KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
62ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ለእህቱ ያሰበመስሎት በመተት ሲቆለፋት የትዳሯ ጣጣ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:54:53
61ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ራሷን ሳታውቅ ሦስት ልጅ የወለደች እናትና ልብ ሰዋሪ ጠንቋይ( በመ/ር ተስፋዬ)
2:22:39
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Сестра обхитрила!
00:17
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
63ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በሰላቢ መተት ተንጋለው ቢተፉ ተመልሶ ባፉ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 62,224
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 166 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 508
@tayetube862
3 жыл бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ እና ጥበቃው አይለየን
@tewabeybeyene4086
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@محمدقيسي-ب6ص
3 жыл бұрын
አሜን፡አሜን
@saradav2853
3 жыл бұрын
amen
@sjddgkgf8204
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@etanuagegnehu3467
3 жыл бұрын
የልጁን አባት(ለህፃኑ አያት) በእውነት ዝቅ ብዬ ነው እማመሰግንህ ምክንያቱም ታሪኩ የኔ ታሪክ ነው በታሪኬ ውስጥ በልጄ አባት ቤተሰቦች ክፋት የተቀማሁትን ህይወቴን ሳስብ ምናለ እንዳንተ ደግ ቢሆኑልኝ እኔም ልጄም ልጃቸውም ባክነን አንቀርም ነበር የብዙ ሰው ህይወትም ነፍስም ነው ያተረፍከው ይሔን ኮሜንት እምታነቡ ስለ እማፍቅር ብላችሁ ሀይለማርያም ብላችሁ ልጄን በፀሎት አስቡልኝ🙏
@ጸሐይነኝየተዋሕዶልጅ
3 жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ እመብርሃን ታስበዉ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
3 жыл бұрын
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን ዋላቹሁ የተሰፋ ስላሴ ተማሪዎች እየተከታተላቹሁ ነው
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏
@ወልደሰማያት
3 жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል በረከቱና ጥበቃው አይለየን ሀግራችንን ሰላም ያድርግልን ⛪😥👏
@Palm-k6i
Жыл бұрын
መምህር ትምህርት በጣም አስተማሪና ልዩ ነው እግዚአብሔር ይጠበቅ ሰላሙንና ጤናውን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
3 жыл бұрын
መምህራችን ምን ዓይነት ጥዑሙ አንደበት አለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ይገርማል ይደንቃል እግዚአብሄር ታርክ ስለውጥ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ። ይህ ገጠመኝ የእኔ ታርክ ነው ። ሃጥያት ሰርቸ የመጣብኝ ጣጣ ብሆንም እግዚአብሄር ን ይቅርታን ጠይቄ ሁሉንም ትቸ በስደት ዓለም ሁኘ እግዚአብሄርን እያመለኩኝ እየተማፀንኩኝ ነው ያለሁት እባክህ መምህር በፆሎት አስበኝ አባት እናቴን ወደ እግዚአብሄር ቤት እንድቀርቡ በስጋና ደሙ እንድታተሙ ወለተ የዋሃንስ ወለተ ማርያም ገብረ ሚካኤል አስበን ። ልጄም ተወልዳ አድጋ ስታምር የልቤ ደስታ ሁናለች ። አሁን ያለፈውን ትቸ ዓላማየ ልጄ በመንፈሳዊ ላሳድግ አባት እናቴም ከጌታችን ስጋና ደሙ ላቀብላቸው ነው ሓሳቤ የእኔ ነገር ሞራኔ አንዴ ተኖክታል ተሰብሬል እግዚአብሄር ታርክ ለዋጭ ነው ተስፋየ እሱ ነው ። የኔ ህይወት የተባላሸው በዘረኝነት ምክንያት ነው ። ብዙ ቀን የዘረኝነት መዳሓኒት እፍልግ ነበር ህልናየ ሰላም አጥቶ ነበረ ባአንተ ገጠመኞች ግን የልቤን ፍላጎት አገኘሁ ከነ መፍትሄዊ
@merryschannel8612
3 жыл бұрын
መ መህሬ በፀሎትህ አስበው እስከቤተሰቤ አንተንም የድንግል ማሪያም ልጀ ይጠብቅህ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ጊዩርጊስ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደና መጡልን የኛ ስስት ቅዱስ ጊዩርጊስ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abdulKareem-mf7bb
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salemhh9683
3 жыл бұрын
Amenn amenn amenn
@eth3816
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ellenasefa3193
3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@tisgayassfa3273
3 жыл бұрын
የሚገርም ነው መምህር በጣም አስለቀስኝ ይሄ በየሁሉም ቤት ያለ ታሪክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የሁላችንንም ቤት ይክፈትልን ወደ ተቀደሰው ስፍራ ይምራን ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በጣም ደስ ይላል መጨረሻው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@firiyotleta3287
Жыл бұрын
Iseeee iseeee iseeeee amen amen amen⛪⛪⛪⛪⛪
@ጎደሊያስ-በ5ቨ
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በውነት አስተማሪ ነው ትምህርት በጣም
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት በምሰቱ በቸርነቱ እኛንም ከሚድኑት ተርታ ያድርገን አሜን🙌🙌 ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
Amen
@Enbebdjfn
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@tamiretaduu4136
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅ በጣም ነው ደስ የሚልው አባቶችን ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን 💚💛❤️✝️✝️✝️💐💐💐💐🌹🌹🌹💐💐🌹🌹💐🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤*_ሠላም ለዝክረ ስምከ ጊዮርጊስ ሆይ ለስም አጠራርህና ለተቆላዘመው ለተለሸለሸው የራስ ፀጉርህ ሰላም እልሃለሁ_* *_ጊዮርጊስ ሆይ የምስጋና አውታረ መዝሙር ለሆኑት ቃልህና አንደበትህ ሰላም እልሃለሁ_* *_የልዳው ጊዮርጊስ ሆይ ለአንተ ሰላምታ ይገባል ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ_* *_አቤተ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን የሰማእቱ ጥበቃው አይለየን አሜን፫_* 🕯🕯🕯
@masigirma5030
3 жыл бұрын
አሜን እሜን እሜን
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abdulKareem-mf7bb
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazkonjoo8792
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@almazkonjoo8792
3 жыл бұрын
Yememhir Kutir Metaku Negregn Eseti
@Relifpsychologicalservice.21
2 жыл бұрын
አቦ አንተ ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ ወንድሜ
@ZafuZafu-kp8qf
Жыл бұрын
መምህር ብዙዎቻችን በመባከን ለራሳችን እንኳን ግዜ ባጣንበት ወቅት አንተ ግዜህን፣እውቀትህን፣ ገንዘብህን መስዋዕት አድርገህ የተጣሉትን/የተራራቁትን ለማቀራራብ/ለማስታረቅ የምታደርገው ጥረት ሁሉ የእግዚአብሔር በረከት ነውና እግዚአብሔር እድሜና በረከቱን ይስጥህ!!
@mesiabenwe3294
9 ай бұрын
መምህር ግን ምን አይነት. ድንቅ የሚገርም. ደስ የሚል. ገጠመኝ. መጨረሻው. ደስ. ሲል. የድንግል ማርያም.ልጅ ቸሩ መድሃንያለም. የተመሰገነ ይሁን. ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን. ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን. የኛንም አባቶች እንደዚህ. አባታብን. ልቦናቹው ይክፈትልን እና. ለንስሃና ለቅዱስ ቁርባን. ይብቃልን. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ለሁሉም ነገር መምህር እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው ደግሞ ልዩነው እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን
@hbfchd6791
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tube-oj4iq
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየ አበራ እርሜህን ያርዝመው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@hullhagerishgodana8229
8 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️ ስይጣን ድብን ይበል መንፈስ ቅዱስ ይመስገን እእእእእ የፈጠረን አምላክ ይመስገን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ገጠመኝ በጣም አየተገረምኩ ነዉ ያየሁት አንደዛ ሲዋደዱ ያቀድት አቅድ በመሀል ጠላት ሰይጣን በሁለቱ መዋደድ ሁለቱን ቤተሰቦች ለመለየት ቢምከርም አግዚአብሔር በልጆቻቸው ምከንያት ሰላም አባታችን የፍቅር አባት በስጋ ወደሙ አተማቸዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@zewedkassaw6851
3 жыл бұрын
ምፕምህር እግዝአብሔርእረጄም እድሜእስከቤተስብህ የጤና ሰጥቶ በጅመርከው መገደል ለስው ልጄሜዳኒት የበለጠ ጽጋ ይስጥህ ልጅተባረክ አለማየሁ ዘርህ የባረከን ወለተዮሐንስ እባላለሁ እባክህ ልጀበጾለት አስበኝ መናፍስት በመፋለም 10አመቴነው አስበኝ ልጅ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ በመጨረሻም እንዴት ደስ ይላል ለናተ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@era7420
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኔንም ጨምሮ ደንዝዟል ።የሚነቃ ይንቃ ትንሽ ቢሆንም!
@ወለተሀናየድንግልጂ
3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስይላል ልኡል እግዚአብሔር ይመስገንመምህር ትልቅትምህርትነዉ የኔ ህይወትነዉ ይሄ እማፍቅር ለንስሀታብቃኚ ብዙሀፂያት አለብኝ መምህር ስለማስወረድ ስሰማያመኛል በጣም ብዙታሪክ አለኝ እኔ እባካቺሁ የመምህርን አድራሻ ስጡኝ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቢያንሥኳን በከፊል እየነቃን ይመሥለኛል መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ለኛም አይነልቦናችንን ያብራልን 50 /60 /100 እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
Amen
@UserUser-ji4zs
3 жыл бұрын
መምህር የምታቀርበው ትምህርት እፅብ ድንቅ ነዉ መምህርየ በፀሎት አስበን ከኔ በተስቦቼ ወልደ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወለተ ክሮስ ወልደ ሃና ወልደ ሃወርያት ኃይሌ ስላሴ ወለተ እዝገር ወለተ ተክሌ ገብረ ህይወት ወልደ አማኑኤል ወልደ ሰማት ተስፋ ስላሴ ወልተ ክሮስ እያልክ መምህር ለምስክርነት አብቃኝ
@ድንግልማርያምዋሓስህወተይ
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@hbfchd6791
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@fre6268
3 жыл бұрын
መምህረየ ምነኛ የተባርክ ነህ ባንተ ምክንያት የስንቱን ህይወት ዳነ እግዚአብሔር ይመስገን
@hiethosp6531
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ እሚል እና ሱሰ እሚሆን ትምህረት ነዉ የምረ ደሰ እያለኝ ነዉ የሰማሁት እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን እኔም ሀጢያተኛ ነኝ ፈጣሪ ለንሰሀ ሞት ያብቃን 💒💒💒🙏🙏🙏
@henokfseha8164
3 жыл бұрын
ድያብሎስ እግዛአብሔር ይገስጸው ከመቸ ሰምት ዲስ ላይክ የምያደሩ ገን 10 ደቂቅ ሳይምላ።
@ወልትስንበት
3 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያስማልን መምህርዬ ገጠመኞ ደስስስ ይላል እወነት ነው ከማስዉርድ የልቅ ተቸገርል በናሳደግ በጣም ማራኪ ይሆናል የቆጨናል ከሆን በኋላ
@ገዳማትትግራይ
3 жыл бұрын
በስመ ስላሴ የመምህርን ትምህርት እንደ እኔ ሱስ የሆነበት ማነው ??? ግን ቤተሰቦቼ ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን በደንብ ጠላታችንን እንወቅበትና እንቀየርበት
@ወለተሰላሴ
3 жыл бұрын
ስሙ ብትቀይሪው መልካም ነው ለመምህር ክብር ካለሽ እህት ሆይ
@solianaabreha5008
3 жыл бұрын
@@ወለተሰላሴ lene nesh ehte?
@ገዳማትትግራይ
3 жыл бұрын
@@ወለተሰላሴ ምን ችግር ኣለው ወለተ-ኪዳን እህቴ
@era7420
3 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@hjuiisfdjjsjwjifi798
3 жыл бұрын
መምሕር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት በጣም የሚገርም ነው ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጠን አሜን
@abelayele6404
3 жыл бұрын
ተወልደ መድህን አሥካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራት ገብርኤል ሀብተ ስላሴ ተሥፋ ስላሴ
@chfucuuccyyc2338
3 жыл бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ የተመስገነ ይሁን አሜን
@hdhdhdhhdjrhf6501
3 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ ወርሀዊ ባአል አደረሳችሁ
@solianaabreha5008
3 жыл бұрын
Memhir fkr kesint edme new yemifekedew egziabher yemifekdew malet new?
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገገን ስራው እፁብ ድንቅ ነው
@ወለተሀናየድንግልጂ
3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራቺን እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማፍቅር የሚቃወሙህን ልቦናትስጣቸዉ
@netsanetsoimon8355
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@tube2014
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እና ተከታታዮቹ እናት አባቶቸ እህት ወንድሞቸ ልጅህን ለልጀ እሚባል ነገር ይኸው እስካሁን በሰው ሀከር እያንከራተተኝ ይኖራል በማላውቀው ነገር ወይ ሰርቸ አልቀየር ወይ ውደ ሀገሬ አልገባ በሰው ሀገር ግራው ገብቶኝ አለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@SamAsAs-sl3ho
2 жыл бұрын
እ/ር ያስብሽ እህት
@እመብረሀንየልቤብረሀን
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊወርጊሰ ወርሀዊ ክብር ብአል አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያደረግልን አሜን
@ፈትለማርያም
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@abdulKareem-mf7bb
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@amentube2416
3 жыл бұрын
እኔማ የአጋንት ስራ ይከታተለኛል ግን በድግል ማርያም ጥበቃ እዚ ደርሻለው መቼም ስጋዬን እንጂ ነፍሴ የኪዳነ ምህረት ናት የመደአኒ አለም ነው ሊገሉኝ አልቻሉም ክብር ይገባሃል አባቴ 🙏❤️
@ጸሐይነኝየተዋሕዶልጅ
3 жыл бұрын
ወይኔ ምን አይነት ገጠመኝ ነዉ😭😭 በስመ ስላሴ እንዴት ደስስስስስስስ የሚል ገጠመኝ ነዉ መምሕር ተስፋዬ ለአንተስ ቃል አጠረኝ 😭 የስንቱን ነፍስ አዳንክ በእዉነት ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ከታሪኩ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮችን ተማርኩ በእርግጥ የሁሉም ገጠመኞች ሁልጊዜም አዳዲስ ነገሮችን ነዉ የሚያስተምረኝ ወይኔ ደስስስስ ሲል❤❤❤❤❤
@tsehayeyemaryamlgeneg5147
3 жыл бұрын
ሠላም የክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች አሜን የመምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን ፫ በእውነት አስተማሪ ነው ገጠመኙ እኔን በጣም አስተምሮኛል በሚለቃቸው ትምርት የሆነ ነገር እንውሰድና ሒወታችንን እስኪ እንፈትሽ እኛኮ የኛን ሳናይ የሰው ነው የሚያምረን በእውነት ከበጣ ነው እኛ ጠላታችን ዳብሎስ ነው እንዴት እረ በጣም ከባድ ነው ምን እደምል አላቅ ብቻ ማስተዋልን ይስጠን በእውነት አይ ሴቶች እንገርማለን አይ ምላሳችንኮ በጣም መጥፎ ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በእውነት አሜን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
3 жыл бұрын
የእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰነ ይሁን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ታሪክን ይቀይራል
@fuff9372
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደህና መጣህ መምህር ወይ እኔ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ባያልቅ እያልሁ ነው የጭረስኩት ይህ ከሁሉም ይለያል ያባትየው አይምሮ የሚድነቅ ነው ይከንን እድሰማ የፍቀደልኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን ብዙ ትምህርት ያዘለ ነው
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የተዋህዶ ልጆች ላይክ እያደረጋችሁ ግቡ እዳትረሱ ✝️⛪️✝️🕊
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen እግዚአብሔር አምላክህ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ መምህሬ🙏🙏🙏 ጥሩ ትምህርት ነው
@a.m.e6137
2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናን ይስጥልን በአንተ ትምህርት ያልተለወጠ ሰው አለ ብዬ አላስብም ያልተለወጡትንም እግዚአብሔር ይጥራልን የሚገርም ገጠመኝ ነው 🙏🙏🙏
@destatesfaye4373
3 жыл бұрын
ተጫወተብን እኮ እግዚአብሔር ይገስፅህ ጥሩ መሆን ለራስ ነው ለሁለቱም ቤተሰብ ፍቅር ይስጥልን ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ናፍቆታችን ኧረ ጠፋህ መምህር ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና ሆንህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ በእውነት ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያድልልን
@hbfchd6791
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@martaassfaassfa8227
3 жыл бұрын
መምህር ሕግዚሃብሄር ይጠብቅክ ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው። ብዙ ትምህርት አግኝተንታል
@iprocell8054
3 жыл бұрын
መምህር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይድልህ መምህር እውነት ዛሬ ከፍቶኝ ነበር ግን በዚህ ገጠመኝ በጣም ነው ደስ ይለኝ እና ፍታ ይልኩበት ነው ቃለ ሕይወት ይስማልን
@hirutabe
3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በምታቀርባቸው ገጠመኞች ትልቅ ትምህርት እየወሰድን ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
መምህር ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ እጅግ ብዙ ነገር እያወቅን ነው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን የቅዱሳን በረከት አይለየን አሜን ((3 ))
@murrservices8463
3 жыл бұрын
በእውነት መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ይህ ትምህርት ለኔ ህይውት እየሆናኝ ነው በማርው ውስጥ በቤተሰብ በጉርቤት ሁሉ ያለው እያየውትነው መምህር ይህንን ትምህርት በከተማ ያለው ይሰመዋል በቀጠር ያሉ ሰዎች ምንም አያውቁም ሳያውቁ የሚያመልኩት ብዙ ነገር አለ እኛም ሰምተን በገባን ያክል ለመመለስ ያብቃን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@እታበዝለ
3 жыл бұрын
መምህርበእውነትቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን
@bekihawi6030
3 жыл бұрын
እሄንን ገጠመኝ እንድናዳምጥ የረዳን ፈጣር ይክበር ይመስገን
@iprocell8054
3 жыл бұрын
ልብ ይስጠን መምህር ማርደ በቢላ ብቻ አይደለም በምላስም ይምናርድና ይምናሳርድ ይበዛል ሉዑላችንም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@elk5824
3 жыл бұрын
እግዚአቢሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ጸግኡ የብዛሓልካ ኣግልግሎት ዘበንካ ይብርኽ ብጣዕሚ ኢና ንፈትወካ ክቡር ሓውና መምህር ተስፋይ ፡እግዚአቢሔር ምሳኻ ይኹን ኣሜን ሰብሓት ለእግዚአቢሔር ሉዑል ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!
@meronworku7473
3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋውን እድሜውን ታድልህ
@kirosbereketgebremedhin6058
3 жыл бұрын
አሰይ አግዛኣቢሄር ይመስገን
@ፀጌማርያምa
3 жыл бұрын
ወይጉድ እንዲህ አይነት አባት የለም በጣም የሚገርም ገጠመኝ ደሥ ሢሉ መምህር እድሜህን ያርዝምልን
@sunnitalam7293
3 жыл бұрын
እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ያዝርምልን እስከነ መላው ቤተሰብክ ይስጥል
@haregarega611
3 жыл бұрын
በ2014 በቲቪ በኢትዮ ሳተላይት ፕሮግራምህን እንጠብቃለን
@meri-m5m
Ай бұрын
TERU NEBER IT NEED ORGANIZATION TO BE HAPPENING ..
@momlovemomlove4754
3 жыл бұрын
ታምር ነው የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር ይመስገን
@bangladish1643
3 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን በውነት መምህራችን በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እኔንም አንተንም ቸሩ መደሃኒአለም ይጠብቅህ
@andualemtaffes3088
3 жыл бұрын
መምህር ከስራ መጥቼ ያንተን ገጠመኝ ሳልሰማ ማደረ አልቻልኩም በርታልኝ እኔም እዴት እደተለውጥኩ ባንተ ትምህርት በርታ
@sijitasijita6360
3 жыл бұрын
የልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በረከታቸው ይደርብን መ/ር ፀጋውን ያብዛልክ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን የኛ ብርቱ መምህራችን በእውነት ለኛ ስጦታችን ነህ እህት ወድሞቸ በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ትሳኤ ብላችሁ
@fitehawituqbazgi3578
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እመብርሃን ትከተልህ፡ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን።
@ጓልገባርፃዕዳ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በስደት ያለነው እግዚኣብሔር ይመስገን ተረዳን የከበደን ሃገር ቤት ያሉት ቤተሰብ ስንነግራቸዉ ኣይረዱም ከኛ ኣዉቀሽ ነዉ ይላሉ የልድያን ልብ የከፈተ ለኛም ልባችን ይክፈትልን
@ኤፍታህተከፋትሃና
3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልን በጣም የሚገርም ትምህርት
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
3 жыл бұрын
መምህርዬ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ እየሱስን በጣም ጨንቆኛል
@sabaghumbot5485
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰቡችህ ።
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
@yonasabraham1868
3 жыл бұрын
መም ሰላም ላንተ ይሁን እኔ እንደ አስተያየት ልነግርህ የምፈልገው ነገር ቢኖር እነዛ አባቶቻችንን የሚቃወሙት የቤ/ክ አገልጋይ ተብዬዎችን ከዘቢብ ልጅህ ጋር የሰጣችሁትን መልስ ሰምቼዋለሁኝ በጣም ደስ የሚልና ግሩም፡የሆነ መስል ነው ታዲያ እናዛ ያ ክፉ ተጠናውቷቸው ከመቃወም በየ መድረኩ መናገራቸውን አያቆሙም ምክንያቱም ያ በውስጣቸው የተዋረሱት ክፉ መንፈስ ስላለ ማለት ነው እነዚህን ምናልባት አፋቸውን ማዘጋት የሚቻለው አንተ ብቻህን በተደጋጋሚ መልስ ከምትሰጥ ከነ ቀሲስ ሄኖክ ከነ ቀሲስ ሃይለመለኮት ጋር በህብረት አንድ ላይ ሆናችሁ ትክክለኛውን፡መልስ ብትሰጡ ጥሩ ነው እላለሁኝ ለማን ስትሉ ለአማኙ ኦርቶዶክስ ስትሉ ማለት ነው እነሱ እንኳን በአንድ ላይ ሆነው አይደለም ወይ መልስ የሚሰጡት ያሉት ምክንያቱም የግዴታ ነው መም አስብበት እናንተስ ለምን ህብረት አትፈጥሩም መም ምናልባት የጊዜ ጉዳይ ሊሆን ይችላል ግን፡ደግሞ አንዳንድ ጊዜ የግዴታ ነው መም ፈጣሪ ብቻ ይጨመርበት እንጂ ምናልባት ህዝቡ ምእመኑ እየተደናገረ ያለው ከናንተ በየጊዜው ሃቁን እያወቀ ሲመጣ እየተቀየረ ሊመጣ ይችላል እላሉሁኝ፡መም
@memeke5620
3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እኔም እሄን እያየው የደኩው ነኞዬ እሰካውን አላገባውም እውነት አንቃህኝ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ለቅድሰ ቅሩባኑው እንድንበቃን የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳን የግዜያብሄር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው
@አለምየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በጣም ደሰ የምል ቤተሰብና አፍህ እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛልህ የስንቱን ህወሃት ተደገለ ተመሰገን አባትየውም በጣም መልካም ሰው ነው ልጁም በሰባቱ ነው የወጣ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ
@netsolo8225
3 жыл бұрын
ተስፋ ሥላሤ ምንም ይቅርታ አትበልን አንተ እግዚአብሔር ሥላሴ አጋዝተ አለም የሰጠን ስጦታችን ነህ በተለይ ለኔ ከገሀናም መውጫ ቀዳዳ ነው የሆንከኝ ስለአንተ እመብርሀንን አንድዬን እግዚአብሔር በጣም በጣም አመሰግናለሁ።
@betigebeyehu2171
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲
@helenselemon4574
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው
@adetemaeryam6889
3 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ዕፁብ ድንቅ ነው የእግዚአበሔር ድንቅ ሥራ
@masaratethopua49
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮን አደረሰን ለሰመእቱ ቅድስት ጊወርጊስ ። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜን በጤና ይጠብቅልን ግን ጨርሼ አልሰማሁትም ተመልሼ እመጣለሁ ስደት ስለሆነ ያለሁት ስላልተመቼኝ ።
@ismaialismail105
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ruthtesfahun6392
3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካይል ጉልበትይሁንህ ብዙእንድትስራ እሶ ይጠብቅ
@እመብርሀንየልቤብርሀንእመ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@ndbbdb5262
3 жыл бұрын
መምራችን በጣምደሥ ይላል እግዚአብሔር ይመሥገን
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
3 жыл бұрын
በጣም የሚገርምነው እድሜ ላአንተ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@asefashyimam4102
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን
@ወለተማርያም-በ3ዀ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት እናታችን የሰጠን ጌታችን ይክበር ይመስገን ጠላታችንን የምናሳፍር ያረነ ሰዎች የተባልን በሙሉ አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት አሜን ፫🕯🕯🕯⛪🕊
@ethiopiatekedem4150
3 жыл бұрын
በእውነት የሁላችንም መጨረሻችን ያማረ ይሁን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ❤️❤️❤️
@bekelechbalcha8309
3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይክበር ክብሩ ከፅንፍ እስከ አፅናፍ ይሁን ለዘላአለም።በርሶ ላይ ያደረ የእግዚብሔር መንፈስ ባዳመጥነው ላይ ሁሉ ይደርብን።
@hiwotcute3685
3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን በናንተ ላይ ጠላታችን አውቀንዋል እውነት መምሕር ግን በጣም ይከብዳል ትግሉ ግን እዚያብሔር ይመስገን
@yashiyashi4964
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የነሱን ታሪክ የቀየር አምላክ እኛንም ታሪክ ይቀይርልን ወገኖቸ በፀሎታቹሁ አስብኝ ወለተ ሀና እያላቹሁ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህርየ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐♥♥♥♥
1:54:53
62ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ለእህቱ ያሰበመስሎት በመተት ሲቆለፋት የትዳሯ ጣጣ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 59 М.
2:22:39
61ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ራሷን ሳታውቅ ሦስት ልጅ የወለደች እናትና ልብ ሰዋሪ ጠንቋይ( በመ/ር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 66 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
1:14:17
10ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ መንፈስ እንዲወጣላት ከመፈለጓ የተነሳ ከቆረበች በኋላ አልዳንኩም የሚል ቃል ሰንቅሮባት ብዙ ዋጋ የከፈለች እህት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 82 М.
1:58:54
244ኛ ገጠመኝ ፦ ጉድ ነው ! የሴት ደብተራ አቁራቢዋና ቄደር አጥማቂዋ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 98 М.
1:11:34
233ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ወርቅ ከመሬት እናወጣለን ብለው መንፍስትን የተዋረሱ ሁለት ወጣቶች መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
2:00:05
125ኛ ገጠመኝ ፦ ባሏን በፀሎቷ አስራ የፈታች ጎበዝ ሚስት(በመምህር ተስፋዬ አበራ getemegn
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 159 М.
1:30:18
29ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የተሳካለትን ድርጅት ለማፍረስ የተላከች መተት ያደረባት ቆንጆ መጨረሻ) በመ/ር ተስፋዬ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 59 М.
2:02:12
73ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦leyu getemeg ህፃኑን ለምን ታቦቱ ቀሰፈው?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 54 М.
1:47:58
233ኛ ገጠመኝ፦ ልጅት ፤ መናፍቅ መሆኗን ሳታቅ በመናፍስት ሴራ 7 ዓመት አብዳ (በቁም ሞታ) .....
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 70 М.
1:37:46
65ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የኦሮሞ፤ የትግራይና ፤ የአማራ እናቶች ሰምታችሁ ዳኙና ፍረዱ(በመ/ር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 35 М.
1:50:34
64ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በአባቱ ሞትምክንያት ሀብት የተቀማው ወጣት(በመምህር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 52 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 496 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН