐♥♥
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መምህሬ እውደህ አለው ድንግል ትጠብቅህ
@judio5511
@judio5511 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት መምህር ሕድሜህ ያርዝመው ተባርክ
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመሥገን ዉድ መምህር ሠላምህ ይብዛልኝ
@takkoushcell6392
@takkoushcell6392 3 жыл бұрын
የጉራጌ ህዝብ በአተዮጵያ ምንም የሚወጣለት የለውም በእምት በስራ በባህል በስርአት ሁሉ ምንምአይወጣለትም በተለይ የዋህነት ዛሬ የጉራጌ ህዝብ በዚ ባህሪው በመናፍቀና በአእድ አምልኮ ተወስዷል።ደቡብንም ጨምሮ ፕሮቴስታንቶች ጨረሱት እንደአንተና እንደ መምህ መላከምክራት አይነቶቹ ቢኖሩ ኖሮ ስንት ትውልድ ይድን ነበር።
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
እሰይ መምህር በርታልን ገና ባተ ብዙ መጋ ይለወጣል ልዑል እግዚያብሂር ይክበር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@kumarbegum8745
@kumarbegum8745 3 жыл бұрын
መምህር እኛን የሂወት ምግብ እንደምትመግበን ከ እግዚአብሔር አግኘው መምህር እኛቤትም ምየት የሚባል እኛ ቤት ቀይ ጨሌ ነገር ነው መምህር አዴ እኔና ታላቅ ወንድሜ እናታችን በቂቤ ስታደርገው አገታችን ላይ እሰሪልን እናቴ ለእኔና ለወንድሜ ያምራል አልኮት ህፃን ነበርኩ አሁንም አለ መምህር አሁን እኔ ስደት ላይ ነኝ አሁን ያተን ትምህርት ሳዳምጥ ሲገባኝ ደውይ ለእናቴ ስነግራት ጥሩ እንዳልሆነ ስነግራት ከቤት እንዲወገድ ያባቴ ታላቅ ወንድሙ እንደወሰደ ነገርችኝ መምህር እናቴን ለምንድነው ምታመልኪው ብዬ ስጠይቃት ምንም የምታውቀው ነገር እደሌለ ድሮ ያባቴ ቤተሰብ እደሰጣቸው ነገረችኝ እና ብዙ ችግር አለ
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 3 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን መምህር እነም ተቸገርኩ በማየት በማሠብ ብቻ ሥሜት ይሠማኛል አረብ ሀገር ነው ያለሁትን በፀሎት አሥቡኝ
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ገጠመኝ በጣም ነው ያስተማረን መምህር ልዩ ገጠመኝ 37 በጣም ጥሩ ነው እኔም አልወለድኩም የተወለድነው 11(10 ወንድ ና 1 ሴት) ነን 3ወንድሞችና አባታችን ሞተዋል ሌሎች አለን ችግር አለ እየታገልኩ ነው እግዚአብሔር እንዲረዳን ፀልዩልን አምደእስጢፋኖስ ነኝ ፡፡
@UserUser-jm6oj
@UserUser-jm6oj 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የእኔን ቤተሰብ በምእሪት አይንህ ተመልከትልኝ መምህርበእድሜ በፀጋ ያቆይልኝ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
ተመስጌን ደስ ይላል ዋናው መቀየራቸው ተባረክ መምህር ዘርክ ይባረክ አሜን
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እንዴት ዋላቹ ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር በላቹበት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ሩፋኤል አባቴ ነው በጣም ነው የምወደው የመምህን መዝሙር *ብላብህ እና ደም እኪያልበው* የሚለውን አዳምጡት እጅግ በጣም ጥሩ መዝሙር ነው ❤ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዩ ገጠመኚን ልስማው👂👍 ከዛን ሀሳቤን ሰጣለው
@melkanshemelkanshe6978
@melkanshemelkanshe6978 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን የቤተስቦቻችንን ህይወት የቀየረ አምላክ የእያንዳንዳችንን ቤት ይጎብኝልን በቤታችን ያለው ክፍ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም የተመታ ይሁን አሜን
@samrakasew3457
@samrakasew3457 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን መምህር በፆሎት አስበኝ ወለተ ማርያም ሸክሜ ከብዶኛን ና😢😭😰
@koreemebet4462
@koreemebet4462 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ ሚገርም ትምህርት ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@tigistyaza1796
@tigistyaza1796 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን ጠላትክ ቀጤማ ይሁን
@mekdesmohammed1972
@mekdesmohammed1972 3 жыл бұрын
መምህር ተስፍዬ ዘር ይውጣልህ በጣም ደስ ይላል በባእድ አምልኮ የታሰሩ መፍትሄ እየሆንካቸው ነው በጣም እናመሰግንሀለን ብዙ ነፍስ እያዳንክ ነው አብሶ ጉራጌ ብሔረሰብ ብዙ ጣጣ አለ እባክህን እንድው በርትተህ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ ዋጋውን መድሀኔ አለም ይክፈልህ
@user-th3yi4qe3m
@user-th3yi4qe3m 3 жыл бұрын
ፀዳለ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ወገኖቼ መምህር በፀሎትህ አስበኝ እንዳልፀልይ ምንም እንዳላረግ አቃተኝ 😭😭
@lastalasta4985
@lastalasta4985 3 жыл бұрын
ዉድ መምህሬ እረጅም እድሜ ፀጋአብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላካችን መምህር መምህር ግርማ ወድሙን በስልክ ላናግራቸዉ እፈልጋለዉ መምህር እባክህን እርዳኝ እግዚአብሔር ይርዳህ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ 🙏
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ድህና መጣህ ለእነርሱ የደርስ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም ይድርስልን. በየቤቱ ስንት አለ. የአንድየ እናት ልቦናችንን ታብራልን እኔስ አለሁ በመንፈስ ከነቤተስቤ ፋጣሪየ ከአገሬ ስላም ባስገባኝ እና ወንድሞችን ባዳንኩ
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምራችን እንኳን ደና መጣህልን አሜን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
እኔም እመሰክራለው ጉራጌዋች እጅግ ምርጥ ዘሮች ናቸው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በትግራይ ክልል ግን እኔ እንደማውቀው ራሰ ምታትና አይናቸውን የታመሙ ህፃናት ነው እንደዛ የሚደረጉት ልክ የሆነ የረጋ ደም እንደሚወገደው ማለት ነው
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
መምህር የእውነት ምን ብዬ መግለፅ አልችም እጅግ ነው ማመሰግነው ዘርክ ይለምልም ተባረክ ዛሬ ብዙ ነገር ነው የሰማሁት የቤቴ ጉድ። ፈጣሪ ይርዳን መምህር በፀሎት አስበኝ አካለ ማርያም
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
መምህርዬ በጣም ደሰ የሚለኝ በሔድክበት ሁሉ ዉጤታማ ነህ። እንዲህ ነዉ እንግዲህ እግዚአብሔር ሲቀድም ።በርታ እንወድሀለን
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ እግዚያብሔር አምላክ አተን ሺ ያድርግልን አቦ
@etesegenetweldgebereal5080
@etesegenetweldgebereal5080 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር!!
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ እጃሁንይስበረው
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እንዳቴ ያለውን ያብዛልን በእውነት በእድሜ በጤና ያቆይልን እስከነ ቤተሰቦችክ
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር የድምፅህ ጉዳይ ገጠመኞችን እንዳልሰማው እያገደኝ ነው ከይቅርታ ጋር ትንሽ ድምጽህን ጨመር አድርግበት 🤲
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 жыл бұрын
መምህር እኔ የተወለድኩት ጎደር ክፍለሀገርነው የባድ አምልኮት በሀይለኛው አለ ።ግን እኔ ጨሊ የሚባለውን ስሙንጅ እቃውን አይቸው አላውቅም የመምህር ግርማ ፈውስላይ ነው ያየውት በይቱ አድስ አበባም ተከራይቸ የምኖርባቸው ሰትዮ በጨሊ ያመልኩነበር በዛቀን ገብቸ አላየውም ።እናም በየትም አገር አለ ጨሌ አሁን ያለውት ታዛንያነው አብራኝ የምትሰራው ልጅ ገላዋን ታጥባ ስትወጣ እረስታው ወደቤት ሔደችና ለሽት ሰገባ አየውት ምድነውብየ አንሰቸ አየውትና 😀😀😀😀 መልሸ አጠለጠልኩላት በነጋታው ወሰደችው አሁን የመምህር ፈውስላይ ሳየው የሷም ጨሊ መሆኑ ገባኝ በምኗ ይዛው እደምትዞር አላቅም ።ከዛን ቀን ወዲህ ትቀፈኛለች ።የታዛንያ ልጅ ናት
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ መምህር እንኳን ሰላም መጣክልን
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 3 жыл бұрын
ምን አለበት ካለ እማይሳነው ሃያሉ አምላክ እግዚአብሔር ለአንተ የስጠውን ቅን ልብ እና ቅን አመለካከት ስውን የማዳን ትጋትህንም ለካህኖት አባቶቻችን ቢያድልልን 🙏🙏🙏
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
አካለ ማርያም መምህር በፀሎት አስበኝ የእውነት እኛም ቤት ብዙ ችግር አለ።
@dababuassafahayat323
@dababuassafahayat323 3 жыл бұрын
መምህራን በአንት ትምህረት ብዙ ቸምራበታለው(ተለወጪለው) እግዚአብሔር አምላክ ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይውት ያሰማልን
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 3 жыл бұрын
መምህር ገተመኞችን በመስማቴ እራሴን ቤተሰቤን ውስጥ ያለውን ነገር እንዳይ ችግሮች የቱጋ እንደሆነ እንዳይ አድርጎኛል በጣም ነዉ ምናመሰግነው ።
@user-sm1lq5cm6n
@user-sm1lq5cm6n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፣ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር።
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ጌታ ሆይ አባት ሆይ ልዑል ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ጌፍታህ በለን !ወይኔ አንድ ነገር ገባኝ ! ምክንያቱም የዚህ ችግር ስላለብኝ ነው በህይወቴ አያቶቼ ቤት ይመለክ ነበር /ይገበርለትም ነበር ኧረ ምን ይህ ብቻ ንቧር ብለው ቡና ለሱ ብቻ አይነካም ልክ እንደ አስራት ይወጣለት ነበር አያቾቼ እያሉ /ምየት/ሙየት የሚባለው ዛር ማለት ነው ልጆች ሁነን እንበላ ነበር እናቴም ምግብ እየሰሩ ኩሬ ያለበት ውሃ ጋር ይወስዱ ነበር ኧረ ብዙ ጉድ አለ በእኛ ማህበረሰብ ፕሮቴስታንት አው እየፈነጩብን ነው ተመቻቸው በዚህ ቀዳዳ አግኝተው ያው ዛሩም ግብሩን ለማግኘት ነው እና ይገርማል ተይዘናል ተለካክፈናል ይገርማቹሃል የኔ ታናሽ ወንድሜ እምነቱ ምን እንደሆነ አላውቅም አይፆም ስራ ህይወት አይሳካለት በቃ በጥቅሉ ሁላችንም የየራሳችን ችግር አለብን ምክንያቱም ይሄነዋ እግዚአብሔር ይገስጸውና በጸሎት አስቡኝ አመተ ገብርኤል ትንሽ ፈተና አለብኝ
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
የኔ አባት የነፍሴ መንገድ ያሳይፕኽኝ የኔ መምህር እም ፍቅር ትጠብቅህ
@dhdjj5980
@dhdjj5980 2 жыл бұрын
ብጣዕሚ ደስ ዝብሉ ቤተሰብ ብሓቂ ❤ ሓደ ሓደ ነገር ኣብ ሂወተይ ዘሎ ታሪኽ እዩ ። ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህርና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ 🙏 እመ ብርሃን ምስ ኩላትና ትኹን🙏
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተዋህዶ ልጆች ደካማ እህታችሁ ነኝ ከኔ የበረታችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለሐይማኖት ብላችሁ በጣም ነው የሚፈታተነኝ ይታገለኛን በተለያየ መንገድ አልቻልኩም😭😭😭😭😭
@meronworku7473
@meronworku7473 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይህን ቤተሰብ የባረከ ልዑል እግዚያብሔር የኛንም ቤተሰብ ይጎብኘን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሩፋኤል ገብረ ሥላሴ ወለተ ህይወት
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣክልን ሰላምክን እመብርሃን ታብዛው አሚን
@elenikebede1327
@elenikebede1327 3 жыл бұрын
መምህር ድምፅህን ከፍ ብታደርግ ጥሩ ነው በደንብ አይሰማም
@user-di8lm3cf1m
@user-di8lm3cf1m 3 жыл бұрын
ውድ ብርቱ የሆንክ መምህሬ እምዬ ማርያም በወርቅ ልብሧ ሽፍን አድርጋ ታኑርክ ትጠብቅክ አሜን ፫
@user-yb9hc2cq5u
@user-yb9hc2cq5u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ደስ ይላላ መምህር ተስፋይ ፈጣሪ ይጠብቃል መዳሓኒ ዓለም እድመና ጠና ይስጥህ 💙💙💙💙💙
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 መዝሙርህም መንፈስን ያድሳል
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን የዛሬው ልዩ ገጠመኝ ደግሞ ልዩ ነው የመንፈሶች ስም ገና ዛሬ ሰማኋቸው ይገርማል መምህር የማላውቀውን ሁላ ነው ያወኩት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እሽ የB እንጠብቃለን ቶሎ ልቀቅልን
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ፀጋውን ያብዛልክ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@user-uw9ze3kr7g
@user-uw9ze3kr7g Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን✝️🥰🥰🥰🥰
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰራው ድቅን !መምህር የገጠመኝ መፀፍህ ጥሩ ያንተ ትምህርት መልሰን የምንሰማበት ጊዜ አለ ላንተ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ !
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በውነት በእዲሚ በጤና ያቆይልኝ አሜን
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
@user-ue5ji2qw9i
@user-ue5ji2qw9i 3 жыл бұрын
AMEN💒AMEN💒AMEN💒
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን መ ምኽር ተስፋዬ አበራ ። የባለ ታሪካችን ሕይወትን የቀየረ እግዚአብሔር የኘንም ቤት ይቀይረዉ። አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 жыл бұрын
መምህር እግዛቤር ዳካምክን ይቁጠርልክ በእውነት🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💕💕
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ሀይልና ብርታት ጉልበት ይስጥህ። በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አይዞህ በርታ። የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የመምህር ተስፋዬን ትምሀርት የምትከታተሉ በጸሎታችሁ አግዙት ስለሁሉም አገልግሎት እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን።
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
እህቶቸጨቆኛን ወድሜን አሞብኝ በጾለት አስቡልኝ ወልደ ሰበት ብላችሁ በጣም ድብቅ ነው አያወራም ግን አሁን እኔ ገፍቸ ጠየኩት ለሊት እየመጣይ የምትገናኝህአለችስለው በፍርሀ አወ አለኝ አሁን ሚስቱ ጥላውሄደች ሲሞት አባር አለብስም ብላ እህህህህህህህህ ያሳዝናንን
@eyerusalembogale605
@eyerusalembogale605 3 жыл бұрын
መምህር ወንድሜ እንኳን በደህና መጣክልን እግዚሐብኤር ይመስገን የወላዲት አምላክ ልጅ ከፊት ይቅደምልህ ከኃላ ይከተልህ አሜን ከሁላችንም ጋር መምህር በጉግትና በናፍቆት ነው የምንጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅ በገጠመኙ ሁለቱም አይነት በጣም ተጠቅመናል ኮርሶችህንም ስለ መናፍስት ስለ ኦርቶዶክስ እምነት ያንተ የሆነ ትምህርት በሙሉ በጣም እየተጠቀምንበት ለሰውም ሼር እያረግን እየተወያየንበት ነው በጣም እናመሰግንሃለን ፈጣሪንም ነው በመጀመሪያ አምናመሰግነው ለምን ለሁሉም ነገር በመደአንያለም መብቴ አለው በእምነታችን እንድኮራ እንድንበረታ በጣም አረከን ወንድሜ መምህር በርታልን ሰላም ይብዛ በፀሎትህ አስበን ወለተ ስላሴ ብርሃነ መስቀል ብለህ አደራ አደራ የድንግል ማርያም ልጅ ኤፍታህ ይበለን አሜን አሜን አሜን
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን መምህር ገና በሰባት ቤት ጉራጌ ቡዙ ነገር አለ በእግዚአብሔር ፍቃድ አድ ቀን ይወጣል ቡዙ ነገር ነው የሚመለከው በተለይ ቡሄ ስደርስ
@user-sq6np7ms7w
@user-sq6np7ms7w 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ እነኝህን ቤተሰብ ታድገሀል የልኢል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በርታ
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ይህን ደሰ የሚል ቤተሰብ በቤቱ ያጸናልን
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ባንተ ትምህርት ብዙ ተምሬለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ በመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የኛእቁ
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
መምህር እሼዬ ድካማቼን ነው የነገርክን እንክታተላለን እሼ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ማሰተዎልን ይሰጥን ለራሳቼን ነው የምንድነው እራሳቼነን እግዜያብሄር ይጠብቅህ ኑርልን
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 3 жыл бұрын
አሜን መምህር እማምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ!!
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅ እድሜን ጤናን ይስጥልን
@Samsung-du3wv
@Samsung-du3wv 3 жыл бұрын
ሁላችንም ተለዉጠን መምህራችንን እናሥደሥተዉ መምህራችንንም ጤና እድሜ ጰጋ ያድልልን ከነቤተሠቦቻቸዉ አሜን አሜን አሜን
@user-lh6qx9bk4z
@user-lh6qx9bk4z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በርታልን ትልቅ ትምህርት ነው ውስጡን ለምን ይባላል እና ያልታመመ ማን አለ እኛ ከበርታን እግዚአብሔር ይረዳናል ።
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@fanosfanos2073
@fanosfanos2073 3 жыл бұрын
በውነት መምህር ተሥፋይ እድሜ ይጥልን ብዙ ተምሬቀታለሁ
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ብዙ አወኩ እድሜህ ይርዘምልን memhr tesfaye መስደቴ ለበጎ ነው በስደት እግዚአብሔር አገኘሁት እኔም ሙስሊም ብቻ ነበር በቤቱ እሚሰግድ ይመሰልኝ ነበር እህህህ ተመስገን እንክዋንም ተሰደትኩ ጠፍቼ ነበር
@fekirfekir939
@fekirfekir939 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ በጣም እናመሰግናለን በእውነት እድሜ ጤና ይሰጥህ እግዚአብሔር ይሰጥህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ji2bs5hm5s
@user-ji2bs5hm5s 3 жыл бұрын
መምህር ደስ ይላል ትምህርትህ እኛም ቤት አለ ችግሩ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን ላንተም ወላዲተ አምላክ ትሸፍንህ ከ ክፉ ትጠብቅህ አንተም ላይ ፈተናው ይበዛብሃል ሁላችንም በፀሎት አስቡት
@helenbultum3600
@helenbultum3600 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህር ጤና ይስጥልኝ በጣም ይገርማል ለውጣቸው እጅግ ደስ ይልቃል መምህር የትምህርት ውጤት እግዚአብሔር አምላክ እያሳየክ ነው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህል መምህራችን በእግዚአብሔር ሥም ሠላም ብያለሁ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው ዛሬ ገጠመኝ ባልክልን ተመልሸ ያለፈኝን አደመጥኩ
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 20 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
229ኛ ገጠመኝ ፦ ዓይኑ የማያይ ልጅ ለምን ወለደች? ባሏስ በድብቅ ምን እርምጃ ወሰደ
1:34:15
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН